You are on page 1of 119

የሒሳብ ትምህርት

የተማሪ መጽሐፍ
አዘጋጆች አንዯኛ ክፍሌ
 አበራ በሊይ
 ዲዱ አሰፋ
 ታዯሰ ገመቹ

ተርጓሚዎች
 ሀብቢ ፍሇቶ
 ታዬ በሊይነህ
 ዋቅጅራ ቶልሣ
ኤዴተሮች

 ከቤ አራርሳ
 ተስፋዬ ጉዯታ
 አሇማየሁ ጋዱሳ
ገምጋሚዎች

 አሌይ ኡለ
 ዯረጀ ዴሪርሳ
 ዴሪባ ኃይላ

የኢትዮጵያ ፌዳራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ


መንግሥት ትምህርት ሚኒስቴር
የታተመው እ.ኢ.አ በ2003 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፋዳራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ መንግስት
በትምህርት ሚኒሰቴር ስር አጠቃሊይ የትምህርት ማሻሻያ ፕሮጄክት ነው፡፡ይህም ፕሮጄክት በገንዘብ
የሚዯግፇው IDA credit number 4335-ET, the Fast Track Initiative Catalytic Fund እና በ Finland,
Italy, Netherlands እና United kingdom መንግስታት ነው፡፡
© 2011 መብቱ በኢትዮጵያዊ ፋዳራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ መንግስት ትምህርት ሚኒስቴር
ነው፡፡© እ.ኢ.አ በ2004 ዓ.ም በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ወዯ አማርኛ ተተርጉሞ ታትሟሌ፡፡ መብቱ
በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ማንኛውም የዚህ መጽሐፌ ክፌሌ ከባሇመብቱ ፌቃዴ ትምህርት
ሚኒስቴር ወይም በኢትዮጵያ ፋዳራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ መንግስት አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ
በአዋጅ ቁጥር 410/2004 የዓዕምሮ መብት ወይም የመጠቀም መብት ሇማስጠበቅ ከተፇቀዯው ውጪ
ማባዛት፣ በተሇየ መሌክ ሇመጠቀም ማስቀመጥ፣ በኤላክትሮኒክስ፣ በማግኔት፣ በዴምፅ
እና እነዚህን በመሳሰለ የተሇያዩ ነገሮች ማባዛት ወይም ማስቀመጥ የተከሇከሇ ነው፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር በዚህ መጽሐፌ ዝግጅት ውስጥ ተሳትፍ ያዯረጉትን አካሊት፣ ቡዴኖች እና
ይህንን መጽሐፌ በማሳተም አስተዋፅኦ ያበረከቱትንና በተጨማሪም የመምህሩን መምሪያ
ያዘጋጁትን ማመስገን ይፇሌጋሌ፡፡
አንዲንዴ ሉወሰደ የማይችለ መብታቸው የተጠበቁ ነገሮች በፌቃዴ በውስጡ እንዱካተቱ ተዯርገዋሌ፡፡
የእነዚህ ነገሮች ባሇመብት ሆኖ በትክክሌ ያሌተገሇፀ ካሇ ትምህርት ሚኒስቴር አራት ኪል የፖስታ
ሳጥን ቁጥር 1367 አዱስ አበባ ብል ሉጽፌሌን ይችሊሌ ፡፡ እንዴሁም ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮን
መጠየቅ ይቻሊሌ፡፡
ማውጫ

ምዕራፍ 1 እስከ 9 ያለ መቁጠሪያ ቁጥሮች


ገጽ
1
1.1 ከ 1 እሰከ 5 ያለ መቁጠሪያ ቁጥሮች እና ቅዯም ተከተሊቸው 1

1.2 ከ 6 እሰከ 9 ያለ መቁጠሪያ ቁጥሮች እና ቅዯም ተከተሊቸው 11


17
ምዕራፍ 2 እስከ 9 ያለ ሙለ ቁጥሮችን መዯመርና መቀነስ
2.1 ዴምራቸው ከ 9 ያሌበሇጡ መቁጠሪያ ቁጥሮችን መዯመር 17

2.2 እሰከ 9 ያለ መቁጠሪያ ቁጥሮችን መቀነስ 24

30
2.3 ዴምራቸው ከ 9 ያሌበሇጡ ሶስት መቁጠሪያ ቁጥሮችን መዯመር

ምዕራፍ 3 እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮች 33

3.1 ዜሮ ቁጥር 33
36
3.2 እሰከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮች እና ቅዯም ተከተሊቸው
3.3 የቁጥር ቤት ስርዓት 40

42
ምዕራፍ 4 እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮችን መዯመር እና መቀነስ
42
4.1 እሰከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮችን መዯመር
49
4.2 እሰከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮችን መቀነስ
4.3 የመዯመር እና የመቀነስ ፕሮብላሞች 53

55
ምዕራፍ 5 ባህሊዊ የመስፈሪያ አሃድች

5.1 የርዝመት መስፈሪያ 55


5.2 የፈሳሽ ይዘትን መስፈር 57

5.3 ግዝፈትን መስፈር 59


62
ምዕራፍ 6 የክፍሌፋዮች መግቢያ
62
6.1 ግማሾች
64
6.2 ሩቦች
ገጽ
ምዕራፍ እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮችን በ 2 ማብዛት እና ሇ2
66
7 ማካፈሌ
66
7.1 እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮችን በ 2 ማባዛት
77
7.2 እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮችን በ 2 ማካፈሌ

81
ምዕራፍ 8 መስመሮች እና ቀሇሌ ያለ ምስልች

8.1 ቀጥታ መስመሮች እና ጥምዝ መስመሮች 81


8.2 ቀሇሌ ያለ ምስልች 85
90
ምዕራፍ 9 እስከ 100 ያለ ሙለ ቁጥሮች

9.1 እስከ 100 ያለ የ10 ብዜቶች 90

9.2 ከ21 እስከ 100 ያለ ሙለ ቁጥሮች 96


9.3 እስከ 100 ያለ ሙለ ቁጥሮች ቅዯም ተከተሌ 98
9.4 እስከ 100 ሊለ ቁጥሮች የቁጥር ቤት 102

ምዕራፍ 10 የኢትዮጵያ ገንዘብ 103

10.1 ዱናሮች እና ኖቶች


103
10.2 የሳንቲምና ብር ዝምዴና 104

ምዕራፍ 11 ጊዜ 108

108
11.1 የቀን ክፍፍሌ
11.2 የሳምንቱ ቀናቶች 110

ምዕራፍ 12 የመረጃ አያያዝ እና ክትትሌ 111 111

12.1 ቀሇሌ ያለ የስዕሌ ግራፎቸ 111


12.2 ክትትልች 114

/
1

ምዕራፍ 1
እስከ 9 ያለ መቁጠሪያ ቁጥሮች

• 1.1 ከ1 እስከ 5 ያለ መቁጠሪያ ቁጥሮች እና ቅዯም ተከተሊቸው


ዴርጊት-1

ዴርጊት -1 ከዚህ በሊይ ጎን ሇጎን ያለትን ስዕል‹ ጥቂት ወይም ብዙ በማሇት መሇየት፡፡
ከዚህ በሊይ ጎን ሇጎን ያለትን ስዕልች ትሌቅ ወይም ትንሽ በማሇት ማወዲዯር፡፡
ዴርጊት - 2 የቡዴን ስራ

