Professional Documents
Culture Documents
Amharic Compilation
Amharic Compilation
መመሪያ አንዴ :- ከተራ ቁጥር 1 እስከ 10 ዴረስ ያለት ጥያቄዎች ቀጥል በቀረበው ምንባብ ሊይ
የተመሠረቱ ናቸው፡፡ ምንባቡን በጥሞና በማንበብ ጥያቄዎቹ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ
ትክክሇኛውን መሌስ ምረጥ/ምረጪ፡፡
ምንባብ
‚ ስሇማርያም! ማርያም ትሇመናችሁ ጣዴቃኖቼ ! ‛ ፣ ሲለ አቶ ወንዴአፍራሽ ኪሳቸው ገቡና
መጀመሪያ እጃቸው የያዛትን ፍራንክ አወጡ --- ሃምሳ ሳንቲም ፡፡ ‚ እንኩ እማማ ‛
ዴንግጥ አለ አሮጊቷ ፡፡ የተዘከራቸው ሰው አብሯቸው የቆየ መሆኑ ተሰማቸው ፡፡ እጃቸው ሃምሳ
ሳንቲሙን አወቀው ፡፡ ዝም ብሇው ቆዩ ቆዩና ፡-
‚ ማን ነህ ? ‛ አለ በሇስሊሳ ዴምጻቸው ፡፡ ዝም አለ አቶ ወንዴአፍራሽ ፡፡ ‚ ማን ነህ ‘እንኩ
እማማ’ ብሇህ ሃምሳ ሳንቲም የሰጠኸኝ ? ‛
‚ እኔ ነኝ ፤ እዚህ ቆሜ ስሰማዎት ነበር ፡፡ ‛ ‚ ሰማኸኝ ?.... እህ‛ አለ ሇብቻቸው እንዯሚያሰሊስለ
ዓይነት፡፡
‚ እንዳት ነው እዚህ የዯረሱት ? ‛ አለ አቶ ወንዴአፍራሽ አሮጊቷ አጠገብ ዴንጋይ ሊይ እየተቀመጡ ፡፡
የጧት ፀሐይ ዯስ ይሊሌ ፡፡
‚ አዬ ሌጄ ! የኔማ ታሪክ እንዯ ተረት ነው ፡፡ ‛ ‚ ይንገሩኝ እስቲ፡፡‛
‚ የኸውሌህ ሰባት ወሇዴኩና ሰባቱም ሞቱ ፡፡ ስምንተኛ እንዯወሇዴኩ አዋቂ ቤት ሄዴኩ አዱስ አበባ
እሚለት አገር ሂጂ እዚያ ሞት የሇም አለኝ ፡፡ አንዴ ቀን ሳሌውሌ ፣ ስንቄን ጨርቄን ሳሌሌ ተነሳሁና
ወዯ አዱስ አበባ መንገዳን አቀናሁ ፡፡ ሞት እንዲይዯርስብኝ ፣ሌጄን እንዲይወስዴብኝ ስሄዴ ሰንብቼ
ስሄዴ ከርሜ ፣ ምግቤንም መጠጊያዬንም እየሇመንኩ ስሄዴ ከርሜ ሰኔ ሚካኤሌ ካገሬ የወጣሁ ሇህዲር
ተክሇሃይማኖት አዱስባ ገባሁ ፡፡
‚ እንዲለትም አዱሳባ ሞት የላሇበት አገር ሆነና ሌጄ አዯገሌኝ፡፡ እንጨት ከጫካ እያሇቀምኩ፣ ጠሊም
ከገብስ እየጠመቅኩ ፣ እንጀራም በጉሌት እየሸጥኩ አሳዯግሁት ፡፡ ሰው ሆነ ፡፡ ሇሰው ወግ ዯረሰ ፤
ሚስት አገባ ‛
‚ ከዘያስ ‛
‚ ዋ ሌጄ ! ከዚያማ ሚስት ሳትፈሌገኝ ቀረቻ ፡፡ ከንግዱህ ምን ሌረባ ሇራሴ አሮጊት ? ቤት ከማጣበብ፣
እንጀራ ከመፍጀት አሌፌ ምን ሌጠቅማት ? አሌፈጭሊት ፣ አሌጋግርሊት ፡፡ አንዴ ወሇዯችና ባሌ ሌጁን
መውዯደን እርግጠኛ ከሆነች በኋሊ እቺን አሮጊት ካሊስወጣህሌኝ ፍታኝ አሇችው፡፡‛
‚ እና አስወጣዎት ? ‛
‛እኔ ወጣሁሇት እንጂ ሇምን ሊስኮንነው? የሌጅ ፍቅር አይዯሌ አገሬን ፣ጎረቤቴን ጥዬ እንዴኮበሌሌ
ያዯረገኝ !እሱንም የሌጅ ፍቅር እናቱን እንዱያባርር ያዯርገዋሌ፡፡ አሌኩና የገዛ እናቱ ኃጢአት ኩነኔy
ከምሆን ብዬ ወጥቼ ጠፋሁበት‚፡፡
ሀ. ኳስ ሇ. ክፉኛ ሐ. ወዯቀ መ. ሌጁ
47 . አንዴ ሌጅ ሌብሱን እየቀዯዯ እናቱ ቅዯዯው ይገዛሌሀሌ፡፡ ብትሇው ሇየትኛው የዘይቤ አይነት
የበሇጠ ጥሩ ምሳላ ሉሆን ይችሊሌ፡፡
ሀ . ሇሰውኛ ሇ . ሇአያዎ ሐ . ሇምጸት መ . ሇተምሳላት
48 . እፍ! ቢለት እዛ ማድ የሚዯርስ እንጀራ በሊሁ፡፡የሚሇው አባባሌ ሇየትኛው ዘይቤ ምሳላ ሉሆን
ይችሊሌ፡፡
ሀ . ሇተነጻጻሪ ሇ . ሇተሇዋጭ ሐ . ሇተምሳላት መ . ሇግነት
49 . ከሚከተለት ውስጥ የራስ የህይወት ታሪክ ወይም የግሇሰብ የህይወት ታሪክ ጽሁፍ ከየትኛው
ይመዯባሌ?
ሇ . በሌቦሇዴ ሇ . በኢ-ሌቦሇዴ ሐ . ዘይቤ መ . ስነ-ግጥም
50 . ከሚከተለት ውስጥ በጊዜ ቅዯም ተከተሌ የሚጻፍ የጽሁፍ ስሌት የትኛው ነው?
ሀ . ስዕሊዊ ሇ . ገሊጭ ሐ . አወዲዲሪ መ . ተራኪ
51 . ኮቪዴ 19 ( ኮሮና ቫይረስ ) የሰውን ሌጅ ክፉኛ ያጠቃሌ፡፡በሚሇው አረፍተ ነገር ውስጥ ተውሳከ
ግስ የሆነው ቃሌ የትኛው ነው?
ሀ . የኮረና ቫይረስ ሇ . ክፉኛ ሐ . ያጠቃሌ መ . የስውን ሌጅ
52 . በኮረና ቫይረስ መጠቃት ሇሞት ሉያዯርስ ያስችሊሌ፡፡በሚሇው አረፍተ ነገር ውስጥ በምክንያትነት
የተጠቀሰው ሀሳብ የትኛው ነው?
ሀ . የኮረና ቫይረስ ሇ . ሇሞት መዲረግ
ሐ . በኮረነ ቫይረስ መጠቃት መ . መሌሱ አሌተሰጠም፡፡
53 . ከሚከተለት ውስጥ የስነ-ቃሌ ዘርፍ ያሌሆነው የቱ ነው?
ሀ . ተረት ሇ . ምሳላያዊ አነጋገር ሐ . ሌቦሇዴ መ . ቅኔ
54 . ከሚከተለት ውስጥ የስነ-ቃሌ መገሇጫ የማይሆነው የቱ ነው?
ሀ . ከትውሌዴ ወዯ ትውሌዴ ይተሊሇፋሌ፡፡ ሇ . ዯራሲያቸው አይታወቅም፡፡
ሐ . የህብረተሰብ ሀብት ናቸው፡፡ መ . የፈጠራ ጥበብ መሆናቸው፡፡
55 . በግዕዝ የአረባብ ስሌት መሰረት ስሞች ከነጠሊ ቁጥር ወዯ ብዙ የሚቀይር ቅጥያ ምዕሊዴ የቱ
ነው? ሀ. - ኦች ሇ. - ኣት ሐ. - ኣሌ መ. - ዎች
መመሪያ ሶስት፡- ከጥያቄ ቁጥር 56 እስከ 60 ያለት ጥያቄዎች ቀጥል በቀረበው ግጥም ሊይ
የተመሰረተ ናቸው፡፡ ግጥሙን በትኩረት ካነበባችሁ በኋሊ በእያንዲንደ ጥያቄ ከቀረቡት አማራጮች
መካከሌ ተገቢውን መሌስ ምረጡ፡፡
ቶል ሇመሰሌጠን
3. ዋቢ A/ ወሬ B/ ዋስ C/ ጓደኛ D/ፍቅረኛ
መመሪያ ሦስት፡-ከዚህ በታች በቀረቡት አረፍተ ነገሮች ውስጥ የተሰመረባቸውን ቃላት ወይም
ሃረጎች አገባባዊ ፍቺ በመምረጥ በተገቢው ቦታ አጥቁር/ሪ/
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ የአማርኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና 2012ዓ.ም Page 2
15. በኮሮና ምክንያት የሁለተኛው መንፈቀ ዓመት ትምህርት ተቋረጠ፡
መመሪያ አምስት፡- ከዚህ በታች ለቀረቡት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል
በመምረጥ በተገቢው ቦታ አጥቁር/ሪ/
21. ከችግር ጋር ሲታገል የኖረ ሰው ቆዳው ይወፍራል ጅማቱ ይጠነክራል የተጣለበትን ሸክም መሸከም
ይችላል፡፡በዚህ አረፍተ ነገር ውስጥ መግባት ያለበት ስረአተ ነጥብ የቱ ነው?
