You are on page 1of 3

የትምህርት ዓይነት፡ አማረኛ የቅርንጫፍ ስም: መካኒሳ

የክፍል ደረጃ፡ 2 የመምህሩ ስም:……ተበላይ……………

የሳምንቱ ቀን: ከ……10……. እስከ…………11 ጠቅላላ የመፅሐፉ ገጽ ብዛት: ………112……

የሳምንቱክፍለ ጊዜ ብዛት፡ …………2…………. የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ አስተያየት፡………… ………… ፒኤልሲ.

ስድስቱን የትምህርት ዕቅድ ደረጃዎችን ሁልጊዜ ተጠቀምባቸው/ሚባቸው

ክፍለ ጊዜ፡ …1………… ቀን፡ 1 10/3/16


ስድስቱ የትምህርት ዕቅድ ደረጃዎች
ገጽ: 20

ዓላማ (የድርጊት ገላጭ ቃላትን ተጠቀም/ሚ፡ ተማሪዎች ይህን ትምህርት ከተማሩ በኋላ ስለ በጋ እና ክረምት ይገነዘባሉ ።
ተማሪዎች ይህን ትምህርት ከተማሩ በኋላ፡-

የዕለቱ የትምህርት ርዕስ፡ ክለሳ:- በጋ እና ክረምት ።

የተስጠው
ክለሳ ቀደም ባለው ትምህርት ላይ ጊዜ የመምህሩ ተግባር የማስተማሪያ ስነ-ዘዴ የተማሪው ተግባር ግብረ መልስ
(ተማሪውን ማዕከል ያደረገ)
5 ስለ ኢትዮጵያ ወራቶች እና ወቅቶች ጥያቄ እና መልስ ጥያቄ እና መልስ ጥያቄ መመለስ ማስተካከያ መስጠት።
ማዘጋጀት።
የዕለቱ ትምህርት መግቢያ (መስህበ ስለ በጋ እና ክረምት የመግቢያ ሀሳብ መስጠት። ጥያቄ እና መልስ ማዳመጥ ማስተካከያ መስጠት።
ትኩረት የተማሪውን ፍላጎት 5
ማነሳሰሳት)

የዕለቱን ትምህርት ማቅረብ ስለ በጋ እና ክረምት በዝርዝር በማስረዳት ማስታወሻ ማብራሪያ መስጠት። ማዳመጥ እና ማስታውሻ ማስተካከያ መስጠት።
10
(ተማሪውን ማዕከል ያደረገ) መስጠት ። መዉሰድ

የትምህርት ማጠናከሪያ ልምምድ ስለ በጋ እና ክረምት ለተማሪዎች የቡድን ውይይት የቡድን ስራ መስጠት ጥያቄ መመለስ ማስተካከያ መስጠት።
5 መስጠት።
(ተዛማጅ ጥያቄዎችን መስራት)

5 ስለ በጋ እና ክረምት መከለስ። ጥያቄ እና መልስ ማዳመጥ እና መሳተፍ ማስተካከያ መስጠት።


የዕለቱ ትምህርት ክለሳ (ተማሪውን
ማዕከል ያደረገ)

የተናጠል ልምምድ (የክፍል ስራ ስለ በጋ እና ክረምት የክፍል/የቤት ስራ ጥያቄ ጥያቄ መስራት ጥያቄውን መስራት። ማስተካከያ መስጠት።
15
ወይም የቤት ስራ) መስጠት።

የትምህርት መርጃ መሳርያ በጋ እና ክረምት የያዘ ቻርት።

ስድስቱን የትምህርት ዕቅድ ደረጃዎችን ሁልጊዜ ተጠቀምባቸው/ሚባቸው

ክፍለ ጊዜ፡ …2………… ቀን፡ 2 11/3/16


ስድስቱ የትምህርት ዕቅድ ደረጃዎች
ገጽ 22

ዓላማ (የድርጊት ገላጭ ቃላትን ተጠቀም/ሚ፡ ተማሪዎች ይህን ትምህርት ከተማሩ በኋላ ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ ይገነዘባሉ።
ተማሪዎች ይህን ትምህርት ከተማሩ በኋላ፡-

የዕለቱ የትምህርት ርዕስ፡ ክለሳ:- የቃላት ተመሳሳይ ፍቺ

የተስጠው
ክለሳ ቀደም ባለው ትምህርት ላይ ጊዜ የመምህሩ ተግባር የማስተማሪያ ስነ-ዘዴ የተማሪው ተግባር ግብረ መልስ
(ተማሪውን ማዕከል ያደረገ)
5 ስለ በጋ እና ክረምት ጥያቄ እና መልስ ማዘጋጀት። ጥያቄ እና መልስ ጥያቄ መመለስ ማስተካከያ መስጠት።

የዕለቱ ትምህርት መግቢያ (መስህበ ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ የመግቢያ ሀሳብ ጥያቄ እና መልስ ማስታዉሻ መዉሰድ ማስተካከያ መስጠት።
ትኩረት የተማሪውን ፍላጎት 5 መስጠት ።
ማነሳሰሳት)

የዕለቱን ትምህርት ማቅረብ ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ በዝርዝር በማስረዳት ማብራሪያ መስጠት ፡፡ ጥያቄ መመለስ ማስተካከያ መስጠት።
10
(ተማሪውን ማዕከል ያደረገ) ማስታወሻ መስጠት።

የትምህርት ማጠናከሪያ ልምምድ ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ የቡድን ውይይት የቡድን ስራ መስጠት ጥያቄ መመለስ ማስተካከያ መስጠት።
5
(ተዛማጅ ጥያቄዎችን መስራት) መስጠት።
የዕለቱ ትምህርት ክለሳ (ተማሪውን ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ መከለስ። ጥያቄ እና መልስ ማዳመጥ ማስተካከያ መስጠት።
5
ማዕከል ያደረገ)

የተናጠል ልምምድ (የክፍል ስራ ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ የክፍል/የቤት ስራ ጥያቄ ጥያቄ መስጠት ጥያቄውን መስራት። ማስተካከያ መስጠት።
15
ወይም የቤት ስራ) መስጠት።

የትምህርት መርጃ መሳርያ ስለ ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ የያዘ ቻርት።

You might also like