Professional Documents
Culture Documents
Amharic Questionnaire
Amharic Questionnaire
የማኔጅመነት ዲፓርትመንት
ውድ መላሾች
ይህ የፅሁፍ መጠይቅ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የባንክ ደንበኞች የወለድ-ነፃ የባንክ አገልግሎትን
ለመጠቀም ያላቸውን የባህሪ ዝግጁነት ለመመዘን ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ ዳሰሳ ላይ ለመሳተፍ ፈቃደኛ ስለሆነ
ልባዊ ምስጋናዬን ማቅረብ እፈልጋለሁ፡፡ የሚሰጡኝ መረጃ በፍፅም ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ሲሆን
የተሰበሰበው መረጃም ለዚህ ጥናት ብቻ እንደሚውል ላረጋግጥልዎ እወዳለሁ፡፡ በመጨረሻም ማብራሪያ
ቢፈልጉ ወይንም ማንኛውምን ጥያቄ በኢሜይል አድራሻዬ argmet5@gmail.com or ወይንም በስልክ ቁጥሬ
(+251 9 23 51 95 88) ላይ ቢደውሉ ፈጣን ምላሽ እሰጣለሁ፡፡
ማስታወሻ
1. ፆታ:
a. ወንድ b. ሴት
2. እድሜ:
a. ከ 20 ዓመት በታች
b. 20 – 30 ዓመት
c. 31 – 40 ዓመት
d. 41 – 50 ዓመት
e. ከ 50 ዓመት
3. ሐይማኖት:
a. ሙስሊም b. ክርስቲያን c. ሌላ
4. ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ:
a. 10 ኛ ክፍልና በታች
b. ሰርተፍኬት/ዲፕሎማ
c. ዲግሪ
d. ማስተርስ
e. ዶክትሬት ዲግሪ
5. የትዳር ሁኔታ:
1
a. ያገባ
b. ያላገባ
6. የስራ ሁኔታ:
a. የመንግስት ሰራተኛ
b. የግል ድርጅት ተቀጣሪ
c. የግል ስራ/ ቢዝነስ
d. ተማሪ
e. ሌላ
7. ወርሀዊ ገቢ:
a. ከ 2000 ብር እና በታች
b. 2001 ብር – 5,000 ብር
c. 5,0001 ብር – 10,000 ብር
d. 10,001 ብር – 20,000 ብር
e. 20,001 ብር
8. ለቤተሰብዎ አስቤዛ/በጀት ያለዎት አስተዋፅዖ
a. ምንም አስተዋፅዖ የለኝም፡፡
b. በጣም የተወሰነ አዋጣለሁ፡፡
c. ግማሽ እሸፍናለሁ፡፡
d. ለሙሉ ለሙሉ እኔ ነኝ የምሸፍነው፡፡
9. ስለ ወለድ-አልባ የባንክ አገልግሎት ምን ያህል ያውቃሉ?
a. በሚገባ አውቃለሁ፡፡
b. የተወሰነ አውቃለሁ፡፡
c. ምንም አላውቅም፡፡
10. ብዙ ጊዜ የሚጠቀሙት የባንክ አይነት የትኛውን ነው?
a. የወለድ-አልባ መስኮት
b. መደበኛውን አገልግሎት
c. ሁለቱንም
11. የዳሽን ባንክ ደነበኛ ከሆኑ ምን ያህል ጊዜ ሆነዎት?
a. ደንበኛ አይደለሁም
b. ከ 1 ዓመት በታች
c. [1 – 3] ዓመት
d. [4 – 6] ዓመት
e. ከ 6 ዓመት በላይ
ክፍል ሁለት-
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዓረፍተ ነገሮች ካነበቡ በኋላ መስማማትዎትን ወይንም አለመስማማትዎትን ከ 1
እስከ 5 ያሉትን ቁጥሮች በመምረጥ ያክብቡ፡፡ ቁጥሮቹ የሚገልፁት ደረጃ የሚከተለው ነው፡፡
1=በጣም አልስማማም 2= አልስማማም
3=ገለልተኛ 4= እስማማለሁ 5=በጣም እስማማለሁ
2
ምርጫ
S/ በጣም አልስማማም ገለልተኛ እስማማለሁ በጣም
N አልስማማም (2) (3) (4) እስማማለሁ
(1) (5)
3
1 ሙስሊሞች ሐይማኖታቸውን መማር አለባቸው፡፡ 1 2 3 4 5
2 የሸሪዓ መሰረታዊ እውቀት አለኝ፡፡ 1 2 3 4 5
3 የሸሪዓ መሰረታዊ የንግድ ህግጋትን እውቀት አለኝ፡፡ 1 2 3 4 5
4 የወለድ-አልባ የባንክ አገልግሎት በሸሪዓ ህግ መሰረት መሰጠት 1 2 3 4 5
አለበት፡፡
5 የሸሪዓ የንግድ ህግጋት መሰረታዊ እውቀት ያለው ሰው ለወለድ 1 2 3 4 5
አልባ የባንክ አግልግሎት በጎ አመለካከት ይኖረዋል፡፡
4
እድላቸው ጠባብ ነው፡፡
4 የወለድ አልባ የባንክ አገልግሎት ከመደበኛው ባንክ አገልግሎት 1 2 3 4 5
የተሻለ እና ለደንበኛው በላጭ ግልጋሎት ይሰጣል፡፡
5
1 የወለድ አልባ ባንክ አገልግሎትን በቀላሉና በሚገባ መጠቀም 1 2 3 4 5
እንደምችል በራሴ እተማመናለሁ፡፡
2 ለወደፊት የወለድ አልባ የባንክ አገልግሎትን መጠቀም 1 2 3 4 5
እንደምቀጥል አምናለሁ፡፡
3 የወለድ አልባ የባንክ አገልግሎትን የምጠቀምበት አግባብ 1 2 3 4 5
ያለማንም ጣልቃ ገብነት ነው፡፡