You are on page 1of 5

ለትብብርዎ በቅድምያ ምስጋናየን አቀርባለሁ

መመርያ

ሳጥኑ ውስጥ ካሉት መግለጫዎች የእርሶን ምርጫ


ለማመልከት ምልክትንይጠቀሙ፡፡

ስመዎትን ሆነ ሌላ አድራሻዎትን መጻፍ


አይጠበቅበዎትም

ክፍል 1
ጥሬ ሀቆች ጾታ

ሴት
ወንድ

እድሜ 18-30 30-40

50-59 60 ና ከዚያ በላይ

የትምህርት ደረጃ 1 ኛ ደረጃ 2 ኛ ደረጃ ዲፕሎማ

ዲግሪ ማስተርስ ሌላ

ከባንኩ ጋር ያለዎትን የጊዜ ቆይታ ከ 1 አመት በታች ከ 1-3 አመት

ከ 3-5 አመት ከ 5 አመት በላይ የግል ስራ

የስራ ሁኔታ የመንግስት በግል

ተማሪ

ስራየሌለው
መግለጫ በጣም አልስማማም
አልስማማም አስተያየት እስማማለሁ በጣም እስማማለሁ
(2) የለኝም (3) (4) (5)
(1)
ከመረጃ አኳያ (Informational Dimension)

1. ባንኩ በየጊዜው ጥናቶችን በማካሄድ የደንበኞችን ፍላጎት


ለማወቅና ግንኙነቱን ለማጠናከር ይሰራል፡፡
2. የባንኩ ሰራተኞች የእኔን ፍላጎት ለሟሟላት በቅርበት እና
በትጋት ይሰራሉ፡፡
3. ባንኩ በመረጃ ቋቱ(Database) ውስጥ ስለ እኔ የተሟላ
መረጃ አለው ብየ አስባለሁኝ፡፡
4. የባንኩ ሰራተኞች የሚያስፈልገኝን መረጃ በቅንነት
በፈለግኩት ሰአት ይሰጡኛል፡፡
5. ባንኩ በየጊዜው ስለ አዳዲስ
አገልግሎቶች(service)
ሞባይልና ኢሜይል(Email) በመጠቀም መረጃ ይሰጣል፡፡
6. ባንኩ የሚሰጠው መረጃ ተአማኒነት ያለውና ወቅቱን
የጠበቀ ነው፡፡
7. ባንኩ በደንበኞች የሚቀርቡ ቅሬታዎችን እንደ ግብአት
በመጠቀም አገልግሎቱን ለማሻሻል ጥረት ያደርጋል፡፡
አልስማማም አስተያየት እስማማለሁ በጣም እስማማለሁ
በጣም አልስማማም
(2) የለኝም (3) (4) (5)
ከአስተዳደር አኳያ (Management Dimension) (1)

1.ባንኩ በግንኙነታችን ዙርያ የሚደረጉ ውሳኔዎች ላይ


እንድሳተፍ እድል ይሰጠኛል ወይም በአግባቡ ያሳውቀኛል፡፡
2. ባንኩ ያለንን ግንኙነት ለማስቀጠል በጣም ቁርጠኛ ነው፡፡

3. ከባንኩ ጋር ያለኝን ግንኙነት(Relationship)


ለማስቀጠል
ፍላጎቱ አለኝ፡፡
4. ባንኩ ከደንበኞቹ የሚነሱትን ቅሬታዎችን በአግባቡ
ያዳምጣል እንዲሁም እንዲስተካከሉ ፈጣን እርምጃ
ይወስዳል፡፡
5. የባንኩ ሰራተኞች ስለ ደንበኞች
ግንኙነት(Relationship
Marketing) የተሟላ እውቀት አላቸው፡፡
6. የባንኩ ሰራተኞች ቋሚ ደንበኞቻቸውን በአግባቡ በመለየት
በጥሩ ሁኔታ ያስተናግዳሉ፡፡

7. ከባንኩ ጋር ባለኝ ግንኙነት በጣም ረክቻለሁ፡፡

8. ወጋገን ባንክ ግንኙነታችንን በሚያስኬድበት(የሚይዝበት)


