You are on page 1of 10

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር በየካ ክፍሇ ከተማ የሁሇተኛ መንፈቅ

አመት የ8ኛ ክፍሌ ሞዳሌ ፈተና


2015 ዓ.ም /2023G.C
መመሪያ፡-
1. ይህ የአማርኛ ቋንቋ ፈተና ነው፡፡ ፈተናዉን ሇመስራት የተሰተ ጊዜ 1 ሰዓት ሲሆን ከሰዓት
በሊይ መስራት አይፈቀዴም፡፡ ከተፈቀዯዉ ጊዜ ቀዴመህ/ሽ ከጨረስክ/ሽ የሰራኸዉን/ሽዉን
መመሇስ ትችሊሇህ/ሽ፡፡
2. የጥያቄ መመሪያዎችን በጥንቃቄ አንብቡ፡፡ ስሇፈተናዉ ጥያቄ ካሊችሁ ፈተናዉ ከመጀመሩ
በፊት ፈታኙን/ኟን መጠየቅ ትችሊሇህ/ሽ፡፡
3. እያንዲንደ ጥያቄ አራት ምርጫወች አለት፡፡ ጥያቄዎቹን በጥንቃቄ ካነበብክ/ሽ በኋሊ
መሌስህን/ሽን የመሌስ መስጫ ወረቀት ሊይ አጥቁር/ሪ፡፡

A B C D

4. መሌስህን/ሽን ሇመቀየር ከፈሇክ/ሽ የመጀመሪያዉን መሌስ ሙሌጭ አዴርገህ/ሽ አጥፋ/ፊ


በመቀጠሌ የተቀየረዉን መሌስ አጥቁር/ሪ፡፡
5. ፈተናዉን ሇብቻህ/ሽ መስራት ይኖርብሀሌ/ሻሌ፡፡ በማንኛዉም መንገዴ ሇማጭበርበር
መሞከር ዉጤቱ በሙለ ይሰረዛሌ፡፡ (አይያዝም)፡፡
6. ማጥቆር የሚቻሇዉ በእርሳስ ብቻ ነዉ፡፡

ፈተናውን መስራት ጀምሩ ሳይባሌ መጀመር አይፈቀዴም!

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር በየካ ክፍሇ ከተማ የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ ፈተና 2015 ዓ.ም
መመሪያ አንዴ፡- ከጥያቄ ቁጥር 1 እስከ 10 ዴረስ ያለት ጥያቄዎች ቀጥል በቀረበው ምንባብ ሊይ
የተመሰረቱ ናቸው፡፡ ምንባቡን በጥሞና በማንበብ ሇጥያቄዎቹ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ
ትክክሇኛውን መሌስ ምረጡ፡፡

