You are on page 1of 49

ውስጣዊ የቡድን ስራዎች በትብብር የተሰሩ ስራዎች

ትንተና

የጉሇላ ክ/ከተማ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ጽ/ቤት የተቋማት


ጥራት ማረጋገጥ እና አቅም ግንባታ ዋና የስራ ሂደት እውቅና ፍቃድ አሰጣጥ
ሱፐርቪዥንና ዶክመንቴሽን ቡድን ስሌጠናውን በመስጠት፣ በማስተባበርና
ይህንን የዳሰሳ ጥናት በማካሄድ የሰራ ሲሆን፡፡ በጽ/ቤቱ ውስጣዊ የቡድን
ስራዎች በትብብር ከአሰሌጣኝ ሌማት የስራሂደት የፕሮጀክት ቤዝድ ስሌጠና
ኬዝቲም በትብብር የተሰራ የመማሪያና ማስተማሪያ ማቴሪያሌ (TTLM)
የማዘጋጀት የአሰሌጣኞች ስሌጠና (TOT) የተገኘ የደንበኞች እርካታዕቅድ
አፈፃፀም ሪፖር

ስሌጠናውን በመስጠት፣ በማስተባበርና ይህንን የዳሰሳ ጥናት በማካሄድ የሰራ አሰሌጣኝን


የእርካታ መሇኪያውን የሰራው ብርሃኑ ታደሰ ታዬ እውቅና ፍቃድ አሰጣጥ ሱፐርቪዥንና
ዶክመንቴሽን ቡድን

ስሌጠናውንያዘጋጀው እሸቴ በሇጠ

25/04/2010
1. መግቢያ ................................................................................................................................................ 1
1.1 የሞጁለ ዓሊማ............................................................................................................................... 2
1.2 ግብ ................................................................................................................................................ 3
Tables

Table 1 የመገምገሚያ ነጥቦች የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ ስሌት

Table1. 2የመገምገሚያ ነጥቦች የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ ስሌት / appropriates of


training content

Table 3የመገምገሚያ ነጥቦች የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ ስሌትና እስከ መጠይቅ


4.አጠቃሊይ የስሌጠናው ሁኔታና ከነ ዝርዝር መጠይቆቹ በጥቅሌ በቻርት ሪፖርት የቀረበ

Table1.1 ጥያቄ 1.ይህንኑ የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ የመገምገሚያ ነጥቦች ስሌት ጥቅሌ
አሰራርበላሊአቀራረብበቻርት ተሰርቶየቀረበ

Table 4 የመገምገሚያ ነጥቦች የስሌጠናይዘትናአቀራረብስሌት በቻርት የቀረበ

ይህንኑ Table 4.5. ከሊይ የቀረበውን የመገምገሚያ ነጥቦች በተመሳሳይበቻርት ሪፖርት


በላሊ አቀራረብ የቀረበ

Table6. 6. Training input

Table 7.7 Frequency minimum, maximum, mean and deviation

Table 9.8.1 በላሊ አገሊሇጽ የመገምገሚያ ነጥቦችአጠቃሊይ /Over all Evaluation


የስሌጠናው ሁኔታ
1. መግቢያ

በጉሇላ ክ/ከ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ጽ/ቤት የ2010 ዓ.ም. በተቋማት ሊይ በስነስሌጠና ዘዴ የ TTLM


አዘገጃጀት ሊይ በሰጠው ስሌጠና የመጀመሪያው 6 ወር አሰሌጣኞች እርካታ መሇኪያ
ሪፖርት ስሌጠናውን በመስጠት፣ በማስተባበርና ይህንን የዳሰሳ ጥናት በማካሄድ የሰራ
አሰሌጣኝን የእርካታ መሇኪያውን የሰራው ብርሃኑ ታደሰ ታዬ እውቅና ፍቃድ አሰጣጥ
ሱፐርቪዥንና ዶክመንቴሽን ቡድን፡፡ ከአሰሌጣኝ ሌማት ዋና የስራሂደት የፕሮጀክት
ቤዝድና ስሌጠና ኬዝቲም የመማሪያና ማስተማሪያ ማቴሪያሌ (TTLM) የማዘጋጀት
የተግባር ስሌጠና የስሌጠና ፍሊጎት ዳሰሳ ቼክሉስት ተዘጋጅቶ የዳሰሳ ጥናትና የስሌጠና
ፍሊጎት ተሰርቶ የክህልት ክፍተት እንዳሇመረጃው ተሰባስቦ ተጠናቆ ስሌጠናም ተጥቷሌ፡፡
በመሆኑም በአጠቃሊይ ከቀረበው መጠይቅ ውስጥ የአሰሌጣኞች ስሌጠና (TOT) ፕሮግራም
ስሌጠናው ከተካሄደ በኋሊ መጨረሻ ሊይ የተሳታፊዎች ሃሳብ ማሰባሰቢያ ቅጽ (የእርካታ
መሇኪያ) ተሰርቶ መሌሳቸው ሇመተንተን የተጠቀምኩበት መንገድ ከፍተኛ፣ መካከሇኛና
ዝቅተኛ በሚሌ ተሰርቶ የሰጡትን መሌስ ተሰባስቦ ሇትንተና ቀርቧሌ የመተንተኛውም
ስሌት በቻርት፣ በአማካኝ፣ በፐርሰንትና ሁለንም የስታትስቴክስ መሇኪያዎችን በመጠቀም
ሲሆን፡፡ የመመዘኛ መስፈርት ከፍተኛ፣ መካከሇኛና ዝቅተኛ ተሰጥተው የመጡትን
ውጤቶች በመተንተን ነው፡፡

በመሆኑም በጥቅለ ከተያዘው የስራ እንቅስቃሴ ይኸውም

ሀ. የመጀመሪያዎቹ ጥያቄዎች ትንታኔው በፐርሰንት የተሰጠባቸው፡፡

ሇ. የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ ስሌት

ሏ. የአሰሌጣኞች ብቃት

መ. የስሌጠና ቦታ አድራሻና የማሰሌጠኛ ግብአት ምቹነት

ሰ. አጠቃሊይ የስሌጠናው ሁኔታ ውስጥ መጠይቁ የቀረበሊቸው ሲሆን መጠይቁም ዝርዝር


ነገሮችን ይዟሌ፡፡

1
1.1 የሞጁለ ዓሊማ

የ2008/9-10 ዓ.ም የነበረውን የአሰሌጣኞች የስሌጠና አሰጣጥ ክፍተት በማየት የመማሪያና


ማስተማሪያ ማቴሪያሌ (TTLM) በማዘጋጀት የአሰሌጣኞች ስሌጠና (TOT) ስሌጠና
የተዘጋጀ ሲሆን፣ ይህንን የስሌጠና ሞጁሌ ካጠናቀቁ በኋሊየመማሪያና ማስተማሪያ
ማቴሪያሌ (TTLM) መስራት ማስቻሌ፣ የሚያሰሇጥኑትን ዲፓረትመንት ከማቀድ ጀምሮ
በሚያሰሇጥኑበት የስሌጠና ማቴሪያሌ እንዲያዘጋጁ ማስቻሌ ይህውም

ሰሌጣኞች ይህንን ሞጁሌ ካጠናቀቁ በኋሊ

የመማሪያና ማስተማሪያ ማቴሪያሌ (TTLM) በተሟሊ መሌኩ የማዘጋጀት የማቴሪያሌ


እጥረት መቀነስ፡፡ በሀገር አቀፍ በወጣው ካሪኩሇም መሰረት አጋዥ ማቴሪያልችን በጥራት
ማዘጋጀት በዕቅድ እንዲመራ በማድረግ በጥራት ማዘጋጀት፤የመማሪያና ማስተማሪያ
ማቴሪያሌ አሰራሩን በሚገባ በመረዳት የራሳቸው ዲፓርትመንት በመስራት ክፍተት ካሇ
ይሇያለ እንዲሰራ ያደርጋለ ይተነትናለ የሰሩትን ሪፖረት ያቀርባለ እነሱም
የሚዘጋጁትም

I. የመምህሩ መምሪያ (Teachers Guide)


II. የተማሪዎች መማሪያ መጸሃፍት (Learning Materials)
III. በስሌጠናው ዙሪያ የተዘጋጀ ፈተና (Assessment packet)
IV. ፕሮግራም እና ፕሮጅቸተ (Programme and Projects) አዘገጃጀት ይችሊለ

የተገኘ የደንበኞች እርካታ ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት

በተቋም ደረጃ አሰሌጣኞች፣ የዲፓርትመነት ሀሊፍዎችንና የተቋም አመራሮችን አቅምን


ሇማጎሌበት የመማሪያና ማስተማሪያ ማቴሪያሌ (TTLM) በሚያሰሇጥኑበት ሙያ
ያዘጋጃለየአሰራር ስትራቴጂ ይነድፋለ፣ ሇችግሮች የመፍትሔ ሃሳብ ያመነጫለ፣
በተቋም ውስጥ የማሰሌጠኛ ማቴሪያሌ በማዘጋጀት በዕቅድ ሇመተግበር የስሌጠና አመራር
ክህልታቸውን አዳብረው በሥራ ይተረጉማለ፣

2
ያሌተማከሇ አመራር መርህን መሠረት ያደረገ አሠራር በመዘርጋት ስሌጠናውን በዕቅድ
ይመራለ፤ የአሰሇጣጠን ዘዴቸውን ሇሰሌጣኞቻቸው በማስገምገም ውጤታማ የስሌጠና
አሰጣጥ፣ የበቃ የስሌጠና አመራርና ሥርዓት እንዲዘረጋ ማድረግ፤ የስሌጠና ማቴሪያሌን
በጥራት በማዘጋጀት ግሌጽነት፣ ተጠያቂነት፣ ወጪ ቆጣቢ፣ #ዲሞክራሲያዊና ውጤታማ
የአሠራር ሥርዓት በተቋም ደረጃ መዘርጋት፤ወደ ጎንዩሽ፤ ከሊይ ወደታችና ከላልች
ባሇድርሻዎች ጋር የሚኖረው የአሠራር ግንኙነት ቀሌጣፋና ፈጣን የሚሆንበትን የአሠራር
ሥርዓት መዘርጋት፤የሥሌጠና ኘሮግራም ያካሂዳለ፡፡የተሇያዩ ማሰሌጠኛ ዘዴዎች
መጠቀም ይችሊለ፡፡የሥሌጠና አሰጣጥ ይዘቱን፣ ጥራቱን፣ ምቹነቱን፣ የተሟሊነቱን ግምገማ
አካሂደዋሌ፡፡የሥሌጠና አጠቃሊይ ውጤት ሪፖርት ተዘጋጅቷሌ፡፡

1.2 ግብ

የመማሪያና ማስተማሪያ ማቴሪያሌ (TTLM) በማዘጋጀት የአሰሌጣኞች ስሌጠና (TOT)


