You are on page 1of 4

ታህሳስ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ቅፅ 1 ቁ.

16

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ነጻ የሥራ ዘመቻ እና በአዲስ መልክ


የተደራጀውን ቤተ-መጻሕፍት የማስተዋወቅ ሥነ ሥርዓት አከናወነ
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች ነጻ Huawei & Ericsson) የቴሌኮም መሣሪያዎች (vendor specific የዲጂታል ስቱዲዮ ሥራ ድጋፍና ክትትል፣ የሰልጣኞች ደረጃ
የሥራ ዘመቻ አካሄደዋል፡፡ በተጨማሪም ዕድሳት ተደርጎለት equipment) በራስ አቅም የሚዘጋጁ ስልጠናዎችን የመለየት እና አንድ ጥናት ግብረ-መልስ ትንተና፣ በሥራ ላይ ሥልጠናን (on
በአዲስ መልክ አገልግሎት መስጠት የጀመረውን ቤተ-መጻሕፍት ዕቅድ የማዘጋጀት፣ ከባለድርሻ አካላት በተሰጡ ግብዓቶች መሠረት job training) የመተግበር መጠን የዳሰሳ ጥናት ሪፖርቶችን
አስመልክቶ በዕለቱ የቡና ፕሮግራም በማዘጋጀት ቀደም ሲል የስልጠና ፕሮግራሞችን የማትባት፣ በቤተሙከራዎች የሚገኙ ከሲስተም በማውጣት ለጥናቱ ምላሽ ላልሰጡ የሥራ ኃላፊዎች
በአካዳሚው ምስረታ ላይ ለተሳተፉ አባላት የእዉቅና ምስክር የቴሌኮም መሣሪያዎችን የመፈተሽና ወቅታዊ መረጃ መያዝ የሚሉት ማስታወሻ የመላክ፤ መጠይቆችን የማሻሻልና ለተሳታፊዎች
ወረቀት አሰጣጥ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ ይገኙበታል፡፡ የመላክ፣ የሦስተኛ ሩብ ዓመት የስልጠና ዕቅድ የማዘጋጀት፣
የግማሽ ዓመት ሪፖርት ቅድመ ዝግጅት ሥራ እና ለኢ-ላይብረሪ
በነጻ የሥራ ዘመቻው ወቅት የተለያዩ ተግባራት የተከናወኑ ሲሆን፣ ከዚህም በተጨማሪ የአሰልጣኞችን ምልመላ ሪፖርት የማዘጋጀትና
ግንባታ የመስፈርት ዝግጅት ሥራ ተከናውነዋል፡፡
ከእነዚህም መካከል ለተለያዩ የገጽ-ለገጽና የዲጂታል ሥልጠናዎች ብቁ የሆኑ አሰልጣኞችን ዝርዝር የማሳወቅ፣ የገጽ-ለገጽ ሰልጣኞች
ፕሮግራም ንድፈ-ሃሳብ (concept map)፣ አጠቃላይ የፕሮግራም ዝርዝር ቋት የማጥራት፣ ወደ ዲጂታል ሥልጠና ሊቀየሩ የሚችሉ እንዲሁም በአካዳሚው የሚገኙ የሥልጠና ክፍሎችን፣
ዕይታ (program overview) እና ጽሁፍ የማዘጋጀት፣ የአዳዲስ የገጽ-ለገጽ ሥልጠና ፕሮግራሞችን የመለየትና የቀጣይ ትግበራ ፍኖተ ቤተ-ሙከራዎችን፣ መጋዘን እና በአጠቃላይ ቅጥር ግቢውን
ሥልጠና ፕሮግራሞች ይዘት ዝግጅት ግብዓት ወይም መረጃ ካርታን የማዘጋጀት፣ ለዲጂታል ሥልጠናዎች ቪዲዮዎችን የማዘጋጀት፣ በመጎብኘት አገልግሎት የማይሰጡ ቁሰቁሶችን በመለየት ወደ
የማሰባሰብና የመለየት፣ ለሥራ ክፍሎች የስልጠና ፕሮግራም ለዲጂታል ሥልጠና ፕሮግራሞች የተጋባዥ ሠልጣኞች ዝርዝርን ዋናው ዕቃ ግምጃ ቤት የመላክ፣ ለሙዚየም የሚሆኑ ጥንታዊ
ካታሎግ (ዝርዝር ማውጫ) የማዘጋጀት፣ ስለቬንደር ተኮር (ZTE, የማዘጋጀት፤ ለዲጂታል ሠልጣኞች ድጋፍ የመስጠት፣ የጊዜያዊ ዕቃዎችን የማሰባሰብ፣ የአዳዲስ ምክረ ሃሳቦችን የማዘጋጀት እና
ሰባት ለሚሆኑ ለተከለሱ የሥራ ሂደቶች መግለጫ የማዘጋጀት
ሥራዎች ተሠርተዋል፡፡

