You are on page 1of 16

1 አዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ትምህርት ቢሮ

1
የስምንተኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ ሞዳሌ ፈተና
2012/2020

የጥያቄ ብዛት:- 60 የተፈቀዯው ጊዜ:- 1 ሰዓት

መመሪያ አንዴ:- ከተራ ቁጥር 1 እስከ 10 ዴረስ ቃሊትንና ሏረጋትን የሚመሇከቱ


የተሇያዩ ጥያቄዎች ቀርበዋሌ፡፡ ጥያቄዎች የቀረቡበትን መንገዴ መሰረት በማዴረግ
ሇእያንዲንደ ጥያቄ ከአማራጮ መካከሌ ትክክሌ የሆነውን መሌስ ምረጥ/ምረጪ፡፡

1. «ወ/ሮ አቻምየሇሽ ዛሬ ሽምግሌና አሇባቸው» በሚሇው ዓረፍተነገር ውስጥ


የተሰመረበት ቃሌ ዏውዲዊ ፍቺው ምንዴን ነው?

A. እርጅና C. ዴካም
B. ዲኝነት D. ምርቃት

2. አዱስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በየዓመቱ በርካታ ተማሪዎችን ያስመርቃሌ፡፡ በዚህ


ዓረፍተነገር ውስጥ የተሰመረበት ቃሌ ዏውዲዊ ፍቺው ምንዴን ነው?

A. ስንብት ያዯርጋሌ C. ምስጋና ያቀርባሌ


B. መመሪያ ይሰጣሌ D. ብቁ ያዯርጋሌ

3. «ጠብታ» በሚሇው ቃሌ ውስጥ የሚገኘው “ብ” ፊዯሌ ሊሌቶ መነበብ


ያሇበት በየትኛው ዓረፍተነገር ውስጥ ነው?

A. ጥጃዋ ወተቷን ጠብታ ሜዲው ሊይ ትቦርቃሇች፡፡


B. ሌብሴ ሊይ ያረፈው የቀሇም ጠብታ መንችኮ ቀረ፡፡
C. አሊስፈሊጊ የውሃ ጠብታ መቆም አሇበት፡፡
D. ሇትውሌዴ የስሌጣኔ ጠብታ ማስቀመጥ መሌካም ነው፡፡

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
4.
2

«አያት» በሚሇው ቃሌ ውስጥ ያሇው «ያ» ፊዯሌ ሊሌቶ መነበብ ያሇበት


1
በየትኛው ዓረፍተነገር ውስጥ ነው?

A. ከቤተሰቦቿ ጋር ሰብሰብ ብሊ አያት፡፡


B. አያት ስሇላሊት ዯስተኛ ናት፡፡
C. ስትተውን አያት፡፡
D. አያት ግን አሊናገራትም፡፡

5. ከሚከተለት መካከሌ «ዴንጋይ» የሚሇው ቃሌ በተሇየ ዏውዴ የገባው


በየትኛው ዓረፍተነገር ውስጥ ነው?

A. የተስተካከሇ ዴንጋይ የቤት ግዴግዲ ይሆናሌ፡፡


B. ዴንጋይ ሊይ ተቀምጦ የጠዋት ፀሏይ ሲሞቅ ነበር፡፡
C. ዴንጋይ አዕምሮውን ሇመሞረዴ ጊዜ ወስዶሌ፡፡
D. ዴንጋይ በመጥረብ ይተዲዯሩ ነበር፡፡

6. ከመሬቱ ሊይ የመኝታ ከረጢቴን አንጥፌ ጋዯም አስባሌኩ፡፡ ይህንን


ዓረፍተነገር ሇማስተካከሌ የተሰመረበት ቃሌ ቅርፁ እንዳት መጻፍ አሇበት?

A. ተባባሌኩ C. ተባሌኩ
B. አባባሌኩ D. አሌኩ

7. ከሚከተለት መካከሌ «ብትጠቀመው» የሚሇው ቃሌ በትክክሌ ተነጣጥል


የተፃፈው በየትኛው አማራጭ ነው?

A. ብት-ጠቀመ-ው C. ብት-ጠቀመው
B. ብ-ት-ጠቀመ-ው D. ብ-ት-ጠቀመው

8. ከሚከተለት መካከሌ «በተዯረዯሩበት» የሚሇው ቃሌ በትክክሌ ተነጣጥል


የተፃፈው በየትኛው አማራጭ ነው?

