Professional Documents
Culture Documents
(recent times) ጥቅም ላይ መዋል ከጀመሩት ዘዴዎች መካከል ደግሞ ተግባቦት (communication) ላይ
approach) በራሳቸው ሂደት ላይ ያተኮሩ እና ውጤት ላይ ያተኮሩ ተብለው በሁለት የሚከፈሉ ሲሆኑ የግእዝ
ትምህርትን ለማስተማር ውጤትን መሠረት ያደረገው ዘዴ በአንጻሩ የተሻለ ሲሆን በዚህም ዘርፍ የተመደቡትን
የቋንቋ ሕግጋትን ማወቅ ቋንቋን ለመቻል ጠቃሚ ቢሆንም ቋንቋን ውጤታማ በሆነ መንገድ ተጠቅሞ
መግባባት መቻል ሊቀድም የሚገባው ተግባር ነው። ለዚህም የሚከተሉትን ሥነ ዘዴዎች መጠቀም
ያስፈልጋል፡፡
የግእዝ ቋንቋን ከተማሪዎች የዕለት ከዕለት ኩነቶች ጋር በማዋሓድ በግእዝ ቋንቋ እርስ በእርስ ለመግባባት
በክፍል ውስጥ የሚከናወኑ ተግባራት ከገሃዱ ዓለም (Real world situation) ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያላቸው
እንዲሆኑ ማድረግ፣
የግእዝ ቃላት ትርጉም በተማሪዎች የክፍል ደረጃ ተመጥኖ በቀላሉ ሊሰጥ የሚችል እንደ መዝገበ ቃላት
ተማሪዎች የመጻፍ ክህሎታቸው እንዲያድግ መልመጃ (Work book) እንዲያዘጋጁ በማድረግ ማሠራት፣
11 ኛ ክፍል
ስመ ተጸውአ፣ ስመ ኊባሬ፣ ስመ ምዕላድ ምንም ሳይቀር ከ 10 ኛ ክፍል የተደገመ ነው፣
9 ኛ ክፍል ላይ ያለው ስለ አገባብ ተደግሟል፣
9 ኛ ክፍል ላይ ያለው ገሲሶተ ግስ ተደግሟል፣
አርባእቱ ንባባት ከ 5 ኛ ክፍል የተደገመ መሆን፣
ስለ ቅፅ ከጉባኤ ቃና ጀምሮ እስከ መወድስ የተፃፈው ስለ ቅኔ በደንብ ሳይማሩ ስለሆነ መክበዱ፣
በአጠቃላይ ሲታይ አብዛኛው ርዕስ ከታች ክፍል ተወስዶ የተደገመ መሆኑ ነው፣
12 ኛ ክፍል
በዚህ መጽሐፍ የተካተቱ በሙሉ በኩሉ አገባባት ናቸው (አቢይ አገባብ፣ ደቂቅ አገባብ፣ ንዑስ አገባብ)፣
ከአገባባት ጋር ሌሎች ጽሁፎች አለመካተታቸው፣
የአገባቦች ጥቅም በደንብ አልተብራራም፣
የአገባቦችን ጥቅም ለማወቅ መጀመሪያ አገባብ ምንድነው የሚለውን ማወቅ ይኖርባቸው ነበር፣
ከአገባቦች ውስጥም የተዘበራረቀ ነገር ተጨምሮበታል (አርእስተ ግስ፣ ቀተለ፣ ቀደሰ…)፣
ስርዓተ ንባብ ከ 5 ኛ ክፍል የተደገመ መሆኑ፣
ሕብረ ንባብ የተደገመ ነው፣
ቦዝ አንቀጽ ከ 7 ኛ ክፍል የተደገመ መሆኑ፣
አዕማድ አርዕስት የተደገመ መሆኑ፣
5.12. ፲፩ኛ
፩. (ፊደላት/ቀለማት) ግስ ዘይትዌጠን ቦቶሙ
፬. በጊዜ ዝርዝር (ትንታኔ) ለዘንድ ወለትእዛዝ ዘያላሐልሁ ፊደላት (ልሕሉሀ ዘይገብሩ ፊደላት/ቀለማት
፭. ንባብ
፰. ትውፊት
፱. ተምሳሌት
፲. ዳዊት ዘቀዳሚት
5.13. ፲፪ኛ
፩. ዐቢይ አገባብ በዝርዝር
፬. ቦዝ አንቀጽ
፮. ምንት ውእቱ ቅኔ
፯. ክፍላተ ቅኔ
፰. ፍኖተ ቅኔ
፱. ዜማ ልክ
፲. ምህጻረ ቃል