Professional Documents
Culture Documents
Mwp-E Household Survey - Amharic - Print This One
Mwp-E Household Survey - Amharic - Print This One
ጠቃሚ ማስታወሻ ሇመረጃ ሰብሳቢው: ሇቃሇ መጠይቁ የተሻሇ የሚፈሇጉት ሴት የቤተሰቡ አስተዲዲሪ የሆኑ እና እዴሜያቸው ከ18 ዓመት በሊይ የሆኑ የቤተሰቡን ውሃ የመቅዲት
ኃሊፊነት የተጣሇባቸው ናቸው:: መረጃውን የሚሰጠው ሰው እዴሜው ከ15 ዓመት በሊይ መሆን አሇበት::
ጠቃሚ ማስታወሻ ሇመረጃ ሰብሳቢው: ጥያቄውን ከመጀመርህ/ሽ በፊት ከተጠያቂው ፈቃዴ ማግኘትህ/ሽን አትዘንጋ
ጤና ይስጥሌኝ, ስሜ__________ይባሊሌ የምሰራውም________ ሇተባሇው ዴርጀት ነው::. በቤተሰብና ህብረተሰብ፤ በውሃ፤ በአካባቢና ግሌንጽህና፤ የኑሮ ሁኔታ በዚህ
መንዯርና ወረዲ ውስጥ መሠረታዊ መረጃ እየሰበሰብን ነው:: መረጃ በመስጠት ሇመሳተፍ የእርስዎ ቤት በእጣ ተመርጧሌ:: ጥናቱ በምስጢር የተጠበቀ ከመሆኑም
በሊይ ስምዎ በየትኛውም ቦታ ሊይ አይገሇጽም:: ሇእርስዎ መንዯር የወዯፊት እዴገት እጅግ ጠቃሚ በመሆኑ እባክዎን ጥያቄዎቹን ነጻ ሆነው ይመሌሱ:: ከእኔ ጋር
ጥያቄዎቹን በተመሇከተ ሇመወያየት ፈቃዯኛ ነዎት?
መሌሱ አዎ ከሆነ መስማማታቸውን ሇመግሇጽ 01ን ጻፍ/ፊ |___|___|
መሌሱ አይዯሇሁም ከሆነ ወይም ከ12 ዓመት እዴሜ በሊይ የሆነ ሰው በቤት ውስጥ ካሌተገኘ, የመሇያ ቁጥር መሌሶ መፈሇጊያ ፎርሙ ሊይ ምሌክት
አዴርገህ/ሽ ወዯ ሚቀጥሇው ቤት ሂዴ/ጅ
1. ስሇ መረጃ ሰጭው “በመጀመሪያ ስሇርስዎ ጥቂት ማወቅ እፈሌጋሇሁ.”
1.01 የመረጃ ሰጪ ጾታ (በማየት ብቻ) 1 = ወንዴ 2 = ሴት
እዴሜ
1.02 (የማያዉቁ ከሆነ ካሇፉ ክስተቶች ጋር በማያያዝ |___|___| ዓመት
ገምት/ች)
1. እኔ
2. ባሌ/አባት
የቤተሰቡ ኃሊፊ ማን ነው?
1.03 3. ሚስት/እናት
4. ላሊ ወንዴ
5. ላሊ ሴት
1. ያገባ/ች
2. ያሊገባ/ች
የዚህ የቤተሰብ ሃሊፊ የጋብቻ ሁኔታ ምንዴን 3. ሚስት/ባሌ/ የሞተበት/ባት
1.04 4. የተፋታ/የተሇያየ (የተፋታች/የተሇያየች)
ነው?
5. ላሊ
6. አሊውቅም 1.
2.