A. በተዯረዯሩ-በ-ት C. በ-ተ-ዯረዯር-ኡ-በት
B. በ-ተ-ዯረዯሩበት D. ብ-ት-ጠቀመው

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
9.
3

«የያዘው አባዜ አሌሇቅ ብልት ያከንፈዋሌ» በሚሇው ዓረፍተነገር ውስጥ


1
የተሰመረበት ቃሌ ተመሳሳይ ፍቺው ምንዴን ነው?

A. አመሌ C. እጣ ፈንታ
B. ዕዴሌ D. እጣ ጦስ

10. ጥሮና ግሮ ስኬታማ ሇመሆን ብሩህ ሀሳቦችን ማሰብ ይጠይቃሌ፡፡ በዚህ


ዓረፍተነገር ውስጥ ሇተሰመረበት ሏረግ ተቃራኒ ፍቺ የሚሆነው
ከሚከተለት መካከሌ የትኛው ነው?

A. በስራ C. በአጋጣሚ
B. በጥረት D. በምኞት

መመሪያ ሁሇት:- ከተራ ቁጥር 11 እስከ 20 ዴረስ ያለት ጥያቄዎች ቀጥል


በቀረበው ምንባብ ሊይ የተመሠረቱ ናቸው፡፡ ምንባቡን በጥሞና በማንበብ
ሇጥያቄዎቹ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ የተሻሇውን መሌስ ምረጥ/ምረጪ፡፡

አንዴ ጅብ በሩቅ አህያ ተመሇከተና ሉበሊው ወሰነ፡፡ እየሮጠም ወዯአህያው


ተጠጋ፡፡ ጅቡን የተመሇከተው አህያም ማምሇጥ እንዯማይችሌ ተረዲ፡፡ ዴንገት
አንዴ ብሌሀት ወዯአዕምሮው መጣሇት፡፡ እያነከሰ ሇመሸሽ ሞከረ፡፡ ጅቡ ዯረሰበትና
አህያውን ከመዘርጠጡ በፊት፣ “ምናባክ ሆነህ ነው የምታነክሰው?” ሲሌ
ጠየቀው፡፡ አህያም “ጌታዬ! ገዯሌ ስዘሌ እሾህ ወግቶኝ ነው፡፡ እግሬ ውስጥ የገባው
እሾህ በጣም መርዘኛ ነው፤ ሌትበሊኝ ከፈሇክ መጀመሪያ ከእግሬ ውስጥ የገባውን
እሾህ ንቀሌሌኝ፡፡ ምክንያቱም እሾሁ በጣም መርዘኛ ከመሆኑ የተነሳ በምትበሊኝ
ጊዜ ይወጋህና ይጎዲሀሌ፡፡ የሚሻሇው መጀመሪያ ነቅሇህሌኝ ብትበሊኝ ነው፤”
አሇው፡፡

ጅቡም በምክሩ ስሇተስማማ ከአህያው ስር ቁጭ አሇና እሾሁን ሇማውጣት በአፉና


በምሊሱ መዯባበስ ጀመረ፡፡ በዚህ ጊዜ አህያው ጅቡን በሀይሇኛ እርግጫ
ሲያቀምሰው ጥርሱ እርግፍግፍ አሇ፡፡ አሁን አህያና ጅብ እኩሌ ሆኑ፡፡ በምኑ
ይብሊው? በዚህ ጊዜ አህያው በጣም ይዯሰትና “ብሌጥ ሲያመሌጥ አየኸው?”
በማሇት ሳቀበት፡፡

11. በምንባቡ ውስጥ ዕኩይ ባህሪ ተሊብሶ የቀረበው ማን ነው?

A. እሾህ C. ጅብ
B. አህያ D. እግር

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
12.
4

በምንባቡ ውስጥ አህያው የተሊበሰው ባህሪ ምን ዓይነት ነው?


1
A. አታሊይ C. ብሌሕ
B. ሞኝ D. ስግብግብ

13. ከሚከተለት ምሳላያዊ አነጋገሮች መካከሌ ጅቡን በተሻሇ ሁኔታ


የሚገሌጸው የትኛው ነው?

A. ጅብ እስኪነክስ ያነክስ
B. ሞኝ ቢሸከም የበሊ ይመስሇዋሌ
C. አያ ጅቦ ሳታመካኝ ብሊኝ
D. ሆደን ያሇ ሆደን ተወጋ

14. ምንባቡ ከየትኛው የሥነጽሐፍ ዘውግ ይመዯባሌ?

A. ከአጭር ሌቦሇዴ C. ከቀሌዴ


B. ከተረት D. ከመነባንብ

15. በምንባቡ መሰረት አህያ ጅቡን «ጌታዬ!» ብል የጠራው ሇምንዴን ነው?

