You are on page 1of 15

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የ2015 በጀት ዓመት

መነሻ ዕቅድ

ሰኔ 2014 ዓ.ም.
መግቢያ

በ2015 በጀት ዓመት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በሀገር ደረጃ ለሚሰሩ ስራዎች የተግባር ትስስር የሚደረግባቸው

ፋይዳቸው አስከ ክልል የሚደረሱ ስራዎቸ የመነሻ ዕቅድ፡፡

 የሚ/ር መ/ቤቱን እና የክልሎችን የስራ ትስስርና ድጋፍ ለይቶ ለማቀድ፡፡

በሚኒስቴር መ/ቤቱና በክልል  በዘርፉ ያሉ ሀገራዊ መልካም ተሞክሮዎችን ለመቀመርና ለማጎልበት፡፡


ተቋማት በጋራ የሚታቀደት
ዕቅዶች ፋይዳ
 የሪሶርስ ዱፕሊኬሽን ለመቀነስ /ተመሳሳይ ስራዎች ላይ ወጪን መቆጠብ syetem/ ስራዎችን ማቀናጀት system develop፣

 ቀልጣፋ ውጤታማ እና ተደራሽ ስራዎችን ለመስራት፣

 በዘርፉ የተከናወኑ ስራዎች ሀገራዊ ገፅታ እንዲኖር ለማስቻል ዋና ዋና ዎቹ ናቸው፡፡

2
2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ታሳቢ የተደረጉ መነሻዎች

 ሀገራዊ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢኖቬሽንና ፖሊሲ፣

 የአስር ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ፣

 በዘርፉ ያለፉት 2 ዓመታት አፈፃፀም የልማት መሪ ዕቅድ ግምገማ፣

 ዓለም አቀፍና አህጉራዊ ስምምነቶች፣

 ለዘርፉ በሕግ የተሰጡት ስልጣንና ተግባራት እንደ መነሻ ተወስደዋል።

3
የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ የትኩረት መስኮች

ዲጂታላይዜሽን

ቴክኖሎጂ

ኢኖቬሽን

4
ሀገራዊ የኢኖቬሽን ምርምርና ቴክኖሎጂ አቅም መገንባት

 6 የስታርትኣፕ ኢኖቬሽን ማዕከል ግንባታ፣


 ብሄራዊ ዳታ ማዕከል 20% ማከናወን፣
 ለተመረጡ (20) የፌደራል እና ክልል መስሪያ ቤቶች የስማርት ኮሚኒኬሽን ክፍል ግንባታ፣
 85 መሠረታዊ (zero order) የምድር መረጃ መቆጣጠሪያ ነጥቦች ግንባታ / ማካሄድ
/ጂኦዴቲክ/፣
 160 የመጀመሪያ ደረጃ የምድር መቆጣጠሪያ ነጥቦች ምስረታ ፣
 165 የመጀመርያ ደረጃ የከፍታ ነጥብ መረብ/ leveling Network/ ነጥብ ግንባታ፣
 ባለ 12 ሜትር አንቴና ያለው የሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ ግንባታ 25% ማከናወን፣
 ያለማቋረጥ ከሳተላይት መረጃ የሚቀበል 9 ጣቢያ ግንባታ ማከናወን፣
 የኤሮስፔስ ኢንጂነሪንግ ወርክሾፖች 60% ግንባታ ማከናወን፣

5
ሀገራዊ የኢኖቬሽን ምርምርና ቴክኖሎጂ አቅም መገንባት

በሳቴኢ ፖሊሲ ላይ ግንዛቤ መፍጠር፣

በኢንተርፕራይዝ አርኪቴክቸር እና የተናባቢነት ማዕቀፍ ላይ ለባለድርሻዎች ስልጠናዎቸ

መስጠት

በፕሮጀክትና በፕሮጀክት ፅንሰ-ሐሳብ ላይ ስልጠና መስጠት፣

6
ሀገራዊ የኢኖቬሽን ምርምርና ቴክኖሎጂ አቅም መገንባት

 የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅ

 የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ምክር ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ

 የኢትራንዛክሽን ደንብ

7
የመንግሥት አገልግሎትን ዲጂታላይዝ ማደረግ

 20% የመንግስት ተቋማት የመንግስት ኔትዎርክ ውስጥ እንዲገቡ ማድረግ፣

 10Mbps ኮኔክሽን ያላቸው የመንግስት ተቋማትን 20% ማድረስ፣

 ሙሉ ለሙሉ በኢሌክትሮኒክ ታግዘው 300 አገልግሎቶች ለህብረተሰቡ እንዲደርሱ

ይሰራል፣

 20 % የመንግስት አገልገሎቶች በኦንላይን ይሰጣል፣

 5 % ተቋማት አገልግሎቶቻቸውን በክፍያ በኦንላይን ስርዓት ያስተሳስራሉ፣

8
የመንግሥት አገልግሎትን ዲጂታላይዝ ማደረግ

 በአዳማ፣ ድሬደዋና ባህርዳር ከተሞች የቢዝነስ ፖርታል ማስፋፊያ ስራዎችን ማከናወን፣

 የኢትዮጵያን ግብርና ለማዘመን የሚያስችል ችግር ፈቺ ፕላት ፎርም ማዘጋጀት፣

 የሳተላይት መረጃን ተደራሽ ማድረጊያ ፕላት ፎርም ማዘጋጀት፣

 የስፔስ ቱሪዝም ፕላት ፎርም ማዘጋጀት፣

 ለሳተላይት መረጃ ጥየቃ እና ስርጭት ፕላት ፎርም መዘርጋት፣

9
የመንግሥት አገልግሎትን ዲጂታላይዝ ማደረግ

 1፡1000 መስፈርት ቶፖግራፊ ካርታ ሽፋን ከ3.9% ወደ 5.2% ማሳደግ፣

 1:25000 መስፈርት ቶፖግራፊ ካርታ ሽፋን ከ 3.9% ወደ 5.2% ማሳደግ፣

 1:50000 መስፈርት ቶፖግራፊ ካርታ ሽፋን ከ 83% ወደ 85% ማሳደግ፣

 1፡50000 መስፈርት ነባር ካርታ እድሳት ከ 17.8% ወደ 28.1% ማሳደግ፣

 ለ7 የከተሞች የአድራሻ ፕላትፎርም መዘርጋት፣

10
የቴክኖሎጂ ተቋማትን በመገንባት ምርታማነትንና ተወዳዳሪነትን ማሻሻል

 138 ምርምሮች ይካሄዳሉ፣

 43 ምርምሮች ይደገፋሉ፣

 34 ቴክኖሎጂዎች ይለማሉ፣

 31 ቴክኖሎጂዎች ይሸጋገራሉ፣

 504 የቴክስታርታፖች ይደገፋሉ፣

11
የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ የአሰራርና የሬጉላቶሪ ስርዓት መዘርጋት

የጨራራ ቁሶችን ለልማት መጠቀም

 1841 ፍቃዶች መስጠት፣

 524 የኢንስፔክሽን ሥራ፣

 177 የህግ ማስፈጸም ሥራዎች በቁጥር ፣

12
የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ የአሰራርና የሬጉላቶሪ ስርዓት መዘርጋት

የአእምሯዊ ንብረት መብቶች መጠበቅ

 ንግድ ምልክት 3777 ምዘገባ፣

 ፓተንት 598 ምዘገባ፣

 ቅጂ መብት 598 ምዘገባ፣

 6 የቲስክ ማዕከላት ይቋቋማሉ(Tisc) wipo ፣

13
በ2015 በጀት ዓመት በሚ/ር መቤቱና በክልል የሚጠበቁ ትብብር እና ትስስር ስራዎች

 ግልፅና አሳተፊ በሆነ መልኩ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ እና በክልሎች መካካል የትስስር ዕቅድ ይኖራል፣

 በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የታቀዱ ዕቅዶች ምን፣ የት፣ መቼ፣ እንደሚሰራ የጋራ መግባባት ላይ ይደርሰናል፣

 በጋራ ለተከናወኑ ስራዎች አፈፃፀም ወጥ የሆነ የውይይት ፕሮግራም ቢኖር፣

 በዘርፉ የተከናወኑ ስራዎች ሀገራዊ (GDP) አበርክቶዎችን የሚሳይ ሪፖርቶች ይኖራሉ፣

14
እናመሰግናለን!!

You might also like