You are on page 1of 10

በአዲስአበባከተማመስተዳደር

አካባቢጥበቃ ባለስልጣን

አካባቢ ብክለት ጥናት ህግ ተከባሪነት የአካባቢና


ማህበረሰብ ተጽዕኖ ግምገማ ዳይሬክቶሬት

አካባቢ ብክለት ቁጥጥርና የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ቡድን


የዘጠኝ ወር እቅድ ክንውን

የመጋቢት 2015 ዓ.ም


አዲስ አበባ

1. በ 2015 በተቋሙ በ 9 ወራት ታቅደዉ የተከናወኑ ዋና ዋና ስትራቴጅክ ግቦች (ዕቅድ፣ ክንዉንና ንጽጽር በ%)

የ 2015 ዓ.ም የዘጠኝ ወር እቅድ ክንውን አፈፃፀም ሪፖርት እንደሚከተለው ቀርቧል

ዓላማ 1. የአካባቢ ብክለትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራር

በመዘርጋት ክትትልና ቁጥጥር የሚደረግባቸዉን ተቋማት ቁጥር በ 2012 ነባራዊ

መነሻ ከነበረው 6363 በ 2015 በማዕከል 1700 በክፍለ ከተማ 5434 መጨረሻ
7134 ማድረስ፡፡
ተግባር 1. የዓመቱ 7134 ብክለት በሚያደርሱ ተቋማት ክትትልና ቁጥጥር በማዕከል 1700
 በክ/ከተማ 5434 ማድረግ ሲሆን በዚህ ዘጠኝ ወር በ 5193 በከተማ(1125) እና በክፍለ ከተማ (4068)
የማምረቻና የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት ላይ ክትትልና ቁጥጥር ለማድረግ ታቅዶ በከተማ 340 ንጽጽሩ 32%

በክ/ከታማ 3540 ተቋማት ላይ ክትትልና ቁጥጥር ተደርጎ ንጽጽሩ 87%ሆኗል ፡፡

በማእከል ክትትልና ቁጥጥር የተደረገባቸው አገልግሎትና ማምረቻ ተቋማት ዝርዝር ፣ማምረቻ ተቋማት ዓይነትና
ያደረሱት የብክለት ዓይነት