ምንባብ
የሰቆጣ ከተማን ሇቀን አንዴ አስራ አምስት ኪል ሜትር ያክሌ እንዯተጓዝን ሇጥ ያሇ ሜዲ ሊይ
ዯረስን፡፡እንዯዚህ ያሇ ሜዲ ዋግ ውስጥ ብርቅ ነው፡፡‹‹ወሊህ››ይባሊሌ፡፡እዚህ ሜዲ ሊይ ወጣቱ ዯጃች ኃይለ
ጣሉያንን ፊት ሇፊት ገጥመው አርገብግበውት ነበር፡፡
" አባ መረብ ኃይላ ኃይላ አባ ይባስ
አጨዯው ከመረው ወቃው እንዯ ገብስ
ወሊህ ከሜዲው ሊይ ገብቶ ሲቀዴስ
ቄሱ ታፈረ ነው ዱያቆኑ ሞገስ"
ተብል የተሸሇሇበት ሜዲ ነው፡፡ የቼክ ሪፖብሉክ ተወዲጅ የሆነውና ወድ ዘማች የነበረው አድሌፍ
ፐሇርሳሳክ "ሀበሽስካ አዳሳ" በሚሌ ርዕስ በፃፈው የታሪክ ማስታወሻ "የሀበሻ ጀብደ" ተብል የተተረጎመው
መፅሀፍ ሊይ እንዲሰፈረው ፡-ቀዲማዊ ኃይሇስሊሴና ሰራዊታቸው በማይጨው ግንባር ጠሊት ገጥመው ዴሌ
አሌቀናቸውም ሲሌ ኮረም አካባቢ በሚገኝ ዋሻ ከመኳንንታቸውና ከጦር አዛዦቻቸው ጋር ምክክር
አዯረጉ፡፡በውይይቱ መሰረት አጼ ኃይሇስሊሴ በዚህ ግንባር ከመቆየት ይሌቅወዯ መሀሌ ሀገር ተጉዘው ጉዲዩ
ከባሰም ወዯ ምዕራብ ኢትዮጲያ " ጎሬ" የመንግስታቸው መቀመጫ አዛውረው ሃይሌ እንዱያጠናክሩና
ጠንካራ ግንባር እንዱፈጥሩ፤ይህ ጉዟቸው ፋታ እንዱያገኝና አዱስ የሚከፍቱት ግንባር ይጠናከር ዘንዴ ጊዜ
ሇመግዛት ሲባሌ ዯግሞ ጣሉያን አሁን ባሇበት ሇመግታትና ሇማዘግየት ዯጃች ኃይለ በሰቆጣ በኩሌ
የጣሉያንን ጦር እንዱመክቱ ታዘዙ፡፡
አንቶኒ ይህንን ሁኔታ ሲገሌፅ "ወጣቱ ኃይለ የንጉሱን ትእዛዝ በጀግንነትና በወኔ እየፎከረ ተቀብል
ወዯ ሰቆጣ ሰያመራ ወጣትነቱን አይቼ አንጀቴ ተሊወሰ" ብሎሌ፡፡ዯጃች ኃይለ በጦርነቱ ባሳዩት ጀግንነት
በጣሉያን ወረራ ወቅት ብዙዎች የኢትዮጲያ ጀግኖች ነበሩ፡፡ በሊይ ዘሇቀ ከጎጃም ገር አፍሊ ጎረምሳ
ነበር፡፡ጃጋማ ኬል ከሸዋ ገና አንዴ ፍሬ ወጣት ነበር፡፡እነዚህ ሁለ ጀግኖች የወጣትነት ህይወታቸውን
ሇውዴ ሀገራቸው ያሌሰሰቱ ነበር፡፡ ከሰሜን እስከ ዯቡብ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ተጠራርተው ስንቶቹ
ጀግኖች የዯምና አጥንት መስዋእትነት ዋጋ የከፈለበት ሜዲና ተራራ ባየሁ ቁጥር ስንቱን አስታውሼ
በስንቱ ተዯምሜ በስንቱ ሚዛንስ ራሴን መዝኜና አቅሌዬ እችሇዋሇሁ፡፡ ያው ገጣሚ እንዲሇው፡-
"እኔ ሇስንታችሁ ዋ ብዬ ሌሙት
ያውሊችሁ ሌቤ ተከፋፈለት" ከማሇት ውጪ ምን ይባሊሌ፡፡