ስሌጠና በመስጠት አሰሌጣኞችን የዲፓርትመንት አመራሮችንአሠራራቸውን ማሻሻሌ።
ሇሚመሇከታቸው አሰሌጣኞች የዲፓርትመንት አመራር TTLM አሠራርና ማሻሻያ
ስሌጠና በመስጠት ክፍተቱን መሙሊት፡፡ ግንዛቤ በመፍጠር TTLM ስሌጠናውን በእቅድ
እንዲመሩ የጠራ ግንዛቤና አስተሳሰብ መፈጠር፣ የሰሌጣኞች ብዛት 38 ሲሆን ሰሌጣኞች
ከተሇያዩ አደረጃጀቶች የመጡ እና የስሌጠና አሰጣጣችንን ያሻሽሊለ ተብል
የታመነባቸውን የስሌጠና ዘዴ የተሰጣቸው፣ የክህልት፣ የአመሇካከት እና የተግባር
አሰራራቸውን ማሣደግ የስሌጠናስረአቱን በተሻሻሇ አሰራር መቀየር፡፡

ሀ. የመጀመሪያዎቹ ጥያቄዎች ትንታኔው በፐርሰንት የተሰጠባቸው፡፡

1. በመገምገሚያ ነጥቦች መሰረት መጠይቁ የቀረበሊቸው አሰሌጣኞች በሰጡት


አስተያየት መሰረት የመጀመሪያዎቹ ጥያቄዎች ትንታኔው በፐርሰንት
የተሰጠባቸው፡፡

3
መጠይቁ ሊይ የተሳተፈው አሰሌጣኞች ብዛት 33 ሲሆን ሁለም አሰሌጣኞች የሰሇጠኑት
የመማሪያና ማስተማሪያ ማቴሪያሌ (TTLM) ማዘጋጀት ሊይ የተሰጠ የአሰሌጣኞች ስሌጠን
መጠይቁን ሞሌተው ሰጥተዋሌ፡፡

ሇመጠይቁ የመገምገሚያ ነጥቦች ሆነው የቀረቡት መጠይቁ ሊይ እንደተቀመጠው

ከፍተኛ፣ መካከሇኛ፣ ዝቅተኛና መሌስ ያሌሰጡ በሚሌ ቀርቦ ተተንትኗሌ

ሰንጠረዥ፡ 1 ሇብቻ የተሰራው እንደሚከተሇው በቻርት መሌክና በስታትስቲክስ ሶፍትዌር


ውስጥ የገባውን እና በፐርሰንት የተተነተነውን እንደሚከተሇው ይቀርባሌ

Table 9 የመገምገሚያ ነጥቦች የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ ስሌት

25
20
15
10
5 ደረጃ ከፍተኛ
0
ደረጃ መካከለኛ
ስልጠናውን በተግባር ተኮር
አቀነባበር ና አደረጃጀት/ፍሰት

አሳታፊ የሆኑ የማስተማሪያ


ዘዴዎች የመጠቀም ፍላጎት
በግልና በቡድን ስራዎች ላይ
የስልጠና ይዘትና አቀራረብ

የማሰልጠኛው ሞጁልች

ዘዴዎች አስተማሪነት
ስልጣኞችን የማሳተፍ

ደረጃ ዝቅተኛ
Remark መልስ ያልሰጡ
ስልት

1 1.1 1.2 1.3 1.4 1.5

Table1. 10የመገምገሚያ ነጥቦች የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ ስሌት / appropriatesness of


training content

4
Appropraitness of training content
70.0
60.0
50.0 Not responding
40.0 Low
30.0
Moderate
20.0
High
10.0
0.0
s1_q1 s1_q1.1 s1_q2 s1_q3 s1_q4 s1_q5

1 የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ ስሌት ሇሚሇው ከተጠየቁት የመገምገሚያ ነጥቦች


ውስጥ 19 (57.6 ) ከፍተኛ 10 (30 ) መካከሇኛ 2 (6.1 ) ዝቅተኛ 2 (6.1 )
መሌስያሌሰጠ ሲሆን ይህ የሚያሳየው ከተጠየቁት አሰሌጣኞች ውስጥ ከፍተኛ
ያሇው በፐርሰንት ስሇሚበሌጥአሰራሩ ደህና ቢሆንም አሰራርን ማሻሻሌ
የሚያስፈሌግ ነው፡፡
2 1.1 የማሰሌጠኛው ሞጁልች ይዘትና ከስሌጠናው ዓሊማ ጋር ያሊቸው ተዛማጅነት
ሇሚሇው ጥያቄ ከተጠየቁት የመገምገሚያ ነጥቦች ውስጥ21 (63.6%) 11
ከፍተኛ ( 30.3%) መካከሇኛ 1 (3.0%) ዝቅተኛ 1 (3.0%) መሌስያሌሰጠ
ሲሆን ይህ የሚያሳየው ከተጠየቁት አሰሌጣኞች ውስጥ ከፍተኛ ያሇው በፐርሰንት
ስሇሚበሌጥ

1.2 የማሰሌጠኛው ሞጁሌች አቀነባበር ና አደረጃጀት/ፍሰት1 (3.0) መሌስያሌሰጠ 1


(3.0) ዝቅተኛ 11 (33.3) መካከሇኛ 20 (60.6) ከፍተኛ

1.3 በግሌና በቡድን ስራዎች ሊይ ስሌጣኞችን የማሳተፍ 1 (3.0) መሌስያሌሰጠ 1


(3.0) ዝቅተኛ 11 (33.3) መካከሇኛ 20 (60.6) ከፍተኛ

1.4 ስሌጠናውን በተግባር ተኮር ዘዴዎች አስተማሪነት 22(66.7) ከፍተኛ7 (21.2)


መካከሇኛ 3 (9.1) ዝቅተኛ 1 (3.0) መሌስያሌሰጠ

5
1.5 አሳታፊ የሆኑ የማስተማሪያ ዘዴዎች የመጠቀም ፍሊጎት1 (3.0) መሌስያሌሰጠ
4 (12.1) ዝቅተኛ 10 (30.3) መካከሇኛ 18 (54.5) ከፍተኛ

ሇ. አጠቃሊይ የቀረበው ከ ሀ እስከ መ የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ ስሌት ማሳያ

መጠይቁም ተሞሌቶ ከቀረበበኋሊ በቻርት (ኮሇምን) የመሌሶችን ድግግሞሽ ሇማየት


ተሞክሯሌ፡፡ በዚሁ መሰረት ከተራቁጥር 1፣ እስከ 4. በአጠቃሊይ ከነዝርዝር መጠይቆቹ
ከቀረበው ጥያቄ የተሰጠመሌስበድግግሞሹ መሰረት የተሰጠው ከፍተኛ ሇሚሇው መመዘኛ
ድግግሞሽ ቁጥር ብዛት 450 ነው፡፡ የስሌጠናውን አሰጣጥ አስመሌክቶ ከዚሁ ቁጥር
ከፍተኛ ሇሚሇው የተሰጠው ድግግሞሽ ቁጥር 425 ስሌጠናው ጥራት አሇው የሚሌ ሲሆን፣
የስራ አፈጻጸም መካከሇኛነው የሚሇው ድግግሞሽ መጠን የመጣው 250 ነው፡፡ እንዲሁም
ዝቅተኛ ነው የሚሇው 52 ያክሌሲሆን ሇዝርዝሩ ቻርቱን መመሌከት ይቻሊሌ፡፡

Table 11የመገምገሚያ ነጥቦች የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ ስሌትና እስከ መጠይቅ


4.አጠቃሊይ የስሌጠናው ሁኔታና ከነ ዝርዝር መጠይቆቹ በጥቅሌ በቻርት ሪፖርት የቀረበ

450
400
350
300
የመገምገሚያ ነጥቦች
250
ደረጃ ከፍተኛ
200
150 ደረጃ መካከለኛ

100 ደረጃ ዝቅተኛ


50 Remark መልስ ያልሰጡ
0

6
Table1.1 ጥያቄ 1.ይህንኑ የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ የመገምገሚያ ነጥቦች ስሌት ጥቅሌ
አሰራርበላሊአቀራረብበቻርት ተሰርቶየቀረበ

450
400
350
300
250 የመገምገሚያ ነጥቦች

200 ደረጃ ከፍተኛ

150 ደረጃ መካከለኛ


ደረጃ ዝቅተኛ
100
Remark መልስ ያልሰጡ
50
0
1

4
1.1
1.2
1.3
1.4
1.5

2.1
2.2
2.3
2.4
2.5
2.6
2.7

3.1
3.2
3.3
3.4

4.1
4.2
4.3
ድምር

ከፍተኛ
ዝቅተኛ
አማካኝ ውጤት

ሏ. የአሰሌጣኞች ብቃት

መጠይቁ የሚጀምረው ከታች በቻርቱ ሊይ እንደሚታየው ከተራቁጥር 1 ጀምሮ የመጠይቁ


ማብቂያውም 2.6.በመሆኑም ዝርዝር መገሇጫቸው እንደሚከተሇው ነው 1.የመገምገሚያ
ነጥቦች የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ ስሌት ጀምሮ በተዋረድ እስከመጨረሻው
ነው፣የማሰሌጠኛሞጁልች አቀነባበርና አደረጃጀት/ፍሰት፣ በግሌና በቡድን ስራዎች ሊይ
ስሌጣኞችን የማሳተፍ፣ ስሌጠናውን በተግባር ተኮር ዘዴዎች አስተማሪነት፣ አሳታፊ የሆኑ
የማስተማሪያ ዘዴዎች የመጠቀም ፍሊጎት፣ 2. ስሇ ስሌጠናው ይዘቱ ያሊቸው እውቀት
ጀምሮ እስከሚያበቃበት ድረስ የተዘረዘረ፣ የጊዜ አጠቃቀም ብቃት፣ ሰሌጣኞችን
የማነቃቃት ብቃት፣ የማሰሌጠኛ ዘዴዎችን አመራረጥና አጠቃቀም ዘዴ፣ ግሌጽ፤ ቀሊሌና
የተመጠነ አድርጏ የማቅረብ ብቃት፣ ሰሌጣኙን በግሌጽ ውይይት ስሇማሳተፍ፣ ሰሌጣኙን
በግሌና በቡድን ከፋፍል የማሰራት የመቆጣጠር የመምራት ብቃት፡፡ በመሆኑም የነጥቡ

7
ጥቅሌ የድግግሞሽ መጠን ከፍተኛ ደረጃ የሰጠው 285 ግዜ ሲሆን መካከሇኛ ደረጃ
የድግግሞሽ መጠን የሰጠው 185 ነው፡፡ በዝቅተኛ ደረጃ የድግግሞሽ መጠን የሰጠው ብዛት
7 ሲሆን ይህ የሚያመሇክተው ከፍተኛውን ቁጥር የያዘው ሰሌጣኝ በስሌጠናው ሂደት
መርካቱን የሚያመሇክትና ስሌጠናውንና ድጋፍና ክትትሌ ይዘቱን ቀጥሌበት በሚሌ
የሚያሳይ ነው፡፡

