You are on page 1of 5

BISRATE GEBRIEL INTERNATIONAL SCHOOL

Educational Excellence and Timeless Values


Tel: 0113727830, 0113718636, 0113727841
E-mail:bgisaddis@gmail.com
mail:bgisaddis@gmail.com P.O. Box 31563 Addis Ababa,
Ababa Ethiopia.

አማርኛ ለ4ኛ ክፍል

የማይታየዉ ብርሃን

ሰዎች የተለያዩ የመገናኛ ብዙሀንን በመጠቀም መረጃን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ለምሳሌ፡-ስልክ -ቴሌቪዥን -ሬዲዮ የመሳሰሉት የመገናኛ መረቦች ናቸዉ፡፡

-ጋዜጣ -መፅሔት
መፅሔት

ቃላት

ቃላትና ተቃራኒ ፍቻቸዉ፡-

ሀ. ግለሰባዊ-ማሕበራዊ ሐ. አሳየ-ደበቀ

ለ. አጣመረ-አለያየ መ.ብርሃን-ጨለማ

ጥምር ቃላትን በብዙ ቁጥር መፃፍ

ሀ. ልበቢስ ለ. ሰርቶአደር ሐ.ቤተሰብ መ.ነገረፈጅ

-ልበ ቢሶች -ሰርቶአደሮች


ሰርቶአደሮች -ቤተሰቦች -ነገረፈጆች

ቃላት

ቀጥለዉ ከቀረቡት ቃላት መርጣችሁ ክፍት ቦታዎችን አሞሉ፡፡

ታዳሚዎች ምስል አትኩሮት ኮምፒዩተር


መረጃ

ሀ. የስብሰባችን---------------------ጠቃሚ
ጠቃሚ አስተያየቶችን ሰጡ፡፡

ለ.ታሪክ ለመፃፍ ተጨባጭ----------------------


----------------------ሊኖር ይገባል፡፡

ሐ. -----------------------ዘመናዊ የመፃፊያ መሣሪያ ነዉ፡፡

መ.የአድማጭን----------------------የሚስብ
የሚስብ ንግግር አደረገች፡፡

ሠ.ትምህርትንበድምፅና በ-------------------
-------------------አስደግፎ ማቅረብ ይጠቅማል፡፡
ማጣመር

የሚከተሉትን ጥምር ቃላት በብዙ ቁጥር ፃፍ፡፡

ዋና ቃል ብዙ ቁጥር
መኖሪያ ቤት መኖሪያቤቶች
ሥራፈት
ቃልአባይ
ቃልአቀባይ ቃልአቀባዮች
ሥራወዳድ

የሚከተሉትን ቅጥያዎች ከዋናዉ ቃል ጋር አጣምራችሁ ፃፍ፡፡

ሀ. ስለ - ፈጠር - ኣችሁ------------------------

ለ. ከ -ሠራ - ህ-------------------------------

ሐ. ከ - መጣ - ች-----------------------------

ቃላት

የተሠመረባቸዉ ቃላት ዓዉዳዊ ፍቺ

ሀ. መገናኛ ብዙኃን -የመልዕክት- ማስተላለፊያ መሳሪያዎች ናቸዉ፡፡----------------------------


ለ.መገናኛ ብዙኀን መረጃዎችን ከበርካታ ሰዎች -ለመቀበል-ያስችላል፡፡---------------------------
ሐ.የበረራ ወረቀቶች መረጃዎች በጊዜ-የተገደቡ-አይደለም፡፡-------------------------
መ.ቴሌቪዥን የተመልካቹን ስሜት -ይስባል-፡፡----------------------
መነጠል

ባለቅጥያ ቃላት ተነጥለዉ ሲፃፍ፡-

ሀ. ዓለማቀፋዊነት ለ. እንደተማሪ ሐ. ከዛፍላይ

ዓለማቀፋ-ኣዊ-ነት እንደ-ተማሪ ከ-ዛፍላይ

ቃላት

በምሳሌዉ መሠረት የተሠሩ መልሶች

ሀ. በረረ ብሎ በራሪቢል በከለ ብሎ በካይ ይላል፡፡

ለ. ጻፈ ብሎ መጻፍቢል ገለጠ ብሎ ገላጭ ይላል፡፡

ሐ. ጻፈ ብሎ መጻፊያቢል ገለጠ ብሎ መግለጫ ይላል፡፡

መ. ሰጠ ብሎ ሰጪ ቢል በላ ብሎ በላተኛ ይላል፡፡
የቃላት ወይም ሐረጋት ዐዉዳዊ ፍቺ

ሀ. ፈጠራ-ግኝት ሐ. ልበብርሃን-ቀና(የዋህ)

