Professional Documents
Culture Documents
ታህሳስ 2015
አዱስ አበባ፣ኢትዮጵያ
0
ማውጫ
i
3.2.1.1. የአስር ዓመት መሪ የሌማት እቅዴ ................................................................................ 21
3.2.1.2. በዘርፍ ውስጥ ያሇው ዴርሻ ............................................................................................ 22
3.2.1.3. የማዯግ አቅም ................................................................................................................... 23
3.2.1.4. በኢንተርፕራይዝ፣ በወጣቶችና ወዘተ የሚያመጣው ሇውጥ ....................................... 24
3.2.1.5. የአካባቢ ጥበቃና ዯህንነት ................................................................................................ 24
3.2.1.6. የሴቶችንና አካሌ ጉዲተኞች ተጠቃሚነት ...................................................................... 24
3.2.1.7. የአገር በቀሌ ዕውቀት የሚያበረታታ............................................................................... 24
3.2.2. መረጃ መሰብሰብ...................................................................................................................... 25
3.2.2.1. ቅዴመ-ዝግጅት .................................................................................................................. 25
3.2.2.2. መረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ ማዘጋጀት ............................................................................ 25
3.2.3. የእሴት ሰንሰሇት ማስቀመጥ .................................................................................................. 26
የእሴት ሰንሰሇት ትንተና የዋና እና ዯጋፊ ተግባራት የቀሇም አጠቃቀም ..................................... 27
3.1.5. ምርጡ አሠራር ...................................................................................................................... 32
3.2.5. እሴት ትንተና.......................................................................................................................... 37
3.2.5.1. የእሴት ትንተና የአሰራር ቅዯም ተከተሌ ........................................................... 37
3.2.5.2. የእሴት ትንተና ዘዳዎች .................................................................................. 39
3.2.5.3.ክፍተት መሇየት .................................................................................................................... 43
3.2.5.4. ቅዴሚያ የሚሰጠው የቴክኖሇጂ/የአሰራር ክፍተት መሇያ መስፈርት ..................... 48
3.2.5.5. ቅዴሚያ የሚሰጠው የቴክኖሇጂ/የአሰራር ክፍተት መሇየት አስሊጊነት ................... 49
3.2.6. ቴክኖልጂ መሇየትና መመዯብ .............................................................................................. 49
3.2.6.2.ቴክኖልጂን መመዯብ............................................................................................................ 49
3.3. የዘርፎች ትስስር ........................................................................................................................ 53
3.3.1. የዘርፎች ትስስር የአተገባበር ሂዯት .................................................................................. 53
3.4. የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ክሇሳ ................................................................................................. 55
3.5. ማረጋገጥ .................................................................................................................................... 55
3.6. ክትትሌና ግምገማ ..................................................................................................................... 56
ክፍሌ አራት .................................................................................................................... 57
የፈፃሚ እና የባሇ ዴርሻ አካሊት ሚና................................................................................. 57
4.1. ፈፃሚ አካሊት ............................................................................................................................. 57
ii
4.2. ባሇዴርሻ አካሊት ......................................................................................................................... 57
4.3. የፈጻሚ አካሊት ተግባር እና ኃሊፊነት...................................................................................... 57
4.3.3. የሥራና ክህልት ዘርፍ የሚመሩ የክሌሌ እና ከተማ አስተዲዯር ቢሮዎች/
ኤጀንሲዎች ...................................................................................................................................... 58