2. የቤተሰብ ሁኔታ “ አሁን ዯግሞ በቤተሰቡ ውስጥ ከፍተኛ ኃሊፊነት ስሊሇው ሰው እጠይቅዎታሇሁ”፡፡ ስሇሴቷም ሆነ ስሇወንደ
በቤተሰቡ ውስጥ ከፍተኛ የሥራ ኃሊፊነት ያሇው ወንዴ በቤተሰቡ ውስጥ ከፍተኛ የሥራ ኃሊፊነት ያሊት ሴት
የወንደ የዚህ የቤተሰብ ኃሊፊ እዴሜ ስንት ነው? |___|___| ዓመት 2.03 የሴቷ የዚህ የቤተሰብ ኃሊፊ እዴሜ ስንት ነው? |___|___| ዓመት
2.01 (00 = በሞት ተሇይቷሌ/; 98 = ወንዴ የቤተሰብ ኃሊፊ የሇም ; 99= (00 = በሞት ተሇይታሇች/; 98 = ሴት የቤተሰብ ኃሊፊ የሇም ; 99=
እዴሜውን አያውቅም) እዴሜዋን አታውቅ ም)
(ከሞቱ ወይም ከላሇ, ወዯ 2.03 እሇፍ//ፊ) (ከሞቱ ወይም ከላሇ, ወዯ 2.05 እሇፍ//ፊ)
የወንደ የዚህ የቤተሰብ ኃሊፊ የትምህርት ዯረጃ ምን ያህሌ ነው? 2.04 የሴቷ የዚህ የቤተሰብ ኃሊፊ የትምህርት ዯረጃ ምን ያህሌ ነው?
2.02
1. ማንበብና መጻፍ የማይችሌ 4. 7-8ኛ ክፍሌ 1. ማንበብና መጻፍ የምትችሌ 4. 7-8ኛ ክፍሌ
2. ማንበብና መጻፍ ብቻ የሚችሌ 5. 9-10ኛ ክፍሌ 2. ማንበብና መጻፍ ብቻ የምትችሌ 5. 9-10ኛ ክፍሌ
(መዯበኛ ትምህርት ያሌተከታተለ) 6. 11-12ኛ ክፍሌ (መዯበኛ ትምህርት ያሌተከታተለ) 6. 11-12ኛ ክፍሌ
3. 1-6ኛ ክፍሌ 7. 12ኛ ክፍሌ 3. 1-6ኛ ክፍሌ 7. > 12ኛ ክፍሌ
ከ18 ዓመት በሊይ ወንዴ አዋቂዎች በቤት ውስጥ ምን ያህሌ ሰዎች አዋቂ ወንዴ: |___|___|
2.05 ሁሌ ጊዜ ይኖራለ?
ከ18 ዓመት በሊይ ሴት አዋቂዎች በቤት ውስጥ ምን ያህሌ ሰዎች ሁሌ
ጊዜ ይኖራለ? አዋቂ ሴት: |___|___|
2.06
2.07 ከ5-17 ዓመት እዴሜ የሆናቸው ምን ያህሌ ሌጆች በቤት ውስጥ ሁሌ
ጊዜ ይኖራለ? 5-17 እዴሜ ሌጆች ብዛት: |___|___|
3.03 በክረምት ወራት በአብዛኛው የመጠጥ ውሃ የምትቀደት ከየት ነው<; 1. ያሌተጠበቀ የገጸ ምዴር ውሃ(ወንዝ፤ ሃይቅ፤ ኩሬ፤ የመስኖ ቦይ፤ ወዘተ)
[ምርጫዎችን አታንብ/ቢ/ አንዴ ብቻ መሌስ ነው ሉኖር የሚችሇው፤ 2. ያሌተጠበቀ የጉዴጓዴ ውሃ
አዲምጠህ/ሽ ምሌክት አዴርግ/ጊ]
3. ያሌተጠበቀ የምንጭ ውሃ
4. የተጠበቀ የጉዴጓዴ ውሃ
5. በፓምፕ የሚሠራ የጉዴጓዴ ውሃ
6. የተጠበቀ የምንጭ ውሃ
7. የዝናብ ውሃ
8. በቤት ውስጥ ያሇ ቧንቧ
9. በጊቢ ውስጥ ያሇ ቧንቧ
10. የቦኖ ውሃ
11. በጋሪ ከሚመጣ ከግሌ የውሃ መሸጫ ቦታ
96. ላሊ/ ____________________
3.07 ይህ የክረምት ጊዜ የውሃ መገኛ ከአመቱ ውስጥ ሇምን ያህሌ ወራት ጊዜ: (99 = አይታወቅም))
ያገሇግሊሌ?