 22 ፕላስቲክ ፋብሪካዎች የብክለት ዓይነት ሽታ፣ብናኝ፣


- ሮሃ ፓክሪም፣ፕላስቲክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፣ፍሌክሴብል ፕላስቲክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣እቴናት
ቤትሄሌምና ጓደኞቻቸው ፕላስቲክ መልሶ መጠቀም(2) ፣ሲም ፕላስቲክ፣ዩኒቨርሳል
ፕላስቲክ፣ኦኬ ፕላስቲክ ፋብሪካ፣ኢትዮ ጋምቢያ ኃ/የተ/የግ ማህበር፣ዮናስ እና ቴድሮስ
የፕላስቲክ እና ኬሚካል ማምረቻ፣አኳ ፕላስቲክ ፋብሪካ፣አዲስ አበባ ፎም እና ፕላቲክ፣ሪም
ኢንዳስትሪያል ኃ/የተ/የግ ማህበር፣
 176 የምሽት ጭፈራ ቤቶች የብክለት አይነት የድምጽ
-በከሚኩራ ክለከተማ ፣በቦሌ ክ ከተማ ፣በአራዳ የሚገኙ ጭፈራ ቤቶች
 6 ጨርቃ ጨርቅ የብክለት ዓይነት ፍሳሽ፣ደረቅ ቆሻሻ
- ጄጄ ጨርቃጨርኃ/የተ/የግ/ማህበር(2)፣ኬኬ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ፣ዲኤች ገዳ ብርድልብስ
ፋብሪካ፣ይርጋለም ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ፣ ኢቮ ጋርመንት፣ኤልያስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ
 5*2 ቀለም ፋብሪካ የብክለት ዓይነት ሽታ፣ፍሳሽ
- ዲኤች ገዳ ቀለም፣ዢንቢን ግ ዋንግ ቀለም ፣ንፋስ ስልክ ቀለም፣ኢልኮድ ሪዝንግ አክስዮን
ማህበር፣
 12 ማተሚያ ድርጅቶች የብክለት ዓይነት ብናኝ
- ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ፣ ተስፋ ገ/ስላሴ ማተሚያ
 7*2 ቆዳ ፋብሪካዎች የብክለት ዓይነት ሽታ፣ፍሳሽ፣ደረቅ ቆሻሻ
- አቢሲኒያ ቆዳ ፋብሪካ፣አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ፣ዋልያ ቆዳ ፋብሪካ፣ኒዊንግ ቆዳ፣አዋሽ ቆዳ፣አዲስ
አበባ፣
 6 የቆዳ መጋዘን የብክለት ዓይነት ሽታ፣ፍሳሽ፣ደረቅ ቆሻሻ
- ተክለ ካሳዬ፣ታሪኩ ወልደፃዲቅ የቆዳ መጋዘን፣ቦሩ የቆዳ መጋዘን ኃ/የተ/የግ
ድርጅት፣ትግስት የቆዳ መጋዘን ኃ/የተ/የግ ድርጅት፣ተክላይ ካሳይ የቆዳ መጋዘን ፣መስፍን
አበራ የቆዳ መጋዘን
 5 ምስማር ፋብሪካ እና ብረታ ብረት የብክለት ዓይነት ፍሳሽ፣ድምጽ
- አስመን ኃ/የተ/የግ ማህበር፣አላጋውና ልጆቹ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ኮተቤ ብረታ ብረት
 4 የወረቀትና የካርቶን ማምረቻ የብክለት ዓይነት ብናኝ
- የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት፣ዳያንዝግ ኃ/የተ/የግ ማህበር
፣ዳያንዚን ኃ/የተ/የግ ማህበር ፣ናይስ ወረቀት
 1 የቅባትና መዋቢያ ፋብሪካ የብክለት ዓይነት ፍሳሽ
- ዜኒት ገብስ እሽት፣
 2 እንጨትና የእንጨት ውጤቶች ማምረቻ የብክለት ዓይነት ብናኝ
- ኢካፍኮ ችፑድ ፋብሪካ፣ 3 ኤፍ
 5 ሳሙና ፋብሪካ የብክለት ዓይነት ፍሳሽ
- ዛክ ሳሙና፣ጉለሌ ሳሙና፣ኢትዮ ኢዥያ፣ረፒ ሳሙና
 3 የጫማዎች ጥሬ እቃ ማምረቻ የብክለት ዓይነት ሽታ፣ብናኝ፣
- ካንጋሮ ጫማ፣ሞሀን ኃ/የተ/የግ ማህበር፣
 1 መድሃኒት ማምረቻ የብክለት ዓይነት ፍሳሽ
- ጁልፋር ኢትዬጵያ፣
 2 ዘይት ፋብሪካ የብክለት ዓይነት ፍሳሽ
-ጤና ዘይት፣ሞጆ ዘይት ፋብሪካ
 2 እምነበረድ ማምረቻ የብክለት ዓይነት ብናኝ እና ድምጽ
የዲንጋይ እምነበረድና ቅርፃቅርፅ ሸዶች፣እምነበረድ፣ድንጋይ መጥረብ ሼድ፣
 2 ባቺንግ ፕላንት የብክለት ዓይነት ብናኝ እና ድምጽ
- አሴር ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፣ አያት ሪል ስቴት ፣
 በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ›20 በላይ የሚገኙ ሼዶች

ተግባር 2፡- በተደጋጋሚ የአካባቢ ብክለት በሚያደርሱ ተቋማት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ 100% መውሰድ

