You are on page 1of 26

ምዕራፌ አራት

የመረጃ ትንተናና ትርጎማ


4.1 የተተኳሪዎቹ መማሪያ መጻሕፌት ዲራ
የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት አጠቃሊይ ዓሊማዎች የተማሪዎችን የማዲመጥ፣ የመናገር፣ የማንበብና የመጻፌ ክሂልችን ማጎሌበት
እንዱሁም የስነ-ጽሁፌና የስነ-ሌሳን እውቀትን ማዲበር ናቸው፡፡ ዓሊማዎቹም በመርሀ ትምህርቱ ሊይ በግሌጽ ሰፌረው
ይገኛለ፡፡ (ትምህርት ሚኒስቴር 2004፣i) እነዚህ አጠቃሊይ ዓሊማዎችን ከግብ ሇማዴረስ ከሚያስፇሌጉ የትምህርት
መሳሪያዎች መካከሌ ግንባር ቀዯም ተጠቃሽ የመማሪያ መጽሀፌ ነው፡፡ መማሪያ መጽሀፌ ማሇት የቋንቋ ተማሪዎች የስነ
ሌሳንና የተግባቦት ችልታቸውን
እንዱያሻሽለ ታስቦ ተቀርጾ የሚታተም መሆኑን Sheldon, L. (1987፣3) ይገሌጻለ፡፡
የጥናቱ ተተኳሪ የሆኑት የ 9 ኛ እና የ 10 ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፌት በ 2004 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፋዯራሊዊ
ዱሞክራሲያዊ ሪፖብሉክ ትምህርት ሚኒስቴር የታተሙ ናቸው፡፡ መማሪያ መጻሕፌቱን አንዴ ባንዴ ሇማየት ያህሌ የ 9 ኛ
ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሏፌ አስር ምዕራፍች፣ አርባ ስምንት ክፌልች እና አንዴ መቶ ሰማኒያ አምስት ገጾች ያለት
ሲሆን የ 10 ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሏፌ ዯግሞ አስር ምዕራፍች፣ አርባ ስዴስት ክፌልች እና አንዴ መቶ አርባ
ሰባት ገጾች አለት፡፡ በተጨማሪም መማሪያ መጻሕፌቱ ከበስተጀርባቸው የየራሳቸው መርሀ ትምህርት አሊቸው፡፡ ከመርሀ
ትምህርቱ ጎን ሇጎን በሁሇተኛ ዯረጃ የመጀመሪያው እርከን የዘጠነኛ እና የአስረኛ ክፌሌ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የሚጠበቅ
አጥጋቢ የችልታ ብቃት ዯረጃ (Minimum Learning Competency /MLC/)ን የያዘ ነው፡፡ በሁሇቱም ተተኳሪ
መማሪያ መጻሕፌት የትምህርት ይዘቶች በእኩሌ ክፌሇ ጊዜ በየወሰነ ትምህርቱ ተከፊፌሇው ቀርበዋሌ፡፡

4.2 ከሠነዴ ፌተሻ እና ከቃሇ መጠይቅ የተገኙ መረጃዎች ትንተና


በ 9 ኛ እና 10 ኛ ክፌሌ መማሪያ መጻህፌት ውስጥ ከቀረቡት የቃሊት ትምህርት ይዘቶች ፌተሻና ከመምህራን ቃሇ መጠይቅ
የተገኘው መረጃ ከንዴፇ ሀሳብ ክሇሳው አንጻር እየታየ በሠንጠረዥና በገሇጻ ተተንትኖ እንዯሚከተሇው ቀርበዋሌ፡፡
4.2.1 የቃሊት ትምህርቱን አቀራረብ የተመሇከቱ መረጃዎች ትንተና
ሇትምህርት የሚቀርቡ ቃሊት በተማሪዎች አዕምሮ የግንዛቤ አሻራ ሉተው በሚችለበት አኳኋን መቅረብ አሇባቸው፡፡
እንዱሁም ተማሪዎች ዕዴሜያቸውን፣ የትምህርት ዲራቸውን፣ የትምህርት ዓሊማ፣ ሇትምህርት የቀረቡትን የአዲዱስ ቃሊት
ባህርይ ባገናዘቡና ቃሊቱን ሇመጠቀም በሚያስችለ ስሌቶች በዲበሩ የቋንቋ መሌመጃዎች ውስጥ ማሇፌ ይኖርባቸዋሌ፡፡
በተጨማሪም ከንዴፇ ሀሳብ ክሇሳ መረዲት እንዯሚቻሇው በሁለም ዯረጃዎች የሚዘጋጁት የቃሊት ትምህርት መሌመጃዎች
የተማሪዎቹን የመማር ፌሊጎት የሚያነሳሱ፣ ተሳትፍኣቸውን የሚያጎሇብቱ፣ በራሳቸው ጥረት ቃሊቱን እንዱያውቁ
የሚገፎፎቸው ሆነው መሰናዲት እንዲሇባቸው ነው፡፡
በተጨማሪም Morgan እና Rinvolucri (1986፣3) እንዲስቀመጡት የቃሊት ትምህርት አቀራረብ የተነጣጠሇ ሳይሆን
አንደ ክንውን ቀጥል ካሇው ጋር የተቆራኘና ዯረጃ በዯረጃ የተዋቀረ ሉሆን ይገባሌ፡፡ ከዚህ በመነሳት አጥኚው ከሠነዴ ፌተሻ
እና ከቃሇ መጠይቅ ባገኘው መረጃ መሠረት በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ የቃሊት ትምህርት መሌመጃዎች ምሁራን
በጠቀሷቸው የቃሊት ትምህርት አቀራረብ ስሌቶች አኳያ መቅረብ አሇመቅረባቸው እንዯሚከተሇው ተንትኗሌ፡፡
4.2.1.1 የቃሊት ትምህርቱን አውዲዊ አቀራረብ የተመሇከቱ መረጃዎች ትንተና
ሇቃሊት ትምህርት አቀራረብ አውዴ ትሌቅ ዴርሻ እንዲሇው እና ሇቋንቋ ተማሪዎች ተገቢ የሚሆነው የማስተማሪያ ዘዳም
ተማሪዎች ሇትምህርት ሇቀረበው ቋንቋ የሚጋሇጡበትን አውዴ ማመቻቸትና የአዲዱስ ቃሊትን ፌቺ ከአውዲቸው መገመት
እንዱችለ መገፊፊት መሆኑን ነው፡፡ እንዱሁም በመጽሀፍቹ ውስጥ ከቀረቡ ምንባቦች ውጭም ቃሊትን በአውዴ ማቅረብ ተገቢ
መሆኑን Lowson እና Hogben (1996፣106) ያስረዲለ፡፡ የቃሊት መሌመጃዎች በመማሪያ መጽሏፌ ውስጥ ሲካተቱ ቃሊቱ
ከአውዴ ጋር ተጣምረው የሚቀርቡና እና ተማሪዎችን ሇአውዴ በሚያጋሌጡ መንገዴ ቢቀርቡ ተገቢና የተሻሇ መንገዴ እንዯ
ሆነ ይታወቃሌ፡፡ አጥኚው ባዯረገው የሠነዴ ፌተሻ እና ቃሇ መጠይቅ በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ ያለት የቃሊት ይዘቶች
አብዛኞቹ አውዴን መሠረት አዴርገው የቀረቡ መሆናቸውን የመጻሕፌቱ ምዕራፍች ማሳያዎች ናቸው፡፡ የአቀራረብ
ስሌታቸውም ቃሊቱ በምንባብ ውስጥ ከተሰሇፈበት ቦታ አንጻር ፌቺ እንዱሰጡ ማዴረግን የሚጠይቁ ናቸው፡፡ አስረጅ 1.
9 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ አንዴ፣ ገጽ 7፣ ክፌሌ 1፣ ትህዛዝ 3 ቃሊቱ በምንባቡ ባሊቸው አገባብ መሠረት ፌቻቸውን ስጡ፡፡ 1.
ግጦሽ 2. አመሻሽ 3. ተሇዋዋጭ 4. አዛውንት እሊይ የተጠቀሱት የቃሊት መሌመጃዎች ሇአብነት ያህሌ ነው እንጂ
በመማሪያ መጻህፌቱ ውስጥ አውዴን መሠረት አዴርገው የቀረቡ እነዚህ ብቻ አይዯለም፡፡ ከዚህ በታች በሰፇረው ሠንጠረዥ
ሊይ በዝርዝር ማየት ይቻሊሌ፡፡
ሠንጠረዥ "1" አውዴ ተኮር የቃሊት ትምህርት መሌመጃዎች
ክፌሌ ምዕራፌ ይዘት ገጽ
አንዴ ቃሊት በምንባብ ውስጥ ባሊቸው አገባብ ፌች መስጠት 7
ሶስት ሇተሰመረባቸው ቃሊት አውዲዊ ፌች መስጠት 39
ስዴስት ቃሊት በምንባብ ውስጥ የገቡበትን ፌች መስጠት 103
ሰባት ቃሊት በዏረፌተነገር ውስጥ የገቡበትን ፌች መስጠት(ከምንባብ ውጭ የቀረቡ) 124
9ኛ
ሰባት ቃሊት በምንባብ ውስጥ ያሊቸውን አገባባዊ ፌች መስጠት 124
ስምንት ቃሊት በምንባብ ውስጥ ያሊቸውን ፌች የሚያሳይ ፌች መስጠት 137
ዘጠኝ ቃሊት በምንባብ ውስጥ የያዙትን ፌች በተብራራ መንገዴመስጠት 151
አስር የቃሊትን ትክክሇኛ አውዴ መፇሇግ (ከምንባብ ውጭ የቀረቡ) 171
10 ኛ ሁሇት ሇተሰመረባቸው ቃሊት አውዲዊ ፌች መፇሇግ 21
ስዴስት ከምንባብ ሇወጡ ቃሊት አውዲዊ ፌቺ ማቅረብ 85
ስምንት ከምንባብ ሇወጡት ቃሊት ባሇቸው አውዲዊ ፌች መግሇጽ 110
እሊይ ከተጠቀሰው ከሠንጠረዥ "1" መረዲት እንዯሚቻሇው በሁሇቱም መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ አውዴን መሠረት
ያዯረገ የቃሊት አቀራረብ ተግባራዊ መሆኑን ነው፤ ይህም በሁሇቱም በመማሪያ መጻህፌት ውስጥ ከተካተቱት የቃሊት ይዘት
መሌመጃዎች አንጻር ሲታይ 17.2% ይይዛሌ፡፡ መሌመጃዎቹ በአብዛኛው ተማሪዎቹ ቃሊቱን ከገቡበት ቦታ አንጻር
ፌቺዎቻቸውን እንዱገምቱ የሚያዯርጉ ናቸው፡፡ ከዚህ በመነሳት ተማሪዎች ብዙም ሳይቸገሩ የቃሊቱን ፌች ከአገባብ ማወቅ
እንዱችለ ትሌቅ እገዛ ያዯርግሊቸዋሌ፡፡
በተጨማሪም በመማሪያ መጻህፌቱ ውስጥ የቀረቡት ቃሊት አውዴን መሠረት አዴርገው መቅረባቸው ተማሪዎች የቃሊት
ትምህርት በሚማሩበት ጊዜ ትምህርቱ ቶል ስሇሚገባቸው በአዕምሯቸው ውስጥ ሰርፆ እንዱቀር ከማዯረግ አንፃር ጉሌህ ዴርሻ
አሇው፡፡ ስሇዚህ ከዚህ አንጻር መጻህፌቱ ጠንካራ ጎን አሊቸው፡፡
በላሊ በኩሌ ምሁራን እንዯሚገሌጹት ሇትምህርት የሚመረጡ ቃሊት በተማሪዎች የንባብ ማስተማሪያ ምንባቦች ውስጥ ብቻ
መወሰን የሇባቸውም፡፡ ከዚህ የምንረዲው ትምህርቱ አውዲዊ አቀራረብ ይኑረው ሲባሌ፣ ቃሊቱ በመማሪያ መጽሀፍቹ
በሚካተቱ ምንባቦች ውስጥ ብቻ ይቅረቡ ሇማሇት እንዲሌሆነና ከምንባቦቹ ውጪም ቃሊቱ ሉቀርቡ መቻሊቸውን ነው፡፡
ይህንን በተመሇከተ አጥኚው ከሠነዴ ፌተሻ እና ከቃሇ መጠይቅ ባገኘው መረጃ መሠረት በመማሪያ መጻሕፌቱ ከንባብ
ማስተማሪያ ምንባብ ውጪ በአውዴ መሌክ የቀረቡ ቃሊት ከአጠቃሊይ የቃሊት ይዘት መሌመጃዎች ብዛት 3.13% ብቻ
ይይዛሌ፤ ይህም ውስን መሆኑን ያመሊክታሌ፡፡ በሁሇቱም መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ ከተጠቀሱት ምንባቦች ውጭ የቀረቡ
አውዴ ተኮር የቃሊት መሌመጃዎች የሚከተለት ናቸው፡፡ አስረጅ 2. 9 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ ሰባት፣ ገጽ 124፣ ክፌሌ 2፣ ትህዛዝ
1. ምሳላውን መሠረት በማዴረግ ቃሊቱ በአረፌተነገሩ ውስጥ ያሊቸውን አገባባዊ ፌች ጻፈ፡፡ ምሳላ፡- የተዘራው ጤፌ በቅል
ይታያሌ፡፡ አገባባዊ ፌች-ቡቃያ ሆኖ
• ጩበዋ ከነአሮጌ አፍቷ ተሰቀሇች፡፡
• በጁ ገፊ ሲያዯርገው፣ በሩ ሲከፇት ተንሳጠጠ፡፡
• በረሃብ የተጠቃ ወገኑን ሇመታዯግ ቆርጦ ተነሳ፡፡

አስረጅ 4. 9 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ አስር፣ ገጽ 171፣ ክፌሌ ሁሇት፣ ትህዛዝ 1. የሚከተለትን ቃሊት ትክክሇኛ አውዲቸውን
በመፇሇግ አሟለ፡፡
መሠሪ አግቦ
ማጥ ዯባ
ሲርዴ ፊይዲ
ባዝራ አሌባላ

እሊይ ከተጠቀሱት ምሳላዎች መረዲት እንዯሚቻሇው በተሇይ በ 9 ኛ ክፌሌ መማሪያ መጽሀፌ አውዴን መሠረት አዴርገው
ከቀረቡት የቃሊት ይዘት መሌመጃዎች ውስጥ ሁሇት መሌመጃዎች ብቻ ንባብ ሇማስተማር ከቀረቡት ምንባቦች ውጭ
መቅረባቸውን ነው፡፡ ይህ ዯግሞ ተማሪዎች በንባቡ ሊይ ብቻ ትኩረት አዴርገው ላልች አዲዱስ ቃሊትን እንዲያውቁ
ስሇሚያዯርግ ትኩረት ማግኘት ያሇበት ነገር ነው፡፡
4.2.1.2 የቃሊትን የፌቺ ዝምዴና አቀራረብ የተመሇከቱ መረጃዎች ትንተና ተማሪዎች የቃሊትን ንበት መመሳሰሌ መሰረት
አዴርገው ቃሊት ቢያከማቹም፣ በኋሊ በትምህርት እየገፈ ሲሄደ ቃሊትን በአዕምሮ ሰላዲቸው ቀርፀው የሚያስቀምጡት
በፌቺያቸው አማካኝነት ነው፡፡ በመሆኑም ተማሪዎች በመካከሇኛና በከፌተኛ ዯረጃ ሊይ እያለ ቃሊትን በዝምዴናቸው
መነሻነት ማቅረብ በቀሊለ የቃለን ፌቺ እንዱገነዘቡ ያዯርጋሌ በማሇት McCarthy (1990፣39) ያስረዲለ፡፡ በተጨማሪም
ሇተማሪዎች አስፇሊጊ የሆነውን የቃሊት እውቀት ሇማስጨበጥ የአዲዱስ ቃሊት ፅንሰ ሀሳባዊና አገሌግልታዊ ሌዩነቶችን
በሚያሳይ መንገዴ ማቅረብ ይገባሌ፡፡ በመሆኑም ቃሊትን በተመሳስሎቸውና በተቃርኗቸው፣ በቃሊት የከታች ተከታች
ግንኙነት እንዱሁም በአብሮ ተሰሊፉነታቸው ሇይቶ ማቅረብ ተገቢ መሆኑን የዘርፈ ምሁራን ያስረዲለ፡፡ ከዚህ በመነሳት
በተተኳሪ መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ የቀረቡት የቃሊት ይዘት መሌመጃዎች ከቃሊት የፌቺ ዝምዴናዎች አኳያ እንዳት
እንዯቀረቡ ቀጥሇን እንመሇከታሇን፡፡

4.2.1.2.1 የቃሊት ተመሳስል እና ተቃርኖ ፌች ከማቅረብ አንጻር


በቃሊት መካከሌ በጣም የታወቀው ትስስሮሽ የቃሊት በፌች መመሳሰሌና መቃረን ነው፡፡ ሁሇት ቃሊት በአንዴ በተወሰነ
አውዴ ገብተው ተመሳሳይ የሆነ ፌቺን ሲያስገኙ ሁሇቱ ቃሊት ተመሳሳይ ሲባለ፣ በአንፃሩ ሁሇቱ ቃሊት በፌቺ ተፃራሪ ሆነው
ሲገኙ ተቃራኒ ቃሊት ይባሊለ፡፡ የቃሊት ተመሳስልና ተቃርኖ በጥንቃቄ በሚነዯፈ መሌመጃዎች አማካይነት ማቅረብና
ተማሪዎቹ እንዱመረምሯቸው ማዴረግ ቃሊቱ ያሎቸው የፌች ግንኙነት ገዯብ እስከ ምን ዴረስ እንዯሆነ ሇመረዲት እንዱችለ
ያግዛቸዋሌ፤ በማሇት Allen (1983) ያስረዲለ፡፡ ላሊው የዘርፈ ምሁራን እንዯጠቆሙት አንዴን ቃሌ በተናጠሌ ከማቅረብ
ይሌቅ ተማሪዎች በዴርጊት እየተሳተፈ በሚማሩበት አውዴ ውስጥ ማቅረብ ትምህርቱን አይረሴ እንዱሆን ከማዯረግ አንፃር
ጉሌህ ዴርሻ አሇው፡፡ ከዚህ በመነሳት አጥኚው ባዯረገው የሠነዴ ፌተሻ በሁሇቱም መማሪያ መጽሀፍች ውስጥ የተካተቱትን
የቃሊት ተመሳስልና ተቃርኖ መሌመጃዎች ከዚህ በታች በዝርዝር አስፌሯቸዋሌ፡፡ ሠንጠረዥ "2" የቃሊትን ተመሳስልና
ተቃርኖ ፌች የተመሇከቱ መሌመጃዎች
ይዘት ገጽ