[___________]ወር
3.08 በበጋ ወራት በአብዛኛው የመጠጥ ውሃ የምትቀደት ከየት ነው<; 1. ያሌተጠበቀ የገጸ ምዴር ውሃ(ወንዝ፤ ሃይቅ፤ ኩሬ፤ የመስኖ ቦይ፤ ወዘተ)
2. ያሌተጠበቀ የጉዴጓዴ ውሃ
[ምርጫዎችን አታንብ/ቢ/ አንዴ ብቻ መሌስ ነው ሉኖር የሚችሇው፤
አዲምጠህ/ሽ ምሌክት አዴርግ/ጊ] 3. ያሌተጠበቀ የምንጭ ውሃ
4. የተጠበቀ የጉዴጓዴ ውሃ
5. በፓምፕ የሚሠራ የጉዴጓዴ ውሃ
6. የተጠበቀ የምንጭ ውሃ
7. የዝናብ ውሃ
8. በቤት ውስጥ ያሇ ቧንቧ
9. በጊቢ ውስጥ ያሇ ቧንቧ
10. የቦኖ ውሃ
11. በጋሪ ከሚመጣ ከግሌ የውሃ መሸጫ ቦታ
96. ላሊ/ ____________________
3.09 በበጋ ወቅት ዋናው የመጠጥ ውሃ መገኛ ሇመዴረስ ብቻ ምን ያህሌ ርቀት: (00 = በጊቢው ውስጥ;
ይርቃሌ? 99 = አይታወቅም)
ማስታውሻ: 1ኪሜ= 1000 ሜትር
[_______________]ሜትር
በበጋ ወቅት ወዯዚህ የውሃ መገኛ ሇመዴረስ ብቻ ምን ያህሌ ጊዜ ርቀት: (00 = በጊቢው ውስጥ;
3.10 ይፈጃሌ? 99 = አይታወቅም)
[_______________]ሜትር
በበጋ ወቅት ወዯ ውሃው ከዯረሱ በኋሊ ውሃ ሇመቅዲት ሇምን ያህሌ ርቀት: (00 = በጊቢው ውስጥ;
3.11 ጊዜ ወረፋ ይጠብቃለ? 99 = አይታወቅም)
[_______________]ሜትር
ይህ የበጋ ጊዜ የውሃ መገኛ ከአመቱ ውስጥ ሇምን ያህሌ ወራት ጊዜ: (99 = አይታወቅም))
3.12 ያገሇግሊሌ?
[___________]ወር
3.13 ባሇፈው አመት የወንዝ፤ የሃይቅ፤ የኩሬ፤ያሌተጠበቀ ጉዴጓዴ ወይም 0 = አይዯሇም/ ወዯ 3.15 እሇፍ/ፊ
ያሌተጠበቀ ምንጭ ሇመጠጥ ውሃ አገሌግልት ይጠቀሙ ነበር?
1 = አዎ/
99 = አይታወቅም/ ወዯ 3.15 እሇፍ/ፊ
3.15. ከሊይ ከነገሩኝ በተጨማሪ በአመቱ ውስጥ ላሊ ውሃ የሚያገኙበት ቦታ (ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ መሌስ ሉሆኑ የሚችለት ሁለ ክበቡ)
አሇ?