መንገድ ደስተኛ ነኝ፡፡

በጣም አልስማማም
አልስማማም አስተያየት እስማማለሁ በጣም እስማማለሁ
(2) የለኝም (3) (4) (5)
ከግብአት አኳያ (Instrumental Dimension) (1)

ባንኩ ለደንበኞች አመቺ በሆኑ ቦታዎች


የኤቲኤም(ATM) ማሽን ተክሏል፡፡

2. ባንኩ የተከላቸውን የኤቲኤም ማሽኖች ቅዳሜና


እሁድ
ጨምሮ ያለማቋረጥ አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡
3. ባንኩ አገልግሎት በሚሰጥበት ክፍል ውስጥ ያሉ ግብአቶች
አቀማመጣቸው በጣም ሳቢና አገልግሎት ለማግኘት ምቹ
ነው፡፡
4. የግድግዳው ቀለም እንዲሁም የክፍሉ መብራት
አመቺና
ሳቢ ነው፡፡
5. የባንኩ ሰራተኞች ለደንበኞቻቸው
በፍላጎት ፈጣን
አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡
6. ባንኩ ሁሌም ለስራው የሚያስፈልጉት ግብአቶችን
አንደ
እስኪርቢቶና ፎርሞች (Forms) የመሳሰሉትን ያሟላል፡፡
7. ባንኩ አገልግሎቱን በእኔ ፍላጎትና መጠን ያቀርብልኛል፡፡

ከአወቃቀር አኳያ (0rganizational Dimension) በጣም አልስማማም


አልስማማም
(2)
አስተያየት
የለኝም (3)
እስማማለሁ
(4)
በጣም እስማማለሁ
(5)
(1)

1. ባንኩ ውስጥ የደንበኞች ግንኙነትን


በተመለከተ
የሚቆጣጠር እና ሀላፊነት ያለው ራሱን የቻለ አካል አለ፡፡
2. የባንኩ ሀላፊዎችን ሆነ ሰራተኞችን
ለማግኘት ሆነ
ለማወያየት ቀላል ነው፡፡
3. ከባንኩ ሰራተኞች እንዲሁም ሌሎች ደንበኞች
በቀላሉ
ለመግባባት ችያለሁኝ፡፡
4. ስለ ባንኩ ጥሩ የሆነ የደንበኞች አያያዝ ለሌሎች
ሰዎች
ተናግሬአለሁኝ፡፡
5. ባንኩ ደንበኞች ባላቸው ቅርበትና አስፈላጊነት
በተለያዩ
ምድቦች ከፍሎ እንዲስተናገዱ ያደርጋል፡፡
6. ባንኩ መድረክ አዘጋጅቶ ደንበኞች ከባንኩ ጋር ያላቸውን
ግንኙነት በተማለከተ እንዲወያዩ ያደርጋል፡፡

7. አወቃቀሩ ከባንኩ ጋር ግንኙነት ለመመስረት ሆነ ቢዝነስ


ለመስራት አመቺ ነው፡፡
8. ባንኩ ከደንበኞች ጋር ግንኙነት መፍጠርና ለደንበኞች
የሚሰጠው እንክብካቤ ከጠበቅኩት በላይ ሆኖ
አግኝቸዋለሁኝ፡፡
9. እኔ እንደማምነው ባንኩ የደንበኞች ግንኙነት በተመለከተ
በአግባቡ እየሰራ ይገኛል፡፡
Interview questions

These interview questions are designed to collect data about relationship marketing

practice of Dashen Bank S.C. Interview will be conducted with Dashen bank Gerji

branch manager.

Q1. What does Relationship Marketing mean to you?

Q2. There are four levels of Relationship Marketing strategies, namely: financial

bonds, social bonds, customization bonds and structural bonds. Do you consider the

levels of relationship marketing strategies while developing your bank’s RM

strategies? If yes how?

Q3. Among these, four levels of RM, which one is given more emphasis by the

bank? And why?

Q4. What benefits, do you think, the bank gained by practicing relationship

marketing?

Q5. Finally, do you have anything to say about relationship marketing?

You might also like