መሌመጃ-1

ዴርጊት-2 ከዚህ በሊይ ያለትን የቤት እንሰሳቶች በቡዴን በመሆን በመቁጠር ይህ ብዙ ነው፤ ይህ ጥቂት ነው

በማሊት ብዙ እና ጥቂት የሚለትን ቃሊት ይሇማመዲለ፡፡


መሌመጃ -1 Ô” KÔ” ÁK<ƒ” e°KA‹ በመቁጥር ብዛታቸውን ማወዲዯር፡፡
ምሳላ፡ ½oÑ… q²| »¬ú^… q²| Áo@Ô@ ወይም ያንሳሌ በማሇት ያወዲዴራለ፡፡
ዴርጊት -3

ዴርጊት - 4

1 2 3 4 5
ዴርጊት -3 ከ 1 እስከ 5 ያለትን ቁጥሮች ዴምጽን ከፍ በማዴረግ መቁጠር፡፡ 1
ጎን ሇጎን ያለትን ስዕልች በመቁጠር የቁጥር አይነቶችን ይገነዘባለ፡፡

ሁሇት ድሮዎችን በመቁጠር ቁጥር 2ን ከተገነዘቡ በ=ሊ በአየር ሊይ በእጅ ጣታቸው በመጠቀም

ቁጥሩን መጻፍ፡፡ በዚሁ መሰረት ከ 1 እስከ 5 ያለትን ቁጥሮ‹ እንዱጽፉ ይረዲቸዋሌ፡፡

ዴርጊት -4 በስዕለ ሊይ እንዯተመሇከተው የእጅ ጣታቸውን በመቁጠር እና የተጻፈውን ቁጥር ይገነዘባለ፡፡


መሌመጃ -2

1
2 5 3
4

É`Ñ>ƒ -5 የቡዴን ሥራ

መሌመጃ-2 በክብ ውስጥ ያለትን ስዕልች በመቁጠር ከ 1 እስከ 5 ካለት ቁጥሮች ጋር ማዛመዴ፡፡
ዴርጊት-5 በተሇያዩ ቦታ የሚገኙትን የገበጣ መጫወቻ ጠጠሮችን 1፣2፣3፣4 እና 5 በማሇት መመዯብ፡፡

እያንዲንደን ቆሪኪ በተሇያየ ቦታ 1፣ 2፣ 3፣ 4 እና 5 በማሇት መመዯብ፡፡


ቁጥሮቹን እና የስዕልቹን ብዛት ጎን ሇጎን በማየት እንዱገነዘቡ ማዴረግ፡፡
መሌመጃ -3

መሌመጃ - 4

መሌመጃ -3 ከ1 እስከ 5 የተጻፉትን ቁጥሮች ከሙዞቹ ብዛት ጋር ማዛመዴ፡፡

መሌመጃ -4 ቁጥር 4ን አራት እግር ካሊቸው ስዕልች ጋር እና ቁጥር 2ን ሁሇት እግር ካሊቸው ስዕልች
ጋር ማዛመዴ፡፡

መሌመጃ -3 ከ1 እስከ 5 የተጻፉትን ቁጥሮች ከሙዞቹ ብዛት ጋር ማዛመዴ፡፡

መሌመጃ -4 ቁጥር 4ን አራት እግር ካሊቸው ስዕልች ጋር እና ቁጥር 2ን ሁሇት እግር ካሊቸው ስዕልች ጋር
መሌመጃ -5

መሌመጃ - 6

1
2

መሌመጃ - 7

5
መሌመጃ-5 ቁጥሮችን ጽፈው ሇመሇማመዴ ከዚህ በሊይ የተሰጡትን ምሌክቶች በዯብተራቸው ሊይ ዯጋግመው

እንዱጽፉ ማዴርግ፡፡

መሌመጃ-6 ከ 1 እስከ 5 ያለ ቁጥሮችን በአየር ሊይ በእጅ ጣታቸው ጽፈው እነዴሇማመደ ማዴረግ፡፡

ከ 1 እስከ 5 ያለ ቁጥሮችን በአየር ሊይ በእጅ ጣታቸው ጽፈው እነዴሇማመደ ማዴረግ፡፡

መሌመጃ-7 የቡና ስዕሌ ፍሬን በመቁጠር ብዛቱን በቁጥር ዯጋግመው በዯብተር ሊይ መጻፍ፡፡
መሌመጃ -8

É`Ñ>ƒ - 6

መሌመጃ- 9

መሌመጃ -8 ስዕልቹን በመቁጠር ብዛታቸውን በባድ ቦታ ሊይ መጻፍ፡፡ የተሰጠውን ምሳላ አስተውሌ/ዪ፡፡


ከ1 እስከ 5 ያለትን ቁጥሮች ዯጋግመው ዴምጽን ከፍ በማዴረግ ማንበብ፡፡
É`Ñ>ƒ- 6 ዯረጃውን እየወጡ ከ 1 እስከ 5 ዴረስ መቁጠር እና ዯረጃውን እየወረደ ከ 1 እስከ 5
ዴረስ መቁጠር፡፡
መሌመጃ - 9 የቁጥሩን ቅዯም ተከተሌ በመገንዘብ በባድ ቦታ ሊይ ትክክሇኛውን ቁጥር መሙሊት፡፡
መሌመጃ - 10

ዴርጊት - 7



መሌመጃ - 11

3 ?

መሌመጃ-10 ክብ ውስጥ ያለትን ከ1 እስከ 5 ቁጥሮች ከስዕለ ብዛት ጋር ማዛመዴ::


É`Ñ>ƒ -7 የጎነ ሶስቶችን ብዛት ክብ ውስጥ ካለት ቁጥሮች ጋር ማዛመዴ::

መሌመጃ-11 ስዕልችን በመቁጠር ብዛታቸውን በባድ ቦታ ሊይ መጻፍ፡፡


ዴርጊት -8

መሌመጃ - 12

? ?

4 ? ?

ዴርጊት -8 በቅርጫት ውስጥ ያለትን ብርቱኳኖች በማወዲዯር የይበሌጣሌ( ) ምሌክትን መማር ::

ጎን ሇጎን ያለትን ሙዞች በማወዲዯር የእኩሌነት (=) ምሌክትን መማር ::


በቁጥር መስመር ሊይ ወዲ ቀኝ ስንሄዴ ቁጥሮቹ እየጨመሩ መሄዲቸውን መገንዘብ፡፡

መሌመጃ -12 በሳጥን ውስጥ ያሇውን (? ) ምሌክት በስዕልቹ ብዛት እንዱሁም በ ፣ < ወይም =
ምሌክት መጻፍ፡፡
ዴርጊት -9



መሌመጃ - 13

> ? ?
? ?
?
? ? ?

መሌመጃ - 14

É`Ñ>ƒ-9 በተሰጠው ምሳላ መሠረት ስዕልችን መቁጠር& የስዕልቹን ብዛት በባድ ቦታ ሊይ መጻፍ፤
በትክክሇኛው ምሌክት ማወዲዯር፡፡

መሌመጃ -13 በባድ ቦታ ሊይ < ፣ > ወይም = በመሙሊት ቁጥሮችን ማወዲዯር::

መሌመጃ -14 የቁጥሮችን ቅዯም ተከተሌ በመገንዘብ በባድ ቦታ ሊይ ትክክሇኛ የሆነውን ቁጥር መሙሊት፡፡
1.2 Ÿ6 እስከ 9 ያለ መቁጠሪያ ቁጥሮች እና ቅዯም ተከተሊቸው፡፡
É`Ñ>ƒ - 10