0. ላሊ የውሃ ማግኛ የሇም
(ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ ላሊስ የሇም እንዳ? በማሇት 1. ያሌተጠበቀ የገጸ ምዴር ውሃ(ወንዝ፤ ሃይቅ፤ ኩሬ፤ የመስኖ ቦይ፤
ሁለንም መሌሶች ሇማግኝ ሞክር/ሪ) ወዘተ)
2. ያሌተጠበቀ የጉዴጓዴ ውሃ
3. ያሌተጠበቀ የምንጭ ውሃ
4. የተጠበቀ የጉዴጓዴ ውሃ
5. በፓምፕ የሚሠራ የጉዴጓዴ ውሃ
6. የተጠበቀ የምንጭ ውሃ
7. የዝናብ ውሃ
8. በቤት ውስጥ ያሇ ቧንቧ
9. በጊቢ ውስጥ ያሇ ቧንቧ
10. የቦኖ ውሃ
11. በጋሪ ከሚመጣ ከግሌ የውሃ መሸጫ ቦታ
96. ላሊ/ ____________________
3.16 በቀን ሇማንኛውም አገሌግልት [ሇመጠጥ፤ ምግብ ሇማብሰሌ፤ ሇግሌ ውሃ የሚቀደበትን እቃ አይነትና ብዛት በመጠየቅ በቀን ስንት ሉትር
ንጽህና፤ ሇጽዲትና ሇላልች አገሌግልቶች ] ቤተሰቡ በሙለ ምን ያህሌ እንዯሚጠቀሙ ገምት/ች
ሉትር ውሃ ትጠቀማሊችሁ?
[ውሃ የሚቀደበትን እቃ መጠንና ብዛት በመመሌከት በቀን ስንት
ሉትር እንዯሚጠቀሙ ገምት/ች] [_________] ሉትር (9999 = አይታወቅም)
3.17 ይህ የውሃ መጠን ሇቤተሰቡ አጠቃሊይ የቀን ፍጆታ በቂ ነው? 0 = አይዯሇም
1 = አዎ ወዯ 4.01እሇፍ/ፊ
99 = አይታወቅም
ሇቤተሰቡ በቂ ውሃ የማታገኙበት ዋናው ምክንያት ምንዴን ነው? 1. ከምንጩ ውሃው በቂ ስሊሌሆነ
3.18 2. የውሃ መግኛው ተበሊሽቷሌ
3. የውሃ ኮሚቴው በመጠን ስሇሚሰጠን
4. የውሃ መግኛው በጣም እሩቅ ስሇሆነ
5. ውሃ የሚቀዲ በቂ ሰው ስሇላሇን
6. ውሃ ሇመቅዲት በቂ ጊዜ ስሇላሇን
7. ውሃው ጥራት ስሇላሇው
8. የውሃ መግኛው ስሇዯረቀ
96. ላሊ
4. ውሃ ስሇማከም
4.01 0 = አሊክምም
የምትጠቀሙት ውሃ የተሻሇ ጥራት እንዱኖረው በማንኛውም መንገዴ
በቤት ውስጥ ውሃውን ታክማሊችሁ?
1 = አዎ ወዯ 4.03 እሇፍ/ፊ
99 = አይታወቅም
4.02 የማያክሙ ከሆነ , የመጠጥ ውሃውን የማታክሙበት ዋነኛው ምክንያት (አንደን ብቻ ምረጥ/ጭ)
ምንዴን ነው? 1. ውሃው ንጹህ ስሇሆነ ማከም አያስፈሌግም
2. ሇማከም ማከሚያው ስሇማይገኝ
3. ሇማከም ዋጋው ውዴ ስሇሆነ
4. እንዳት እንዯሚታከም ስሇማሊውቅ
5. የታከመ ውሃ ጣዕሙን ስሇማሌወዴ
6. የታከመ ውሃ ችግር እንዯሚያመጣ ስሇማምን
96. ላሊ/ __________________
99. ይህ ነው ማሇት አሌችሌም /አሊውቅም
ከመሇሱ: ውዴ 4.05 እሇፍ/ፊ
4.03 መሇሱ አዎ ከሆነ: በአብዛኛው በቤትዎ ውስጥ ውሃውን ንጹህ ሇማዴረግ (ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ መሌስ ሉሆኑ የሚችለት ሁለ ክበቡ)
ምን ትጠቀማሊችሁ? 1. ማፍሊት
2. የተሇያዩ የውሃ ማከሚያ ኬሚካልችን (ውሃ አጋር፤ ቢሻን ጋሪ፤ አኳ ሴፍ)
(ማስታወሻ-[ምርጫዎችን አታንብ/ቢ/ ፤ አዲምጠህ/ሽ ምሌክት 3. በሌብስ በማጣራት
አዴርግ/ጊ] 4. በተዘጋጁ የውሃ ማጣሪያዎች ማጣራት (የሴራሚክ፤ የአሸዋ፤ ወዘተ.)