Table 12 የመገምገሚያ ነጥቦች የስሌጠናይዘትናአቀራረብስሌት በቻርት የቀረበ

300

250

200
የመገምገሚያ ነጥቦች
150 ደረጃ ከፍተኛ
ደረጃ መካከለኛ
100
ደረጃ ዝቅተኛ
50 Remark መልስ ያልሰጡ

ይህንኑ Table 4.13. ከሊይ የቀረበውን የመገምገሚያ ነጥቦች በተመሳሳይበቻርት ሪፖርት


በላሊ አቀራረብ የቀረበ

Trainer Capacity
70.0
60.0
50.0
Not responding
40.0
Low
30.0
Moderate
20.0
High
10.0
8
0.0
s2_q2 s2_q2.1 s2_q2.2 s2_q2.3 s2_q2.4 s2_q2.5 s2_q2.6 s2_q2.7
መ. የስሌጠና ቦታ አድራሻና የማሰሌጠኛ ግብአት ምቹነት

መጠይቁ የሚጀምረው ከታች በቻርቱ ሊይ እንደሚታየው ከተራ ቁጥር 3.ጀምሮ


ማብቂያውም 3.4.ድረስ ሲሆን የመገምገሚያነጥቦች የመጀመሪያው 3.የስሌጠና ቦታ
አድራሻና የማሰሌጠኛ ግብአት ምቹነት የነበረበት ደረጃ፣ አሰሌጣኝ የቡድን ስራ ማከናወኛ
ማሳሪያ ማሟሊታቸው የነበረበት ደረጃ፣ በአሰሌጣኝ በኩሌ ሇስሌጠና የሚያስፈሌጉ ቁሳቁሶች
ስሇመሟሊታቸው ኦቭርሄድ ፐሮጀክተር እና ሊፕቶፕ ያሇበትደረጃ፣ በሰሌጣኝ አሰሌጣኝ ሊይ
ሇስሌጠና የሚያስፈሌጉ ቁሳቁሶች ስሇመሟሊታቸው ይህውም ወንበርና ጠረፄዛ ምቹነት
ያሇበት ደረጃ፣ ሇሰሌጣኝ አሰሌጣኝ የሚያስፈሌጉ መሳሪያዎችና ቁሳቁስ (ኮምፒውተርን)
ጨምሮ ማሟሊት ያሇበት መጠን፡፡ በመሆኑም የነጥቡ ጥቅሌ የድግግሞሽ መጠን ከፍተኛ
ደረጃ የሰጠው 45 ግዜ ሲሆን መካከሇኛ ደረጃ የድግግሞሽ መጠን የሰጠው በቁጥር 63
ነው፡፡ በዝቅተኛ ደረጃ የድግግሞሽ መጠን የሰጠው ብዛት 52 ሲሆን ይህ የሚያመሇክተው
መካከሇኛና ዝቅተኛው ቁጥር ከከፍተኛው የሚያንስሲሆን ይህ የሚያመሇክተው ሇሰሌጣኝ
ግብአት ያሌተሟሊሊቸው መሁኑነው፡፡ የያዘው ሰሌጣኝ በስሌጠናው የማቴሪያሌ አቅርቦት
አሇመርካቱን ነው፡፡ በርግጥ ስሌጠናውን ያስተባበረው የስራሂደቱ ሇግሌና መንግስታዊ
ሊሌሆኑ ቴክኒክና ሙያ ተቋማት በቀን 05/03/2010 በተጻፈ ደብዳቤ የስሌጠና ማቴሪያሌ
ሊፕቶፕ ይዛችሁ በስሌጠናወቅት እንድትቀርቡ የሚሌ ነበር፡፡ ነገርግን ከ 33 ሰሌጣኞች
አራት ሰሌጣኝ ብቻነው ይዞ የቀረበው፡፡ የመንግስት ተቋማት ሊይም ችግሩ የጎሊነው
ስድስት ስድስት አስራሁሇት ዲፓርትመንቶች ያለ ሲሆን ሇያንዳዳቸው ዲስክ ቶፕ ተገዝቶ
ተሰጥቷቸዋሌ ቢባሌም አንድ ዲፓርትመንት አሊቀረበም፡፡

Table 14 የመገምገሚያ ነጥቦች የስሌጠና ቦታ አድራሻና የማሰሌጠኛ ግብአት ምቹነት


በቻርት ሲገሇጽ

9
70

60

50
የመገምገሚያ ነጥቦች
40 ደረጃ ከፍተኛ

30 ደረጃ መካከለኛ
ደረጃ ዝቅተኛ
20
Remark መልስ ያልሰጡ
10

0
3 3.1 3.2 3.3 3.4 ድምር አማካኝ ከፍተኛ ዝቅተኛ
ውጤት

Table6. 15. Training input

Training Input
Not responding Low Moderate High

50.0

40.0

30.0

20.0

10.0

0.0
s3_q3 s3_q3.1 s3_q3.2 s3_q3.3 s3_q3.4

Table 7.16 Frequency minimum, maximum, mean and deviation

Frequency
Table

s3_q3
Not
responding Low Moderate High Total

10
s3 Percent 3.0 12.1 48.5 36.4 100.0
S3_q1 Percent 6.1 21.2 48.5 24.2 100.0
S3_q2 Percent 6.1 30.3 30.3 33.3 100.0
S3_q3 Percent 3.0 27.3 48.5 21.2 100.0
S3_q4 Percent 3.0 42.4 30.3 24.2 100.0

Descriptives

Descriptive Statistics
Std.
N Minimum Maximum Mean Deviation
s3_q3 33 1 4 3.18 .769
s3_q3.1 33 1 4 2.91 .843
s3_q3.2 33 1 4 2.91 .947
s3_q3.3 33 1 4 2.88 .781
s3_q3.4 33 1 4 2.76 .867
Valid N
33
(listwise)

ሰ. አጠቃሊይ የስሌጠናው ሁኔታ ውስጥ መጠይቁ የቀረበሊቸው ሲሆን መጠይቁም ዝርዝር


ነገሮችን ይዟሌ፡፡

መጠይቁ የሚጀምረው ከታች በቻርቱ ሊይ እንደሚታየው ከተራ ቁጥር 4.ጀምሮ እስከ


4.3.ድረስያሇውን ሁለንም ሲሆን የመገምገሚያነጥቦች የመጀመሪያው 4. አጠቃሊይ
የስሌጠናው ሁኔታ፣ ስሌጠናው ከታሇመሇት ዓሊማ አኳያ ግብን ስሇመምታቱ፣ በሰሌጣኙና
አሰሌጣኙ መካከሌ የነበረው መሌካም ግንኙነት፣ በሰሌጣኞች መካከሌ የነበረ የሃሳብ
መሇዋወጥ የተሰጠ ነጥብ ከታች በቻርቱ ሊይ ቀርቧሌ፡፡ በመሆኑም የነጥቡ ጥቅሌ
የድግግሞሽ መጠን ከፍተኛ ደረጃ የተሰጠው81 ግዜ ሲሆን መካከሇኛ ደረጃ የድግግሞሽ
መጠን የተሰጠው በቁጥር 45 ነው፡፡ በዝቅተኛ ደረጃ የድግግሞሽ መጠን የተሰጠ2 ሲሆን
ይህ የሚያመሇክተው ከፍተኛውን ቁጥር የያዘው ሰሌጣኝ በስሌጠናው አጠቃሊይ
የስሌጠናው ሁኔታ መርካቱን የሚያመሇክትነው፡፡

Table 17 የመገምገሚያ ነጥቦችአጠቃሊይ የስሌጠናው ሁኔታ

11
90
80
70
60 የመገምገሚያ ነጥቦች
50 ደረጃ ከፍተኛ
40 ደረጃ መካከለኛ
30 ደረጃ ዝቅተኛ
20 Remark መልስ ያልሰጡ
10
0
4 4.1 4.2 4.3 ድምር አማካኝ ከፍተኛ ዝቅተኛ
ውጤት

Table 9.18.1 በላሊ አገሊሇጽ የመገምገሚያ ነጥቦችአጠቃሊይ /Over all Evaluation


የስሌጠናው ሁኔታ

Over all Evaluation


70.0

60.0

50.0
Not responding
40.0 Low
30.0 Moderate
High
20.0

10.0

I.0.0 መጠይቅ 1
s4_q4 s4_q4.1 s4_q4.2 s4_q4.3

ተ/ቁ የመገምገሚያ ነጥቦች ደረጃ Remark

ከፍተኛ መካከሇኛ ዝቅተኛ መሌስ ያሌሰጡ


1 የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ 19 10 2 2
ስሌት

12
ተ/ቁ የመገምገሚያ ነጥቦች ደረጃ Remark

ከፍተኛ መካከሇኛ ዝቅተኛ መሌስ ያሌሰጡ


1.1 የማሰሌጠኛው ሞጁልች 21 11 1 1
ይዘትና ከስሌጠናው ዓሊማ
ጋር ያሊቸው ተዛማጅነት
1.2 የማሰሌጠኛው ሞጁሌች 20 11 1 1
አቀነባበር ና አደረጃጀት/ፍሰት
1.3 በግሌና በቡድን ስራዎች ሊይ 20 11 1 1
ስሌጣኞችን የማሳተፍ
1.4 ስሌጠናውን በተግባር ተኮር 22 7 3 1
ዘዴዎች አስተማሪነት
1.5 አሳታፊ የሆኑ የማስተማሪያ 18 10 4 1
ዘዴዎች የመጠቀም ፍሊጎት
2 የአሰሌጣኞች ብቃት 16 14 2 1
2.1 ስሇይዘቱ ያሊቸው እውቀት 17 12 3 1
2.2 የጊዜ አጠቃቀም ብቃት 16 14 2 1
2.3 ሰሌጣኞችን የማነቃቃት 14 12 6 1
ብቃት
2.4 የማሰሌጠኛ ዘዴዎችን 17 13 2 1
አመራረጥና አጠቃቀም ዘዴ
2.5 ግሌጽ፤ ቀሊሌና የተመጠነ 16 10 6 1
አድርጏ የማቅረብ ብቃት
2.6 ሰሌጣኙን በግሌጽ ውይይት 21 7 4 1
ስሇማሳተፍ
2.7 ሰሌጣኙን በግሌና በቡድን 22 6 4 1
ከፋፍል የማሰራት
የመቆጣጠር የመምራት
ብቃት