አምስት ከምንባብ ሇወጡት ቃሊት ተመሳሳይ እና ተቃራኒ ፌች መፇሇግ 88-89


አስር ሇተሠጡት ቃሊት ተመሳሳይ ፌች ሉሆኑ የሚችለ ከአንዴ በሊይ ቃሊት መጻፌ (ከአውዴ 173
ውጪ)

ሶስት ከምንባብ ሇወጡት ቃሊት ተመሳሳይ ፌች መምረጥ 36


አራት ከምንባብ ሇወጡት ቃሊት ተቃራኒ ፌች መምረጥ 53
አራት ሇተሠጡት ቃሊት ተመሳሳይ እና ተቃራኒ ፌች መስጠት 64
(ከአውዴ ውጭ)

ሰባት ሇተሠጡት ቃሊት ተመሳሳይ እና ተቃራኒ ፌች መስጠት 96


ዘጠኝ ከምንባብ ሇወጡ ቃሊት ተመሳሳይና ተቃራኒ ፌች መስጠት 123

ከሠንጠረዥ "2" መረዲት እንዯሚቻሇውም በሁሇቱም መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ የቃሊት ተመሳስልና ተቃርኖ
መሌመጃዎች ከአጠቃሊይ የቃሊት ይዘት መሌመጃዎች 10.9% መካተታቸውና ይህም ሇተማሪዎች አስፇሊጊ የሆነውን
የቃሊት እውቀት ሇማስጨበጥ የአዲዱስ ቃሊት ፅንሰ ሀሳባዊና አገሌግልታዊ ሌዩነቶችን በሚያሳይ መንገዴ መቅረቡን መገንዘብ
ተችሎሌ፡፡ አጥኚው ባዯረገው የሠነዴ ፌተሻ እና ቃሇ መጠይቅ የቃሊት ተመሳስልና ተቃርኖ በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ
ከቀረቡ ምንባቦች ውስጥ እንዱሁም ከውጪም ቀርበዋሌ፡፡ ነገር ግን ከምንባቦች ውጪ የቀረቡ የቃሊት ተመሳስልና ተቃርኖ
መሌመጃዎች እሊይ እንዯተገሇጸው በቂ እንዲሌሆኑ ማወቅ ተችሎሌ፡፡ አስረጅ 3. 9 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ አስር፣ ገጽ 173፣
ክፌሌ 2፣ ትህዛዝ 4፣ እንዱሁም 10 ኛ ክፌሌ ምዕራፌ አራት፣ ገጽ 64 ክሇሳ ጥያቄዎችን እንዯ ምሳላ መጥቀስ ይቻሊሌ፡፡
በዚህም መሠረት በመማሪያ መጻህፌቱ የተወሰኑ የቃሊት መሌመጃዎች በተሇይ በተመሳስልና ተቃርኖ ግንኙነት አቀራረብ
ከንባብ ማስተማሪያ ምንባብ ውጭ መቅረባቸውም ተስተውሎሌ፡፡ ይህም የተማሪዎች ቃሊትን የማወቅ ችልታቸው በመማሪያ
መጽሀፍቹ ብቻ እንዲይወሰንና ከምንባብ ውጭም ያለትን ቃሊት እንዱጠቀሙ ያግዛቸዋሌ፡፡ ነገር ግን ከመማሪያ መጻህፌቱ
ውጭ የቀረቡ እነዚህ የቃሊት ይዘት መሌመጃዎች ውስን መሆናቸው ዯግሞ ተማሪዎች እሊይ የተጠቀሰውን ቃሊትን የማወቅ
ችልታ እንዲያጎሇብቱ ያዯርጋሌ፡፡
ላሊው የቃሊት ተመሳስልና ተቃርኖ ፌቺን ሇማስተማር ሲታሰብ ትምህርቱ የሚቀርብበት መንገዴ በአውዴ ቢሆን
ይመረጣሌ፡፡ ይህ በመሆኑም ተማሪዎች የቃሊትን ተመሳስልና ተቃርኖ ፌቺ በአውዴ እንዱረደ ያግዛቸዋሌ፡፡ በመማሪያ
መጻሕፌቱ በተሇይ ከምንባብ ውጪ የወጡ ጥያቄዎች እንዳት እንዯሚሰሩ ከተሰጣቸው መመሪያ ውጭ በአዛማጅ ወይም በ
"ሀ" ረዴፌ የተሰጡት ቃሊት አውዴን መሠረት ያሊዯረጉ ላጣቸውን የቀረቡ ናቸው፡፡ ይህ ዯግሞ ተማሪዎች የቃሊቱን ፌቺ
አውዴ እንዲይረደ ያዯርጋሌ፡፡
4.2.1.2.2 ከቃሊት ከታች ተከታች ግንኙነት አንጻር
ከታችና ተከታች ቃሊትን ባንዴ ሊይ እያቀረቡ ተማሪዎች የቃሊቱን የፌቺ ዝምዴና እስከምን ዴረስ እንዯሆነ እንዱፇትሹ
ማዴረግ ያስፇሌጋሌ፡፡ ይህም ከታች ቃሌን ሰጥቶ ተማሪዎች በስሩ ተከታች ቃሊትን ተጠቅመው ንግግር ወይም ጽሁፌ
እንዱያዘጋጁ የሚጠይቁ መሌመጃዎችን በመቅረጽና በላልችም ስሌቶች ሉከናወን እንዯሚችሌ በክሇሳ ዴርሳናት ክፌሌ ውስጥ
ተመሌክተናሌ፡፡ እሊይ ከተጠቀሰው መረዲት እንዯሚቻሇው ተማሪዎች ከታች ቃሌን ካገኙ ላልች ከስር የሚካተቱትን ቃሊት
ተጠቅመው ንግግርን ወይም ጽሁፌ እንዱያዘጋጁ ስሇሚጠቅም መሌመጃዎቹ በዚህ መንገዴ መቀረጽ ይኖርባቸዋሌ፡፡ ይህንን
የአቀራረብ ዘዳን በተመሇከተ አጥኚው ባዯረገው የሰነዴ ፌተሻ እና ቃሇ መጠይቅ በሁሇቱም መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ
የቃሊት ከታች ተከታች ግንኙነት አሌተካተተም፡፡
4.2.1.2.3 ከቃሊት አብሮ ተሰሊፉነት አንጻር
በምዕራፌ ሁሇት ስር ምሁራን እንዯገሇጹት የቃሊት የአብሮ ተሰሊፉነት ግንኙነት ሇተማሪዎች ማቅረብ የትኛው ቃሌ
ከየትኛው ቃሌ ቀዴሞ ወይም ተከትል ይገባሌ? የሚሇውን እንዱሇዩ ከማስቻለም በሊይ በተገቢው አውዴ ተገቢውን አውዴ
መርጠው መጠቀም እንዱችለ ያግዛቸዋሌ፡፡ ከሰነዴ ፌተሻ እና ቃሇ መጠይቅ መረዲት እንዯተቻሇው በመማሪያ መጻሕፌቱ
ውስጥ የተካተቱት የአብሮ ተሰሊፉ ቃሊት መሌመጃዎች የሚከተለት ብቻ መሆናቸውን ነው፡፡ ሠንጠረዥ "3" የቃሊት አብሮ
ተሰሊፉነት የተመሇከቱ መሌመጃዎች
ክፌሌ ምዕራፌ ይዘት ገጽ
9ኛ ዘጠኝ አብሮ ተሰሊፉ ቃሊት 151

መሌመጃዎቹ በዝርዝር ሲቀርቡ የሚከተለት ናቸው፡፡ አስረጅ 4. 9 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ ዘጠኝ፣ ገጽ 151፣ ትህዛዝ 3.
ሇሚከተለት ቃሊት በምንባቡ ውስጥ የያዙትን ፌች በተብራራ መንገዴ ስጡ፡፡
• የንግግር ጥበብ 2. የተገራ አንዯበት 3. የታረመ አንዯበት
• አንዯበተ-ርቱዕ 5. መንፇስ ማበሌጸግ 6. ምሊስ ማስሊት
ከሊይ ሇመረዲት እንዯሚቻሇው ቃሊቱ አብሮ የተሰሇፈ ናቸው፤ የአብሮ ተሰሊፉ ቃሊት መሌመጃዎች መመሪያቸው ቃሊቱ
የሚያስተሊሌፈትን መሌዕክት ተማሪዎች በተብራራ መሌኩ እንዱሰጡ የሚያዙ ሲሆኑ ተማሪዎች የትኛው ቃሌ ከየትኛው ቃሌ
ቀዴሞ ወይም ተከትል ይገባሌ? የሚሇውን እንዱሇዩ ከማስቻለም በሊይ ተገቢውን አውዴ መርጠው እንዱጠቀሙ
ያግዛቸዋሌ፡፡ ስሇዚህ ተማሪዎች ትክክሇኛውን የቃሊት አሰሊሇፌ ቦታ ካወቁ ከምንባብ የወጡትን ቃሊት መሌዕክት በቀሊለ
ይረደታሌ፡፡ ይህ በእንዱህ እንዲሇ የተገኙት መረጃዎች እንዯሚያስረደት የቃሊት አብሮ ተሰሊፉነት በ 9 ኛ መማሪያ
መጻሕፌት ውስጥ በአንዴ ቦታ ብቻ አውዴን መሠረት አዴርጎ እንዯተካተተና ከዚህ አቀራረብ አንጻር ተማሪዎችን
ሇማስተማር በቂ እንዲሌሆነ ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ ስሇዚህ መማሪያ መጽሏፌ ሲዘጋጅ የቃሊትን አብሮ ተሰሊፉነት መሠረት
አዴርጎ ማቅረብ ተማሪዎች ቃሊትን በሚያዋቅሩበት ወቅት ስህተት እንዲይፇጥሩ ስሇሚያግዛቸው የቃሊት ትምህርት
መሌመጃዎች ሲቀርቡ ትኩረት መስጠት አስፇሊጊ እንዯሆነ ከክሇሳ ዴርሳናት ማወቅ ተችሎሌ፡፡ በአጠቃሊይ በመማሪያ
መጽሏፌ ውስጥ አብሮ ሉዋቀሩ የሚችለ ቃሊት የተማሪዎቹን የመማር ዯረጃ ባገናዘበ መሌኩ ተሇይተው ቢቀርቡሊቸው
ተጠቃሚ ይሆናለ፡፡
4.2.1.3 የቃሊትን እርባታና ምስረታ ስርዓት የተመሇከቱ መረጃዎች ትንተና
የቃሊት ትምህርት ማቅረቢያው ላሊው ስሌት የጎሊ ጠቀሜታ እንዲሊቸው የሚታመንባቸው ቃሊት የእርባታና የምስረታ
ሂዯታቸውን በመከተሌ ማቅረብ ነው፡፡ በቋንቋ ውስጥ በአንጻራዊ አነጋገር ጥቂት ቁጥር ያሊቸውን የቃሊት አፇጣጠር ሂዯቶች
በመከተሌ ከፌተኛ ቁጥር ያሊቸውን አዲዱስ ቃሊትን መፌጠር ይቻሊሌ፡፡ ቃሊት የተሇያዩ አርቢ ምዕሊድችን በመጨመር ሌዩ
ሌዩ ቅርፆች ሉይዙ ይችሊለ በማሇት Ur (1996፣62) ይገሌጻለ፡፡
ስሇዚህ ቃሊት የእርባታና የምስረታ ሂዯታቸውን ተከትል ማቅረብ የቀረቡት ቃሊት እንዳት እንዯሚረቡ እና እንዯሚመሰረቱ
ተማሪዎች እንዱያውቁ ሇማዴረግ ነው፡፡ በቃሊት እርባታ ጊዜ የቃሌ ክፌልች እንዱረቡ ሇማዴረግ እርባታቸው ከሰዋስው
ባህሪያት አኳያ መሆን አሇበት፡፡ የሰዋስው ባህሪያት የሚባለት እንዯ መዯብ፣ ጾታ፣ ቁጥር፣ ሙያ እና ጊዜ ያለት ናቸው፡፡ ቃሊት
በዚህ ባህሪያት የተሇያዩ ቅርፅ ያሳያለ፡፡ ይህ ታዱያ ሇተማሪዎች መቅረቡ የበሇጠ የቋንቋ ግንዛቤ እንዱኖራቸው
ያዯርጋቸዋሌ፡፡
ላሊው የአቀራረብ ስሌት ዯግሞ የቃሊትን የምስረታ ሂዯት ተከትል ማቅረብ ነው፡፡ ቃሊት ሉወሇደ ይችሊለ፡፡ የሚወሇደትም
ከስም፣ ከቅፅሌ፣ ከግስ ሉሆን ይችሊሌ፡፡ በዚህ ጊዜ የቃሌ ክፌሊቸውን ሉቀይሩ ይችሊለ፡፡ በመማሪያ መጽሏፌ ውስጥ ቃሊት
በዚህ ስሌት ቢቀርቡሊቸው የቃሌ ክፌሊቸውን እየቀየሩ እንዱያውቁ ይረዲቸዋሌ፤ በማሇት የዘርፈ ምሁራን ያስረዲለ፡፡ ከዚህ
በታች ያለትን የቃሊት እርባታና ምስረታ የተመሇከቱ መሌመጃዎች እንመሌከት፡፡ ሠንጠረዥ "4" የቃሊትን እርባታና ምስረታ
የተመሇከቱ መሌመጃዎች
ክፌሌ ምዕራፌ ይዘት ገጽ
ሁሇት ቃሌን በነጻና ጥገኛ ምዕሊዴ መሇየት 24
ስዴስት የእርባታ ቅጥያ ማመሌከት 109
ሰባት ግሶችን መመስረት 128
ስምንት ቅጽሊዊ ሀረግ መመስረት 141
ዘጠኝ የእርባታ መስራች ምዕሊዴ ሙያ መሇየት 156
አራት ከግስ ውሌዴ ስሞችን መመስረት 60
ስዴስት ሇነጻ ምእሊዴ የምስማማ ቅጥያ ምዕሊድችን በመጨመር ቃሊት መመስረት 82

ዘጠኝ ሇነጻ ምዕሊድች (ቃሊት) የሚስማማ ቅጥያ ምዕሊዴ በመቀጠሌ ቃሌ መመስረት 125

አስር ከግስ ስም ወይም ቅጽሌ መመስረት 139

በመማሪያ መጻህፌቱ ከቀረቡት የቃሊት እርባታ እና ምስረታ መሌመጃዎች ውስጥ የተወሰኑትን ሇአብነት ያህሌ በዝርዝር
መመሌከት ይቻሊሌ፡፡ አስረጅ 5. 9 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ ሁሇት፣ ገጽ 26፣ ክፌሌ 4፣ ትህዛዝ 3 በሠንጠረዡ በተዘረዘሩት
ቃሊት ውስጥ ያለ የመዯብ፣ የፆታና የቁጥር አመሌካች ቅጥያዎችን በመሇየት በተሰጠው ምሳላ መሠረት ተግባራቸውን
ግሇጹ፡፡

ተራ ቁጥር ቃሌ ቃለ በምዕሊዴ ሲተነተን ቅጥያ ምዕሊዴ የቅጥያ ምዕሊደ ተግባር


ምሳላ 1 ምሳላ 2 ስነ-ቃልች ስነ-ቃሌ-ኦች -ኦች ቁጥርን ማመሌከት
ተግባራት ተግባር-ኣት -ኣት ብዛት ማመሌከት
1 ምሳላዎች
2 ክብርት
3 ሇበሳችሁ

