You are on page 1of 2

ሥልጠና መገምገሚያ ፎርም

የሥልጠናው ርዕስ፡
የአሠልጣኙ ሥም፡

በተቀመጠው ክፍት ቦታ ላይ ምላሽ ለመስጠት የ X ምልክት አድርግ/ጊ

ሥልጠናው ለሠልጣኞች የቀረበት አቀራረብ አዎ በተወሰነ አይ አላውቅም

ለሥልጠናው የዋለው ግብዐት(ፕሮጀክተር፣ የፕሬዘንቴሽኑ ስላይድ


ወዘተ) በቂ ነበር?

የሥልጣናው ዓላማ በሥልጠናው መግቢያ በግልጽ ተቀምጧል?

በሥልጠናው ሠልጣኞች ያላቸው አጠቃላይ የእርካታ ዳሰሳ አዎ በተወሰነ አይ አላውቅም

ሥልጠናው በእርግጠኝነት አዲስ እውቀት ወይም ክህሎት


እንዲኖርህ/ሽ ማድረጉን እርግጠኛ መሆን ትችላለህ/ትችያለሽ?

ሥልጠናው የሥልጠናውን ርእሰ ጉዳይ የተመለከቱ መረጃዎችን በበቂ


ሁኔታ አቅርቧል?

በሥልጠናው ወቅት በሥልጠናው ርእሰ ጉዳይ ላይ ጥያቂዎችን


ለመጠየቅ ምቹ አጋጣሚ ነበር?

ለጥያቄዎችህ/ሽ በቂ መልስ አግኝተሀል/ሻል?

በሥልጠናው ርዕሰ ጉዳይ ተጫማሪ መረጃዎችን የምታገኝበት/ኚበት


እድል አለ?

የአሠልጣኙ የማሠልጠን አቅም አዎ በተወሰነ አይ አላውቅም

አሠልጣኙ በበቂ ሁኔታ ተዘጋጅቷል?

አሠልጣኙ በሥልጣናው ርዕሰ ጉዳይ ላይ በቂ እውቀት አለው?

አሠልጣኙ ለአሠለጣጠኑ አስተያየት ተቀብሏል?

ሥልጠናው የወሰደው ሰዓት አዎ በተወሰነ አይ አላውቅም

ሥልጠናው የወሰደው ሰዓት በሚያስፈልገው ልክ ነበር?

የሥልጠናው ይዘት ያልተገባ ድግግሞሽ ይታይበታል?

ሥልጠናው ውስጥ አላስፈላጊ ይዘት ተካቷል?


1. “በተወሰነ” ወይም “አይ” ወይም “አላውቅም” ብለህ/ሽ ለመልስካቸው/ለመለሽካቸው ጥያቂዎች ተጨማሪ መረጃዎችን ብታካፍል/ይ?

2. ከሥልጠናው ያገኘኸው/ሺው ሦስት ዋና የምትላቸውን/ የምትያቸውን ነጥቦች አካፍል/ይ?

3. ለቀጣይ ሰልጣኞች ይህ ሥልጠና ቢሰጥ ምን ማሻሻያ መደረግ አለበት ብለህ/ሽ ታስቢያለሽ/ታስባለህ?

ጊዜህን/ሽን ሰውተሽ ስለ ሥልጠናው ሀሳብህን/ሽን ስላጋራኸን/ሽን እግዚአብሔር ይስጥልን!


ከዚህ ሥልጠና ጋር በተያያዘ ምንም አይነት ጥያቄ ካለህ/ሽ አሳውቂን/ቀን

You might also like