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ማኔጅመንት አባላት የሥራ ዕቅድ


በማውጣትና በዕለቱ በመገኘት ድጋፍና ክትትል በማድረግ የነጻ
ሥራ ዘመቻውን ያስተባበሩ ሲሆን፣ ሠራተኞቹ ያካሄዱት የአንድ
ቀን ነፃ የሥራ ዘመቻ በትርፍ የሥራ ሰዓት ስሌት ሊከፈል
የነበረውን ከ241,865.68 ብር (ሁለት መቶ አርባ አንድ ሺህ
ስምንት መቶ ስልሳ አምስት ብር ከስልሳ ስምንት ሳንቲም) በላይ
የሚገመት ወጪ ለማዳን ተችሏል፡፡

በኢትዮ ቴሌኮም የሰሜን ምዕራብ ሪጅን ሠራተኞችና ማኔጅመንት አባላት


ነጻ የሥራ ዘመቻ አካሄዱ
በኢትዮ ቴሌኮም የሰሜን ምዕራብ ሪጅን ሠራተኞችና ማኔጅመንት (አምስት መቶ ሃምሳ ሺህ) ለማዳን መቻሉ ታውቋል፡፡ ከፋይናንስ፣ 12 ከፍሊት ማኔጅመንት፣ 6 ከሕግ አገልግሎት፣
አባላት ነጻ የሥራ ዘመቻ አካሄደዋል፡፡ 438 የሪጅኑ ሠራተኞች በዚህ ነጻ የሥራ ዘመቻ 23 ከሶርሲንግና ሰፕላይ ቼይን፣ 17 ከፊክስድ 4 ከኢንዳሬክት ቻናል ሴልስ፣ 3 ከኢንተርፕራይዝ ዲሲ ሴልስ፣
በተሳተፉበት በዚህ ነጻ የሥራ ዘመቻ ብር 337,574 (ሦስት መቶ ኔትዎርክ ኦፕሬሽንና ሜይንቴናንስ፣ 16 ከፓወርና ኢንቫይሮንመንት 2 ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽንና ሜይንቴናንስ፣
ሰላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ሰባ አራት) ከሽያጭ የተሰበሰበ ገቢ ኦፕሬሽንና ሜይንቴናንስ፣ 16 ከዋየርለስና ትራንስፖርት ኦፕሬሽንና 2 ከሪዚዴንሻል ዲሲ ሴልስ እና 1 ከሰው ኃይል ጋር የተያያዙ
ሲሆን፣ ለትርፍ ሥራ ሰዓት ክፍያ ይወጣ የነበረው ብር 550,000 ሜይንቴናንስ፣ 14 ከፋሲሊቲስና ሲቪል ሥራዎች ማኔጅመንት፣ 13 በአጠቃላይ 129 የተለያዩ ሥራዎች መከናወናቸው ተገልጿል፡፡

1
ታህሳስ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ቅፅ 1 ቁ.16

በኢትዮ ቴሌኮም የምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅን ሠራተኞች እና ማኔጅመንት አባላት


