You are on page 1of 3

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

የስራ አፈጻጸም መገምገሚያ ቅጽ

የእቅድ አፈጻጸም ከአጠቃላይ ነጥብ ከ 60% የሚወሰድ

የሰራተኛው ሙሉ ስም፡መልካሙ በቀለ

የዳይሬክቶሬቱ ስም፡ አካባቢ ጥበቃና ማህበራዊ ክብካቤ መምሪያ

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ከፍተኛ ኢንቫይሮንሜንታሊስት

አፈጻጸም ስምምነቱ ዘመን፡ ከ ጥር 01/2013 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም

ተ.ቁ የታቀደ ተግባር የተከናወነ ተግባር ለተግባሩ የተሰጠ ከተቋሙ ግብ ስኬት


የተመደበ ነጥብ ነጥብ አንጻር የቅርብ
ሃላፊው አስተያየት
1. ከልማት አጋር ድርጅቶች የቴክኒክ ድጋፍ  ከኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚመነጭ ደረቅ ቆሻሻን ለመያዝ ፣ 40
እንዲገኘ በማድረግ ፍሳሽ ማጣሪያ፣ ለማስትዳደርና መልሶ ጥቅም ላይ ላማዋል ሲባል
የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ እና ከእያንዳንዱ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚመለከታቸው
አከባቢና ማህበራዊ ማኔጅመንት ባለሙያዎች ስለጠና እንዲወስዱ የተደረገ ሲሆን ወደ ስራ
ሲስተም ላይ ለስራ ኃላፊዎች እና የገቡ አራት ኢንዱስትሪ ፓርኮች (ሃዋሳ፣ቦሌ
ባለሙያዎች ስልጠና እንዲሰጥ ማድረግ፤ ለሚ፣ኮምፖልቻ እና አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ) የደረቅ
ቆሻሻ አሁናዊ የሆነ የተጠናከረ መረጃ(solid waste
ተ.ቁ የታቀደ ተግባር የተከናወነ ተግባር ለተግባሩ የተሰጠ ከተቋሙ ግብ ስኬት
የተመደበ ነጥብ ነጥብ አንጻር የቅርብ
ሃላፊው አስተያየት
baseline data) ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን በተገኘዉም
መረጃ መሰረት የደረቅ ቆሻሻ አያዝና አስተዳድር ስርዓት
እቅድ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡

2. አገልግሎት በመስጠት ላይ ለሚገኙ ለፍሳሽ 20


2 እና ለውሃ ማጣሪያዎች ተገቢውን  በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ገብተው ስራ የጀመሩ
አገልግሎት እንዲሰጡ ክትትል እና ድጋፍ የኢንዱስትሪ ፓርክ አልሚ ባለሃብቶች የሚለቁትን የፍሳሽ
ማድረግ፣ መጠንና ባህሪይ ተንትነዉ እንዲያቀርቡ ክትትል ተደርጓል፡፡
በመሆኑም ሰንሼይን እና ኪንግደም የተባሉ ኩባንያዎች
በተጠየቁት መሰረት የተጠናከረ መረጃ አቅርበዋል፡፡
 በሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከዚህ በፊት በአርቪንድ
ኢንቪሶል ሲቀርብ የነበረውን የኬሚካል ግዥ በሀገር
ውስጥ የኬሚካል አቅርቢ ድርጅቶች ለመተካት ሲባል
የሀገር ውስጥ አቅራቢ ድርጅቶች ተለይተዉ ወደ ስራ
ተገብቷል፡፡
 የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ZLD ፋሳሽ ማጣሪያ ፕላንት
የኦፕሬሽን የኤሌክትሪክ ሃይል ብክነትን ለመቀነስ
የኢነርጂ ኦዲት የተሰራ ሲሆን ለሚመለከታቸው
ባለሙያዎች የኢነርጂ ኦዲት ስልጠና እንዲሰጥ
የማስተባበር ስራ ተሰርቷል፡፡

3. የኢንዱስትሪ ፓርኮች የመጠጥ ውሃ  የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ የመጠጥ ዉሃ አቅርቦት የማጣሪያ 40


አቅርቦት ጥራት የማረጋገጥ ስራ ሂደቱና ምርቱ በሶስተኛ ወገን ተፈትሾ ምርቱ ብሔራዊ የደረጃ
ተ.ቁ የታቀደ ተግባር የተከናወነ ተግባር ለተግባሩ የተሰጠ ከተቋሙ ግብ ስኬት
የተመደበ ነጥብ ነጥብ አንጻር የቅርብ
ሃላፊው አስተያየት
ማከናወን፤ ምልክት የመጠቀም ፈቃድ እንዲያገኝ ተደርጓል፡፡

4. 

ጠቅላላድምር 100
ከ 60 የተገኘውጤት 60

የገምጋሚውስም-- መርጊያ ኩማ ፊርማ ------------------------- ቀን --------- /05/2013

You might also like