ከአሇማየሁ ዋሴ፣ ዝጉራ ገፅ 160-161


በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር በየካ ክፍሇ ከተማ የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ ፈተና 2015 ዓ.ም
1. ከሰቆጣ ከተማ በአስራ አምስት ኪል ሜትር ርቀት ሊይ የሚገኘው ሜዲ ማን ይባሊሌ?
A. ኃይላ አባ ይባስ B. ዋግ C. ወሊህ D. ኮረም
2. ጣሉያንን ፊት ሇፊት ገጥመው አርገብግበውት ነበር፡፡ ሲሌ ምን ማሇቱ ነው ?
A. ተጎዴተዋሌ B. ፈርተውታሌ C. በጦርነቱ አሸንፈው D.ተሸንፈው ሸሽተው
3. በምንባቡ ውስጥ የሚገኘው የመጀመሪያው ግጥም ባሇ ስንት ስንኝ ነው
A. ባሇአራት B.ባሇአንዴ C. ባሇሶስት D. ባሇሁሇት
4. አዯፍ ፓርሇሳክ የፃፈው መፅሀፍ የአማርኛ ትርጉም ምን የሚሌ ነው ?
A. ሀበሽካ ኦዳሳ B. አዳሳ ሏበሻ C. የሏበሻ ጀብደ D. የሏበሻ ጀግና
5. ወድ ዘማች ማሇት ምን ነው ?
A. ተማርኮ ወዯ ጦርነት የገባ C. በፈቃዯኝነት ወዯ ጦርነት የገባ
B. ተገድ ወዯ ጦርነት የገባ D. ሳያስበው ወዯ ጦርነት የገባ
6. በምንባቡ መሰረት በትክክሌ ያሌተዛመዯ የትኛው ነው ?
A. በሊይ ዘሇቀ - ከጎጃም C. ጃጋምኬል - ከሸዋ
B. ዯጃች ኃይለ - ከሰቆጣ D. አድሌፍ ፓርሌሳክ - ከጣሉያን
7. ፀሀፊው" እኔ ሇስንታችሁ ዋ ብዬ ሌሙት"
ያውሊችሁ ሌቤ ተከፋፈለት" በሚሇው ግጥም ትምህርተ ጥቅስ ሇምን ተጠቀመ?
A. ግጥሙ የራሱ ስሇሆነ C. ግጥሙ ከላሊ ቋንቋ ስሇተወሰዯ
B. የግጥሙ ዯራሲ ላሊ ስሇሆነ D. ግጥሙ የሚቀጥሌ መሆኑን ሇመግሇፅ
8. አንጀቴ ተሊወሰ ሲሌ ምን ማሇቱ ነው ?
A. ፈራሁ B. አዘንኩ C. ተዯሰትኩ D. ተራብኩ
9. ሇጥ ያሇ ሜዲ ሲሌ ምን ማሇት ፈሌጎ ነው ?
A. ሰፊሜዲ B. ወጣገባ C. አባጣጎርባጣ D. መታጠፊያ
10. በምንባቡ ውስጥ አንዴ ፍሬ ወጣት ሲሌ ምን ማሇቱ ነው ?
A. አንዴ ብቻ የቀረ B. ትሌቅ ሰው C. ብቸኛ D. ትንሽ ገና ያሌጠነከረ

መመሪያ ሁሇት፡- ከጥያቄ ቁጥር 11 እስከ 20 ዴረስ ቃሊትን የተመሇከቱ ጥያቄዎች ቀርበዋሌ፡፡ሇእያንዲንደ
ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ ትክክሌ የሆነውን መሌስ ምረጡ፡፡

11. ማዕቀብ ሇሚሇው ቃሌ ተመሳሳይ ፍቺ የያዘው ቃሌ የትኛው ነው ?


A. ጥበቃ B. ማዕቀፍ C. እገዲ D. ፍቃዴ
12. ጉፍታ ሇሚሇው ቃሌ ተመሳሳይ ፍቺ የያዘው አማራጭ የትኛው ነው ?
A. ነጠሊ B. በራስ ሊይ ጣሌ የሚዯረግ ሌብስ
B. ፀብ D. A እና B መሌስ ናቸው

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር በየካ ክፍሇ ከተማ የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ ፈተና 2015 ዓ.ም
13. ዝናብ እየዘነበ ነው----------- ትምህርት ቤት መሄዴ አሇብኝ፡፡ ባድ ቦታውን ሉያሟሊ የሚችሇው
አያያዥ ቃሌ የትኛው ነው ?
A. እና B. ነገር ግን C. እንዱሁም D. ወይም
14. እሩር ሇሚሇው ቃሌ እማሬያዊ ፍቺ የሆነው የትኛው ነው ?
A. አጭር B. ሩጫ C. ጠማማ D. የገና መጫወቻ
15. ከሚከተለት አማራጮች ውስጥ በትርጉም ሌዩ የሆነው ቃሌ የትኛው ነው ?
A. ማከናወን B. መስራት C. ማቀዴ D. ማዴረግ
16. ከሚከተለት ቃሊት ውስጥ ‹‹ዎች›› ቅጥያን በአብዢነት የሚወስዯው ቃሌ ------- ነው፡፡
A. ሴት B. ፈረስ C. ክፍሌ D. መኪና
17. መረን ሇሚሇው ኢ-ተዘውታሪ ቃሌ ተስማሚ የሆነውን ፍቺ -------- ነው፡፡
A. ጎበዝ B. መራራ C. ባሇጌ D. ረጅም
18. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ ዴርብ ቃሌ ያሌሆነው የቱ ነው ?
A. አውራ ጎዲና B. ቁርጥራጭ C. ትምህርት ቤት D. ብረት ምጣዴ
19. ሇጋስ ሇሚሇው ቃሌ ተቃራኒ ፍቺ የሆነው የትኛው ነው ?
A. ንፉግ B. ቸር C. ሀብታም D. ዯግ
20. ይገባሌ የሚሇው ቃሌ ጠብቆ የሚነበበው በየትኛው ዓረፍተ ነገር ነው ?
A. የሚያስረዲው ነገር በቀሊለ ይገባሌ፡፡ C. እሱ በዋናው በር ይገባሌ፡፡
B. የሰውየውን ሀሳብ መረዲት ይገባሌ፡፡ D. በቂ እህሌ ወዯ ገበያ ይገባሌ፡፡

