You are on page 1of 2

Your Kids Our Kids! ሌጆችዎ ሌጆቻችን ናቸው!

+251(0)116-607203 +251(0)911-469878 3628 www. Safari-academy.com Addis Ababa, Ethiopia

የ!)03 ዓ.ም የት/ት ዘመን የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የ 01ኛ ክፍሌ የአማርኛ ትምህርት የመጀመሪያ ማስታወሻ

ምዕራፍ 1
ቋንቋና ፅህፇት
የፅህፇትን አጀማመር በትክክሌ መጠቆም የሚችሌ አጥጋቢ መረጃ ባሇመኖሩ ፅህፇት የት፣ መቼና እንዴት ተፇጠረ?
ሇሚሇው ጥያቄ ምሊሽ ሇመስጠት ያዳግታሌ፡፡ አንዳንድ ምሁራን ፅህፇት የተጀመረው በመካከሇኛው ምስራቅ አካባቢ ነው፡፡
ይለና በተሇይም የሜሶፖታሚያ ስሌጣኔና ከመካከሇኛው ምስራቅ ጋር ታሪካዊና ባህሊዊ ትስስር የነበረው የጥንት ግብፃውን
ስሌጣኔ ሇፅህፇት ጥበብ መጀመር አስተዋፅኦ ሳያደርግ እንዳሌቀረ ይጠቁማለ፡፡
ላልች ወገኖች ደግሞ የጥንት ቻይናውያን ስሌጣኔ ሇፅህፇት ጥበብ መፍሇቅ ትሌቅ አስተዋፅኦ ያደረገ ነው በሚሌ
የፅህፇትን ጅማሬ ከጥንታዊት ቻይና ስሌጣኔ ጋር ያዛምዳለ፡፡ የነዚህን ሁሇት ወገኖች ሃሣብ መነሻ በማድረግ ፅህፇት
ከመካከሇኛው ምስራቅና ከጥንታዊ ቻይና ስሌጣኔ ሳይፇሌቅ አይቀርም ብል ማጠቃሇሌ ይቻሊሌ፡፡ እድሜያቸውን
በሚመሇከት ብዙዎቹ ምሁራን ግፊ ቢሌ ከአምስት ሺ ዓመተ ዓሇም የሚርቅ አይደሇም ሲለ ይገምታለ ነገር ግን ሇፅህፇት
መነሻ የሆኑትን ስንመሇከት ከአርባ መቶ እስከ ሰሊሳ መቶ ዓመተ ዓሇም ባለት ጊዜያት ውስጥ እንደሆነ ይገመታሌ፡፡

የፅህፇት የእድገት ደረጃዎች


የመጀመሪያ ነው ተብል ከሚታሰበው በጣም ጥንታዊ የሆነው የሰመራውያን የፅህፇት ስርዓት ጀምሮ በተሇያዩ የእድገት
ደረጃዎች ያሇፈ ሲሆን እነዚህም ስዕሊዊ የአፃፃፍ ዘዴ፣ ሃሳባዊ፣ ቃሊዊ፣ ቀሇማዊና ፉደሊዊ የአፃፃፍ ዘዴ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

1 ሥዕሊዊ የአፃፃፍ ዘዴ
በፅህፇት ታሪክ የመጀመሪያው የፅህፇት አይነት ነው የሚሌ እምነት በብዙዎች ዘንድ አሇ፡፡ የጥንት ሰዎች ሌዩ ሌዩ
ክንውኖችን መዝግበው ተፇሊጊውን መሌዕክት ስዕሊዊ በሆነ መንገድ ሇማስተሊሇፍ ስሇተጠቀሙበት ዛሬ እጅግ ጥንታዊ
ናቸው ብሇን የምንጠቅሳቸው በብዙ ቦታዎች ሊይ ይገኛሌ በጥንታዊ ዋሻዎች ግድግዳ ሊይ በጥንቃዊ ፍርስራሽ መኖሪያዎች
በሐዋለቶች … ወዘተ የሚታዩት ስዕልች የዚህ አፃፃፍ ዘዴ አመሌካቾች ናቸው፡፡
2 ሃሣባዊ የአፃፃፍ ዘዴ
አንድ ምሌክት ሃሳብን እንዲወክሌ እየተደረገ ሇመግባባት ሙከራ የተደረገበት የአፃፃፍ ዘዴ ነው፡፡ በዚህ ሂደት
ውክሌናው አካሊዊ ነገር ብቻ አይደሇም፤ ሃሳብን ትርጉም ጭምር ይወከሊለ፡፡ ሇምሳላ ክብ ቅርፅ ያሇው የጨረቃ ምስሌ
በሃሳባዊ የአፃፃፍ ዘዴ ጨረቃን ብቻ ሳይሆን ጨሇማንም፣ውበትንም . . . ወዘተ ጭምር ሉያመሇክት ይችሊሌ ስዕሊዊና ሃሳባዊ
ከቋንቋ ነፃ የሆኑ የአፃፃፍ ዘዴዎች ናቸው፡፡

1 ፇጣሪየተወደዱ ሌጆቻችንን ፣ ሀገራችንንናህዝባችንንይጠብቅሌን!