13
ተ/ቁ የመገምገሚያ ነጥቦች ደረጃ Remark

ከፍተኛ መካከሇኛ ዝቅተኛ መሌስ ያሌሰጡ


3 የስሌጠና ቦታ አድራሻና 12 16 4 1
የማሰሌጠኛ ግብአት ምቹነት
3.1 አሰሌጣኝ የቡድን ስራ 8 16 7 2
ማከናወኛ ማሰሪያ
መሟሊታቸው
3.2 በአሰሌጣኝ በኩሌ ሇስሌጠና 1 11 10 1
የሚያስፈሌጉ ቁሳቁሶች
ስሇመሟሊታቸው ያሇበት ደረጃ
3.3 በሰሌጣኝ አሰሌጣኝ ሊይ 7 16 9 1
ሇስሌጠና የሚያስፈሌጉ
ቁሳቁሶች ስሇመሟሊታቸው
ያሇበት ደረጃ
3.4 ሇሰሌጣኝ አሰሌጣኝ 8 10 14 1
የሚያስፈሌጉ መሳሪያዎችና
ቁሳቁስ (ኮምፒውተርን)
ጨምሮ ማሟሊት ያሇበት
መጠን
4 አጠቃሊይ የስሌጠናው ሁኔታ 21 10 1 2
4.1 ስሌጠናው ከታሇመሇት ዓሊማ 21 10 1 2
አኳያ ግብን ስሇመምራት
4.2 በሰሌጣኙና አሰሌጣኙ 20 12 0 2
መካከሌ የነበረው መሌካም
ግንኙነት
4.3 በሰሌጣኞች መካከሌ የነበረ 21 10 1 2
የሃሳብ መሇዋወጥ
ድምር 18.435 10.87 2.6364 2

14
ተ/ቁ የመገምገሚያ ነጥቦች ደረጃ Remark

ከፍተኛ መካከሇኛ ዝቅተኛ መሌስ ያሌሰጡ


አማካኝ ውጤት
24 16 13 2
ከፍተኛ
6 7 0 2
ዝቅተኛ 18.435 10.87 2.6364 2

II. የአስተያየት መስጫ መጠይቅ 2

5. እባክዋ ከስሌጠናው ያገኟቸውን ዓበይት ነጥቦች ይዘርዝሩሌን

 በፊት ከማውቀው በተሻሇ የተግባር ስሌጠና ስሇነበረ ብዙ እንዳውቅ አድርጎኛሌ


 ከስሌጠና እስከዛሬ ድረስ የነበረው ስሌጠና ሁለንም ባማከሇ ማሇትም ሙያተኞችን
ሳይሇይ ነበር አሁን ግን በየሙያችን ተሇይተው በመሰሌጠናቸን በጣም ጥሩ ነው፡፡
 ያሇንን የግብአት አደረጃጀት እንድንከሌስ መሌካም አጋጣሚን ይፈጥርሌናሌ
 ጠቅሊሊ መረጃዎች በማህደር መቀመጥ እንዳሇባቸውና ግሌጽነትና ተጠያቂነት
እንዲኖር ማስቻሌ
 ከስሌጠናው ያገኘሁ ትምህርት
 የመምህርን መመሬያ ማዘጋጀት
 የTTLM አዘገጃጀትን በውስጡ የሚያካትቶቸውን አስፈሊጊ ግብአት TTLM ሇአንድ
ማሰሌጠኛ ተቋም ያሇው አስፈሊጊነት ወይም ጥቅም
 ባሌተማከሇ የትምህርት ስሌጠና ሇማሰሌጠን የነበረውን ክፍተት የሚሞሊነው
ስሌጠናው ጥሩ ይዘት አሇው ወጥነት ያሇው ስሌጠና እዲሰጥ ያደርጋሌ
 የማሰሌጠን አቅማችንን በበሇጠ አዳብረናሌ
 አሰሌጣኝ የሚያሰሇጥንበት ደረጃ ቅደም ተከተሌ በማዘጋጀት ጥሩ አዘጋጀት
እንድናውቅ አድርጎናሌ
 ሇሰሌጣኞች በቂ የሆነ ስሌጠና ሇመስጠት እራሴን እንድገመግምበት ረድቶኛሌ

15
 በአሰሌጣኝና ሰሌጣኝ መካከሌ የነበረው ግንኙነት ጥሩ ነበርግሌጽበሆነ መንገድ
እንረዳ ረድተውናሌ TTLM በማዘጋጀቱ ሊይ ግን አንዳንዳድ እየሰራን መሆኑ በዚህ
ግን ክትትሌ ይጎሇዋሌ
 ሇTTLM የሚያስፈሌጉ ግበዓቶች
 በውስጡ ያለትን ተግባራት
 ከስሌጠናው ያገኘሁ ትምህርት፣ teacher guide እና በውስጡ የሚይዘውን, learners
guide information sheet, job sheet እና በውስጡ የሚይዘውን በአጠቃሊይ,
assessment packet ኢንፎርሜሽን ሽት ማዘጋጀትና ያሊቸውን ሌዩነት ነው
 የTTLM ዝግጅት ጠቃሚ መሆኑን ሇማስተማር ትግበራም ጠቃሚነት አሇው
 በስሌጠናው ያገኘነው አበይት ነጥቦችን ሇመዘርዘር ያህሌ በTTLM ውስጥ መካተት
ያሇባቸውን ነጥቦች በፊት ከነበረኝ ግንዛቤ በተሻሇ መሌኩ ሇማወቅ ችያሇሁ፡፡

6. በስሌጠናው ሊይ ያገኙት የተግባር ትምህርት ተሞክሮ በመደበኛ የማሰሌጠን ስራዎሊይ


የቱን ያህሌ ሇውጥ ያመጣሌኛሌ ብሇው ያስባለ? ቢያብራሩሌኝ

 በየሙያችን ተሇይተን በመስራት ብዙ ተሞክሮ ስሇምንሇዋወጥ በጣም ጥሩ ነው፡፡


 የስሌጠና ስርአቱን የጠበቀእንዲሆን ያደርገዋሌ
 በስሌጠናው የተቀመጠው የተግባር ት/ትና ስሌጠና አቅማችንን በበሇጠ
እንዲጠናከርና ከመድረክ ባሻገር በበሇጠ አቅማችንን አዳብሮታሌ
 ያየናቸው ነገሮች ፕራክቲካሌ ከመሆኑ የተነሳ ከእስከ ዛሬው በተሸሇመሌኩ ጥሩ
የሚባሌ ነው
 ስሌጠናው ድግግሞሽ ቢኖረው የተሻሇ ሇውጥ እናመጣሇን ብሇን እናስባሇን
 ብዙም ሇውጥ አያመጣም ምክንያቱም የማቴሪያልች አሇመሟሊት የሰሌጣኞች
ሇስሌጠናው ያሊቸው ትኩረት አነስተኛ መሆን መምህሩሊይ ሚና ስሇሚኖረው
 ከዚህ ቀደም የተሻሇ ነው ብዬ አስባሇሁ
 ከስሌጠናው በፊት ከነበረኝ እውቀት የተሻሇ የተሻሇ የአሰሇጣጠን መንገድ
ተምሬሇሁ ይህ ማሇት ደግሞ ግሌጽ እና ጠቃሚ አሰራር በተማሪው እና
በአስተማሪው እና በተቋሙ እንዲኖር ያደርጋሌ
 በስራዬ ሊይ የሚያመጣው ሇውጥ ላሰንፕሊን ወቅቱን ጠብቆ ሇመስራት እና ላልች
ስራዎችንም በተቀሊጠፈ መሌኩ ሇማካሄድ ይጠቅመኛሌ

16
 በስሌጠናው ሊይ ያገኘሁት የተግባር ትምህርት ሇኔም ሇተቋሙም የላሇንን ዕውቀት
እንድናይ እረድቶናሌ በስራችን ሊይ ትሌቅ ሇውጥ ያመጣሌኛሌ፡፡ ብዬ አምናሇሁ
ምክንያቱም እኛ ሇምናሰሇጥነው፡፡ ምክንያቱም እኛ ሇምናሰሇጥነው UC በሊይ
በደረጃ (level) ስሇሆነ ነው፡፡
 በገበያ ሊይ ሇውጥ ከፍተኛ ይፈጥራሌ እንመኛሇን
 የባሇፈው አመት አሰሌጣን ተኮር ነበር
 ከበፊቱ በይበሌጥ ሇውጥ ያመጣሌ በሁለም በምን ሰራበት የሙያ ትምህርት ሊይ
ይጠቅማሌ
 ተመክሮ በተሰጠን የተግባር ስራ መሰረት በማድረግ የበሇጠ እንድሰራና ክህልት
አግኛቻሇሁ
 ሇማሰሌጠን ያገኘሁት የአሰሇጣጠን ዘዴ ሰሌጣኙን ውጤታማ ሇማድረግ በከፍተኛ
ሁኔታ ይጠቅመኛሌ ብዬ አስባሇሁ
 ያን ያህሌ ሇውጥ አያመጣም በመጠኑም ቢሆን ሇውጥ ያመጣሌ ምክንያቱም
አሰሌጣኞች ስሇ TTLM እና የመሳሰለትን የመስራት ችልታ ያዳብራሌ
 100% ያመጣሌ ብየ አስባሇሁ ምክንያቱም ተግባር ተኮር ስሌጠና ስሇወሰድን
 በፕራክቲካሌ የተደገፈ መሆኑ ጥሩ ነው
 አሰሌጣኙ ሇሚሰጠው የትምህርት አይነት ሊይ በቂ ግንዛቤና ዝግጅት እንዲኖረው
ያግዛለ ሇሰሌጣኝም እንዲረዳ
 ትሌቅ ሇውጥ አሇው፡፡ ምክንያቱም እኔ እስከዛሬ እንዲህ አሌነበረም ሇምሰራው ስራ
በጣም ነው የጠቀመኝ
 እስከዛሬ ከነበረኝ የእውቀት ደረጃ የተሸሇ እውቀት አግኝቼበታሇሁ
 በፊት ከስጨበጥኩት እውቀት የበሇጠ ተቋሙ አሁን በተዘጋጀው TTLM መሰረት
በማስተማር ብቃት ያሇው ትውሌድን/ሰሌጣኞችን በማፍራት ሇውጥ ያመጣሌ ብዬ
አስባሇሁ
 ከዚህ በሊይ ጊዜ ተሰጥቶት ቢሆን ደግሞ የበሇጠ ጥሩ ይሆን ነበር
 ከፍተኛ ግብአት ነው ያገኘሁት በዚሁ እግረመንገዴን የተሟሊ የማሰሌጠኛ
ሞጁልችን በማሟሊት ከበፊት የተሸሇ በጥራት የማሰሌጠን አቅም እኔም ተቋሜም
እንዲኖረው አስችሎሌ፡፡