አስረጅ 6. 9 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ ስዴስት፣ ገጽ 109፣ ክፌሌ አራት፣ ትህዛዝ 1፣ 2፣ 3 እንዱሁም ምዕራፌ ዘጠኝ፣ ገጽ 155-
156፣ ክፌሌ አራት፣ ትህዛዝ 1፣ 2፣ 3 ን መመሌከት ይቻሊሌ፡፡ ላሊው በአስረኛ ክፌሌ የአማርኛ መማሪያ መጽሏፌ ውስጥ
የቀረቡት የቃሊት እርባታና የምስረታ ሂዯት አጥኚው ባዯረገው የሰነዴ ፌተሻና ቃሇ መጠይቅ መሠረት የሚከተለትን
መሌመጃዎች ሇይቷሌ፡፡ አስረጅ 7. 10 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ ዘጠኝ፣ ገጽ 125፣ ክፌሌ ሶስት፣ ትህዛዝ 2. ከዚህ ቀጥል
ከተዘረዘሩት ቅጥያ ምዕሊድች እየመረጣችሁ ሇነጻ ምዕሊድች ተስማሚ የሚሆኑትን በመቀጠሌ ቃሊትን መስርቱ፡፡
ምሳላ፡- 1. ሌጅ (ነፃ ምዕሊዴ)  -ኦች (ብዛት አመሌካች ጥገኛ ምዕሊዴ)  ሌጆች (ከነጻና ጥገኛ ምዕሊዴ የተመሠረተ ቃሌ)
-ኢያ -ኣት -ኧኛ -ኣዊ -ኦሽ
ሀ. መጥረግ ሇ. ግብ ሏ. ጦስ መ. ሰማይ ሠ. ዴርቅ
አስረጅ 8. 10 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ አራት፣ ገጽ 60፣ ክፌሌ አራት (ሰዋስው)፣ ትህዛዝ 1.
በተሰጠው ምሳላ መሠረት ከሚከተለት ግሶች ውሌዴ ስሞችን መስርታችሁ አሳዩ፡፡
ግስ ጥሬ ዘራዊ ሳቢ ዘራዊ አርዕስታዊ ግሌጋልታዊ ስም ውጤታዊ
ስም ስም ስም ስም
ምሳላ መረጠ ምርጫ አመራረጥ መምረጥ መምረጫ ምርጥ
ተራ ቁጥር
1 ሇመነ
2 ቀረበ
3 ገዯሇ
ተጨማሪ አስረጅ፡- 10 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ ዘጠኝ፣ ገጽ 125፣ ክፌሌ ሶስት (ሰዋስው)፣ ትህዛዝ 2፣ ሇነጻ ምዕሊድች (ቃሊት)
ተስማሚ የሚሆኑትን በመቀጠሌ ቃሊትን መስርቱ፡፡ እንዱሁም ምዕራፌ ዘጠኝ፣ ገጽ 139፣ ክፌሌ ሶስት (ሰዋስው)፣ ትህዛዝ 3፣
ከግስ የተሇያዩ ስም መሰሌ ቃሊትንና ቅፅልችን መስርቱ፤ የሚለትን መሌመጃዎች መመሌከት ይቻሊሌ፡፡ እሊይ
እንዯተገሇጸው አጥኚው ባዯረገው የሠነዴ ፌተሻ መሠረት በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ የእርባታና የምስረታ ሂዯታቸውን
ተመርኩዘው ቃሊትን መመስረት እና ማርባት በይዘትነት እንዯተካተተ ከሠንጠረዥ 4 መመሌከት ተችሎሌ፤ ቃሊት በተሇይ
በምስረታ ስሌት መቅረባቸው ዯግሞ ተማሪዎች የቀረቡሊቸውን ቃሊት ክፌሊቸውን እየቀየሩ እንዱያውቁ ይረዲቸዋሌ፡፡
በአጠቃሊይ እሊይ ጠቅሇሌ ተዯርጎ ከቀረበው የሠንጠረዥ መረጃ ወይም ከዝርዝር ምሳላዎቹ ማየት እንዯተቻሇው የቃሊትን
እርባታና ምስረታ ተከትል የቀረቡት መሌመጃዎች ብዛት 9 ወይም በመማሪያ መጻህፌቱ ከቀረቡት የቃሊት መሌመጃ ብዛት
14% ሲሆኑ የቀረቡበት ስሌትና ትዕዛዛቸው የእርባታና የምስረታን ሂዯት ሇማስተማር ታስቦ የቀረበ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይህንን
የቃሊት አቀራረብ በተመሇከተ መሌመጃዎቹ የእርባታ ይሁኑ የምስረታ ከመሌመጃዎቹ ትህዛዞች በፉት የተባሇው ነገር
የሇም፤ ሇተማሪዎች የተሰጣቸው ትህዛዝ ምሳላውን መሠረት አዴርገው እንዱሰሩ ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ተማሪዎች
መሌመጃዎችን ከመስራታቸው በፉት ስሇቃሊት እርባታ እና ምስረታ የተወሰነ ፌንጭ ሉሰጣቸው ይገባሌ፡፡ ከዚያም
የመሌመጃውን ይዘት አውቀው በትክክሌ ሉተገብሩት ይችሊለ፡፡ ስሇዚህ መሌመጃዎቹ በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥም በዚህ
ሁኔታ ቢካተቱ መሌካም ነው፡፡
4.2.1.4 ቃሊዊ ሀረጎችን ሇመረዲትና ሇማፌሇቅ በሚያስችሌ መሌኩ ከማቅረብ አንጻር
የተሇያዩ ምሁራን እንዯሚገሌፁት የቃሊት ትምህርት ትኩረት ነጠሊ የሆኑ ቃሊትን ብቻ ሳይሆን ረጅምና ባሇብዙ ሀረጎችንም
ማካተት አሇበት፡፡ የቃሊት ትምህርት ቃሊዊ ሀረጋትን በቃሊት ትምህርት ውስጥ ማካተት ከቻሇ ተማሪዎች በቋንቋው
በሚገባ ሇመግባባት እንዱችለ ከማገዝ አንፃር ትሌቅ ዴርሻ አሇው፡፡ ቃሊዊ ሀረጎችን በቃሊት ትምህርቱ ማካተትና ማቅረብ
ተማሪዎች በሚያጋጥማቸው የተግባቦት አውዴ አንዯበተ ርቱዕ ሆነው አሊማቸውን ከግብ ሇማዴረስ የሚያስችሊቸውን
መሳሪያ ያስታጥቃቸዋሌ፤ በማሇት ያስረዲለ፡፡ እንዱሁም ብዙ የቋንቋ ብቃት ትዎሪዎች የሚጠቁሙት ቃሊት በትውስታ
ማህዯር የሚቀመጡት ነጠሊ ሆነው ብቻ ሳይሆን የሀረግ አካሌ ሆነው ጭምር እንዯሆነ ያብራራለ፡፡ የቃሊዊ ሀረጎችን
(ፇሉጦች፣ ጥምር ስሞችና ጥምር ግሶች እንዱሁም አያያዥ ቃሊትን ወይም የተሇመደ አገሊሇጾችን) በተመሇከተ በሁሇቱም
መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ የተካተቱትን በዝርዝር እንመሌከት፡፡
4.2.1.4.1 የፇሉጦች፣ የጥምር ቃሊትና የአያያዥ ቃሊት ትምህርት አቀራረብ ትንተና ሠንጠረዥ "5" የፇሉጦች፣ የጥምር
ቃሊትና የአያያዥ ቃሊት ትምህርት መሌመጃዎች
ክፌሌ ምዕራፌ ይዘት ገጽ

አራት በአያያዥ ቃሊት ዏረፌተነገሮችን ማጣመር 65


ስዴስት ባድ ቦታዎችን በአያያዥ ቃሊት ማሟሊት 105
9ኛ ስምንት ከምንባብ ውስጥ አያያዥ ቃሊትን መሇየት 137
አራት ከምሳላያዊ ንግግሮች ጋር የተቀሊቀለትን ፇሉጣዊ ቃሊት መሇየት 76
ዘጠኝ ሇፇሉጣዊ ቃሊት ፌች መስጠት 157
ሶስት የፇሉጣዊ ቃሊትን ፌች መፇሇግ 47
ስምንት ሇቀረቡት ፇሉጣዊ ቃሊት ፌች መፇሇግ 114
10 ኛ ሰባት አያያዥ ቃሊትን በመጠቀም ዴርሰት መጻፌ 98
አስር አያያዥ ቃሊትን በመጠቀም አንቀጽ መጻፌ 134

በመማሪያ መጻህፇቱ ውስጥ የተጠቀሱ የቃሊዊ ሀረጎች ብዛት ሠንጠረዥ 5 ዉስጥ በዝርዝር ተጠቅሷሌ፡፡
4.2.1.4.1.1 ፇሉጣዊ አነጋገሮችን በተመሇከተ
ዲኛቸው ወርቁ እና አምሳለ አክሉለ (1983፣3) ፇሉጣዊ አነጋገር በቃሊት በሌዩ ሌዩ ዘዳ የመጠቀም አንደ መንገዴ ሲሆን
ባጠቃሊይ ይዘቱ እያንዲንደ ቃሌ ከላልች ቃሊት ጋር በሚቀናጅበት ጊዜ ቀዴሞ ከነበረው ፌች የተሇየ ፌች የሚሰጥበት ሁናቴ
እንዯሆነ ያስረዲለ፡፡
ፇሉጣዊ ቃሊትን ሇትምህርት ማቅረብን በተመሇከተ አንዲንዴ መማሪያ መፃህፌት ውስጥ ከአንዴ ቃሌ በተመሳሳይ ሁኔታ
በጥምረት የሚፇጠሩ ፇሉጦችን ባንዴ ሊይ ማቅረብ የተሇመዯ መሆኑ Wallace (1988፣118) ይገሌጻለ፡፡ አያይዘውም
እንዱህ ያሇው ዘዳ ፌሬ ቢስ እንዯሆነና ሇዚህም ምክንያቱ ፇሉጦች የሚመሳሰለት በቅርጽ እንጂ በፌቺ ባሇመሆኑ እንዯሆነ
ያስረዲለ፡፡ ፇሉጣዊ ቃሊትን ሇትምህርት ማቅረብን በተመሇከተ አንዲንዴ መማሪያ መፃህፌት ውስጥ ከአንዴ ቃሌ
በተመሳሳይ ሁኔታ በጥምረት የሚፇጠሩ ፇሉጦችን ባንዴ ሊይ ማቅረብ የተሇመዯ መሆኑን የመስኩ ምሁራን ይገሌጻለ፡፡ ነገር
ግን በነዚህ ተተኳሪ መማሪያ መጻሕፌት የቀረቡት ፇሉጣዊ ቃሊት ከአንዴ ቃሌ በተመሳሳይ ሁኔታ ያሌቀረቡ ከተሇያዩ ቃሊት
የተመሰረቱ በመሆናቸው ፇሉጦችን ከአንዴ ቃሌ በተመሳሳይ ሁኔታ የማቅረብ ዘዳ ተመራጭ አሇመሆኑና ፇሉጦች
የሚመሳሰለት በቅርጽ እንጂ በፌቺ እንዲሌሆነ ምሁራን ያስቀመጡትን ሀሳብ ያሟለ ናቸው፡፡ ስሇዚህ ከዚህ አንጻር ተተኳሪ
መጻሕፌቱ ጠንካራ ጎን አሊቸው፡፡
ላሊው ፇሉጦችን ሇማስተማር የተሻሇው ዘዳ የተሇየ የፌቺ ገጽታዎችን ያገናዘበ፣ ትርጉም ያሇው አውዴ በመፌጠር
ቅርጻቸውን፣ ፌቺያቸውንና አጠቃቀማቸውን ግሌጽ በማዴረግ መከናወን እንዯሚገባው ምሁራን ይስማሙበታሌ፡፡ አጥኚው
ከሠነዴ ፌተሻና ከቃሇ መጠይቅ ባገኘው መረጃ መሠረት በሁሇቱም መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ የተካተቱት የፇሉጣዊ ቃሊት
መሌመጃዎች እንዯሚከተሇው ተመሌክቷቸዋሌ፡፡ እነሱም፡- 10 ኛ ክፌሌ ምዕራፌ 3፣ ገጽ 47፣ ክፌሌ አምስት፣ ትህዛዝ 2.
ቀጥል የቀረቡትን ፇሉጣዊ አነጋገሮች ፌቺ ግሇጹ፡፡ ሀ. አሳሩን በሊ፡፡ ሇ. ፀጉር ስንጠቃ ሏ. ፉቱን ነጨ፡፡
መ. ሰው ሆነ፡፡ ሠ. እንባ ጠባቂ ረ. እጀ ሰባራ
እሊይ ከተጠቀሰው ምሳላ መረዲት እንዯሚቻሇው ሁለም ፇሉጣዊ ቃሊት ከአንዴ ቃሌ በተመሳሳይ ሁኔታ ያሌቀረቡና
ከተሇያዩ ቃሊት የተመሰረቱ በመሆናቸው፣ ተተኳሪ መጻሕፌቱ ፇሉጦችን ከአንዴ ቃሌ በተመሳሳይ ሁኔታ የማቅረብ ዘዳ
ተመራጭ እንዲሌሆነ ምሁራን ያሰፇሩትን ሀሳብ የሚያሟለ መሆናቸውን ነው፡፡
በተጨማሪም 9 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ 4፣ ገጽ 76፣ ክፌሌ ስዴስት፣ ትህዛዝ 5 እና ምዕራፌ 9፣ ገጽ 157፣ ክፌሌ አምስት፣
ትህዛዝ 1 እንዱሁም 10 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ 8፣ ገጽ 114፣ ክፌሌ አምስት፣ ትህዛዝ 1 የቀረቡ ሲሆን አዘጋጆቹ
በተጨማሪነትም ተማሪዎች የፇሉጣዊ ቃሊት ዕውቀታቸው እንዱጨምር በሙዲዬ ቃሊት ስር በርካታ ፇሉጣዊ ቃሊትንና
ፌቺዎቻቸውን አስፌረዋሌ፡፡ ይህ መሌካም ሥራ ቢሆንም በሁሇቱም መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ የቀረቡት መሌመጃዎች ግን
በመቶኛ ሲቀመጥ 6.3% መሆኑ ትኩረት የሚያስፇሌገው መሆኑን ያሳያሌ፡፡ ስሇዚህ ፇሉጣዊ ቃሊትን ከማቅረብ አኳያ በ 9 ኛ
እና 10 ኛ ክፌሌ በእያንዲንደ የክፌሌ ዯረጃ ሁሇት፤ ሁሇት መሌመጃዎች መቅረባቸው በመማሪያ መጻህፌቱ ውስጥ
ከቀረቡት የቃሊት መሌመጃዎች አንጻር ሲታይ ውስን መሆኑ በጥናቱ ማወቅ ተችሎሌ፡፡
4.2.1.4.1.2 ጥምር ስሞችና ጥምር ግሶችን በተመሇከተ
ጥመራ ከነባር ቃሊት ሊይ ዕስር ምዕሊድችን የሚቀጥሌ ብቻ ሳይሆን ነባር ወይም ውሌዴ ቃሊትን ከነባር ወይም ከውሌዴ
ቃሊት ጋር በማጣመር፣ ማሇትም በማቀናጀት፣ ጥምር ቃሊትን የሚፇጥር ነው፡፡ ጥምር ስሞችና ጥምር ግሶች ተማሪዎች
የትኛው ቃሌ ከየትኛው ቃሌ ጋር እንዯሚሰሇፌ አውቀው እንዱጠቀሙ ይረዲቸዋሌ በማሇት ባየ (2000፣208) ያስረዲለ፡፡
ነገር ግን አጥኚው ባዯረገው የሰነዴ ፌተሻና ቃሇ መጠይቅ መሠረት በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ ጥምር ስሞችና ጥምር
ግሶችን የተመሇከቱ መሌመጃዎች እንዲሌተካተቱ ማወቅ ተችሎሌ፡፡ 4.2.1.4.1.3 አያያዥ ቃሊትን
በተመሇከተ
የዘርፈ ምሁራን ከሚገሌጹት መረዲት እንዯሚቻሇው የተሇመደ አገሊሇጾች ወይም አያያዦች በብዙ ዓረፌተ ነገሮች
የሚገሇጹ ሏሳቦችን እርስ በርስ ተቀናጅተውና ተዋህዯው እንዱቀርቡ የሚያግዙ ቃሊት ናቸው፡፡ አያያዦች፣ ቃሊት ብቻ
ሳይሆኑ ቅጥያዎች ወይም ሏረጋት ሉሆኑ ይችሊለ፡፡ አገሌግልታቸውም በዓረፌተ ነገር፣ በአንቀጽ ወይም በዴርሰት ውስጥ
እየተገኙ የሏሳቦችን ውህዯትና ጥምረት መፌጠር ነው፡፡ ላሊው የተናጋሪው ወይም የፀሏፉው ሀሳብ የተያያዘና ፌሰቱን የጠበቀ
እንዱሆን የሚያግዙ ስሇሆነ መሌመጃዎች ሲቀረጹ የተሇመደ አገሊሇጾችን ወይም አያያዥ ቃሊትን ከግምት ውስጥ ማስገባት
አስፇሊጊ መሆኑን ነው፡፡ ከዚህ የምንረዲው ቃሊትን፣ አንቀጾችን እና ዴርሰቶችን ሇማጣመርም ሆነ ከአንዴ ሏሳብ ወዯ ላሊ
ሀሳብ ሇመሸጋገር አያያዥ ቃሊት ወሳኝ በመሆናቸው በመማሪያ መጽሀፌ ውስጥ መካከታተቸው አስፇሊጊ ነው፡፡
አጥኚው ባዯረገው የሠነዴ ፌተሻ እና ከመምህራን ባገኘው መረጃ በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ የተካተቱት የአያያዥ ቃሊት
መሌመጃዎች አምስት ሲሆኑ እነሱም በመቶኛ ሲቀመጡ ከአጠቃሊይ የቃሊት መሌመጃዎች 7.9% ነው፡፡ እነሱም 9 ኛ
ክፌሌ፣ ገጽ 64፣ 105 እና 137 እንዱሁም 10 ኛ ክፌሌ፣ ገጽ 43፣ 134 የተጠቀሱት ናቸው፡፡ አቀራረባቸውም ተማሪዎች
አያያዥ ቃሊትን ተጠቅመው ዏረፌተነገሮችን እንዱያጣምሩ፣ ባድ ቦታዎችን እንዱያሟለ፣ ከምንባብ ውስጥ አያያዥ ቃሊትን
እንዱሇዩ፣ ዴርሰት እንዱጽፈ እና አንቀጽ እንዱጽፈ የሚያዙ ናቸው፡፡ ይህ ዯግሞ ተማሪዎች በንግግር ወይም በጽሁፌ
ሀሳባቸውን በሚገሌጹበት ጊዜ ቃሌን ከቃሌ፣ አረፌተነገርን ከአረፌተ ነገር እንዱሁም አንቀጽን ከአንቀጽ በማገናኘት
ማስተሊሇፌ የፇሇጉትን መሌዕክት እያሰፈ እንዱሄደ ትሌቅ እገዛ ያዯርግሊቸዋሌ፡፡ ስሇዚህ በተተኳሪ መጻሕፌት ውስጥ
አያያዥ ቃሊትን ከማቅረብ አኳያ መሌካም ሥራ መሠራቱን ማየት ተችሎሌ፡፡
4.2.1.5 ቃሊት ከቋንቋ ክሂልች ጋር ያሊቸውን ጥምረት የተመሇከቱ መረጃዎች ትንተና ምሁራን እንዯሚገሌጹት አብዛኛው
የቃሊት እውቀት የሚጨበጠው በክሂልች (በማንበብ፣ በማዲመጥ፣ በመናገር፣ በመጻፌ፣ በሰዋስውና በስነ-ጽሁፌ) ነው፡፡
በተሇይ ከንባብ ጋር አጣምሮ ማቅረብ ከሁለም የበሇጠ ተስማሚ እንዯሆነ የቀዯሙ ጥናቶች ይጠቁማለ፡፡ በመሆኑም የቃሊት
ትምህርት ከክሂልች ጋር ተጣምሮ መቅረብ አሇበት፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ተማሪዎች አዲዱስ ቃሊትን የያዙ ውህዴ አሀድችን
ካነበቡ ወይም ካዲመጡ በኋሊ እንዯገና እንዱናገሩ ወይም እንዱፅፈ ሇማዯረግ የሚያስችለ መሌመጃዎችን በጥንቃቄ
በመቅረጽና በማቅረብ የቃሊት ትምህርትን ከክሂልች ጋር አጣምሮ ማቅረብ ይቻሊሌ፡፡ በተተኳሪዎቹ በመማሪያ መጻሕፌቱ
ውስጥ የተካተቱት የቃሊት ትምህርት ይዘቶች አብዛኞቹ ከቋንቋ ክሂልች ጋር በመጣመር የቀረቡ ናቸው፡፡
በሁሇቱም መማሪያ መጽሀፍች ውስጥ የቃሊት ትምህርት መሌመጃዎች ሙለ በሙለ የተጣመሩት ምሁራን እንዯጠቆሙት
ከንባብ ክሂሌ ጋር ነው፡፡ ይህም ማሇት ከላልቹ ክሂልች ጋር አሌተጣመሩም ማሇት አይዯሇም፡፡ በ 9 ኛ ክፌሌ የአማርኛ
መማሪያ መጽሀፌ የቃሊት ትምህርት ይዘትና የክሂልች ጥምረት እንዯሚከተሇው ተዘርዝሯሌ፡፡
ሠንጠረዥ "6" በ 9 ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሏፌ ውስጥ በእያንዲንደ ምዕራፌ የተካተቱት የቋንቋ ክሂልች
መሌመጃዎችና የቃሊት ትምህርት ይዘት ጥምረት