ነጻ የሥራ ዘመቻ አካሄዱ
የምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅን ሠራተኞች እና ማኔጅመንት አባላት በሥራ የመጎብኘት፣ ተመልሰው ለአገልግሎት እንዲውሉ የማስቻል፣
ገበታቸው ላይ በመገኘት የሁለት ቀናት ነጻ የሥራ ዘመቻ አካሂደዋል፡፡ • የ3 የንግድ ባለቤቶችና የ2 አዲስ ወኪሎች ምዝገባ፣ የ17 • የተበላሸ ሂሳብን (bad debit) እና አጠራጣሪ
304 ቋሚና 2 የኮንትራት ሠራተኞች በንቃት በተሳተፉበት በዚህ የሪጅኑ ወኪሎች አክቲቬሽን እና ለ6 ወኪሎች ማረጋገጫ የሂሳብ ፋይሎችን አስመልክቶ ማሳሰቢያዎችን
ነጻ የሥራ ዘመቻ በአጠቃላይ የብር 785,979.36 (ሰባት መቶ ሰማንያ የመስጠት፣ የማዘጋጀት፣ የሂሳብ ዕዳ ላለባቸው ደንበኞች
አምስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰባ ዘጠኝ ብር ከሰላሳ ስድስት ሳንቲም) የትርፍ • 83 የተበላሹ መስመሮችን የመጠገን፣ 65 አዳዲስ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ የማዘጋጀት፣
ሰዓት ወጪ ለማዳን የተቻለ ሲሆን፣ ለተቋማችን እሴት ሊጨምሩ መስመሮችን የማስገባት፣ የ49 ደንበኞችን ጥያቄዎች • ፋይሎችን ለሥራ በሚመች መልክ የማደራጀት፣
የሚችሉ ሥራዎችም መከናወናቸው ተጠቁሟል፡፡ የመመለስ፣ 64 አዳዲስ መስመሮችን የመዘርጋት፣ የ202 ሠራተኞችን የትምህርት ማረጋገጫ መጠይቅ
ጃምፐሮችን የማስተካከል፣ የመስመር ገመዶችን የማደስ ደብዳቤ የማዘጋጀት፣
በዚሁ ነጻ የሥራ ዘመቻ ከተከናወኑት ተግባራት መካከል፡-
እና የአዳዲስ ማስፋፊያ ሥራዎችን የማከናወን፣ • የተለያዩ የዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮችን በመሰብሰብ
• ከሽያጭ ገቢ ብር 3,362,774.72 የመሰብሰብ፣ 699 • የLTE/4G ኔትዎርክ ጥራት የማሻሻል ሥራ የማከናወን፣ የተሻለ ፍጥነት ያላቸውን በመለየት እና በማደስ
የቅድመ ክፍያ፣ የድህረ ክፍያ እና ምትክ ሲም ካርድ ሽያጭ፣ • የተሽከርካሪ ጥገና ክፍያ፣ የነዳጅ ክፍያዎችን ለአገልግሎት እንዲውሉ የማዘጋጀት፣
49 ፊክስድ ብሮድባንድ እና የፊክስድ ድምጽ አገልግሎት የማወራረድ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ክፍያ • የኮንትራክተሮች፣ የአቅራቢዎች እና የሠራተኞች
ሽያጭ፣ የ15 ፊክስድ ብሮድባንድ የፍጥነት መጠን ማሳደግ፣ የማጠናቀቅ፣ ክፍያ የማዘጋጀት፣ ውዝፍ ተግባራትን የማከናወን፣
የቢል ክፍያ እና ከቴሌ ብር በጥሬ ገንዘብ እንዲሁም ከአየር • ለተለያዩ ሳይቶች የኃይል ጥገና የማከናወን፣ የ2 ዲናሞ የፋይናንስ ሰነዶችን በማህደር የማስቀመጥ፣ የፒቲ
ሰዓት የይሙሉ ሽያጭ ገቢ የመሰብሰብና ደንበኞችን ጥገና እንዲሁም የሲ.ዲ.ኤም.ኤ ፋን በመጠገን ካሽ ሰነድ የመፈተሽ እና የማወራረድ፣ የቴሌ ብር ገቢ
እና የተለያዩ ክፍያ ሪፖርቶችን የማስታረቅ፣
• የሥራ ቦታንና ግቢን፣ የሞባይል ማሰራጫ
ጣቢያዎችን እና የጥገና ማዕከላትን ጨምሮ
የማፅዳት እና የኮር ሳይት ስታንዳርዳይዜሽን
ሥራዎች መከናወናቸው ታውቋል፡፡

