Professional Documents
Culture Documents
Exame
Exame
እውቀትን እና ሙያን መሰረት አዴርጎ የተገሌጋዮችን ፍሊጎት ሇማሟሊት የሚዯረግ ጥረት ነው። በዋናነት
የተገሌጋዮችን ፍሊጎት ሇማርካት ሲባሌ በአገሌግልት አቅራቢ ዴርጅቶች /ተቋማት/ የሚፈፀም ነው።
1
5. ውጤታማ አገሌግልት ሇመስጠት አምስት ቁሌፍ አስቻዮች
ያሇውን ውስን ሀብት በመጠቀምና የሊቀ ውጤት ሇማምጣት እንዱቻሌ የተሇያዩና የተሻለ አማራጮችን
በመምረጥ፣ ስትራቴጂዎችን ከግቦች ጋር የሚቀናጁበት እና ከተጨባጭ ሁኔታ ጋር የሚሇዋወጥ የሌማት
እንቅስቃሴዎችን ቀሌጣፋና ውጤታማ በሆነ መንገዴ ሇመምራት የሚያስችሌ ስሌት ነው፡፡
እመርታዊ ውጤት የሚያስገኝ፣ በመሰረታዊ የአስተሳሰብ ሇውጥና በስር ነቀሌ የአሰራር ሇውጥ ሊይ
የተመሰረተ አዱስ የአሰራር ስርዓት ሇመዘርጋት የሚያስችሌ የሇውጥ መሳሪያ ነው፡፡
የተቀናጀ የስትራቴጂያዊ እቅዴ ሥራ አመራር፤ የተግባቦትና የመሇኪያ ስርዓትን አጣምሮ የያዘ የሇውጥ
መሳሪያ ነው፡፡ በዋናነት የሚያተኩረው የእይታ መስኮች የተገሌጋይ/ሕዝብ፤ የፋይናንስ፤ የውስጥ አሰራር
እና መማርና ዕዴገት ናቸው፡፡
2
9.የዜጎች ስምምነት/ Citizen Charter/ ማሇት -----
በተገሌጋዩ ህብረተሰብ እና በመንግስት አገሌግልት ሰጪ ተቋማት መካከሌ ስራን መሰረት ያዯረገ ጤናማ
እና መተማመን ሊይ የተመሰረተ ግንኙነት እንዱኖር የሚያስችሌ የአሰራር ስርዓት ነው፡፡
ቀጣይነት ያሇው የአገሌግልት መሻሻሌን ማረጋገጥ ሲሆን፣ ትኩረቱ ዯግሞ የተቋም፣ የቡዴን እና
የግሇሰቦች ውጤታማ ሲሆን፣ ሥራው በትክክሌ መከናወኑን ብቻ ሳይሆን ትክክሇኛው ሥራ መሠራቱን
እና ውጤት መገኘቱን ማረጋገጥ ነው፣
የህዝብ ተሳትፎ ሊይ ዜጎች የግሌ እና የጋራ ጥቅማቸውን በሚነኩ ውሳኔዎች ሊይ ተሳትፎ በማዴረግ
የዜግነት መሰረታዊ መብትና ግዳታ የሚወጡበት ነው፣
የአቻ ሰራተኞች ፎረም በዲይሬክቶሬት ወይም በቡዴኑ ስር ያለ ሁለም ሠራተኞች የአቻ ሠራተኞች ፎረም
ይዯራጃለ፣
የስትራቴጂክ ዕቅዴ ዝግጅትን የሚመሇከት ሲሆን የኮርፖሬት ስኮርካርደን መነሻ በማዴረግ የየስራ
ክፍልች ዕቅዴ መዘጋጀቱን ይህም እስከ ግሇሰብ ዴረስ በማውረዴ ስትራቴጂን የባሇሙያው የዕሇት ተዕሇት
ሥራ ማዴረግን እና አፈፃፀሙን መከታተሌና መዯገፍን ያካትታሌ፡፡
የአንዴ ተቋም የአገሌግልት አሰጣጥ ውጤታማነትን ሇመሇካት ማሳያ የሆኑትን የተገሌጋይ እርካታ፣
የሰራተኛ እርካታ እና የአገሌግልት ስታንዲርዴ አፈፃፀም ነው፡፡
16.የስነምግባር መርሆዎች
ቅንነት፡-
ታማኝነት፡-
ግሌፀኝነት፡-
3
ሚስጥር ጠባቂነት፡-
ተጠያቂነት፡-
ሀቀኝነት፡-
የህዝብን ጥቅም ማስቀዯም፡-
ህግ ማክበር፡- ወ.ዘ.ተ
ሀ.ተጠያቂነት እና ግሌፅነት
ሇ.በእውቀትና በእምነት መስራት