.
5. ውሃውን በማስቀመጥ እንዱጠሌ ማዴረግ
6. የሶስትዮሽ ማጠራቀሚያ ዘዳን በመጠቀም
(ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ)
7. ፀሃይ ሊይ በማቆየት
8. አሇኮ/ሸፈራው ወይም ላሊ ፍሬዎችን በመጠቀም
9. አሌሙኒየም ሰሌፌት (አለም)በመጠቀም
96. ላሊ (ግሇጽ)/______________________
99. አይታወቅም
4.04 በቤትዎ ውስጥ የመጠጥ ውሃውን ንጹህ ሇማዴረግ በየስንት ጊዜ 1. ሁሌጊዜ/
ታክማሊችሁ?
2. አንዲንዴ ጊዜ/
3. አክሜ አሊውቅም/
የዉሃ እጥረትን በተመሇከተ “አሁን ዯግሞ ስሇቤተሰቡ የውሃ አጠቃቀም እጠይቅዎታሇሁ:: ሇጥያቄዎች ችግሩ መጠነኛ፤ መካከሇኛ ወይም ከፍተኛ መሆኑን ጨምረው
ይነግሩኛሌ;; አይመሇከታቸውም
መሌስ አሌሰጡም
አያውቁም
አይዯሇም
ቁጥር
አዎ
ጥያቄ
6.01 ባሇፉት 30 ቀናት ሇቤተሳባችሁ አባሊት በሙለ በቂ ውሃ አይኖርም የሚሌ ስጋት ነበረብዎት? 99 0 1 77
6.02 ባሇፉት 30 ቀናት በቂ ውሃ ባሇመኖሩ ወይም ውሃ መቅዲት አስቸጋሪ በመሆኑ ምክንያት ሇ________ የሚጠቀሙበትን
የውሃ መጠን ቀንሰው ነበር? (Ÿ6.02a-6.02k ያለትን አማራጮች በማስገባት ጠይቅ/ቂ 99
6.02a ሇሚጠጣ ውሃ 99 0 1 77
6.02b ምግብ ሇማብሰሌ/ ሇመስራት 99 0 1 77
6.02c ሰብሌን ሇማጠጣት 99 0 1 77 88
6.02d የጓሮ አትክሌትን ሇመትከሌና ሇማጠጣት 99 0 1 77 88
6.02e ጠሊ ሇመጥመቅ ፤ ቡና ሇማፍሊት 99 0 1 77 88
6.02f ከብቶችን፤ ፍየልችንና በጎችን ሇማጠጣት 99 0 1 77 88
አይመሇከታቸውም
መሌስ አሌሰጡም
አያውቁም
አይዯሇም
ቁጥር
አዎ
ጥያቄ
6.02g የምግብ ማብሰያ ዕቃዎችን ሇማጠብ 99 0 1 77
6.02h ሰውነትን ሇመታጠብ 99 0 1 77
6.02i ፊትን፤ እግርን እና እጅን ሇመታጠብ 99 0 1 77
6.02j ሌብስን ሇማጠብ 99 0 1 77
6.02k ቤትን ሇማጽዲት ፤ ቤትን ሇመሇቅሇቅ 99 0 1 77
6.03 ባሇፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ላሊ የቤተሰቡ አባሌ ሇጤና ተስማሚ ያሌሆነ ውሃ ጠጥተን ይሆናሌ ብሊችሁ
ታስባሊችሁ? 99 0 1 77
6.04 ባሇፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ላሊ የቤተሰቡ አባሌ ውሃ ባሇመኖሩ ምክንያት መስራት የምትፈሌጉትን የምግብ አይነት
ሳትሰሩ ቀርታችኋሌ? 99 0 1 77
6.05 ባሇፉት 30 ቀናት ተማሪ የሆነ ወንዴ ሌጅዎ ሇቤተሰብ ውሃ እንዱቀዲ ሲባሌ ከትምህርት ቤት የቀረበት ወይም የዘገየበት
ቀን ነበር? 99 0 1 77 88
6.06 ባሇፉት 30 ቀናት ተማሪ የሆነች ሴት ሌጅዎ ሇቤተሰብ ውሃ እንዴትቀዲ ሲባሌ ከትምህርት ቤት የቀረችበት ወይም
የዘገየችበት ቀን ነበር? 99 0 1 77 88