A. በእዴሜ ስሇሚበሌጠው
B. ጅብ የተከበረ እንስሳ ነው ብል በማሰቡ
C. አዝኖሇት እንዱተወው
D. ያከበረው እንዱመስሇው

16. በምንባቡ ውስጥ «ሲያቀምሰው» የሚሇው ቃሌ አገባባዊ ፍቺው ምንዴን


ነው?

A. ሲሌሰው C. ሲያጎርሰው
B. ሲገፋው D. ሲመታው

17. በምንባቡ መሰረት ጅቡ በአህያው ምክር የተስማማው ሇምንዴን ነው?

A. አህያው ከእኔ የተሻሇ አዋቂ ነው ብል በማመኑ


B. ጅቡ ጉሌበት እንጅ ብስሇት ስሇላሇው
C. እሾሁ በአህያው እግር ሊይ ይታይ ስሇነበር
D. የአህያው ዘዳ ቢገባውም ምንም እንዯማይመጣ ስሊወቀ

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
18.
5

ከሚከተለት መካከሌ የምንባቡን መሌዕክት በተሻሇ የሚገሌፀው የትኛው


1
ሀሳብ ነው?

A. ነገሮችን በብሌሃት መምራት እንዯሚያሰፈሌግ


B. ጅብ ምንም ዓይነት ብስሇት የላሇው መሆኑን
C. አህያ ጠንካራ ከመሆኑ ባሻገር በሳሌም መሆኑን
D. ጠሊትን ከኋሊ ከማዴረግ መጠንቀቅ እንዯሚያስፈሌግ

19. በምንባቡ መሰረት «ከመዘርጠጡ» የሚሇው ቃሌ አገባባዊ ፍቺው ምንዴን


ነው?

A. ከማሽተቱ C. ከመብሊቱ
B. ከመርገጡ D. ከመጣለ

20. ከሚከተለት መካከሌ በምንባቡ ውስጥ የምክንያትና የውጤት ትስስር ያሇው


ዓረፍተነገር የትኛው ሀሳብ ነው?

A. ጅብ እየሮጠ ወዯአህያው ተጠጋ፡፡


B. ጅብ አህያውን ተመሇከተና ሉበሊው ወሰነ፡፡
C. አህያውን የወጋው እሾህ መርዛማ ነበር፡፡
D. አህያው ጅቡን በሀይሇኛ እርግጫ አቀመሰው፡፡

መመሪያ ሦስት:- ከተራ ቁጥር 21 እስከ 32 ዴረስ የተሇያየ ይዘት ያሊቸው


ጥያቄዎች ቀርበዋሌ፡፡ ሇእያንዲንደ ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ ትክክሌ
የሆነውን መሌስ ምረጥ/ምረጪ፡፡

21. ከሚከተለት መካከሌ የውይይት አቀራረብ መመሪያ ያሌሆነው የትኛው


ነው?

A. የውይይቱን ርዕስ መገንዘብ


B. የውይይቱን ዓሊማ ሇአዴማጭ ማስተዋወቅ
C. በቂ ምክንያት ማቅረብ
D. ሀሳባችን በላልች እንዱገሇፅሌን መፍቀዴ

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
22.
6

ከሚከተለት መካከሌ ቃሇ መጠይቅ በሚካሄዴበት ወቅት መከናወን ያሇበት


1
የትኛው ተግባር ነው?

A. ከቃሇ መጠይቁ የሚገኘውን ምሊሽ በማስታወሻ መመዝገብ


B. ሇቃሇ መጠይቁ አስፈሊጊ የሆኑ አካሊትን መሇየት
C. ሇቃሇ መጠይቁ ትብብር ያዯረጉ አካሊትን ማመስገን
D. ሇቃሇ መጠይቁ የሚሆኑ ጥያቄዎችን ማዘጋጀት

23. ከሚከተለት መካከሌ ክርክር ከመካሄደ በፊት መተግበር ያሇበት የትኛው


ተግባር ነው?

A. የመከራከሪያ ጊዜውን በአግባቡ መጠቀም


B. የመከራከሪያ ሀሳቦችን ማዯራጀት
C. ተራን ጠብቆ መከራከር
D. የዲኞችን ውሳኔ መቀበሌ

24. ስሇሴቶች እኩሌነት ከማውራታችን በፊት ሇሴቶች ጫና በሆኑ ጉዲዮች ሊይ


እንወያይ፡፡ ሇዚህ ውይይት እንዱያግዘንም ዓርአያ የሚሆኑ ሴቶችን ጋብዘን
እዚህ ይገኛለ፡፡

በዚህ ሀሳብ መሰረት ዴርጊቶች በቅዯም ተከተሌ ሲቀመጡ የትኛውን


ይሆናለ?