ምዕራፌ

አንዴ 4** 2 1 2 - - 2 11
ሁሇት 2 2 3 - 4* 1 1 13
ሶስት 5* 2 6 2 - - 1 16
አራት 4* 2 5* 2 7** 6* 5 30
አምስት 3 1 1 - 2 5** 2 14
ስዴስት 3* 1 2* - 4** 3 4 17
ሰባት 2* 4 7** - 3* 1 4 21
ስምንት 2* 4 4* - 4** 1 4 19
ዘጠኝ 3* 5 1 - 3** 3* 4 19
አስር 5* 2**** 9 - 1* 2 6 25
በእያንዲንደ ክሂሌ ስር የቀረቡ (9)* (4)* (5)* (4)*
የቃሊት ይዘት መሌመጃዎች
ብዛት (-)* (11)* (33)* 185

ጠቋሚዎች
 በቋንቋ ክሂልች ሥር የቀረቡ የቃሊት ይዘቶች፣
- የቃሊት ይዘት ያሌተካተተበት የክሂልች ዘርፌ፣
() ከክሂልች ጋር ግንኙነት ፇጥሮ የቀረበ የቃሊት ይዘት መሌመጃ ብዛት፣
(-) ከክሂልች ጋር ምንም ግንኙነት ፇጥሮ ያሌቀረበ የቃሊት ይዘት መሌመጃ ብዛት፣
ከሠንጠረዥ "6" መረዲት እንዯሚቻሇው በመማሪያ መጽሀፈ ውስጥ አራቱ የቋንቋ ክሂልችና ሁሇቱ ንዐሳን ክሂልች
(ሰዋስውና ስነ-ጽሁፌ) ተካቷሌ፡፡ በመማሪያ መጽሀፈ ውስጥ የቀረቡት አጠቃሊይ የቃሊት ይዘት መሌመጃዎች ከክሂልች እና
ንዐሳን ክሂልች ጋር ያሊቸውን ጥምረት በ 9 ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሏፌ ውስጥ በመቶኛ ሲታይ ንባብ
(27.27%)፣ ንግግር (12.12%)፣ ጽህፇት (15.15%)፣ ማዲመጥ (0%)፣ ሰዋስው
(33.33%) እንዱሁም ስነ-ጽሁፌ (12.12%) ናቸው፡፡
በ 9 ኛ ክፌሌ መማሪያ መጽሀፌ ቃሊት ከቋንቋ ክሂልች ጋር ያሳዩትን ጥምረት በምንመሇከትበት ጊዜ ትሌቁን ጥምረት የፇጠሩት
ከሰዋስው ክሂሌ ጋር ሲሆን በዚህ ክሂሌ ስር የቀረቡት መሌመጃዎች አስራ አንዴ ወይም 33.3% ናቸው፡፡ ነገር ግን የቃሊት
ትምህርት የሰዋስው ተቀጽሊ ሆኖ መሰጠቱ ቀርቶ የራሱ የሆኑ ዓሊማዎች ተነዴፇውሇት የተሇያዩ የማስተማሪያ ዘዳዎችን
ተጠቅመው ቢቀርቡ ተመራጭ ነው፡፡
በዚሁ መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ ዯግሞ በማዲመጥ ክሂሌ ስር አንዴም የቃሊት ትምህርት መሌመጃ አሌቀረበም፡፡ በክሇሳ
ዴርሳናት ውስጥ እንዯተጠቀሱት በቃሊት ትምህርት ማቅረቢያ ስሌቶች ቃሊትን ከቋንቋ ክሂልች ጋር አጣምሮ ማቅረብ
አስፇሊጊ መሆኑንና ተማሪዎች በክህልቹ መሌመጃዎች ውስጥ ቃሊትን አውቀው እንዱጠቀሙ ያግዛቸዋሌ በማሇት ምሁራን
ይገሌጻለ፡፡ በተጨማሪም በ 10 ኛ ክፌሌ የአማርኛ መማሪያ መጽሀፌ ቃሊት ከትኞቹ ክሂልች ጋር ተጣምረው እንዯቀረቡና
እንዲሌቀረቡ ቀጥሇን እንመሌከት፡፡
ሠንጠረዥ "7" በ 10 ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሏፌ ውስጥ በእያንዲንደ ምዕራፌ የተካተቱት የቋንቋ ክሂልች
መሌመጃና የቃሊት ትምህርት ይዘት ጥምረት

ምዕራፌ

አንዴ 4* 1 4* 2 1* - 3 15
ሁሇት 4* 3 - 1 3* 5* 3 19
ሶስት 3* 3 1 - 4** 3* 4 18
አራት 3* - 6 1 4**** - 5 19
አምስት 3* 3 1 - 4 2 1 14
ስዴስት 2 3 - - 8**** - 4 17
ሰባት 2 4 - - 4* 4 1 15
ስምንት 3* 2 3 - 2 3* 2 15
ዘጠኝ 4** 2 - - 2* 5** 5 18
አስር 3 2 4* - 3** 3 3 18
በእያንዲንደ ክሂሌ ስር የቀረቡ (8)* (2)* (5)*
የቃሊት ይዘት መሌመጃዎች
ብዛት (-)* (-)* (16)* (31)* 168

ከሠንጠረዥ "7" መመሌከት እንዯሚቻሇው በመማሪያ መጽሀፈ ውስጥ ሁለም የቋንቋ ክሂልች ተካቷሌ፡፡ ከነዚህ የቋንቋ
ክሂልች ጋር የተጣመሩትን የቃሊት ትምህርት ይዘት አቀራረብን በምንመሇከትበት ጊዜ ዯግሞ በዚህኛውም መማሪያ መጽሀፌ
ውስጥ የቃሊት ትምህርት የበሇጠ ተጣምሮ የቀረበው ከሰዋስው ክሂሌ ጋር ነው፤ ነገር ግን ከንግግር ክሂሌና ከማዲመጥ ክሂሌ
ጋር ምንም ግንኙነት ፇጥሮ አሌቀረበም፡፡ የቃሊት ትምህርት መሌመጃ የበሇጠ ግንኙነት ፇጥሮ ከሁለም የቋንቋ ክሂልች ጋር
ቢቀርብ ሇተማሪዎቹ ግሌጽ እንዯሚሆን ምሁራን ይገሌጻለ፡፡ በ 10 ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሏፌ ውስጥ
የቀረቡት አጠቃሊይ የቃሊት ይዘት መሌመጃዎች ከክሂልች እና ንዐሳን ክሂልች ጋር ያሊቸውን ጥምረት በመቶኛ ሲታይ ንባብ
(25.8%)፣ ንግግር (0%)፣ ጽህፇት (6.45%)፣ ማዲመጥ (0%)፣ ሰዋስው (51.61%)፣ እንዱሁም ስነ-ጽሁፌ (16.13%)
ናቸው፡፡ ስሇዚህ ምሁራን እንዯሚያስረደት መማሪያ መጻሕፌት ሲዘጋጁ የቃሊት ትምህርት መሌመጃዎች ከቋንቋ ክሂልች ጋር
ተጣምረው ቢቀርቡ የተሻሇ ይሆናሌ፤ በማሇት ነው፡፡ በተጨማሪም በሁሇቱም መማሪያ መጽሀፍች ውስጥ በአጠቃሊይ
ሶስት መቶ ሃምሳ ሶስት (353) የተሇያዩ መሌመጃዎች ሲኖሩ ከነዚህም ውስጥ ስሌሳ አራቱ (64) የቃሊት ይዘት መሌመጃዎች
ናቸው፡፡ ይህም የሚያሳየው በመማሪያ መጻሕፌቱ ምን ያህሌ ሇቃሊት ትምህርት ቦታ እንዯተሰጠ ያሳያሌ፡፡ ስሇዚህ መማሪያ
መጻሕፌቱ ከዚህ አንጻር ጥንካሬ ቢኖራቸውም፤ ከክሂልች ጋር በተመሳሳይ ዯረጃ ግንኙነት ፇጥረው ከመቅረብ አኳያ ግን
ዴክመት እንዲሊቸው በጥናቱ መገንዘብ ተችሎሌ፡፡
በአጠቃሊይ ከሠንጠረዥ "6" መረዲት እንዯሚቻሇው በ 9 ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ የቃሊት
ትምህርት መሌመጃዎች ከማዲመጥ ክሂሌ ጋር ምንም ጥምረት ፇጥረው አሌቀረቡም፤ በተጨማሪም በሠንጠረዥ "7" እንዯ
ተመሇከተው በ 10 ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ ዯግሞ የቃሊት ትምህርት መሌመጃዎች ከንግግርና
ከማዲመጥ ክሂሌ ጋር ተጣምረው እንዲሌቀረቡ ከሠነዴ ፌተሻ እና ከቃሇ መጠይቅ ማወቅ ተችሎሌ፡፡ ስሇዚህ በተቻሇ
መጠን የቃሊት ትምህርት ይዘቶች ከቋንቋ ክሂልች ጋር ተጣምረው ቢቀርቡ ተመራጭ የማቅረቢያ ስሌት ይሆናሌ፡፡

4.2.1.6 የቃሊት ትምህርቱን ከመዝገበ ቃሊት አስዯግፍ ማቅረብን የተመሇከቱ መረጃዎች ትንተና
በመዝገበ ቃሊት የተዯገፇ የቃሊት ትምህርትን በተመሇከተ Gairns እና Redman (1986፣70-71) እንዯሚያስረደት
በመማር ሁኔታ ውስጥ የመዝገበ ቃሊት አጠቃቀም ትምህርት የማንኛውም መርሀ ትምህርት ዋና አካሌ መሆን አሇበት ይሊለ፡፡
አያይዘውም ተማሪው መምህሩን ወይም ጓዯኛውን ጠይቆ መረዲት በማይችሌበት ወቅት መዝገበ ቃሊትን በመጠቀም ችግሩን
ሉፇታ ይችሊሌ፡፡ በመዝገበ ቃሊት አስዯግፍ የሚቀርብ ቃሊት ትምህርት አቀራረብ በአጠቃቀም ብሌሃት ሊይ ትኩረት አዴርጎ
ከቀረበ ተማሪዎች ከክፌሌ ውጭ ባስፇሇጋቸው ጊዜ ስሇቃሊት የሚፇሌጉትን መረጃ ሇማግኘት መዝገበ ቃሊትን የመጠቀም
ሌምዴ እንዱያዲብሩ ከማዴረግ አንፃር ዴርሻው የጎሊ ነው፡፡
ከምሁራኑ ገሇፃ መረዲት እንዯሚቻሇው በመማሪያ መፃህፌት ውስጥ የሚካተተው የቃሊት ትምህርት መዝገበ ቃሊትን
እንዳት መጠቀም እንዯሚቻሌ ማሳየትና የአጠቃቀም ጥበቡን በማሇማመዴ ሊይ ትኩረት ማዴረግ ያሇበት መሆኑን ነው፡፡
በተጨማሪም የቃሊትን ትምህርት በመዝገበ ቃሊት አስዯግፍ ማቅረብ ተማሪዎች የአንዴን ቃሌ የተሇያየ ፌቺ እንዱረደ
ያግዛቸዋሌ፡፡ በሁሇቱም መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ መዝገበ ቃሊትን መሠረት አዴርገው የቀረቡትን መሌመጃዎች ቀጥሇን
እንመሌከት፡፡ ሠንጠረዥ "8" መዝገበ ቃሊትን የተመሇከቱ የቃሊት ትምህርት መሌመጃዎች
ክፌሌ ምዕራፌ ይዘት ገጽ
9ኛ አንዴ መዝገበ ቃሊትን በመጠቀም ሇቃሊት ቀጥተኛ ፌች መስጠት 7
ሰባት መዝገበ ቃሊትን በመጠቀም ሇቃሊት ፌች መስጠት 124
አስር ሇቃሊት መዝገበ ቃሊዊ ፌቺ መስጠት (ከአውዴ ውጪ) 172
10 ኛ አንዴ መዝገበ ቃሊትን በመጠቀም ሇቃሊት ቀጥተኛ ፌች መስጠት 7
አምስት ከምንባብ ሇወጡት ቃሊት ፌቻቸውን ከመዝገበ ቃሊት መፇሇግ 69
ሰባት ሇቃሊት መዝገበ ቃሊዊ ፌች መስጠት (ከአውዴ ውጪ) 96

