You are on page 1of 2

EEP Training Needs Assessment - የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ

መጠይቅ
ይህ የዳሰሳ ጥናት ሙሉ በሙሉ የማይታወቅ እና ሚስጥራዊ ነዉ፡፡ መረጃዉ እንደ ቡድን እንጂ በግለሰብ አይወከልም፡፡ መልሶችዎን
ሲያስገቡ እባክዎ የበይነመረብ ግንኙነት እንዳለዎት ያረጋግጡ፡፡This survey is completely anonymous and confidential. Data
will be represented as a group and not individually. Please make sure you have an internet connection when submitting
your answers.

Introduce yourself
1. What is your gender ?*ፆታ ?

Female/ሴት Male/ወንድ Don't want to say


2. What is your age ?*ዕድሜ?3. What is your department ? የሚሰሩበት ሥራ ክፍል?*Tell us in which department
do you work

Corporate Planning/ኮርፖሬት ፕላኒንግ Engineering/ኢንጅነሪንግ Generation Construction/ጀነሬሽን


ኮንስትራክሽ Transmission Construction/ትራንስሚሽን ኮንስትራክሽ Generation Operation/ጀኔሬሽን
ኦፕሬሽን Transmission Operation/ትራንስሚሽ ኦፕሬሽን Human Resources/ሰው ኃይል Finance ፋይናንስ Legal/ህግ
አገልግሎት Marketing/ማርኬቲንግ ICT/አይ.ሲ.ቲ Modernization/ሞደርናይዜሽን Internal Audit/የውስጥ
ኦዲት Procurement/ግዢ Corporate communication/ህዝብ ግንኙነት Ethics/ስነ-ምግባር Women, youth,
children/ሴቶች፣ወጣቶችና ህፃናት Service/ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት Other/ሌሎች
4. How do you rate your working environment? (consider facilities, equipment, accommodation,
health, safety)*የሥራ አካባቢዎ እንዴት ሊሻሻል ይችላል? (ምላሽ ሲሰጡ መገልገያዎችን ፣ መሣሪያዎችን ፣ መጠለያ ፣ ጤናን ፣ ደህንነትን ግምት ውስጥ
ያስገቡ፤በተጨማሪም በዚህ ዙሪያ በቀጣይ ሊደረጉ የሚችሉ ማናቸውንም ማሻሻያዎች ጨምሮታሳቢ ያድርጉ)

Very bad/በጣም መጥፎ Bad/መጥፎ Fair/በቂ Good/ጥሩ Very good/በጣም ጥሩ


5. How could your working environment be improved? (consider facilities, equipment,
accommodation, health, safety), including any improvements that could be taken into account in
future:የሥራ አካባቢዎ እንዴት ሊሻሻል ይችላል? (ምላሽ ሲሰጡ መገልገያዎችን ፣ መሣሪያዎችን ፣ መጠለያ ፣ ጤናን ፣ ደህንነትን ግምት ውስጥ ያስገቡ፤ እንዲሁም
ለወደፊቱ ከግምት ውስጥ የሚገቡ ማናቸውንም ማሻሻያዎች ጨምሮ)6. How long have you been employed by EEP ?/በተቋሙ ውስጥ
ምን ያህል ጊዜ ሰርተዋል?*

Less than three months/ከሶስት ወር ላነሰ ጊዜ Less than a year/ከአንድ ዓመት ላነሰ ጊዜ More than a year/ከአንድ
ዓመት በላይ

Your recruitment and induction


9. Do you think that recruitment process was fair and free of discrimination (e.g. towards gender,
age, physical ability, ethnicity) ?*/የተቋሙ ቅጥር ሂደት ፍትሀዊ እና ከአድልዎ የነፃ ነው ብለው ያስባሉ ?(ለምሳሌ፡- ከፆታ፣ ከአካል ጉዳተኝነት፣
ከብሄር አንፃር)

Yes7 አዎ No/አይ
13. Role in department*ያለዎት የሥራ ደረጃ

Employee/ሰራተኛ Manager/ሥራ ኃላፊ Contractor/ስራ ተቋራጭ


14. Do you have staff/a team that report to you?*ለርስዎ ሪፖርት የሚያደርግ ሰራተኛ/ቡድን አለ?

Yes/አዎ No/አይ
Management
Training
30. How would you rate the level of difficulty of the job you are hired to do for EEP?*ስራዎን ለማከናወን
የሚያጋጥምዎትን ተግዳሮት እንዴት ይገልፁታል?