መመሪያ ሦስት፡- ከጥያቄ ቁጥር 21 እስከ 55 ዴረስ የተሇያየ ይዘት ያሊቸው ሌዩ ሌዩ ጥያቄዎች
ቀርበዋሌ፡፡ሇእያንዲንደ ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ ትክክሌ የሆነውን መሌስ ምረጡ፡፡

21. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ የቋንቋ መዋቅርን የያዘው ትክክሇኛ አማራጭ የትኛው ነው ?
A. አንቀፅ -ሀረግ - ቃሌ -ዓረፍተ ነገር - ዴምፅ
B. ዴምፅ - ሀረግ - አንቀፅ - ቃሌ -ዓረፍተ ነገር
C. ዴምፅ - ሀረግ - ቃሌ - ዓረፍተ ነገር -አንቀፅ
D. ዴምፅ - ቃሌ - ሀረግ - ዓረፍተ ነገር - አንቀፅ
22. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ የቢጋር ወይም አስተዋፅኦ ጥቅም ያሌሆነው የቱ ነው ?
A. በዴርሰቱ ውስጥ ሉካተት የሚገባው ሀሳብ እንዲይቀር ያዯርጋሌ
B. በዴርሰት ውስጥ የሚገሇፀው ሀሳብ ቅዯም ተከተለን የጠበቀ እንዱሆን ይረዲሌ
C. ከዴርሰቱ ይዘት ውጭ ላሊ ሀሳብ እንዲይካተት ይረዲሌ
D. የዴርሰትን ርዕስ ሇመምረጥ ያገሇግሊሌ

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር በየካ ክፍሇ ከተማ የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ ፈተና 2015 ዓ.ም
23. ሰሊሊ መሊሊ ሇሚሇው ፈሉጣዊ አነጋገር ተመሳሳይ ፍቺ የሆነው የትኛው ነው ?
A. ንግግሩ የማይሰማ B. ረጅም C. ያሌተስተካከሇ D. ቀርፋፋ

24. መሌካም ነበረ ዴምፅሽ፣

ያ ጉንፋን ባሌያዘሽ፡፡ የዚህ ቅኔ ህብረ ቃሌ ---------- ነው፡፡


A. ያ ጉንፋን B. ባሌያዘሽ C. ያ D. ዴምፅሽ

25. በተራ ቁጥር 21 የተጠቀሰው ቅኔ ወርቅ -------- ነው፡፡

A. ጉንፋን ባሌያዘሽ C. ጉንፋን ያዘሽ


B. ዴምፅሽ መሌካም ነው D. ባሇትዲር ነሽ

26. ቁጠባ ሳናዯርግ ተሻምተን በሌተን፣

እነሱ ወጣጡ እኛ እንጀራ አጣን፡፡ በዚህ ቅኔ ውስጥ ወርቁ የትኛው ነው ?


A. እነሱ የሚበለበት ወጥ አጡ C. እነሱ እዴገት አገኙ
B. እኛ ጠገብን D. ምግብ አሇቀ

27. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ ስሇ ሌቦሇዴ ትክክሌ የሆነው የትኛው ነው ?

A. የመፃፍ ፍሊጎት ያሇው ሁለ የሚፅፈው ነው፡፡


B. ዯራሲው የራሱን ፍሌስፍና ዘርዘር አዴርጎ እንዱያቀርብ ያስችሊሌ፡፡
C. የዕሇት ተዕሇት ገጠመኝን መነሻ በማዴረግ የሚቀርብ የፈጠራ ፅሁፍ ነው፡፡
D. በመረጃ የተዯገፈ እንዱሆን ይጠበቃሌ፡፡

28. ከሚከተለት አማራጮች ውስጥ አንደ ከሌቦሇዴ አሊባውያን አይመዯብም፡፡

A. መቼት B. ታሪክ C. ገፀባህሪ D. ምሌሌስ

29. ከሚከተለት ውስጥ የአጭር ሌቦሇዴ ባህሪ ያሌሆነው የትኛው ነው ?