ከመሌመጃዎቹ የተወሰኑትን በዝርዝር ስንመሇከት 9 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ አንዴ፣ ገጽ 7-8፣ (ከምንባብ) ትህዛዝ 4. ሇሚከተለት
ከምንባቡ ሇወጡ ቃሊት መዝገበ ቃሊትን ተጠቅማችሁ ትክክሇኛ ፌቻቸውን ስጡ፡፡ ምሳላ፡- ሰዯረ፣ በረዴፌ አስቀመጠ፣
በተራ አስቀመጠ
1. ህብረተሰብ 2. መስክ 3. በዯመ-ነፌስ 4. ማንነት 5. ማህበራዊ 6. ባህሌ
10 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ አንዴ፣ ገጽ 7፣ ክፌሌ 1፣ ትህዛዝ 3. ቀጥል ሇቀረቡት ቃሊት መዝገበ ቃሊትን ተጠቅማችሁ ቀጥተኛ
ፌቻቸውን ጻፈ፡፡ (ከምንባብ) 1. መሊምት 2. ፀጋ 3. ፌንጭ 4. መጽናት 5. ጎራ 6. አማሌክት 7. ገሀዴ 8. ስነ-ሰብ 9.
መጣጣም 10. ስሌጣን
ተጨማሪ አስረጅ፡-10 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ አንዴ፣ ገጽ 7፣ ክፌሌ 1፣ ትህዛዝ 3. ቀጥል ሇቀረቡት ቃሊት መዝገበ ቃሊትን
ተጠቅማችሁ ቀጥተኛ ፌቻቸውን ጻፈ፡፡ (ከምንባብ የወጡ) በሚለት ትህዛዞች ስር የቀረቡ መሌመጃዎችን መመሌከት
ይቻሊሌ፡፡
እሊይ እንዯተጠቀሰው አጥኚው ባዯረገው የሠነዴ ፌተሻና ቃሇ መጠይቅ መሠረት በሁሇቱም መማሪያ መጻሕፌት የቃሊት
ትምህርት በተወሰኑ ቦታዎች ማሇትም ከአጠቃሊይ የቃሊት ይዘት መሌመጃዎች 9.4% ብቻ በመዝገበ ቃሊት ተዯግፇው
ቀርበዋሌ፡፡ በመዝገበ ቃሊት ተዯግፇው የቀረቡም ቢሆኑ ከአውዴና ከአውዴ ውጪ የቀረቡ ናቸው፡፡ በተሇይ 6.3%
ከምንባብ በሚወጡት ቃሊት ሊይ ትኩረት ያዯርጋለ፡፡ ይህ አካሄዴ ዯግሞ ተማሪዎች ከምንባብ በሚወጡት ቃሊት ሊይ
ተጠምዯው ከውጭ በርካታ ቃሊትን ማወቁ ሊይ ውስንነት እንዴታይባቸው ያዯርጋሌ፡፡ ላሊው የቃሊት ፌቺን በተመሇከተ
ተማሪዎች ከአውዴ እንዱመሌሱ ነው እንጂ ቤተ-መጻሕፌት ሄዯው መዝገበ ቃሊትን ገሌጠው ሇቃሊት ፌቺ እንዱሰጡ
የሚያዯርግ መሌመጃ ውስን በመሆኑ ተማሪዎች ቤተ-መጻሕፌትን እንዱጠቀሙ አያበረታታቸውም፡፡
4.2.1.7 የመሌመጃ መመሪያዎችና ምሳላዎችን ግሌጽነት የተመሇከተ መረጃዎች ትንተና
የቃሊት ትምህርት መሌመጃዎች ተቀርጸውሇት ሇተማሪዎች ሲቀርብ ሇመሇማመዴ እንዱያስችሊቸው ግሌጽ ሆኖ በተብራራ
ሁኔታ የሰፇረ መመሪያ እና አስፇሊጊውን ምሳላ የያዘ መሆን አሇበት፡፡ Wilkins (1982፣28) እንዯሚገሌጹት የቋንቋ
መመሪያዎች በተማሪዎች ዘንዴ የሚጠበቀውን የአመሇካከትና የአሰራር (የባህሪ) ሇውጥ ሇማምጣት የሚያስችለ ቋንቋ ነክ
ተግባራትና መረጃዎች ሇሌምምዴ የሚቀርቡባቸው በመሆናቸው ተማሪዎችን የማያሻሙ ሆነው መነዯፌ ይኖርባቸዋሌ፡፡
ይህን የአቀራረብ ስሌት መሠረት በማዴረግ አጥኚው ባዯረገው የሠነዴ ፌተሻ እና ቃሇ መጠይቅ ተማሪዎች የቃሊት ይዘት
መሌመጃዎችን እንዱሰሩ የቀረቡ መመሪያዎች በአብዛኛው ግሌጽና ተማሪዎች በቀሊለ የሚረዶቸው ሆነው ተቀርጸዋሌ፡፡
ስሇዚህ መሌመጃዎቹ በምሳላ የተዯገፈ ስሇሆኑ ተማሪዎች መመሪያው ከሚመራቸው በተጨማሪ በምሳላዎቹ አማካይነት
የተሠጣቸውን መሌመጃ ሳይቸገሩ ይሠራለ፡፡
ነገር ግን አንዲንዴ ቦታዎች ሊይ መሌመጃዎቹ በምሳላ ያሌተዯገፈ እንዱሁም ስሇአንዴ ይዘት ምንም ማብራሪያ ሳይሰጥ
መሌመጃዎችን መስጠትና ከዚያ በኋሊ ማብራሪያውን ማስከተሌ ይስተዋሊሌ፡፡
አስረጅ 9 10 ኛ ክፌሌ ገጽ 47 ከፇሉጣዊ ቃሊት መሌመጃዎች በኋሊ ስሇፇሉጣዊ ቃሊት ማብራሪያ ተሰጥቷሌ፡፡ ይህ ዯግሞ
ተማሪዎች ስሇይዘቱ ምንም ፌንጭ ሳያገኙ ወዯ መሌመጃው እንዱያመሩ ያዯርጋሌ፡፡ ስሇዚህ መማሪያ መጽሀፌ ሲዘጋጅ ይህ
ቢስተካከሌ መሌካም ነው፡፡ በተጨማሪም አስረጅ 10 ሊይ እንዯተጠቀሰው 10 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ ዘጠኝ፣ ገጽ 125፣ ክፌሌ
ሶስት፣ ትህዛዝ 2. መመሪያው ችግር አሇበት፤ ምክንያቱም በመመሪያው ሊይ የቅጥያዎች አገሌግልት ሳይጠየቅ ምሳላው ሊይ
ስሇቅጥያ አገሌግልት ተጠቅሷሌ፡፡ ላሊው ምሳላዎቹ እንዯ ምርጫ ከተሰጡት ጥገኛ ምዕሊድች በኋሊ መቅረብ ሲኖርባቸው
ከጥገኛ ምዕሊድቹ በፌት ቀርበዋሌ፡፡ ነገር ግን የተዘረዘሩት ምዕሊድች ምሳላዎቹንም ስሇሚያጠቃሌለ ከምሳላዎቹ በፉት
መቅረብ አሇባቸው፡፡
በላሊ በኩሌ በ 9 ኛ ክፌሌ ምዕራፌ አንዴ „የቋንቋ ምንነትና አገሌግልት ገጽ 2-5 እንዱሁም ምዕራፌ አራት „ወንዴማማቾች‟
ገጽ (54-60) ከሚለት ምንባቦች ውስጥ የወጡ ቃሊት አውዴን መሠረት አዴርገው የተጠቀሱት በምንባብ ውስጥ ጎሊ
ተዯርገው የተጻፈ በመሆናቸው ተማሪዎች በቀሊለ ያገኟቸዋሌ፡፡ ነገር ግን በዚሁ ክፌሌ ላልች ምዕራፍች ውስጥ እንዱሁም
በ 10 ኛ ክፌሌ መማሪያ መጽሀፌ በሁለም ምዕራፍች ውስጥ ያለት ምንባቦች የቃሊት መሌመጃዎችን ተግባራዊ ሇማዴረግ
ሲባሌ ቃሊቱ በተሰሇፈበት ቶል እንዱታዩ ከስራቸው አሌተሠመረባቸውም፤ ጎሊ ተዯርገው አሌተጻፈም (Bold)፤ በጋዴም
አሌተጻፈም (Italic) ወይም ያለበት መስመርና አንቀጽ አሌተጠቆመም፡፡ ይህ ዯግሞ ተማሪዎች ከምንባብ የወጡ የቃሊት
መሌመጃዎችን ሇመስራት ሇተጠየቁት ጥያቄ መሌስ ፌሇጋ ሲለ ጊዜያቸውን እንዱያባክኑ ያዯርጋሌ፡፡ በአጠቃሊይ
የሚሰጠው ትዕዛዝ ሇተማሪው ሉገባ በሚችሌ ግሌጽ ቋንቋ መቀመጥ እንዲሇበት ይታመናሌ፡፡ የሚሰጡ ምሳላዎችም ካለ
ተማሪው እንዱሞክር መንገዴ የሚከፌቱሇት መሆን አሇባቸው፡፡ እሊይ እንዯተጠቆመው በመጻህፌቱ አንዲንዴ ቦታዎች
ሊይ መመሪዎቹና ምሳላዎቹ ግሌጽነት ይጎሊቸዋሌ፡፡ ስሇዚህ መማሪያ መጻሕፌቱ ከዚህ አንጻር የማይናቅ ክፌተት
ይታይባቸዋሌ፡፡
4.2.2 የቃሊት ትምህርቱን ይዘት አመራረጥ የተመሇከቱ መረጃዎች ትንተና
በቋንቋ እውቀት ውስጥ የቃሊት ሚና የሊቀ እንዯሆነና የአንዴን ቋንቋ ቃሊት ባንዴ ጊዜና ቦታ ሁለንም አቅርቦ ማስጠናት
እንዯማይቻሌና ሇትምህርትነት የሚቀርቡ ቃሊትን መምረጥ አስፇሊጊ እንዯሆነ ግሌጽ ነው፡፡ በተጨማሪም በመማሪያ
መሳሪያዎች ዝግጅት ሂዯት ውስጥ የትኞቹ ቃሊት ሇተማሪዎች በመሰረታዊነት እንዯሚያስፇሌጉ መወሰን ዋና
ጉዲይ ነው በማሇት Hutchinson and Torres (1994) ይገሌጻለ፡፡
ሇትምህርትነት የሚቀርቡ ቃሊትን ከአስፇሊጊነታቸው በመነሳት መምረጥ እንዲሇብንና ሌንከተሊቸው የሚገቡ መስፇርቶች
እንዲለ በምእራፌ ሁሇት ውስጥ ተመሌክተናሌ፡፡ ስሇዚህ እነዚህ ተተኳሪ መጻሕፌት ከነዚህ የቃሊት መምረጫ መስፇርቶች
አንጻር እንዳት እንዯተዘጋጁ ከሰነዴ ፌተሻ እና ቃሇ መጠይቅ የተገኙትን መረጃዎች በማጠናቀር አጥኚው እንዯሚከተሇው
ተንትኖ አቅርቧሌ፡፡
4.2.2.1 ከተማሪዎች ፌሊጎትና የትምህርት ዯረጃ አንጻር
ተማሪ እንዱማር የሚቀርቡሇት ቃሊት ሲመረጡ ሉስተዋለ ከሚገባቸው ጉዲዮች ውስጥ የተማሪዎች ፌሊጎትና የትምህርት
ዯረጃ አንደ ነው፡፡ McCarthy (1990፣69) እንዯሚያስረደት የቃሊት ትምህርት ይዘት አመራረጥ የተማሪውን ዕዴሜ፣
የትምህርት ዯረጃና የቀዴሞውን እውቀት ያገናዘበ መሆን እንዲሇበት ይገሌጻለ፡፡ በተጨማሪም Atkins and etal
(1996፣33) እንዯሚገሌጹት የመማሪያ መጽሀፌ አዘጋጆች ቃሊትን ሇመምረጥ ሲነሱ በመምህራን የተካሄደ የተማሪዎች
ፌሊጎት አሰሳዎችን፣ በግሌ ዯረጃ እያንዲንደ ተማሪ ይኖረዋሌ ተብል የሚታሰበውን ፌሊጎትን በመተንበይ ማካተት
እንዯሚኖርባቸው ያስረዲለ፡፡ የተማሪውን ፌሊጎት የመተንበይ ተግባር ሇሚከተለት ጥያቄዎች ምሊሽ በመፇሇግ ሉከናወን
እንዯሚችሌ ይታመናሌ፡፡ ጥያቄዎቹም ተማሪዎች በአካባቢያቸው ስሊለ ሰዎች፣ ስሇነገሮችና ስሇክስተቶች መናገር እንዱችለ
የትኞቹ ቃሊት ያስፇሌጓቸዋሌ? የሚለት ጥያቄዎች መሌስ ማግኘት እንዲሇባቸው ምሁራን ይገሌጻለ፡፡ በዚህ መሠረት አጥኚው
ባዯረገው የሠነዴ ፌተሻ እና ቃሇ መጠይቅ ተተኳሪ መጽሀፍቹ የተማሪዎችን ፌሊጎትና የትምህርት ዯረጃ ጠብቀው
ከመዘጋጀት አኳያ ምን እንዯሚመስለ እንዯሚከተሇው ተንትኖ አቅርቧሌ፡፡ መማሪያ መጻህፌቱ ውስጥ የተመረጡ ቃሊት
አብዛኞቹ የተማሪዎችን ዕዴሜ፣ ፌሊጎትና የትምህርት ዯረጃ ከግምት ውስጥ በማስገባት የተቀረጹ ናቸው፡፡ አስረጅ 11.
"ሌጅቱ የዘመነችቱ" በሚሇው ግጥም ውስጥ ያለት ቃሊት ዘመናዊው ወጣት ብቻ እየፇጠራቸው የሚጠቀምባቸው፤
ከመዯበኛው ቃሊት የተሇዩ ናቸው፡፡ በተጨማሪም በግጥሙ ውስጥ የተመረጡት ቃሊት አዱስ እንዯመሆናቸው መጠን
የቃሊቱን ፌቺ ሇማወቅ ሁለም ተማሪዎች ማሇት ይቻሊሌ ሇሚነበበው ጽሁፌ ትኩረት ይሰጣለ፤ ምክንያቱም ተማሪዎች
በነዚህ ተዘወታሪ ባሌሆኑ ቃሊት የተጻፈትን ነገሮች ማዲመጥ ወይም ማንበብ ስሇሚፇሌጉ ነው፡፡ በዚህ የተነሳ አስተማሪው
ተማሪዎቹ ሇነገሩ ትኩረት መስጠታቸውን ካስተዋሇ በኋሊ የተሇያዩ መሌመጃዎችን ሰጥቶ ሉያሰራቸው ይችሊሌ፡፡ በላሊ
በኩሌ አንዲንዴ ተማሪዎች ከማህበረሰቡ ወግና ሥርዓት ወጣ ያሇ ተግባር እንዯሚፇጽሙ በመጠቆም የአብዛኛው ተማሪ
ፌሊጎት ዯግሞ ይህ እንዲሌሆነ በምጸት እነዚያን ጥቂት ተማሪዎች ሇማስተማር የተመረጡ ቃሊት በመሆናቸው፣ ተማሪዎችም
በነዚህ ቃሊት አማካይነት የተገሇጸችውን የገጸባህሪዋን ባህርይ በቅርበት ካወቁ ከዚህ ምንባብ (ተውኔት) በኋሊ የሚሰጣቸውን
መሌመጃ ሳይሰሊቹ በፌሊጎታቸው በንቃት ተሳትፇው ይሠራለ፡፡ በተጨማሪም አብዛኞቹ ተማሪዎች በዚህ አፌሊ ዕዴሜያቸው
ምስጢር የሚለትን ነገሮች ሇመግሇጽ ቃሊት ፇጥረው ይጠቀማለ፡፡
አስረጅ 12. 9 ኛ ክፌሌ፣ ገጽ 112 ሊይ በቀረበው ግጥም ውስጥ ሱርት፣ ጭምት፣ ቅብትት፣ ጅክት…ወዘተ የሚለትን የተፇጠሩ
ቃሊት እናገኛሇን፡፡ እነዚህ ተማሪዎች በነዚህ ቃሊት ምስጢር የሚለትን ነገር ከላሊው ሰው ሇመዯበቅ ወይም ዘመናዊ
መስሇው ሇመታየት ከሊይ የተጠቀሱትን ወይም ላልች ቃሊትንመጠቀም ይችሊለ፡፡ ላሊው በዚያው ምንባብ ጅንን ጅንን፣
ቁንን ቁንን እና የመሳሰለት ቃሊት ዯግሞ "ዘመናዊ ነን" የሚለት ተማሪዎች በተሇይ የሚያሳዩትን ባህርይ ነው፡፡
በተተኳሪ የክፌሌ ዯረጃዎች ያለት ተማሪዎች የችኩሌነት ባህርይ እንዲሇባቸውም እሊይ ከተጠቀሰችው ገጸ ባህር ማወቅ
ይቻሊሌ፡፡ በአጠቃሊይ በተተኳሪ መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ የተመረጡት ቃሊት አብዛኞቹ የተማሪዎችን ፌሊጎት፣ ዕዴሜና
የትምህርት ዯረጃን መሠረት አዴርገው እንዯተመረጡ ከሠነዴ ፌተሻና ቃሇ መጠይቅ ማወቅ ተችሎሌ፡፡
4.2.2.2 ከቃሊት የዴግግሞሽ መጠን አኳያ
Nunan (1991፣118) እንዯሚያስረደት የማስተማሪያ መጻህፌት ሲዘጋጁ የቃሊት ትምህርት ይዘታቸውን ሇመወሰን የቃሊት
የዴግግሞሽ መጠን አንደ ጠቃሚ መስፇርት ነው፡፡ በተጨማሪም በዕሇት ከዕሇት ተግባቦት ሂዯት የሚያገሇግለ ተዘውታሪ
ቃሊትን ሇይቶ ማስተማር ተማሪዎችን በቋንቋ ሇመጠቀም የሚያስችሌ ውጤታማ የማስተማር ስሌት እንዯሆነ ያስረዲለ፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ McCarthy (1990፣66) በማንኛውም ቋንቋ አጠቃቀም እጅግ በጣም ተዯጋግመው የሚከሰቱ ቃሊት
ሇዚያ ቋንቋ ጠቃሚዎች ናቸው፡፡ ስሇሆነም የተማሪዎችን የተግባቦት አቅም ሇማሳዯግ ተዘውታሪ ቃሊትን አስቀዴሞ
ማስተማር ወሳኝ እንዯሆነ ይገሌጻለ፡፡
እሊይ ከተጠቀሱት የዘርፈ ምሁራን ሀሳብ መረዲት እንዯሚቻሇው ሇቋንቋ ማስተማሪያነት የሚቀርቡ ቃሊት ተዘውታሪ
ቃሊት ሉሆኑ እንዯሚገባና የተማሪዎችን የተግባቦት አቅም ሇማሳዯግ ተዘውታሪ ቃሊትን አስቀዴሞ ማስተማር ወሳኝ እንዯሆነ
ነው፡፡ ስሇዚህ አጥኚው ባዯረገው የሠነዴ ፌተሻ እና ቃሇ-መጠይቅ በተተኳሪ መማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ የቀረቡትን የቃሊት
ይዘት የዴግግሞሽ መጠን እንዯሚከተሇው አስፌሯሌ፡፡
ሠንጠረዥ "9" ሇሁሇተኛ ዯረጃ የመጀመሪያ እርከን የተዘጋጁት የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ የተካተቱት
የቃሊት ይዘት የዴግግሞሽ መጠን
ይዘቶች 9 ኛ ክፌሌ 10 ኛ ክፌሌ
2004 ዓ.ም 2004 ዓ.ም
ተ.ቁ

1 ፇሉጣዊ ቃሊት 2 2
2 ባድ ቦታ በቃሊት መሙሊት 1 2
3 ተመሳሳይ ተቃራኒ ቃሊት 2 5
4 እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌቺ 3 2
5 መዝገበ ቃሊዊ ፌቺ 3 3
6 የቃሊት አውዲዊ ፌቺ 8 3
7 የቃሊት ምስረታ/እርባታ 5 4
8 የቃሌና የምዕሊዴ አንዴነት 1 -
9 የቃሌ ክፌልች 9 1
10 ጥምር ቃሊት - -
11 ቃሊትን በአገባብ ቅዯም ተከተሌ በማዯራጀት አረፌተ ነገር - -
ማስተካከሌ