A/ ‹‹ ›› B /፤ C/ ፣ D/.…
22. ተመሳሳይ ሙያ ወይም ተግባር እና ባህሪ ያላቸውን ዝርዘር ጉዳዮች ለመለየት የምንጠቀምበት ስርአተ
ነጥብ ------ይባላል፡፡
A/ ፣ B/ ፤ C/ ፡- D/ !
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ የአማርኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና 2012ዓ.ም Page 3
23. ትክክለኛ ስርአተ ነጥብን የተከተለ አረፍተ ነገር የትኛው ነው ?
A/ ገዛ B/ ነጭ C / ፈረስ D/ ጫላ
25. በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ መነሻ ሃሳብ በመስጠት የጋራ ሃሳብ የማመንጨት ሂደት -------ነው፡፡
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ የአማርኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና 2012ዓ.ም Page 4
C/ ራሳችንን ከኮሮና በሽታ እንጠብቅ፡፡ D/ የመረዳዳት ባህላችንን እናሳድግ፡፡
38. ልጅቷ ምሳዋን በልቶ ተኛ፡፡ የዚህ ዐ.ነገር ሰዋሰዋዊ ስህተት የ…..ነው?
41. ውድድሩ ፈታኝ …….. ማሸነፌ አልቀረም፡፡ በባዶ ቦታው መግባት ያለበት አያያዥ የቱ ነው?
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ የአማርኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና 2012ዓ.ም Page 5
A/ አ B/ የ C/ ተ D/ በ
44. ድሬደዋ ያደረሰን ባቡር ተበላሸ፡፡በሚለው ዐ.ነገር ውስጥ ሀረግ ሊሆን የሚችለው የትኛው ነው?
ክፍል……ይባላል?
A/ 3 B/ 4 C/ 2 D/ 5
52. በአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች መካከል በድምጽ፥በቃልና በአባባል ደረጃ የሚታይ ልዩነት ምን ይባላል?
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ የአማርኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና 2012ዓ.ም Page 6
53. ከሚከተሉት አንዱ የቋንቋ ባህሪ አይደለም?
መመሪያ ስድስት፡- ምንባብ አንድ ከጥያቄ 55-57 ድረስ የቀረቡትን ጥያቄዎች በግጥሙ
መሰረት መልሱ፡፡
የደረቀው ሁሉ፥እንዲለመልም፥
ሕብረት ጥሩ ነገር፥በመከባበር፥
አያጋጥምህም፥እንቅፋት ከእግር፡፡
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ የአማርኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና 2012ዓ.ም Page 7
A/ እንቅፋት ከእግር B/ ሕብረት ጥሩ ነገር C/ የጸሀይ ጨረር D/ የደረቀው ሁሉ
መመሪያ ሰባት፡- ምንባብ ሁለት ቀጥሎ የቀረበውን ምንባብ በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ
የቀረቡትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሰረት መልሱ፡፡
በማህበረሰባችን ዘንድ “ ጊዜ ታክሲ አይደለም አይጠብቅም ቆሞ!” የሚል አባባል ዘወትር ይሰማል፡፡ይህ
ደግሞ ጊዜን ሳንጠቀምበት ሊያልፍ የሚችል፥ወደኋላ የማይመለስና ሊተካ የማይችል መሆኑን
ያመላክታል፡፡ ማድረግ የምንችለው ጊዜን መጠቀም ብቻ ነው፡፡ጊዜ መብረሩ አይቀርም፤ ጊዜ ሲበር
እንዳያመልጠንና ወደ አላማችን እንዲበር የማድረግ ጥበብ ሊኖረን ይገባል፡፡ጊዜን መምራት አንችልም፤ይህ
ማለት ደግሞ ቀኑን ማታ፥ማታውን ቀን፤ወይም ያለፈውን ጊዜ እንዲመለስ ማድረግ አንችልም ማለት ነው፡፡
ስለዚህ ማለፉ የማይቀረው“ጊዜ” ታላቅ ስጦታ ነውና ተጠቅመንበት እንዲያልፍ ማድረግ ይገባናል፡፡
በሀገራችን ጊዜን በሚመለከት ከልማዳዊ አመለካከት ጋር የተያያዘውና “የሀበሻ ቀጠሮ” በሚል ጊዜን
በአግባቡ ከመጠቀም ጋር የተያያዘው የአስተሳሰብ ችግር ከፍተኛ እንቅፋት ሆኖብናል፡፡ይህ ልማዳዊ
አስተሳሰብ ደግሞ ለብዙ መቶ አመታት የተከማቸ ጉዳይ ነው፡፡በቀላሉ ላይቀረፍ ይችላል፤በመሆኑም ችግሩን
ለመቅረፍ ትኩረትና ጊዜ ይፈልጋል፡፡
58. ከልማዳዊ አመለካከት ጋር የተያያዘው “የሀበሻ ቀጠሮ” የሚለው አባባል ምንን ያመለክታል?
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ የአማርኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና 2012ዓ.ም Page 8
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ የአማርኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና 2012ዓ.ም Page 9
/
2012/2020
$ % &' 1 ()
*+, -. 60
አማርኛ ሞ-፫
0
( 1 <v w % U 1961U9-11)
/
2012/2020
1. G $ YP P%?
A. } C. m
B. D D. 0
2. G X ( -=) HI- =Y • ?
A. $ J P C. QR: jN P
B. 7 MN P % T D. * [T \:
3. * QR: SD T*$% U VW N % U J (-$% Y +$Z
A P T2 =1( D @@ K % Y< % * (17 k
K F% 1II= k > P%?
A. Y 1(7> C. Y +( 3Z a1 ƒ + 7
B. Y 3-$% +L„ D. Y d[7 + X8
4. (<c &' 7 Y N; P ?
A. 4†-; 1$ - C. ‡ ‡ 1ˆ7e
B. 1OO_P Y Y D. 1 (3
5. 7 A J 1I2+ KL37% 0P%?
A. jN V J ‡ 1X8 C. SD 1T34
B. iT% T f 1hZ D. J 1 4
6. 7 r NfQ A ^ 07N + P%?
A. J 12% C. F Š% 7(-
B. > D. m8 1 P%
7. * a1 QR: 3< 3 4 < 8 J 1I2+
0P%?
A. 31 Œ C. SD U VW J
B. 10 D. 1 7 •
8. A G Y< 7 )=P 2 %
A. iT% a10 l 0 K+nD C. - X=P <
B. A J 1I2+ KL3 D. m8 1 P%
/
2012/2020
A. + %• C. Y<†
B. 7F D. P•–
12. 0 1* e 1<< 0 <= : + % k > P%?
A. He C. - >
B. 1< D. G
13. K 8 1F * 0 1II= k< +a% > P%?
A. 1 M U 1^ C. 1`7e U 1 ”
B. 1 0 0 U 10 D. 1X U 1
14. a7ab HI`: 1F 0 ( 1•— % ˜ e01
d• > =1 < ?
H. 7™e F ; 1• 1. ’ * -
. ’ 1 7* š. 7™e 1•
›. 17Œ 1(-(- 7. ŠV aVM
A. 1 U ›U 7 U H U U š C. U 1 U ›U 7 U š U H
B. › U 7 U š U H U U 1 D. š U 1 U U 7U › U H
/
2012/2020
A. D¤ C. db
B. Dm D. D
A. V3 C. V3 :m
B. V3 ?% D. V31f
/
2012/2020
KY ‘% P%?
A. `T C. +
B. m T D. &'
+a% $ % P% ?
A . I- 3$ C. Ÿ7 (3
B. A \ (3 D. m8
P%?
A. A+ 7* C. A+7
B. A+ < D. A+
A. c+ § C. (%
B. n D. ¤
A. 1 C. 1 3¦
B. *Y HH7N D. ++¨
A. 07N N C. WV7 N
B. 1h N D. m8
/
2012/2020
30. B PY [= m T P šD Y KY ª ªm =P P%
B. D« ªm D. ` 0
A. *P C. ¬ “
B. 1œ D. 2
k > P%?
A. A - C. H«
B. D. = :
A. e = C. = = <
B. IŠ ( D« ) D. m8
A. ¡: C. e3;:
B. ;: D. e3<
/
2012/2020
A. A C.
B. A D. AP°
A. Q; C.
B. 1œ D. AP°
A. =s C. s
B. s0 D. ˜0
A. - ¤ C. -
B. - ¤ D.-
A. 1 ( C. <
B. 1< D. (
A. C.
B. ( D.1 ° (3
2012/2020
A. $I$ C. 0 ( -
B. • œ A 3Lc - D. m8 1 P%
44. L L K % k kD³% k
A. V C. W$
B. [7 D. $P$P
45. ˆ K % k kD³% k
A. $ 0 C. N`
B. 4 PY D. `a
A. a1 ƒ C. [N
B. $1 D. 4Iƒ
A. =1 C. = œ-f
B. 1œ D. 1œ
A. - µZ C. A \3 1œ
B. = % D. A \3
/
2012/2020
hP : % P%?