6 7

8 9
መሌመጃ - 15

መሌመጃ - 16

78 9

6 7 8 9

6 7 8 9

É`Ñ>ƒ -10 ከ6 እስከ 9 ያለትን ቁጥሮች ዴምጽን ከፍ አዴርጎ ዯጋግሞ ማንበብ፡፡


የእጅ ጣት እና የክብ ምስሌ መቁጠር፡፡

መሌመጃ -15 የነጥቦችን ብዛት ከቁጥሮች ጋር ማዛመዴ፡፡

መሌመጃ -16 ስዕልችን በመቁጠር ብዛታቸውን በሚገሌጽ ቁጥር ሊይ ማክበብ፡፡


መሌመጃ - 17

6 6 6 6
7 7 7 7
8 8 8 8
9 9 9 9

መሌመጃ - 18

ዴርጊት -11
1 2 3 ?? ?? ?? 7 ?? ??
1 ? 3 ? 5 ?? ? ? 9

1 ? ? ? ? 6 7 ? ?
? 2 ? 4 ? ? ? ? 9

መሌመጃ -17 በነጠብጣብ የሚታዩትን ቁጥሮች ማጥቆር እና ዯጋግሞ መጻፍ፡፡

መሌመጃ -18 በቁጥር 6 ሊይ የተሰጠውን ምሳላ በመከተሌ በ7፣ 8 እና 9 ቁጥሮች ጎን ክቦችን መዯርዯር፡፡

É`Ñ>ƒ -11 በባድ ቦታ ሊይ ትክክሇኛውን ቁጥር መሙሊት፡፡


መሌመጃ -19

5 4 7
3 5 2
6 1
ዴርጊት - 12

መሌመጃ - 20

መሌመጃ -21

መሌመጃ -19 ተከታዩን ቁጥር በሳጥን ውስጥ መጻፍ፡፡ ቀዲማይ እና ተከታይ ቃሊቶችን መሇማመዴ፡፡

ዴርጊት -12 ከ9 ወዯ=ሊ በመቁጠር ዯጋግሞ መሇማመዴ::

መሌመጃ -20 የቁጥሩን ቀዲማይ በሳጥን ውስጥ መጻፍ፡፡

መሌመጃ - 21 የስዕልቹን ብዛት በባድ ሳጥን ውስጥ መጻፍ፡፡


ዴርጊት -13

መሌመጃ -22

9 6 3 8 7 4 6 1
5 8 8 9 8 3 9 8
É`Ñ>ƒ -13 የስዕለን ብዛት በባድ ሳጥን ውስጥ መጻፍ::

ከ < ፣ > እና = ምሌክቶች ውስጥ ትክክሇኛ የሆነውን በ ? ቦታ መተካት፡፡

መሌመጃ -22 ከ < ፣ > እና = ምሌክቶችን በመጠቀም የተሰጡትን ቁጥሮች ማወዲዯር፡፡


ዴርጊት -14

É`Ñ>ƒ -14 የጣትን ብዛት ከነጥቦች ብዛት ጋር ማዛመዴ::


ዴመቶችን በመቁጠር ብዛታቸውን መጻፍ፡፡

የተሇያየ ቀሇም ያሊቸውን ጎነ-ሶስቶችን በመቁጠር ብዛታቸውን መጻፍ፡፡


ዴርጊት -15

1 3 8

ዴርጊት - 16 (ጨዋታ)
4 2
1 2 1 3
3 5 5 4
መሌመጃ - 23


1 2


2 5

ዴርጊተ-15 የቀሩትን ቁጥሮች በ ቦታ መፃፍ፡፡

ዴርጊተ-16 ከቁጥር 1 ነጥብ በመነሳት በመስመር በማያያዝ ወዯ መጀመሪያው ቁጥር መመሇስ፡፡

መሌመጃ-23 ስዕልቹን በመቁጠር ብዛታቸውን በባድ ሳጥን ውስጥ መፃፍ፡፡


ምዕራፍ 2
እስከ 9 ያለ ሙለ ቁጥሮችን መዯመርና መቀነስ
2.1 ዴምራቸው ከዘጠኝ ያሌበሇጡ ቁጥሮችን መዯመር

ከ 1 እስከ 5 ያለ ቁጥሮችን መዯመር

መዯመር ዴርጊት-2

ዴርጊት-1 ሥዕልቹን በመቁጠር ብዛታቸውን መፃፍ፡፡

ዴርጊት-2 በተሰጠው ምሳላ መሠረት ስዕልችን መቁጠር፣ የመዯመር ዓረፍተ ነገር መመስረት አና በመቁጠር
ዴምራቸውን ማግኘት፡፡
መሌመጃ-1

መሌመጃ-2

መሌመጃ-1 ነጥቦችን በመቁጠር እና የተቀሊቀለትን ነጥቦች በመቁጠር ዴምራቸውን ማግኘት፡፡

መሌመጃ-2 ስዕልቹን በመቁጠር ሳጥኑ ውስጥ የሚፃፈውን ቁጥር ማግኘት፡፡


ዴርጊት-3

መሌመጃ-3

ዴርጊት-3 ጎን ሇጎን ያለ ዴምሮችን ማወዲዯር እና ወዯ አንዴ ሃሳብ መዴረስ፡፡

መሌመጃ-3 ሇተሰጡት ጥያቄዎች የመዯመር ዓረፍተነገር በመመስረት ዴምራቸውን ማወዲዯርእና አንዴ ሃሳብ
ሊይ መዴረስ፡፡
ዴርጊት -4

መሌመጃ-4

ዴርጊት-4 የእጅ ጣቶችን መቁጠር፡፡

መሌመጃ-4 የእጅ ጣቶችን በመቁጠር መዯመር፡፡


ዴርጊት-5

መሌመጃ-5

ዴርጊት-5 የተሰጠውን ስዕሌ በመጠቀም ቁሌቁሌ መዯመር፡፡

መሌመጃ-5 መስመሮችን በመጠቀም ቁሌቁሌ መዯመር፡፡


መሌመጃ-6

ዴርጊት-6 በምን መመዘኛ እኩሌ ማዴረግ ይቻሊሌ?

መሌመጃ-7 የቃሊት ፐሮብላሞች

ጫሊ ጫሌቱ

መሌመጃ-6 ከመጀመሪያው ቁጥር በመነሳት ወዲ ቀኝ የሁሇተኛውን ቁጥር ብዛት ያህሌ በመሄዴ


የዯረሱበትን ቦታ በማየት መሌሳቸውን በባድ ቦታ ሊይ መሙሊት ፡፡
ዴርጊት-6 በስተቀኝ እና በስተግራ ቅርጫት ውስጥ ያለት ብርቱኳኖች እኩሌ ቢሆኑ በስተግራ በ(?)
ውስጥ ምን ያህሌ ብርቱኳን ይኖራሌ?
መሌመጃ-7 የተሰጠውን ስዕሌ በመጠቀም የቃሊት ፕሮብላሞችን መፍታት፡፡
ዴርጊት-7

መሌመጃ-8

ዴምራቸው 5 ዴምራቸው 7 ዴምራቸው 9

መሌመጃ-9

ዴርጊት -7 ባድ ቦታውን በትክክሇኛ ቁጥር መሙሊት፡፡

መሌመጃ - 8 በተሰጠው ሰንጠረዥ በ “ ? “ ቦታ ትክክሇኛውን ተዯማሪ መሙሊት፡፡

መሌመጃ - 9 የተሰጠውን ምስሌ በመከተሌ የቃሊት ፕሮብላሞችን መፍታት፡፡


2.2 እስከ ዘጠኝ ያለ መቁጠሪያ ቁጥሮችን መቀነስ

ዴርጊት-8

መሌመጃ-10

ዴርጊት-8 ምስለን በማየት የሌዩነት ውጤቱን በባድ ሳጥን ውስጥ መፃፍ፡፡

መሌመጃ-10 ሌዩነቱን በባድ ሳጥን ውስጥ መሙሊት፡፡


መሌመጃ-11

ዴርጊት-9

መሌመጃ-11 ስዕልቹን በማየት ቁሌቁሌ መቀነስ፡፡

ዴርጊት-9 ከሁለም ኳሶች ብዛት ሊይ የ x ምሌክት የተዯረገበት ኳሶች ብዛት ቢቀነስ የቀሩትን የኳሶች
ብዛት በባድ ሳጥኖች ውስጥ መፃፍ፡፡
መሌመጃ 12