12 የቃሊት ከታች ተከታች የፌች ግንኙነት - -


13 የቃሊት የፌቺ ሌዩነት - 1
14 አብሮ ተሰሊፉ ቃሊት 1 1
15 አያያዥና የመሸጋገሪያ ቃሊት 3 2

ሇሁሇተኛ ዯረጃ የመጀመሪያ እርከን በተዘጋጁት መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ የቀረቡት የቃሊት ይዘት መሌመጃዎች
የዴግግሞሽ መጠን በመፇተሽ የትኞቹ የቃሊት ይዘቶች እንዯተካተቱ፣ መካተት ከሚገባቸው ቃሊዊ ይዘቶች ውስጥ የትኞቹ
እንዲሌተካተቱ እና ምን ያህሌ ጊዜ እንዯተካተቱ በመፇተሽ እንዯሚከተሇው ሇማቅረብ ጥረት ተዯርጓሌ፡፡
በሁሇቱም መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ ጥምር ቃሌን፣ የቃሊት ከታች ተከታች የፌች ግንኙነትን፣ የቃሊትን የፌች ሌዩነት
በተሇይ ዘጠነኛ ክፌሌ፣ ቃሊትን በአረፌተነገር ውስጥ በአገባብ ቅዯም ተከተሌ ማዯራጀትን የሚወክለ መሌመጃዎች
አሌተካተቱም፡፡ የቃሌ ምስረታን በሚመሇከት በዘጠነኛ ክፌሌ አምስት ጊዜ፣ በአስረኛ ክፌሌ አራት ጊዜ፣ በዴምሩ ዘጠኝ
(14%) ጊዜ ተዯጋግሞ የቀረበ ይዘት ሲሆን የቃሊት አውዲዊ ፌቺን በተመሇከተ በዘጠነኛ ክፌሌ ስምንት ጊዜ፣ በአስረኛ
ክፌሌ ሶስት ጊዜ በዴምሩ አስራ አንዴ ጊዜ ወይም 17.2% ተዯጋግሞ የቀረበ ይዘት ነው፡፡ በሠንጠረዥ "9" በብዛት
ተዯጋግሞ የቀረበ ይዘት ቢኖር ይኼው አውዲዊ የቃሊት አቀራረብ ስሌት ነው፡፡ በአጠቃሊይ እሊይ ከተገሇጸው መረዲት
እንዯሚቻሇው በተተኳሪ መማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ የቀረቡት የቃሊት ይዘቶች የዴግግሞሽ መጠን ያሌተመጣጠነ፣ መካተት
ሲገባቸው ያሌተካተቱ ይዘቶች እንዲለ ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ እንዯዚህ ዓይነት አቀራረብ ዯግሞ ተማሪዎች በመማሪያ
መጻሕፌቱ ውስጥ የተካተቱትን የቃሊዊ ይዘቶች መሌመጃዎችን በተገቢ ሁኔታ ሰርተው እንዲይሇማመደ አለታዊ ተጽእኖ
ሉፇጥርባቸው ይችሊሌ፡፡
4.2.2.3 ከቃሊት የፌቺ ሽፊን አንጻር
Lewis (1993) እንዯሚገሌጹት በአንዴ ቋንቋ ውስጥ የሚገኙ ቃሊት ፌቺን በማስተሊሇፌ በኩሌ እኩሌ የአገሌግልት ሽፊን
የሊቸውም፡፡ አንዲንዴ ቃሊት በርካታ ፌቺን መሸከም በመቻሊቸው በተሇያዩ አውድች ሰፊ ያሇ ፌቺን ያስተሊሌፊለ፡፡
በርካታ ፌቺን መሸከም የሚችለ ቃሊት በተሇያዩ አውድች በስፊት ተገኝተው መሌዕክት ማስተሊሇፌ ሲችለ ጠባብ ፌቺ
ያሊቸው ዯግሞ ሰፉ ፌቺ ባሊቸው ቃሊት ይተካለ፡፡
ከዚህ አንጻር Wallace (1988፣18-19) እንዯሚገሌጹት አንዲንዴ ቃሊት ሰፉ ፌቺ ስሊሊቸው ሀሳብን አምቀው መያዝ
ችልታ ሲኖራቸው አንዲንድቹ ዯግሞ ጠባብ ፌቺ ስሊሊቸው ሰፉ ፌቺ ባሊቸው ቃሊት ስር ይጠቃሇሊለ፡፡ በመሆኑም ቃሊት
ከሚሰጡት ትርጉም አንጻር እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌቺ ይኖራቸዋሌ፡፡ በንግግርም ሆነ በፅሁፌ ተግባቦታዊ አውዴ ውስጥ
ተዯጋግመው የሚከሰቱና ሰፉ የፌቺ ሽፊን ያሊቸው ቃሊት በቃሊት ትምህርት ይዘትነት ተመርጠው ሉካተቱ ይገባሌ፡፡ አጥኚው
ባዯረገው የሰነዴ ፌተሻና ቃሇ መጠይቅ መሠረት በተተኳሪ መጽሀፍች ውስጥ የተካተቱት ቃሊት ከቃሊት የፌቺ ሽፊን አንጻር
እንዳት እንዯተመረጡ እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡
በመማሪያ መጽሀፌቱ ውስጥ በቃሊት ይዘትነት የተካተቱት ቃሊት ተዯጋግመው የሚከሰቱና ሰፉ የፌቺ ሽፊን ያሊቸው ናቸው፡፡
በተሇይ በፌካሬያዊ እና እማሬያዊ ፌቺ የሚከሰቱትን ቃሊት አካቷሌ፡፡ እነዚህ ይዘቶች ተመርጠው መካተታቸው ተማሪዎች
የቃሌን ሰፉ ፌቺ ማሇትም አንዴ ቃሌ በርካታ ፌቺ ሉኖረው እንዯመቻለ መጠን የተሇያዩ ፌቺዎችን የማወቅ ችልታቸው
ይጨምራሌ፡፡ አስረጅ 13. "ቤት" የሚሇው ቃሌ በእማሬያዊ ፌቺው ግዴግዲና ጣሪያ ያሇው የሰው ሌጅ መኖሪያ ማሇት
ሲሆን፣ ፌካሬያዊ ፌቺው ዯግሞ የአንዴ ሰው ጠቅሊሊ ኑሮ፣ ትዲር ወዘተ… ማሇት እንዯሆነ በ 9 ኛ ክፌሌ፣ ገጽ 67 ሊይ
ተገሌጿሌ፡፡ ተማሪዎች ከዚህ በመነሳት የአንዴ ቃሌ በርካታ ፌቺ ማወቅ እንዱችለ ትሌቅ እገዛ ያዯርግሊቸዋሌ፡፡ በሁሇቱም
መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ የቃሊት የፌቺ ሽፊንን መሠረት አዴርገው የተመረጡ ቃሊት መካተታቸው ከአባሪ "ሏ" እና "መ"
ማወቅ ይቻሊሌ፡፡ ስሇዚህ የፌቺ ሽፊንን መሠረት አዴርገው በተተኳሪ መጻሕፌት ውስጥ ቃሊትን ከመምረጥ አኳያ መሌካም
ሥራ እንዯተሠራ መገንዘብ ተችሎሌ፡፡
4.2.2.4 ከቃለ ተስተማሪነት አኳያ
ሇማስተማሪያነት የሚቀርበው የቃሊት ትምህርት በመማር-ማስተማር ሂዯት ውስጥ የተማሪዎችን ግሊዊ ተሳትፍ የሚያጎሇብት
መሆን አሇበት፡፡ የከባዴ ቃሊት መብዛት በተማሪው ሊይ ስነ ሌሳናዊና ባህሊዊ ክፌተት እንዱፇጠር ያዯርጋሌ፡፡ በእንዲንደ
አረፌተነገር ውስጥ ቀዯም ብል የማያውቃቸው አዲዱስ ቃሊት የበረከቱ እንዯሆነ፣ የተማሪዎች ትኩረት በሚያነቡት አጠቃሊይ
ስራ ሊይ እንዲያርፌ እንቅፊት ይሆናሌ፡፡ የመማር ፌሊጎትንም ይቀንሳሌ፡፡ የተማሪዎችን ፌሊጎት መያዝ የሚቻሇው
ከተማሪዎች ችልታ እጅግም ባሌበሇጠ ቃሊት የተጻፇ ስራ የተመረጠ እንዯሆነ ነው፡፡
አብዛኞቹ የቋንቋ ማስተማሪያ መጻሕፌት ሇየቀረቡበት የክፌሌ ዯረጃ መጥናለ ተብሇው የተዘጋጁ ምንባቦችን የያዙ ናቸው፡፡
አዘጋጆች በዚያ የክፌሌ ዯረጃ የሚገኙ ተማሪዎችን ዕዴሜና የቋንቋ ችልታ አጢነው ምንባቦችን ያሰናዲለ፡፡ ሆነ ተብል
ሇማስተማሪያነት የሚዘጋጁ ምንባቦች ግን ከሀሳቡ በበሇጠ (ቢያንስ በእኩሌ ዯረጃ) ቃሌ መረጣና አረፌተነገር ግንባታ ሊይ
ያተኩራሌ፡፡ በዴለ ዋቅጅራ (1996፣12-16) ሇማስተማሪያነት የሚቀርበው የቃሊት ትምህርት በመማር ማስተማር ሂዯት
ውስጥ የተማሪዎችን ግሊዊ ተሳትፍ የሚያጎሇብት እንዯመሆኑ መጠን በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ የተመረጡት ቃሊት
ያሌተሰሇቹ ሇተማሪዎች ግሌጽ፣ ዕዴሜያቸውን፣ የትምህርት ዯረጃቸውን እና የቀዯመ ዕውቀታቸውን መሠረት ያዯረጉ
በአጠቃሊይ ሇተስተማሪነት የሚያመቹ መሆናቸውን ከሠነዴ ፌተሻ እና ከቃሇ መጠይቅ ማወቅ ተችሎሌ፡፡ በሁሇቱም
መማሪያ መጽሏፌ ውስጥ የተመረጡት ምንባቦች ከዚህ ቀጥል የተዘረዘሩ ናቸው፡፡
ሠንጠረዥ "10" በ 9 ኛ እና 10 ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ የተካተቱ ምንባቦች
ክፌሌ ምዕራፌ የምንባቦቹ ርዕስ የሚገኙበት ገጽ
አንዴ ቋንቋ እና ህብረተሰብ 1
ሁሇት ስነ ቃሌ 05
ሶስት ቤተ-መጻሕፌትና ሥነ-ጽሁፌ "3
አራት ሌቦሇዴ %3
አምስት ስነ ግጥም *
9ኛ
ስዴስት ተውኔት (5
ሰባት የአካባቢ ገሇጻ )@
ስምንት መገናኛ ብዙሃን )#3
ዘጠኝ ምርጥ ንግግር )$7
አስር ክርክር )84
ክፌሌ ምዕራፌ የምንባቦቹ ርዕስ የሚገኙበት ገጽ
አንዴ ቋንቋ እና ህብረተሰብ 1
ሁሇት ባህሊዊ ጋብቻ !7
ሶስት ሌቦሇዴ #3
አራት ማህበረሰብና ጤና 8
አምስት ቀና አመሇካከት 86
10 ኛ
ስዴስት ግጥም &7
ሰባት የአረጋውያን ሚና (1
ስምንት ሴቶች በባህሌ ውስጥ )5
ዘጠኝ ሱስ )09
አስር ሥራና ምርት )#
4.2.2.5 ባህሊዊ ተሊውጦን በተመሇከተ
አንዴ ህዝብ የራሱ ባህሌ በተመሇከተ የተሇየ እውቀት እንዱኖረው ይሻሌ፡፡ እዚህ ሊይ ባህሌ ሲባሌ የአንዴን ህዝብ የተሇያዩ
የአኗኗር ባህርይ ማሇት ነው፡፡ ይህም የህዝቡን ተዋረዲዊ አዯረጃጀት (ዕዴሩን፣ ዯቦውን፣ አስተዲዯራዊ ዴሌዴለን፣ ወዘተ)፣
ተቋማቱን፣ ህጉን፣ ሌማደን፣ ሥራውን፣ ስነ-ጥበቡን፣ ሀይማኖቱን፣ ጨዋታውንና የመሳሰለትን-ባጠቃሊይ እሱነቱን የያዘ ነው፡፡
የአንዴ ህዝብ የትምህርት ስርዓትም እያንዲንደ ግሇሰብ ይህን አጠቃሊይ ባህለን የሚያውቅበትንና የሚያዯንቅበትን ሁኔታ
ማመቻቸት አሇበት፡፡ ይህ ሇተማሪዎች በራስ የመተማመን ዯረጃ በማሳዯግ የባህሊቸውን ምንነት ሇመገምገምና ሇመረዲት
ያግዛቸዋሌ በማሇት በዴለ ዋቅጅራ (1996፣8) ያስረዲለ፡፡
ከሠንጠረዥ "10" መረዲት የሚቻሇው በሁሇቱም መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ ሇማስተማሪያነት የተቀረጹ ምንባቦች ርዕስ
ሇተማሪዎች ቅርበት ያሊቸው፣ የተማሪዎችን ባህሌ ከግምት ውስጥ ያስገቡ ናቸው፡፡ አስረጅ 14. 10 ኛ ክፌሌ፣ ገጽ 17 እና
105 (ባህሊዊ ጋብቻ፣ ሴቶች በባህሌ ውስጥ) በተከታታይ መጥቀስ ይቻሊሌ፡፡ ባህሊዊ ጋብቻ የሚሇውን የምዕራፈን ርዕስ
ወስዯን በምንመሇከትበት ጊዜ በስሩ የዘይሴ ብሔረሰብ ባህሊዊ ጋብቻ በሚሌ ርዕስ የቀረበ ምንባብ እናገኛሇን፡፡ በምንባቡ
ውስጥ የባህሊዊ ጋብቻው ዓይነት (መዯበኛ ባህሊዊ ጋብቻ፣ ቦንቃ (ጠሇፊ)፣ ዲል (የውርስ ጋብቻ) እና ወድ ገብ ጋብቻ) ተብል
ተከፌሎሌ፡፡ ስሇዚህ እነዚህን ባህሊዊ ጋብቻ ተግባራዊ ሇማዴረግ ቃሊዊ ምሌሌሶች በቅዯም ተከተሌ ተግባራዊ ይሆናለ፡፡
በሀገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ብሔረሰቦች እንዯመኖራቸው መጠን ባህሊቸውም በርካታ ነው፡፡ ከዚህ የተነሳ ሁለም ብሔረሰብ
የራሱ የሆነ የጋብቻ ሥርዓት አሇው፡፡ ተማሪዎቹም የአንደ ብሔረሰብ ባህሌ ሲቀርብ ከራሳቸው ባህሌ ጋር እያነጻጸሩ
አንዴነቱንና ሌዩነቱን ማወቅ ይችሊለ፡፡ በተሇይ ዯግሞ እሊይ ከሰፇረው አስረጅ መረዲት እንዯሚቻሇው በምንባቡ ውስጥ
የተጠቀሱት አንዲንዴ ቃሊት የቀረቡት ወዯ ታሊሚ ቋንቋ ተተርጉመው ነው፡፡ ስሇዚህ የቃሊቱ በዚህ ሁኔታ መመረጣቸውና
መቅረባቸው ተማሪዎች በራስ የመተማመን ዯረጃቸው እንዱያዴግ፣ የባህሊቸውን ምንነት ሇመገምገምና ሇመረዲት፣
እንዱሁም በክፌሌ ውስጥ ንቁ ተሳታፉ እንዱሆኑ ያግዛቸዋሌ፡፡ ስሇዚህ የአንደን ባህሌ ላሊው እንዱያውቅ ከማዴረግ አንጻር
መማሪያ መጻሕፌት አዘጋጆች ቃሊትን ሲመርጡ የተማሪዎቹን ባህሌ ከግምት ውስጥ ማስገባት የግዴ ይሆናሌ፡፡ አብዛኞቹ
ቃሊት የተማሪዎቹን ባህሌ መሠረት አዴርገው የቀረቡ በመሆናቸው ሳይሸማቀቁ በቀረቡት ቃሊት መሠረት የታዘዙትን ቃሌ ነክ
መሌመጃዎችን መሥራት ይችሊለ፡፡ በአጠቃሊይ ተተኳሪ መማሪያ መጻሕፌት አዘጋጆች በተሇይ 10 ኛ ክፌሌ ቃሊቱን
ሲመርጡ ባህሌን መሠረት አዴርገው ስሇሆነ ይበሌ የሚያሰኝ አመራረጥ መሆኑን መረዲት ተችሎሌ፡፡ 4.2.3 ከቃሊት
ትምህርት አዯረጃጀት የተመሇከቱ መረጃዎች ትንተና
ቃሊትን በመምረጥ በመማሪያ መጽሏፌ ውስጥ ማካተቱ ብቻ በራሱ ሇቃሊት ትምህርት በቂ አይሆንም፡፡ የተመረጡ ቃሊት
በተሇያየ መሌኩ ካሌተዯራጁ በቀሊለ ተስተማሪ ሉሆኑ አይችለም፡፡ ይህ በእንዱህ እንዲሇ ሇቋንቋ ትምህርትነት የሚውለ
ቃሊት በመምረጫ መስፇርት መመረጥ እንዲሇባቸው በርካታ ምሁራን ይገሌጻለ፡፡ የተመረጡት ቃሊትም በምን መንገዴ
መዯራጀት እንዲሇባቸው አውቆ መሌመጃዎችን መቅረጹ አስፇሊጊ መሆኑን ማወቅ ይቻሊሌ፡፡ በተተኳሪ መጽሀፍች ውስጥ
የተመረጡት ቃሊት እንዳት እንዯተዯራጁ ቀጥሇን እንመሇከታሇን፡፡
4.2.3.1 ቃሊትን ከቀሊሌ ወዯ ከባዴ ከማዯራጀት አንጻር
McCarthy (1990፣90) የተመረጡ ቃሊት ክብዯትና ቅሇታቸው ታይቶ ከቀሊሌ ወዯ ከባዴ በተከታታይ መዯራጀት
እንዲሇበት ይገሌጻለ፡፡ በተጨማሪም ምሁራን እንዯሚያስረደት ቃሊትን ሇማዯራጀት ስናስብ የተመረጡ ቃሊት ከቀሊሌ
ወዯ ከባዴ፣ ከግሌፅ ወዯ ውስብስብ፣ ከአጠቃሊይ ወዯ ዝርዝር ከቀዲማይ ወዯ ተከታይ፣ ከተጨባጭ ወዯ ረቂቅ፣
ከሚታወቅ ወዯ ማይታወቅ መዯራጀት እንዲሇባቸው በንዴፇ ሀሳብ ክሇሳ ተመሌክቷሌ፡፡ ይህ አይነት አዯረጃጀትም
ከተማሪዎች የአስተሳሰብ ብስሇት ወይም የግንዛቤ ምጥቀት አኳያ እየተስተዋሇ ሉከናወን የሚገባ ተግባር ነው፡፡ ከመማሪያ
መጽሏፌ ውስጥ ከተመረጡት ቃሊት የትኞቹ ቀዴመው ይምጡ? የትኞቹ ቃሊት መካከሌና የትኞቹ በመጨረሻ ይቅረቡ?
ሇሚለት ጥያቄዎች መሌስ መስጠት ይገባሌ፡፡
የቃሊት ትምህርት ይዘት የታቀዯውን ተመርኩዞ ሇሚመጣው ዯግሞ መሠረት ሆኖ ማሇፌ ይኖርበታሌ፡፡ በዚህ መሌኩ
የተዯራጀ የትምህርት ይዘት ተማሪዎች ቀዯም ሲሌ ያካበቱትን ዕውቀት እንዱያጎሇብቱና ሌምዲቸውን በሥራ ሊይ
እንዱያውለ ያግዛቸዋሌ፡፡ የትምህርቱ ይዘት በተማሪዎቹ የቀዴሞ ዕውቀት ሊይ ተመስርቶ ቀስ በቀስ ስፊትና ጥሌቀት እያገኘ
የማይሄዴ ከሆነ ግን መሰሊቸትን ይፇጥራሌ፡፡ ይህ መሰሊቸትም በተማሪዎች የትምህርት አቀባበሌ ሊይ የሚኖረው አለታዊ
ተፅዕኖ ቀሊሌ አይሆንም፡፡
በተሇይ በ 9 ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ የቀረቡትን የምንባቦችን ርዕስ በምንመሇከትበት ጊዜ
ሇምንባብ ርዕስነት ከተሠጡት ቃሊት የየትኛውም የቋንቋ ትምህርት መነሻ ወይም መሠረት ቋንቋ ስሇሆነ ቋንቋና ህብረተሰብ
የሚሇውን ርዕስ በማስቀዯም በቃሌ ብቻ የሚተሊሇፇውን ሥነ-ቃሌ በማስከተሌ፣ በሥነጽሁፌ ስር ዯግሞ ሌቦሇዴ፣
ስነጽሁፌና ተውኔት ተዯራጅተዋሌ፤ ቀጥል ያለት የምንባብ ርዕሶች ዯግሞ በኢሌቦሇዴ ሥር የተካተቱ ናቸው፡፡ ከዚህ
የምንረዲው ቃሊት በይዘታቸው ከቀሊሌ ወዯ ከባዴ መዯራጀታቸውን ነው፡፡ ሠንጠረዥ 10 መመሌከት ይቻሊሌ፡፡
በዚህ መሌኩ የተዯራጀ የትምህርት ይዘት ተማሪዎች ቀዯም ሲሌ ያካበቱትን ዕውቀት እንዱያጎሇብቱና ሌምዲቸውን በሥራ
ሊይ እንዱያውለ ስሇሚያግዛቸው ተማሪዎች ቃሊትን ከተጨባጭ ፌቺ ጀምረው ወዯ ረቂቅ በሂዯት የሚማሩትን አዯረጃጀት
ቢከተለ የሚቀርቡሊቸውን መሌመጃዎችን ሳይቸገሩ መስራት ይችሊለ፡፡ ነገር ግን የተተኳሪዎቹ መማሪያ መጻሕፌት የቃሊት
መሌመጃዎች ቃሊትን ከቀሊሌ ወዯ ከባዴ ማዯራጀት ከሚሇው ፅንሰ ሀሳብ አንጻር ብንመረምር አሌፍ አሌፍ ሇማዯራጀት
ተሞክሯሌ፡፡
4.2.3.2 ርዕሰ ጉዲይን መሠረት አዴርጎ ከማዯራጀት አንጻር
በክሇሳ ዴርሳናት እንዯተጠቀሰው ቃሊትን ሇማዯራጀት ላሊው መንገዴ ርዕሰ ጉዲይን መሠረት አዴርጎ ማቅረብ ነው፡፡
አንዲንዴ ምሁራን እንዯሚለት ቃሊት የሚቀርቡበትን መነሻ አዴርጎ ማዯራጀት የተሇመዯ ነው፡፡ Grains እና Redman
(1986፣69) እንዯሚገሌጹት በአንዴ ርዕሰ ጉዲይ ሥር ሉጠቃሇለ የሚችለ አንዴ ዯረጃ የተመረጡ ቃሊት የሚያገናኛቸውን
ርዕሰ ጉዲይ በመግሇጽ እንዱያገሇግለ ከተዯረገ በኋሊ ቃሊቱ በመሌመጃ መሌክ ተዯራጅተው ይቀርባለ፡፡
አጥኚው ባዯረገው የሠነዴ ፌተሻ እና ቃሇ መጠይቅ ርዕሰ ጉዲይን መሠረት አዴርገው ተዯራጅተው የቀረቡ መሌመጃዎች
በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ መቅረባቸውን አረጋግጧሌ፡፡ በአብዛኛው የቀረቡትም ከምንባብ በኋሊ በአንብቦ መረዲት ክፌሌ
ውስጥ እንዯሆነ ተረጋግጧሌ፡፡ በ 9 ኛ እና 10 ኛ ክፌሌ መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ ክፌሌ አንዴ አንብቦ መረዲት አይቀሬ
ስሇሆነ ርዕሰ ጉዲይን መሠረት አዴርገው የተዯራጁ ቃሊትም እንዯዚሁ አይቀሬ ሆነው ተዯራጅተዋሌ፡፡ በአስረጅ መሌክ
ሇመጥቀስ ያህሌ ከሁሇቱም መማሪያ መጻሕፌት የሚከተለትን መሌመጃዎች መመሌከት ይቻሊሌ፡፡
አስረጅ 15. 9 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ ሶስት፣ ገጽ 40፣ ክፌሌ አንዴ፡- አንብቦ መረዲት፣ ትህዛዝ 4. ሇሚከተለት ከምንባብ
ሇወጡት ቃሊት ቀጥተኛ ፌቻቸውን ከሰጣችሁ በኋሊ ዏረፌተነገር ሥሩባቸው፡፡ 1. ህይወት 2. ዝርው 3. ግንዛቤ 4.
ትኩረት 5. መትጋት
አስረጅ 16. 10 ኛ ክፌሌ፣ ገጽ 110፣ ክፌሌ አንዴ፡- አንብቦ መረዲት፣ ትህዛዝ 2 የሚከተለት ቃሊትና ሏረጋት ከምንባቡ
የወጡ ናቸው፡፡ ምንባብ ውስጥ ባሊቸው ዏውዴ ፌቻቸውን ግሇጹ፡፡ 1. ትጋት 2. ቢጤዎቿ 3. ቁም ነገር 4. አንግባ 5.
ቁርጠኝነት
እሊይ የተጠቀሱትን መሌመጃዎች ስንመሇከት የምንባቡን ርዕሰ ጉዲይ መሠረት አዴርገው የወጡ ጥያቄዎች ናቸው፡፡ ስሇዚህ
በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ የቀረቡት የቃሊት ትምህርት መሌመጃዎች ርዕሰ ጉዲይን መሠረት አዴርገው የቀረቡ መሆናቸውን
መገንዘብ ይቻሊሌ፡፡ ርዕሰ ጉዲይን መሠረት አዴርገው የቀረቡ መሌመጃዎች በርካታ ናቸው፡፡ ስሇዚህ መማሪያ መጻሕፌቱ
ርዕሰ ጉዲይን መሠረት አዴርገው ቃሊትን ከማዯራጀት አንጻር ጠንካራ ጎን አሊቸው፡፡
4.2.3.3 ፌቺን መሠረት አዴርጎ ከማዯራጀት አንጻር
በመማሪያ መጽሕፌቱ ውስጥ ተካተው የሚገኙ የቃሊት መሌመጃዎች ፌችን መሠረት ያዯረጉ መሆናቸውን ሇማጣራት
አጥኚው በምዕራፌ ሁሇት ስር ባሰፇራቸው የቃሊት አዯረጃጀት መስፇርቶች መሠረት ፇትሿሌ፡፡ ፌቺን መሠረት ማዴረግ
ያስፇሇገበት ዋና ምክንያት ቃሊት በአገባባቸው ያሊቸውን ግንኙነት የአንዴን ቃሌ ትርጉም በራሱ በቋንቋው ውስጥ ባሇው
ውስጣዊ ፌቺ ግንኙነት መሠረት በላሊ መግሇጽ ስሇሚያስችሌ ነው፡፡ በዚህ መንገዴ ሇተማሪዎች መቅረቡ አንዴ ቃሌን
የተሇያየ ትርጉም እንዱያውቁ ያዯርጋቸዋሌ፡፡