በኢትዮ ቴሌኮም የደቡብ ምዕራብ ምዕራብ ሪጅን ሠራተኞችና ማኔጅመንት አባላት


ነፃ የሥራ ዘመቻ አካሄዱ
በኢትዮ ቴሌኮም የደቡብ ምዕራብ ምዕራብ (ጋምቤላ) ሪጅን ይህም እንደ ኩባንያ የተቀመጠውን የወጪ ቅነሳ ዕቅድ ለማሳካትና • በአረንጓዴ አሻራ ወቅት የተተከሉ ዛፎችን
ሠራተኞችና ማኔጅመንት አባላት የሁለት ቀናት ነፃ የሥራ ዘመቻ ለኩባንያው ስኬት የራሱ የሆነ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የመንከባከብ፣
አካሄደዋል፡፡ ተጠቁሟል፡፡ • የሪጅኑን መሥሪያ ቤትና የሳይቶችን ግቢ የማጽዳት፣
• የንብረት አያያዝ አሰራርን ለማጎልበትና ለወጪ ቅነሳ
ሁሉም የሪጅኑ ሠራተኞችና ማኔጅመንት አባላት በንቃት በተሳተፉበት ከዚህም በተጨማሪ በአገር አቀፍ ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ የተከበረው
ሲባል ቁርጥራጭ ዕቃዎችን የመሰብሰብ እና ቦታ
በዚህ ነፃ ሥራ ዘመቻ ብር 71,768 (ሰባ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ስልሳ የፀረ-ሙስና ቀን በሪጂኑ የሥነ-ምግባር ክበብ አባላት፣
የማስያዝ፣
ስምንት) ከሽያጭ ገቢ ለመሰብሰብ የተቻለ ሲሆን፣ ለትርፍ ሰዓት ክፍያ የሥነ-ምግባር ክፍል እና ፀረ-ሙስና ቡድን የጋራ አስተባባሪነት በነፃ
• በሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ዙሪያ ግንዛቤ
ይከፈል የነበረ በድምሩ ብር 410,397.79 (አራት መቶ አስር ሺህ ሶስት ሥራ ዘመቻ የተከበረ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለማስጨበጥ በራሪ ወረቀት የማደል፣
መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከሰባ ዘጠኝ ሳንቲም) ወጪ ለማዳን መቻሉ
በነፃ የሥራ ዘመቻው ከተከናወኑት ዋና ዋና ሥራዎች • ከፋይናንስ ክፍል፣ ከፍሊት እና ፋሲሊቲስ፣ ከሰዉ
ታውቋል፡፡
መካከል፡- ኃይል፣ ከኔትዎርክ ክፍል፣ ከሰፕላይ ቼይን ጋር
• የቴሌኮም አገልግሎት ሽያጭ፣
የተገናኙ የተለያዩ ሥራዎች የሚሉት ይገኙበታል፡፡

2
ታህሳስ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ቅፅ 1 ቁ.16

የኢትዮ ቴሌኮም የማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች


የደም ልገሳና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ
የኢትዮ ቴሌኮም የማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ማኔጅመንት አባላትና በተጨማሪም የሪጅኑ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች የሚያደርጉትን ከዚህም በተጨማሪ የሪጅኑ ሠራተኞችና የማኔጅመንት