6.07 ባሇፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ላሊ የቤተሰቡ አባሌ ውሃ ሇመቅዲት በላሉት መነሳት ስሇነበረባችሁ የእንቅሌፍ
ጊዜያችሁ አንሷሌ; 99 0 1 77
6.08 ባሇፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ላሊ የቤተሰቡ አባሌ ውሃ መቅዲት ፈሌጋችሁ የፈሇጋችሁትን ያህሌ ውሃ ያሌቀዲችሁበት
ጊዜ ነበር? ከሚከተለት የተኞቹ ምክንያቶች ናቸው? እያንዲንደን ምርጫ አንብብ/ቢ:: (ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር 99
ይችሊሌ)
6.08a ዕሩቅ በመሆኑ፤ ረጅም ሰዓት ስሇሚወስዴ 99 0 1 77
6.08b ሇህይወት በጣም አስጊ ወይም አዯገኛ ስሇሆነ 99 0 1 77
6.08c ብዙ ወረፋ ስሊሇው (ረጅም ሰዓት ስሇሚወስዴ) ነው< 99 0 1 77
6.08d በቂ ውሃ ስሇላሇው ነው 99 0 1 77
6.08e በጣም ስሇታመምኩ ወይም ስሌዯከምኩ ነው 99 0 1 77
6.08f ላሊ ምክንያት (ይገሇጽ)___________________ 99 0 1 77
6.08g ከተዘረዘሩት ቢያንስ የአንደ መሌስ አዎ ከሆነ፤ ሇእርስዎ ወይም ሇላሊ የቤተሰቡ አባሌ የችግሩ መጠን ምን ያህሌ ነበር? 99
6.09 ባሇፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ላሊ የቤተሰቡ አባሌ ውሃ መቅዲት በምትፈሌጉበት ቦታ ውሃ መቅዲት ባሇመቻሊችሁ
ቆሻሻ የሆነ ውሃ ቀዴታችኋሌ? 99 0 1 77
6.10 ባሇፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ላሊ የቤተሰቡ አባሌ ቤት ውስጥ የውሃ መስመር ባሇመኖሩ ምክንያት ከጎረቤት ውሃ
99 0 1 77
የወሰዲችሁበት ጊዜ ነበር?
6.11 ባሇፉት 30 ቀናት ውስጥ ከቤተሰብ አባሌ ውጭ የሆነ ሰው ተቸግሮ ከእናንተ ቤት ውሃ ወስድ ያውቃሌ? 99 0 1 77
6.12 ባሇፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ላሊ የቤተስቡ አባሌ ውሃ በመቅዲት ምክንያት ላልች ሥራዎቻችሁን መጨረስ
99 0 1 77
አቅቷችኋሌ?
6.13 ባሇፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ላሊ የቤተሰቡ አባሌ በውሃ ምክንያት ከጎረቤት ወይም ላሊ ሰው ጋር ተጣሌታችሁ
99 0 1 77
ታውቃሊችሁ?
6.14 ባሇትዲር ከሆኑ፤ ባሇፉት 30 ቀናት ውስጥ በቤተሰባችሁ የውሃ ፍሊጎት መጠን ምክንያት ከባሇቤትዎ ጋር ተጣሌተው
99 0 1 77 88
ያውቃለ?
6.15 ባሇፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ላሊ የቤተሰቡ አባሌ በቂ ውሃ ባሇመኖሩ ምክንያት እየጠማችሁ ሳትጠጡ የተኛችሁበተ
99 0 1 77
ቀን ነበር?