A. ዓርአያ የሚሆኑ ሴቶችን መጋበዝ፣ ዓርአያ የሚሆኑ ሴቶች እዚህ


መገኘት፣ ሇሴቶች ጫና በሆኑ ጉዲዮች ሊይ መወያየት፣ ስሇሴቶች
እኩሌነት መወያየት
B. ዓርአያ የሚሆኑ ሴቶች እዚህ መገኘት፣ ዓርአያ የሚሆኑ ሴቶችን
መጋበዝ፣ ሇሴቶች ጫና በሆኑ ጉዲዮች ሊይ መወያየት፣ ስሇሴቶች
እኩሌነት መወያየት
C. ሇሴቶች ጫና በሆኑ ጉዲዮች ሊይ መወያየት፣ ስሇሴቶች እኩሌነት
መወያየት፣ ዓርአያ የሚሆኑ ሴቶችን መጋበዝ፣ ዓርአያ የሚሆኑ
ሴቶች እዚህ መገኘት
D. ስሇሴቶች እኩሌነት መወያየት፣ ዓርአያ የሚሆኑ ሴቶችን መጋበዝ፣
ዓርአያ የሚሆኑ ሴቶች እዚህ መገኘት፣ ሇሴቶች ጫና በሆኑ ጉዲዮች
ሊይ መወያየት፣

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1 7

ትዕዛዝ አንዴ:- ተራ ቁጥር 25ን እና 26ን ቀጥል በቀረበው ምሌሌስ መሰረት


1
መሌስ/ሽ!

«የወዯዴኩሽ ይመስሇኛሌ» አሊት ማርቆስ እንዯቀሊሌ ነገር ማፍቀሩን


እየወረወረሊት፡፡
«ምን?» አሇች ሰብሇ መሌስ ጠብቃ ሳይሆን የሰማችውን ባሇማመን፡፡
መቀራረባቸው ወዳት እንዯሚያመራ ሇማወቅ እየጓጓች ስሇነበር፡፡
«የወዯዴኩሽ ይመስሇኛሌ» አሊት አሁንም በዴጋሜ፤ ቃሊቶቹን ቀስ ብል
እየዯገመ፡፡ ሰብሇ መሌስ አሌነበራትም፡፡ ዝም አሇች፡፡ በዝምታ ውስጥ ዯስ የሚሌ
ስሜት ተሰማት፡፡

25. በዚህ ምሌሌስ መሠረት የሰብሇ ስሜት ምን ይመስሊሌ?

A. የማርቆስ ዴፍረቱ ያናዯዲት


B. ያሌጠበቀችው ነገር የተፈጠረባት
C. መቀራረባቸውን የወዯዯችው
D. የማርቆስን ወንዴምነት ያሌተቀበሇችው

26. በዚህ ምሌሌስ መሠረት ስሇማርቆስና ስሇሰብሇ የትውውቅ ጊዜ ምን ማሇት


ይቻሊሌ?

A. ረዘም ያሇ ጊዜ ትውውቅ ያሊቸው


B. አብረው ያዯጉ
C. በዴንገት ተያይተው የተራራቁ
D. በሀዘን ጊዜ የተያዩ

ትዕዛዝ ሁሇት:- ከተራ ቁጥር 27 እስከ 29 ዴረስ ያለትን ጥያቄዎች ቀጥል


በቀረበው የሰንጠረዥ መረጃ መሰረት መሌስ/ሽ!

በ2006 ዓ.ም. ሉሰሩ የታሰቡ የአስፓሌት መንገድች


ተ.ቁ. የሚሰሩ መንገድች የተመዯበ በጀት ሥራው
የሚጀመርበት ወር
1. ከዯብረብርሃን እስከ አንኮበር 88,500,000 ጥቅምት
2. ከዴሬዯዋ እስከ ዯወላ 1,000,000,000 ጥር
3. ከሙከጡሪ እስከ አሇም ከተማ 100,000 ህዲር
4. ከኦሞ እስከ ማጅ 100,000 መጋቢት

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
27.
8

በሰንጠረዡ መረጃ መሰረት ከሁለም የአስፓሌት መንገድች መካከሌ ከፍተኛ


1
በጀት የሚጠይቀው የትኛው ነው?

A. ከዯብረብርሃን እስከ አንኮበር ያሇው


B. ከዴሬዯዋ እስከ ዯወላ ያሇው
C. ከሙከጡሪ እስከ አሇም ከተማ ያሇው
D. ከኦሞ እስከ ማጅ ያሇው

28. በሰንጠረዡ መረጃ መሰረት ከሁለም የአስፓሌት መንገድች መካከሌ ቀዴሞ


የሚጀመረው የትኛው ነው?