ክትትል ለተደረገባቸው ለአብዛኛው መልስ ተሰጥቷል ክንውኑ 75% ሆኗል ፡፡80 ሚሆኑ ብክለት
የሚያደርሱ አገልግሎት ሰጪ እና ማምረቻ ተቋማት ላይ ክትትል ተደርጎ 20 ለሚደርሱ
ተቋማት ላይ ችግሩ አልተፈታም

 9 የምሽት ጭፈራ ቤቶች ላይ እሸጋ ተካሄዷል

 18 የምሽት ጭፈራ ቤቶች ላይ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል ፡፡


 2 ማምረቻ ተቋማት(1 የፕላስቲክ እና 1 ኖራ ) ላይ እሸጋ ተካሄዷል ፡፡

 8 ማምረቻ ተቋማት(7 ቆዳ እና 1 ፕላስቲክ) የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል፡፡

 በክ/ከ ደረጃ 39 የምሽት ጭፈራ ቤቶች ላይ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል፡፡

ተግባር 3. በህብረተሰቡ ለሚቀቡ የብክለት ይወገድኝ አቤቱታዎች ተቀብሎ 100% ምላሽ መስጠት፤ ለ መልስ
ተሰጥቷል ክንውኑ 75% ሆኗል ፡፡

 ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 10 እና አዲስ ከተማ ወረዳ 14 እና አራዳ ክ/ከተማ የሚገኙ ጭፈራ


ቤቶች በአጠቃላይ 170 ተቋማት ላይ የድምጽ ልኬት ተደርጎ 9 ተቋም ላይ እሸጋ በማድረግ በህጉ
መሰረት ውል በማስገባተት እሸጋው ተነስቷል ፡፡በተጨማሪም ከ 249 በላይ ለሚሆኑ ተቋማት

ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል እሸጋ የተካሄደበት አህትማማች ፣ሃቲ ፣ማሚስ ፣ኢሜክስ፣ አልሚ፣ባዩሽ

ሆቴል ፣አስኮ ሌቨል፣ጆኒ ባር የመሳሰሉት እቴናትና ጓደኛቿ ፕልስቲክ ፋብሪካ


 ማስጠነቀቂያ የተሰጣቸው አናንና ጓደኞቿ ፕላስቲክ ፣ኦኔክስ ባር ፣ሜራ ባር ፣ቃንዣር ባር ፣እናት
ግሮሰሪ፣ገበታ ባርና ሪስቶራንት ፋብሪካ ፣የመሳሰሉት
 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 2 እንጀራ መጋገሪያ እና የዛላ በርበሬ ወፍጮ ቤት ሂደቱ በፍርድ ቤት
ላይ ነው
 ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ 1 ቀለም ፋብሪካ እርምጃ ለወሰድበት
 በየካ ክ /ከተማ 1 እምነት ተቋም በፍርድ ቤት ሂደት ላይ ነው
 አዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 11 የሚገኙ ሼዶች የብናኝ ልኬት ተደርጎ እርምጃ ለመወሰድ ጥናት
እየተደረገ ነበሂደት ላይ ነው ው
 1 ኖራ ማምረቻ ፋብሪካ እሸጋ ተካሄዷል

ዓላማ 2.የአካባቢ ጉዳዮች የሚያግዙ መመሪያዎችን በማዘጋጀት የህግ ተከባሪነትን ማስፈን


 ተግባር 1 እና 2 በአመቱ መጨረሻ ላይ የሚሰሩ ተግባራት ናቸው ፡፡
ዓላማ. 3.ነባር የማምረቻና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የአካባቢ ብክለትን መከላከል እንዲችሉ የአካባቢ ክዋኔ ኦዲት
የሚያካሄዱና የአካባቢ ማጅመንት እቅድ የሚያቀርቡ ተቋማትን ቁጥር ከ 503 ወደ 1306 ማሳደግ
ተግባር 1.ኦዲት እንዲያሰሩ 100%ተለይተዋል

