You are on page 1of 2

የ2012 ዓ.

ም የርሆቦት አካዳሚ የ2ኛ ወሰነ ት/ት የአማርኛ ጥያቄዎች ሇ7ኛ ክፍሌ


ስም ---------------------------------- ክፍሌ ------------ ቁጥር ----------- ሰዓት ------
I. የሚከተለትን ጥያቄዎች የያዙት ሀሳብ ትክክሌ ከሆነ “እውነት” ስህተት ከሆነ ደግሞ “ሀሰት” በማሇት
መሌሱ፡፡
---------1. አንድ ዏ.ነገር በዋናነት ሦስት መሰረታዊ ክፍልች አለት፡፡
---------2. ትዕዛዛዊ ዏ.ነገርና አጋናዊ ዏ.ነገር ተመሳሳይ ስርዓተ ነጥብ ይጠቀማለ፡፡
---------3. ገፀባህሪያት ሇወደፊቱ የሚገጥማቸውን ነገር አስቀድሞ ፍንጭ የሚሰጥበት የሌብ ወሇድ አሊባዊያን
“ንግር” ይባሊሌ፡፡
--------4. ፈሉጣዊ ቃሊት ሲመሰረቱ የአንድ ቃሌ ብቻ ሊይሆኑ ይችሊለ፡፡
--------5. ግጥም የራሱ የሆነ ቅርፅና አቀራረብ አሇው፡፡
---------6. በግጥም ውስጥ አንድ ሀሳብ የሚተሊሇፍበት ክፍሌ አንጓ/አርኬ/ ይባሊሌ፡፡
---------7. አያያዦች እራሳቸውን የቻለ የቃሌ ክፍልች ናቸው፡፡
---------8. ምሳላያዊ አነጋገሮች በንግግርም ሆነ በፅሁፍ ጊዜ መጠቀም ይቻሊሌ፡፡
---------9. ሁሇት ነገሮችን፣ ባህሪያትን፣ ሃሳቦችን ….. በማነፃፀር፣ በማወዳደር የሚፈጠር የዘይቤ አይነት አነፃፃሪ/
ዘይቤ ይባሊሌ፡፡
---------10. “በአጭር ቅርፅ ይቀርባሌ” የሚሇው ሀሳብ ከስነ-ቃሌ ባህሪያት ውስጥ አንዱ ነው፡፡
II. በምድብ “ሀ” የተዘረዘሩትን ዘይቤዎች ከምድብ “ሇ” ስር ካሇው ምሳላዎቻቸው ጋር በማዛመድ መሌሱ፡፡
“ሀ” “ሇ”
-------11. አንቶኔ ዘይቤ ሀ. እንደ አንበሳ ደፋር ነው፡፡
-------12. ሰወኛ ዘይቤ ሇ. ፋጡማ ፀሐይ ነች፡፡
-------13. አነፃፃሪ ዘይቤ ሐ. እሰይ የኔ ጀግና ዘንድሮም ደገምክ፡፡
-------14. ግነት/ኩሸት/ ዘይቤ መ. ግድግዳው ሳቀ፡፡
-------16. ምፀት ዘይቤ ሠ. የዛሬው ፀሐይ ድንጋይ ያቀሌጣሌ፡፡
-------17. ተሇዋዋጭ ዘይቤ ረ. ፍረደኝ አንተ ሀውሌት፡፡
ሰ. አባቴ እናቴ ነው፡፡
III. የሚከተለትን ጥያቄዎች ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ ትክክሇኛውን መሌስ በመምረጥ መሌሱ፡፡
----------18. ጠጅ ይጣሊሌ ----------- አይጠመቅም፡፡ መግባት ያሇበት አያያዥ
ሀ. በመሆኑም ሇ. ስሇሆነም ሐ. እንጂ መ. ሆኖም
----------19. ሰው መሳይ ------------- ሀ. አታሊይ ሇ. በሸንጎ ሐ. በአደባባይ መ. አስመሳይ
-----------20. ከሚከተለት ምሳላያዊ አነጋገሮች ውስጥ በአበሊሊጭ ቅርፅ የቀረበው የቱ ነው?
ሀ. ከሮጠ ያዘገመ ሐ. ምክኒያት እንደሴት ግርማ እንደቡላት
ሇ. ነገር በምሳላ ጠጅ በብርላ መ. ኖሮኖሮ ከቤት ዞሮዞሮ ከመሬት
----------21. በሌብ ወሇድ ድርሰት ውስጥ ያሇፈውን ታሪክ በትዝታ መሌክ የሚቀርብበት የሌብ ወሇድ አሊባዊ ምን
ይባሊሌ?
ሀ. ግጭት ሇ. ምሌሠት ሐ. ንግግር መ. ታሪክ
---------22. ድንገተኛ የሆነ ድንጋጤን፣ አድንቆትን፣ ንዴትን ……. የምንገሌፅበት የአ.ነገር አይነት ምን ይባሊሌ?
ሀ. ትዕዛዛዊ ዏ.ነገር ሇ. ሀተታዊ ዏ.ነገር ሐ. ጥያቄያዊ ዏ.ነገር መ. አጋኗዊ ዏ.ነገር
----------23. ከሚከተለት ውስጥ ሌዩ የሆነውን ምረጡ፡፡
ሀ. ድቤ ሇ. አታም ሐ. ማስንቆ መ. ከበሮ
----------24. ሌጨኛ ሇሚሇው ቃሌ ፍቺው ---------
ሀ. ክፍ ሇ. ቅን ሰው ሐ. አመሇኛ መ. ተንኮሇኛ
----------25. ከተኛህ ታጠናሇህ፡፡ የሚሇው ዏ.ነገር የቀረበው በየትኛው ዘይቤ ነው?
ሀ. በሰወኛ ሇ. በምፀት ሐ. በግነት መ. በአያዊ
----------26. የስነ-ቃሌ የጀርባ አጥንቱ -------- ነው፡፡
ሀ. በአጭር ቅርፅ መቅረቡ ሐ. ድርጊት/ክዋኔ
ሇ. የተጀመረበት ጊዜ በውሌ አሇመታወቁ መ. መሌሱ የሇም
IV. አጭር መሌስ ስጡ፡፡
27. ሇስሩ ግጥም የጀርባ አጥንቱ --------------- ነው፡፡
28. የሰው አገሩ -------------፡፡ አባባለን አሟለ፡፡
29. ዘይቤ ከሚፈጠርባቸው መንገዶች ውስጥ ሁሇቱን ፃፉ፡፡
1. ---------------------
2. ---------------------
30. ፊቱ ተነቅል የተቆረጠ አረም ይመስሊሌ፡፡ የሚሇው ዏ.ነገር የቀረበበት ዘይቤ ግሇፁ፡፡
30. -----------------------------------

አዘጋጅ መ/ር መስፍን

You might also like