Very difficult/በጣም አስቸጋሪ Somewhat difficult/በተወሰነ መልኩ አስቸጋሪ Not difficult but not easy/አስቸጋሪ
ባይሆንም ቀላል አይደለም Somewhat easy/በተወሰነ መልኩ ቀላል Very easy/በጣም ቀላል
31. How would you rate the need for special training to do the job you are hired to do for EEP?
*/የተመደቡበትን ሥራ በአግባቡ ለማከናወን የልዩ ስልጠናን አስፈላጊነት እንዴት ይገልፁታል?

Not really necessary to do the job/ፈፅሞ አያስፈልግም Not necessary but would help/በጣም ወሳኝ ባይሆንም
በተወሰነ መልኩ ያስፈልጋል You cannot do the job well without training /ሥራውን ካለስልጠና በጥሩ ሁኔታ መስራት
አይቻልም You cannot do the job without training/ስራውን ካለስልጠና እገዛ መስራት አይቻልም
32. Since you started working at EEP, have you participated in training provided by EEP or one of its
subcontractor?*በተመደቡበት ስራ መደብ ላይ መስራት ከጀመሩ ጊዜ ጀምሮ በተቋሙ ወይንም በስሩ ባሉ ሥራ ተቋራጮች በተዘጋጀ ስልጠና ላይ ተሳትፈው
ያውቃሉ?

Yes/አዎ No/አይ
38. How satisfied or dissatisfied are you with your colleagues and their ability to do the job they are
hired to do for EEP?*አብረዎት የሚሰሩ ሰራተኞች ሥራቸውን በሚያከናውኑበት ጊዜ ያላቸው የሥራ ችሎታ ላይ ያለዎትን እርካታ እንዴት ይገልፁታል?

Very dissatisfied/ከሚገባው በጣም ያነሰ Dissatisfied/ከሚገባው ያነሰ Not dissatisfied nor satisfied/መግለጽ
እቸገራለው Satisfied/በቂ ነው Very satisfied/እጅግ አመርቂ ነው

Gender
55. Do you think that EEP considers the needs of females and males with regard to working
conditions and contract arrangements? (consider child care, facilities, health, safety, flexible
working, sick leave, etc)*በተቋሙ ውስጥ የሴቶችን ተፈጥሯዊና ቤተሰባዊ ኃላፊነቶች ከግምት ያስገባ የሥራ ሁኔታ ምቹነትን የማረጋገጥ ተግባራት
ይከናወናሉ ብለው ያስባሉ(ለምሳሌ፡-ከልጆች ክብካቤ፣ከሥራ ቦታ ሁኔታ፣ከሥራ ቦታ ደህንነት፣ከተለዋዋጭ የሥራ ቦታ ሁኔታ፣ ከህመም ፈቃድ . . . አኳያ ያለዎትን
ምላሽ ይስጡ )

Yes/አዎ No/አይ
56. Have you experienced or observed any discrimination or harassment between managers or
employees? (e.g. sexual or verbal harassment, physical abuse, bullying)*በሥራ ቦታዎ ማናቸውም አይነት አድልዎ
ወይም ትንኮሳ በተቋሙ ሠራተኞች ወይም የሥራ መሪዎች ደርሶብዎት ያውቃል

Yes አዎ No አይ
58. Are you aware of the EEP staff grievance mechanism?*ስለ ተቋሙ ሰራተኞች የቅሬታ ምላሽ አሠራር ግንዛቤው አለዎት?

Yes አዎ No አይ
61. What training would help do your job better?*ሥራዎን በተሻለ መልኩ እንዲያከናውኑ ምን አይነት ስልጠና ሊረዳዎት ይችላል?
Thank you very much for participating to this survey ! በዚህ የዳሰሳ ጥናት ላይ ስለተሳተፉ በጣም እናመሰግናለን!

You might also like