4.4. የባሇዴርሻ አካሊት ሚና.............................................................................................................. 60
አባሪ 1. እሴት ሰንሰሇት ሇመሥራት መሇያ መስፈርት ....................................................... 61
አባሪ 2. ምርጡን አሠራር መምረጫ መስፈርት (BENCHMARK) ..................................... 65
አባሪ 3፡ ክፍተትን በቅዯም ተከተሌ ሇማስቀመጥ መሇያ መስፈርት ...................................... 66
አባሪ 4፡ የማረጋገጫ መስፈርት ........................................................................................ 67
iii
ክፍሌ አንዴ
1.1. መግቢያ
2
1.2. ትርጓሜ
3
የቴክኒክና ሙያ ሥሌጠና፡- በተሇያዩ ሙያዎች ውስጥ ዕውቀትን፣ ክህልትን፣ ሙያዊ
ሥነ-ምግባርን በማስጨበጥ እና በሙያ ምዘና አማካኝነት ብቃትን በማረጋገጥ
ሰሌጣኞችን ሇሥራ ዓሇም እና ሇከፍተኛ ትምህርት በማዘጋጀት መዯበኛ እና መዯበኛ
ያሌሆነ ዘዳዎችን በመቅረጽ የስሌጠና የሚሰጥበት ዘርፍ ነው።
ክሌሌ፡- በኢትዮጵያ ፌዯራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፑብሉክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፯ (፩)
የተመሇከተው ማንኛውም ክሌሌ ሲሆን የአዱስ አበባ ከተማና የዴሬዲዋ ከተማ
አስተዲዯርንም ይጨምራሌ፡፡
ሚኒስቴር፡- የሥራና ክህልት ሚኒስቴር ነው፡፡
ባሇዴርሻ አካሊት፡- በእሴት ሰንሰሇት ትንተና ስራ እና በቴክኖልጂ ሽግግር ውስጥ ጉሌህ
ሚና ያሊቸው መንግስታዊ ተቋማት፣ ዩኒቨርሲቲዎችና ምርምር ተቋማት፣ የሌማት
ዴርጅቶች፣ የሲቪሌ ማህበረሰብ አካሊትንና እነዚህ የመሳሰለ ላልች አካሊትን
ያጠቃሌሊሌ፡፡
1.3. ዓሊማ
ዝርዝር ዓሊማዎች
4
1.4. ወሰን
1.6. መርሆዎች
5
ቴክኖልጂና ኢኖቬሽን ፖሉሲ፣የግብርና ሌማት ፖሉሲ፣ የኢንደስትሪ ሌማት ስትራቴጂ እና
ላልች የማህበራዊ ሌማት ፖሉሲዮችን በመቅረፅ እየሠራ ይገኛሌ፡፡
የክህልት ሌማት፣ የቴክኖልጂ ሽግግርና አጠቃቀም አቅምን ማሳዯግ፣ የሥራ ዕዴሌ ፈጠራ፣
የሥራና ሙያ ዯህንነት ትኩረት በመስጠት ብቁና ተወዲዲሪ የሆነ የሰው ኃይሌ በመፍጠር
የሀገሪቱን ኢንደሰትሪ ሌማት ተወዲዲሪና ቀጣይነት ማረጋገጥ ይቻሊሌ፡፡
በኢትዮጵያ የአስር ዓመቱ መሪ የሌማት እቅዴ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ እዴገት ፈጣን፤ ቀጣይነት
ያሇው፣ በቴክኖልጂ የተዯገፈ እና መጠነ ሰፊ የሥራ ዕዴሌ መፍጠር ሊይ በማተኮር ዕቅደን
እውን ሇማዴረግ ጥረት እየተዯረገ ባሇበት በአሁኑ ወቅት ይህንንም ግብ ሇማሳካት የቴክኖልጂ
ቅጂ፣ ማሻሻሌና ፈጠራ ሥርዓትን በመከተሌ የማምረት አቅም በመፍጠር በዓሇም አቀፍ ገበያ
ሊይ ተወዲዲሪ መሆን ያስችሊሌ፡፡
የቴክኖልጂ ቅጂና ሽግግር ሥርዓቱ የተሻሇው የአካሄዴ ስሌት የእሴት ሰንሰሇት ትንተና መሆኑ
አያጠያይቅም፡፡ የቴክኒክና ሙያ ሥሌጠና ተቋማት በአካባቢያቸው የሚገኙ ኢንተርፕራይዞችን
መዯገፍ አንደና ዋናው ተግባራቸው በመሆኑ በአራቱ የዴጋፍ ማዕቀፍ ማሇትም በቴክኒካሌ
ክህልት፣ በቴክኖልጂ ሽግግር፣ በጥራትና ምርታማነት የማሻሻያ(ካይዘን) እና በሥራ ፈጣራ
ስሌጠና በመስጠት የኢንተርፕራይዞችን የምርት ጥራት እና ምርታማነት መጨመር ነው፡፡
ስሇሆነም ከኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን አገሌግልት ዴግፎች ውስጥ አንደ በእሴት ሰንሰሇት
ትንተና ተሇይተው በሚቀደና በሂዯት በአብዥዎች አማካኝነት ሇኢንተርፕራይዞች ቴክኖልጂ
የማሸጋገር (እንዱሁም የሙያ ማሰሌጠኛ ተቋማት በራሳቸው የቴክኖልጂን በማምረትና
በማባዛት ሥራ ይከናወናሌ) ሇገበያ የማቅረብ ሥራ መስራት ነው፡፡
6
የሚያበረክት በመሆኑ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና በአግባቡ ከተሰራና ተግባራዊ ከተዯረገ
ሇሀገሪቱን የኢንደስትሪያሊይዜሽን አጀንዲ አንደ እና ዋነኛው ተስፋ-ሰጪ አማራጭ መሆኑ
ይታመናሌ፡፡
7
ክፍሌ ሁሇት
የእሴት ሰንሰሇት ፅንሰ-ሃሳብ፣ ምንነት እና አስፈሊጊነት
2.1. ፅንሰ-ሃሳብ
የእሴት ሰንሰሇት ትንተና በተሇያየ ጊዜያት በተሇያዩ ጸሏፍት በብዙ መሌኩ ሲገሇጽ ቆይቷሌ፡፡
ሇአብነት ያህሌም፡-
የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ማከናወን ሇተወዲዲሪነት ያሇውን ጥቅም የሚያትት ሲሆን ሇዚህም
አንዴ ዴርጅት ወይም ኢንተርፕራይዝ ተወዲዲሪ ሆኖ ሇመቆየት በውስጡ የሚያከናውናቸውን
ተግባራት በመፈተሸ የተሻሻለ አሰራሮችን ወዯ ተግባር ማምጣት ይኖርበታሌ የሚሌ ነው፡፡
(ሚካኤሌ ፖርተር፣1985)
ሂዯትና የሰው ሃይሌ በምርቱ ሊይ ያሇውን ተጽዕኖ በእሴት ሰንሰሇት ሇማሳየት ችልዋሌ፡፡
(ሆፕኪንስ እና ዋሇርስታይን 1986)
ከሊይ ማየት እንዯሚቻሇው የእሴት ሰንሰሇት ትንተና በተሇዩ ጸሏፍት በብዙ መሌኩ ሲገሇጽ
ቢቆይም የሁለም ፅንሰ-ሃሳቦች የሚያተኩረው አንዴ አምራች ወይም አገሌግልት ሰጪ
ምርት ወይም አገሌግልት ተወዲዲሪ ሆኖ ሇመቆየት በእሴት ሰንሰሇት ትንተና የሚከናውናቸውን
ተግባራት በመፈተሸና ክፍተቶችን በመሇየት የተሻሇ የሚሇውን አሰራር መተግበር ምርታማነት፤
ተወዲዲሪነትን፤ፈጠራንና ማሻሻሌ ሊይ ያተኮረ ዘሊቂ ተነሳሽነት እንዱኖር ማዴረግና እና
የኢንተርፕራይዝ ተወዲዲሪነትን ሇማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አሇው፡፡
ሀገራችን የያያዘችውን የእዴገት ጉዞ የተሳካ ሇማዴረግና ላልች ያዯጉ ሀገራት የዯረሱበት ዯረጃ
ሇመዴረስ የሀገራት ተሞክሮና ሌምዴ ሇመቅሰምና የተሻሇ የአሠራር ሥርዓት ሇመዘርጋት
8
ሊሇፉት ዓመታት እንዯየመስሪያ ቤቶች ሁኔታ በተሇያየ መሌኩ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና
ሥራዎች ባሌተቀናጀ መሌኩ ሲከናወኑ ቆይተዋሌ፡፡ ሇአብነት ያህሌም በግብርና ሚኒስቴር፤
በኢንደስትሪ ሚንስቴር፤ በተሇያዩ የምርምር ተቋማት እና በዩኒቨርስቲዎች በየወቅቱ የእሴት
ሰንሰሇት ትንተና በመተግበር አዲዱስ አሠራሮችን፤ አዯረጃጀቶችን፤ አጠቃሊይ የዘርፉን ችግሮች
በመዲሰስ ሇችግሮቻቸው እንዯ መፍትሄ ሲጠቀሙበት ቆይተዋሌ፡፡
በሀገር ዯረጃ በርካታ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ሰነድች ተሰርተው ቴክኖልጂዎች የተሸጋገሩ
ቢሆንም አዋጪ ቴክኖልጂዎችን በመሇየት፣ ምርጡን አሰራር ሰንሰሇቱን በማስቀመጥ
(Mapping)፣ ሇእያንዲንደ ዘርፍ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ምን ዘዳ/ስሌት መጠቀም እና
የእያንዲንደ ዘርፍ ሊይ ምን ሙያና ዘርፍ መስሪያ ቤት መሳተፍ አሇባቸው የሚሇውን በትክክሌ
ያመሊከተ አሌነበረም፡፡ በተጨማሪም አንዴ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ከተሰራ በኋሊ መቼ እና
እንዳት እንዯሚከሇስ አመሊካች አሇመሆኑ እና የምንጠቀመው ምርጡ አሰራር /bench-mark/
ካሇው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የተገናዘበ አሇመሆኑ እንዱሁም በአሰሌጣኝ መምህራን የስሌጠና
አሰጣጥ ስርዓቱ የእሴት ሰንሰሇት ትንተናን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አሇመሆኑ፡፡ ምንም እንኳ