መሌመጃ -13

መሌመጃ-12 ሌዩነቱን በባድ ሳጥን ውስጥ መሙሊት፡፡

መሌመጃ-13 ሥዕልችን በመቁጠር የቁጥሮቹን ሌዩነት ማስሊት፡፡


ዴርጊት-10

መሌመጃ-14

መሌመጃ-15

ዴርጊት-10 በቁጥር ጨረር ሊይ ወዯግራ በመሔዴ መቀነስ፡፡

መሌመጃ-14 ወዯጎን መቀነስ፡፡

መሌመጃ-15 ቁሌቁሌ መቀነስ፡፡


ዴርጊት-11

ዴርጊት-12

ዴርጊት-11 ባድ ሳጥኑን በመሙሊት መዯመር እና መቀነስ ያሊቸውን ግንኙነት መገንዘብ፡፡

ዴርጊት-12 ኳሶችን በመቁጠር የመዯመር እና የመቀነስ ስላቶችን መስራት፤ ያሊቸውን


ግንኙነት መገንዘብ፡፡
መሌመጃ-16

መሌመጃ-16 በሳህን ውስጥ ያለትን የቡና ፍሬዎች ብዛት መሬት ካለት በመቀነስ የቀረውን ብዛት መፃፍ፡፡
መጀመሪያ በማሰሮ ውስጥ ያሇውን የቲማቲም ብዛት ማስሊት፡፡
2.3 ዴምራቸው ከዘጠኝ ያሌበሇጡ ሶስት መቁጠሪያ ቁጥሮችን መዯመር
ዴርጊት-13

መሌመጃ-17

ዴርጊት-13 አንዴ አከባቢ ተቀራርበው ያለትን የጨላዎችን ስዕልች በአንዴ ሊይ መዯመር፡፡

መሌመጃ-17 ሶስት ሶስት ቁጥሮችን መዯመር፡፡


ዴርጊት-14

ዴርጊት-15

ዴርጊት-14 ስዕልችን በመጠቀም ሶስት ቁጥሮችን በቁጥር ጨረር እና በቁጥር ሰንጠረዥ በመገሌገሌ
መዯመር፡፡

ዴርጊት-15 በቅርጫት ውስጥ ያለትን 9 ኳሶች በተሰጠው ምሳላ መሠረት ሶስት ቦታ መክፈሌ፡፡
መሌመጃ-18

መሌመጃ-18 የመዯመር ዓረፍተ ነገር በመመስረት ውጤቱን መፈሇግ፡፡


ምዕራፍ 3 1
6
2
7
3
8
4
9
5
10
11 12 13 14 15
እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮች 16 17 18 19 20

3.1 ዜሮ ቁጥር

ዴርጊት-1 ዛፍ ሊይ የተቀመጡትን አዕዋፋትን በመቁጠር ብዛታቸውን በ ምሌክት ቦታ


ማፃፍ፡፡
ብዛታቸውን በመቁጠር መፃፍ፡፡
34
34

ዴርጊት-2

É`Ñ>ƒ-2 ስዕልቹን በመጠቀም የመዯመር እና የመቀነስ ስላት መስራት ፡፡


35

መሌመጃ-1

መሌመጃ-1 ቁጥሮችን ከትንሽ ወዯ ትሌቅ&ከታች ወዯ ሊይ በቅዯም ተከተሌ መጻፍ፡፡


36

3.2 እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮች እና ቅዯም ተከተሊቸው


ዴርጊት-3

ዴርጊት-4

ዴርጊት-3 በቁጥሮች ሊይ አንዴ መዯመርና 10 ቁጥርን ማስተማር፡፡

ዴርጊት -4 መዯመር ያሇባቸውን ቁጥሮች በጥያቄ ምሌክት “ ” ቦታ መፃፍ፡፡


37

መሌመጃ-2

É`Ñ>ƒ-5

መሌመጃ-3

መሌመጃ-2 በተሰጠው ቅዯም ተከተሌ መሠረት ባድ ቦታውን መሙሊት፡፡

ዴርጊት-5 ዓረፍተ ነገሩን እውነት የሚያዯረገውን ቁጥር በሳጥኑ ውስጥ መፃፍ፡፡

መሌመጃ-3 በባድ ቦታ ሊይ ትክክሇኛውን ቁጥር በቅዯም ተከተሌ መሙሊት፡፡


38

መሌመጃ-4 መሌመጃ-5

መሌመጃ-6 መሌመጃ-7

ዴርጊት-6

መሌመጃ-4 መጀመሪያ የተሰጠውን ቁጥር መጻፍ::


መሌመጃ-5 ቀጥል የተሰጠውን ቁጥር መጻፍ::
መሌመጃ-6 በተሰጡት ቁጥሮች መሀሌ የሚገኘውን ቁጥር መጻፍ::
መሌመጃ-7 ሇተሰጠው ቁጥር ቀዲማይ እና ተከታዩን በባድ ቦታ መሙሊት$

ዴርጊት 6 የ ፣ እና ምሌክቶችን በመጠቀም ቁጥሮችን ማወዲዯር$


39

መሌመጃ-8
6 7 10

13 1

15

11

መሌመጃ-9

መሌመጃ-10

መሌመጃ-8 የተሰጠውን ቅዯም ተከተሌ መሠረት በማዴረግ በባድ ቦታ መሙሊት፡፡

መሌመጃ-9 ወዯ ኋሊ እና ወዯ ፊት በመቁጠር በባድ ቦታ መሙሊት፡፡


መሌመጃ-10 የተሰጡትን ቁጥሮች በቅዯም ተከተሌ በዯረጃ ከታች ወዯ ሊይ መጻፍ$
40

3.3 ¾lØ` u?ƒ Y`¯ƒ


É`Ñ>ƒ-7

¾›e` ¾›”É
u?ƒ u?ƒ

›e` ›”É

¾›e` ¾›”É
u?ƒ u?ƒ

›e` ›”É

¾›e` ¾›”É
u?ƒ u?ƒ

›e` ›”É

መሌመጃ-11
¾›e` u?ƒ ¾›”É u?ƒ

ዴርጊት-7 የአንዴ ቤት እና የአስር ቤትን መሇየት፡፡

መሌመጃ -11 ሇተሰጡት ቁጥሮች የአንዴ ቤት እና የአስር ቤትን መፃፍ፡፡


41

ዴርጊት-8 የአስር ቤት የአንዴ ቤት

›e` u?ƒ ›”É u?ƒ

›e` u?ƒ ›”É u?ƒ

›e` u?ƒ ›”É u?ƒ

መሌመጃ -12

ዴርጊት-8 ሇተሰጠው ቁጥር የአንዴ ቤት እና የአስር ቤትን መጻፍ፡፡

መሌመጃ-12 የተሰጠውን ቁጥር የአስር እና የላሊ ቁጥር ዴምር በማዴረግ መፃፍ፡፡


42

ምዕራፍ 4
እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮችን
መዯመር እና መቀነስ
4.1. እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮችን መዯመር
ዴርጊት-1

ዴርጊት-1 በምሳላ እንዯተሰጠው በባድ ቦታ ሊይ የቁጥሮችን ዴምር መጻፍ፡፡ •


43

É`Ñ>ƒ-2

መሌመጃ-1

ዴርጊት-2 ስዕልችን በመቁጠር ዴምራቸውን መፈሇግ፡፡

መሌመጃ-1 ዴምሩን በባድ ቦታ ሊይ መፃፍ፡፡


44

መሌመጃ-2

መሌመጃ-3

መሌመጃ-2 ከትሌቁ ቁጥር በመጀመር ዴምራቸውን ማግኘት::