A. ከዯብረብርሃን እስከ አንኮበር ያሇው


B. ከዴሬዯዋ እስከ ዯወላ ያሇው
C. ከሙከጡሪ እስከ አሇም ከተማ ያሇው
D. ከኦሞ እስከ ማጅ ያሇው

29. በሰንጠረዡ መረጃ መሰረት ከሁለም የአስፓሌት መንገድች መካከሌ ዘግይቶ


የሚጀመረው የትኛው ነው

A. ከዯብረብርሃን እስከ አንኮበር ያሇው


B. ከዴሬዯዋ እስከ ዯወላ ያሇው
C. ከሙከጡሪ እስከ አሇም ከተማ ያሇው
D. ከኦሞ እስከ ማጅ ያሇው

ትዕዛዝ ሦስት:- ከተራ ቁጥር 30 እስከ 32 ያለትን ጥያቄዎች ቀጥል በቀረበው


የግራፍ መረጃ መሰረት መሌስ/ሽ!

4ኛ
የካንጋሮ ጫማ ፋብሪካ የ2010 ዓ.ም. የጫማ
ሩብ
ምርት መቶኛ
ዓመት
14%

3ኛ ሩብ
ዓመት
1ኛ ሩብ
ዓመት
47%
2ኛ ሩብ
ዓመት
26%

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
30.
9

በግራፉ መረጃ መሰረት የካንጋሮ ጫማ ፋብሪካ ከፍተኛ ምርት ያመረተው


1
በየትኛው ወቅት ነው?

A. በአንዯኛው ሩብ ዓመት
B. በሁሇተኛው ሩብ ዓመት
C. በሦስተኛው ሩብ ዓመት
D. በአራተኛው ሩብ ዓመት

31. በግራፉ መረጃ መሰረት የካንጋሮ ጫማ ፋብሪካ የማምረቻ ጊዜውን መቀነስ


ቢኖረበት የትኛውን ወቅት መተው ይመረጣሌ?

A. አራተኛና ሦስተኛ ሩብ ዓመታትን


B. ሦስተኛና ሁሇተኛ ሩብ ዓመታትን
C. ሁሇተኛና አንዯኛ ሩብ ዓመታትን
D. አንዯኛና አራተኛ ሩብ ዓመታትን

32. በግራፉ መረጃ መሰረት የካንጋሮ ጫማ ፋብሪካ ዝቅተኛ ምርት


ያመረተው በየትኛው ወቅት ነው?

A. በአንዯኛ ሩብ ዓመት C. በሦስተኛው ሩብ ዓመት


B. በሁሇተኛው ሩብ ዓመት D. በአራተኛው ሩብ ዓመት

መመሪያ አራት:- ከተራ ቁጥር 33 እስከ 43 ዴረስ ጽሕፈትን የሚመሇከቱ


የተሇያዩ ጥያቄዎች ቀርበዋሌ፡፡ ሇእያንዲንደ ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ
ትክክሌ የሆነውን መሌስ ምረጥ/ምረጪ፡፡

33. «አቅጣጫ በግቢያችን የመኪና መብራት ይበራሌ፡፡» ይህ ዓረፍተነገር ሀሳቡ


ግሌፅ እንዱሆን አወቃቀሩ እንዳት መሻሻሌ አሇበት?

A. መብራት በግቢያችን አቅጣጫ የመኪና ይበራሌ፡፡


B. በግቢያችን አቅጣጫ የመኪና መብራት ይበራሌ፡፡
C. የመኪና መብራት ይበራሌ በግቢያችን አቅጣጫ፡፡
D. በግቢያችን አቅጣጫ መብራት የመኪና ይበራሌ፡፡

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
34.
10

«የዕዴገታቸው መነሻ የብዙ ሀገሮች ነባር ዕውቀት ነው» የሚሇው


1
ዓረፍተነገር አወቃቀሩ እንዳት መስተካከሇ ይኖርበታሌ?

A. ዕውቀት የብዙ ሀገሮች የዕዴገታቸው መነሻ ነባር ነው፡፡


B. የዕዴገታቸው መነሻ ነባር ዕውቀት የብዙ ሀገሮች ነው፡፡
C. ሀገሮች የብዙ የዕዴገታቸው መነሻ ነባር ዕውቀት ነው፡፡
D. የብዙ ሀገሮች የዕዴገታቸው መነሻ ነባር ዕውቀት ነው፡፡

35. የተሸሇ ሰው ሆና የተገኘችው ወገቧን አስራ በመማሯ ነው፡፡


ከሚከተለት መካከሌ ሇዓረፍተነገሩ ውጤት መሆን የሚችሇው የትኛው
ነው?