ለ. ዉድድር-ፉክክር መ.በማስመስከራቸዉ-በማረጋገጣቸዉ

መነጠል

የመነሻ ቅጥያዎች ከዋናዉ ቃል ሲነጠል

ሀ. እንደወረደ ለ. ለትምህርትቤት

እንደ-ወረደ ለ-ትምህርትቤት

መነሻና መድረሻ ቅጥያዎች ከዋናዉ ቃል ሲነጠል

ሀ. በጋዜጣዎች ሐ. ስለጥያቄዎች

በ-ጋዜጣ-ዎች ስለ-ጥያቄ-ዎች

ለ. ከጋዜጠኛነት መ. እንደአካባቢያችን

ከ-ጋዜጠኛ-ነት እንደ-አካባቢ-ኣችን

መለማመጃ ጥያቄዎች

1.በትምህርት ሚኒሚዲያ ምንምን መልዕክቶች ይተላለፋሉ

2.ሚኒሚዲያ በስንት ይከፈላል ?ተግባራቸዉን ግለጹ፡፡

ሚኒሚዲያ የሚለዉን ምንባብ ዋና መልዕክት በራሳችሁ አባባል አሳጥራችሁ በሁለት አንቀጾች


ጻፉ፡፡

ቃላት

የቃላት ፍቺ

ሀ. አለፉ-ተሻገሩ ሐ. ጎጉ-ቸኮሉ

ለ. ተመረቁ-ተመሠገኑ መ. አነበነበ-አቀረበ
ማጣመርና መነጠል

መነሻና መድረሻ ቅጥያዎችን ከዋናዉ ቃል መነጠል

ሀ. ስለከፈለች=ስለ - ከፈለ - ች=ከፈለ(ዋና ቃል)

ለ. ወደአካባቢህ=ወደ - አካባቢ - ህ=አካባቢ(ዋና ቃል)

ሐ.ከአርሶአደሮች=ከ - አርሶአደር - ኣች=አርሶአደር(ዋና ቃል)

መ.በጤናችን=በ - ጤና - ኣችን

መልመጃ

በ ሀ ክፍል ያሉትን ቃላት በ ለ ክፍል ካሉት ቅጥያዎች ጋር በማዛመድ ባለቅጥያ ቃላት መስርቱ፡፡

ሀ ለ

---------1.ማኀበር ሀ.-ኦች

---------2.ቁምነገር ለ-.ዎች

---------3.ተሞክሮ ሐ.-ኣዊ

---------4.ኢትዮጵያዊ መ.-ነት

---------5.ጉዳይ ሠ.-ኸኛ

ቃላት

የቃላት ተቃራኒ ፍቺ

ሀ.እድገት=ድቀት መ.ተንቀሳቃሽ=ቆሚ

ለ.ጠቃሚ=ጎጂ ሠ.ቁምነገረኛ=ቃልአባይ

ሐ.ይዘዉ=ለቀዉ

ቃላት

1.የሚከተሉትን ቃላት ፍቻቸዉን ፃፍ፡፡

ሀ. ጎላ ሐ. ዜና

ለ.ደንቦች መ. ተንቀሳቃሽ
2.በተሠጡት ቃላት ዓረፍተነገሮችን ፃፉ፡፡

ሀ. ደረሰ-----------------------------------------------------------------------------

ለ. ተማረ----------------------------------------------------------------------------

ሐ. አለማ----------------------------------------------------------------------------

ቃላት

የቃላት ፍቺ

ሀ. ኪሳራ=ዉድቀት ሐ. ልዉዉጥ=ዝዉዉር ሠ.ቸርቻሪ=ሻጭ

ለ. መለካት=መስፈር መ. ሽያጭ=ግብይት

ማጣመር

ጥምር ቃላት በብዙ ቁጥር ሲፃፉ፡-

ሀ. ላባደር=ላባደሮች መ. ልቦለድ=ልብወለዶች

ለ. አርሶአደር=አርሶአደሮች ሠ. ሥራአጥ=ሥራአጦች

ሐ. ሆደባሻ=ሆደባሻዎች

ቃላት

ቀጥሎ በቀረቡት ዓረፍተነገሮች ዉስጥ የተሠመረባቸዉን ቃላት ፍቻቸዉን በጽሁፍ ስጡ፡፡

ሀ. ብዙ ትርፍ ሳይፈልጉ መረቅረቅ አድርገዉ ይሸጣሉ፡፡

ለ. በገበያተኛዉ ዘንድ-ታዋቂ ነጋዴ ናቸዉ፡፡

ሐ. ወተቱን አጠራቅሞ መናጥ ቅቤ ለማግኘት ይረዳል፡፡

መ.የገንዘብ አቅማቸዉ አደገ፡፡

You might also like