A. c8 c8 C. VD
B. 0 0 D. ” 7(
A. HTTƒ C. 8Tƒ
B. 9 Tƒ D. *+,+ƒ
A. ˆ ˆ C. Ÿ - Ÿ
B. D. m8
A. 1(D7 C. PVY
B. •– D. [k$
P%?
A. •T C. 1 -
B. 4* D. 1 (3
/
2012/2020
A. 0 C. }
B. m D. D
Y<g k +1 T
A. 7Œ C. c+
B. 13 D. m T
% * (17 k +1 T
A. 7Œ C. c+
B. 13 D. 4*
A. • C. ª
B.. ‘›¸ D. 1•
A. :;T C. V
B. (*¡ D. 0<
A. [ +1 C C. p+1C
B. Y Š[C D. L\ ŠLC
1 አዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ትምህርት ቢሮ
1
የስምንተኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ ሞዳሌ ፈተና
2012/2020
አማርኛ ሞ-፬
A. እርጅና C. ዴካም
B. ዲኝነት D. ምርቃት
A. ተባባሌኩ C. ተባሌኩ
B. አባባሌኩ D. አሌኩ
A. ብት-ጠቀመ-ው C. ብት-ጠቀመው
B. ብ-ት-ጠቀመ-ው D. ብ-ት-ጠቀመው
A. በተዯረዯሩ-በ-ት C. በ-ተ-ዯረዯር-ኡ-በት
B. በ-ተ-ዯረዯሩበት D. ብ-ት-ጠቀመው
A. አመሌ C. እጣ ፈንታ
B. ዕዴሌ D. እጣ ጦስ
A. በስራ C. በአጋጣሚ
B. በጥረት D. በምኞት
A. እሾህ C. ጅብ
B. አህያ D. እግር
A. ጅብ እስኪነክስ ያነክስ
B. ሞኝ ቢሸከም የበሊ ይመስሇዋሌ
C. አያ ጅቦ ሳታመካኝ ብሊኝ
D. ሆደን ያሇ ሆደን ተወጋ
A. በእዴሜ ስሇሚበሌጠው
B. ጅብ የተከበረ እንስሳ ነው ብል በማሰቡ
C. አዝኖሇት እንዱተወው
D. ያከበረው እንዱመስሇው
A. ሲሌሰው C. ሲያጎርሰው
B. ሲገፋው D. ሲመታው
A. ከማሽተቱ C. ከመብሊቱ
B. ከመርገጡ D. ከመጣለ
4ኛ
የካንጋሮ ጫማ ፋብሪካ የ2010 ዓ.ም. የጫማ
ሩብ
ምርት መቶኛ
ዓመት
14%
3ኛ ሩብ
ዓመት
1ኛ ሩብ
ዓመት
47%
2ኛ ሩብ
ዓመት
26%
A. በአንዯኛው ሩብ ዓመት
B. በሁሇተኛው ሩብ ዓመት
C. በሦስተኛው ሩብ ዓመት
D. በአራተኛው ሩብ ዓመት
37. «ሀገር ሌትዲብር የምትችሇው የሀገር ዕንቁ ሀብት የሆነው ህዝብ ሉዲብር
ሲችሌ ነው» የዚህ ዓረፍተነገር ውጤት መሆን የሚችሇው የትኛው ሀሳብ
ነው?
A. መሌሱን C. ምሌሌሱን
B. ምሊሹ D. መሊሹ
A. ሇ፣ ሏ፣ ሀ፣ መ C. ሀ፣ መ፣ ሇ፣ ሏ
B. ሇ፣ መ፣ ሏ፣ሀ D. ሇ፣ መ፣ ሀ፣ ሏ
A. // C. ‹ ›
B. … D. ‹‹ ››
A. ፣ C. !
B. i D. ፤
A. ? C. ፤
B. ! D. i
A. ፣ C. ፤
B. ፡፡ D. !
A. ፤ C. i
B. ‹ › D. ፣
A. ውዲሴ ፈሊጊው ብዙ ነው
B. ውዲሴ ፈሊጊ መሆን አይገባም
C. ውዲሴ ፈሊጊ ነህ ሌበሌ
D. ውዲሴ ፈሊጊ መሆን ሇምን አስፈሇገህ?
A. የጥጥ C. አመሌማል
B. አመሌማል ይመስሊለ D. የጥጥ አመሌማል
A. ባሇ- C. -ኡ
B. -ዩ D. ሇ-
A. የማንነታችን C. ምስልች
B. አሻራዎች D. እነዚህ
54. ከሚከተለት ቃሊት መካከሌ የቃሌ ክፍለ ቅፅሌ የሆነው የትኛው ነው?
A. ስብዕና C. ሇስሊሳ
B. ችሮታ D. እርጋታ
A. ወርቅነህ C. እዚህ
B. ዛሬ D. ሰብሰባ
A. 16 C. 3
B. 8 D. 1
A. በሀኬት C. በፈረሰኛ
B. በመስገር D. በንስር አሞራ
A. ሳሌሰራ C. ረስቼ
B. ራ D. ቼ
A. ስንጠራራ C. ሳሌሰራ
B. ስዘራ D. አሞራ
A. ወሬ ተግባቦትን ያቀሊጥፋሌ።
B. ከእንስሳቶች ሁለ ሇፍጥነቱ በቅል ይሻሊሌ።
C. ጊዜያችንን በአግባቡ ካሌተጠቀምን ስያሌፍ ይቆጨናሌ።
D. ሰጋር በቅልና ፈጣን ሯጭ የእግር አጣጣሊቸው ይመሳሰሊሌ፡፡
የመጨረሻው ገፅ
መመሪያ አንድ :- ከተራ ቁጥር 1 እስከ 10 ድረስ ያለት ጥያቄዎች ቀጥል በቀረበው ምንባብ ሊይ
የተመሠረቱ ናቸው፡፡ ምንባቡን በጥሞና በማንበብ ጥያቄዎቹ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ
ትክክሇኛውን መሌስ ምረጥ/ምረጪ፡፡
ምንባብ
አንጋጠው ሲያዩት የተጎዘጎዘ የሚመስሇው ደመና ከጠዋቷ ጀምበር ጋር እሌህ የተጋባ ይመስሊሌ፡፡
ጀምበሯን መውጫ ቀዳዳ አሳጥቶ አስኮርፎታሌ ፡፡ ከደመናው ስር የረጋው ቅዝቃዜ አጥንት ድረስ
ዘሌቆ ይሰማሌ ፡፡ እረጭ ! ያሇው የስንዴ ማሳ አርምሞ ውስጥ የገባ ይመስሊሌ ፡፡ ፀጥ ያሇ ማሇዳ ፣ ቅዝቅዝ ያሇች
ጀምበር፡፡
እስከ አገጫቸው በተጠቀሇሇው ጋቢ ከማሇዳው ቅዝቃዜ ተከሌሰው ጭር ያሇውን መንደር ያቋርጡ ይዘዋሌ ፡፡ እድሜ
የጠገቡ ፣ ጥሊቸው የሚከብድ ፣ ግርማቸው የሚያስፇራ ሶስት አዛውንት ፡፡ ኮቴያቸው አይሰማም ፣ ዳናቸውን በእርጋታ
እያተሙ ወደ ፉት ይጓዛለ ፡፡ ተከታትሇው ፤ ፉትና ኃሊ ሆነው ?.....ዳና የመሇጣት ቀጭን መንገድ እየመተሩ….
የተዘጉ ጎጆዎች ፣ የጠዋት እንቅሌፌ ያሇቀቃቸው የቆርቆሮ ክዳን ቤቶች በግራና በቀኝ ፇንጠር ፣ ፇንጠር ብሇው ቆመዋሌ
፡፡ አብዛኞቹ መሏሌ ሊይ የቆመውን ተሇቅ ያሇ አዲስ ቤት ከበው ሇማጀብ የቆሙ ይመስሊለ፡፡ አዲሱ ቤት ባሇ የፌሌጥ
አጥር ተከሌሎሌ፡፡ << … የመደበሻኒ ቀበላ ገበሬ ማህበር አስተዳደር ጽ/ቤት … >> የሚሌ ማስታወቂያ ዘንበሌ ባሇ
የብረት ሰላዳ ሊይ ተፅፍ መግቢያው በር ሊይ ቆማሌ ፡፡
እርጅና እንደ ብሌ በበሊው አሮጌ ብርድ ሌብስ የተጠቀሇሇው ዘበኛ ፤ አዘውንቶቹን በዘርዛራው አጥር ስር አጮሌቆ
ሲያይ ከመቀመጫው ተነሳ ፡፡
<< እግዚአብሄር ይመስገን >> የፉተኞቹ ሁሇቱ ዝግ ባሇ ድምጽ ተቀባብሇው መሇሱሇት ፡፡ << በማሇዳ ወዴት ተነሳችሁ
? >> ብርድ ሌብሱን እየጎተተ ጠየቀ ፡፡
<< ወዲህ ነው . . . . >> አለ የፉተኛው አዛውንት በአገጫቸው ወደ ፉት እያመሇከቱ፡፡ ድምጻቸው ከዚህ በሊይ መናገር
እንዳሌፇሇጉ ያሳብቃሌ፡፡
ተወከሻው ውስጥ የተከተተ የሚመስሌ አንገቱን እንደአንቴና መዞ ከበስተኋሊ የሚጎትቱትን የተሇጎመ በቅል ሲያይ " እ .