A. ወገቧን ማሰር C. የተሻሇ ሰው ሆና መገኘት


B. ወገቧን አስራ መማር D. መማር

36. «ብዕሩን እንዯጦር መሳሪያ ሲጠቀመው ማሰብ እንዯተሳነው


አሌተጠራጠረችም» በሚሇው ሀሳብ ውስጥ በምክንያትነት የሚጠቀሰው
የትኛው ነው?

A. ብዕሩን እንዯጦር መሳሪያ መጠቀም


B. ማሰብ መሳኑ
C. አሇመጠራጠሯ
D. ጦር አሇመፍራቱ

37. «ሀገር ሌትዲብር የምትችሇው የሀገር ዕንቁ ሀብት የሆነው ህዝብ ሉዲብር
ሲችሌ ነው» የዚህ ዓረፍተነገር ውጤት መሆን የሚችሇው የትኛው ሀሳብ
ነው?

A. ሀገር መዲበር C. የሀገር ሀብት መኖር


B. ህዝብ መዲበር D. የሀገር ዕንቁ መሆን

38. «የስሌክ ምሌሌሱ ሰምቸዋሇሁ» በሚሇው አነጋገር ውስጥ የተሰመረበት


ቃሌ ከሀሳቡ ጋር እንዱዋሀዴ ቅርፁ እንዳት መስተካከሌ ይኖርበታሌ?

A. መሌሱን C. ምሌሌሱን
B. ምሊሹ D. መሊሹ

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
39.
11

ከሚከተለት መካከሌ የህይወት ታሪክ ሇመፃፍ አስገዲጅ ያሌሆነው ተግባር


1
የትኛው ነው?

A. ግሇሰቡን በቅርበት ከሚያውቁት ሰዎች መረጃ መሰብሰብ


B. ስሇግሇሰቡ ከተፃፈ ጽሁፍ መረጃ መሰብሰብ
C. ግሇሰቡ በህይወት ካሇ ከራሱ መረጃ መሰብሰብ
D. መረጃዎችን በቅዯም ተከተሌ ማዯራጀት

40. ከሚከተለት መካከሌ የህይወት ታሪክ ሲፃፍ መጨረሻ መፃፍ ያሇበት


የትኛው መረጃ ነው?

A. በ41 አመታቸው የካናዲ አምባሳዯር ሆነው ተሹመዋሌ፡፡


B. የሁሇት ሴቶችና የአንዴ ወንዴ ሌጅ እናት ነበሩ፡፡
C. ከአባታቸው ከአቶ ውብሸት ማንዯፍሮና ከእናታቸው ከወ/ሮ የውብዲር
ሳህሇ በ 1948 ዓ.ም. ተወሇደ፡፡
D. በተወሇደ በ 79 ዓመታቸው ከዚህ ዓሇም በሞት ተሇዩ፡፡

41. ሀ. ሰነፍ ተማሪ አሇ፡፡


ሇ. ተማሪ ዓይነት ዓይነት አሇው፡፡
ሏ. ምስጉን ተማሪ ከሰነፍ የሚሇየው በስራውና በታታሪነቱ ነው፡፡
መ. ምስጉን ተማሪ አሇ፡፡

እነዚህን ዓረፍተነገሮች አንዴ አንቀፅ ሇማዴረግ ቅዯም ተከተሊቸው እንዳት


ቢስተካከሌ የተሻሇ ይሆናሌ?

A. ሇ፣ ሏ፣ ሀ፣ መ C. ሀ፣ መ፣ ሇ፣ ሏ
B. ሇ፣ መ፣ ሏ፣ሀ D. ሇ፣ መ፣ ሀ፣ ሏ

42. «አንገትህን ወዯሀገርህ ሜዲ አቅና» ሇሚሇው ስንኝ በዜም በሀሳብም በተሻሇ


መሌኩ የሚስማማው ስንኝ ከሚከተለት መካከሌ የትኛው ነው?

A. የጦር ውርወራ የጥይት እሩምታ


B. ቁም ነገር ሰርተህ በእምነትህ ጽና
C. ስትወጣ ስትገባ አትምታ ዲንኪራ
D. መጓዝ መንከራተት መቺ ሰሇቸህና

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
43. ሰዎች እባካችሁ መዴሃኒት ፈሌጉ፣
12
1
እናንተም ታማችሁ እናንተም እናንተም፡፡

ይህ ግጥም ስሜት እንዱኖረው የሀረግና የስንኝ ቅዯም ተከተለ እንዳት


መስተካከሌ አሇበት?