መሌመጃ-3 መስመሮችን በመጠቀም የቁጥሮችን ዴምር ማግኘት፡፡
45

መሌመጃ-4

መሌመጃ-5

5 + 7 7 +8

12 +8

10 + 6

መሌመጃ-4 ቁጥሮችን በተዯማሪዎች መተንተን::

መሌመጃ-5 የተሰጠውን ምሳላ መሠረት በማዴረግ በጥያቄ ምሌክት( ? ) ቦታ በተዯማሪዎች ዴምር


መሙሊት፡፡
46

ዴርጊት-3

መሌመጃ-6

ዴርጊት-3 ዴምራቸው 9 የሆኑ እና ያሌሆኑ ቁጥሮችን በተቀቡት ቀሇም መሇየት::

መሌመጃ-6 ቁሌቁሌ በመጻፍ መዯመር፡፡


47

መሌመጃ-7

የአንዴ ቤት የአስር ቤት የአንዴ ቤት

የአስር ቤት የአንዴ ቤት የአስር ቤት የአንዴ ቤት የአስር ቤት የአንዴ ቤት

መሌመጃ-8

መሌመጃ-7 የአንዴ ቤት እና የአስር ቤት ቁጥሮችን በመሇየት መዯመር::

መሌመጃ-8 ቁሌቁሌ መዯመር፡፡


48

ዴርጊት-4

መሌመጃ-9

ዴርጊት-4 ቁጥሮችን ስናወዲዴር፣ ትንሹ ቁጥር ከትሌቁ ቁጥር በየት በኩሌ እንዯሚገኝ መናገር፡፡

መሌመጃ-9 በ ፣ እና ምሌክቶች ዓረፍተ ነገሩን እውነት የሚያዯርገውን በሳጥን ውስጥ በባድ

በባድ ቦታ መጻፍ ፡፡
49

4.2 እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮችን መቀነስ


ዴርጊት-5

መሌመጃ-10

ዴርጊት-5 ስዕልችን በመጠቀም መቀነስ::


መሌመጃ-10 በአከባቢ የሚገኙትን ነገሮች በመጠቀም መቀነስ::
50

መሌመጃ-11

መሌመጃ-12

20-15=5

መሌመጃ-11 ቁሌቁሌ መቀነስ::


መሌመጃ-12 በተሰጠው ምሳላ መሠረት ባድ ሣጥኑን መሙሊት፡፡
51

ዴርጊት-6

ዴርጊት-6 በተሰጠው ምሳላ መሠረት ባድ ሳጥኑን መሙሊት፡፡


52

መሌመጃ-13

መሌመጃ-14

መሌመጃ-13 በስተ ግራ የተሰጡትን ቁጥሮች የሁሇት ቁጥሮች ሌዩነት በማዴረግ ባድ ቦታ መሙሊት፡፡

መሌመጃ-14 በተሰጠው ምሳላ መሠረት ሌዩነታቸው 10 እና 14 የሆኑ ቁጥሮችን በሳጥኑ ውስጥ


መፃፍ፡፡
53

4.3 የመዯመር እና የመቀነስ ፕሮብላሞች

መሌመጃ-15

ቦና 7 እንቁሊልች አለት፡፡ ስንት ቢገዛ 15 ይሆንሇታሌ

ቅርጫት ውስጥ 17 ሙዞች አለ፡፡ ስንት ቢቀነስ ነው 9 የሚቀረን

17 ከረሜሊዎች አሇኝ፡፡ 6ቱን ሇጋዯኛቼ ብሰጥ የሚቀረኝ ስንት ነው

አንዴ ቁጥር አሰብኩ ፡፡ በ3 ቢቀነስ 12 ይሆናሌ ፡፡ እኔ ያሰብኩት ቁጥር ስንት ነው 

መሌመጃ-15 የቃሊት ፕሮብላሞችን መፍታት እና የእኩላታ ዓረፍተ ነገር መመስረት፡፡


54

መሌመጃ-16

ጫሌቱ

መሌመጃ-16 የቃሊት ፕሮብላሞችን መፍታት እና የእኩላታ ዓረፍተ ነገር መመስረት፡፡


55
ምዕራፍ
ባህሊዊ የመስፈሪያ አሃድች

5.1 የርዝመት መስፈሪያ

ዴርጊት-1 ስዕልችን በማየት አጭር እና ረዥም በማሇት መሇየት$


56

ዴርጊት-2

É`Ñ>ƒ-2 በአከባቢያችን የሚገኙ ነገሮች በእርምጃ፣ በስንዝር፣ በክንዴ፣ በጫማ እና በገመዴ


መስፈርን መሇማመዴ፡፡
57

5.2 የፈሳሽ ይዘትን መስፈር


ዴርጊት-3

ዴርጊት-4

É`Ñ>ƒ-3 ሙለ፣ ጎድል እና ባድ በሚለት ቃሊቶች መጠቀም፡፡

ዴርጊት-4 በኩባያ ወይም በጆክ በመስፈር ባሌዱውን ወይም ጄሪካኑን ስንት ኩባያ ወይም ጆክ እንዯ
ሚሞሊው ማወቅ፡፡ የባሌዱውን እና የጄሪካኑን ይዘት ማወዲዯር፡፡
58

ዴርጊት 5

ዴርጊት -6

ዴርጊት-5 ጎን ሇጎን ካለት ዕቃዎች ውስጥ የትኛው ብዙ ፈሳሽ እንዯሚይዝ መናገር፡፡

ዴርጊት-6 ሁሇት ተመሳሳይ የውሃ ቱቦዎችን ብንጠቀም የትኛው ቀዴሞ ይሞሊሌ?


59

5.3 ግዝፈትን መስፈር


ዴርጊት-7

ዴርጊት-7 ጎን ሇጎን ያለትን እቃዎች ግዝፈታቸውን ማነፃፀር፡፡


60

ዴርጊት-8 ጎን ሇጎን ያለ ነገሮችን ግዝፈት ማነፃፀር፡፡


61

10 ኪ.ግ

መሌመጃ-1 የተሇያዩ አሃድች ሊይ መወያየት፡፡

ረጅም የሆነውን ስዕሌ መሇየት::

አንዴ ባሌዱ ስንት ጆክ ይይዛሌ

የትኛው ይበሌጥ ይከብዲሌ


62

ምዕራፍ
የክፍሌፋዮች መግቢያ

6.1 ግማሾች

ዴርጊት 2

ዴርጊት-1 አንዴ ዲቦ ሇሁሇት ሌጆች ሇማካፈሌ ቢፈሇግ ሁሇቱንም ሌጆች የትኛው አከፋፈሌ

ያስዯስታቸዋሌ፡፡

ዴርጊት-2 በስተግራ የሚገኘውን የስዕለን ግማሽ በጨረር ማሳየት፡፡


63

መሌመጃ-1

ዴርጊት-3

1
መሌመጃ-1 የተሰጠውን የስዕለን ግማሽ ቀሇም በመቀባት ን ማሳየት፡፡
2

ዴርጊት-3 በአከባቢ የሚገኙትን እንዯ ብርቱኳን እና ቅጠሌ ግማሾች ማሳየት፡፡


64

6.2 ሩቦች
ዴርጊት-4

መሌመጃ-2

1
ዴርጊት-4 እንዯ ጎነ-አራት፣ ክብ የሚመስለ ነገሮችን አራት ቦታ በመክፈሌ ሩብ (4) ብል መጥራት፡፡

1 1 3
መሌመጃ-2 ቀሇም የተቀባውን ከ 2፣ ከ 4 እና ከ 4 ጋር ጨረርን በመጠቀም ማዛመዴ፡፡
65

መሌመጃ-3

መሌመጃ-4

መሌመጃ-3 በቁጥር የተሰጠውን ክፍሌፋይ የሚገሌፅ በምስሌ ከተሰጡት ውስጥ መምረጥ፡፡

መሌመጃ-4 ቀሇም በመቀባት የተሰጠውን ከፍሌፋይ መሇየት፡፡


66

ምዕራፍ 7
እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮችን
በ2 ማብዛት እና ሇ2 ማካፈሌ