A. ጥዴፊያ B. ገሇፃ C. ነጠሊውጤት D. ቁጥብነት

30. በሌቦሇዴ ውስጥ ገፀባህሪያት የሚፈፅሟቸውን ዴርጊቶች በቅዯም ተከተሌ የሚያሳየው

የሌቦሇዴ አሊባ የትኛው ነው ?

A. መቼት B. ግጭት C. ታሪክ D. ጭብጥ

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር በየካ ክፍሇ ከተማ የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ ፈተና 2015 ዓ.ም
31. አሁን በመተረክ ሊይ ካሇው ዋና የታሪኩ ክፍሌ አስቀዴሞ የተፈፀመውን ዴርጊት ወይም

ሁነት በማስገባት የሚቀርብ የሌቦሇዴ አተራረክ ዘዳ ---------- ይባሊሌ፡፡

A. ምሌሰት B. ምሌሌስ C. ገሇፃ D. ንግር

32. ከሚከተለት ዓረፍተ ነገሮች መካከሌ በምክንያትና ውጤት ስሌት የተዋቀረው ዓረፍተ ነገር

የትኛው ነው ?

A. አርፍድ መጣ B. እጁን በሳሙና ታጠበ C. ባሇማጥናቱ ወዯቀ D. ከሱቅ መጣ

33. ሰሊሊመሊሊ ሇሚሇው ፈሉጣዊ አነጋገር ተስማሚ ፍቺ የያዘው አማራጭ የቱ ነው ?

A. የማይሰማ B. ንግግሩ የማይሰማ C. ያሌተስተካከሇ D. ትንሽ

34. በትምህርት ቤት ውስጥ በነፍስወከፍ መፅሀፍ ተሰጠ፡፡ ሇተሰመረበት ፈሉጣዊ አነጋገር

ተስማሚ ፍቺ የያዘው አማራጭ የትኛው ነው ?

A. በጋራ B. ሇእያንዲንደ C. ሇትንሽ ሰው D. በቡዴን

35. ተፈፅመው ያሇፉ ጉዲዮችን በጊዜ ቅዯም ተከተሌ ስሊሇፈው ጊዜ፣ ረሀብና ጦርነት እየዘረዘረ

የሚያቀርብ የዴርሰት ዓይነት ------------- ይባሊሌ፡፡

A. ገሊጭ ዴርሰት B. ተራኪ ዴርሰት C. ስእሊዊ ዴርሰት D. አመዛዛኝ ዴርሰት

36. ከሚከተለት ዓረፍተ ነገሮች መካከሌ በፍካሬያዊ ፍቺ የተፃፈው ዓረፍተ ነገር የትኛው ነው

A. ፍየሌ ቅጠሊ ቅጠሌ ትመገባሇች C. እባብ ተናዲፊ እንስሳ ነው፡፡


B. ሌጁ ሲበሊ አሳማ ነው፡፡ D. እርግብ በራሪ እንስሳ ናት፡፡

37. ከሚከተለት ዓረፍተ ነገሮች ውስጥ ተገብሮ ግስ የሆነው የቱ ነው ?

A. ሌጁ ወዯቀ C. የቤት ስራውን ጨረሰ


B. አውሬውን ገዯሇ D. ሌብሱ በሰፊው ተቀዯዯ

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር በየካ ክፍሇ ከተማ የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ ፈተና 2015 ዓ.ም
38. ከዚህ ቀጥል ተዘበራርቀው የቀረቡ ዓረፍተ ነገሮችን በቅዯም ተከተሌ አስተካክሇን

ስናስቀምጠው ትክክሇኛው ቅዯም ተከተሌ የትኛው ነው ?

1. መሌስ ከመስጠቷ በፊት አካባቢውን በፊቷ ገፅታ ቃኘችው


2. ሇማንኛውም ብዙ አወጋን ታሪኳ በጣም አሳዘነኝ
3. ትርጉሙን ከዚህ አግኘው ማሇቷ ይሆን ?
4. ‹‹ ፀዲሌ›› ማሇት ትርጉሙ ምንዴነው ?
A. 4፣1፣3፣2 C. 1፣4፣3፣2
B. 1፣2፣4፣3 D. 1፣2፣3፣4

39. ሁሇት ነገሮችን በመውሰዴ ሌዩነታቸውን እና አንዴነታቸውን በማወዲዯር የምንገሌፅበት

ዴርሰት ምን ይባሊሌ ?