A. መዴሃኒት ፈሌጉ ሰዎች እባካችሁ፣


እናንተም እናንተም እናንተም ታማችሁ፡፡
B. መዴሃኒት ፈሌጉ ሰዎች እባካችሁ፣
እናንተም ታማችሁ እናንተም እናንተም፡፡
C. ሰዎች መዴሃኒት ፈሌጉ እባካችሁ፣
እናንተም እናንተም እናንተም ታማችሁ፡፡
D. ሰዎች እባካችሁ ፈሌጉ መዴሃኒት፣
እናንተም ታማችሁ እናንተም እናንተም፡፡

መመሪያ አምስት:- ከተራ ቁጥር 44 እስከ 49 ዴረስ ሥርዓተነጥብን የሚመሇከቱ


የተሇያዩ ጥያቄዎች ቀርበዋሌ፡፡ ሇእያንዲንደ ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ
ትክክሌ የሆነውን መሌስ ምረጥ/ምረጪ፡፡

44. አንተ ግን እስከመቼ በላሊ ሰው ጭንቅሊት ትመራሇህ? ከምትጎተት


ሇምን ራስህን አትችሌም? ስትሌ አምርራ ተናገረችው፡፡ በዚህ
ዓረፍተነገር ውስጥ ሊሇው ክፍት ቦታ ተስማሚ የሚሆነው ሥርዓተነጥብ
የትኛው ነው?

A. // C. ‹ ›
B. … D. ‹‹ ››

45. ማኅበረሰቡን የናቀ ያዋረዯና ሇኅሉናው ቦታ የላሇው ዜጋ ስሌጡን ሉሆን


አይችሌም፡፡ በዚህ ዓረፍተነገር ውስጥ ሊሇው ክፍት ቦታ የትኛው
ሥርዓተነጥብ ይስማመዋሌ?

A. ፣ C. !
B. i D. ፤

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
46.
13

ከሚከተለት ዓረፍተነገሮች መካከሌ የሥርዓተነጥብ አገባቡ ትክክሌ የሆነው


1
የትኛው ነው?

A. ‹‹የእኔና የእህቴ ነፍስ ወዯጥበብ ትጓዛሇች፤ ትሊሇች እህቴ


መመሳሰሊችን እየገረማት፡፡››
B. ‹‹የእኔና የእህቴ ነፍስ ወዯጥበብ ትጓዛሇች፡፡›› ትሊሇች እህቴ
መመሳሰሊችን እየገረማት፡፡
C. ‹‹የእኔና የእህቴ ነፍስ ወዯጥበብ ትጓዛሇች›› ትሊሇች እህቴ
መመሳሰሊችን እየገረማት፡፡
D. የእኔና የእህቴ ነፍስ ‹‹ወዯጥበብ ትጓዛሇች›› ትሊሇች እህቴ
መመሳሰሊችን እየገረማት፡፡

ትዕዛዝ አራት:- ከተራ ቁጥር 47 እስከ 49 ዴረስ ያለትን ጥያቄዎች ቀጥል


በቀረበዉ አንቀፅ መሰረት መሌስ/ሽ!

«ምን ሌታዘዝ 1 » አሇ አስተናጋጁ ወዯተስተናጋጁ ጎንበስ ብል፡፡


«አንዴ ቀዝቃዛ ቢራ» አሇ ተስተናጋጅ፡፡ «አትቀሌዴ እባክህ 2 ራሴን
አሞኛሌ ስትሌ አሌነበረም?» አሇችው ወንዴሟን አብራው ያሇችው እህቱ፡፡
በዚህ መሌኩ ንግግር ከጀመሩ እንዯማያቆሙ የገባው ወንዴማቸው «እኔ
መሄዳ ነው 3 ስትጨርሱ ዯውለሌኝ» ብሎቸው ውሌቅ አሇ፡፡
አስተናጋጁም ከአጠገባቸው ዘወር…

47. በተራ ቁጥር 1 ቦታ መተካት ያሇበት ሥርዓተነጥብ የትኛው ነው?

A. ? C. ፤
B. ! D. i

48. በተራ ቁጥር 2 ቦታ መተካት ያሇበት ሥርዓተነጥብ የትኛው ነው?

A. ፣ C. ፤
B. ፡፡ D. !

49. በተራ ቁጥር 3 ቦታ መተካት ያሇበት ሥርዓተነጥብ የትኛው ነው?

A. ፤ C. i
B. ‹ › D. ፣

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1 14

መመሪያ ስዴስት:- ከተራ ቁጥር 50 እስከ 55 ዴረስ ሰዋስውን የሚመሇከቱ


1
የተሇያዩ ጥያቄዎች ቀርበዋሌ፡፡ ሇእያንዲንደ ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ
ትክክሌ የሆነውን መሌስ ምረጥ/ምረጪ፡፡

50. ከሚከተለት ዓረፍተነገገሮች መካከሌ ዓይነቱ አለታዊ የሆነው የትኛው


ነው?

