Professional Documents
Culture Documents
Abraham
Abraham
የአሀዛዊ ጥናት ቅጽ
Quantitative Survey Form
ሀ. የግል መረጃወች
A. Personal Infomation
የተሳታፊዋ ልዩ ስም:____________________________
Your Code Name
እድሜ? _______________________________
What is your age?
ጾታ? _______________________________
What is your gender?
በምትኖሪበት ቤት ውስጥ ምን ያህል ከ18 አመት በታች የሆኑ ህጻናት ይኖራሉ? _____________________
How many children (under 18 years old) are living in your household?
በምትኖሪበት ቤት ውስጥ ምን ያህል ከ10 አመት በታች የሆኑ ህጻናት ይኖራሉ? _____________________
How many children that are currently living in your household are 10 years old or younger?
ከማን ጋር ነው የምትኖሪው ( ሁሉንም አማራጮች ተመልከች እና ከአንድ በላይ ምርጫ ካለሽ መምረጥ ይቻላል)
Do you live with (check all that apply):
1
ምን ያህል የወንድም እና የእህቶችሽ ህይወት በአንች ላይ የተመሰረተ ነው?
How much does the care of your sibling(s) depend on you?
ከሚከተሉት የስራ ዘርፎች ውስጥ አሁን የተሰማራሽበትን የስራ ዘርፍ የሚገልጸው የትኛው ነው? ከአንድ በላይ ሳጥን መምረጥ ይቻላል፡፡
(እባክሽን በትምህርት ላይ ከሆንሽ እና ስራ ላይ ካልሆንሽ ይህን ጥያቄ እለፊው እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ ሂጅ):
Whichofthefollowingjobdescribesyourcurrentjobthebest? You may check off more than one box.
(If you are in school and not working, please skip this question and go to the next question):
የNGO ስራ
አካውንቲንግ፣ ባንኪንግ ወይም ፋይናንስ NGO work
Accounting, banking or finance
እደጥበብ ወይም ዲዛይን ስራ
ቢዝነስ አመራር ወይም ማማከር Creative arts or design
Business, consulting or management
2
የደንበኞች አገልግሎት የህዝብ ግንኙነት፣ማስታወቂያ እና ገበያ
Customer Service Marketing, advertising, and public relations
3
4
ከሚከተሉት ውሰጥ ወደፊት መሰማራት የምትፈልጊበትን የስራመስክ የበለጠ የሚገልጸው የትኛው ነው? ከአንድ በላይ ምርጫ መምረጥ
ይቻላል፡፡
Which of the following describe best your career goals? You may check off more than one box:
አካውንቲንግ፣ባንኪንግወይምፋይናንስ የህግትግበራእናጥበቃ
Accounting, bankingorfinance Law enforcement and security
ቢዝነስአመራርወይምማማከር ስፖርትእናቱሪዝም
Business, consultingormanagement Leisure, sports, and tourism
የNGO ስራ የህዝብግንኙነት፣ማስታወቂያእናገበያ
NGO work Marketing, advertising, and public relations
እደጥበብወይምዲዛይንስራ የህትመትብዙሀንመገናኛ
Creative artsor design Media and publishing
የደንበኞችአገልግሎት ስነልቦና
Customer Service Psychology
ሀይልእናአገልግሎት ሰውሀይልአስተዳደር
Energyand utilities Human Resources management
ምህንድስናእናምርት ሳይንስእናጥናት
Engineering and manufacturing Research/Science
ጤናአጠባበቅ ሽያጭሰራተኛ
Healthcare Sales
እንግዳተቀባይ የማህበረሰብጥናትባለሙያ
Hospitality Social Work
ከሚከተለው ዝርዝር ውስጥ የህይወት ክህሎት ትምህርትን በተግባር ለመኖር የበለጠ ጠቃሚ የሆኑት መሰረታዊ የኑሮ እሴቶች የትኞቹ
ናቸው? አባክሽን ቅድሚያ የምትሰጫቸው አምስት መሰረታዊ የኑሮ እሴቶች ላይ የ "X" ምልክት አስቀምጭ፡፡
5
6
From the following list, which of the core living values are the most important to implement your life skills? Please put an “X”
in the top five.
ታማኝነት/honesty ጽናት/perseverance
ፍቅር/love መቻቻል/tolerance
ሰላም/peace ሀላፊነት/responsibility
መተባበር/cooperation ማበረታታት/encouragement
ትህትና/humility ሀቀኝነት/integrity
አመስጋኝነት/gratitude መከባበር/respect
አንድነት/unity ሀሴት/joy
ነጻነት/ freedom
ቅንነት/kindness
6
7
መመሪያ፡ አባክሽን ከቤተሰቦችሽ አባላት ውጭ ያሉሽን ግንኙነቶች ለይተሸ አብራሪ፣ ብዙ ግንኙቶች ካሉሽ ለአንች ይበልጥ ጠቃሚ
የሆነውን ለይተሽ አብራሪ
Instruction: Please identify and then describe a relationship outside of your family that is most important to you. If
there are several relationships that are on your mind, choose the most important one.
ለአንች የበለጠ ጠቃሚ የሆነ ከቤተሰቦችሽ አባላት ውጭ ያለሽ ግንኙነት(ክፍት ቦታው ላይጻፊው) _____________________
Your most important relationship outside of your family (write here): ________________________________
መመሪያ፡ አባክሽን ከትምህርት ወይም ከስራአለም ጋር በተያያዘ በአሁኑ ወቅት ለአንች የበለጠ ጠቃሚ የምትይውን ግብ(አላማ)
ለይተሽ አብራሪ፡፡ የምታስቢያቸው ብዙ አላማወች ካሉሽ የበለጠ ጠቃሚ ነው የምትይውን ምረጭ፡፡
Instruction:Please identify and then describe a school or career related goal that is most important to you right now. If
there are several school or career related goals that are on your mind, choose the most important one.