A. ተራኪዴርሰት B. ስእሊዊዴርሰት C. ገሊጭዴርሰት D. አመዛዛኝዴርሰት

40. የስምንተኛ ክፍሌ ብሄራዊ ፈተና በሚቀጥሇው ወር ይሰጣሌ፡፡ይህ ዓረፍተ ነገር በ------ጊዜ

ተገሌጿሌ፡፡

A. ትንቢት B. ሀሊፊ C. የአሁን D. የሩቅሀሊፊ


41. ጊዜና ቦታ ተወስኖሇት አንዴና ከአንዴ በሊይ በሆኑ ርዕሰ ጉዲዮች ዙሪያ ሰዎች ሀሳባቸውን
የሚሇዋወጡበትና ከጋራ መግባባት ሊይ የሚዯርሱበት ተግባር -------- ይባሊሌ፡፡
A. ጭውውት B. ክርክር C. ውይይት D. ንግግር

42. ከሚከተለት አማራጮች ውስጥ የውይይት ዝግጅት መመሪያ የሆነው የቱ ነው ?

A. ርዕሰ ጉዲዩን በሚገባ መረዲት C. አሇባበስና ንፅህናን ጠብቆ መገኘት


B. ተራን ጠብቆ መናገር D. የላልችን ሀሳብ ማክበር

43. ምዕሊደን የሚያስጠጋው ነፃ ምዕሊዴ የመጨረሻ ፊዯሌ ሳዴስ ሲሆን የምንጠቀመው አብዢ

ቅጥያ ምዕሊዴ የቱ ነው ?

A. የዋህ B. ምቀኛ C. ተንኮሇኛ D. ቆንጆ

44. ከሚከተለት አማራጮች ውስጥ አንደ የንግግር አቀራረብ ነው፡፡

A. ዝግጅት ማዴረግ C. የንግግሩን ዓሊማ መረዲት


B. የአዴማጭን ሁኔታ መከታተሌ D. ርእሰ ጉዲዩን ማወቅ

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር በየካ ክፍሇ ከተማ የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ ፈተና 2015 ዓ.ም
45. ከሚከተለት ዓረፍተ ነገሮች መካከሌ በአዎንታዊ ዓረፍተ ነገር የቀረበው የትኛው ነው ?

A. ሌጁ የቤት ስራውን አሌሰራም C. ቶል በሩን ዝጋ


B. ጠንክሮ ማጥናት ሇጥሩ ውጤት ያበቃሌ D. ያብስራ ቤት የሇም
46. ከሚከተለት አማራጮች ውስጥ የሶስት ነጥብ ወይም ነጠብጣብ አገሌግልት የሆነው የቱ ነው?
A. የፀሀፊው ሀሳብ አሇመሆኑን ሇማመሌከት
B. በተከታታይ የሚመጡ ንኡስ ሀረጎችን ሇመሇየት
C. በጥቅስ ውስጥ ላሊ ጥቅስ ሲያጋጥመን
D. ተመሳሳይ ነገሮች የሚቀጥለ መሆናቸውን ሇማመሌከት

47. ከሚከተለት አማራጮች ውስጥ በትክክሇኛው ስርዓተ ነጥብ አፃፃፍ ያሌተፃፈው የቱ ነው

A. በርትታችሁ አጥኑ በማሇት መምህራችን መከረን፡፡ C. ኡፍ! እንቅሌፌ እንቢ አሇኝ፡፡

B. አያቴ ሇሌዯቴ ኬክ፣ከረሜሊ፣ቸኮላትና ፊኛ ገዛች፡፡ D. መቼ ትመጣሇህ ?

48. ሌጁ ከእናቱ ጋር ሔዯ ፡፡የተሰመረበት ሀረግ ነው ፡፡

A. ስማዊ ሀረግ C. መስተዋዴዲዊ ሀረግ

B. ግሳዊ ሀረግ D. ቅፅሊዊ ሀረግ

49. ከሚከተለት ውስጥ ቅፅሊዊ ሀረግ የሆነው የትኛው ነው ?