የ 0፩ኛ ክፍሌ የአማርኛ ትምህርት ማስታወሻ
1
3 ቃሊዊ የአፃፃፍ ዘዴ
ይህ የአፃፃፍ ዘዴ ሇመጀመሪያ ጊዜ ቋንቋ ከፅህፇት ጋር ግንኙነት ያሳየበት የአፃፃፍ ዘዴ ነው፡፡ በዚህ የአፃፃፍ ዘዴ
አንድ ምሌክት በቋንቋው ውስጥ የሚገኝ አንድ ቃሌን እንዲወክሌ የተደረገበት ነው፡፡ ሇዚህ ጥሩ ምሳላ የአረብኛው ቁጥርና
የቻይና ፅህፇት የሚጠቀስ ነው፡፡
4 ቀሇማዊ የአፃፃፍ ዘዴ
የሴም ቋንቋዎች በፅህፇትነት የሚጠቀሙበት ይህ ዘዴ እያንዳንዱ ቀሇም በአንድ ምሌክት ሲገሇፅ ቃለ ደግሞ
በተወሰኑ ቀሇማዊ ምሌክቶች ይገሇፃሌ ምሳላ “ገበየ” የሚሇው ቃሌ የያዛቸውን ድምፆች ነጣጥሇን ብንመሇከት
/ግኧብኧይይኧ/ ይሆናሌ ይህ ሰባት ድምፆች ያለት ቃሌ ሦስት ቀሇሞችን የያዘ ነው፡፡ እነዚህም ግኧ-ብኧይ-ይኧ በሚሌ
በሦስት የተከፊፇለ ናቸው፡፡ አማርኛ፣ ግዕግ፣ ትግረኛ የአፃፃፍ ተጠቃሚ ተብሇው የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

5 ፉደሊዊ የአፃፃፍ ዘዴ
ከቀሊማዊ የአፃፃፍ ስርዓት ቀጥል ተግባራዊ የሆነውና በአሁኑ ጊዜ በስፊት በማገሌገሌ ሊይ የሚገኘው ፉደሊዊ
የአፃፃፍ ዘዴ ነው፡፡ መነሻው ቀሇማዊ የአፃፃፍ ዘዴ ሲሆን የቅርብ ጊዜ ውጤትም ነው፡፡ በዚህ የአፃፃፍ ዘዴ ውስጥ ተግባራዊ
የሚሆኑት ምሌክቶች ብዛት ከላልች የአፃፃፍ አንፃር ሲታይ አነስተኛ ነው፡፡ እያንዳንዱ ምሌክት የሚወክሇው አንድ ነጠሊ
ድምፅን ነው፡፡ ይህን የፅህፇት ስርዓት ከሚጠቀሙት እንግሉዝኛ ሊቲንና የሊቲን ቋንቋዎች በምሳላነት መጥቀስ ይቻሊሌ፡፡

በአጠቃሊይ ፅህፇት እነዚህን ደረጃዎች አሌፎ አሁን ያሇበት ደረጃ ሊይ ቢደርስም ቋንቋና ፅህፇት ተፇጥሯዊ የሆነ
ቀጥተኛ ግንኙነት አሳይተው አይውቁም፡፡ ታዲያ የፅህፇት ጥቅም ምንድነው?
- ፅህፇት ቋንቋ በቦታና በጊዜ የሚታይበትን ውስንነት ያስቀራሌ
- እሴቶችን ሇመጪው ትውሌድ እንዲተሊሇፍ ያደርጋሌ
- ፅህፇት ቋንቋ እንዳይሞት ይከሊከሊሌ
- በአንድ ግዜ በተሇያየ ቦታዎች ተሰራጭቶ ሰዎች መሌዕክቱን እንዲረዱ ያደርጋሌ

2 ፇጣሪየተወደዱ ሌጆቻችንን ፣ ሀገራችንንናህዝባችንንይጠብቅሌን!


የ 0፩ኛ ክፍሌ የአማርኛ ትምህርት ማስታወሻ
2

You might also like