በሀገራችን ባሇፉት ዓመታት ሲተገበር የነበረው የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ስራ ከሊይ የተዘረዘሩት
ተግዲሮቶች ያለበት ቢሆንም የአንዴን ምርት/አገሌግልት ከግብዓት/አምራች እስከ
ዯንበኛው/ተጠቃሚው እስከሚዯርስ ያሇውን አጠቃሊይ ሂዯት የምናይበት ቀሊሌ እና የተሻሇ
መንገዴ ነው፡፡
9
2.3. የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ምንነት
10
2.4. የእሴት ሰንሰሇት ትንተና አስፈሊጊነት
11
2.5. የእሴት ሰንሰሇት የሚከናወንበት
የእሴት ሰንተሇት ትንተና የትግበራ ዯረጃ በአንዴ ዴርጅት ወይም በኢንደስትሪ ወይም በሀገር
አቀፍ ዯረጃ በተሇያዩ ቦታዎች ሉከናወን ይችሊለ፡፡
በዚህ ዯረጃ የሚከናወን እሴት ሰንሰሇት ትንተና በዋናነት በዓሇም ዓቀፍ ዯረጃ ተወዲዲሪ
ሇመሆን የሚሰሩ ተግባራትን ማሇትም ከመንዯፍ፣ ከማሌማት፣ ከመገጣጠም እና ወዯ
ዓሇም ገበያ መግባት ጋር የተያያዙ ተግባራት የሚከናወንበት ነው፡፡
12
ስዕሌ 1፡- እሴት ሰንሰሇት ትንተና ሥራ በዘርፍ፣ በንዑስ ዘርፍ፣ በአብይ ምርት እና በንዑስ ምርት ማሳያ
13
ስዕሌ 2፡- ቀሊሌ እና የተራዘመ እሴት ሰንሰሇት ትንተና ዓይነት ማሳያ
14
2.6. የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ዘዳዎች
በሰብሌ ንዑስ ዘርፍ ዯረጃ የጥጥ ምርት እሴት ሰንሰሇት (ከመሬት ዝግጅት እስከ
ጥጥ ሇቀማ)
በጨርቃ ጨርቅ ንዑስ-ዘርፍ እሴት ሰንሰሇት (ጥጥን በመጠቀም ከክር ማምረት
እስከ ጨርቅ ምርት)
በሌብስ ስፌት ንዑስ ዘርፍ እሴት ሰንሰሇት (ጨርቅን በመጠቀም ከሸሚዝ ምርት
እስከ ገበያ)
15
ስዕሌ 3፡-የቀሊሌ ትንተና የወተት እና ወተት ተዋጽኦ የእሴት ሰንሰሇት ማሳያ
16
2.6.2. የተራዘመ እሴት ሰንሰሇት ትንተና ዘዳ
17
ስዕሌ 4፡-የጥጥ፣ የጣቃ እና ሸሚዝ ምርት የተራዘመ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ማሳያ
18
ክፍሌ ሦስት
ከዚህ ሰነዴ አንፃር የእሴት ሰንሰሇት ጥናት አዋጭነት እንዱሰራ የታሰበውን ወይም የታቀዯውን
የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት አዋጭነቱን የምናይበት ስሌት ሲሆን
ሉከናወኑ የሚገባቸውን ተግባራትን በዝርዝር ሇማስቀመጥ የምንጠቀምበት ነው፡፡ በተጨማሪም
አንዴ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ውጤታማነት ያሇው መሆን እና አሇመሆኑን እንዱሁም
ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ያሇውን ጠቀሜታ ወይም አዋጭነቱን የምናይበት ነው፡፡
19
3.2. የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ቅዯም ተከተሌ
ሰንጠረዥ 1፡- የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ቅዯም ተከተሌ ማሳያ
2 መረጃ መሰብሰብ
ሥራዎች ምዕራፍ
5 ክፍተት መሇየት /Gap Identification/
9 ክትትሌን ግምገማ
የሌማት ዕቅደ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ ገበያ መር የኢኮኖሚ ሥርዓት (pragmatic
market based economic system) በመከተሌ የግሌ ዘርፉን ጉሌህ ሚናና ተሳትፎ በማሳዯግ
የበሇጸገች ሀገር መገንባት፤ የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታን በመፍጠር ፈጣንና ዘሊቂነት
ያሇው የኢኮኖሚ ዕዴገት በማስመዝገብ ሰፊ የሥራ ዕዴሌ መፍጠር፤ አጠቃሊይ የኢኮኖሚ
ምርታማነት፣ ጥራትንና ተወዲዲሪነትን በማጏሌበት የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሇውጥ (structural
economic transformation) ማረጋገጥ፤ የማህበራዊ አካታችነትን የሚያረጋግጡና ላልች
የመሠረተ ሌማቶች ጥራትንና ተዯራሽነትን በማረጋገጥ ዜጎች የሌማቱ ባሇቤትና ተጠቃሚ
እንዱሆኑ ማዴረግ፤ ብቁ፣ ገሇሌተኛና ነፃ የሕዝብ አገሌግልት ሥርዓት በመገንባት የመንግስትን
የመፈጸም ብቃት በማጎሌበትና መሌካም አስተዲዯርን በማስፈን የዜጎችን እርካታ ማሳዯግ እና
ሰሊምና ፍትሕን የሚያረጋግጡ ጠንካራ ሥርዓት በመገንባትና የሕግ የበሊይነትንና ሰብዓዊ
መብትን በማስከበር የዜጎችን ዯህንነት ማረጋገጥ ናቸው።
1 ግብርና 3 ማዕዴን
1.1 ሰብሌ ምርት 3.1 ኖራ /limestone/
1.2 እንስሳት ምርት 3.2 ጀሶ
1.3 ዓሳ ሀብት 3.3 Silica sand
1.4 ዯን ሌማት 3.4 Pumice
2 ኢንደስትሪ 3.5 ግራናይት /Granite
2.1 ማኑፋክቸሪንግ 3.6 እብነበረዴ /Marbel
2.1.1 ጨርቃ ጨርቅና አሌባሳት 3.7 የዴንጋይ ከሰሌ /Coal
2.1.2 የቆዲ ኢንደስትሪ ሌማት 3.8 የብረት ማዕዴን /Iron ore
2.1.3 ብረታ ብረት ኢንደስትሪ 3.9 ኢነርጂ
2.1.4 አግሮ ፕሮሰሲንግ (ምግብና 4 ቱሪዝም
መጠጥ)
21
2.1.5 ፕሊስቲክና ጎማ 4.1 ባህሌ፣ እምነት፣ ቅርስና ተፈጥሮ
2.1.6 ሲሚንቶ 4.2 አዲዱስ የቱሪዝም መዲረሻዎች
2.1.7 ኬሚካሌና የኬሚካሌ ውጤቶች 4.3 ቅርፃቅርፅ እና እዯጥበብ
2.1.8 ማሽን እና ማምረቻ መሳሪያ 5 አይሲቲ /ICT
2.1.9 ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች
2.1.10 የሽመና ስራ
2.1.11 እንጨትና የእንጨት ውጤቶች
2.1.12 የሸክሊ ስራ ውጤቶች
2.1.13 የቀንዴ ስራ ውጤቶች
2.2 ኮንስትራክሽን
የሥራ ዕዴሌ
የአንዴ አገር የኢኮኖሚ እዴገት የሁለም ምርቶች የሀገር ውስጥ ምርት ዴርሻ ዴምር ውጤት
ሲሆን በኢኮኖሚው ውስጥ ከፍተኛ ዴርሻ ያሇው ምርት፤ የስራ ዕዴሌ በመፍጠርና ዴህነትን
በመቀነስ አስተዋጽኦው ከፍተኛ እንዯሚሆን እሙን ነው፡፡ ስሇዚህ የተመረጠው እሴት ሰንሰሇት
በአንጻራዊነት የሀገር ውስጥ ምርት ዴርሻ ሊይ ከፍተኛ ሉሆን ይገባሌ፡፡
የገበያ ዴርሻ
አንዴን ምርት የዯንበኞችን ፍሊጎት ሇማሟሊት በጥራትና በዋጋ ተወዲዲሪ ሆኖ በገበያ ውስጥ
ሉቆይ የሚችሌ መሆን አሇበት፡፡ ስሇዚህ ሌንሰራ የምንመርጠው የእሴት ሰንሰሇት ዘሊቂና ጉሌህ
የሆነ የገበያ ዴርሻ ሉኖረው ይገባሌ፡፡
22
የወጪ ምርት ዴርሻ
የወጪ ምርት ዴርሻ ስንሌ ሀገሪቱ ወዯ ውጭ ከምትሌከው አጠቃሊይ የወጪ ንግዴ ምርት
ውስጥ ያሇው ዴርሻ ማሇት ሲሆን የሚሰራው የእሴት ሰንሰሇት ትንተና እንዯ መመዘኛ
የምንጠቀምበት ይሆናሌ፡፡
የገበያ አቅም
የገበያ አቅም ማሇት የአንዴን ምርት በሀገር ውስጥና በውጭ ገበያ ሊይ ጠቅሊሊ የሽያጭ ገቢን
የያዘ ሲሆን የምንመርጠው ምርት ወይም አገሌግልት ታሳቢ ማዴረግ ይኖርበታሌ፡፡
የምርት/አገሌግልት ማስፋት
የጥሬ ዕቃ አቅርቦት
23
ላልች
የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ምርጫ በምናከናውንበት ወቅት ምርቱን ወይም አገሌግልቱን
ሇማምረት ወይም ሇመስጠት የምንጠቀምባቸውን የሰው ሀብት፣ የቁስ አቅርቦት፣ እውቀት፣
የገንዘብ አቅምና መሰረተ ሌማት ታሳቢ ማዴረግ አሇብን፡፡
3.2.1.4. በኢንተርፕራይዝ፣ በወጣቶችና ወዘተ የሚያመጣው ሇውጥ
በሀገራችን ውስጥ ያሇውን አገር በቀሌ ዕውቀት አዴጎ ሇሀገር ጠቀሜታ የሚውሌበትን መንገዴ
ሇማመቻቸት የተሇያዩ አማራጭ ስሌቶችን መከተሌ ያስፈሌጋሌ፤ በመሆኑም ይህንን የአገር
በቀሌ ዕውቀት ጥቅም ሊይ ሇማዋሌ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ሥራ ሊይ ታሳቢ ያዯረገ ነው፡፡
24