. .እንዲያ ነው ፤ በለ ይቅናችሁ " ብል ወደ መቀመጫው ተመሇከተ፡፡
" አሜን " አለ አጠር ያለት የመጨረሻው አዛውንት የተጋጠሙ ከንፇሮቻቸውን በወጉ ሳያሊቅቁ፡፡
ሁለም ነገር ተመሌሶ ጸጥ አሇ፡፡ ጸጥታው . . . ኮቴያቸው ሳይሰማ ፣ የፉተኛው ያተሙትን ዳና የኋሇኛው እየደገመ
ተከታትሇው የመንደሯን እምብርት አቋርጠው አሇፈ፡፡ የጸሀይና የደመና ትግሌ ቀጥሎሌ፡፡ ስትበረታ ሹሌክ ብሊ ፌንትው
ትሌና መሌሳ ትጠፊሇች፡
6 . " እንደምን አደራችሁ ? "አለ ፡፡ የሚሇው ሀሳብ ውስጥ የሚገኘው ስርአተ ነጥብ አገሌግልት ምንድን ነው?
ሀ . ሀሳቡ የተጋነነ መሆኑን የሚያመሇክትና የሚጠይቅ ሇ . ተጎርዶ የቀረ ሀሳብ መኖሩን የሚያመሇክትና
የሚጠይቅ
7 . " ወዲህ ነው ፡፡ . . . " አ ለ ፡፡ በሚሇው ሀሳብ ውስጥ የገባው ስርአተ ነጥብ አገሌግልቱ ምንድን ነው?
ሀ . የላሊ ሰው አባባሌ መሆኑንና በተጨማሪም በስተመድረሻ ሇይ ተጎርዶ የቀረ ሀሳብ መኖሩን ሇማመሌከት ነው
ሀ . ሇግሌቢያ የሰሇጠነ በቅል ማሇት ነው? ሇ . መሌኩ የሚያምር በቅል ማሇት ነው?
መመሪያ ሁሇት፡- ከጥያቄ 11 – 55 ድረስ የተሇያዩ ጥያቄዎች ቀርበዋሌ፡፡ ሇእያንዳንዱ ጥያቄ ሇቀረቡት
አማራጮች መካከሌ ትክክሇኛውን መሌስጥ/ጭ፡፡
ሀ. ሀይሇኛ ዝናብ ዘነበ፡፡ ሇ. ሀይሇኛ ዝናብ ሲዘንብ ሏ. ክረምቱ ይጠነክራሌ ፡፡ መ. የአባይ ግድብ ሞሊ፡፡
ሀ. የሚያስሩ ግሶችን እንዳያስሩ ማድረግ ሇ. በዓ.ነገር መጨረሻ ሊይ መደምደሚያ (መቋጫ ) የሚሆኑ ቃሊት
መጠቀም
18. አንድን ምንባብ በፌጥነት በማንበብ መረጃ ሇመውሰድ ብቻ የምንጠቀምበት የንባብ ዓይነት የቱ ነው ?
ሀ. ሰፉ ንባብ ሇ. የጥሌቀት ንባብ ሏ. የተመስጦ ንባብ መ. የገረፌታ ንባብ
ሀ. ወይም ሇ. ይህ ሏ. ያቺ መ. ያ
27. አንድ ፅሁፌ ከመነሻው ወይም ከመድረሻው ተጎርዶ የቀረ ሀሳብ መኖሩን የሚያመሇክተው ስርዓተ ነጥብ የቱ ነው ?
ሀ. ቤቴ ሇ. ቤቶች ሏ. ቤታችን መ. ቤቱ
29. ከሚከተለት ውስጥ ሶስተኛ መደብ ብዙ ቁጥር ተባዕት ፆታ አመሌካች ቅጥያ የወሰደውየቱ ነው ?
ሀ. አውቄ ነበር ሇ. አውቀህ ነበር ሏ. አውቀኸኝ ነበር መ. አውቆ ነበር
መ. እንደሰው - ነት - ኣችን
ሀ . “ - ኦች “ ሇ . “ ኧኛ ሏ . “ - ኣት “ መ . “-ኣችን “
38 . በአንድ አንቀጽ ውስጥ የአንቀጽን ፌሬ ሀሳብ የሚይዘው አረፌተ ነገር የሚገኝበት ቦታ የት ሉሆን ይችሊሌ፡፡
40 . በአንድ አረፌተ ነገር ውስጥ የአንቀጽ ክፌለ የሚገኝበት የሏረግ አይነት የትኛው ነው?
ሀ . ስማዊ ሏረግ ሇ . ቅጽሊዊ ሏረግ ሏ . ግሳዊ ሏረግ መ . መስተዋድዳዊ ሏረግ
42 . ከሚከተለት ውስጥ ተጨማሪ ሀሳብ ሇማያያዝ የምንጠቀምበት የአያያዥ አይነት የትኛው ነው?
43 . ስነ-ግጥም የፇጠራ ጥበብ ነው፡፡ በሚሇው አረፌተ ነገር ውስጥ በመሙያነት የገባው ስማዊ ሏረግ የቱ ነው?
49 . ከሚከተለት ውስጥ ትንሽ እውነት ይዞ አግዝፍና አተሌቆ የሚያቀርብ የዘይቤ አይነት የትኛው ነው?
መመሪያ ሶስት፡- ከጥያቄ ቁጥር 56 እስከ 60 ድረስ ከዚህ በታች የቀረበውን ግጥም በማንበብ ከስር ሇቀረቡት
ጥያቄዎች
ግጥም
ምን ባብ
በ አ ምስ ቱ የ ጠላ ት ወረ ራ ዓ መታት ታሪ ክ የ ሰ ሩ በ ር ካ ታ ሴቶች ነ በ ሩ ፡ ፡ ከ እ ነ ኝ ህ ሴቶች
መካ ከ ል ስ ማቸውጎ ል ቶ የ ሚጠቀ ስ ውበ አ ዲስ አ ለ ም ከ ተማ የ ተወለ ዱት ታላ ቋ አ ር በ ኛ ሸ ዋረ ገ ድ
ገ ድሌ ና ቸው፡ ፡ አ ባ ታቸው በ ጅሮን ድ ገ ድሌ የ አ ጼ ምኒ ል ክ ከ ፍተኛ የ ቤተ-መን ግስ አ ማካ ሪ
ነ በ ሩ፡ ፡ ከ አ ባ ታቸው ሰ ፋፊ የ ለ ሙ ቦ ታዎችን በ ውር ስ ያ ገ ኙት ሸ ዋረ ገ ድ ፤ ኑሮ
የ ተመቻቸላ ቸውና ምን ም ያ ል ጎ ደ ለ ባ ቸው የ መኳን ን ት ል ጅ ነ በ ሩ ፡ ፡ በ አ ምስ ቱ የ ወረ ራ
ዓ መታትም፤ ሰ ላ ማዊ ኑ ሯቸውን መምራት ይችሉ ነ በ ር እ ር ሳ ቸው ግን ከ ግል ድሎት ይል ቅ
የ አ ገ ር ፍቅር በ ል ጦባ ቸው፣ ጠላ ትን ማጥመጃ መረ ብ እ የ ዘ ረ ጉ በ ትግል ያ ሳ ለ ፉ አ ል ሸ ነ ፍም
ባ ይ ጀግና ሴት ነ በ ሩ ፡ ፡
1. ከ ላ ይ የ ቀ ረ በ ውምን ባ ብ በ ምን አ ጻ ጻ ፍ ስ ል ት የ ተፃ ፈ ነ ው፡ ፡
ሀ. በልቦለድ ለ . ተረ ት ተረ ት ሐ. የ ግለ ሰ ብ የ ህ ይወት ታሪ ክ መ. የ ራስ
የ ህ ይወት ታሪ ክ
2. " ውበታቸውን ተጠቅመውየ ጣሊያ ን ወታደ ሮችን በ መቅረ ብ ……. " የ ተሰ መረ በ ት ቃል
አ ውዳ ዊ ፍችው
ሀ . መል ካ ቸውን ለ . ችሎታቸውን ሐ. ቁ ን ጅና ቸውን መ. " ሀ " እ ና " ሐ " መል ስ
ና ቸው
3. ከ ሚከ ተሉት ውስ ጥ ድር ብ ቃል ያ ል ሆነ ው
ሀ . አ ዲስ አ ለ ም ለ . ቤተ መን ግስ ት ሐ. የ ህ ክ ምና ድጋ ፍ መ. የ አ ገ ር ፍቅር
4. አ ል ሸ ነ ፍም ባ ይ ጀግና ሴት ነ በ ሩ ፡ ፡ በ ሚለ ውአ /ነ ገ ር ውስ ጥ በ መሙያ ነ ት የ ገ ባ ው
ስ ማዊ ሐረ ግ ---------- ነ ው፡ ፡
ሀ . አ ል ሸ ነ ፍም ለ . ጀግና ሴት ሐ. ነ በ ሩ መ.ጀግና ሴት ነ በ ሩ ፡ ፡
5. " እ ር ሳ ቸውግን ከ ግል ድሎት ይል ቅ የ አ ገ ር ፍቅር በ ል ጦባ ቸው…... " የ ተሰ መረ በ ት
ቃል አ ውዳ ዊ ፍች
ሀ . የ ምግብ አ ይነ ት ለ . የ ተደ ላ ደ ለ ኑ ሮ ሐ. አ ገ ራቸውን መውደ ዳ ቸው መ. መል ሱ
አ ል ተሰ ጠም
6. ከ ሚከ ተሉት አ ን ዱ በ ስ ማዊ ሀ ረ ግ የ ተዋቀ ረ ነ ው፡ ፡
ሀ . የ ውስ ጥ አ ር በ ኛ ለ . ጠላ ትን ማጥመጃ ሐ. ጀግና ሴት መ. " ሀ " እ ና " ሐ "
መል ስ ና ቸው
7. ለ ቀ ረ በ ውምን ባ ብ ር ዕ ስ ሊሆን የ ሚችለ ው
ሀ . የ ጣል ያ ን ጦር ነ ት ለ. አ ርበኝነ ት ሐ. አ ር በ ኛ ዋ ሸ ዋረ ገ ድ ገ ድሌ መ.