ይዘት ገጽ

የሚከተለትን ቃሊት እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌች በሠንጠረዡ በቀረበው ምሳላ መሠረት 67


አስቀምጡ፡፡

የተሠጡትን እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌች በአረፌተነገር ውስጥ አስገብቶ ማሳየት 68

እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌች ያሊቸውን ቃሊት በፌችዎቻቸው ሊይ ይወያያለ፡፡ 68


ከምንባብ ውስጥ እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌች ያሊቸው ቃሊት አውጡና እማሬያዊና ፌካሬያዊና
ፌካሬያዊ ፌች መስጠት

ምሳላዎችን መሠረት በማዴረግ በሠንጠረዡ ውስጥ ሇቀረቡት ቃሊት እማሬያዊና ፌካሬያዊ 45


ፌቻቸውን መሙሊት

የቃሊትን እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌች የሚያሳይ አረፌተነገሮችን መጻፌ 127

አጥኚው ከሠነዴ ፌተሻ እና ከቃሇ መጠይቅ ባገኘው መረጃ መሠረት በመጻሕፌቱ ውስጥ የቀረቡ የቃሊት መሌመጃዎች
በአብዛኛው ፌቺን መሠረት ያዯረጉ ናቸው፡፡ ከአጠቃሊይ 64 የቃሊት መሌመጃዎች ውስጥ 29 የቃሊት መሌመጃዎች ፌቺን
መሠረት ያዯረጉ ሲሆን ይህም የሚያመሇክተው 45% ያህለን ሸፌነው ይገኛለ፡፡ የቀረቡበት ስሌትም በአብዛኛው ተማሪዎች
በአውዴ ትርጉሙን እንዱረደ፣ በተመሳሳይና በተቃራኒ ፌች እንዱሁም እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌችን መሠረት በማዴረግ
የተዯራጁ ናቸው፡፡ በሁሇቱም መማሪያ መጻህፌት ውስጥ የእማሬያዊና ፌካሬያዊ መሌመጃዎች የቃሊት መሌመጃውን 7.8%
ይዘው የተዯራጁ በመሆናቸው በመማሪያ መጻህፌቱ ፌችን መሠረት ያዯረገ የቃሊት አዯረጃጀት መኖሩን ያሳያሌ፡፡ ነገር ግን
ተማሪዎችን በይበሌጥ ሇማሳተፌ በቂ አይዯሇም፡፡ ፌችን መሠረት አዴርጎ ቃሊት ማዯራጀትን በተመሇከተ የሚከተለትን
ምሳላዎች ሇአብነት በመውሰዴ እንመሌከት፡፡ ሠንጠረዥ "11" የቃሊት እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌች መሌመጃዎች

ከሠንጠረዥ 11 መረዲት እንዯሚቻሇው በሁሇቱም መማሪያ መጻህፌት ውስጥ ቃሊት በእማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌችም
እንዯተዯራጁ ነው፡፡ ነገር ግን 9 ኛ ክፌሌ በምዕራፌ አራት ስር ብቻ ሶስት የእማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌች መሌመጃዎች
መኖራቸው ተማሪዎች አንዴ ዓይነት ይዘት በተዯጋጋሚ ሲማሩ ሉሰሊቹ ስሇምችለ በየምዕራፈ ተበታትኖ ቢቀርቡ መሌካም
ነው፡፡ ቃሊት በእማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌች ብቻ ሳይሆን በተመሳስልና ተቃርኖ ፌችም ተዯራጅተው ቀርቧሌ፡፡ አስረጅ 17.
9 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ አምስት፣ ገጽ 88፣ ክፌሌ አምስት፣ ትህዛዝ 2. የሚከተለት ቃሊት ከቀረበው ግጥም የወጡ ናቸው፤
ተመሳሳይ
ፌቻቸውን ፇሌጉ፡፡ 1. ቅራቅንቦ 2. ኮረጆ 3. ስንክሳር 4. ዴንቡል 5. ኖት 6. ቱጃር
እሊይ ካሇው መሌመጃ መረዲት እንዯሚቻሇው ተማሪዎች በተሰጣቸው ምሳላ መሠረት የቃሊቱን ተመሳሳይ በፌቺ
ከማዯራጀት አኳያ ታስቦ የቀረበ ነው፡፡ አስረጅ 20. 10 ኛ ክፌሌ፣ ምዕራፌ አራት፣ ገጽ 53፣ ክፌሌ አንዴ፣ ትህዛዝ 3. ቀጥል
የቀረቡት ቃሊት ከምንባቡ የወጡ ናቸው፡፡ በ "ሀ" ክፌሌ ሇተዘረዘሩት ቃሊት በፌች ተቃራኒ የሆኑትን ከ "ሇ" ክፌሌ
በመምረጥ አዛምደ፡፡
"ሀ" "ሇ"
• መብት ሀ. ቋሚ
• ብዙሀን ሇ. ዯከመ
• በረታ ሏ. ጥቂት
• ተሇዋዋጭ መ. ግዳታ 5. ግሌጽ ሠ. ስውር
ረ. ዲበረ
ከሊይ የቀረቡትን መሌመጃዎች እንዯ ምሳላ ሇመጥቀስ ያህሌ ነው እንጂ በአብዛኛው በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ የተካተቱት
ቃሊት ፌቺን መሠረት በማዴረግ የቀረቡ መሆናቸውን ከሠነዴ ፌተሻና ከመምህራን ቃሇ መጠይቅ መረዲት ተችሎሌ፡፡ ፌቺን
መሠረት አዴርጎ ቃሊትን ከማዯራጀት አኳያ በተተኳሪ መጻሕፌቱ ጥሩ ሥራ እንዯተሠራም ማወቅ ተችሎሌ፡፡
4.2.3.4 ቅርፅን መሠረት አዴርጎ ከማዯራጀት አንጻር
ላሊው የአዯረጃጀት ስሌት በክሇሳ ዴርሳናት እንዯተገሇጸው ቅርፅን መሠረት አዴርጎ ማዯራጀት ነው፡፡ ላሊው McCarthy
(1990፣ 99) እንዯሚያስረደት በቋንቋ መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ የሚካተቱ ቃሊት አመሰራረት እንዯሚያሳየው ቃሊትን
በየጊዜው በተወሰነ መጠን እየመሠረትን በሄዴን ቁጥር በቋንቋ ውስጥ ተማሪዎች ብዙ አዲዱስ ቃሊት እንዱፇጥሩ
ያስችሊቸዋሌ፡፡ ቃሊትን በቅርጽ ማዯራጀት ምስረታና ዴርብ ቃሊትን እንዯ አንዴ አሀዴ ሇመማርና የቃሊቱን ምዕሊዲዊ
አወቃቀር እየበታተኑ ሇመመርመር እንዱሁም ፌቺን ከተዋቃሪ ቅርጾች ጋር ሇማዛመዴ የሚያስችሌ ቅርጻዊ አዯረጃጀት
መከተሌ፣ ሇትምህርት የሚቀርቡትን ቃሊት ሇመረዲትና ሇማፌሇቅ አስተዋጽኦው የጎሊ መሆኑን የዘርፈ ምሁራን ያስረዲለ፡፡
ነገር ግን በተተኳሪ መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ ዴርብ ቃሊትን የሚመሇከት መሌመጃ አሇመካተቱ እንዱሁም ፌቺን ከተዋቃሪ
ቅርጾች ጋር ማዛመዴን የሚመሇከት መሌመጃ በተሇይ 10 ኛ ክፌሌ መማሪያ መጽሀፌ ገጽ 125 ሊይ በአንዴ ቦታ ብቻ
መቅረቡ የመማሪያ መጻህፌቱ ዯካማ ጎን ነው፡፡ ምስርት ቃሊትን በተመሇከተ እንዯ አንዴ አሀዴ ሇመማርና የቃሊቱን
ምዕሊዲዊ አወቃቀር እየበታተኑ ሇመመርመርም የቀረቡ መሌመጃዎች ውስን ናቸው፡፡ አስረጅ 19. 9 ኛ ክፌሌ፣ ገጽ 70
በሚከተለት ሠንጠረዥ በተራ ቁጥር አንዴና ሁሇት የቀረቡትን ምሳላዎች መሰረት በማዴረግ፣ ባድ ቦታዎችን በተስማሚ ግሶች
አሟለ፡፡ በዚህ ተግባር ግሶችን ከግስ እየመሰረታችሁ መሆኑን ሌብ በለ፡፡
1 በተነ ተበተነ አስበተነ አባተነ በታተነ ተበታተነ አስበታተነ

2 ገዯሇ ተገዯሇ አስገዯሇ አጋዯሇ ገዲዯሇ ተገዲዯሇ አስገዲዯሇ

3 መታ

4 ገሇጠ

5 ጠረበ

እሊይ ከተሰጠው መሌመጃ መረዲት እንዯሚቻሇው አንዴን ግስ በመበታተን የተሇያዩ ተግባራት ያሎቸውን ግሶች
በቅርጻቸው ማዯራጀትን የሚመሇከት ነው፡፡ በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ በዚህ አኳሃን የተዯራጁ መሌመጃዎች ቁጥር
በጣም አነስተኛ መሆን ተማሪዎች የቃሊትን ቅርጻዊ አዯረጃጀት አውቀው መሌመጃዎችን እንዲይሰሩ ሉያዯርጋቸው
ይችሊሌ፡፡ በአጠቃሊይ በተተኳሪ መማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ የምስረታ መሌመጃዎች ብዛት አነስተኛ ስሇሆነ ቅርጽን መሠረት
አዴርጎ ቃሊትን ከማዯራጀት አንጻር መማሪያ መጻሕፌቱ ዴክመት እንዲሇባቸው ከሠነዴ ፌተሻ እና ከቃሇ መጠይቅ ማወቅ
ተችሎሌ፡፡
ምዕራፌ አምስት ማጠቃሇያና አስተያየት
5.1 ማጠቃሇያ
በምዕራፌ አንዴ እንዯተገሇጸው የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በ 2004 ዓ.ም የታተሙት የ 9 ኛ እና የ 10 ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ
መማሪያ መጽሏፍች የቃሊት ትምህርት ይዘት አቀራረብ ቃሊትን ከማስተማር አኳያ መገምገም ነው፡፡ በዚህ አብይ ዓሊማ ስር
ሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች ይገኛለ፡፡
• የ 9 ኛ እና የ 10 ኛ ክፌሌ የአማርኛ መማሪያ መፃህፌት የቃሊት ትምህርት ይዘቶችን ሇመምረጥ በስራ ሊይ
የዋለት የቃሊት ይዘት መምረጫ መስፇርቶች ተገቢ ናቸው ወይ?
• በመማሪያ መጽሀፍቹ ውስጥ የቃሊት ትምህርቶች በዘርፈ ምሁራን የተዘረዘሩትን ተገቢ የቃሊት ትምህርት
ማቅረቢያ ስሌቶችን በመጠቀም ቀርበዋሌ ወይ?
• በመማሪያ መጽሀፍቹ ውስጥ የቀረቡት የቃሊት ትምህርቶች የቃሊቱን የተሇያዩ የፌቺ ገጽታዎች
ሇመቃኘትና ቃሊቱን አፌሌቆ ሇመጠቀም የሚያስችሌ አቀራረብ አሊቸው ወይ? የሚለት ናቸው፡፡
ሇነዚህ ጥያቄዎች ምሊሽ ሇማግኘት የተሰበሰቡ መረጃዎች ተተንትነው ያስገኙት ውጤት እንዯሚያስረዲው በሁሇቱም
የጥናቱ ተተኳሪ መጽሀፍች ውስጥ በጠንካራ ጎንነት የሚጠቀሱ የቃሊት ትምህርት ይዘት አመራረጥ፣ አዯረጃጀትና አቀራረብ
ስሌቶች የተስተዋለ ሲሆን የዚያኑ ያህሌ ዯግሞ ዴክመቶችም አሌታጡም፡፡ በዚህ መሰረት ከጥናቱ የተገኙ ውጤቶች
ተጠቃሇው ቀርበዋሌ፡፡
በሀገር አቀፌ ዯረጃ ሇ 9 ኛ እና 10 ኛ ክፌሌ አማርኛ መማሪያ መጽሀፍች ውስጥ የቃሊት ትምህርቶቹ ከላልች የቋንቋ
ትምህርት ዘርፍች አንፃር ሲታዩ በቂ ቦታ እንዯተሰጣቸው በጥናቱ የተገኘው ውጤት ያመሇክታሌ፡፡ በመጽሀፍቹ የተካተቱ
የቃሊት ትምህርቶችን ሇመምረጥ የሚከተለት መስፇርቶች በጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡ እነዚህም የቃሊት የፌቺ ሽፊን መስፇርት፣
የተማሪዎችን ፌሊጎትና የትምህርት ዯረጃ መሠረት ያዯረገ መስፇርት፣ ባህሊዊ ተሊውጦን መሠረት ያዯረገ መስፇርት
እንዱሁም የቃለን ተስተማሪነት የተመሇከተ ነው፡፡ ላሊው የቃሊት የዴግግሞሽ መጠንን መሠረት ያዯረጉ መስፇርቶች ሊይ
ተመስርቶ ቃሊትን የመምረጥ ጉዲይ ተገቢው ትኩረት እንዲሌተሰጠ የጥናቱ ውጤት አሳይቷሌ፡፡ ይህ ዯግሞ በመጽሀፍቹ
የቃሊት ትምህርት ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ እንዲሳዯረ በጥናቱ ተዯርሶበታሌ፡፡
በላሊ በኩሌ በሁሇቱም የጥናቱ ተተኳሪ መጽሀፍች የተካተቱት የቃሊት ትምህርቶች ሇዯረጃው ይመጥናለ ተብሇው
ከተመረጡ ምንባቦች የወጡ ቢኖሩም ተስተማሪነት ዯረጃቸው ከግምት ውስጥ እየገባ ከምንባቦቹ ውጭም የተወሰኑ ቃሊት
በይዘትነት እንዯተመረጡ ታውቋሌ፡፡ ይህም ሇዯረጃው ይመጥናለ ተብሇው ከተመረጡ ምንባቦች የወጡ ቃሊት በስፊት
መቅረባቸው ተገቢ አሰራር እንዯሆነ በክሇሳ ዴርሳናት ዉስጥ ቢጠቀስም ከምንባብ ውጪ የቀረቡ የቃሊት መሌመጃዎች
ብዛት ውስን መሆኑ ግን ሉታሰብበት የሚገባ ጉዲይ ነው፡፡
የመጽሀፍቹን የቃሊት ትምህርት አዯረጃጀት በተመሇከተም በአብዛኛው ከሚያነሱት ርዕሰ ጉዲይ አንጻር፣ በአንዴ ምንባብ
ውስጥ በመገኘታቸውና ስሇቃሊት የተወሰነ ግንዛቤ ማስጨበጥ ከመቻሌ አንጻር እንዯተዯራጁ ተመሌክቷሌ፡፡
በቃሊት ፌቺ ሊይ ያተኮሩ የቃሊት ትምህርቶችን አቀራረብ ስንመሇከት፣ በመጽሀፍቹ ውስጥ የቃሊት ትምህርት ይዘቶች
አብዛኞቹ በአውዴ ተዯግፇው ቀርበዋሌ፡፡ ቃሊቱ ከቀረበሊቸው አረፌተነገራዊ አውድች አብዛኞቹ የቃሊትን ፌቺ በገቡበት
ቦታ ሇመገመት የሚያስችለ አውዲዊ ፌንጮች ይዘው ቀርበዋሌ፡፡ በሁሇቱም መጽሀፍች ውስጥ ስሇቃሊት የተወሰነ እውቀት
ሇማስጨበጥ ከቀረቡት የቃሊት ክንውኖች ዉጭ ላልቹ በአውዴ ተዯግፇው መቅረባቸው ተረጋግጧሌ፡፡
ቃሊትን በፌቺ ዝምዴናቸው ከማቅረብ አኳያ በሁሇቱም መጽሀፍች ውስጥ የቃሊት ተመሳስልና ተቃርኖ በአዛምዴ መሌክ፣
የተወሰኑ አብሮ ተሰሊፉ ቃሊት አውዴ ተኮር ሆነው ቀርበዋሌ፡፡ እንዱሁም የቃሊት ፌች በአረፌተነገር እንዱያሳዩ የሚጠይቁ
ክንውኖች መቅረባቸውም ታውቋሌ፡፡ የቃሊት ተመሳስልና ተቃርኖ ዋነኛ ማቅረቢያ ስሌት ቃሊቱን በአውዴ ማቅረብ ሆኖ ሳሇ
በየመሌመጃው የሚዛመደት ቃሊትና ሀረጋት በ "ሀ" እና በ "ሇ" ክፌሌ ላጣቸውን ቀርበዋሌ፡፡ የቃሊቱ ላጣቸውን መቅረብ
ዯግሞ ተማሪዎቹ ቃሊቱ በምን ዓይነት አገባብ ተመሳሳይ ወይም ተቃራኒ ፌቺ እንዯያዙ ሇመረዲት ያስቸግራቸዋሌ፡፡ ከዚህም
ላሊ የቃሊት የከታች ተከታች የፌቺ ዝምዴናን የተመሇከተ ትምህርት በሁሇቱም መጽሀፍች ውስጥ አሌተካተተም፡፡
በቃሊት የእርባታና የምስረታ ሂዯት ሊይ የተመረኮዘው ትምህርት በሁሇቱም መጽሀፍች ውስጥ መቅረቡ ተረጋግጧሌ፡፡
በዚህም በሁሇቱም መጻሕፌት ውስጥ የቃሊት አመሰራረት በተመሇከተ ቃሊት በቅጥያዎች እንዯሚመሰረቱ የሚያሳዩ
መረጃዎች ቀርበዋሌ፡፡ አቀራረባቸውም በጠንካራ ጎኑ የሚጠቀስ ሲሆን የቃሊትን አመሰራረት በቃሊት ጥመራ አሇማቅረቡ
ዯግሞ በዯካማ ጎኑ የሚጠቀስ ነው፡፡
የቃሊዊ ሀረጎችን (ፇሉጦችን፣ ውሌዴ ግሶችን፣ ውሌዴ ስሞችንና አያያዥ ቃሊትን) በሚመሇከትም በሁሇቱም መጽሀፍች
ውስጥ ፇሉጣዊ አነጋገሮች፣ ውሌዴ ግሶች፣ ውሌዴ ስሞችና አያያዥ ቃሊትን የተመሇከተ ይዘት ተካቷሌ፡፡ ይህም እንዯ
ጠንካራ ጎን ሉቆጠር ይችሊሌ፡፡
በላሊም በኩሌ የቃሊት ትምህርቱ ከቋንቋ ክሂልች ጋር በመጣመር የቀረቡበት ሁኔታ በሁሇቱም መጽሀፍች ውስጥ ሚዛናዊ
እንዲሌሆነ ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ ከዚህም ላሊ ከቃሊት ትምህርት ማቅረቢያ ዘዳዎች መካከሌ ተማሪዎች የመዝገበ ቃሊት
አጠቃቀም ጥበብን እንዱካኑ የሚያግዝ ትምህርት ማቅረብ አንደ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ በሁሇቱም መጽሀፍች በመዝገበ ቃሊት
አጠቃቀም ሊይ ያተኮረ ትምህርት እያንዲንደ መጽሀፌ ካሇው አስር ምዕራፌ በሶስት ቦታዎች ሊይ ብቻ ቀርበዋሌ፤ ይህም
መጽሀፍቹ በመዝገበ ቃሊት አጠቃቀም በኩሌ ውስንነት እንዲሇባቸው በጥናቱ ተዯርሶበታሌ፡፡
በመጨረሻም የቃሊት ትምህርቱ የቀረቡባቸው መመሪያዎች ተገቢነት በተመሇከተ በሁሇቱም መጽሀፍች አብዛኞቹ
መመሪያዎች በተገቢ ማብራሪያዎችና ምሳላዎች በመዯገፌ ግሌጽ ሆነው የተነዯፈ ቢሆኑም፤ አሌፍ አሌፍ ግን በምሳላ
ያሌተዯገፈና ተገቢ ማብራሪያ የሚጎሊቸው ጥቂት መመሪያዎች በተሇይ በ 10 ኛ ክፌሌ መጽሀፌ ውስጥ መኖራቸው በጥናቱ
ተጠቁሟሌ፡፡ ከዚህ ጥናት አጠቃሊይ ውጤት በመነሳትም አጥኚው ከዚህ በታች ያለትን አስተያየቶች ሰንዝሯሌ፡፡