3.2.2. መረጃ መሰብሰብ
3.2.2.1. ቅዴመ-ዝግጅት
የእሴት ሰንሰሇት ምርጫ ከተከናወነ በኋሊ በእቅዴና ዝግጅት ወቅት የሚከተለት ተግባራት
ታሳቢ መሆን አሇባቸው
25
እያንዲንደ መሰብሰቢያ ዘዳ ካስቀመጥነው ግብ አንጻር የተሇያዩ መረጃዎችን የምናገኝበት ሲሆን
መረጃ መሰብሰቢያው የምርቱን/አገሌግልቱን ስም፣ የዴርጅቱን መረጃ፣ ግብአት፣ ዋና ዋና እና
ዝርዝር ተግባራት ወይም የተግባራት ቅዯም ተከተሌ መያዝ ይኖርበታሌ፡፡ መረጃ መሰብሰቢያው
በተጨማሪነትም በኢንተርፕራይዙ የተከሰቱ ችግሮችን፤ የተቀመጡ መፍትሄዎችን፤ በመንግስት
እና አጋር አካሊት የተወሰደ እርምጃዎችን ሉያካትት ይችሊሌ፡፡
ነባሩ አሠራር (AS IS) ፡- በነባራዊ ሁኔታ ምርቱ በሚመረትበት ወይም አገሌግልቱ
በሚሰጥበት ወቅት የሚከናወኑ የተግባራት ቅዯም ተከተሌ፡፡
ምርጡ አሠራር (TO BE) ፡- እንዱሆን የምንፈሌገው አሠራር ሲሆን ይህም የምርቱን
አመራረት ወይም የአገሌግልት አሰጣጥ ሇማነጻጸር የምንጠቀምበት ነው፡፡
27
ስዕሌ 5፡- አበይት/ ዋና ተግባራት ትንተና ማሳያ
28
ስዕሌ 6፡- ዯጋፊ ተግባራት ትንተና ማሳያ
29
ስዕሌ 7፡- የአብይ ተግባር የዋና እና ንዑስ ተግባራት መሇያ ቀሇም ማሳያ
30
ስዕሌ 8፡- የዯጋፊ ተግባራት ትንተና ዋና እና ንዑስ ተግባራት መሇያ ቀሇም ማሳያ
31
3.1.5. ምርጡ አሠራር
በጥራት መስራት ወይም ጥራት ያሊቸው አሰራርሮች ማሇት ሲሆን ይህም ሇማነጻጸሪያ
እንጠቀምበታሇን፡፡ ምርጡን አሰራር (Benchmark) ከሀገራችን ወይም ከውጭ ሌንጠቀም
እንችሊሇን፡፡
32
ስዕሌ 9፡- ነባሩ የሩዝ ምርት የእሴት ሰንሰሇት ትንተና
33
ስዕሌ 10፡- የተሻሻሇ የሩዝ ምርት የእሴት ሰንሰሇት ትንተና/ቻይና
34
ስዕሌ 11፡- ነባራዊ የእንግዲ ክፍሌ አዘገጃጀት የእሴት ሰንሰሇት
35
ስዕሌ 12፡- ምርጡ አሰራር የእንግዲ ክፍሌ አዘገጃጀት እሴት ሰንሰሇት
36
3.2.5. እሴት ትንተና
እሴት ትንተና ማሇት የእያንዲንደን ተግባር በምንና እንዳት ይከናወናሌ ብል መተንተን ሲሆን ይህም
የሚሆነዉ ነባራዊ አሠራሩን (AS IS) ከምርጡ አሠራር (Benchmark) ጋር በማነፃፀር የእሴት
ትንተና የጥራትና የመጠን የያዙ የተግባራት የዲራ መረጃዎችን (Backgrounding information)
ይሠጣሌ፡፡
የዲሰሳ ጥናቶች፣
የቡዴን ውይይቶች፣
37
2. እሴት የማይጨምሩ ተግባራትን መሇየት
የጥናት ቡዴኑ ሁለንም አስፈሊጊ የሆኑ መረጃዎች ካገኘ በኋሊ ወዯ ትንተና ይገባሌ፤ ትንተናው
በርዕሰ ጉዲዩ ሊይ ያለ ተግባራትን በመተንተን ሊይ ያተኮረ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ አንዴ
ምርት/አገሌግልት በዋና ተግባራት እና በዯጋፊ ተግባራት ውስጥ ያሌፋሌ፤ እያንዲነደ ተግባር
የራሱ የሆነ ክብዯት እና ወጪ አሇው፡፡ በዚህ ሂዯት ውስጥ የእሴት ትንተና ቡዴኑ የሁለም
ተግባራት ዝርዝር በእሴት ትንተና ቅዯም ተከተሌ ያጠናክራሌ፤ በእነዚህ ተግባራት ሊይ ወጪ
እና ጊዜ የሚጨምሩትን ተግባራት ይሇያሌ፣ አሊስፈሊጊ ተግባራትን/ እሴት የማይጨምሩ
ተግባራትን ያስወግዲሌ፡፡
በዚህ ዯረጃ የጥናት ቡዴኑ በነባሩ ተግባራት ሊይ ቅነሳ፣ ሇውጥ ወይም ማሻሻያ የሚያስችለ
አማራጭ መንገድችን ይፈሌጋሌ፤ ይህ ዯረጃ አዲዱስ ሏሳቦችን በማፍሇቅና የዋና እና የዯጋፊ
ተግባራትን ሇማከናወን አማራጭ መንገድችን ያካትታሌ፡፡ አዱስ ከተፈጠረው መሰረታዊ ሏሳብ
ጀርባ ያሇው እሳቤ የሚያተኩረው የተጠቀሰውን ምርት/አገሌግልት ጥራቱን ሳይጎዲ በተመጣጣኝ
ዋጋ በማቅረብ ነው፡፡
38
3.2.5.2. የእሴት ትንተና ዘዳዎች
በአጠቃሊይ የተሰበሰቡ መረጃዎችን በማቀናጀት የእሴት ትንተና ንፅፅር ከዚህ በታች በቀረቡት
ዘዳዎች ማከናወን ይቻሊሌ፡፡
ሏ. በወጪና ገቢ ትንተና
ከዚህ በታች የተቀመጠው የሩዝ ምርት የእሴት ሰንሰሇት ትንተና በነባሩ አሠራርና በምርጡ
አሠራር ያሇውን ሌዩነት እንዳት ማነፃፀር እንዯሚቻሌ በአብይ ሰንሰሇትና በንዑስ ሰንሰሇት
በኣራቱም መሇኪያዎች (የምርት መጠን፤ጥራት፤ወጪ እና ጊዜ) በመተንተን እንዯሚከተሇዉ
ማሳየት ይቻሊሌ፡፡
39
ሰንጠረዥ 3፡- የምርት፣ የጥራት፣ ወጪ እና ጊዜ ማነጻጸሪያ ማሳያ
40
ስዕሌ 13፡- የመስመር ስዕሊዊ መግሇጫ (Line Graph)
ወጪ እና ገቢ ትንታኔ
የአንዴን ምርት ውጤታማነት ትንተና የነባሩ አሠራር (AS IS) ከምርጥ አሠራሩ
(Benchmark) በማነጻጸር የወጣዉን ወጪና የተገኘዉን ትርፍ የሚያሳይ ትንታኔ ሲሆን ይህም
የሚያመሇክተዉ ምርቱን ሇማምረት ከወጣዉ ጠቅሊሊ ወጪ ውስጥ ትሌቁን ዴርሻ የሚይዘውን
ነው፡፡
42
ዴምር 27.960.00 46.560.00 ብር
የምርት ወጪ 25.120.00 ብር 26.240.00 ብር
ንጥር ገቢ 2.800.00 ብር 22.320.00 ብር
አጠቃሊይ የወጪ ገቢ 0.11 0.85
ከሊይ የቀረበ ሰንጠረዥ በሩዝ ምርት ሊይ የተዯረገውን የምርት ውጤታማነት ትንተና የነባሩ
አሠራር (AS IS) ከምርጥ አሠራሩ (Benchmark) በማነጻጸር የወጣውን ወጪ እና የተገኘውን
ትርፍ የሚያሳይ ትንታኔ ሲሆን ይህም የሚያመሇክተው ምርቱን ሇማምረት ከወጣው ጠቅሊሊ
ወጪ ሊይ 27.9% (የነባሩ አሠራር) የሚሸፍነው የመሬት ኪራይ ሲሆን በምርታማነት ሊይ
ከፍተኛ ችግር የሚያስከትሌ መሆኑን በግሌጽ ይታያሌ፡፡
የአብይ-ሰንሰሇት ክፍተት (Main Chain Gap) ፡- በነባሩ አሠራር (AS IS) ዉስጥ በዋና
ተግባራቶች ውስጥ የላሇ ሲሆን በምርጡ አሠራር (benchmark) ቀይ ቀስት ሳጥን
በመጠቀም የምናመሊክተው የሰንሰሇት ክፍተት ነው፡፡
ንዑስ-ሰንሰሇት ክፍተት (Sub-Chain Gap) ፡- በነባሩ አሠራር (AS IS) ዉስጥ በንዑስ
ተግባራቶች ውስጥ የሇሇ ሲሆን በምርጡ አሠራር (benchmark) ይህ ክፍተት በቢጫ
ሳጥን በመጠቀም የምናመሊክተው ሰንሰሇት ነው፡፡
43
በትክክሌ ያሌተከናወኑ አሠራሮች ክፍተት (Critically Miss-Managed Approach) ፡-
ይህ ክፍተት ዯግሞ በአረንጓዳ ሳጥን የሚገሇፅ ሲሆን በነባሩ አሠራር (AS IS) እና
በምርጡ አሠራር (benchmark) ዉስጥ ያለ የተበሊሹ የአሰራር ክፍተት ነው፡፡
44
ስዕሌ 15፡- ነባሩ የስንዳ ምርት እሴት ሰንሰሇት ትንተና
45
ስዕሌ 16፡- የምርጡ አሰራር የስንዳ ምርት እሴት ሰንሰሇት ትንተና
46
ስዕሌ 17፡- ከምርጡ ሥራ የተሇየ ክፍተት ከነባሩ አሰራር
47
3.2.5.4. ቅዴሚያ የሚሰጠው የቴክኖሇጂ/የአሰራር ክፍተት መሇያ መስፈርት
5. ከዉጭ የሚገባን ምርት መተካት መቻለ፡- ከዉጭ አገር የሚገቡ ተማሳሳይ ምርቶችን
መተካት የሚችሌ
10. የሥራ ዕዴሌ ፈጠራ፡- በአገሪቱ ውስጥ ያሇውን የሥራ አጥነት ችግር የሚያቃሌሌ
መሆኑ፡፡
48
3.2.5.5. ቅዴሚያ የሚሰጠው የቴክኖሇጂ/የአሰራር ክፍተት መሇየት አስሊጊነት
ጥራትን ሇማስጠበቅ፤
ቴክኖልጂ መመዯብ ማሇት ቴክኖልጂን በአራት አይነቶች የማስቀመጥ ሂዯት ነው፡፡ እነርሱም
ቁሳዊ፣ ሰዋዊ፣ ሰነዲዊ፣ የአዯረጃጀት ቴክኖልጂ በሚሌ ይከፈሊለ የበሇጠ ሇመረዲት፡፡
49
ሰንጠረዥ 5፡- የቴክኖልጂ ዓይነቶች ማሳያ
ቴክኖልጂ ዝርዝር
ይህም የሥራ መሳሪያዎችን የሚያጠቃሌሌ ሲሆን ማሽኖችን
ቁሳዊ-ቴክኖልጂ (Techno-Ware) ተሸከርካሪዎችን መገሌገያ መሳሪያዎችን ያካተቱ ቁሳዊ
ቴክኖልጂን ያጠቃሌሊሌ፡፡
የሰውን ዕውቀት፣ ችልታ፣ ሌምዴ እንዱሁም የአንዴ ሰው
ሰዋዊ-ቴክኖልጂ (Human-ware) ቴክኖልጂን በሥራ ሊይ የማዋሌ፣ የመሥራት፣ የመጠቀም
ችልታዎችን የሚያካትት ነው፡፡
የተዯራጁ መረጃዎች፣ የሥራ ሂዯቶች፣ ስሌትና፣ ንዴፎችና
በተጨማሪነትም ላልችን እንዯ ምን? ሇምን? አንዳት?