6.16 ባሇፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ላሊ የቤተሰቡ አባሌ በቂ ውሃ ባሇመኖሩ ምክንያት ሙለ ቀን ውሃ ሳትጠጡ<
99 0 1 77
የዋሊችሁበት ቀን ነበር?
6.17 ባሇትዲር ከሆኑ፤ ባሇፉት 30 ቀናት ውስጥ የዕሇት ሥራዎን ባሇመጨረስዎ ከባሇቤትዎ ጋር ተጣሌተው ያውቃለ? 99 0 1 77 88
6.18 ባሇፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ላሊ የቤተሰቡ አባሌ በዕሇት ተዕሇት ሥራ ብዛት ምክንያት ቤተክርስቲያን መሳም፤
99 0 1 77
የታመመ መጠየቅ፤ ሇቅሶ መዴረስ፤ሠርግ መሄዴ ወይም ቀበላ ስብሰባ መሰብሰብ እየፈሇጋችሁ ያሌቻሊችሁበት ቀን ነበር?
8. የግሌ ንጽህና
8.01 በምን በምን ጊዜያት ነው እጃችሁን የምትታጠቡት? (ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ መሌስ ሉሆኑ የሚችለት ሁለ ክበቡ)
1. ከተፀዲደ/ መፀዲጃ ቤት ከተጠቀሙ በኋሊ
“ላሊ ጊዜስ አሇ?” በማሇት ሁለንም መሌሶች ሇማግኘት ሞክር/ሪ
2. ምግብ ከመመገብ በፊት/
3. ምግብ ከማዘጋጀት በፊት/
4. ህጻን ከመመገብ በፊት/
5. ህጻን ካጸዲደ በኋሊ/
6. ቆሻሻ ከነኩ በኋሊ/
7. ጠዋት ከእንቅሌፌ ስነሳ
96. ላሊ/ ________________
3. ውሃ ብቻ/
9.06b ሊም /
9.06c በሬ/
9.06d ፍየሌ/
9.06e በግ/
9.06f ግመሌ/
9.06f ፈረስ/
9.07 ከተዘረዘሩት ውስጥ አገሌግልት በሚሰጡ ሁኔታ በቤት ውስጥ የሚገኙ የቤት ዕቃ አሇ ወይም የሇም?
የትኞቹ ናቸው?
9.07ª ኤላክትሪክ 0) የሇም 1) አሇ
(እያንዲንደን አንብብ/ቢ)
9.07b የፀሃይ ሃይሌ ማምረቻ/ 0) የሇም 1) አሇ
0) የሇም 1) አሇ
9.07c ሞባይሌ ስሌክ/
0) የሇም 1) አሇ
9.07d ሳይክሌ/
0) የሇም 1) አሇ
9.07e ራዱዮ/
0) የሇም 1) አሇ
9.07f ቴላቪዥን/
0) የሇም 1) አሇ
9.07g ፍሪጅ/
0) የሇም 1) አሇ
9.07h ሞተር ሳይክሌ
0) የሇም 1) አሇ
9.07i መኪና/
0) የሇም 1) አሇ
9.07j የኤላክትሪ ምጣዴ/
0) የሇም 1) አሇ
9.07k ፋኖስ ወይም ማሾ/
0) የሇም 1) አሇ
9.07l አሌጋ፤ ጠረጴዛ
9.08
በመመሇከት: (የመኖሪያ ቤቱ የጣሪያ አይነት): 1. ሳር ክዲን/
ብዙ አይነት የተቀሊቀሇ ከሆነ ብዛት ያሇውን መዝግብ/ቢ
2. ቆርቆሮ/
3. እንጨትና ጭቃ
4. ሸክሊ/
96. ላሊ/ _________________________
99. አሊውቅም/
9.09 1. አፈር/ጭቃ/ የከብት እበት
በመመሇከት: (የመኖሪያ ቤቱ ቤት የወሇሌ አይነት):
ብዙ አይነት የተቀሊቀሇ ከሆነ ብዛት ያሇውን መዝግብ/ቢ 2. ሲሚንቶ/
3. ጣውሊ/እንጨት
96. ላሊ/ _________________________
99. አሊውቅም/
10.05 ሴት የቤተሰቡ አባሊት ሇመፀዲዲት የሚጠቀሙት የት ነው? (ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ መሌስ ሉሆኑ የሚችለት ሁለ ክበቡ)
(ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ ላሊሰ አሇ ወይ በማሇት ሁለንም 1. በመፀዲጃ ቤት