 ቀለም
 ጨርቃጨርቅ
 ቆዳ ፣
 ፕላስቲክ
 ዘይት
 የካባ ፕሮጀክቶች
ተግባር 2. በዚህ የዘጠኝ ወር በ 185 በከተማ(83) እና በክፍለ ከተማ (102) የማምረቻና የአገልግሎት ሰጭ የአካባቢ
ኦዲት እንዲያደርጉ ክትትልና ድጋፍ የተደረገላቸው ተቋማት ብዛት ክንውን በማእከል 39 ሲሆን ንጽጽሩ 47%
ሲሆን በክ/ከተማ 87 ሲሆን ንጽጽሩ 90%ሆኗል ፡

 1 ባቱ ቆዳ
 1 ሪም ፕላስቲክ
 1 ኦኬ ፕላስቲክ
 1 ካዲስኮ ቀለም

ተግባር 3. በዚህ ዘጠኘ ወር በ 605 በከተማ (83) እና በክፍለ ከተማ (522) የማምረቻና የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት
የአካባቢ ኦዲት ያሰሩ ክትትልና ድጋፍ የተደረገላቸው ተቋማት ብዛት ክንውን በማእከል 46 ሲሆን ንጽጽሩ
62.2% ሲሆን በክ/ከተማ 251 ሲሆን ንጽጽሩ 48.1%ሆኗል ፡፡

 2 ቆዳ ፋብሪካ
 8 ፕላስቲክ ፋብሪካ
 ካዲስኮ ቀለም
 8 ካባ ማምረቻ
 ሞሃ ለስላሳ
 ካዲስኮ ቀለም

ዓላማ.4. በአካባቢ ጉዳዮች ላይ 2 (ሁለት) ችግር ፈቺ ጥናቶችን በማድረግ የአካባቢ ችግሮችን መቀነስ

ተግባር 1፡ በአካባቢ ብክለት ዙሪያ ብክለት ላይ የዳሰሳ ጥናት ከ 0 ወደ 2 ማሳደግ ሲሆን

የአንደኛውን የዳሰሳ ጥናት ፕሮፖዛል ተዘጋጅቶ መረጃ እየተሰበሰበ ሲሆን


ሁለተኛው የዳሰሳ ጥናት ፐሮፖሳል እየተዘጋጀ ይገኛል ፡፡

2. ማጠቃለያ

የአካባቢ ብክለት ክትትል ቁጥጥር እና ተጽእኖ ግምገማ ቡድን በ 2015 የዘጠኝ ወር ያለው አፈጻጸም
አብይ ግቦችና ተግባራት አጥጋቢ ባይሆን ባለው ግብአት መሰረት ስራዎች ዝቅተኛ መሆኑን ያሳያል
፡፡ይህም በቀጣይ ቀሪ ሩብ አመት ለቡድኑ ትኩረት ተሰጥቶትና ግብአት ተሟልቶ በተጨማሪም
ከመደበኛ ሰዕት ውጪ ለሚሰራ ስራ ተመቻችቶ ቀሪ ስራዎችንና ከግቡ ለማድረስና አስፈላጊው
ቢደረግ የተሸለ ነው ፡፡
በክፍሉ ታቅደው የተከናወኑ መለኪያ 2014 የ 2015 የ 2015 የመጋቢት ወር እቅድ ክንውን የዘጠኝ ወር እቅድ አፈጻጸም የዓመቱ ቀሪ ስራ
አበይት ግቦችና ተግባራት ነባራዊ እቅድ የመጋቢት ወር
በቁጥር መነሻ እቅድ
ዝርዝር
(በመቶኛ)
እቅድ ክንውን ንጽጽር ዕቅድ ክንውን ንጽጽር የዘጠኝ ወር
ልዩነት

ግብ. የከተማዋ ነዋሪ ከብክለት


የጸዳና ንጹህ በሆነ አካባቢ
እንዲኖር ማድረግ

ዓላማ 1፡-
የአካባቢብክለትንለመከላከልናለ
መቆጣጠርበቴክኖሎጂየታገዘአ
ሰራርበመዘርጋትክትትልናቁጥጥ
ርየሚደረግባቸዉንተቋማትቁጥ
ርበ 2014 ነባራዊ መነሻ
ከነበረው 2650 በ 2015
በማዕከል 1700 በክፍለ
ከተማ 5434