የ አ ምስ ቱ አ መት ተጋ ድሎ
8. " ያ ል ጎ ደ ለ ባ ቸው " በ ምዕ ላ ደ ቃል ተተን ትኖ ሲፃ ፍ
ሀ . ይ - ኣ ል - ጎ ደ ለ - ብኣ ቸው ለ . ያ -ል -ጎ ደ ለ -ብኣ ቸው ሐ. ይ-ል -ጎ ደ ለ -ባ -ቸው መ.
ያ ል -ጎ ደ ለ -ባ ቸው
9. አ ር በ ኛ ሸ ዋረ ገ ድ ገ ድሌን የ ማይገ ል ጸ ውዓ ረ ፍተ ነ ገ ር የ ቱ ነ ው፡ ፡
ሀ . ለ አ ር በ ኞች የ ተለ ያ የ መረ ጃ በ መስ ጠት የ ጠላ ት ወታደ ሮች እ ን ዲማረ ኩ ያ ደ ር ጉ
ነ በር ፡ ፡
ለ . ከ አ ባ ታቸውሰ ፋፊ የ ውር ስ ቦ ታ አ ግኝ ተዋል ፡ ፡
ሐ. በ ዚህ አ ር በ ኝ ነ ት ስ ራቸውከ ጣሊያ ኖች ሽ ል ማት አ ግኝ ተዋል ፡ ፡
መ. አ ባ ታቸውከ ፍተኛ የ መን ግስ ት አ ማካ ሪ ነ በ ሩ ፡ ፡
10. አ ር በ ኛ ዋ በ አ ምስ ቱ አ መታት ያ ከ ና ወኑ ት ተግባ ራት
ሀ . ለ ወገ ን ጦር መረ ጃ ይሰ ጡነ በ ር ለ . የ ህ ክ ምና ድጋ ፍ ይሰ ጡ
ነ በር
ሐ. በ አ ር በ ኝ ነ ት ከ ፍተኛ ተሳ ትፎ ነ በ ራቸው መ. ሁሉም መል ስ ነ ው
መመሪ ያ ሁለት:- ከተራ ቁጥር 11 እ ስከ 55 ድረ ስ የ ተለ ያየ ይዘ ት ያላ ቸው
ጥያቄዎች ቀር በዋል፡ ፡ ለ እ ያንዳን ዱ ጥያቄ ከተሰጡት አ ማራጮች መካከል
ትክክኛ የ ሆነ ውን መልስ ምረ ጥ/ምረ ጪ፡ ፡
11. ከ ዚህ በ ታች ከ ተዘ ረ ዘ ሩ ት አ ረ ፍተ ነ ገ ሮች ውስ ጥ አ ዎን ታዊ አ ረ ፍተ ነ ገ ር የ ሆነ ው
የ ቱ ነ ው?
ሐ. አ ል ማዝ መጽሐፍ ገ ዛ ች፡ ፡ መ. አ ለ ሙወደ ቤቱ አ ል ሄ ደ ም፡ ፡
12. ቀ ጥለ ውከ ቀ ረ ቡት አ ረ ፍተ ነ ገ ሮች ውስ ጥ አ ዎን ታዊ አ ረ ፍተ ነ ገ ር ያ ል ሆነ ውየ ቱ ነ ው
?
ሀ. - ኣ ል እና - ነ ው ለ. - ኣል እና - ም ሐ. - ነ በ ር እ ና -ነ ው መ. - ኦ ች እ ና
- ዎች
14. ከ ሚከ ተሉት አ ረ ፍተ ነ ገ ሮች ውስ ጥ ነ ጠላ አ ረ ፍተ ነ ገ ር የ ሆነ ውየ ቱ ነ ው?
ሀ . ሰ ዎቹ ትና ን ት መጡ፡ ፡ ለ . ብር ጭቆ ውወድቆ ተሰ በ ረ ፡ ፡
ሐ. ስ ራውን በ ወቅቶ ሰ ር ቶ አ ጠና ቀ ቀ ፡ ፡ መ. በ ኮ ሮና ቫ ይረ ስ መያ ዝ ለ ሞት
ምክ ን ያ ት ይሆና ል ፡ ፡
ሀ. ደስታ ለ . መከ ፋት ሐ. እ ር ካ ታ መ. መል ካ ም ሁኔ ታ
16. አ ን ድ ሰ ውበ ማያ ገ ባ ውጉ ዳ ይ ገ ብቶ ያ ገ ባ ኛ ል የ ሚል መል ዕ ክ ት ቢያ ስ ተላ ል ፍ የ ትኛ ው
ምሳ ሌያ ዊ አ ነ ጋ ገ ር ሊገ ል ጸ ውይችላ ል ፡ ፡
ሀ . የ እ ር ጎ ዝና ብ ለ . ካ ን ድ ብር ቱ ሁለ ት መድሀ ኒ ቱ
17. ከ ሚከ ተሉት ምሳ ሌያ ዊ አ ነ ጋ ገ ር ውስ ጥ በ ትር ጉ ም ( መል እ ክ ቱ ) የ ተለ የ ውየ ቱ ነ ው?
ሐ. አ ይጥ በ በ ላ ዳ ዋ ተመታ፡ ፡ መ. የ ጅብ ችኩል ቀ ን ድ ይነ ክ ሳ ል
18. የ ኢ-ል ቦ ለ ድ ባ ህ ሪ ያ ል ሆነ ውየ ቱ ነ ው?
ሀ . የ ህ ብረ ተሰ ብ ሀ ብት መሆኑ ለ . ደ ራሲያ ቸውአ ለ መታወቁ
ሀ . ተምሳ ሌት ለ . ተለ ዋጭ ሐ. ግነ ት መ. ተነ ጻ ጻ ሪ
ሀ. ስዕላዊ ለ. ገ ላጭ ሐ. አ መዛ ዛ ኝ መ. አ ወዳ ዳ ሪ
23. አ ን ድ ጸ ሐፊ ለ አ ን ባ ቢያ ን ሁለ ትና ከ ሁለ ት በ ላ ይ የ ሆኑ ሀ ሳ ቦ ችን በ ማን ሳ ት
የ ሚጽፍበ ት የ ጽሁፍ ስ ል ት__________ ይባ ላ ል ፡ ፡
ሀ . አ ወዳ ዳ ሪ ለ. ስዕላዊ ሐ. ገ ላ ጭ መ. አ መዛ ዛ ኝ
24. ቀ ጥሎ ከ ቀ ረ ቡት አ ረ ፍተ ነ ገ ሮች ውስ ጥ የ ግል አ ስ ተየ የ ት የ ሆነ ውየ ትኛ ውነ ው?
ሀ . የ ኮ ሮና ቫ ይረ ስ ገ ዳ ይ ቫ ይረ ስ አ ይደ ለ ም፡ ፡ ለ . የ ኮ ሮና ቫ ይረ ስ
ገ ዳ ይ ቫ ይረ ስ ነ ው፡ ፡
ሐ. የ ኮ ሮና ቫ ይረ ስ ከ ሰ ውወደ ስ ውበ ትን ፋሽ ይተላ ለ ፋል ፡ ፡ መ. የ ኮ ሮና ቫ ይረ ስ
መድሀ ኒ ት የ ለ ውም፡ ፡
ሀ . ጉ ን ፋን በ ቀላ ሉ ሊተላ ለ ፍ የ ሚችል በ ሽ ታ አ ይደ ለ ም፡ ፡
ሐ. በ ኮ ሮና ቫ ይረ ስ የ ተጠረ ጠረ ሰ ውለ አ ስ ራ አ ራት ቀ ና ት ለ ብቻውመሆን የ ለ በ ትም
መ. በ ኮ ሮና ቫ ይረ ስ ላ ለ መያ ዝ በ ቤት ውስ ጥ መቀ መጥ ተገ ቢ አ ይደ ለ ም፡ ፡
ሀ . በ ቤት ውስ ጥ አ ለ መቀ መጥ ለ . ራስ ን አ ለ መጠበ ቅ
ሐ. ጥን ቃቄ አ ለ ማድረ ግ መ. በ ኮ ሮና ቫ ይረ ስ መያ ዝ
ሀ . ታወቅኩ --- አ ሳ ወቅኩ --- ተዋወቅኩ --- አ ወቅኩ ለ . ተዋወቅኩ --- ታወቅኩ ---
አ ሳ ወቅኩ --- አ ወቅኩ
ሐ. አ ወቅኩ --- አ ሳ ወቅኩ --- ታወቅኩ --- ተዋወቅኩ መ. አ ሳ ወቅኩ --- ታወቅኩ ---
ተዋወቅኩ --- አ ወቅኩ
ሀ . የ - መሰ ረ ት - ል ማት - ኦ ችን ለ . የ - መሰ ረ ት - ኧ- ል ማት - ኦ ች - ኡ - ን
ሐ. የ - መሰ ረ ት - ኧ - ል ማቶችን መ. የ - መሰ ረ ት - ል ማት - ኦ ች - ኡ -ን
29. " አ ጋጠማችሁ " የ ሚለ ውመደ ቡ _________ቁ ጥሩ __________ ጾ ታው__________
ነ ው፡ ፡
ሀ . ሶ ስ ተኛ መደ ብ ፣ ብዙ ቁ ጥር ፣ አ ይታወቅም፡ ፡ ለ . ሁለ ተኛ መደ ብ ፣ ነ ጠላ
ቁ ጥር ፣ ተባ ዕ ት
ሐ. ሶ ስ ተኛ መደ ብ ፣ ብዙ ቁ ጥር ፣ አ ን ስ ት፡ ፡ መ. ሁለ ተኛ መደ ብ ፣ ብዙ ቁ ጥር ፣
አ ይታወቅም፡ ፡
ሀ . ሶ ስ ተኛ መደ ብ ፣ ነ ጠላ ቁ ጥር ፣ ተባ ዕ ት ለ . ሶ ስ ተኛ መደ ብ ፣ ብዙ ቁ ጥር
፣ አንስት
ሐ. ሁለ ተኛ መደ ብ ፣ ነ ጠላ ቁ ጥር ፣ ተባ ዕ ት መ. ሁለ ተኛ መደ ብ ፣ ነ ጠላ ቁጥር
፣ አንስት
ሀ . ኳስ ለ . ክ ፉኛ ሐ. ወደ ቀ መ. ል ጁ
ሀ . ቅጽላ ዊ ሐረ ግ ለ . ግሳ ዊ ሐረ ግ ሐ. መስ ተዋድዳ ዊ ሐረ ግ መ. ስ ማዊ
ሐረ ግ
34. አ ለ ማየ ሁ ከእ ና ቱ ጋር ወደ ገ በ ያ ሄ ደ ፡ ፡ የ ተሰ መረ በ ት የ ሐረ ግ አ ይነ ት
__________ ነ ው፡ ፡
ሀ . መስ ተዋድዳ ዊ ሐረ ግ ለ . ስ ማዊ ሐረ ግ ሐ. ግሳ ዊ ሐረ ግ መ. ቅጽላ ዊ
ሐረ ግ
35. ከ ሚከ ተሉት ውስ ጥ ትር ጉ ም ለ ዋጭቅጥያ የ ሆነ ውየ ቱ ነ ው?