17
7. የባሇፉት ዓመታት በስነ-ስሌጠና ዘዴ የተሰጡት ስሌጠናዎች አሰሌጣኝ ተኮር ነው ወይስ
ሰሌጣኝ ተኮር ነው፡፡ ቢያብራሩሌን

 የባሇፉት ዓመታት በስነ-ስሌጠና ዘዴ ሲሰጠን የነበረው አሰሌጣኝ ተኮር የነበረ ሲሆን


አሁን ሰሌጣኝ ተኮር መሆኑ ጠቅሞናሌ
 አሰሌጣኝ ተኮር ነው ምክንያቱም ያ በተግባር ስሇማናየው ብዙም አያስተምረንም
 የሰሌጣኝና አሰሌጣኝ ግንኙነት ምን አይነት መሆን እንዳሇበት ስሌጠና ቢሰጥ
 አሰሌጣኝ ተጎር ነበር ምክንያቱም የአሰሌጣኝ አቅም ይገነባሌ የሰሌጣኙን ሳይሆን
 በግማሽ የሚሆነው የሚሰጠው አሰሌጣኝ ተኮር ነው፡፡
 አሰሌጣኝ ተኮር ነው
 ከዚበፊት የሚሰጡም ስሌጠናዎች አሰሌጣኝ ተኮር በመሆናቸው ሇተሌጣኙ ግሌጽ
አሌነበሩም፡፡
 ከዚህ በፊት የሰሇጠንኩበት ስሌጠና በጣም የተወሳሰበ ነው በጣም ሇመረዳት
አስቸጋሪ ሆኖብኛሌ
 ባሇፉት ዓመታት የስሌጠና ዘዴ ያጠነጥን የነበረው በስሌጠኑ ሊይ ነበር ሇዚህም
ስሌጠኞችን ውጤት አሊመጣም አሁን ግን በአሰሌጣኞች ሊይ ያተኮረ ስሇሆነ ውጤት
የሇውም አሁንግን በአሰሌጣኝ ሊይ ያተኮረ ስሇሆነ ውጤት ያሇው ስሌጠና ይሰጣሌ
 አሰሌጣን ተኮር፣ አሰሌጣኝ ተኮር ስሌጠና አሌተሰጠንም
 አሌተሳተፍንም፣ ከዚህ በፊት ሰሌጥኜ አሊውቅም
 አሰሌጣኝ ተኮር ነበር ምክንያቱም ስሇTTLM አዘገጃጀት ነበር የሰሇጠንነው
 የማስተማሪያ TTLM ማዘጋጀት ስሇሰሇጠንኩ ከላሊው ግዜ ይበሌጥ ስሇተረዳሁ
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነበር
 አሰሌጣኝ ተኮር አሌነበረም ምክንያቱም ሰሌጣኙን አይገነባም
 አሰሌጣኝ ተኮር የሆኑና በተግባር ያሌተደገፉ ነበሩ

8. መሰሌጠን ሲገባን አሌሰሇጠንንም የሚለት አስፈሊጊ ከሆኑት ከስነስሌጠና ዘዴ መካከሌ


አሇ የሚለት እና በጣም አስፈሊጊ ነበር የሚለት ቢገሌጹሌን

 ይህ ስሌጠና በጣም ጥሩ ነው፡፡


 በጣም ሇየት ያሇ ሇውጥ ያመጣሌ ብዬ አስባሇሁ ስሇዚህ ቢያንስ እኔጋር የላሇው
እውቀት ከላሊው ጋር በመተያየት ብዙነገር አግኝቻሇሁ
18
 በተቋማት ሊይ ትሌቅ የዳሰሳ ጥናት በማድረግ የተቋማትን አደረጃጀት የበሇጠ
የሚያዘምኑ ስሌጠናዎች ሲሰጥ / Data base, MIS,
 የስሌጠናው ሞጁልቻችን አማረኛ በመሆናቸውና ሇአጫጭር ስሌጠናዎች የሚሆኑ
ፎርማቶች ቢዘጋጁና በወረቀት የታገዘ ቢሆን
 አዳዲስ ቴክኖልጂዎችን የሰሌጣኞች ሇማስተሊሇፍ በአዳዲስ የቴክኖልጂ ስሌጠና
ቢሰጥ
 አንድ አሰሌጣኝ ተማሪዎችን መያዝ ካሇበት እና በተማሪው መካከሌ ያሇውን
ግንኙነት መሌካም ሇማድረግ ማሟሊት ስሇሚገባው ነገሮች በመጠኑ ማሰሌጠን
ቤቻሌ መሌካም ነው፡፡
 አንድ አሰሌጣኝ ወደስሌጠና ሲገባ methodology and pedagogy ሰሌጠናዎችን
ሰሌጥኖ ወደስራ ቢገባ የተሻሇ ሇውጥ ያመጣሌ ብዬ አስባሇሁ
 ፕሮግራሙ ጥሩ ነው በይበሌጥ ይጠቅማሌ ሇሁለም ነገር ጠንክረን ማስተማር
መሇወጥ እንችሊሇን፡፡
 ስሌጠና ከወቅቱ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር (እንዲስትሪ) ተኮር በመሆኑ በጣም ጥሩ
ነው፡፡
 ተጨማሪ የ teacher guide እና, learners guide ን የተመሇከተ እያንዳንዱን
component በተባሇ መሌኩ ተጨማሪ ስሌጠና ቢሰጥ መሌካም ነው፡፡ አሁንም
ያሌጠሩ ብዢታዎች ስሊለ ማሇት ነው፡፡
 በተደራጀ መሌኩ ቢዘጋጅ
 እውቀት ያሊቸው አሰሌጣኞች ቢመጡ /ቢጋበዙ/
 ሰፋያሇቢሆን ከቦታም አንጻር
 ሥሌጠናው ጥሩ ነው ጊዜው (የስሌጠናው ቀን ቢጨምር ካሁኑ የበሇጠ ግንዛቤ
እናገኛሇን
 ጥሩ ነው
 ስሌጠናው በጣም ጥሩ ነበር አስፈሊጊ የሆኑትን ሰሌጠነናሌ በተጨማሪም
ሳይኮልጂም ብታሰሇጥኑንም ደስይሇኛሌ
 በየሙያ ዘርፉ ሙያውን የሚያሳድግ ክህልት ቢሰጠን የበሇጠ ጥሩ ይሆናሌ
 ይህ እራሱ በሰፊ ጊዜ ተመቻችቶ በቂ ማቴሪያሌ ተደግፎ ቢሰጥ
 በተደራጀ መሌኩ ቢሰጥ የግበአት እጥረት ባይኖር

19
9. እባክዎ ሇፕሮግራማችን መሻሻሌና መሳካት በይበሌጥ ይጠቅማሌ የሚለትን
አስተያየተዎን ይስጡን

 አሁን የሰሇጠነው ጠቃሚነው ላሊም የሚያስፈሌገውን ነገር ካሇ ብናሰሇጥን


ደስይሇናሌ
 ስሌጠና ሲሰጥ በጣም አጭር ጊዜ ነው፡፡ ሇምሳላ የአሁኑ ስሌጠና የአንድ ሳምንት
በቂ አይደሇም
 ስሌጠና ሲዘጋጅ ማቴሪያልች ቢሟለ እንደ ኮምፒውተር
 በስሌጠና ወቅት በሚለ የሚገባቸው የስሌጠና ግብአቶች በበሇጠ በጥራትና
በአማራጭነት በማቅረብ መሌካም ነው፡፡
 ስሌጠናው ጥሩ የሚባሌ ሲሆን ከዚህ የተሸሇ ሇማድረግን የግዜ ማጠር ይታያሌ
ፕራክቲካሌ መሆኑ የራሳችንን እድናዘጋጅ የሚረዳን ስሌጠና ነው፡፡
 በወረቀት የታገዘ ፎርማት ቢኖሩና በአማረኛ ቢሆንና ድግግሞሽ ቢኖረው
ሇመንግስት ተቋማት እንደሚሰጠው ሀርድ ኮፒ ሇግሌ ተቋማትም ቢሰጥ
 ሇየአሰሌጣኞች ከሙያቸው ጋር የተዛመዱ አጭር ስሌጠና ቢሰጣቸው የስነስሌጠና
ቢሰጣቸው የስነስሌጠና ዘዴ ቢማሩም በሙያቸው በቂ እውቀት ከሉሊቸው ከላሊቸው
ጥቅሙ ምንድን ነው፡፡
 የዳሰሳ ጥናት ተጠንቶ አሰሌጣኞች የሚያስፈሌጋቸውን ስሌጠና ታውቆ ስሌጠናው
ቢሰጥ
 በየጊዜው እንዲህ አይነት ስሌጠና ቢኖር ጥሩ ነው ምክንያቱም አሰሌጣኞች
ያሊቸውን እውቀት ያዳብሩበታሌ ይጠቀሙበታሌ እና ይቀጥሌ ሇነበረን ቆይታ
እናመሰግናሇን
 TTLM ሇማዘጋጀት የተደረገውን አጭር ስሌጠና በረጅም ጊዜ ተሰጥቶት ቢሰራ ከዚህ
በበሇጠ የፕሮግራሙን የበሇጠ ውጤታማ ያደርገዋሌ ብዬ አምናሇሁ
 የስሌጠናው ግዜው በማጠሩ የመጨናነቅ ስሇሆነብን የተጣደፈ ስሌጠናነው፡፡
 የስሌጠና ጊዜው በጣም አጭር ከመሆኑ የተነሳ መጨናነቅ መፍጠሩ ከዚህ በተሸሇ
ውጤታማ ስሌጠና ሇማግኘት ትንሽ ግዜው ቢራዘም፡፡
 አፈፃፀሙን በዚሁ ቀጥለ

20
 በቀሊለ ስሇትምህርቱ በጣም አውቄሇሁ በጣም አመሰግናሇሁ እኔ ካሇን አስተያየት
ይሇያሌ አሁን የተማርኩትን ነገር
 ጥሩነው ግን ዩሲን ከሇላቭሌ ይሇዩሌን በተረፈጥሩነው
 በጣም ጥሩ ነበር በዚሁ ብትቀጥለ
 ሇአሰሌጣኝ እየተሰጠ ያሇው አዳዲስ ያሰሇጣጠን ዘዴ እጅግ ጠቃሚና አስፈሊጊ
በመሆኑ አሁንም አዳዲስ ነገሮችን ይዛችሁ እንድምትመጡሌን ተስፋ እናደርጋሇን
 ሰአትና ጊዜ ተመቻችቶ በበቂ ማቴሪያሌ ተሟሌቶ መሰጠት አሇበት
 ሰአት አሰሌጣኝም ሆነ ሰሌጣኝ እንዲያከብር ቢደረግ፡፡ የመረጣችሁት የሰው ብዛት
የቁጥር ጭማሪ ቢኖር ኃሊፊን እና አሰሌጣኝን በአንድነት ብታካትቱ እንዲሁም
የስሌጠናው ክፍሌ (Room) ተበጥብጦ ሳሇ ማሰሌጠንን መቀጠሌ ይህ መያዝ
የምንፈሌገውን ነጥብ እንዳንይዝ አድርጎናሌ፡፡
 ይጠቅማሌ የምሇው ስሌጠናውን የሚሰጡት አሰሌጣኞች በሁለም ዘርፍ በሚሰጥ
ስሌጠና ሊይ ራሳቸው በመጀመሪያ ብቁ መሆን አሇባቸው ያሇበሇዚያ ሰሌጣኑን የባሰ
ግራ ከማጋባት ውጭ ላሊ ጥቅም አይኖረውም፡፡

