You are on page 1of 4

N=MdÃÉ ƒUI`ƒ u?

ƒ
¨<Ö?ƒ %
ð}“
TÖnKÁ ð}“
K?KA‹
Central Administrative office (CMC Campus)
ÖpLL
Primary Division phone 011-646-69 40
High School Division Phone 011-646-36 88
Lem Campus (Lem Hotel Area)
Parent’s Signature Primary Division Phone 011-662 42 31/2
KG Campus (Koteba Area)
Kindergarten Division Phone 011- 645 74 44
P.O.Box 21616 Addis Ababa, Ethiopia Hillside @ ethionet.et

S<K< eU ______________________________ ¡õM - 9 c?¡i” ________ ¾፬—ኛው \w ›Sƒ ማጠቃሇያ ፈተና

¾ƒ/ƒ ›Ã’ƒ – ›T`— ¾ƒ/ƒ ²S”: 2012¯.U መፈተኛ ክፍሌ ----------________ የተሰጠው 1ሰዓት

መመሪያ አንድ፡- የሚከተለትን ጥያቄዎች በደንብ አንብባችሁ ትክክሌ የሆኑትን “እውነት” ያሌሆኑትን
ደግሞ “ሀሠት” በማሇት መሌሱ፡፡
1. ተውኔት የራሱ ባህሪያት ያለት አንድ የስነፅሁፍ ዘርፍ ቢሆንም እንደላልቹ የስነፅሐፍ ዘርፎች
የህብረተሰቡን ሌዩ ሌዩ ገፅታዎች አያንፀባርቅም፡፡
2. የተውኔት ድርሠት በገቢርና በትዕይንት እየተከፋፈሇ ይዋቀራሌ፡፡
3. ሁለም ቅጥያዎች /ጥገኛ ምዕሊዶች/ አገሌግልታቸው ተመሳሳይ ነው፡፡
4. የስራ ደብዳቤ የራሱ የሆነ የአቀራረብ ቅርፅ አሇው፡፡
5. በአማርኛ ቋንቋ ሁለም ቃሊት መጥበቅና መሊሊት ይችሊለ፡፡
6. አሰረጅ ድርሰትና ገሊጭ ድርሠት የተሇያዩ የድርሠት ክፍልች ናቸው፡፡
7. ውይይት ቀሌዶች የሚታከለበትና ዘና የሚያደርግ ቁም ነገር የሚያተኩረው በተገኘው አጋጣሚ
ሀሳብ ሇመሇዋወጥ ነው፡፡
8. ደግ የሚሇው የቃሌ ክፍሌ ደግነት ወደሚሌ ቃሌ ቢቀየር የቃሌ ክፍለ ከቅፅሌ ወደ ውሌድ ስምነት
ተቀይሯሌ ማሇት ይቻሊሌ፡፡
9. አንድ ድርሠት ከመፃፋችን በፊት አስተዋፅኦ ማዘጋጀት ይኖርብናሌ፡፡
10. ዓ/ነገር ከሁሇት ሀረግ ይመሠረታሌ፡፡
11. ሥነቃሌ ከመስክ፣ ከመፅሔት፣ ከጋዜጣ፣ ከመፅሏፍት ሉሠበሰብ ይችሊሌ፡፡
12. አንድ የፅሐፍ ስራ የተሟሊ የሚሆነው ስርዓተ ነጥቦች በተገቢው ቦታቸው ሲቀመጡ ነው፡፡