ሀ. - ኦ ች ለ. - ኣት ሐ. - ኧኛ መ. - ኣ ል
36. ስ ማዊ ሐረ ግን በ መሙያ ነ ት ያ ል ወሰ ደ ውአ ረ ፍተ ነ ገ ር የ ትኛ ውነ ው?
ሀ . አ ል መው ለ . አ ማካ ሪ ዎች ሐ. ስ ለ አ ሰ በ መ. ከ መረ
38. በ ግዕ ዝ የ አ ረ ባ ብ ስ ል ት መሰ ረ ት ስ ሞች ከ ነ ጠላ ቁ ጥር ወደ ብዙ የ ሚቀ ይር ቅጥያ
ምዕ ላ ድ የ ቱ ነ ው?
ሀ. - ኦ ች ለ. - ኣት ሐ. - ኣ ል መ. - ዎች
ሀ . ሰ ፊ ጊ ዜና ቦ ታ ይፈል ጋ ል ፡ ፡ ለ . ቁ ጥብና እ ምቅ ነ ው፡ ፡
ሐ. በ ጠባ ብ ደ ረ ት በ አ ጭር ቁ መት ውሱን ነ ው፡ ፡ መ. ለ ስ ሜት ቅር ብ ነ ው፡ ፡
ሀ . ወደ ረ ኛ መስ ተጻ ምር ለ . ጠቋሚመስ ተአ ምር ሐ. ግሳ ዊ ሐረ ግ መ. ቅጽላ ዊ
ሐረ ግ
42. ከ ሚከ ተሉት ውስ ጥ የ ተጸ ውኦ ስ ም የ ሆነ ውየ ትኛ ውነ ው?
ሀ / ተራራ ለ / ወን ዝ ሐ / ፍራፍሬ መ/ እ ን ጦጦ
43. ከ ሚከ ተሉት ውስ ጥ የ መሃ ል እ ግሩ ን በ መድገ ም ትር ጉ ም ሊሰ ጥ የ ሚችለ ውቃል መመስ ረ ት
የ ሚችለ ውየ ትኛ ውነ ው?
ሀ / እ ውቅ ለ /አገ ደ ሐ / ቅብል መ/ አ ሰ በ
45. አ ን ድና ከ አ ን ድ በ ላ ይ የ ሆኑ ጉ ዳ ዬ ችን መሰ ረ ት በ ማድረ ግ የ ሚካ ሄ ድና በ ሰ ነ ድ
በ መመዝገ ብ የ መፍትሄ ሐሳ ብ በ ማስ ቀ መጥ የ ሚደ መደ ም __________ይባ ላ ል ፡ ፡
ሀ. አለቀ ለ. አለቃ ሐ. አ ላ ቂ መ. ማለ ቅ
48. ከ ሚከ ተሉት ውስ ጥ የ ስ ነ - ቃል ዘ ር ፍ ያ ል ሆነ ውየ ቱ ነ ው?
ሀ. ልቦለድ ለ . ተረ ት ሐ. ቃላ ዊ ግጥሞች መ. እ ን ቆ ቅል ሽ
49. ስ ለ ማና ውቀ ውነ ገ ር የ ሚያ ሳ ውቅ የ ድር ሰ ት ስ ል ት ____________________ ይባ ላ ል ፡
፡
ሀ. ስዕላዊ ለ . አ መዛ ዛ ኝ ሐ. ተራኪ መ. ገ ላ ጭ
ሀ . አ እ ምሮ የ ሌለ ው ለ . ይሉኝ ታ የ ሌለ ው ሐ. አ ቅም የ ሌለ ው መ. ችሎታ
የ ሌለ ው
ሀ . ነ ጠላ ሰ ረ ዝ ለ . ድር ብ ሰ ረ ዝ ሐ. ትዕ ምር ተ ጥቅስ መ. ቃለ አ ጋ ኖ
52. ከ ሚከ ተሉት ውስ ጥ በ ትክ ክ ለ ኛ የ ፊደ ል ገ በ ታ ቅደ ም ተከ ተል የ ተቀ መጠውየ ትኛ ው
ነ ው?
ሀ . አ ወቀ ፣ ከ መረ ፣ ቀ ለ በ ፣ ዘ መረ ለ . ቀ ለ በ ፣ አ ወቀ ፣ ከ መረ ፣ ዘ መረ
ሐ. ከ መረ ፣ ዘ መረ ፣ ቀ ለ በ ፣ አ ወቀ መ. ዘ መረ ፣ ቀ ለ በ ፣ ከ መረ ፣ አ ወቀ
53. ከ ሚከ ተሉት ውስ ጥ መል ዕ ክ ት ለ መቀ በ ል የ ሚያ ገ ለ ግል የ ክ ህ ሎት አ ይነ ት የ ትኛ ውነ ው?
ሀ . መጻ ፍና ማን በ ብ ለ . መጻ ፍና መና ገ ር ሐ. ማን በ ብና ማዳ መጥ መ.
ማን በ ብና መና ገ ር
54. 1. እ ሳ ት ዳ ር ነ በ ረ የ ተቀ መጠችው
2. ሳ ታስ ብ በ ድን ገ ት ፍሙን ጨበ ጠችው
3. አ ያ ጅቦ ሲጮኽ ትና ን ትና ማታ
4. እ ን ኮ ዬ ድማሜያ ለ መጠን
ሀ. 1 ፣ 2 ፣ 3 ፣ 4 ለ. 3 ፣ 2 ፣ 1 ፣ 4 ሐ. 3 ፣ 4 ፣ 1 ፣ 2 መ. 4 ፣ 3
፣ 2፣ 1
እ ግዛ ብሔር ይስ ጥል ን ከ መሶ ብ አ ይጡ፡ ፡
ሀ . እ ን ጀራ በ ወጥ በ ላ ን ለ . የ ሚበ ላ ነ ገ ር ሞል ቷል
ሀ . ዕ ቃውን አ ገ ኘ ው ለ . ማበ ጠሪ ያ ሆኖ ሐ. እ ስ ቲ ሁላ ችሁም መ. በ ሱ ፍረ ዱት
58. የ አ ን ደ ኛ ውና የ ሁለ ተኛ ው ስ ን ኝ የ ቤት መመምቻውና የ ቤት መድፊያ ው የ ጨረ ሰ በ ት ቤት
ምን ድን ነ ው?
ሀ. በጎ ዳና ለ. አዩ ና ሐ. " ና " መ. " ሱ "
ሀ . በ ጡጫ ለ . በጎ ዳና ሐ. ሊያ ነ ሱ መ. ቢያ መጣ
60. ከ ሚከ ተሉት አ ን ዱ መነ ሻ ሃ ረ ግ ነ ው
አጠቃሊይ መመሪያ : ከዚህ በታች ሇቀረቡት ጥያቄዎች አራት አራት አማራጮች ቀርበውሊችዋሌ፡፡ ከተሰጡት አማራጮች ውስጥ
ሇጥያቄው ይበሌጥ የሚስማማውን በመምረጥ በተሊከው መሌስ መስጫ ወረቀት ሊይ ፊደለን ጻፉ፡፡ ጥያቄዎቹ 6ዏ
መሆናቸውን አረጋግጡ፡፡
1
3. በምንባቡ ውስጥ ዋና ገፀባህሪያቱ ስንት ናቸው?
ሀ. ሁሇት ሇ. ስድስት ሏ. ዘጠኝ መ. አንድ
4. እንደሚፍነከነኩ ሇሚሇው ቃሌ አውዳዊ ፍቺው የትኛው ነው?