ሐ.በቡዴን የመስራት ባህሌ ማዲበር
መ.ሇሇውጥ ዝግጁ መሆን
ሠ.ሁለም መሌስ ናቸው
21.ተቋማት መሰረታዊ የሆነ አስተሳሰብ በማዲበር የዯንበኞች አገሌግልት ሇማሻሻሌና የኦፕሬሽን
ወጪዎችን በመቀነስ አሇም አቀፍ ተወዲዲሪ ሇማዴረግ የሚያስችሌ የሇውጥ መሳርያ ነው
ሀ.መሰረታዊ የስራ ሂዯት ሇውጥ (BPR ) ሇ.ውጤት ተኮር ስርአት (BSC) ሐ. ቁሌፍ የአፈፃፀም
መሇኪያ (KPI)
4
22.የተቀናጀ ስትራቴጂያዊ እቅዴ ስራ አመራር ኮሚኒኬሽን እና የመሇኪያ ስርአትን አጣምሮ የያዘ የሇውጥ
መሳርያ ነው፣
ሀ.መሰረታዊ የስራ ሂዯት ሇውጥ (BPR ) ሇ.ውጤት ተኮር ስርአት (BSC) ሐ. ቁሌፍ የአፈፃፀም
መሇኪያ (KPI)
አንዴ ተቋም ያሇውን ውስን ሀብት ሊይ በማተኮር ሰራተኞች ካሇው ተሇዋዋጭ አካባቢው ሁኔታ ጋር
የጠቋሙን አቅጣጫ ሇመዲሰስና ሇማሻሻሌ የሚረዲ የስራ አመራር መሳርያ ነው
ሀ.እውነት ሇ.ውሸት
27.የብቃት ማእቀፍ ማሇት-------
5
28.ብቃት በሁሇት ይከፈሊሌ እነሱም
ሀ.ቴክኒካሌ ብቃት
ሇ.ባህሪያዊ ብቃት ሐ.ሀ እና ሇ
29.ባህሪያዊ ብቃት ስንሌ ምን ማሇታችን ነው
ሀ.ሇስራው በቂ ክህልት መኖር ሇ. በቂ እውቀትና ችልታ መኖር ሐ.ስራን በውጤታ ማነት መፈፀም
መ.የስራ ጥራትን በማረጋገጥ ችግር ፈቺ ሀሳቦችን ማፍሇቅ ሠ. ሁለም ትክክሌ ናቸው
ሀ.የአመራር ብቃት ሇ.ውጤታማ ተግባቦት ሐ.ስትራቴጂካሉ ማሰብ ሐ.አግባብነት ያሇው ውሰኔ መወሰን
መ.ችግር ፈቺ መሆን ሠ.የቡዴን ስራ ማዲበር ረ.ቴክኒካሌ ብቃት ሰ.ሁለም መሰረታዊ ባህርያት ናቸው
ሀ.በህዝብ በተሰበሰበ ታክስ ፋይናንስ የሚዯረግ መሆኑ ሇ.ሇትርፍ የሚከናወን አሇመሆኑ ሐ.ሇንግዴ
አገሌግልት የሚውሌ አሇመሆኑ መ.የህዝብ ተጠያቂነት ያላሇው መሆኑ
6
40.የአገሌግልት አሰጣጥን በተመሇከተ ከሚከተለት መግሇጫዎች ውስጥ የትኛው ሀሰት ነው?
41. ከሚከተለት ውስጥ የህዝብ አገሌግልት ሰራተኛን አፈፃፀም ሇመገምገም የማይረዲው የትኛው ነው?
43.ከሚከተለት ውስጥ በስራ ቦታ ሊይ ሇውጥ የሚያስከትለ የውጫዊ ሇውጦች ተጽእኖ የትኛው ነው?
44.ከሚከተለት ውስጥ የሰራተኛው የስራ አፈጻጸም ምዘና ጥቅማጥቅም ያሌሆነው የትኛው ነው?
7
ሐ. ከባሌዯረባዎች ዴጋፍ ሇመጠየቅ እና ሇመጋራት ፈቃዯኛነት እና ቁርጠኝነት።
ሐ. ዯንበኛው በተሰጠው አገሌግልት ውስጥ ያሇውን አገሌግልት (ሰራተኛ) እውቅና መስጠት ከቻሇ
8
52.ከሚከተለት ውስጥ ጥሩ ወይም ውጤታማ አመራርን የሚገሌጸው የትኛው ነው?
53.በዴርጅቱ ውስጥ ባለ በርካታ ምክንያቶች የተነሳ ሰራተኞች በተፈጥሮ ሇውጥን መቃወም ይችሊለ።
ከሚከተለት ውስጥ ሰራተኞች በዴርጅቱ ውስጥ ሇውጥን የሚቃወሙበትን ምክንያት የማይገሌጽ
የትኛው ነው?
9
57.ወሳኝ ብቃት(Core Competency)
10