III. ይህ ሰንጠረዥ የተሰጠዎትን የTTLM ዝግጅት ሰርተው አስረክቡ በተባለት


መሰረት ማስረከብዎና ያሇማስረከብዎን መከታተያ ቅጽ

እንደሚታወቀው በግሌ፣ በመንግስትና በመያድ ቴ/ሙ/ማ/ ተቋሞቻችን ቼክሉስት


በማዘጋጀት በየአመቱ ሲጎበኙ የማሰሌጠኛ ማቴሪያሌ ሇሰሌጣኝም ይሁን አሰሌጣኙ
እራሱ በተሟሊ መሌኩ እንደላሇ የሚታወቅ ነው፡፡ በመሆኑም ሌየታው ያካተተው
በቴ/ሙ/ማ/ ተቋሞቻችን ሊይብራሪም ይሁን በአሰሌጣኝ እጅ በተሟሊ መሌኩ
የማሰሌጠኛ ማቴሪያሌ እንዳሌነበረ በተሰራው ቼክሉስት ተረጋግጧሌ፡፡ ሇዚህም
መሻሻሌ ሲባሌ የስራሂደቱ በተከታታይ ያዘጋጃቸው ስሌጠናዎች ደርሶ ከመመሇስና
ስሌጠናውን ሰምቶ ከመሄድ ውጭ በተግባር የተሰራ ስራ አሌነበረም፡፡ በመሆኑም ይህ
የተግባር ስሌጠና ዘዴ (in-basket tray method) እና የፕሮጅቸተ ስራ በማሊመድ
የማሰሌጠኛ ዘዴ (project work exerxise) ሇስሌጠናው ሁሇቱም የማሰሌጠኛ ዘዴዎች
ተመርጠው ስሌጠናው ተግባራዊ ተደርጓሌ፡፡ በዚህም መሰረት አሰሌጣኝ ሰሌጣኞች
በሚያሰሇጥኑበት መስክ TTLM አዘጋጂተው እንዲያስረክቡ የተሰጣቸውን የቤት ስራ

21
ያጠኛቀቁት የግሌና መንግስታዊ ያሌሆኑ ድርጅቶች 75% ሰርተው ያስረከቡ ሲሆን
የመንግስት ማሰሌጠኛ ተቋማት አፈጻፀማቸው 45% በመሆኑ የመንግስት ተቋማት
ያሌሰሩትን የቤት ስራ አጠናቀው የሚያሰሇጥኑበትን የማሰሌጠኛ ማቴሪያሌ ቢየዘጋጁ
የተሻሇ ነው፡፡ እነዚሁ የመንግስት አሰሌጣኞች ችግሩን የሚያነሱት የኮምፒውተር ችግር
እዳሇባቸውና የአጫጭር ስሌጠና TTLM ሇማዘጋጀት በኮምፒውተር ሊይ አማረኛ መጻፍ
እንደሚያስቸግራቸው ስሌጠናው ከተካሄደ በኋሊ ግብረመሌስ ሇመስጠት በተካሄደ
ውይይት ማረጋገጥ ችያሇሁ፡፡

የሚያሰሇጥኑበት የስሌጠና ማቴሪያሌ ተዘጋጂቷሌ ወይም አሌተዘጋጀም በሚሌ


መጠይቁ የቀረበሲሆን ካሌተዘጋጀ ዕቅድ በማውጣት የሚሰሩበትን ቀንቆርጠው ሰርተው
በእቅዳቸው መሰረት ገቢ እንዲያረጉ በተሰጣቸው መሰረት ተቋማት ገቢ አድርገው
አፈጻጸማቸው ተሰርቶ በአሰሌጣኛ የተሰጠ ውጤት

ሁለም የተመዘኑ ተቋማት ብዛት 2 የመንግስት 5 መንግስታዊ ያሌሆኑ 9


የግሌ ተቋማት የምዘና ውጤት

1. ቱጌዘር 7. ሃበሻ 13. ብለናይሌ

2. ኢትዬፈጣን/OIC 8. ማሇዳ 14. ትሪደንት

3. ሆፕ/Hope 9. እስካፌር 15. ሽሮሜዳ

4. ሲደ/ሰርከስ 10. ማ/ክሲማ 16. ጉሇላ

5. ሲደ/ግልሪየስ 11. አናቶሚ

6. ሃዊ 12. ስቴት

22
ተ መስፈ የተቋሙ ስም
. ርት
ቁ የሚያ ቱ ኢት ሆ ሲደ/ ሲደ/ ሃ ሃበ ማ እስ ማ/ አ ስ ብ ት ሽ ጉ
ሰሇጥ ጌ ዬፈ ፕ/ ሰር ግሎ ዊ ሻ ለ ካ ክሲ ና ቴ ሉ ሪደ ሮ ለ
ኑበት ዘ ጣን/ Ho ከስ ሪየስ ዳ ፌ ማ ቶ ት ናይ ን ሜ ሌ
የስሌ ር OIC pe ር ሚ ል ት ዳ
ጠና
ማቴሪ
ያሌ
1 Teac 2 24 24 19 19 1 19 2 21 20 13 2 15 25 13 1
hers 5 9 0 1 1
Guid
e
2 Learn 2 22 22 17 17 1 17 1 19 18 10 1 13 23 1 9
ing 3 7 6 9 2
Mater
ials
3 Asse 2 24 25 20 20 2 22 2 22 21 14 2 16 25 1 1
ssme 5 2 0 0 6 3
nt
pack
et
4 Progr 2 25 25 20 21 2 20 1 23 22 13 2 17 24 1 1
amm 5 0 9 0 4 2
e
and
Proje
cts
9 95 96 76 77 7 78 7 85 81 50 8 61 97 5 4
ድምር 8 8 5 0 5 5
100%
አቬሬጅ 2 23. 24 19 19. 1 19 1 21 20 12 2 15 24 1 1
4. 75 25 9. .5 8. .2 .2 .5 0 .2 .1 3. 1.
5 5 7 5 5 5 43 7 2
5 5 5
ከፍተኛ 2 25 25 20 21 2 22 2 23 22 14 2 17 25 1 1
5 2 0 1 6 3
ዝቅተኛ 2 22 22 17 17 1 17 1 19 18 10 1 13 23 1 9
3 7 6 9 2
ደረጃ 1 4 3 11 10 8 8 1 5 6 15 7 13 2 1 1
2 4 6

2
በቻርት ሲገሇጽ

120

100

80
1
60
2
40
3
20 4
ድምር 100%
0
አቬሬጅ
ሃዊ
ቱጌዘር

ማለዳ

ጉለሌ
ሽሮሜዳ
ማ/ክሲማ
ሆፕ/Hope

አናቶሚ
ኢትዬፈጣን/OIC

ሲደ/ግሎሪየስ

ሃበሻ

ብሉናይል
ትሪደንት
የሚያሰለጥኑበት የስልጠና ማቴሪያል

ሲደ/ሰርከስ

እስካፌር

ስቴት
ከፍተኛ
ዝቅተኛ
ደረጃ

መስፈርት

መያድ መንግስታዊ ያሌሆነ ማሰሌጠኛ ብዛታቸው 5 ተቋማት የተሰጠ ውጤት

1. ቱጌዘር 4. ሲደ/ሰርከስ

2. ኢትዬፈጣን/OIC 5. ሲደ/ግልሪየስ

3. ሆፕ/Hope

ተ.ቁ መስፈርት መያድ የተቋም ስም

የሚያሰሇጥኑበት ቱጌዘር ኢትዬፈጣን/OIC ሆፕ/Hope ሲደ/ሰርከስ ሲደ/ግሎሪየስ


የስሌጠና
ማቴሪያሌ

3
ተ.ቁ መስፈርት መያድ የተቋም ስም

የሚያሰሇጥኑበት ቱጌዘር ኢትዬፈጣን/OIC ሆፕ/Hope ሲደ/ሰርከስ ሲደ/ግሎሪየስ


የስሌጠና
ማቴሪያሌ

1 Teachers 25 25 24 19 19
Guide

2 Learning 23 22 22 17 17
Materials
3 Assessment 25 24 25 20 20
packet
4 Programme 25 24 25 20 21
and Projects
ድምር 98 95 96 76 77
አቬሬጅ 24.5 23.75 24 19 19.25
ከፍተኛ 25 25 25 20 21
ዝቅተኛ 23 22 22 17 17
ደረጃ 1 3 2 5 4

የግሌ ተቋማት ብዛት 5 ሲሆን ውጤትታቸውም እንደሚከተሇው ነው

1. ሃዊ 7. ስቴት

2. ሃበሻ 8. ብለናይሌ

3. ማሇዳ 9. ትሪደንት

4. እስካፌር

5. ማ/ክሲማ

6. አናቶሚ

2
ተ.ቁ መስፈርት የግል የተቋማት ስም
የሚያሰሇጥኑበት ሃዊ ሃበሻ ማለዳ እስካፌር ማ/ክሲማ አናቶሚ ስቴት ብሉናይል ትሪደንት
የስሌጠና
ማቴሪያሌ

1 Teachers 19 19 20 21 20 13 21 15 25
Guide

2 Learning 17 17 16 19 18 10 19 13 23
Materials
3 Assessment 22 22 20 22 21 14 20 16 25
packet

4 Programme 20 20 19 23 22 13 20 17 24
and Projects

ድምር 78 78 75 85 81 50 80 61 97
አቬሬጅ 19.5 19.5 18.75 21.25 20.25 12.5 20 15.25 24.25
ካውንት ኑምበር 4 4 4 4 4 4 4 4 4
ከፍተኛ 22 22 20 23 22 14 21 17 25
ዝቅተኛ 17 17 16 19 18 10 19 13 23
ደረጃ 5 5 7 2 3 9 4 8 1
የግሌ ተቋማት ውጤት በሰኝጠረዥ

1
120
100
80 1

60 2

40 3

20 4
ድምር
0
ሃዊ

ማለዳ

ማ/ክሲማ

አናቶሚ
ሃበሻ

ብሉናይል

ትሪደንት
የሚያሰለጥኑበት የስልጠና

አቬሬጅ

ስቴት
እስካፌር
ካውንት ኑምበር
ማቴሪያል

ከፍተኛ
ዝቅተኛ
ደረጃ
መስፈርት የግል የተቋማት ስም

የዚህ እቅድ አሊማም የመምህራንና ትምህርት ቤት አመራሮች ሙያ ፈቃድ አሰጣጥና


እድሳት ሥርዓት የተሰጡትን ተሌዕኮዎች አጠናክሮ በመቀጠሌ በመምህርነት፣ በርዕሰ
መምህርነትና በሱፐርቫይዘርነት የተሰማሩ ባሇሙያዎች ሉኖራቸው የሚገባ የሙያ ብቃት ደረጃ
ማሟሊታቸውን በተዘጋጁ ስታንዳርዶች መሰረት በመመዘን ተወዳዳሪ ባሇሙያዎች ወደ ትምህርት
ሴክተር እንዲገቡ፣ በሙያውም እንዲቆዩ እና ጤናማ የዕርስ በዕርስ ውድድር መፍጠር
ነው፡፡