ሠራተኞች በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖቻችንና በጦር ግንባር ድጋፍ በማስቀጠል በአጠቃላይ 189,857.80 (አንድ መቶ ሰማኒያ አባላት ብር 81,770.00 (ሰማኒያ አንድ ሺህ ሰባት መቶ

ለሚዋጉ ዘማቾች ደጀንነታቸውን ለመግለጽ የደም ልገሳና የቁሳቁስ ድጋፍ ዘጠኝ ሺህ ስምንት መቶ አምሳ ሰባት ብር ከሰማንያ ሳንቲም) ሰባ) የሚያወጡ የተለያዩ አልባሳት፣ የምግብ ግብአቶች

አድርገዋል፡፡ በማሰባሰብ በደብረ ብርሃን መምህራን ኮሌጅ ተጠልለው ለሚገኙና እና የንፅህና መጠበቂያ ግምባር ለሚገኙ ዘማቾች ድጋፍ
በችግሩ የበለጠ ተጎጂ ለሆኑ ጡት ለሚያጠቡ እናቶች፣ ነፍሰ ጡሮች፣ ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡
በደም ልገሳ መርሐ ግብሩ ላይ የተሳተፉ 41 የሪጅኑ የሥራ ኃላፊዎችና
አቅመ ደካሞች እና ሕጻናትን ለያዙ ግለሰቦች የምግብ ግብአቶች እና
ሠራተኞች በአሁኑ ወቅት ሀገራችን የገጠማትን ወራሪ ኃይል ለመመከት
የንፅህና መጠበቂያ የለገሱ ሲሆን፣ በደብረብርሃን ሪፈራል ሆስፒታል
በየጦር ግንባሩ እየተዋደቁ ለሚገኙና ቆስለው ደም ለሚያስፈልጋቸው
ለሚገኙ ዘማች ቁስለኞች 40 ካርቶን ጁስ እንዲሁም ለአማራ ልዩ ኃይል
ጥምር ኃይሎች “ደማችን ለሠራዊታችን!” በሚል መሪ ቃል ደም
6 በጎችን ማበርከታቸው ታውቋል፡፡
በመለገሳቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡

የማዕከላዊ አዲስ አበባ ዞን አመራርና ሠራተኞች በጦርነት ምክንያት ለተጎዱ


የሸዋ ሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ፈርጀ ብዙ ድጋፍ አደረጉ
• — በጦርነት ምክንያት ለተጎዱ የኢትዮ ቴሌኮም ሠራተኞችም መጠነኛ የዓይነት፣ የገንዘብና የሞራል ድጋፍ ተደርጓል
የማዕከላዊ አዲስ አበባ ዞን አመራር እና ሠራተኞች በአካባቢው በነበረው ዳይሬክተር ጨምሮ የማኔጅመንት አባላት፣ የሠራተኛ ሠራተኞች በአካባቢው በነበረው ጦርነት ምክንያት ጉዳት
ጦርነት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የሸዋ ሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ማህበር ተወካዮች እና የማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ተወካዮች ለደረሰባቸው እና በሸዋ ሮቢት ከተማ ለሚገኙ የኢትዮ ቴሌኮም
የምግብ፣ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ተገኝተዋል፡፡ ሠራተኞች የዓይነት፣ የገንዘብና የሞራል ድጋፎችን አድርገዋል፡፡
ከ400,000 (አራት መቶ ሺህ) ብር በላይ በሚገመተው በዚህ ድጋፍ ለ
የከተማ መስተዳድሩ ተወካዮች በተደረገው ድጋፍ በስራ ባልደረቦቻችን ላይ የሚደርስ ጉዳት የኛምም ጉዳት መሆኑን
120 ቤተሰብ ለአንድ ወር የሚበቃ የምግብ ግብዓቶች እንዲሁም
አድናቆታቸውን ገልጸው ለተቋሙ እና ለዞኑ ሠራተኞች ላቅ ለማሳየት እና አጋርነትን ለመግለፅ በተከናወነው በዚህ መርሀ ግብር
የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ እና የአልባሳት ድጋፍ ተደርጓል፡፡
ያለ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ድጋፍ የተደረገላቸው ወገኖችም ላይ በሸዋ ሮቢት ከተማ ለሚገኙ የተቋሙ ሠራተኞች የምሳ ግብዣ
“ለወገን ደራሽ ወገን ነው” በሚል መሪ ቃል በሸዋ ሮቢት ከተማ እንዲህ ያለ የዓይነት እና የመጠን ድጋፍ ከዚህ ቀደም የተደረገ ሲሆን፣ ለተመረጡ 10 የቤተሰብ አባላት ለአንድ ወር የሚበቃ
መስተዳድር ቅጥር ግቢ የተከናወነው ይህ የድጋፍ መርሀ ግብር እንዳልተደረገላቸው በመግለጽ ድጋፉ አሁንም አለኝታ የሆነ የተለያየ የምግብ ግብዓት ስጦታ ተደርጓል፡፡ በተጨማሪም በጦርነቱ
ከከተማው መስተዳድር እና በኢትዮ ቴሌኮም የማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ጋር ወገን እንዳላቸው የተገነዘቡበት መሆኑን አስረድተዋል፡፡ ወቅት ቤት ንብረቱ ለወደመበት አንድ ሠራተኛ የ10,000 (አስር ሺህ)
በመተባበር የተካሄደ ሲሆን፣ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የዞኑን ኦፕሬሽን በተመሳሳይ ሁኔታ የማዕከላዊ አዲስ አበባ ዞን አመራር እና ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡

የሸዋ ሮቢት ከተማ የኢትዮ ቴሌኮም ሠራተኞችም በተደረገው ድጋፍ


እና የአጋርነት መርሀ ግብር የተደሰቱ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡

3
ታህሳስ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ቅፅ 1 ቁ.16

የፊዚካል ሴኩሪቲ ዋና ክፍል ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች በጌርጌሴኖን የአዕምሮ


ህሙማን ማዕከል በመገኘት ጉብኝትና ድጋፍ አደረጉ
የፊዚካል ሴኩሪቲ ዋና ክፍል ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች ልዩ በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ገለጻ ያደረጉት የሥራ ኃላፊዎች ድጋፉ
ድጋፍ ለሚሹ የአዕምሮ ህሙማንን ለመርዳት በተዘጋጀ አቅም በፈቀደው መጠን ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀው አስተዋጽኦ
መርሃ-ግብር ጌርጌሴኖን የህሙማን ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ ላደረጉ የዋና ክፍሉ ሠራተኞችና ለማህበራዊ ኃላፊነት አስተባባሪ
የዋና ክፍል ሠራተኞች በማህበራዊ ኃላፊነት አስተባባሪ ኮሚቴ ኮሚቴ አባላት ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን፣ በተመሳሳይ ሁኔታ የማዕከሉ
አማካይነት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራትን በማከናወን ላይ ተወካይም ለተደረገላቸው ድጋፍ ልባዊ ምስጋናቸውን በማቅረብ
የሚገኙ ሲሆን፣ በዚህም ድጋፍ ለሚሹ የማህበረሰቡ ክፍሎች ጉብኝቱ ለወደፊትም እንደሚቀጥል ያላቸውን ዕምነት ገልፀዋል፡፡
የበኩላቸውን ለማበርከት ለተቋሙ አስፈላጊ የሆኑትን የንፅህና
በመጨረሻም እጅ የማስታጠብ እና ምሳ የማብላት መርሃ ግብር
መጠበቂያ እና ለምግብ ግብዓት የሚሆኑ ቁሳቁሶችን
ተካሂዷል፡፡
አበርክተዋል፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም መሠረተ ልማትን ተጠቅሞ የሚደረግ ማንኛውም