5.2 አስተያየት
ከዚህ በሊይ በማጠቃሇያው የተገሇጹትን የጥናቱን ውጤቶች መሰረት በማዴረግ መቀጠሌ የሚገባቸው የመጽሀፍቹ ጠንካራ
ጎኖች መኖራቸው ሳይዘነጋ ችግር በታየባቸው የመጽሀፍቹ የቃሊት ይዘት አመራረጥ፣ አዯረጃጀትና አቀራረብ ሊይ አጥኚው
ከዚህ በታች ያለትን አስተያየቶች ሰንዝሯሌ፡፡
• የቃሊት መረጣው ሲካሄዴ በተቻሇ መጠን ቋንቋን ሇማስተማር ሇሚነዯፌ መርሀ ግብር እንዱውለ
በመስኩ ምሁራን ሇተሰነዘሩት የቃሊት መምረጫ መስፇርቶች ሁለ ተገቢው ትኩረት ቢሰጥ፤
• የቃሊት ትምህርት አዯረጃጀትን በተመሇከተም ምንም እንኳ በመጽሀፍቹ ውስጥ ከሚያነሱት ርዕሰ ጉዲይ
አንጻር፣ በአንዴ ምንባብ ውስጥ በመገኘታቸውና ስሇቃሊት የተወሰነ ግንዛቤ ያስጨብጣለ በመባሊቸው የተዯራጁ
ቢሆንም ግን ምሁራን እንዯሚለት የፌቺ ገጽታቸውን፣ የቅርጻቸውን መመሳሰሌ ወዘተ ከግምት ያስገባ አዯረጃጀትም
በሰፉው ተግባራዊ ቢዯረግ፣
• በመማሪያ መጽሀፍቹ ውስጥ ጥመራን የተመሇከቱ ይዘቶች ትኩረት ተሰጥቷቸው እንዱካተቱ ቢዯረግ፤
• የፌቺ ተመሳስልና ተቃርኖ የሚያሇማምደ በአዛምዴ መሌክ የቀረቡ ቃሊትም ከምንባብ የተመረጡት
በምንባብ የሚገኙበት መስመር ቢጠቆም (ሊሌተጠቆሙት) ከምንባብ ውጭ የተመረጡት ዯግሞ በ"ሀ" ክፌሌ
የተዘረዘሩት ቃሊት በአውዴ እንዱቀርቡ ቢዯረግ የመጽሀፍቹን የቃሊት ትምህርት ፌቺ ትምህርት ያሻሽሇዋሌ፡፡
• በመጽሀፍቹ ውስጥ የቃሊት የከታች ተከታች የፌቺ ዝምዴናን የሚያመሇማምደ መሌመጃዎች ተቀርጸው
ቢካተቱ፣ የጥምር ቃሊት ትምህርት ቃሊቱን ሇመረዲትና ሇመጠቀም በሚያስችሌ መንገዴ ቢቀርቡ፣ የቃሊት
እርባታና የምስረታ ሂዯት የተመረኮዙ መሌመጃዎች ተማሪዎች የቅጥያዎቹን ተግባርና በቅጥያዎች መግባት ቃሊቱ
ያሳዩትን የቅርጽና የፌቺ ሇውጥ ሇመዲሰስ በሚችለበት አኳኋን ቢቀርቡ፤
• በሁሇቱም መፅሀፍች የቀረቡ የቃሊት ትምህርት ይዘቶች ሚዛናዊ በሆነ መንገዴ ከአራቱ የቋንቋ ክሂልች ጋር
ተጣምረው ቢቀርቡና በመዝገበ ቃሊት አጠቃቀም ጥበብ ሊይ ያተኮሩ መሌመጃዎች በጥራት ተቀርፀው ቢካተቱ፤
• የተማሪዎች ቃሊትን የማወቅ ችልታ በመማሪያ መጽሀፍቹ ውስጥ ባለት ምንባቦች ሊይ ብቻ ባይወሰንና
ከምንባብ ውጭም ያለትን ቃሊት እንዱጠቀሙ የሚያግዛቸው የቃሊት መሌመጃዎች በበቂ ሁኔታ ቢካተቱ፤ የሚለት
አስተያየቶች ጥናቱ ሲጠናቀቅ በተተኳሪ መማሪያ መጻሕፌቱ የቃሊት ትምህርት ይዘት መሌመጃዎች ሊይ ከታዩ
ዴክመቶች በመነሳት በአጥኚው የቀረቡ ናቸው፡፡

ዋቢ ጽሁፍች
ምንውየሇት ዯነቀው፡፡ (2006)፡፡ በአማራ ክሌሌ በሥራ ሊይ ያለት የ 7 ኛ እና የ 8 ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ
መማሪያ መፃህፌት የቃሊት ትምህርት የይዘት አመራረጥ፣ አዯረጃጀትና አቀራረብ ግምገማ፡፡ አዱስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣
ሇኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ-ጽሁፌ ክፌሌ አማርኛን በማስተማር ዘዳ ሇማስተርስ ዱግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናት፡፡
(ያሌታተመ)
ሲሳይ ተበጀ፡፡ (1990)፡፡ "በአዱስ አበባ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በስራ ሊይ ያሇው የ 9 ኛ ክፌሌ
የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፅሀፌ ውስጥ ቃሊትን በማስተማር ረገዴ ያሇው ብቃት፡፡" አዱስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣
በቋንቋዎች ጥናት ተቋም አማርኛን በማስተማር ስነ-ዘዳ ሇማስተርስ ዱግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናት፡፡ (ያሌታተመ)
በኢትዮጵያን የዩኒቨርሲቲ መምህራን የውይይት ማህበር የተዘጋጀ፡፡ (1980)፡፡ ተራማጅ መዝገበ ቃሊት፡፡ አዱስአበባ፣
ሴንተራሌ ማተሚያ ቤት፡፡
በዴለ ዋቅጅራ፡፡ (1996)፡፡ በስነ-ጽሁፌ ቋንቋን ማስተማር፡፡ ባህርዲር ዩኒቨርሲቲ፣ ንግዴ ማተሚያ ዴርጅት፡፡
ባየ ይማም፡፡ (2000)፡፡ የአማርኛ ሰዋስው፣ (የተሻሻሇው ሁሇተኛው እትም)፡፡ አዱስ አበባ፣ ኢላኒ
ማ.ኃ.የተ.የግ.ማህበር፡፡
ብርሀኑ ገበየሁ፡፡ (1999)፡፡ የአማርኛ ሥነግጥም፡፡ አዱስ አበባ፣ አሌፊ አታሚዎች
ተስፊዬ አበራ እና ማረው ዓሇሙ፡፡ (1993)፡፡ አማርኛ ቋንቋን በከፌተኛ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት
የማስተማር ዘዳ፡፡ ባህርዲር ዩኒቨርሲቲ፡፡ ሇርቀት ትምህርት የተዘጋጀ፣ (ያሌታተመ)
ትምህርት ሚኒስቴር፡፡ (1994)፡፡ የትምህርትና ሥሌጠና ፖሉሲና አተገባበሩ፡፡ አዱስ አበባ፣ ሜጋ ማተሚያ
ኢንተርፕራይዝ
ትምህርት ሚኒስቴር፡፡ (2004)፡፡ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መማሪያ መጽሏፌ፣ አስረኛ ክፌሌ፡፡ ደባይ፣ አሌ-ጉሬር
አታሚና አሳታሚ ዴርጅት
ትምህርት ሚኒስቴር፡፡ (2004)፡፡ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መማሪያ መጽሏፌ፣ ዘጠነኛ ክፌሌ፡፡ ደባይ፣ አሌ-ጉሬር
አታሚና አሳታሚ ዴርጅት፡፡
አብይ ይመር፡፡ (1991)፡፡ በአማራ ክሌሌ የመጀመሪያ ዯረጃ የሁሇተኛው እርከን የአማርኛ ቋንቋ መጻህፌት የቃሊት
ትምህርት ይዞታ ግምገማ፡፡ አዱስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሇኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ-ጽሁፌ ክፌሌ ሇአርት ባችሇር
ዱግሪ የቀረበ ጥናት፡፡ (ያሌታተመ)
አንበሴ በቀሇ፡፡ (1993)፡፡ በኦሮሚያ ክሌሌ ሇ 8 ኛ ክፌሌ በተዘጋጀው የአማርኛ ቋንቋ መጽሀፌ ውስጥ የቃሊት
ትምህርት አቀራረብ ትንተና፡፡ አዱስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዴህረ ምረቃ ትምህርት ቤት፣ በቋንቋዎች ጥናት ተቋም
ሇኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ-ጽሁፌ ክፌሌ አማርኛን በማስተማር ዘዳ
ሇማስተርስ ዱግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናት፡፡ (ያሌታተመ)
እንግዲው ሙለዓሇም፡፡ (1993)፡፡ ቀዲሚው ትውሌዴ የአማርኛ ሰዋስው፡፡ አዱስ አበባ፣ ሜጋ ማተሚያ
ኢንተርፕራይዝ፡፡ ዘሪሁን አስፊው፡፡ (1996)፡፡ የስነጽሁፌ መሰረታውያን፡፡ አዱስ አበባ! ንግዴ ማተሚያ ዴርጅት
ያሇው እንዲወቀ፡፡ (2004)፡፡ የምርምር መሰረታዊ መርሆችና አተገባበር(ሦስተኛ እትም)፡፡ ባህር ዲር ዩኒቨርሲቲ፡፡
ዲንኤሌ ዘውዳና ላልች፡፡ (1994)፡፡ ትምህርታዊ የምርምር አተገባበር፡፡ አዱስ አበባ፣ ኢላኒ ማተሚያ ቤት፡፡
ዲኛቸው ወርቁ እና አምሳለ አክሉለ፡፡ (1983)፡፡ የአማርኛ ፇሉጦች (ሁሇተኛ እትም)፡፡ አዱስ አበባ፣ ሜጋ አሳታሚ
ዴርጅት፡፡
ጌታሁን አማረ፡፡ (1990)፡፡ ዘመናዊ የአማርኛ ሰዋስው በቀሊሌ አቀራረብ፡፡ አዱስአበባ፣ ብርሃንና ሰሊም ማተሚያ
ቤት፡፡
Allen, V.F. (1983). Techniques in teaching vocabulary. Oxford; Oxford University Press.
Atkins, J and etal. (1996). Skill Development methodology, (part II). Addis Ababa. Addis Ababa
Publisher
Aweke Ayalneh. (2016). Assessing The Practice Of Teaching Vocabulary: The Case Of
Haramaya University Model School Grade Nine Students in Focus, MAThesis.
Haramaya University (Unpublished).
Bauer, L. (1998). Vocabulary. London and New York; Routledge.
Carter, R and McCarthy, M. (1988). Vocabulary and language teaching. New York: longman.
Dubin, F. and Olshtain, E. (1986). Course design; Developing programs and materials for
language learning, Cambridge: Cambridge University Press.
Elley, W. (1989). Tailoring the evolution to fit the context. In Johnson, R.(ed). The Second
language curriculum. Cambridge; Cambridge University Press. Vol.21,No.2, pp.53-60
Gairns, R. and S. Redman. (1986). Working with words; Aguide to Teaching and learning
Vocabulary. Cambridge:CUP.
Harmer, J. (1994). The practice of English language teaching. London. New York. Longman.
Group (UK) Ltd.
Hutchinson, T and Torres, E, (1994). “the Text book as agent of change” ELT Journal. Vol. 48,
No. 4, PP. 315-328.
J. C. Richards and T. S. Rodgers. (1986). Approaches and methods in language teaching. (Low
Price Edition) London, Cambridge University Press.
Jack C. Richarrds (1976). The Role of Vocabulary Teaching. TESOL Quarterly Vol. 10,
No. 1, pp.77-89.
Krippendorf, K. (2004). Content Analysis: An introduction to Its Methodology (2nd ed.). Sage
Publications, Inc.
Lewis, M. (1993). The lexical Approach. London: Comercial Colour Press.
Lowson, M. and Hogben, D. (1996). “The vocabulary learning strategies for Forein
Language students.” Language Learning Journal. Vol. 16, No. 1, PP.101-135
McCarten, J. (2007). Teaching Vocabulary. Cambridge: Cambridge University Press.
McCarthy, M. (1990). Vocabulary. Oxford. Oxford University Press.
Morgan, J. and Rinvolucri, M. (1986). Vocabulary; Oxford: CUP
Nation, P. and Cody, J. (1988). “Vocabulary and Reading to carter,” R. and McCarthy, M. (eds).
Vocabulary and Language teaching. New York: Long man Group (UK) Limited.
Nunan, D. (1991). Language teaching Methodology: A text book for language teachers.
Edinberugh: Pearson Education Ltd.
Seal,B.D (1991). Vocabulary learning and teaching. In M. Celce-Murcia (Ed.), Teaching
English as a second or foreign language (pp.296-311). Boston, MA: Heinle & Heinle
Publication
Sheldon, L.E (1987). ELT Text and Materials: Problem in Evaluating and development.
Oxford: Modern English Publication.
Sheldon, L.E. (1988). Evaluating ELT textbooks and materials. English Language
Teaching Journal, 42(4), pp.237-246.
Ur, P. (1996). A course in language teaching; practice and theory. Cambridge: Cup.

You might also like