A. ክፉኛ ወዯቀ B. እንዯ አባቱ የዋህ C. የገብስ ጠሊ D. ትናንት መጣ

50. ከሚከተለት አማራጮች ውስጥ አንደ የተውኔት ባህሪ አይዯሇም፡፡


A. ገፀባህሪያቱ ገሀዲዊ ሳይሆኑ ምናባዊ ናቸው፡፡
B. በተሇያዩ ባሇሙያዎች ትብብር የሚዘጋጅ ነው፡፡
C. ገፀ ባህሪያቱ ምናባዊ ሳይሆኑ ገሀዲዊ ናቸው፡፡
D. መዴረክ ሊይ ሲቀርብ በግሌፅ የሚታይ ነው፡፡
51. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ የተውኔት አይነት ያሌሆነው የቱ ነው ?
A. ኮሜዱ B. ተዋንያን C. ትራጀዱ D. ዴንቃይ

52. ከሚከተለት ውስጥ በአያዎ ዘይቤ የተገሇፀው ዓረፍተ ነገር የትኛው ነው ?

A. ሕይወት ያሇው በዴን C. እያዩ አሇማየት


B. እጇ በረድ ነው D. A እና C መሌስ ናቸው

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር በየካ ክፍሇ ከተማ የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ ፈተና 2015 ዓ.ም
53. በደሌደም ቢቀርፁት ብእር አሇቀሰ፣

ጥቁር ቀሇም ሳይሆን ዯም እያፈሰሰ፡፡ ይህ ግጥም የቀረበው በ------- ዘይቤ ነው፡፡


A. ግነት B. እንቶኔ C. ሰውኛ D. አነፃፃሪ
54. ዝናቡ እንዲባራ ከሰውየው ፀጉር የተራገፈው ውሃ የአካባቢውን ህፃናት ጠራርጎ ወሰዲቸው፡፡ ይህ
ዓረፍተ ነገር በ --------- ዘይቤ ተገሌጿሌ፡፡
A. ሰውኛ B. ግነት C. ተሇዋጭ D. አያዎ

55. ከሚከተለት ዓረፍተ ነገሮች መካከሌ በአለታዊ ስሌት የቀረበው የትኛው ነው ?

A. ጠንክረን ካሊጠናን ምን እንሆናሇን? C. ዯብተርህን አውጣ


B. መሌእክቱን አሌተናገርንም፡፡ D. ፈተና መቼ ነው

መመሪያ አራት፡- ከጥያቄ ቁጥር 56 እስከ 60 ሇቀረቡት ጥያቄዎች ግጥሙን መሰረት በማዴረግ
ትክክሇኛውን መሌስ ምረጡ፡፡

ሁለም ሇየብቻው እንዯተሇያየ

የኔ ሳቅ ሇብቻው ከእኔጋር ከቆየ

አየሁት ሰማሁት ሁለን ተረዲሁት

ሳቄን ሇማርከሻ ቢቸግር ጠጣሁት

ሳቄን ሇማርከሻ

ከነገው መዴረሻ

ፈሇኩት መረጥኩት

ይስቃሌ እንዱለኝ ጥርሴን ተነቀስኩት፡፡

ከቀዴሞ 12ኛ ክፍሌ መፅሀፍ ተቀንጭቦ የተወሰዯ

56. ግጥሙ ስንት አንጓ (አርኬ) አሇው?

A. አንዴ B. ሁሇት C. አራት D. ሶስት

57. በራብዕ ፊዯሌ የጨረሱት ስንኞች ስንት ናቸው ?

A. ሶስት B. አንዴ C. ሁሇት D. አራት

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር በየካ ክፍሇ ከተማ የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ ፈተና 2015 ዓ.ም
58. በግጥሙ ውስጥ ስንት ስንኞች አለ ?

A. ስምንት B. ስዴስት C. አራት D. ሶስት

59. የሁሇተኛው ስንኝ መዴረሻ ሀረግ የቱ ነው ?

A. የኔ ሳቅ ሇብቻው B. ሇብቻው ከእኔ C. ከእኔ ጋር ከቆየ D. ከእኔ ጋር

60. የስምንተኛው ስንኝ መነሻ ሀረግ የቱ ነው ?

A. ፈሇኩት B. መረጥኩት C. ጥርሴን ተነቀስኩት D. ይስቃሌ እንዱለኝ

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር በየካ ክፍሇ ከተማ የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ ፈተና 2015 ዓ.ም

You might also like