ሀ. እንደሚከፋ ሇ. እንደሚያዝኑ ሏ. እንደሚደሰቱ መ. እንደሚረብሹ
2
15. ከሀይሇ ቃሌ ወደ መዘርዝር የሚያሳየው ቅርፅ የቱ ነው?
ሀ. ሇ. ሏ. መ.
16. በአንቀጽ ውስጥ የተነሳውን ፍሬ ነገር በስተመጨረሻ ቃሌ በቃሌ ደግሞ ማሳየት ምን ይባሊሌ?
ሀ. ውህደት ሇ. አንድነት ሏ. አፅንኦት መ. ሀይሇ ቃሌ
17. የዏ.ነገር ዓይነት የሚወሰነው በምንድን ነው?
ሀ. በማሰሪያ አንቀፃቸው ብዛት ሏ. በገሊጮች ብዛት
ሇ. በባሇቤት ብዛት መ. በስርዓተ ነጥቦች ብዛት
18. በጹሐፍ ውስጥ ብቻ የምንገሇገሌባቸው ምሌክቶች ምን ይባሊለ?
ሀ. አንቀፅ ሇ. ሥርዓተ ነጥቦች ሏ. ባሇቤት መ. ግስ
19. ከሚከተለት ውስጥ በመጥበቅና በመሊሊት ሁሇት ፍቺ ያሇው ቃሌ የቱ ነው?
ሀ. ያሊትን ሇ. መገሌበጥ ሏ. በሽታ መ. ሁለም
20. "መቼ" እና "የት" በሚለ ቃሊት የተገነባ የሌቦሇድ አሊባ የቱ ነው?
ሀ. ጭብጥ ሇ. ታሪክ ሏ. ሴራ መ. መቼት
21. ትኩረት የሚሹ ጽሐፎችን ሇማንበብ የምንጠቀመው በየትኛው የንባብ ዓይነት ነው?
ሀ. በአሰሳ ሇ. በፍጥነት ሏ. በገረፍታ መ. በዝግታ
22. ከሚከተለት ውስጥ ንግግርን ሇማቅረብ ከሚረዱ ሂደቶች የሚካተተው የቱ ነው?
ሀ. ንግግርን በምክንያትና ውጤት ሊይ የተመሠረተ ማድረግ
ሇ. በአካሊዊ እንቅስቃሴ የታገዘ ማድረግ
ሏ. በበቂ መረጃ የታገዘ ማድረግ
መ. ሁለም መሌስ ነው
23. በሌቦሇድ ድርሰት ውስጥ ሉተሊሇፍ የተፈሇገው ፍሬ ነገር ምን ይባሊሌ?
ሀ. ገፀባህሪ ሇ. ጭብጥ ሏ. ግጭት መ. መቼት
24. ከሚከተለት ውስጥ የማንበብን ጥቅም አጉሌቶ የሚያሳየው የቱ ነው?
ሀ. አንባቢ ተናጋሪ ነው ሏ. መረጃ ሇመሰብሰብ
ሇ. እውቀትን ሇማግኘት መ. ሁለም መሌስ ነው
25. የዕሇት እሇት እንቅስቃሴዎችን በማስታወሻ በመያዝ የሚጻፍ ጽሐፍ የቱ ነው?
ሀ. ሌቦሇድ ሏ. የግሇሰብ የህይወት ታሪክ
ሇ. የውል ማስታወሻ መ. መሌሱ የሇም
26. ምን ተከሰተ? ወይም ምን ሆነ ስንሌ የምናገኘው ምን ይባሊሌ?
ሀ. ምክንያት ሇ. መንስኤ ሏ. ውጤት መ. ሀናሇ
3
27. ከሚከተለት ውስጥ የመሆን ግስ የቱ ነው?
ሀ. ናቸው ሇ. ነው ሏ. ናት መ. ሁለም
28. "ወሊጅ ተማሪ መምህር ህብረት" በምህፃረ ቃሌ ሲፃፍ በትክክሌ የተፃፈው የቱ ነው?
ሀ. ወ.ተ.መ.ህ ሇ. ወ.ህ.ተ.መ ሏ. ወ.መ.ተ.ህ መ. ወተ. ተመ.ህ
29. ስምን ከተሇያዩ ነገሮች አንፃር የሚገሌፅሌን የቃሌ ክፍሌ የቱ ነው?
ሀ. ተውሊጠ ስም ሇ. ተውሳከ ግስ ሏ. ቅፅሌ መ. ግስ
30. ድምፃዊ መግባቢያ የሚባሇው ምንድን ነው?
ሀ. ቋንቋ ሇ. ምሌክት ሏ. እንቅስቃሴ መ. ሁለም
31. ሊሟ በሚሇው ቃሌ ውስጥ ያሇው ቅጥያ የሚያመሇክተው ምንን ነው?
ሀ. እምርነትን ሇ. አይነትን ሏ. ባህሪን መ. ቀጥተኛ ተሳቢን
32. ሴት እና ወንድ ስሞቹን ያጣመረው መስተፃምር ምን ይባሊሌ?
ሀ. ጥገኛ ሇ. ወደረኛ ሏ. ምዕሊድ መ. ሀ እና ሏ
33. አንድን ግስ የላሊ ግስ ጥገኛ እንዲሆን የሚያደርጉት ምን ይባሊለ?
ሀ. ወደረኛ መስተፃምሮች ሏ. ቅፅሌ
ሇ. ጥገኛ መስተፃምሮች መ. ተውሳከ ግስ
34. ከሚከተለት ውስጥ ጊዜን በተመሇከተ ትክክሌ ያሌሆነው የቱ ነው?
ሀ. አንድ ድርጊት መቼ እንደተፈፀመ የሚገሌፅ የግስ ባህሪ ነው፡፡
ሇ. የጊዜ አከፋፈሌ ድርጊትን መሰረት ያደረገ ነው
ሏ. ጊዜ የተሇያዩ ክፍልች አለት
መ. የጊዜ አከፋፈሌ ድርጊት ሊይ መሰረት አያደርግም
35. ከሚከተለት ዏ.ነገሮች ውስጥ የሀሊፊ ጊዜን የያዘው የቱ ነው?
ሀ. ደሉና የቤት ሥራዋን እየሰራች ነው፡፡ ሏ. ወንድሜ በሚቀጥሇው ዓመት ይመረቃሌ፡፡
ሇ. አቤሌ ትናንት አንድ በግ ሸጠ፡፡ መ. ሁለም
36. የሩቅ ሀሊፊ ጊዜን የሚያመሇክተው የቱ ነው?
ሀ. ካሳ በግ ገዝቶ ነበር ሏ. አስቴር በግ እየገዛች ነው
ሇ. ካሳ በግ ገዝቷሌ መ. ሇ ና ሏ
37. በድርሰቱ የቀረበው ታሪክ የሚፈጥረው አስጨናቂ ሁኔታ ምን ይባሊሌ?
ሀ. ትሌም ሇ. ሌብ ሰቀሊ ሏ. ታሪክ መ. ግጭት
38. የሌቦሇድ ስነፅሐፍ ሞያዊ ቃሌ ምን ይባሊሌ?
ሀ. ተውኔት ሇ. የሌቦሇድ አሊባውያን ሏ. ኢ-ሌቦሇድ መ. ሥነ-ቃሌ
4
39. ሇጋ የሚሇው ቃሌ ያሌበሰሇ የሚሌ ፍቺ የሚኖረው መቼ ነው?
ሀ. ቃለ ጠብቆና ሊሌቶ ሲነበብ ሏ. ቃለ ሊሌቶ ሲነበብ
ሇ. ቃለ ጠብቆ ሲነበብ ብቻ መ. ቃለ በተፈጥሮ
40. ከሚከተለት ውስጥ ስሇ ሥነ-ቃሌ ትክክሌ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ህብረተሰቦች ያጠራቀሙት የገጠመኝ ጥርቅም ነው
ሇ. የማህበረሰቡን ምንነትና ማንነት ያንፀባርቃሌ
ሏ. የሚሰጠው ግሌጋልት ከጽሐፍ አቻ ነው
መ. ሁለም
41. ማህበረሰባዊ ስምምነትን የሚጠይቅ ሆኖ ዘፈቀዳዊ የሆነው ምንድነው?
ሀ. ቋንቋ ሇ. ድርሰት ሏ. ውይይት መ. ንግግር
42. በድርሰት ውስጥ የቀረቡትን ገፀ ባህሪያት ወክሇው የሚቀርቡትን ምን እንሊቸዋሇን?
ሀ. ፀሀፊ ተውኔት ሏ. ዳይሬክተር
ሇ. ተዋንያን መ. የመብራት ባሇሙያ
43. በተውኔት ውስጥ ሲጨሌምና ሲነጋ ሇማሳየት የሚያስፈሌገው ባሇሙያ ምን ይባሊሌ?
ሀ. የአሌባሳት ባሇሙያ ሏ. የመብራት ባሇሙያ
ሇ. ዳይሬክተር መ. ተዋንያን
44. ስሇ ሀቅ ወይም እርግጠኛ ሀሳብ ትክክሌ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. የግሇሰቡ ስሜትና አመሇካከት የሚንፀባረቅበት ግምታዊ ሀሳብ ነው፡፡
ሇ. የተፈፀመው ነገር በትክክሌ ሉረጋገጥ የሚችሌ ሲሆን ነው፡፡
ሏ. የቀረበው ሀሳብ የማያሳምን ሲሆን ነው፡፡
መ. ሀ ና ሏ
45. "ሰው ሁለ ተንኮሇኛ ነው፡፡" ይህ ሀሳብ በየትኛው ውስጥ ይካተታሌ?