ሰነዲዊ-ቴክኖልጂ (Info-ware) የሚሇውን ጥያቄዎች ሇመመሇስ የሚያስችለ የቴክኖልጂው
መረጃ የሚይዙ ክፍልች ናቸው፤ (ሇምሳላ መሇኪያ፣ ምስሌ፣
ቀመር፣ ንዴፍና መመሪያ) ያካትታሌ፡፡
የዴርጅቱ መዋቅር፣ አዯረጃጀት ሥራ የሚሰሩበት መንገዴ እና
በተጨማሪነትም የሥራ ፍሰቶች እና ክፍልች ሇምሳላ እንዯ
አዯረጃጀታዊ-ቴከኖልጂ (Orga-ware)
አፈር መመርመሪያ ቤተ-ሙከራ፤የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን
ያካትታሌ፡፡
አራቱን የቴክኖሌጂ ዓይነቶች ሇማሳየት በምሳላነት የቀረበ የሩዝ ምርት እሴት ሰንሰሇት ትንተና፡፡
50
ሰንጠረዥ 6፡- የቴክኖልጂ ዓይነቶች መሇያ ምሳላ
51
Rotary Weeder Schedule irrigations – FCP –L4
Rice Harvester Monitor crop harvesting program – FCP –L4
POST HARVEST Thresher with cleaner Save, prepare and store agricultural seed – Machine Operating Manual Post Harvest Center
Rice Mill permanent FCP L3
Rice Mill Mobile
Tractor with cart
Jeepney
Storage room
Paraboiler
52
3.3. የዘርፎች ትስስር
ጥራት ያሇው እና ችግር ፈች የሆነ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ሇማከናወን የዘርፎች ባሇቤትነትና
የተቀናጀ ተሳትፎ እጅግ ወሳኝ በመሆኑና ይህም ውጤት ሉገኝ የሚችሇው በዘርፎች የሊቀ
የእርስ በእርስ ትስስርና ግንኙነት ነው፡፡
ከዚህ በታች በስዕለ ሊይ የቀረበው ምሳላ የዘርፎችን እና የንዑስ ዘርፎችን የእሴት ሰንሰሇት
ትንተና በሚከናወንበት ወቅት የሚያሳይ ስዕሊዊ መግሇጫ ወይም ትስስር ዉስጥ የሚከናወኑ
ተግባራት ሇማሳየት የተቀመጠ ሲሆን የእሴት ሰንሰሇት ትንተና የሚከናወንሌትን
የምርት/አገሌግልት ሇማብራራት የቀረበ ነው፡፡
53
ስዕሌ 18፡- የዘርፎች ትስስር የሚያሳይ ስዕሊዊ መግሇጫ
54
3.4. የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ክሇሳ
የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ክሇሳ፡- አንዴን የተሰራ እሴት ሰንሰሇት ትንተና ከአሇው ነባራዊ ሁኔታ
ጋር የተናበበ እንዱሆን መሌሶ የማዯራጀት እና የማሰተካከሌ ሂዯት ማሇት ነው፡፡
3.5. ማረጋገጥ
የሰነደ ይዘት፤
55
መዋቅሮች፣ የቴክኖልጂ ባሇሙያዎች፣ የዘርፍ ባሇሙያዎች፣ ዩኒቨርስቲዎች እና የጥናትና
ምርምር ተቋማት የሚያካትት ሲሆን ላልችም እንዯ አስፈሊጊነቱ የሚካተቱ ይሆናሌ፡፡
56
ክፍሌ አራት
ግብዓት አቅራቢዎች
የባሇሙያዎች ማህበር
መንግሥታዊ ያሌሆኑ ዴርጅቶች
ሇጋሾች
4.3. የፈጻሚ አካሊት ተግባር እና ኃሊፊነት
4.3.1. የሥራና ክህልት ሚኒስቴር
የአሰራር ስርዓት ያዘጋጃሌ፣ ይዘረጋሌ፣ ተግባራዊነቱን ይከታተሊሌ፡፡
በእሴት ሰንሰሇት ትንተና ዙሪያ ግንዛቤ ይፈጥራሌ፤ አቅም ይገነባሌ፡፡
የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ሥራን በበሊይነት ያስተባብራሌ፡፡
የመፍትሄ ሃሳቦችን ያቀርባሌ፣ ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡
እሴት ሰንሰሇት ትንተና ማረጋገጫ ሲሰራ ያስተባብራሌ፡፡
እሴት ሰንሰሇት ትንተና ሲሰራ ክትትሌና ዴጋፍ ያዯርጋሌ፡፡
እሴት ሰንሰሇት ትንተና እንዱረጋገጥ ሁኔታዎችን ያመቻቻሌ፡፡
57
እንዯ አስፈሊጊነቱ እሴት ሰንሰሇት ትንተና ማንዋለን ክሇሳ ሉያዯርግ ይችሊሌ፡፡
የተሰሩ እሴት ሰንሰሇት ትንተና ሰነድችን ይሰበስባሌ፣ ያዯራጃሌ እና የመረጃ ቋት
ያዘጋጃሌ፣ ተዯራሽ ያዯርጋሌ፡፡
እንዯ አስፈሊጊነቱ የፋይናንስ ወጪዎችን ይሸፍናሌ፡፡
4.3.2. ዘርፉን እና ንዑስ-ዘርፉን የሚመሩ ተቋማት
የዘርፋቸውንና የንዑስ ዘርፋቸውን እሴት ሰንሰሇት ይሠራለ፡፡
እሴት ሰንሰሇት ሲሰራ ተሳታፊ ይሆናለ፡፡
የመፍትሄ ሃሳቦችን ያቀርባለ፡፡
በእሴት ሰንሰሇት ዙሪያ ግንዛቤ ይፈጥራለ፤ አቅም ይገነባለ፡፡
እሴት ሰንሰሇት ተግባራዊ እንዱሆን የዕቅዲቸው አካሌ ያዯርጋለ፣ የአሰራር ስርዓት
ይዘረጋለ፡፡
የተሰራውን እሴት ሰንሰሇት ትንተና ይበሌጥ እንዱዲብር ስሌትና ዕቅዴ ያስቀምጣለ፡፡
የተሰራውን እሴት ሰንሰሇት ትንተና ሰነዴ ያረጋግጣለ/ያጸዴቃለ፡፡
የፋይናንስ ወጪዎችን ይሸፍናለ፡፡
ክትትሌና ግምገማ ያካሄዲለ፡፡
58
የተሰሩ እሴት ሰንሰሇት ትንተና ሰነድችን ይሰበስባለ፣ ያዯራጃለ፣ ተዯራሽ ያዯርጋለ፡፡
ክትትሌና ዴጋፍ ያዯርጋለ፡፡
4.3.4. የሥራና ክህልት ዘርፍ የሚመሩ የዞን/ወረዲ/ከተማ አስተዲዯር ጽ/ቤቶች
በእሴት ሰንሰሇት ዙርያ ግንዛቤን ይፈጥራለ፤አቅም ይገነባለ፡፡
የራሳቸውን የሌማት ቀጠና መሰረት በማዴረግ እሴት ሰንሰሇት ከሚሰሩ አካሊት ጋር
በመተባበር ይሰራለ፡፡
ተፈትሾና ተሞክሮ የተረጋገጠውን እሴት ሰንሰሇት ትንትና በትክክሇኛው መንገዴ
እንዱተገበር ያዯርጋለ፡፡
እሴት ሰንሰሇት ሲሰራና ተግባራዊ ሲሆን ይሳተፋለ ክትትሌና ዴጋፍ ያዯርጋለ፡፡
4.3.5. ዩኒቨርስቲዎች፣ የጥናት እና ምርምር ተቋማት፣ ኢንስቲትዩት
የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ሲዘጋጅ ተሳታፊ ይሆናለ፡፡