ስሇቋንቋ የተሠጡ መሊምቶች
ስሇቋንቋ አመጣጥ በቂ ምሊሽ ባሇመገኘቱ የተሇያዩ መሊምቶች ይሠነዘራለ፡፡ መሊምቶቹ በርካታ
ቢሆኑም የሏሳባውያን የቋንቋ የትመጣነት እና የቁሳውያን የቋንቋ የትመጣነት መሊምቶችን ማየት ይቻሊሌ
ሏሳባውያን “ቋንቋ ከየት መጣ”? ተብሇው ሲጠየቁ የሚሠጡት መሌስ ቋንቋ ከመሇኮት ሇሠው ሌጅ
የተሠጠ ፀጋ ነው የሚሌ ነው፡፡ ይሁን እንጅ፣ መሇኮታዊ ሀይሌ ቋንቋን ሇሠው ሌጅ ሠጠ ብሇው
በሚገሌፁበት መንገድ ሌዩነት አሊቸው፡፡
አዳም ከእግዚአብሄር የተሰጠው ስሌጣንና እውቀት መሠረት ስም ማውጣቱን፣ ያወጣውም ስም
መፅናቱን፣ ከዚያ ጊዜ አንስቶ ቋንቋ መፈጠሩን ያስረዳለ፡፡ “በእርግጥ ይህ ከሆነና አንድ ቋንቋ ብቻ የነበረ
ከሆነ፣ በአሁኑ ጊዜ የአሇማችን ቋንቋ ከ2000 በሊይ ቋንቋዎች እንዴት ሉኖሩ ቻለ”? ተብሇው ሲጠየቁ፤
“የአዳም ሌጆች በነበራቸው አንድ ቋንቋ እየተግባቡ ሇስማቸው ማስጠሪያ ወደ ሠማይ የሚደርስ ግንብ
ሲገነቡ እግዚአብሔር ወርዶ ቋንቋቸውን እንዳሇያየባቸው እና በምድር ሊይ እንደበተናቸው” ይገሌፃለ፡፡
ቁስአካሊውያን “ቋንቋ ከየት መጣ?” መሊ ምት የሚሠጡት ምሊሽ “ቋንቋ የአዝጋሚ ሇውጥ ውጤት
ነው፡”፡ የሚሌ ሲሆን ሇሀሳባቸው መሠረት የሚያደርጉትም ሰውን ሰው ያሰኘው ዕደ ጥበብ/ሥራ/ ነው
በሚሇው እምነት ነው፡፡ “ሠው ሇአሁኑ ማንነቱ የበቃው ተፈጥሮ ያቀረበችሇትን በቀጥታ ከመጠቀም አሌፎ
ይኹነኝ ብል የስራ መሳሪያ መስራቱና ማምረት መጀመሩ ነው”፡፡
በዚህም አዝጋሚ የሇውጥ ሂደት የሠው ዘር በአራት እግሩ መሄዱን አቁሞ ሁወት እጆቹን ሇስራ
ነጻ ከማድረግ ደረጃ ሊይ ሉደርስ ችሎሌ፡፡ ተግባር እጅን፣ እጅ ደግሞ ተግባርን እያሻሻሇ ሲሄድ ተግባር
የሰው ሌጅ ማህበራዊነትን እየጠየቀ መጣ፡፡ ማህበራዊነት ደግሞ በተራው እርስ በርስ የመግባባት ፍሊጏትን
ፈጠረ፤ ይህ የመግባባት ፍሊሃትም የአንደበት ክፍልች ሊይ ሇውጥ እያስከተሇ እንደመጣ ቁስ አካሊውያን
ያርጻለ፡፡
በአጠቃሊይ ከሏሳባውያን መሊምት የቁስ አካሊዊያን መሊምት የተሻሇ እንደሆነ በስነሰብ
ተመራማሪዎች እና በስነ ሌሳን ተመራማሪዎች ከላሇ ተቀባይነት አግኝቷሌ፡፡ ነገር ግን የመጀመሪያ
የሰውሌጅ ቋንቋ የቱ እንደሆነ ማሳየት አሇመቻለ ደካማ ያርገዋሌ፡፡
ምንጭ(ከስነሌሳን መግቢያ ከ1ዏኛ ክፍሌ መፅሏፍ የተወሰደ)