ክፍሌ ስምንትሌዩ ሌዩ ድንጋጌዎች በሚሌ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ


ትምህርትና ሥሌጠና የቀድሞ መጠሪያው ኤጀንሲ የአሁኑ ቢሮ የቴክኒክና ሙያ
ትምህርትና ሥሌጠና የፕሮግራም ዕውቅና ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ ሊይ መሟሊት
አሇባቸው ብል በደነገጋቸው መሰረት

ከሊይ ሰነዶች አንቀጽ 27፡ ደጋፊ ሰነዶች፡- ሏ) ስሌጠና በሚሠጥባቸዉ ሙያዎች ጥራቱን
የጠበቀ /Competency Based Learning Materials/ /CBLM/፣ በሚሌ በከፊሌ የእውቅና
ፈቃድ ሰነድ ውስጥ ከተጠቀሱተ በተጨማሪ የትምህርትና ስሌጠና ሂደቱ ውጤታማ
ሇማድረግና ጥራቱን ሇማስጠበቅ የሚከተለት በጠተቋሞቹ በቅጂ መኖር አሇበት እነሱም

a. የቴ/ሙ/ት/ትና ስሌጠና ፖሉሲ


b. የኢ/ት/ሙ/ት/ት ስትራቲጅ

2
c. የሥሌጠናና አስተዳደር መመሪያ
d. ሌዩ ሌዩ ክፍያወች ደንብ
e. የሰሌጣኞች ምሌመሊና ድሌደሊ መምሪያ
f. ከደረጃ ደረጃ ዝውውር ደንብ
g. የአሰሌጣኞች ስራ ሊይ መምሪያ

ሇማጠቃሇሌ ያህሌ ከሊይ በክፍተት የተያዘው በሁለም ተቋሞች የTTLM ዝግጅት ተጠናቆ
አሌተሰራም፡፡ መንግስታዊ ያሌሆኑ፣ በመንግስትም ይሁን በግሌ ተቋማት የTTLM ዝግጅት
ተጠቃል አሌቀረበም፡፡ የችግሩ መነሻ ሉልች ችግሮች ቢኖሩም ሇ TTLM ዝግጅት
የተያዘው አነስኛ የስሌጠና ግዜ በመሆኑ ሰሌጣኝ አሰሌጣኝ በተደጋጋሚ ገሌጸውታሌ፡፡
በቀረበው የመፍትሄሃሳብ መሰረት ደረጃውን የጠበቀ የጥናትና ምርምር ተሰርቶ ውጤቱ
ይፋይደረጋሌ በተጨማሪም ቁሌጭ ብል እንደሚታየው ያሇውን ችግር መፍትሄ መስጠት
ያስችሊሌ፡፡ የሚመሇከተውአካሌ የችግሩን ስፋት ተመሌክቶ ችግሩን እንዲፈታሊቸው ስሌ
እገሌጻሇሁ፡፡

በመገምገሚያ ነጥቦቹ መሰረት ሊያንዳንዱ ጥያቄ Frequency, Percent, Valid Percent


and Cumulative Percent የስሌጠና ይዘትና አቀራረብ ስሌት አስመሌክቶ የተሰጠ ውጤት

በአጠቃሊይ ቻርቱ ሊይ እንደሚታየው appropriateness of the training content ከፍተኛ


ያለ 66.7% ከመቶው ሲሆኑ መካከሇኛ ያለ 30% ሲሆን ዝቅተኛ ነው ያለ ከ 9.1%ሲሆን
ዝቅተኛው 3% ነው በዚሁ ጥያቄ ሊይ መሌስ ያሌሰጡ 6.1% ከፍተኛው ሲ ሆን ዝቅተኛው
3% ከመቶው ነው፡፡ ይህ የሚያሳየው ደንበኞች በስሌጠና አሰጣጡ መርካታቸውን
የሚያመሇክት ነው፡፡ ሇያንዳንዱ ጥያቄ የተሰጠ የመሌስ ዝርዝር እንደሚከተሇው
በሰንጠረዥ ቀርቧሌ ማየት ይቻሊሌ፡፡

መፍትሄዎች
የዚህ ጥናት አሊማም የአሰሌጣኝ የተቋም አመራሮች ሙያ ፈቃድ አሰጣጥና እድሳት
ሥርዓት የተሰጡትን ተሌዕኮዎች አጠናክሮ በመቀጠሌ በአሰሌጣኞች፣ በተቋም ኃሊፋችና
በሱፐርቫይዘርነት የተሰማሩ ባሇሙያዎች ሉኖራቸው የሚገባ የሙያ ብቃት ደረጃ
ማሟሊታቸውን በተዘጋጁ ስታንዳርዶች መሰረት በመመዘን ተወዳዳሪ ባሇሙያዎች ወደ

3
ትምህርት ሽሌፀና ሴክተር እንዲገቡ፣ በሙያውም እንዲቆዩ እና ጤናማ የዕርስ በዕርስ
ውድድር መፍጠር ነው፡፡

Ethiopian education and training policy GEQIP I&II assistant


from donors

When we elaborating General objectives of the Ethiopian education and training policy in
light of quality education the programme were supported by several donors; but the
support excluded TVET because it lacks support all of the following particularly
occupation based curriculum TTLM, provide textbook and teacher guides developed for
the new curriculum and trainees and trainers assessment and examinations.
All GEQIP II component working on quality of education for general educations
supported by more than 15 donors cooperate, Coordination during implementation
Monitoring and Evaluation work by World Bank with MoE. Therefore the following
describe its objectives,
The main objectives of the first component are:
(a) Implement a new school curriculum;
(b) Provide textbooks and teacher guides developed for the new curriculum; and
(c) Align student assessment and examinations with the new curriculum and reform the
inspection system.

APPENDICES

ተ/ቁ የሚያሰሇጥኑበት የስሌጠና ተዘጋጂቷሌ አሌተዘጋጀም ካሌተዘጋጀ


ማቴሪያሌ ዕቅድ
1 Teachers Guide
1.1 Session plan
1.2 assessment context
1.3 list of support/reference
materials

4
ተ/ቁ የሚያሰሇጥኑበት የስሌጠና ተዘጋጂቷሌ አሌተዘጋጀም ካሌተዘጋጀ
ማቴሪያሌ ዕቅድ
1.4 Annexes: (it contains trainees
practical test guide and
knowledge test for summative
assessment)
1.5 progressive chart
2 Learning Materials
2.1 Information sheet
2.2 Operation step by step
maintaining personal
computer procedures entry of
data
2.3 Job Sheet, Course
Description,Reference,
standards and
numberingSystem, Career
Pathway Abbreviations and
acronyms and Glossary
2.4 Self-check and LAP test
2.5 List of reference materials
3 Assessment packet

3.1 Demonstrate checklist


3.2 Formative assessment plan
3.4 Evidence plan by considering
the standards the level
3.5 Institutional summative
assessment plan

5
ተ/ቁ የሚያሰሇጥኑበት የስሌጠና ተዘጋጂቷሌ አሌተዘጋጀም ካሌተዘጋጀ
ማቴሪያሌ ዕቅድ
4 Programme and Projects
4.1 Value chain
4.2 Situational analysis and
market analysis
4.3 Research on tracer study

APPENDICES

National professional code of ethics of teachers

This can be indicated under six categories

1. Teacher and his/her profession.

a) Understand that the profession requires rigorous and specific functions.

b) Believes that education be related to social problems and instrument for


problem solving.

c) Be genuine and competent to teach.

d) Love his or her profession.

e) Know that the teacher guides and controls educational activities and life-
long learners.

f) Acquire knowledge through scientific methods and understand that self


deception is anti development.

g) Know that knowledge is developed through discussion criticism and self


criticism.

6
h) Develop his/her professional competency and scientific thoughts through
group or individual research, investigation, educational meetings and excursions.

i) Be model in his/her moral and professional activities.

j) Refrain from all things that disturb teaching professions.

k) Perform professional duties and responsibilities properly (promptly) and on


time.

l) Take other responsibilities to accomplish professional missions.

m) Doesn’t look for benefits other than indicated in the rules and regularities.

n) Retain secrets pertinent to the profession.

o) Respect children’s mother tongue and encourage it as a medium of


instruction.

2. The teacher and the students.

a) He/she should be courageous (wise and create healthy relation ) to help


,guide ,and control students.

b) Understand that he/she is a model for the students.

3. The teacher and his/her colleagues.

a) Create healthful and cooperative inurnment with teachers and administrative


workers.

b) Understand that respecting colleagues is professional ethics.

c) Forward opinions and suggestions that improve when necessary.

7
d) Create environment to learn from one another on the basis of professional
unity.

4. Teacher and students’ parents.

a) Respect parents’ responsibility for their children.

b) Understand that the relationship with parents is based on their children’s


educational and social development.

c) Create relationship that helps parents to know about their children’s


education

d) Advise students to strengthen their trust or thinness of their parents.

5. The teacher and society

a) Provides good resections and assumptions for the society as society is the
largest school.

b) Strengthens appropriate relations to learn from and teach the society.

c) Fore front participant for the improvement and dissemination of quality


education in the society.

d) Participates in useful activities in the society.

e) Respects equality of nations and nationalities, believes in equalities of


languages and their belief instruments for development.

f) Loyal to his/her society and country.

6. The teacher and his/her professional association

8
a) Accomplishes all the necessary supports for the contribution the association
renders for individual members.

b) Accomplishes his or her rights and obligations on the basis of rules of the
organization.

c) Ready to comply with functions of the association’s regularities.

d) Fulfils his/her responsibilities to make the association strong enough in


material and human resource to respect members rights, obligations, social security
and academic freedom.

e) Strengthen his/her cooperation with the association based on professional


unity.

f) Make all the efforts to make the association in struggling for quality
education through research.

g) Accomplish his/her responsibilities in order to make the association’s


participation high to create a generation that has good ethical behavior.

h) Make the necessary effort to create conducive teaching learning environment


in the school through the association.

APPENDICES

Prospective development

a/ Be aware that respect and trust comes from his/her effort to perform his/her
professional duties and competency.

b/ Keep the academic freedom of students.

9
c/ Respects the rights of the students, love and respect them and renders equal
service on the basis of equality.

d/ Provides pertinent knowledge and skill.

e/ Help the learners to develop attitude of equality, democracy and feeling for
justice, love for the nation and people.

f/ Show the effort to avoid problems that may occur on girl students as a result of
gender differences and biases.

g/ Understands that his/her relation with his/her students is only on the basis of

Teaching-learning process and on the well-being of the students in particular and


the society in general.

h/ Keep what she/he knows about students a secret unless and otherwise requested
by legal body and the guardian or enforced by.