በእሴት ሰንሰሇት ትንተና ዙረያ ግንዛቤ ይፈጥራለ፤ አቅም ይገነባለ፡፡
የመፍትሄ ሃሳቦችን እና በእሴት ሰንሰሇት ትንተናው ወቅት የዕውቀት እና የቴክኒካሌ
ዴጋፍ ያዯርጋለ፡፡
4.3.6. የቴክኒክና ሙያ ስሌጠና ተቋማት
በእሴት ሰንሰሇት ዙርያ ግንዛቤን ይፈጥራለ፤ አቅም ይገነባለ፡፡
ከአካባቢው ዘርፎች ጋር በመሆን የአካባቢውን የእሴት ሰንሰሇት ትንተና የሌማት
ቀጠና ይሇያለ፡፡
በተሰራው የእሴት ሰንሰሇት ትንተና የማጽዯቅ ተግባር ሊይ ይሳተፋለ፡፡
በእሴት ሰንሰሇት ትንተና የተሇየውን ቴክኖልጂ ሽግግር ተግባር ይሳተፋለ፣
ያስተባብራለ፡፡
ከዘርፎች ጋር በመሆን በሚዘጋጅ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና አሰሌጣኞች ሙያዊ
ክህልታቸው በሚያስፈሌግ ጊዜ ተግባሩን ያከናወናለ፡፡
እንዯ አስፈሊጊነቱ ሇእሴት ሰንሰሇት ትንተና ሥራ በጀት ይመዴባለ፡፡
የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ጋር የተያያዙ መረጃዎች ያዯራጃለ፣ ሇሚመሇከተው አካሌ
ሪፖርት ያዯርጋለ፡፡
4.3.7. ኢንደስትሪዎች
እሴት ሰንሰሇት ትንተና ሲሰራ ይሳተፋለ፡፡
59
መፍትሄ በማፈሊሇግ ዙርያ የዴርሻቸውን ይወስዲለ፡፡
የኢንደስትሪዎችን አቅም በተመሇከተ ሇተሳታፊዎችና ባሇዴርሻ አካሊት ገሇጻ
ያዯርጋለ፡፡
መቼ፣ እንዳት እና የትኛው ሂዯት ሊይ እሴት መጨመር ያሇበትን ቦታና የአሰራር
አማራጭ ይጠቁማለ፡፡
እንዯ አስፈሊጊነቱ ሇእሴት ሰንሰሇት ትንተና ሥራ በጀት ይመዴባለ፡፡
4.3.8. ኢንተርፕራይዞች
እሴት ሰንሰሇት ትንተና ሲሰራ ይሳተፋለ፡፡
ሇእሴት ሰንሰሇት ትንተና ሥራ መረጃ ይሰጣለ፡፡
የተሰራውን እሴት ሰንሰሇት ተግባራዊ ያዯርጋለ፡፡
4.4. የባሇዴርሻ አካሊት ሚና
የምክር አገሌግልት ይሰጣለ፡፡
የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ሲሰራ የቴክኒካሌ ዴጋፍ ያዯርጋለ፣ በግብዓት ይዯግፋለ፡፡
ዓሇም አቀፍ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ሌምዴ ሌውውጥ እንዱከናወን የበኩሊቸውን
ዴርሻ ይወጣለ፡፡
60
አባሪ 1. እሴት ሰንሰሇት ሇመሥራት መሇያ መስፈርት
61
ማስታዎሻ
100
64
አባሪ 2. ምርጡን አሠራር መምረጫ መስፈርት (Benchmark)
ዯረጃ
ተ.ቁ መስፈርት ምርመራ
5 4 3 2 1
1 ጥራት
2 ምርታማነት/ውጤት
3 ጊዜ ቆጣቢነት
4 ወጪን መቀነስ መቻለ
5 የቴክኖልጂ ውስብስብነት
6 ክህልት
7 የሚያቅፈው የሰው ኃይሌ ብዛት
8 አካባቢያዊ ተስማሚነት
አጠቃሊይ ዴምር
የተሰጠ አስተያየት፡-
65
አባሪ 3፡ ክፍተትን በቅዯም ተከተሌ ሇማስቀመጥ መሇያ መስፈርት
ዯረጃ
ተ.ቁ መስፈርት ምርመራ
5 4 3 2 1
1 የምርቱ/አገሌግልቱ ተፈሊጊነት
2 ትርፋማነት
3 ጠቀሜታ
4 ውጤታማነት
5 ከዉጭ የሚገባን ምርት መተካት መቻለ
6 አዋጭነት
7 መሊመዴ የሚችሌ
የኢንተርፕራይዝ ተጠቃሚነትን
8
የሚያረጋግጥ
9 የወጣቶችን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ
የሴት አንቀሳቃሾች ተጠቃሚነት
10
የሚያረጋግጥ
የአካሌ ጉዲተኞችን ተጠቃሚነት
11
የሚያረጋግጥ
12 የሥራ ዕዴሌ ፈጠራ
አጠቃሊይ ዴምር
የተሰጠ አስተያየት፡-
66
አባሪ 4፡ የማረጋገጫ መስፈርት
ዯረጃ
ተ.ቁ መስፈርት ምርመራ
5 4 3 2 1
1 የሰነደ ይዘት እና ሙለነት
ሰነደ የያዘው መረጃ ትክክሇኛነት እና
2
አስፈሊጊነት
ወቅታዊነት እና ቦታውን ታሳቢ ያዯረገ
3
መሆኑ
ከተቀመጠው የዘርፉ ሀገራዊ እዴገት
4
ቀጥተኛ ግንኙነት ያሇው መሆኑ
ከላልች ምርጥ አሰራሮች የተወሰዯ መሆን
5
አሇበት
6 ወዯ ተግባር ሉቀየር የሚችሌ መሆኑ
አጠቃሊይ ዴምር
የተሰጠ አስተያየት፡-
ማስታወሻ
ሙለ ስም፡- ---------------------------------------
ፊርማ፡- -----------------
ቀን፡- ----------------------------------------
67
አባሪ 5 የመረጃ መሰብሰቢያ
68
3.3. እምብዛም ያሌቆሸሸ መሆኑ፡-__________________
3.4. ንጹህ ውኃ መሆኑ፡-__________________
4. የመስኖ ውኃ ጥሬ ዕቃ መኖሩ አዎ የሇም
5. መስኖውን የሚያስተዲዴረው/የባሇቤተረ ሁኔታ ( ምሌክት ያዴርጉ)
5.1. የገበሬ ማህበር፡-
5.2. የግሌ ንብረት ከሆነ፡-
5.3. በመንግስት የሚተዲዯር ከሆነ፡-
6. አስፈሊጊ ውኃ በፈሇጉት ጊዜ ያገኛለ? አዎ የሇም
7. በምን ያህሌ መጠን የመስኖ ውኃ ይተቀማለ? ( ምሌክት ያዴርጉ)
በብዙ መጠን በአስፈሊጊ መጠን በመጠኑ
በጥቂት መጠን
8. የውኃ መሳቢያ ሞተር ቢበሊሽ በአካባቢው የጥገና ቦታ መኖሩ
በአካባቢው ጥገና መስጫ አሇ
ከአካባቢው የጥገና መስጫ በአስፈሊጊው መጠን አሇመኖር
69
ከአካባቢ ገበያ የተገዛ
ከውጭ ሀገር የገባ ዘር
3. የተሻሻሇ የዘር ምንጭ
በተገቢው ሁኔታ መኖሩ
በበቂ ሁኔታ መኖሩ
የዘር እጥረት መኖሩ
4. የዘር ጥራት ሁኔታ ( ምሌክት ያዴርጉ)
የሚጠቀሙት ዘር በአግባቡ የዯረቀ እና ንጹህ ነው? አዎ የሇም
የሚጠቀሙት ዘር ከበሽታ እና ከሻጋታ ነጻ ነው?
አዎ የሇም
የሚጠቀሙት ዘር ንጹህ እና አንዴ ዓይነት ወጥ መሆኑ?
አዎ የሇም
የሚጠቀሙት ዘር ከአረም ወይም ከአፈር እና ጠጠር ንጹህ ነው?
አዎ የሇም
ጀርም በመቶኛ ያሇው መጠን፡- __________________
በምን ያህሌ ግራም ዘር በአንዴ ጊዜ ይጠቀማለ?