መመሪያ ሁሇት፡- ከሊይ የቀረበውን ምንባብ መሠረት በማድረግ የሚከተለትን ጥያቄዎች መሌሱ፡፡

13. ከሚከተለት አንዱ ከአንደበት የወጣ ድምፅ ሁለ ቋንቋ እንደማይሆን ማሳያ ነው፡፡
ሀ. አንደበት ሇንግግር ድምጾች የሠሊ ከመሆኑ የተነሳ፣ቁጥር ስፍር የላሊቸውን ድምጾች ማውጣት መቻለ፣
ሇ. የንግግር ድምጾች የተሰጡና በቁጥርም የተወሰኑ ሆነው፣ ፍች ሇማስገኘት የሚቀናጁበት ስርዓት
ያሊቸው መሆኑ፣
ሏ. የሠው ሌጅ ሲያዝን ሲደሠተና ሲበሳጭ የሚያወጣቸው፣ የሇቅሶ፣ የጩኸትና የሳቅ ድምጾች
በቋንቋነት መቆጠራቸው፣
መ. የሠው ሌጅ በአንደበቱ ማፍሇቅ የሚችሇው የንግግር ድምጾችን በመሆኑና ሇላልች ድምጾች
የሊሊ አሇመሆኑ፡፡
14. ቀጥል ከተዘረዘሩት ነጥቦች መካከሌ ቁስ አካሊውያን ስሇቋንቋ አመጣጥ የሚቀበለት አስተሳሰብ ነው፡፡
ሀ. የአዝጋሚ ሇውጥ ውጤት ሏ. ከዘር በውርስ የተገኘ
ሇ. ከሰማይ ሀይሌ የተሰጠ ፀጋ መ. ከብሌህ ሰዎች በምርምር የተገኘ
15. ከሚከተለት አንዱ የቁስ አካሊውያን መሊምት የተዋጣሊት እንዳሌሆነ ማሳያ ተደርጎ ሉወሰድ ይችሊሌ፡፡
ሀ. በሇውጥ የተቃኘ መሊ ምት መሆኑ
ሇ. ቋንቋ ከሠማዊ ሀይሌ ሇሠው የተሰጠ መሆኑን አሇመቀበለ
ሏ. በሳይንስ ግኝቶች ሊይ አሇመመስረቱ
መ. የቋንቋ መጀመሪያ ከየት እንደመጣ ማሳየት አሇመቻለ፡፡
16. ስሇቋንቋ አጀማመር ቁስ አካሊውያን ከሚሠጡት ገሇጻ አንጻር ተገቢውን ቅደም ተከተሌ የያዘው
የትኛው ነው
ሀ. እደጥበብ፣ የመግባባት ፍሊጏት፣ ዝግ መግባቢያ፣ ጥሪ መሠሌ መግባባቢያ፣ አንደበታዊ መግባቢያ/ቋንቋ/
ሇ. የመግባባት ፍሊጉት፣ እደጥበብ፣ ዝግ መግባቢያ፣ ጥሪ መሠሌ መግባቢያ አንደበታዊ መግባቢያ/ቋንቋ/
ሏ. እደ ጥበብ የመግባባት ፍሊጏት፣ ጥሪ መሰሌ መግባቢያ፣ ዝግ መግባቢያ፣ አንደበታዊ መግባቢያ/ቋንቋ/
መ. የመግባባት ፍሊጏት፣ ጥሪ መሰሌ መግባቢያ፣ እደጥበብ፣ ዝግ መግባቢያ፣ አንደበታዊ መግባቢያ/ቋንቋ/
17. ከሁሇቱ መሊምቶች የተሻሇ የተባሇው የትኛው መሊ ምት ነው
ሀ. መሇኮታዊ ሇ. ሏሳባዊ ሏ. ቁስ አካሊዊ መ. ዝግመታዊ
18. አዳም ከእግዚአብሔር ቋንቋ ተሠጠው ብሇው የሚያምኑት የትኞቹ የመሊምት ተከታዬች ናቸው
ሀ. የሏሳባውያን ሏ. የስነሰብ ተመራማሪዎች
ሇ. የቁስ አካሊውያን መ. የስነሌሳን ተመራማሪዎች
19. ስነሠብ ማሇት ምን ማሇት ነው
ሀ. ስሇሠው ሌጅ አመጣጥ የሚያጠና ሏ. ስሇመሇኮት የሚያጠና
ሇ. ሰሇሰው ሌጅ ቋንቋ/አንደበት/የሚያጠና መ. ስሇተፈጥሮ የሚያጠና
መመሪያ ሶስት ሇሚከተለት ጥያቄዎች እንደአጠያየቃቸው ትክክሇኛውን መሌስ ምረጡ፡፡
20. የአንድን ሠው ንግግር ከላሊ ሠው ንግግር የምንሊይበት የሰርዓተ ነጥብ አይነት ምን ይባሊሌ
ሀ. ትዕምርተ ስሊቅ ሇ. ትዕምርተ ጥቅስ ሏ. አራት ነጥብ መ. ነጠሊ ሰረዝ