መሌሶች ሇማግኘት ግፊት ያዴርጉ ) 2. ጫካ ውስጥ/ በየሜዲው
3. ውሃ ውስጥ/ / ወንዝ/ ሃይቅ
ከአምስት ዓመት እዴሜ በሊይ የሆኑ ወንዴ የቤተሰቡ አባሊት (ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ መሌስ ሉሆኑ የሚችለት ሁለ ክበቡ)
10.06 ሇመፀዲዲት የሚጠቀሙት የት ነው? 1. በመፀዲጃ ቤት
(ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ ላሊሰ አሇ ወይ በማሇት ሁለንም 2. ጫካ ውስጥ/ በየሜዲው
መሌሶች ሇማግኘት ግፊት ያዴርጉ ) 3. ውሃ ውስጥ/ / ወንዝ/ ሃይቅ
ከአምስት ዓመት እዴሜ በሊይ የሆኑ ሴት የቤተሰቡ አባሊት ሇመፀዲዲት (ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ መሌስ ሉሆኑ የሚችለት ሁለ ክበቡ)
10.07 የሚጠቀሙት የት ነው? 1. በመፀዲጃ ቤት
(ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ ላሊሰ አሇ ወይ በማሇት ሁለንም 2. ጫካ ውስጥ/ በየሜዲው
መሌሶች ሇማግኘት ግፊት ያዴርጉ ) 3. ውሃ ውስጥ/ / ወንዝ/ ሃይቅ
እዴሜያቸው ከ5ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ከተጸዲደ በኋሊ የት (ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ መሌስ ሉሆኑ የሚችለት ሁለ ክበቡ)
10.08 ታስወግዲሊችሁ? 1. በየሜዲው/
(ምርጫዎችን አታንብብ/ቢ) 2. በጊቢው አቅራቢያ/
3. በዕቃ በማስቀመጥ ወዯ መፀዲጃ ቤት መጨመር/
(ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ ላሊሰ አሇ ወይ በማሇት ሁለንም
መሌሶች ሇማግኘት ግፊት ያዴርጉ ) 4. አሊውቀም ወይም አይመሇከታቸውም(ከ5 ዓመት በታች ሌጅ
የሊቸውም)
10.09 በአካባቢያችሁ ሇሁለም ሰው አገሌግልት የሚሰጥ የህዝብ መፀዲጃ ቤት 0. የሇም ወዯ 10.11 እሇፍ/ፊ
አሇ?
1. አዎ
98. አሊውቅም ወዯ 10.11 እሇፍ/ፊ
10.10 የህዝብ መፀዲጃ ቤት ካሇ፤ ከቤተሰቡ አባሊት መፀዲጃ ቤቱን ተጠቅሞ 0. 0 = የሇም
የሚያውቅ አሇ?
1. 1 = አዎ
99. አሊውቅም
10.11 የቤተሰቡ አባሊት ዯረቅ ቆሻሻ የምታስወግደት የት ነው? (ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ)
1. የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ጉዴጓዴ/ዕቃ
(ከአንዴ በሊይ መሌስ ሉኖር ይችሊሌ፤ ምርጫዎችን አታንብብ/ቢ)
2. ወዯ ኮምፖስት ማዘጋጃ/ ሇጓሮ አትክሌት
3. ሇከብቶች መኖ/
4. በተገኘው ቦታ ሊይ መዴፋት
99. ላሊ
________________________________________________________________________________________
________________________________________________________________________________________
ማስታወሻ: ጊዜያቸውን ስሇሰጡና በግሌጽነት ስሇመሇሱ ተጠያቂውን አመስግን፡፡ ሁለም መረጃ በምስጢር እንዯሚጠበቅ በዴጋሜ አረጋግጥሊቸው፡፡