A. ውዲሴ ፈሊጊው ብዙ ነው
B. ውዲሴ ፈሊጊ መሆን አይገባም
C. ውዲሴ ፈሊጊ ነህ ሌበሌ
D. ውዲሴ ፈሊጊ መሆን ሇምን አስፈሇገህ?

51. «እጆቿ የጥጥ አመሌማል ይመስሊለ» በሚሇው ዓረፍተነገር ውስጥ


በመሙያነት የገባው ስማዊ ሏረግ የትኛው ነው?

A. የጥጥ C. አመሌማል
B. አመሌማል ይመስሊለ D. የጥጥ አመሌማል

52. “ባሇጉዲዩ” በሚሇው ቃሌ ውስጥ እምር አመሌካች ቅጥያው የትኛው ነው?

A. ባሇ- C. -ኡ
B. -ዩ D. ሇ-

53. እነዚህ ምስልች የማንነታችን አሻራዎች ናቸው፡፡ በዚህ ዓረፍተነገር ውስጥ


ጠቋሚ መስተኣምሩ የትኛው ነው?

A. የማንነታችን C. ምስልች
B. አሻራዎች D. እነዚህ

54. ከሚከተለት ቃሊት መካከሌ የቃሌ ክፍለ ቅፅሌ የሆነው የትኛው ነው?

A. ስብዕና C. ሇስሊሳ
B. ችሮታ D. እርጋታ

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
55.
15

ወርቅነህ ዛሬ እዚህ ሰብሰባ ሊይ ይሳተፋለ፡፡ በዚህ ዓረፍተነገር ውስጥ ጊዜ


1
አመሌካች ተውሳከ ግስ የሆነው የትኛው ነው?

A. ወርቅነህ C. እዚህ
B. ዛሬ D. ሰብሰባ

መመሪያ ሰባት፡- ከተራ ቁጥር 56 እስከ 60 ዴረስ ያለት ጥያቄዎች ቀጥል


በቀረበው ግጥም ሊይ የተመሠረቱ ናቸው፡፡ ግጥሙን በጥሞና በማንበብ
ሇጥያቄዎቹ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ ትክክሌ የሆነውን መሌስ
ምረጥ/ምረጪ፡፡

ካሌጋዬ ሊይ ሆኜ በእንቅሌፍ ስንጠራራ፣


ሰፌዴ ሃኬት ይዤ ወሬዬን ስዘራ፣
ግብሬን ረስቼ ተግባሬን ሳሌሰራ፣
ያው ጥልኝ በረረ እንዯንስር አሞራ፡፡
ሰነፍ አይዯርስበት እሯጭ አይቀዴመው፣
ዘሊሇሙን ቢሄዴ መስገር አይዯክመው፡፡
በስራ በትጋት ጠፍረው ካሌያዙት፣
ጊዜ ፈረሰኛ ነው ምን ቢጠባበቁት፡፡

56. የቀረበው ግጥም በስንት ስንኞች የተዋቀረ ነው?

A. 16 C. 3
B. 8 D. 1

57. በግጥሙ ውስጥ ጊዜ የተመሰሇው በምንዴን ነው?

A. በሀኬት C. በፈረሰኛ
B. በመስገር D. በንስር አሞራ

58. የግጥሙ ሦስተኛው ስንኝ ቤት የትኛው ነው?

A. ሳሌሰራ C. ረስቼ
B. ራ D. ቼ

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ


1
59.
16

ከሚከተለት መካከሌ በግጥሙ ውስጥ ቤት መዴፊያ የሆነው ቃሌ የትኛው


1
ነው?

A. ስንጠራራ C. ሳሌሰራ
B. ስዘራ D. አሞራ

60. የግጥሙ መሌዕክት ምንዴን ነው?

A. ወሬ ተግባቦትን ያቀሊጥፋሌ።
B. ከእንስሳቶች ሁለ ሇፍጥነቱ በቅል ይሻሊሌ።
C. ጊዜያችንን በአግባቡ ካሌተጠቀምን ስያሌፍ ይቆጨናሌ።
D. ሰጋር በቅልና ፈጣን ሯጭ የእግር አጣጣሊቸው ይመሳሰሊሌ፡፡

የመጨረሻው ገፅ

አዱስ አበባ ከ/አስተ/ትም/ቢሮ 2012/2020 አማርኛ ቋንቋ

You might also like