ከትምህርት ወይም ከስራ አለም ጋር በተያያዘ ለአንች የበለጠ ጠቃሚ የምትይውን ግብ(ክፍት ቦታው ላይጻፊው)
_______________________________
Your most important school/career goal
7
8
ለአላማሽ መሳካት የሚያግዙሽን ሶስት ቀዳሚ ሰወች ዘርዝሪ? ምሳሌ፡ እናት፣ አባት፣ አማካሪ፣ መምህር፣ ላይፍ ስኪል አሰልጣኝ፣ አያት፣
ጓደኛ፣ ወዘተ
List three people who support you most in accomplishing your goal? Examples: Mother, Father, mentor, teacher, Life Skills
coach, grandfather, friend, etc.
__________________________ ________________________ ________________________
8
9
9
10
በፍጹም ከስንት አንዴ አንዳንድ ጊዜ አብዛኛውን ጊዜ ሁልጊዜ
Almost never Once in a while Sometimes Often Almost all
of the time
8. ግንፍልተኝነቴን ተቆጣጥሬያለሁ፡፡
10
11
በፍፁም እውነት አይደለም በጥቂቱ እውነት ነው በተወሰነ መልኩ በአብዛኛውእ ሙሉ በሙሉ እውነት
Not at all True A Little True እውነት ነው ውነት ነው ነው
Completely True
Somewhat True Mostly True
በፍፁም እውነት አይደለም በጥቂቱ እውነት ነው በተወሰነ መልኩ በአብዛኛውእ ሙሉ በሙሉ እውነት
Not at all True A Little True እውነት ነው ውነት ነው ነው
Completely True
Somewhat True Mostly True
በፍፁም እውነት አይደለም በጥቂቱ እውነት ነው በተወሰነ መልኩ በአብዛኛውእ ሙሉ በሙሉ እውነት
Not at all True A Little True እውነት ነው ውነት ነው ነው
Completely True
Somewhat True Mostly True
12. በ ተፈጥሮዬ ጎበዝ ባልሆንኩበት ትምህርት በምንም አይነት ጥሩ ውጤት ላመጣ አልችልም፡፡
If I am not naturally smart in a subject, I will never do well in it.
11
12
በፍፁም እውነት አይደለም በጥቂቱ እውነት ነው በተወሰነ መልኩ በአብዛኛውእ ሙሉ በሙሉ እውነት
Not at all True A Little True እውነት ነው ውነት ነው ነው
Completely True
Somewhat True Mostly True
16. በምማራቸው የትምህርት አይነቶች ውስጥ የሚገኙ ከባድ እርእሶችን በብቃት መወጣት እችላለሁ::
I can master the hardest topics in my classes.
መቀጠል አልችም በጥቂቱ በተወሰነ መልኩ በጥሩ ሁኔታ በጣም በጥሩ ሁኔታ
Did Not Get Along At All Got Along A Little Got Along Got Along Pretty መቀጠል እችላለሁ
Bit Somewhat Well Got Along Extremely
Well
13
14
20. ምን ያህል ስሜትሽን በነፃነት መግለፅ ትችያለሽ
How clearly were you able to describe your feelings?
ማድረግ አልችልም በጥቂቱ በተወሰነ መልኩ በጥሩ ሁኔታ በጣም በጥሩ ሁኔታ እችላለሁ
Not At All A Little Bit Somewhat Quite A Bit A Tremendous Amount
ማድረግ አልችልም በጥቂቱ በተወሰነ መልኩ በጥሩ ሁኔታ በጣም በጥሩ ሁኔታ እችላለሁ
Not At All A Little Bit Somewhat Quite A Bit A Tremendous Amount
የተሻለ ደህንነት እንዲሰማሽ የሚያደርግ ነገር ይኖር ይሆን (ለምሳሌ ከጓደኛ ጋር መሄድ፣ የትምህርት ስልጠና ማግኘት)
____________________________________________________________________________
Is there anything that makes you feel safer? (Examples: going to class with a friend, receiving tutoring)
14
15
የተሳታፊዋ የ ፒንክ ገርል የህወት ክህሎት አሰልጣኝ የምትሞላው አጭር ጥናት
PinK Girl Participant’s Life Skills Coach Short Survey
እባክዎ ከላ ይ ቅጹን የሞላችውንፒንክገርል(የጥናቱተሳታፊ) በተመለከተየሚከተሉትንጥያቄወችይመልሱ
Please answer the following questions from your perspective regarding the PinkGirl (“participant”) who completed the first
part of the survey:
የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ መለያ ስም:_______________
Life Skills Coach code name
በተሳታፊዋ እድገት ምን ያህል ደስተኛ ነሽ? How satisfied are you with the growth of the participant?
አባክሽ ከተሳታፊዋ ጋር ስትሰሪ አሁን በጣም ጠቃሚ ግቦች የምትያቸውን ለይተሸ አብራሪ፡፡ ብዙ ግቦች ከሆኑ እጅግ በጣም ጠቃሚ
የምትይውን ምረጭ________________________________
Please identify and then describe a goal that is most important for your work with the participant right now. If there are several
goals that are on your mind, choose your mind, please choose the most important one
15