የማጭበርበር ተግባርን በጋራ እንከላከል!
ማጭበርበር /Fraud/ ማለት ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት በማሰብ • PUK/PIN ቁጥሮችን በሚስጥር እና በጥንቃቄ በመያዝ፣ • በውጭ ሀገር ያሉ ቤተሰብ ወይም ማንኛውም ሰው
እና ከተጠያቂነት ለማምለጥ ሆን ተብሎ የሚፈጸም የማሳሳት፣ • ሲም ካርድዎ ከጠፋብዎ በተቻለ ፍጥነት በማዘጋት፣ በሀገር ውስጥ ባለ ቁጥር ጥሪ ካደረገልዎት ወይም
የማታለል፣ እውነታውን የመደበቅ እና እምነት የማጉደል ሕገ-ወጥ • ማንኛውንም የኩባንያ ሚስጥራዊ መረጃዎችን፣ የሥራ ከሰሙ በፍጥነት ጥቆማ በማድረግ ወይም ከዚህ
ተግባር ነው፡፡ በቴሌኮም መሠረተ ልማት ላይ የሚደርሱ ከፍተኛ ሂደቶችን ጉዳዩ በቀጥታ ለማይመለከታቸው ሰዎች ወይም ሕገወጥ ድርጊት እንዲቆጠቡ በመምከር፣
የማጭበርበር ወንጀሎች ኢትዮ ቴሌኮምን በከፍተኛ ሁኔታ የሥራ ክፍሎች በፍጹም ባለማጋራት፣ • ማናቸውንም የአሠራር ወይም የሲስተም ክፍተት
እየተፈታተኑትና እየጎዱ ይገኛሉ፡፡ • የኤሌክትሮኒክ ካርዶችዎን በጥንቃቄ በመያዝ፣ ሲመለከቱ ወይም ሲሰሙ ለሚመለከታቸው የሥራ
• የኮምፒዩተር ወይም የሞባይል መተግበሪያዎችን በጥንቃቄ ክፍሎች በፍጥነት በማሳወቅ አጭበርባሪዎች ከፍተኛ
ስለሆነም ሁሉም የኩባንያው ቤተሰብና የሚመለከታቸው ባለድርሻ
በማውረድ፤ በአንዳንድ ተንኮል አዘል መተግበሪያዎች ጉዳት ሳያደርሱ ለመከላከል እንዲቻል የበኩልዎን
አካላት በቅንጅት መከላከልና መጠበቅ
ምክንያት እርስዎ ሳያዉቁ ስልክዎ ወደ ሌላ ሀገር እንዲደውል ድርሻ ይወጡ፡፡
ይኖርብናል፡፡ የማጭበርበር ጉዳት
በማድረግ/Auto dialers/ ለከፍተኛ የቢል ክፍያ • ለማንኛውም የማጭበርበር ጥቆማ zzz Anti-
በግለሰብ፣ በተቋም እና በደንበኞች
እንዳይጋለጡ በመጠንቀቅ፣ FraudSection@ethiotelecom.et ይጠቀሙ፡፡
ላይ ቀጥተኛ የገንዘብ ኪሳራ፣ መልካም
• ለማያውቋቸው ዓለም አቀፍ ያልተነሱ ጥሪዎች (Missed
ገፅታን የሚያበላሽ እና በተቋሙ
Call) ምላሽ በፍፁም ባለመስጠት እና ማጭበርበር (Wan-
መሠረተ ልማት ላይ ጉዳት
gari Call Fraud) እንዳይፈጸም በመጠንቀቅ፣ የመረጃ ደህንነት ዋና ክፍል
የሚያስከትል ተግባር ነው፡፡
• ማንኛውንም በኢትዮ ቴሌኮም መሰረተ ልማት ላይ የሚደርሱ
የቴሌኮም ማጭበርበር /Fraud/ መከላኪያ መንገደች፡-
ስርቆትንና ማጭበርበሮችን ሲመለከቱ ወይም ሲሰሙ
• በስምዎ የተመዘገቡ የቴሌኮም አገልግሎቶችን ለሶስተኛ ለሚመለከታቸው የስራ ክፍሎች በፍጥነት በማሳወቅ፣
ወገን አሳልፈው ባለመስጠት፣

You might also like