7.1 እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮችን በ2 ማብዛት

ይህ የማብዛት ምሌክት ነው::

ዴርጊት-1 ሶስት አባሊትን የያዘ ሁሇት የሴት ተማሪዎችን ቡዴን በመመስረት ተማሪዎች ፊት ሇፊት

በማውጣት በ2 ማባዛትን ማስተማር፡፡


67

ዴርጊት-2 የቡዴን ሥራ

ዴርጊት-2 ቁጥር ስንትን በ2 ብናባዛ 8 ማግኘት እንዯምንችሌ ማገናዘብ፡፡

5+5=10 እና 5 x 2=10 ያሊቸውን ግንኙነት ማስተዋሌ፡፡


68

መሌመጃ-1

መሌመጃ-1 የተሰጡትን ምስልች በመቁጠር ብዛታቸውን በባድ ቦታ ሊይ መሙሊት፡፡


69

ዴርጊት-3

1 ኳስ 2 ጊዜ 3 ኳሶች 2 ጊዜ

5 ኳሶች 2 ጊዜ
2 ኳሶች 2 ጊዜ

ዴርጊት-3 ባድ ቦታውን በትክክሇኛ ቁጥር መሙሊት፡፡


70

መሌመጃ-2

አብዥ ተባዢ ብዜት

መሌመጃ-3

መሌመጃ-2 በተሰጠው ምሳላ መሰረት መዯመርን ወዯ ማባዛት በመቀየር አባዥ፣ ተባዢ እና ብዜትን
በባድ ቦታ መሙሊት፡፡
መሌመጃ-3 ስዕልቹን በየምዴባቸው በመቁጠር በባድ ቦታ ሊይ መሙሊት፡፡
71

ዴርጊት-4 የቡዴን ሥራ

ዴርጊት-4 የተሰጡትን ሥዕልች ጥንዴ ጥንዴ ሆነው መከፈሊቸውን እና ያሇ መከፈሊቸውን መገንዘብ፡፡


72

ዴርጊት-5 የቡዴን ሥራ

መሌመጃ-4

ዴርጊት-5 የተሰጡትን ምስልች በመቁጠር ጥንዴ ጥንዴ ሆነው መክፈሌ የሚችለ ከሆነ በ() ምሌክት፣
ከሌሆነ ዯግሞ (x) ምሌክት በማስቀመጥ መሇየት፡፡

መሌመጃ-4 በስተግራ ከሚገኙ ቁጥሮች ውስጥ ጥንዴ ጥንዴ ሆነው መከፋፈሌ የሚችለ ከሆነ በስተቀኝ ባሇው
ሳጥን ውስጥ መፃፍ፡፡
73

ዴርጊት-6 የተሰጡትን ምስልች በመቁጠር የማብዛት ዓረፍተ ነገርን እውነት የሚያዯርጉትን ቁጥሮች
በባድ ቦታ ሊይ መሙሊት፡፡
74

መሌመጃ-5 ትክክሇኛ የሆነውን ቁጥር በባድ ቦታ ሊይ መሙሊት፡፡


75

መሌመጃ - 6

0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12

2x5 = 5x2

0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20

መሌመጃ-6 ተማሪዎች ዴምጻቸውን ከፍ አዴርገው የማብዛት ዓረፍተ ነገርን ውጤት


እንዱያነቡ ማዴረግ፡፡

ትክክሇኛ የሆነውን ቁጥር በባድ ቦታ መሙሊት፡፡


76

መሌመጃ 7

መሌመጃ-7 ሇቃሊት ፕሮብላሞች መፍትሔ መስጠት፡፡


77

7.2 እስከ 20 ያለ ሙለ ቁጥሮችን ሇሁሇት ማካፈሌ


ዴርጊት-7

ዴርጊት-7 ባድ ቦታ መሙሊት፡፡
78

ተካፋይ አካፋይ ዴርሻ

ዴርጊት-8 ምስልችን በመቁጠር የተሰጠውን ዓረፍተ ነገር እውነት የሚያዯርገውን ቁጥር በሳጥኑ
ውሰጥ መሙሊት፡፡
79

መሌመጃ-8

ሇሁሇት ማካፈሌን፣ በሁሇት በማብዛት መግሇጽ፡፡

መሌመጃ-8 ሇ2 የማካፈሌን ዓረፍተ ነገር ወዯ በ2 ማብዛት በመቀየር ባድ ቦታውን መሙሊት፡፡


80

መሌመጃ - 9

መሌመጃ-9 የቃሊት ፕሮብላሞችን መፍታት፡፡


ምዕራፍ 8
81

መስመሮች እና ቀሇሌ
ያለ ምስልች

ዴርጊት-1

ዴርጊት- 1 ቀጥታ መስመሮች እና ጠመዝማዛ መስመሮችን ሇይተው ማውጣት፡፡


መጀመሪያ በእጅ ጣታቸው አየር ሊይ መሇማመዴ እና በመጨረሻ ዯብተራቸው ሊይ
መሳሌ፡፡
82

ዴርጊት 2

ዴርጊት-2 የተሇያዩ ነገሮች የሚሮጡበት መንገዴ ቀጥተኛ ነው ወይም ጠመዝማዛ ነው በማሇት መሇየት፡፡

ዴርጊት-3 (የቡዴን ስራ) ከአከባቢያችሁ ከምታዩት ነገሮች ቀጥታ ወይም ጥምዝ በማሇት ሇክፍሌ ተማሪዎች
መናገር፡፡
83

መሌመጃ 1

መሌመጃ-1 ቀጥታ መስመሮች እና ጠመዝማዛ መስመሮች በመሇየት እነሱን የሚወክሇውን ፊዯሌ በባድ ቦታ
ሊይ መፃፍ፡፡
84

ሀ ሇ

ዴርጊት-4 በሁሇት ጣታቸው ሁሇቱን የነጥቦች ጨፍ በመያዝ የሚፈጠረውን የመስመር አይነት ቀጥታ

ወይንም ጠመዝማዛ ብሊው እንዱናገሩ ማዴረግ፡፡

መሌመጃ-2 የተሰጡትን ነጥቦች በስተግራ በኩሌ በተሰጠው መሠረት ማያያዝ፡፡


85

ቀሇሌ ያለ ምስልች
ዴርጊት-5

መሌመጃ-3

ዴርጊት-5 የተሰጡትን ምስልች ጎነ-ሶስት፣ ጎነ-አራት ወይም ክብ በማሇት መሇየት፡፡

መሌመጃ-3 በወረቀቱ ሊይ የተሰጡትን ምስልች በመቁረጥ ማዘጋጃት፡፡


86

መሌመጃ-4

ዴርጊት-6

መሌመጃ-4 በአከባቢያችሁ የሚገኙ ነገሮችን በመጠቀም ጎነ-ሶስት እና ክብን መሳሌ፡፡


(ዱናር፤ ሳህን፤ ኩባያ . . . ወዘተ)፡፡

ዴርጊት-6 ነጠብጣቦችን በማያያዝ (በማጥቆር) በጨረር የሚታየውን ምስሌ መሳሌ፡፡


87

ዴርጊት-7

ዴርጊት-8

ጎነ-ሶስት ጎነ -አራት ክብ

ዴርጊት-7 በእጅ ጣት በመጠቀም ጎነ-ሶስት፣ ጎነ-አራት እና ክብን ማሳየት፡፡

ዴርጊት-8 በቡዴን በመሆን ምስልችን መሇየት፡፡


88

መሌመጃ-5

መሌመጃ-5 የተቆራረጡ መስመሮችን በማያያዝ ጎነ-ሶስት፣ ጎነ-አራት እና ክብን መሳሌ፡፡


89

ሀ ጎን- ሶስት
ሀ ሐ ጎነ-ሶስት
ሇ. ጎን አራት
ጎነ-አራት
ሐ.
ሠ መ
መ.
ሰ ረ ሇ
ሠ.