ከ50 እስከ 100 ግራም 101 እስከ 200 ግራም
ከ201 እስከ 300 ግራም 301 እስከ 400 ግራም
ከ401 እስከ 500 ግራም
የዘረ ግዥ/ ዋጋ 100 ግራም ____________ ብር
ረ. የመሬት ዝግጅት ሁኔታ
70
ሇዘመናዊ የእርሻ መሳሪያዎች የሚያወጡት ወጪ፡-___________ ብር
ሰ. የመዯብ ዝግጅት
……………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………
71
8. በችግኝ ዝግጅት ወቅት የማጠናከር ሥራ አሇ? አዎ የሇም
የችግኝ ንቅሇ ተከሊ ሊይ በቀን ሇምን ያህሌ ጊዜ የማጠናከር ሥራ ያከናውናለ?
አዎ የሇም
9. የችግኝ ዝግጅት የሰራተኛ ወጪ_______ ብር
10. የችግኝ ዝግጅት የአፈር ክብካቤ መኖሩ? ( ምሌክት ያዴርጉ)
ሀ/ በጸሐይ አፈር ማዴረቅ አዎ የሇም
ሇ/ ከሻጋታ እና ተባይ መከሊከያ ኬሚካሌ መጠቀም አዎ የሇም
ሐ/ ተዋህሲያን ሇመከሊከሌ የፈሊ ውኃ መጠቀመረ አዎ የሇም
የዋና እርሻ ቦታ ዝግጅት
ሀ. የቡቃያ (ችግኝ) ንቅሇ ተከሊ
1. የቡቃያ (ችግኝ) የንቅሇ ተከሊው ቀን ምንያህሌ ነው? _______
2. የተከሊ ዘዳው? በእጅ በማሽን
3. ቀጥታ የንቅሇ ተከሊ ዘዳ አዎ አይዯሇም
4. የአተካከሌ ርቀት በመስመሩ መካከሌ? _______ሴ.ሜ.
በተክልች መካከሌ? _______ሴ.ሜ.
5. ምን ያህሌ ተክልች አለ ምሌክት በተዯረጉበት ቦታዎች? _______
6. በተዘጋጀው መዯብ አረም ሇመከሊከሌ የፕሊስቲክ መሌች ይጠቀማለ?
አዎ የሇም
7. በእያንዲንደ ንቅሇ ተከሊ ወቅት ማዲበሪያ መጠቀም? አዎ የሇም
8. የንቅሇ ተከሊ ቀናት
ቡቃያው ካዯገ ከ10 እስከ 20 ቀናት
ቡቃያው ካዯገ ከ21 እስከ 30 ቀናት
ቡቃያው ካዯገ ከ31 ቀናት በሊይ
9. ሇንቅሇ ተከሊው ሥራ የሰራተኛ ወጪ? _______ብር
ሇ. የአረም አያያዝ መኖሩ? ( ምሌክት ያዴርጉ)
1. በተዘጋጀው መዯብ ሊይ መሌች ያዯርጋለ? አዎ የሇም
መሌስዎ አዎ ከሆነ፤ ከምን ማቴሪያሌ የተሰራ?________
ፕሊስቲክ መሌች
ከእሳር የተዘጋጀ
72
2. የአረም ቁጥጥር በእጅ ነው የሚያከናውኑት? አዎ የሇም
መሌስዎ አዎ ከሆነ፤ምን ያህሌ ጊዜ________
ሇአረም ሥራ ሇሰራተኛ ያወጡት ወጪ?________ብር
3. የማረም ሥራ መቸ ማከናወን ጀመሩ?
ከንቅሇ ተከሊው 2 ሳምንት ቀዯም ብል
ከንቅሇ ተከሊው 3 ሳምንት ቀዯም ብል
ከንቅሇ ተከሊው 4 ሳምንት ቀዯም ብል
ከንቅሇ ተከሊው 5 ሳምንት ወይም ቀዯም ብል
4. ሇማረም የሚጠቀሙት መሳሪያ? ( ምሌክት ያዴርጉ)
የአትክሌት መኮትኮቻ
ከእንጨት የተሰራ ሹሌ ነገር
ድማ
ሜንጫ
አነስተኛ ቢሊዋ
5. አረም መከሊከሌ በአረም ኬሚካሌ አጠቃቀም ነው? አዎ የሇም
መሌስዎ አዎ ከሆነ ሇመግዛት ምን ያህሌ ወጪ አዎጡ? ________ ብር/በላትር
6. የአረም ማስወገዴ ሌምድች? ( ምሌክት ያዴርጉ)
በማቃጠሌ
በአታክሌቱ ጠርዝ/አጥር ጥግ ማስቀመጥ
ሇማዲበሪያ እንዯ ብስባሽ መጠቀም
7. ሇአረም ማረም የጉሌበት ዋጋ________ ብር
ሏ. መከርከም
1. ከዚህ ቀዯም ሇብዙ ጊዜ መከርከም ታከናውናሊችሁ? አዎ የሇም
መሌስዎ አዎ ከሆነ፤ የመገረዝ ዘዳዎችን ይግሇጹ ( ምሌክት ያዴርጉ)
ሁለንም ቅርንጫፎችን፣ አበቦችን እና ፍራፍሬዎች ከሚያዴጉበት በታች
ያለትን ቡቃያዎች፣ አበቦች እና ፍራፍሬዎች ያስወግለ፡፡
አዎ የሇም
ቅርንጫፎችን፣ አበቦችን እና ፍራፍሬዎች ከሚያዴጉበት በታች ያለትን
ቡቃያዎች፣ አበቦች እና ፍራፍሬዎች ያስወግለ፡፡ አዎ የሇም
73
ተጨማሪ ቅርንጫፎችን እንዱያበቅሌ ዋናውን የቅርንጫፍ ያስወግዲለ፡፡
አዎ የሇም
2. መከርከም የሚጀምሩት መቼ ነው?( ምሌክት ያዴርጉ)
ቡቃያዎች ከአራት ኢንች ያነሱ ሲሆኑ፡፡
ቡቃያዎች 5 - 9 ኢንች ወይም ከዚያ በሊይ ሲሆ፡፡
ቡቃያዎች 10 ኢንች እና ከዚያ በሊይ ሲሆኑ፡፡
3. ሇመከርከም የጉሌበት ዋጋ____________ብር
መ. የንጥረ ነገር አስተዲዯር
ምን ዯረጃ ሊይ ምን ያህሌ ዋጋ ብር የሰራተኛ
የተሇመዯ አሠራር
ይተገበራሌ ኪ.ግ./ጆንያ/ላትር ኪ.ግ./ጆንያ/ላትር ወጪ
1. ተፈጥሯዊ ማዲበሪያ
(ፍግ እና ወዘተ)
2. ተፈጥሯዊ ያሌሆነ
ሀ. (ዩሪያ)
ሇ. ዲፕ
ሏ. ላልች_________
3. የፎሉያር አጠቃቀም
የሚረጭ ________
74
ሠ.1. ማዲበሪያዎችን እና ኬሚካልችን መግዛት ሊይ ችግር አሇብዎት? የማዲበሪያ እና የግብርና
ኬሚካልች አቅርቦት፡፡
ብዙ አቅርቦት
ሇክፉ የማይዲርግ አቅርቦት
መጠነኛ አቅርቦት
በቂ የሆነ አቅርቦት
አቅርቦቱ እጅግ አነስተኛ
ረ. የእዴገት ክትትሌ
1. ገበሬው ሁሌጊዜ የአትክሌት ቦታውን ይከታተሊሌ?( ምሌክት ያዴርጉ)
ሁሌጊዜ
ከ4-5 ቀናት በኋሊ ብቻ
በሳምንት አንዴ ጊዜ
በየቀኑ
ከ 2-3 ቀናት በኋሊ
ሰ. መስኖ ሥራ
ሰ.1. የውኃ አቅርቦት፤ ውኃ በምርት ሊይ ችግር ነው?( ምሌክት ያዴርጉ)
የከፋ ችግር
ችግር አይዯሇም
ከባዴ ችግር አይዯሇም
ችግር ነው
ሰ.2. ውኃ ማጠጣት
ተሇምዶዊ ተግባር እባክዎን የተሇመዯውን የውኃ ማጠጣት ተግባር ይግሇጹ፡፡
የተቀዯዯ ቦይ መስኖ
የጠብታ መስኖ
ከሊይ ወዯ ታች የሚወርዴ መስኖ
በባሌዱ ማጠጣት
በቱቦ ማጠጣት
ላሊ ዘዳ ካሇ ይግሇጹ__________
75
ሰ.3. ውኃ የማጠጣት መርሀ-ግብር፤( ምሌክት ያዴርጉ)
ሁሌጊዜ ማጠጣት
በየ 4-5 ቀናት አንዳ
በየቀኑ ወይም ከዚያ በሊይ
በሳምንት አንዴ ጊዜ
በየ 2-3 ቀናት አንዳ
ሸ.ማጣበቅ ወይም ሏረግ የሚሄዴበት ማበጀት/ማጠር
(ሇአትክሌቶች፡- ሇቲማቲም፣ በርበሬ ዝኩኒ ወዘተ…)
ሏረግ ሇሚንጠሇጠሌበት አጥሮች ያዘጋጃለ አዎ የሇም
መሌስዎ አዎ ከሆነ፤ዘዳዎችን ይግሇጹ
ረጅም ደሊ ቋሚ ዴጋፍ ወይም የቀርከሃ አዎ የሇም
መሌስዎ አዎ ከሆነ፤ምን ያህሌ እርዝመት አሊቸው?