APPENDICES

Name of the TVET__________________

Department________________________

Unit of Competency (UC) Specific Subject you are going to


teach______________

Grade level you are going to teach__________________

General and specific objective______________________

Topic of discussion what is craft and arts

10
Teaching methodologies more of practical

Time allotted 45’

Teaching materials= white bored, markers hammer, axe, saw etc...Presentation


evaluation pre-teaching acquaintance assessing yourself by you trainees

Date Topic Trainers Trainees Time Teaching Teaching


activities activities allotted methods materials
Ex What is Introducti Listening Total 2’ Lecture Picture of
Monda crafts and on Taking 15’ Discussi craft and arts
y, Nov, arts Presentati notes 5’ on Student/train
21, Definitio on Participati 2’ Practical ees paper
2018 n? Practical on Accordi acted on craft
activities In the ng to & art
practical teaching
areas methods
20/02, …… summery answering …. …. …
2018 Evaluatio
n
APPENDICES

In addition to the previous sample Trainers Assessment sample by


trainees in the TVET institutions

Direction below are a number of qualities which are generally considered


important rating scale item after teaching your student you can use lickert scale
11
other. After teaching at the end of teaching, it is better assessing yourself by using
your student weekly or day to day activity of the teacher receive general comment
from the students or your supervisors.

1. Introduction topic clearly

2. Created interest in the topic

3. Supported statement with facts

4. Showed clear grasp of material

5. Used clear transaction of topics

6. Spoke with confidence

7. Gestured naturally

8. Maintained good posture

9. Help eye contact with audience

10. Used visual aid effectively

11. Lesson was easy to follow

12. Maintained good relations with audience

13. Spoke with enthusiasm

14. Spoke clearly and at normal rate

15. Avoided unpleasant habit

16. Pronounced words correctly

17. Moved clearly through content of subject


12
18. Appropriate use of allotted time

19. Summarized effectively

20. Answered audience questions clearly

21. Overall rating

Comment__________________________________________________________
__________________________________________________________________
__________________________________________________________________
__________________________________________________________________
__________________________________________________________________
______________________________________________________

APPENDICES

Frequencies

s1_q1
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 2 2 10 19 33
Percent 6.1 6.1 30.3 57.6 100.0
Valid Percent 6.1 6.1 30.3 57.6 100.0
Cumulative
6.1 12.1 42.4 100.0
Percent

s1_q1.1
Valid

13
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 1 10 21 33
Percent 3.0 3.0 30.3 63.6 100.0
Valid Percent 3.0 3.0 30.3 63.6 100.0
Cumulative
3.0 6.1 36.4 100.0
Percent

s1_q2
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 1 11 20 33
Percent 3.0 3.0 33.3 60.6 100.0
Valid Percent 3.0 3.0 33.3 60.6 100.0
Cumulative
3.0 6.1 39.4 100.0
Percent

s1_q3
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 1 11 20 33
Percent 3.0 3.0 33.3 60.6 100.0
Valid Percent 3.0 3.0 33.3 60.6 100.0
Cumulative
3.0 6.1 39.4 100.0
Percent

s1_q4
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 3 7 22 33
Percent 3.0 9.1 21.2 66.7 100.0
Valid Percent 3.0 9.1 21.2 66.7 100.0
Cumulative
3.0 12.1 33.3 100.0
Percent

s1_q5
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 4 10 18 33

14
Percent 3.0 12.1 30.3 54.5 100.0
Valid Percent 3.0 12.1 30.3 54.5 100.0
Cumulative
3.0 15.2 45.5 100.0
Percent

s2_q2
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 2 14 16 33
Percent 3.0 6.1 42.4 48.5 100.0
Valid Percent 3.0 6.1 42.4 48.5 100.0
Cumulative
3.0 9.1 51.5 100.0
Percent

s2_q2.1
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 3 12 17 33
Percent 3.0 9.1 36.4 51.5 100.0
Valid Percent 3.0 9.1 36.4 51.5 100.0
Cumulative
3.0 12.1 48.5 100.0
Percent

s2_q2.2
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 2 14 16 33
Percent 3.0 6.1 42.4 48.5 100.0
Valid Percent 3.0 6.1 42.4 48.5 100.0
Cumulative
3.0 9.1 51.5 100.0
Percent

s2_q2.3
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 6 12 14 33
Percent 3.0 18.2 36.4 42.4 100.0
Valid Percent 3.0 18.2 36.4 42.4 100.0
Cumulative 3.0 21.2 57.6 100.0

15
Percent

s2_q2.4
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 2 13 17 33
Percent 3.0 6.1 39.4 51.5 100.0
Valid Percent 3.0 6.1 39.4 51.5 100.0
Cumulative
3.0 9.1 48.5 100.0
Percent

s2_q2.5
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 6 10 16 33
Percent 3.0 18.2 30.3 48.5 100.0
Valid Percent 3.0 18.2 30.3 48.5 100.0
Cumulative
3.0 21.2 51.5 100.0
Percent

s2_q2.6
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 4 7 21 33
Percent 3.0 12.1 21.2 63.6 100.0
Valid Percent 3.0 12.1 21.2 63.6 100.0
Cumulative
3.0 15.2 36.4 100.0
Percent

s2_q2.7
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 4 6 22 33
Percent 3.0 12.1 18.2 66.7 100.0
Valid Percent 3.0 12.1 18.2 66.7 100.0
Cumulative
3.0 15.2 33.3 100.0
Percent

s3_q3

16
Valid
Low Moderate High Total
Frequency 1 10 22 33
Percent 3.0 30.3 66.7 100.0
Valid Percent 3.0 30.3 66.7 100.0
Cumulative
3.0 33.3 100.0
Percent

s3_q3.1
Valid
Low Moderate High Total
Frequency 1 10 22 33
Percent 3.0 30.3 66.7 100.0
Valid Percent 3.0 30.3 66.7 100.0
Cumulative
3.0 33.3 100.0
Percent

s3_q3.2
Valid
Low Moderate High Total
Frequency 1 10 22 33
Percent 3.0 30.3 66.7 100.0
Valid Percent 3.0 30.3 66.7 100.0
Cumulative
3.0 33.3 100.0
Percent

s3_q3.3
Valid
Low Moderate High Total
Frequency 1 9 23 33
Percent 3.0 27.3 69.7 100.0
Valid Percent 3.0 27.3 69.7 100.0
Cumulative
3.0 30.3 100.0
Percent

s3_q3.4
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 1 7 24 33
Percent 3.0 3.0 21.2 72.7 100.0

17
Valid Percent 3.0 3.0 21.2 72.7 100.0
Cumulative
3.0 6.1 27.3 100.0
Percent

s4_q4
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 2 1 9 21 33
Percent 6.1 3.0 27.3 63.6 100.0
Valid Percent 6.1 3.0 27.3 63.6 100.0
Cumulative
6.1 9.1 36.4 100.0
Percent

s4_q4.1
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 2 1 9 21 33
Percent 6.1 3.0 27.3 63.6 100.0
Valid Percent 6.1 3.0 27.3 63.6 100.0
Cumulative
6.1 9.1 36.4 100.0
Percent

s4_q4.2
Valid
Not
responding Moderate High Total
Frequency 1 12 20 33
Percent 3.0 36.4 60.6 100.0
Valid Percent 3.0 36.4 60.6 100.0
Cumulative
3.0 39.4 100.0
Percent

s4_q4.3
Valid
Not
responding Low Moderate High Total
Frequency 1 1 10 21 33
Percent 3.0 3.0 30.3 63.6 100.0
Valid Percent 3.0 3.0 30.3 63.6 100.0
Cumulative 3.0 6.1 36.4 100.0

18
Percent

Descriptives

Descriptive Statistics
Std.
N Minimum Maximum Mean Deviation
s1_q1 33 1 4 3.39 .864
s1_q1.1 33 1.00 4.00 3.5455 .71111
s1_q2 33 1.00 4.00 3.5152 .71244
s1_q3 33 1 4 3.52 .712
s1_q4 33 1 4 3.52 .795
s1_q5 33 1 4 3.36 .822
s2_q2 33 1 4 3.36 .742
s2_q2.1 33 1 4 3.36 .783
s2_q2.2 33 1.00 4.00 3.3636 .74239
s2_q2.3 33 1 4 3.18 .846
s2_q2.4 33 1 4 3.39 .747
s2_q2.5 33 1 4 3.24 .867
s2_q2.6 33 1 4 3.45 .833
s2_q2.7 33 1 4 3.48 .834
s3_q3 33 2 4 3.64 .549
s3_q3.1 33 2 4 3.64 .549
s3_q3.2 33 2 4 3.64 .549
s3_q3.3 33 2 4 3.67 .540
s3_q3.4 33 1 4 3.64 .699
s4_q4 33 1 4 3.48 .834
s4_q4.1 33 1 4 3.48 .834
s4_q4.2 33 1 4 3.55 .666
s4_q4.3 33 1 4 3.55 .711
Valid N
33
(listwise)

APPENDICES

19
2 table and chart on starting from appropraitness of training content, trainer
capacity, training input and over all evaluation

Not Lo Moder Hi
respon w ate gh
ding
s1_q 6.1 6.1 30.3 57.
1 6
s1_q 3.0 3.0 30.3 63.
1.1 6
s1_q 3.0 3.0 33.3 60.
2 6
s1_q 3.0 3.0 33.3 60.
3 6
s1_q 3.0 9.1 21.2 66.
4 7
s1_q 3.0 12. 30.3 54.
5 1 5

Not Lo Moder Hi
respon w ate gh
ding
s2_q 3.0 6.1 42.4 48.
2 5
s2_q 3.0 9.1 36.4 51.
2.1 5
s2_q 3.0 6.1 42.4 48.
2.2 5
s2_q 3.0 18. 36.4 42.
2.3 2 4
s2_q 3.0 6.1 39.4 51.
2.4 5
s2_q 3.0 18. 30.3 48.
2.5 2 5
s2_q 3.0 12. 21.2 63.
2.6 1 6
s2_q 3.0 12. 18.2 66.
2.7 1 7

20
Not Lo Moder Hi
respon w ate gh
ding
s3_q 3.0 12. 48.5 36.
3 1 4
s3_q 6.1 21. 48.5 24.
3.1 2 2
s3_q 6.1 30. 30.3 33.
3.2 3 3
s3_q 3.0 27. 48.5 21.
3.3 3 2
s3_q 3.0 42. 30.3 24.
3.4 4 2

Not Lo Moder Hi
respon w ate gh
ding
s4_q 6.1 3.0 27.3 63.
4 6
s4_q 6.1 3.0 27.3 63.
4.1 6
s4_q 3.0 36.4 60.
4.2 6
s4_q 3.0 3.0 30.3 63.
4.3 6

21

You might also like