ረ.

መሌመጃ-6
ሀ ጎነ- ሶስት


በዚህ ስዕሌ ሊይ ሰንት ክቦች አለ ?____________________

ስንት ጎነ- ሶስቶች አለ?_________________________

ስንት ጎነ-አራቶች አለ? ________________________

ዴርጊት-9 በክብ ምስሌ ውስጥ ያለትን ጎነ-ሶስት፣ ጎነ-አራት እና ክብ በማሇት መሇየት፡፡

መሌመጃ-6 1. ይህን ምስሌ ሇመስራት የትኛውን ምስሌ እንዯሚጠቀሙ መናገር፡፡

2. የጎነ-ሶስት፣ ጎነ-አራት እና የክብ ብዛታቸውን መናገር እና መፃፍ፡፡


90

0 1 2 3 4
ምዕራፍ 9 5 6 7 8 9
እሰከ 100 ያለ ሙለ ቁጥሮች 10 20 30 40 40

60 70 80 90 100

፣_- ፣  ፣ ÷
9.1 እስከ 100 ያለ የ10 ብዜቶች
ዴርጊት - 1

1X 10= 10 20 + 20 = 2x10= 20 3x10 =

መሌመጃ-1

ዴርጊት-1 በአስር አስር የታሰሩ እንጨቶችን በመቁጠር በ10 ብዜት መሇየት፡፡

መሌመጃ-1 ካሬዎችን በመቁጠር የማብዛት ዓረፍተ ነገር በባድ ቦታ ሊይ መሙሊት፡፡


91

É`Ñ>ƒ-2

<

መሌመጃ-2

<፣ > ፣ =

ዴርጊት-2 የታሰረ እንጨትን በመጠቀም የ10 ብዜቶችን ማወዲዯር፡፡


መሌመጃ-2 የተሰጠውን ምሳላ በመከተሌ በ < > ወይም = ምሌክቶችን በባድ ቦታ ሊይ መጸፍ፡፡
92

መሌመጃ-3

2. ወዯ ጎን ማባዛት

መሌመጃ-3 የሠንጠረዡን ባድ ቦታ መሙሊት፡፡ ወዯ ጎን ማባዛት፡፡


93

ዴርጊት-3

አባከስ

የመቶ የአስር የአንዴ


ቤት ቤት ቤት

የአስር ቤት የአንዴ ቤት
ተዯማሪ
ተዯማር

ዴምር

መሌመጃ-4
30+40 = ?
60+20 = ??

20+70 = ?

90+ ? = 100

ዴርጊት-3 አባከስ እና የዴምር ሰንጠረዥ በመጠቀም ዴምሩ ትክክሌ መሆኑን ማረጋገጥ፡፡


መሌመጃ-4 አባከስ ወይም የዴምር ሰንጠረዥ በመጠቀም ማስሊት፡፡
94

ዴርጊት-4

30
አባከስ - 20
የመቶ የአስር የአንዴ
10
ቤት ቤት ቤት

የመቀነስ ሰንጠረዥ
የአስር የአስር
ቤት ቤት
9 ተቀናሽ

90-30 = ?? 3 ቀናሽ

6
ሌዩነት

መሌመጃ-5

40 - 30 = ?

60 - 20 = ?

70 - ? = 20

ዴርጊት-4 አባከስ እና የመቀነስ ሰንጠረዥን በመጠቀም ሌዩነቱን መፈሇግ ፡፡•

መሌመጃ-5 አባከስ ወይም የመዯመር ሰንጠረዥን በመጠቀም ሌዩነቱን ማስሊት፡፡


95

ውስጥ 60

30ዎቹ ሴት
3. በአንዴ ክፍሌ ውስጥ 40 ተማሪዎች አለ፡፡ ከነዚህ ውስጥ 30ዎቹ ሴት ተማሪዎች ተማሪዎች
ናቸው፡፡ የወንዴ ተማሪዎች
ብዛት ስንት ነው

4. እኔ ቁጥር ነኝ፡፡ በእኔ ሊይ 50 ብዯመር 90 አሆናሇው፡፡ እኔ ማነኝ

መሌመጃ-6 የቃሊት ፕሮብላሞችን በቡዴን በመሆን መፍታት፡፡


96

9.2 ከ21 እስከ 100 ያለ ሙለ ቁጥሮች


ዴርጊት-5

መሌመጃ-7

ዴርጊት-5 በአስር የታሰሩ ብትሮችን እና ከ1 እስከ 9 ያለ ያሌታሰሩ ብትሮችን ወይም አባከስን በመጠቀም መዯመር፡፡

መሌመጃ-7 ትክክሇኛውን ቁጥር በባድ ቦታ ሊይ መሙሊት፡፡


97

ዴርጊት-6

መሌመጃ-8

ዴርጊት-6 በሊ ሁሇት ሆሄያት ቁጥርን በ10 ብዜት እና በአንዴ ሆሄ ቁጥሮች ዴምር መፃፍ ፡፡
በተሰጠው ምሳላ መሠረት በባድ ቦታ ሊይ መሙሊት፡፡

መሌመጃ-8 በሊ ሁሇት ሆሄያት ቁጥርን በ10 ብዜት እና በአንዴ ሆሄ ቁጥሮች ዴምር መፃፍ ፡፡

በተሰጠው ምሳላ መሠረት በባድ ቦታ ሊይ መሙሊት፡፡


98

9.3 እስከ 100 ያለ ሙለ ቁጥሮች ቅዯም ተከተሌ


ዴርጊት-7
1 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30

2 34 37 48 43

3 49 53 58

4 57 62 65

መሌመጃ-9 1. 73 ፣ 72፣ 78፣ 76


3. 18 ፣ 26 ፣ 19፣ 26፣ 32
72 < 73 < 76 < 78
_______________
2. 31፣ 13፣ 62፣ 27
4. 75 ፣ 86 ፣ 99፣ 80
_____________ ______________

ዴርጊት-7 በቁጥሮች ቅዯም ተከተሌ ሊይ በመመርኮዝ ባድ ቦታውን መሙሊት፡፡


መሌመጃ-9 በምሳላ እንዯተሰጠው በቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ፡፡
99

ዴርጊት-8
1 2 3 4 5 7 8 9 10

11 12 13 14 15 16 17 18 19 20

22 23 25 26 27 28 29

31 32 33 34 35 36 37 38 40

41 43 44 45 46 47

51 52 53 54 55 56 59

61 62 63 64 65 67 68 69

71 72 73 76 77 78 80

81 82 83 84 85 86 87 88 90

91 92 93 94 95 97 99 100

መሌመጃ-10

59 ?
46 ?
36 ?

28 ?
19 ?
?