1 ጫማ 2 ጫማ 3 ጫማ 4 ጫማ እና ከዙያ በሊይ
አግዴም መዯገፊያ፡፡ አዎ የሇም
ሇማጣበቂያዎች ያወጡት ዋጋ?__________ብር
ቀ.አጨዲ
1. የአጨዲ ወቅት፤( ምሌክት ያዴርጉ) የተሇምዶዊ ምርት አሰባሰብ የቲማቲም/በርበሬ
አረንጓዳ ወይም መብሰሌ ዯረጃ ሲዯርሱ፡፡
ሲቀለ ወይም ቢጫ ሲሆኑ፡፡
2. የመኸር ወቅት፤ ( ምሌክት ያዴርጉ)
በየቀኑ
በየ3 ቀናት ሌዩነት
በሳምንት አንዴ ጊዜ
3. የአጨዲ/ምርት መሰብሰቢያ ዘዳ፡፡( ምሌክት ያዴርጉ)
በእጅ መሰብሰብ ወጪውን ያመሌክቱ________ ብር
በማሽን መሰብሰብ ወጪውን ያመሌክቱ (ሇኪራይ)________ ብር
4. በመከር ወቅት ጥቅም ሊይ የሚውለ መሳሪያዎች እና ቁሳቁሶች፡፡ ( ምሌክት ያዴርጉ)
የእንጨት ወይም የፕሊስቲክ ሳጥን
የመሰብሰቢያ መያዣ ወይም ባላዲ
76
የመሰብሰቢያ ቦርሳ፣ ቅርጫት እና ባሌዱ
አነስተኛ ጋሪ
ከሊይ ከተዘረዘሩት ውጪ በባድ እጅ እና በፕሊስቲክ ወይም ከረጢት
5. በምርት መሰብሰብ ወቅት የሚጠቀሟቸው መሳሪያወች (ሇመቁረጥ)
መቁረጫዎች እና ቢሊዎች
የእጅ መቁረጫዎች
ላሊ ዘዳ ካሇ ይግሇጹ____________________________
6. የምርት አያያዝ፡፡ ( ምሌክት ያዴርጉ) ተሇምዶዊ አሰራር
የተሰበሰቡ ፍራፍሬዎችን በባሌዱ ወይም መያዣ ውስጥ እናስቀምጠዋሇን እና
እንመዝነዋሇን፡፡
የተሰበሰበውን ፍሬ ወዯ ሳጥኑ ውስጥ እንጥሊሇን፡፡
በጥንቃቄ የተሰበሰበውን ፍሬ በእጃችን ወዯ ሣጥኑ ውስጥ እናመጣሇን፡፡
7. ከአንዴ ዛፍ በአማካኝ ምን ያህሌ ምርት ይሰበስባለ/ያገኛለ?( ምሌክት ያዴርጉ)
0.50 ኪ.ል እና ከዛ በታች 2.1 እስከ 2.5 ኪል
0.6 እስከ 1.0 ኪል 2.6 እስከ 3.0 ኪል
1.1 እስከ 1.5 ኪል 3.1 ኪል እና ከዛ በሊይ
1.6 እስከ 2.0 ኪል
8. አጠቃሊይ ከምርቱ የሚገኘው ገቢ በብር _____________________በሄክታር
9. አፈራርቆ የመዝራት ዘዳ ይጠቀማለ?ከተተከሇው አትክሌት ጎን ሇጎን ቲማቲም ወይም
በርበሬ ላሊ የመዝራት ሁኔታ፡፡ አዎ የሇም
መሌስዎ አዎ ከሆነ፤ እርስዎ የተከሎቸውን ላልች ሰብልችን ይንገሩን፡፡
………………………………………………………………………………….
…………………………………………………………………………………..
10. አፈራርቆ መዝራትን ከዚህ በፊት ይተገብራሌ?በተሇያየ የመዝራት ወቅት የተሇያዩ
አታክሌቶችን በማፈራረቅ የመትከሌ ዘዳ፡፡ አዎ የሇም
መሌስዎ አዎ ከሆነ፤ የአትክሌት ሰብልችን ይግሇጹሌን፡፡………………………...
…………………………………………………………………………………..
…………………………………………………………………………………..
77
11. ዴህረ-ምርት
ሀ. የዴህረ-ምርት አተገባበር ዘዳ
ዯረጃ መስጠት/ሌየታ ማዴረግ (የተፈሇገው ምርት ውጤት/ማስወገዴ)
ማጠብ
አሊስፈሊጊ የሆኑትን ማስወገዴ
የመጠን መሇኪያ (አነስተኛ፣ መካከሇኛ እና ትሌቅ)
ማሸግ
የንግዴ ምሌክት መስጠት/መሇያ መስጠት
የውኃ አቅርቦት ሇማጠብ ___________ ___________ ___________
የማሸጊያ መሳሪያዎች_____________________________
ማሸጊያ መሳሪያዎች ዋጋ_____________________________
የአሻጊ ሰራተኞች ዋጋ_____________________________
የሠራተኛ ብዛት_____________________________
ሊስቲክ ነክ ዕቃዎች______________
ወረቀት ነክ ዕቃዎች______________
ላልች ካለ ይግሇጹ______________
የታዩ የማሸጊያ ችግሮች………………………………………………………......
……………………………………………………………………………………
ሇ. ማከማቸት ዘዳ
ከስሚንቶ በተሰራ ህንጻ
አካባቢ በተገኘ ግብዓት የተሰራ
የታዩ የማከማቻ ችግሮች……………………………………………………….....
…………………………………………………………………………………..
12. ገቢያ
የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ______________________
የጅምሊ መሸጫ ዋጋ_______________________
የገቢያ መዲረሻው
የአካባቢ ገቢያ______________________
79
በሱቅ/ሱፕር ማርኬት /ክሌሌ__________ ወይም አዱስ አበባ__________
በአዱስ አበባ የቀረበ ገቢያ________
ሇአነስተኛ ገቢያ ችርቻሮ________
የጅምሊ ገቢያ________
ምግብ አቅራቢዎች (ሆቴሌ፣ ምግብ ቤቶች)________
ያጋጠሙ የገቢያ ሁኔታዎች……………………………………………………………………...
…………………………………………………………………………………………………...
…………………………………………………………………………………………………...
…………………………………………………………………………………………………...
ሇወዯፊት በእርሻ ወቅቶች እንዯ አፈራርቆ መዝራት ያቀደት ካሇ ቢገሌጹሌን?
…………………………………………………………………………………………………...
…………………………………………………………………………………………………...
…………………………………………………………………………………………………...
…………………………………………………………………………………………………...
…………………………………………………………………………………………………...
…………………………………………………………………………………………………...
80
Format for the development of value chain
NO CONTENT ITEMS
1 COVER PAGE logo and name of the organization and process, date and place
2 ACRONYMS terminologies that elaborated
3 CONTENT content of the document
INTRODUCTION provide information about sector/TVET, value chain development
4
approach concept and importance the value chain
OBJECTIVE should contain general and specific objective of the value chain that we
5
develop
6 SCOPE should contain coverage of the value chain development
SELECTION provide information about the products/services that categorized under
the sector/sub sector, criteria's to select product/services and
products/services that select for developing the value chains
DATA COLLECTION provide information on background of the product/services that the
value chain will developed, survey area, survey period, target of
respondents and study teams
VALUE CHAIN should Provide information on the whole activities that undertake on
MAPPING existing /AS IS/ and benchmark/TO BE/,visual diagram of main
activities/Main chain / and sub activities/Sub chain/ based on the
standard shape
VALUE ANALYSIS should provide information on how the above activities are undertaken
of the AS IS and TO BE and comparing them by using four
parameters(yield, quality, cost, time) or line graph or cost and return
analysis or cause and effect
STEPS IDENTIFICATION OF provide information on the difference between AS IS and the
GAPS/CONSTRAINTS Benchmark/TO BE / of main activities/Main chain / and sub activities/Sub
chain/ by using standard shape
PRIORITIZING THE Provide information on sequence constraints based on their problems
CONSTRAINTS analyzing from the value analysis by using parameters regarding to its
7 problem consequence with rational
Rank Gap/constants Describe reason for prioritization
1
2
3
81
TECHNOLOGY should provide information on technologies that identify for each
IDENTIFICATION constraints/problems and categorizing based on their type/techno ware,
AND human ware, info ware and orga ware
CATEGORIZATION Rank Gap/constants Techno Human Info Orga
ware ware ware ware
1
2
CONCLUSION
8
82