You are on page 1of 8

የምዕራብ ጎጃም ዞን ገጠር መሬት

አስ/አጠ/መምሪያ
የ2013 በጀት ዓመት የካዳስተር ስራዎች
አፈጻጸም

የካቲት /2013ዓ.ም
ወረታ
መግቢያ
• በ2013 በጀት ዓመት በኘሮጀክት ወረዳዎች የሁለኛ
ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ሰጥቶ ለማጠናቀቅ እና
አፈፃፀሙን ለማሳደግ ከፍተኛ እርብርብ ስናደረግ
ቆይተናል፡፡
• በመሆኑም በዞናችን በኘሮጀክት በጀት ድጋፍ
በወረዳዎች ማሳ የመለካት፣ ለህዝብ የማስተቸት፣
እንዲሁም በካርታ የተደገፈ የሁለተኛ ደረጃ ይዞታ
ማረጋገጫ ደብተር የመስጠት ስራ ዋና ቁልፍ
ተግባር ተደርጐ ተይዞ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ
ተገብቷል፡፡
• በዞናችን በራይላ እና RLLP ኘሮጀክት የገንዘብ
ድጋፍ በ5 ወረዳዎች ስራው የሚከናወን ሲሆን
የዞናችን የካዳስተር ስራዎች ያለንበትን እንቅስቃሴ
በዚህ መልኩ ተዘጋጅቷል፡፡
1. የቅድመ ዝግጅት ስራዎች
• የካዳስተር ስራዎች በሚከናወንባቸው ወረዳዎች
ውስጥ ለሚኖሩ የቀበሌ የመሬት ባለይዞታዎች
ስራውን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ
ተከናውኗል፡፡
• ስራውን በተመለከተ ለሚመለከታቻው የቀበሌ መሬት
አስተዳደር ኮሚቴዎች ፣የቀበሌ አመራሮች እና
የቀበሌ መሬት አስተዳደር ባለሙያዎች የአጭር ጊዜ
ስልጠና መስጠት ተችሏል፡፡
• በአብዛኛው ወረዳዎች የኢስላን መረጃ ወቅታዊ
መደረጉ፣
• ለስራው የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ከሰው ኃይል
ቅጥር ጀምሮ ለሟሟላት ከሞላ ጐደል ጥረት
መደረጉ፣
2. በተግባር ምዕራፍ የተከናወኑ ተግባራት እስከ 04/06/2013ዓ.ም
S WORED DEMARCATION DIGITIZATION Public display SLLC ISSUANCE

/ A ዕቅድ ክንውን አፈፃፀ ዕቅድ ክንውን አፈፃፀ ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም

N ም ም

1 ባ/ዳር 14431 12573 87% 48467 40267 83% 48467 40905 84%
ዙሪያ

2 ሰ/ሜጫ 75229 32839 43% 32839 27285 83% 27285 11226 41% 12221 0 1290(A

ttach.

3 ደ/አቸፈ 2000 1500 75% 19253 17785 92% 17785 5590 31% 17785 0

4
ደ/ዳሞት 19846 102 20295 100 19969 63.8 19969 48%
20441 20434 12747 9637
% % %

ምዕ/ጎጃ
56.4 89.9
ም 97075 54780 % 86818 78077 % 113506 69830 61% 98442 50542 51%
3. ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች
• የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ማለትም የግንዛቤ ፈጠራ፣
ስልጠና፣ የቀበሌ እና የወል መሬት ወሰኖችን መለየት
እና የመሳሰሉትን ተግባራት ለቅሞ በተገቢው አለመፈፀም

• መረጃን ቀድሞ አለማጥራትና ወቅታዊ አለማድረግ
/በሁሉም ወረዳዎች/
• በመሬት ልኬታና በህዝብ ማስተቸት ተግባራት ህዝብ
በሚፈለገው ደረጃ በንቅናቄ አለመሳተፍ (ደ/አቸፈር እና
ደ/ዳሞት) ፣
• የተለኩ ማሳወዎችን ጥራትና ቁጥጥር /spot checking/
በየጊዜው አለማድረግ፣
• በተቀመጠው የስራ ስታንዳርድ /norn/ መሰረት ተግባሩን
አለመከታተል /በሁሉም ወረዳዎች/፣
የቀጠለ-------
• በልኬታና በህዝብ ትቸታ የተገኙ ችግሮችን ፈጥኖ
አለማረምና መረጃን አለማስተካከል ረጅም ጊዜ መውሰድ
(ባ/ዳር ዙሪያ ፣ደ/ዳሞት)
• ተግባሩን የወረዳ አስተዳደር ትኩረት ሰጥቶ እየገመገሙ
አለመምራት፣ / በሁሉም ወረዳ/ በተለይ ደ/ዳሞት ሰፊ
ክፍተት ይስተዋላል፣
• የግብአት አለመሟላት በሁሉም ወረዳዎች ፣
• የድጋፍ በጀት አለመመደብ /RLLP/ ፣ በወቅቱ አለመለቀቅ
/ደ/አቸፈር/፣
• ጥራት እና ተከታታይነት ያለው ሪፖርት በየጊዜው
አለመስጠት /ከደ/አቸፈር እና ከሰ/ሜጫ በስተቀር/
• በሚፈለገው ልክ ታች ቀበሌ ድረስ ድጋፍና ክትትል
አለማድረግ /ወረዳ ፣ዞን/
4. የተሰጠ መፍትሔ
• በየወረዳው የሚስተዋሉ ችግሮችን ለቅሞ በስልክና በአካል
ከወረዳዎች ጋር በመሆን በድጋፍ እና ክትትል ለመፍታት
ጥረት ተደረጓል፡፡፡
• ከተሽከርካሪ ፣ በጀትና ልዩ ልዩ ግብአቶች ጋር የሚያያዙ
ጉድለቶችን ከሚመለከተው የቢሮው የስራ ቡድኖች እና
ዳይሬክቶሬት በየጊዜው ግንኙነት በመፍጠር ለመፍታት
ጥረት ይደረጋል
• ከህዝብ ንቅናቄና ከወረዳ አመራር ድጋፍ ጋር በተየያያዘ
የሚስተዋሉ ችግሮችን ከአመራሩ ጋር ለመፍታት ጥረት
እየተደረገ ይገኛል፡፡
አመስግናለሁ

You might also like