ሀ. ከሀቅ ወይም እርግጠኛ ሀሳብ ሏ. ከግሌና ከሀቅ
ሇ. ከግሌ አስተያየት/አጠራጣሪ/ሀሳብ መ. ሁለም
46. የአማርኛ ፊደሌ ሰባት ዘሮች አለት በግዕዝ ቅደም ተከተሌ በትክክሌ የተቀመጠው የቱ ነው?
ሀ. ግዕዝ ሇ. ግዕዝ ሏ. ሳሌስ መ. ራብዕ
ሳብዕ ካዕብ ራብዕ ሳብዕ
ሳድስ ሳሌስ ሃምስ ካዕብ
ሃምስ ራብዕ ሳድስ ግዕዝ
ራብዕ ሃምስ ግዕዝ ሳሌስ
ሳሌስ ሳድስ ሳብዕ ሃምስ
ካዕብ ሳብዕ ካዕብ
5
47. ሚስጥራዊ ሀሳብ በግጥም የሚገሇፅበት ስነ-ፅሁፍ ምን ይባሊሌ?
ሀ. ቅኔ ሇ. ወርቅ ሏ. ህብረ ቃሌ መ. ስም
48. ስሇ ህብረ ቃሌ ትክክሌ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. በመመራመር፣ በማሰብና በማሰሊሰሌ የሚገኝ ነው
ሇ. መመራመርን የማይጠይቀው ግሌፅ አባባሌ ነው፡፡
ሏ. ሚስጥራዊና ግሌፅ የሆነው ሀሳብ በአንድነት የሚገኙበት ቃሌ ወይም ሀረግ ነው
መ. ምንም ከቅኔ ጋር ግንኙነት የሇውም
49. ቅኔን ሇመፍታት የሚያስችሇን ዘዴ የቱ ነው?
ሀ. ቃሌን ከቃሌ ጋር በማገናኘት
ሇ. ቃለን በማጥበቅና በማሊሊት
ሏ. ቃለ በተፈጥሮ ሁሇት ፍቺ ያሇው መሆኑን በመመርመር
መ. ሁለም
50. በደራሲ ተፅፎ ሇተደራሲያን በመድረክ ሊይ የሚቀርብ የፈጠራ ስራ የቱ ነው?
ሀ. ተውኔት ሇ. ሌቦሇድ ድርሰት ሏ. ተዋንያን መ. ኢ-ሌቦሇድ
51. “በሰው ቁስሌ እንጨት ስደድበት፡፡” ሇሚሇው ምሳላያዊ አነጋገር ትክክሇኛ ፍቺ ሉሆን የሚችሇው የቱ
ነው?
ሀ. በእራስ ጥፋት ችግር ሊይ መውደቅ
ሇ. የማይሻሻሌ ተመክሮ የማይሰማ
ሏ. ሇሰው አሇማሰብ (የሰው ሇሆነ ነገር ትኩረት አሇመስጠት)
መ. ሁለም
52. ነገር ቢበዛ ምሳላያዊ አነጋገሩን ሉያሟሊ የሚችሇው የቱ ነው?
ሀ. በአህያ አይጫንም ሏ. ችግር ያመጣሌ
ሇ. ጎመን ጠነዛ መ. ነገር ያመጣሌ
53. ሇአመሌካቹ ብቻ ቅርብ ሲሆን የምንጠቀመው የትኛውን ነው?
ሀ. ይህ ሇ. ይቺ ሏ. እነዚህ መ. ሁለም
54. ባሇንብረትነትን አመሌካች ጥገኛ ምዕሊድ የያዘ ቃሌ የቱ ነው?
ሀ. ገንዘቤ ሇ. ገንዘብ ሏ. ገንዘባችሁ መ. ሀ ና ሏ
55. ባህሪ አመሌካች ጥገኛ ምዕሊድ የቱ ነው?
ሀ. -ኦች ሇ. -ኝ ሏ. -ኣም መ. -ን
56. በአንድ ጽሐፍ ውስጥ ንግግሩ የላሊ ሰው መሆኑን ሇማመሌከት የምንጠቀመው የቱን ነው?
ሀ. ድርብ ትዕምርተ ጥቅስ ሏ. ነጠሊ ሰረዝ
ሇ. ነጠሊ ትዕምርተ ጥቅስ መ. ድርብ ሰረዝ
6
57. በቃሇ መጠይቅ ወቅት የተጠያቂው ተግባር የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ጥያቄ ማዘጋጀት ሏ. አመስግኖ መጨረስ
ሇ. ጥያቄ መመሇስ መ. መሌሱ የሇም
58. ከሚከተለት መካከሌ ሇሏረግ ምሳላ የሚሆነው የትኛው ነው?
ሀ. ተመገበ ሇ. ሲመገብ ሏ. ምግብ መ. ይመገባሌ
ሏ. ሇሚከተለት ቅኔዎች ሚስጥራዊ ፍቻቸውን መርጣችሁ መሌሱ
59. እስቲ ጓዳ ግቡ ያቺ ላባ ገብታሇች፣
ካሊጣችው ስጋ ሌብ ይዛ ሄዳሇች፡፡
ሀ. ከስጋ ክፍሌ ሌብ የተባሇውን ወሰደች
ሇ. ሌቤን በፍቅር ወስዳዋሇች
ሏ. እስቲ ጓዳ ግቡ
መ. መሌሱ አሌተሰጠም
60. አትሮጥም ይለኛሌ አይደሇሁ ደንዳና፣
ሌከው ያስጠይቁኝ እበራሇሁና፡፡
ሀ. እበራሇሁና ሏ. ብርሃን እሰጣሇሁ
ሇ. በሩ ሊይ አሇሁኝ መ. ከመሮጥ አሌፌ መብረር እችሊሇሁ
7
በየካ ክፌሇ ከተማ ወረዳ 08 ት/ፅ/ቤት ስር ሇሚገኙ ት/ቤቶች የተዘጋጀ አማርኛ 2ኛ ሞዴሌ
ፇተና ሇስምንተኛ ክፌሌ ተማሪዎች
የተሰጠው ጊዜ ፷ ደቂቃ
አማርኛ ሞ-፰ እያንዳነዱ ጥያቄ አንድ ነጥብ
መመሪያ አንድ፡-ከተራ ቁጥር ፩ እስከ ፯ ድረስ ያለትን ጥያቄዎች ቀጥል በቀረበው ምንባብ ሊይ
የተመሰረቱ ናቸው፡፡ ምንባቡን በጥሞና በማንበብ ሇጥያቄዎቹ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ
ትክክሇኛውን መሌስ ምረጥ/ምረጪ፡፡
ምንባብ
ክረምቱ የሌቡን ሰርቶ ‹‹እንዲህ ነኝ እኔ ወነዱ!›› እያሇ እየተጎማሇሇ እየፍከረ ‹‹ቆይ ደግሞ
እንገናኛሇን›› እያሇ እየዛተ እያስፇራራ ስፌራውን ሇጥቢ ፀሏይ እየሇቀቀ ጓዙን ጠቅሌል መሄድ
ጀምሯሌ፡፡
ከድሮው አይሮፕሊን ማረፉያ ባሻገር በጀርባው የረጲንና የመናገሻን ተራራ ተገን አድርጎ
ችምችም ብል የበቀሇው ደን እሱም የአደይ አበባውን የከበሮ ድሌቂያና ጭብጨባ የሚከተሌ
የራሱን እስክስታ ጀምሯሌ፡፡ ወደ አንድ ወገን ጋደሌ ይሌና ቀና እንደገና ወደላሊ ወገን ጋደም
. . . . አንድ ሊይ፡፡ በተሇይ አንጋጠው ሲመሇከቱት በተሇይ ብሶት ያሇበትን ሰው ያባብሊሌ ‹‹ኧረ
ጥራኝ ዱሩ›› በሚለት አይነት፡፡
ምንጭ፡- ሰሇሞን ሇማ፡ ፡፡1982፡፡ ዕንቁጤ ጎሚ፡፡ አዲስ አበባ፤ኩራዝ አሳታሚ ድርጅት
፫.በሁሇተኛው አንቀፅ ውስጥ በተገሇፀው መሰረት የፀሀይ መኩራራት መንስኤ ምንድን ነው?
ሏ.ቃሌን በቃሌ ሳይሆን ሀረግን በሀረግ ማንበብ መ.ወደ ዓይን በጣም አስጠግቶ ማንበብ
፳፰.በአንድ ዏ.ነገር ውስጥ የአረፌተ ነገሩ ባሇቤት የሚገኝበት የሀረግ አይነት ነው፡፡
፴፫. ያ ትሌቁ አበበ ከአሌማዝ ጋር በፌጥነት ወደ ገበያ ሄደ፡፡ በዚህ ዓ.ነገር ውስጥ መስተዋድድ
የሚሆነው
ሀ. በፌጥነት ሇ. ክፈ ሏ. ቶል መ. ጥቁር
፶፫. ያ የሊምሮት አንድ ጥሩ የስንዴ ዳቦ በዚህ ስማዊ ሀረግ ውስጥ በመሙያነት የገባው
ነው፡፡
ሀ.ኃሊፉ-ነት-ኦች-ኣችንን ሇ.ኃሊፉነት-ኦች-ኣችን-ን
ሏ.ኃሊፉ-ነት-ኣች-ኦችን-ን መ.ኃሊፉ-ነት-ኦች-ኣችን-ን
60%
ተመሇስ / ተመሇሽ ያሌተሰሩ ጥያቄዎች ይኖሩ ይሆን