21. በጦር ጠሊቱን ወጋው፡፡ በዚህ ዓ/ነገር ውስጥ ባሇቤቱ ማነው
ሀ. ጠሊቱን ሇ. እሱ ሏ. በጦር መ. እሱን
22. መሸ በሩን ዝጉት ከቀረሌማዴ፣
ተከፍቶ ማደርን አይወደውም ሆዴ፡፡ በዚህ ግምጥ ውስጥ ወርቁ ነው፡፡
ሀ. ተከፍቶ ሇ. ሳይዘጋ ክፍት ሆኖ ሏ. አዝኘ መ. ተደስቼ
23. እንደፈሪ ሇምን ትርበደበዳሇህ የተሠመረበት ሏረግ ዓይነቱ ነው
ሀ. ቅጽሊዊ ሀረግ ሇ. ሰማዊ ሀረግ ሏ. መስተዋድዳዊ ሀረግ መ. ግሳዊ ሀረግ
24. በክርክር የሚያስፈሌገው የቱ ነው
ሀ. ማስታወሻ መያዝ ሏ. ከአድማጮች ችልታ በታች የሆነ ሀሳብ ማቅረብ
ሇ. ከአድማጮች ችልታ በሊይ ሀሳብ ማቅረብ መ. ሇ ና ሏ
25. አይንና አፍንጫ ሇሚሇው ፈሉጣዊ ንግግር ተመሳሳይ የሚሆነው የቱ ነው
ሀ. አይብና ጏመን ሇ. እጅና ጓንት ሏ. ሆድና ጀርባ መ. ሀ ና ሏ
26. መጥረግ የሚሇው ቃሌ የትኛውን ቅጥያ ይወስዳሌ
ሀ. -ኢያ ሇ. -ኣት ሏ. -ኣዊ መ. -ኦሽ
27. እኔ ሽቅብ ስወጣ፣ እሱ ግን ወረደ፡፡ ሇተሠመረበት ቃሌ ተቃራኒ ፍችው የቱ ነው
ሀ. ወደሊይ ሇ. ቁሌቁሌ ሏ. ወደጏን መ. ወደ ተራራ
28. ሱስ በጥቅለ ፋይዳቢስ ነው፡፡ የተሠመረበት ሏረግ ፍች
ሀ. ጠቃሚ ሇ. ጉዳት የሇሽ ሏ. ጥቅም የሇሽ መ. አሳሳቢ
29. ከሚከተለት ውስጥ ውስብስብ ዓ/ነገር የሆነው የቱ ነው
ሀ. አበበ በመኪና ከጏንደር መጣ፡፡ ሏ. ሌጅቷ ቆንጆና አንደበተ ርቱዕ ናት፡፡
ሇ. ሠውየው ሮጦ መጣ፡፡ መ. ጠይሙ ግርማ ሞተ፡፡
30. ዶማ ሇሚሇው ቃሌ ፍካሬያዊ ፍችው የቱ ነው
ሀ. የማይገባው ሇ. መሬት መቆፈሪያ ሏ. ቀሊፋ መ. በረት
31. ታፈሰ ሣር አጨደ፡፡ የሚሇው ዓ/ነገር ግሣዊ ሀረጉ የቱ ነው
ሀ. ታፈሰ ሇ. ሣር አጨደ ሏ. ታፈሰ ሣር መ. ታፈሰ ሣር አጨደ
32. አብዥ ቅጥያ ያሇበት ቃሌ የቱ ነው
ሀ. ወንድሟ ሇ. ቤቶች ሏ. በጉን መ. ሰሙ
መመሪያ አራት በ “ሀ” ስር ሊለት ቃሊት ከ “ሇ” ስር ካለት ቃሊት ተመሳሳያቸውን እየመረጣችሁ አዛምዱ፡፡
ሀ ሇ
33. ተራክቦ ሀ. አንባቢያን
34. ተደራሲያን ሇ. ዝምታ
35. መርህ ሏ. ግንኙነት
36. አርምሞ መ. መመሪያ
37. ብሰና ሠ. ሌምድ
38. መናፍቅ ረ. ግሳት
39. ረኸጥ ሰ. ተጠራጣሪ
40. ነጠፈ ሸ. ደረቀ
ቀ. ሰነፍ/ገሌቱ
በ. ጠቀሇሇ
መመሪያ አምስት፡- ሇሚከተለት ቅኔዎች ህብረቃሌ፣ ሰምና ወርቁን በትክክሌ ጻፉ፡፡

1. ጤና በማጣቷ አዝኘ ስኖር፣


ደግሞ ባሌጋ ሄደች ወይ አሇማፈር፡፡
ህብርቃሌ
ሰም
ወርቅ
2. ሸክሊ በሩቅ ሲያዩት ብረት ይመስሊሌ፣
ሇመረመረው ሠው ገሌ አፈር ኖሯሌ፡፡
ህብርቃሌ
ሰም
ወርቅ
3. ጠምጄ ነበር ሌዘራ ዳጉሳ፣
ሇካስ ረስቼው ዘር የሇኝም እሳ፡፡
ህብረቃሌ
ሰም
ወርቅ

You might also like