ዴርጊት-8 በሰንጠረዡ ባድ ቦታ ሊይ የቁጥሮቹን ቅዯም ተከተሌ በመጠቀም መሙሊት እና ማንበብ፡፡

መሌመጃ-10 ከታች በመጀመር ቁጥሮችን ከትንሽ ወዯ ትሌቅ በቅዯም ተከተሌ ወዯሊይ መፃፍ፡፡
100

ዴርጊት-9

ዴርጊት-9 በቅዴሚያ የተሰጠውን ቁጥር መፈሇግ፤ ቀጥል የተሰጠውን ቁጥር መፈሇግ እና


በሁሇት በተሰጡ ቁጥሮች መካካሌ የሚገኘውን ቁጥር መፈሇግ፡፡
101

ዴርጊት-10

1
2
3
4
5
መሌመጃ-11

ጫሌቱ 1ኛ

ቱለ

ቱራ

ፋጡማ

ዴርጊት-10 አትላቶቹ በምሮጡበት መስመር ቁጥር ዯረጃቸውን በቅዯም ተከተሌ መግሇፅ፡፡

መሌመጃ-11 የተሰሇፉትን ሰዎች በዯረጃ መግሇፅ፡፡ በስማቸው ጎን ዯረጃቸውን መፃፍ፡፡


102

9.4 እስከ 100 ሊለ ቁጥሮች የቁጥር ቤት

የአንዴ
ቤት

የአንዴ
ቤት

የአንዴ
ቤት

መሌመጃ-12

ዴርጊት-11 የአንዴ ቤት እና የአስር ቤት ቁጥሮችን በአባከስ ወይም በመተንተን መሇየት እንዯሚችለ ማስገንዘብ፡፡

መሌመጃ-12 በተሰጠው ሰንጠረዥ የአንዴ ቤት እና የአስር ቤት ቁጥሮችን መሙሊት፡፡


103

ምዕራፍ
የኢትዮጵያ ገንዘብ

10.1 ዱናሮች እና ኖቶች


ዴርጊት-2

ዴርጊት-1 በተሰጠው ምሳላ መሠረት ማዛመዴ፡፡


104

10.2 የሳንቲም እና የብር ዝምዴና


መሌመጃ-1

5 10 10
ሣ 5 ሣ

5 10
ሣ 5 ሣ

10 10
5 ሣ 1 5 ሣ

5
1 ሣ

መሌመጃ-2

1 1 1 1 1 5 10
5 5 5 5 5
1
10 10 10 10 10

10 10 5

መሌመጃ-1 ሳንቲሞችን መዯመር፡፡

መሌመጃ-2 ማዛመዴ፡፡
105

ዴርጊት-2

ዴርጊት-2 የገንዘብ ኖቶችን መሇየት እና ሥማቸውን መናገር፡፡


106

መሌመጃ-3

መሌመጃ-3 ቤካ ስንት ሳንቲም አሇው

ባሇ 50 ሳንቲም ብቻ ያሇው ማነው

ባሇ 5 ሳንቲም ብዙ ያሇው ማነው

ባሇ 25 ሳንቲም ብዙ ያሇው ማነው

ባሇ 10 ሳንቲም የላሇው ማነው

ባሇ 1 ብር ያሇው ማነው
107

መሌመጃ-4

1 ብር

መሌመጃ-4 የ1 ዯብተር እና የ1 እርሳስ ዋጋ ስንት ነው

የ3 ዯብተሮች እና የ2 እስክሪፕቶ ዋጋ ስንት ነው


108

ምዕራፍ 11
ጊዜ

11.1 የቀን ክፍፍሌ


ዴርጊት-1

ዴርጊት-1 ከሚታዩት ስዕልች ውስጥ በአንዴ ቀን ውስጥ ጊዜው መቼ እንዯሆነ መናገር


(ጠዋት፣ ከሰዓት በኃሊ፣ ማታ፣ ላሉት)፡፡
109

መሌመጃ -1 የሰዓት መቁጠሪያውን በማየት ሰዓቱን መናገር፡፡


መሌመጃ-2 የሰዓት መቁጠሪያ በመሳሌ ሰዓቱን ማመሌከት፡፡
110

11.2 የሳምንቱ ቀናቶች


ዴርጊት-2

እሁዴ
መሌመጃ-3

ሐሙስ

ሰኞ

É`Ñ>ƒ- 2 ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መቼ ነው; የዕረፍት ቀናቶች መቼ ነው;


መሌመጃ -3 ዯረጃውን በማየት በመጀመሪያ ፊዯሌ የሳምንቱን ቀናቶች መመስረት::
111

የመረጃ አያያዝ እና ክትትሌ

12.2 ቀሇሌ ያለ የስዕሌ ግራፎች


ዴርጊት -1

ዴርጊት-1 ስዕልቹን በማየት የእሇቱን የአየር ሁኔታ መተንበይ፡፡


(ፀሐያማ፣ ዲማናማ እና ዝናባማ)
112

ዴርጊት-2 እንስሶችን በመቁጠር በጭረት (በታሉ) እና በቁጥር መግሇፅ፡፡


113

የሚያሳይ

ዴርጊት-3 የተማሪዎችን ብዛት በጭረት(በታሉ) እና በቁጥር ማሳየት፡፡


114

12.2 ክትትልች
ዴርጊት-4 የቡዴን ሥራ

1፣0 ፣ 1፣0፣ 1፣0፣1፣0 _____ _____ _____ _____ ______

2፣4፣6፣ _____ _____ _____ _____ ______

 _____ _____ _____ _____ ______

1፣3፣5 _____ _____ _____ _____


3፣6፣9 _____ _____ _____ _____

_____ _____ _____


____ _____ _____

ዴርጊት-4 የተሰጡትን ስዕልች እና ቁጥሮች ተከታዮችን መፈሇግ ፡፡


ይህንን መጽሐፌ በጥንቃቄ በመያዝ ተጠቀምበት/ሚበት፡፡

ይህ መጽሐፍ የትምህርት ቤትህ/ሺ ንብረት ነው፡፡


ጉዲት እንዲታዯርስበት/ሺበት ወይም
ጉዲት እንዲይዯርስበት ጠብቅ/ቂ፡፡
ይህን መጽሐፍ በጥንቃቄ ሇመያዝ ቀጥል
ያለትን መመሪያዎች ተጠቀም/ሚ፡፡

መጽሐፈን በጋዜጣ፣ በፕሊስቲክ ወይም በተገኘው ወረቀት ሸፌን/ኚ፡፡


 መጽሐፈን ሁሌጊዜ ዯረቅ እና ንፁህ በሆነ ቦታ አስቀምጥ/ጪ፡፡

 መጽሐፈን ሁሌጊዜ በንፁህ እጅ ያዝ/ዢ፡፡

 በመጽሐፈ ሊይ ምንም አይነት ጽሑፌ አትፃፌ/ፉ፡፡


 የምትፇሌገውን/ጊውን ቦታ በመክፇት ካርዴ ወይም ብጣሽ ወረቀት
እንዯምሌክት በማስቀመጥ ተጠቀም/ሚ ፡፡
 አንዴም ገጽ ወይም አንዴም ስዕሌ ከውስጡ ሇመቅዯዴ አትሞክር/ሪ፡፡
 የተቀዯዯ ገፅ ካሇ በማስትሽ ወይም በፕሊስተር አያይዝ/ዢ፡፡
 በመንገዴ ሊይም መጽሐፈ በማይጎዲ ሁኔታ ያዝ/ዢ፡፡
 መጽሐፈን ሇላሊ ሰው ስትሰጥ/ጪ በጥንቃቄ ይሁን፡፡
 በአዱስ መጽሐፌ ሇመጀመሪያ ጊዜ ስትጠቀም/ሚ፣ መጽሐፈን በጀርባ
በማስቀመጥ በአንዴ ጊዜ ጥቂት ገፆችን ብቻ ገሌብጥ/ጪ፡፡ ቀስ ብሇህ/ሽ
የመጽሐፈን መሓሌ በእጅህ/ሽ ጫን በሌ/ይ፡፡ ይህም ዘዳ የመጽሐፈ ሽፊን
እንዲይጎዲ ይረዲሌ፡፡

You might also like