Professional Documents
Culture Documents
Data of Sawla Campus
Data of Sawla Campus
በራስ መተማመናቸው የዳበረ፤ ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙ፤ ለራሳቸውና ለሀገራቸው ብልጽግና የሚተጉ በሁለንተናዊ መልኩ የዘመኑና
ችግር ፈቺ የሆኑ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊ ዜጐችን ማፍራት ነው።በዚህ መሰረት ከሀገሪቱ የልማት
ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች መነሻ ለትምህርት ሚኒስቴር በአዋጅ ከተጣለበት ኃላፊነት አንጻር በተለይም
ለዩኒቨርሲቲዎች በአዋጅ ቁጥር 1152/2011 እና በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 111/2004 ከተሰጠዉ ተልዕኮ
የመነጩ ሆኖ በአምዩ የሳውላ ካምፓስ ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እሴቶች እና መሪ ቃል እንደሚከተለዉ ነዉ፡፡
1.1.1. ራዕይ
በ 2022 በመማር ማስተማር፣ በምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር በመላቅ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
ተመራጭ፣ በኢትዮጵያ ተወዳዳሪና በአፍርካ ታዋቂ መሆን፤
1.1.2. ተልዕኮ
ጥራትና አግባብነት ያለው ትምህርትና ሥልጠና መስጠት፤ ከሀገር በቀል ዕውቀት የተጣጣሙ ችግር ፈቺና
ለሳይንስ ዕድገት አስተዋጽኦ ያላቸውን ምርምሮችን ማካሄድ፤ ለህብረተሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት
አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ክህሎቶችን፣ ቴክኖሎጂዎችን በማላመድ ማሸጋገር እና አገልግሎቶችን መስጠት፡፡
1.1.3. እሴቶች
ፈጠራን ማበረታታትና ለጥራት ቅድሚያ መስጠት፤
ቀልጣፋና ውጤታማ የአገልግሎት አሰጣጥ፤
ቆጣቢ የሀብት አጠቃቀምና ውጤታማ የንብረት እንክብካቤ፤
አሳታፊ አስተዳደርና የህግ የበላይነት፤
ፍትሃዊነትና ሙስናን የመታገል ባህል፤
አካዳሚያዊ ተወዳዳሪነትና በትብብር ላይ የተመሰረተ ግንኙነት፤
ተቋማዊ ነፃነትና ተጠያቂነት፤
ለምሥጉን ሰውና ሥራው ዕውቅና መስጠት፤
ዴሞክራሲና የባህል ብዝሃነት
1.1.4. የካምፓሱ መሪ ቃል
“የዕውቀትና የስልጣኔ ማዕከል” (The Center of knowledge&Civilization).
1.1.5. መሠረታዊ መረጃዎች
የሳውላ ካምፓስ የካቲት ወር 2008 መጨረሻ ጀምሮ በሁለት ኮሌጆች፣ በአንድ ት /ቤትና በአንድ ዩኒት የተደራጀ ሲሆን
ከ 2011 መጨረሻ ጀምሮ በበላይ አመራር ደረጃ በምክትል ፕሬዚዳንት፣ በሁለት ዳይሬክተሮች የሚመራ ሲሆን ዝርዝር
መዋቅራዊ አደረጃጀቶች፡-
ሀ. የአካዳሚክ ሥራ ክፍሎች አደረጃጀት የተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ
የኮሜርስና ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኮሌጅ 1. አካውንቲንግና ፋይናንስ
1 ሎጂስቲክስና ሳፕለይ ቼይን ሥራ አመራር 2. ኢኮኖሚክስ
2 ፋይናንስና ልማት ኢኮኖሚክስ 3. ማናጅሜንት
3 ገበያ ሥራ አመራር 4. የእንግሊዘኛ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ
4 ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኢንፎ/ሲስተምስ 5. ሒሳብ
5.ህብረት ሥራ አካውንቲንግና ኦዲቲንግ 6.ጎፍኛ ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ
የምህንድስናና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ለ. የአስተዳደር ሥራ ክፍሎች አደረጃጀት
1 ሲቭል ምህንድሲና 1. ምክትል ማኔጂንግ ዳ/ጽ/ቤት
2 አውቶሞቲቭ ምህንድሲና 2. ፋይናንስና በጀት ቡድን
3 ኤሌክትሮሜካኒካል ምህንድሲና 3. የሰው ሀበት አስተዳደርና ልማት ቡድን
4 ምግብ ምህንድሲና 4. የፋሲሊቲ አስተዳደር ቡድን
መምህራንን በሚመለከት ሥራ ላይ ያሉ የአገር ውስጥ መምህራን 87 (ወንድ=78 ሴት= 9)፣ የውጭ አገር መምህራን 3
(ወንድ=3 ሴት=0)፣ጠቅላላ በማስተማር ላይ ያሉ መምህራን 94(ወ 83 ሴ 11)፤ በ 2 ኛ ዲግሪ ትምህርት ላይ የሚገኙ
21 (ወንድ= 19 ሴት=2)፣በ 3 ኛዲግሪ ትምህርት ላይ የሚገኙ 21 (ወንድ 19= ሴት= 2)፤ ሲሆን ጠቅላላ በ 2 ኛና በ 3 ኛ
ዲግሪ ትምህርት ላይ ያሉ መምህራን 42 (ወንድ= 38 ሴት=4)፤ቴክኒክ ድጋፍ ሰጪ ሠራተኛ 4 (ወ= 2 ሴት=2)፣ሲሆን
በትምህርትና በሥራ ላይ ያሉ የሀገር ውስጥና የውጭ አገር መምህራን ብዛት 137 (ወንድ=121 ሴት=16)፣የአስተዳደር
ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች 371 (ወንድ= 189 ሴት= 182) ሥራ ላይ ናቸው፡፡
ድምር 5,39 2,72 8,11 340 2,38 578 761 360 1,121 13 2 15 18 113 1,31 1,671 9,85 2,656