መጨረሻ 9784 ማድረስ፡፡

ተግባር 1. ክትትልና ቁጥጥር 2560 1700 1152 184 4 2% 1152 340 32% 785 1360
የሚደረግባቸው ተቋማት
ብዛት(ማእከል እና ክ/ከተማ ) በቁጥር (በመአከል)

5434 4068 452 486 108% 4068 3540 87% 520 1894

(ክ/ከተማ)

ተግባር 2.በአካባቢ ላይ ብክለት በ% 100%በማአ 100% 100% 50% 50% 100% 75% 75% - -
እያደረሱ ባሉ የማምረቻና ከል
የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት ላይ
አስተዳደራዊ እርምጃ 100%በክ 100% 100% 100% 100% 100% 100% 100% - -
መውሰድ- /ከተማ
ተግባር 3. ለአካባቢ ብክለት በ% 100%በማአ 100% 100% 50% 50% 100% 75% 75% -
ይወገድልኝ አቤቱታ ምላሽ ከል
መስጠት
100%በክ 100% 100% 100% 100% 100% 100% 100%
ከተማ

ዓላማ 2. የአካባቢ ጉዳዮች


የሚያግዙ መመሪያዎች
በማዘጋጀት የህግ ተከባሪነት
ማስፈን

ተግባር 1. የተሻሻለ የድምፅ በቁጥር 1 - - -


ብክለት መመሪያ ብዛት

ተግባር 2. የህግ ማእቀፍ በቁጥር 1 - - - -


ክፍተት ላይ የተካሄደ የዳሰሳ
ጥናት ብዛት

ዓላማ 3.ነባር የማምረቻና


አገልግሎት ሰጪ ተቋማት
የአካባቢ ብክለትን መከላከል
እንዲችሉ የአካባቢ ክዋኔ
ኦዲት የሚያካሄዱ ተቋማትን
ማሳደግ

ተግባር 1 በአካባቢ ተፅዕኖ በመቶኛ 100% 100% 100% 100% 100% 100% 100% 100% 100% 100%

ግምገማ ሂደትያለፉ

ተቋማትንመለየትበመቶኛ

ተግባር 2. የአካባቢ ኦዲት በቁጥር 22 105 83 9 3 33.3% 83 39 47% 44 66


እንዲያደርጉ ክትትልና ድጋፍ (በመአከል)
የተደረገላቸው ተቋማት ብዛት 143 102 13 7 54% 102 87 90% 15 56
248 (ክ/ከተማ)

ተግባር 3.በአካባቢተጽዕኖ በቁጥር 503 105 83 9 6 89% 83 46 62.2% 28 59


(በመአከል)
ግምገማ ያለፉ እና 698 522 58 53 90% 522 251 48.1% 271 447
(ክ/ከተማ)
የአካባቢ ማኔጅመንት

ዕቅድ

ይሁንታ ያገኙፕሮጀክቶች

ቁጥጥርና ክትትል

የተደረገባቸው ብዛት

በቁጥር 803

ዓላማ በቁጥር
4.በአካባቢጉዳዮችላይችግርፈቺ
ጥናቶችበማድረግየአካባቢችግሮ
ችንመቀነስ

ተግባር 1 በፋብሪካዎች በቁጥር 0 1 100% 100% 75% 75% 100% 75% 75% 25% 25%
የሚገኘውን የውሀ ብክለት 1
የዳሰሳ ጥናት ማካሄድ

ተግባር 1 ከፍተኛ የድምጽ 0 1 30% 30% 40% 100% 30% 40% 100% 60% 60%

ብክለት የሚያደርሱ

አካባቢዎች (ቦሌና ንፋስ

ስልክ )ጥናት

You might also like