Professional Documents
Culture Documents
3ama LP5
3ama LP5
ዓላማ (የድርጊት ገላጭ ቃላትን ተጠቀም/ሚ፡ ተማሪዎች ይህን ትምህርት ከተማሩ በኋላ ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ ይረዳሉ።
ተማሪዎች ይህን ትምህርት ከተማሩ በኋላ፡-
የተስጠው
ክለሳ ቀደም ባለው ትምህርት ላይ ጊዜ የመምህሩ ተግባር የማስተማሪያ ስነ-ዘዴ የተማሪው ተግባር ግብረ መልስ
(ተማሪውን ማዕከል ያደረገ)
በውስብስብ ፋደላት ስለ ቃላት መመስረትጥያቄ እና ጥያቄ እና መልስ ጥያቄ መመለስ ማስተካከያ መስጠት።
5
መልስ ማዘጋጀት።
የዕለቱ ትምህርት መግቢያ (መስህበ ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ የመግቢያ ሀሳብ መስጠት። ጥያቄ እና መልስ ማዳመጥ ማስተካከያ መስጠት።
ትኩረት የተማሪውን ፍላጎት 5
ማነሳሰሳት)
የዕለቱን ትምህርት ማቅረብ ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ በዝርዝር በማስረዳት ማብራሪያ መስጠት። ማዳመጥ እና ማስታውሻ ማስተካከያ መስጠት።
10
(ተማሪውን ማዕከል ያደረገ) ማስታወሻ መስጠት። መዉሰድ
5 ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ መልመጃ (የቡድን) ውይይት የቡድን ስራ መስጠት ጥያቄ መመለስ ማስተካከያ መስጠት።
የትምህርት ማጠናከሪያ ልምምድ
(ተዛማጅ ጥያቄዎችን መስራት) መስጠት።
የዕለቱ ትምህርት ክለሳ (ተማሪውን ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ መከለስ። ጥያቄ እና መልስ ማዳመጥ እና መሳተፍ ማስተካከያ መስጠት።
5
ማዕከል ያደረገ)
የተናጠል ልምምድ (የክፍል ስራ ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ የክፍል/የቤት ስራ ጥያቄ ጥያቄ መስጠት ጥያቄውን መስራት። ማስተካከያ መስጠት።
15
ወይም የቤት ስራ) መስጠት።
ዓላማ (የድርጊት ገላጭ ቃላትን ተጠቀም/ሚ፡ ተማሪዎች ይህን ትምህርት ከተማሩ በኋላ ስለ ቃላት አውዳዊ ፍቺ ይረዳሉ።
ተማሪዎች ይህን ትምህርት ከተማሩ በኋላ፡-
የተስጠው
ክለሳ ቀደም ባለው ትምህርት ላይ ጊዜ የመምህሩ ተግባር የማስተማሪያ ስነ-ዘዴ የተማሪው ተግባር ግብረ መልስ
(ተማሪውን ማዕከል ያደረገ)
5 ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ ጥያቄ እና መልስ ማዘጋጀት። ጥያቄ እና መልስ ጥያቄ መመለስ ማስተካከያ መስጠት።
የዕለቱ ትምህርት መግቢያ (መስህበ ስለ ቃላት አውዳዊ ፍቺ የመግቢያ ሀሳብ መስጠት ። ጥያቄ እና መልስ ማስታዉሻ መዉሰድ ማስተካከያ መስጠት።
ትኩረት የተማሪውን ፍላጎት 5
ማነሳሰሳት)
የዕለቱን ትምህርት ማቅረብ ስለ ቃላት አውዳዊ ፍቺ በዝርዝር በማስረዳት ማብራሪያ መስጠት ፡፡ ጥያቄ መመለስ ማስተካከያ መስጠት።
10
(ተማሪውን ማዕከል ያደረገ) ማስታወሻ መስጠት ::
የትምህርት ማጠናከሪያ ልምምድ 5 ስለ ቃላት አውዳዊ ፍቺ ለተማሪዎች የቡድን የቡድን ስራ መስጠት ጥያቄ መመለስ ማስተካከያ መስጠት።
(ተዛማጅ ጥያቄዎችን መስራት) ውይይት መስጠት።
የዕለቱ ትምህርት ክለሳ (ተማሪውን ስለ ቃላት አውዳዊ ፍቺ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ጥያቄ እና መልስ ማዳመጥ ማስተካከያ መስጠት።
5
ማዕከል ያደረገ) መከለስ።
የተናጠል ልምምድ (የክፍል ስራ ስለ ቃላት አውዳዊ ፍቺ የክፍል/የቤት ስራ ጥያቄ ጥያቄ መስጠት ጥያቄውን መስራት። ማስተካከያ መስጠት።
15
ወይም የቤት ስራ) መስጠት።