Professional Documents
Culture Documents
MoSHE KPI - Final - 210307 - 214759
MoSHE KPI - Final - 210307 - 214759
መግቢያ....................................................................................................................................... 3
በዘርፉ የሚከናወኑ ስራዎች ውጤት ተኮርና ጥራትን ያማከሉ እንዲሆኑ ለማድረግ የተለያዩ
የለውጥ ስራዎችንም አቅዶ በመስራት ላይ ይገኛል። እነዚህንም ስራዎች ውጤታማ ለማድረግ
የሚታቀዱ እቅዶች አካል በማድረግና በተለይም እቅዶቹ የሚመዘኑ እንዲሆኑ እየሰራም ነው።
አመላካቾች
1. የሳይንስ ንዑስ ዘርፍ ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች
በትስስር የተተገበሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች የለም 5 25 30 60 75 80 100 100 100 100
በመቶኛ
በትስስር የተተገበሩ የማማከር አገልግሎቶች የለም 25 30 50 60 75 80 90 100 100 100
በመቶኛ
ከፈጻሚ እስከ አመራር ድረስ የተተገበረ የሳይንስ የለም 25 30 45 50 60 65 70 80 90 100
አቅም ግንባታ ስልጠና በመቶኛ
የሳይንስ ልማትን ለማሳለጥ የሚያግዙ የህግ 15 20 22 23 25 30 30 30 30 30 30
ማዐቀፎችና የተጠናከረ አሰራር ስርዓቶች
መዘርጋት በቁጥር
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተሸጋገሩ 84 100 200 250 300 400 500 600 700 750 800
ቴክኖሎጅዎች ብዛት በቁጥር
የለሙና የተሻሻሉ ሀገር በቀል ቴክኖሎጂዎች የለም 2 5 10 15 20 22 24 26 28 30
በመቶኛ
ተደራሽነት
ለማህበረሰብ ተላልፈው ውጤታማ የሆኑ የለም 20 30 40 60 75 78 80 83 87 80
ቴክኖሎጂዎች በመቶኛ
የተዘጋጀና የተተገበረ የቴክኖሎጂ ሽግግር አሰራር የለም 0 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ስርአት በቁጥር
የማህበረሰቡን ፍላጎት ያገናዘበና ያቀፈ የለም 5 15 20 25 30 32 35 40 45 50
የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች በመቶኛ
የአፈጻጸም አመላካቾች
3. የቴ/ሙ/ት/ስ/ንዑስ ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች
አመላካቾች
4. የሳይንስ፣ ከፍተኛ ትምህርትና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የተቋማዊ አቅም ማጎልበት ንዑስ ቁልፍ
የአፈጻጸም አመላካቾች