You are on page 1of 8

AYELECH DEGEFU MEMORIAL GENERAL SECONDARY AND HIGHER EDUCATION

PREPARATORY SCHOOL

የ2ኛ ክፍል የ2ኛው/ወ/ት/ት መለማመጃ ጥያቄዎች


የአማርኛ ቋንቋ የ2ኛው/ወ/ት/ት መለማመጃ ጥያቄዎች
I. ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ በክፍት ቦታው ላይ ጻፉ፡፡
--------1. ለእስክስታ ይወረዳል ከተባለ ለሽለላ ----------እንላለን፡፡
ሀ. ይሸለላል ለ. ይፎከራል ሐ. ይዘፈናል
--------2. ከሚከተሉት ውስጥ በተባዕታይ የተፃፈ ቃል የቱ ነው?
ሀ. ተዋጋ ለ. ተሸነፈች ሐ. መራች
--------3. ግጥም ብለን ግጥሞች ካልን ሙክት ብለን-------------እንላለን::
ሀ. ሙክቶች ለ. ክምሮች ሐ. ክምር
--------4. ደሮ ወጥ ለመስራት ምንመን ነገሮች ያስፈልጋሉ በሚለው ዐ.ነገር ወስጥ የሚያስፈልገው ስርዓተ-ነጥብ
የቱ ነው? ሀ. ፡፡ ለ. ? ሐ. ፣
---------5. ከሚከተሉት ውስጥ በአነስታይ የተፃፈ ቃል የቱ ነው?
ሀ. ተኛ ለ. ለቀመች ሐ. ገዙ
--------6. አማኞች ብለን አማኝ ካልን ታቦቶች ብለን--------------እንላለን፡፡
ሀ. ቦታ ለ. ታቦት ሐ. ታቦቶች
--------7. ማገኘት ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍች የቱ ነው?
ሀ. መጨረስ ለ. መቀላቀል ሐ. ማጣት
--------8. የፈሰሰ ውሃ ---------የሚለውን ምሳሌያዊ አነጋገር የሚያሟላ የቱ ነው?
ሀ. ይታጠባል ለ. ይነሳል ሐ. አይታፈስም
--------9. ጠላት የሚለው ቃል በብዙ ቁጥር ሲፃፍ የቱ ነው?
ሀ. ጠላ ለ. ጠላትዎች ሐ. ጠላቶች
-------10. ጥብስ ይጠበሳል ካልን ዳቦ----------እንላለን፡፡
ሀ. ይደፋል ለ. ይጣላል ሐ. ይጠመቃል
II. በ “ለ” ስር ከተሰጡት ቃላት ከ “ሀ“ስር ካሉት ተመሳሳያቸው ጋር አዛምዱ
“ሀ” “ ለ”
------11. በረከት ሀ. አከማቸ
-------12. ነጠቀ ለ. ዋሸ
-------13. ሀቅ ሐ. እውነት
-------14. ቀጠፈ መ. ቀማ
-------15. ሰበሰበ ሠ. ብዙ
III. ተገቢውን ስረዓተ-ነጥብ በማሟላት አስተካክላችሁ ጻፉ፡፡
16. ገበያ ሄጄ ሽንኩርት ዘይትና በርበሬ ገዛሁ
17. ተማሪዎች ወዴት ሄዱ
18. ሰዓዳ አለማየሁ አልማዝና ዳዊት መጡ
IV. የሚከተሉትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች አሟልጻችኁ ጻፉ፡፡
19. የአባይን ልጅ ----------------------------
በADM መምህራን 1
AYELECH DEGEFU MEMORIAL GENERAL SECONDARY AND HIGHER EDUCATION

PREPARATORY SCHOOL

የ2ኛ ክፍል የ2ኛው/ወ/ት/ት መለማመጃ ጥያቄዎች


20. ሠርገኛ መጣ-----------------------------

I. ለሚከተሉት ቃላት ትክክለኛውን መልስ ምረጡ


-----1. አቀረበ ከሚለው ቃል ውስጥ መነሻ ፊደል የቱ ነው?
ሀ. ቀ ለ. አ ሐ. በ
------2.ዳቦ ይደፋል ካልን ጠላ ---------------እንላለን፡፡
ሀ. ይጠመቃል ለ. ይሰራል ሐ. የጋገራል
-----3. ከሚከተሉት ውስጥ ጥምር ቃል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. እናት ማክበር ለ. ህግ ማክበር ሐ. ሁሉም
------4. ታጠበ ብሎ አልታጠበም ካልን ቆፈረ ብለን ---------------እንላለን፡፡
ሀ. ቆፍሯል ለ. አልቆፈረም ሐ. መልስ አልተሰጠም
-----5. ታማኝ እና ውሻ የሚሉት ቃላት ሲጣመሩ የሚመሰረተው ቃል የቱ ነው?
ሀ. ታማኝነት ለ. ታማኞች ሐ. ታማኝ ውሻ
-----6. በደረቱ ይሳባል ካልን በክንፉ --------------እንላለን፡፡
ሀ. ይበራል ለ. ይሳባል ሐ. ይሄዳል
-----7. እባብ በሰውነት ላይ መርዙን ይረጫል፡፡ ለተሰመረበት ቃል ተመሳሳይ ፍች የቱ ነው?
ሀ. ይተፋል ለ. ይነድፋል ሐ. ይወጋል
-----8. አንዳንድ የዱር እንስሳት ሰውን ይጎዳሉ፡፡ ለተሰመረበት ቃል ትርጉም ፍች የቱ ነው?
ሀ. ይወዳል ለ. አደጋ ያደርሳል ሐ. ከአደጋ ይጠብቃል
-----9. ዋጠ ብለን መዋጥ ካልን በላ ---------------እንላለን፡፡
ሀ. በሉ ለ. አልበሉም ሐ. መብላት
-----10. እንጀራ ይጋገራል ካልን ጠጅ ---------------እንላለን፡፡
ሀ. ይጠመቃል ለ. ይጠጣል ሐ. ይበላል
II.በ”ሀ” ረድፍ ለተዘረዘሩት ቃላት በ”ለ” ረድፍ ከቀረቡት ተቀራኒያቸውን በመምረጥ አዛምዱ
“ ሀ’’ ‘’ ለ’’
------11. መጨረስ ሀ. መጠጣት
------12. መውደድ ለ. መጀመር
------13. መብላት ሐ. መጥላት
-----14. መጥፎነት መ. መዘገየት
------15. መፍጠን ሠ. ጥሩነት
III. በነጠላ ቁጥር የተሰጡትን ቃላት ወደ ብዙ ቁጥር ለውጡ፡፡
16. ኩባያ-
17. ወፍ-
18. ሹካ-
19. እግር-
20 ብርጭቆ-

በADM መምህራን 2
AYELECH DEGEFU MEMORIAL GENERAL SECONDARY AND HIGHER EDUCATION

PREPARATORY SCHOOL

የ2ኛ ክፍል የ2ኛው/ወ/ት/ት መለማመጃ ጥያቄዎች

ENGLISH Work sheet for Grade 2


I . Choose the correct answer from the three alternatives
-----------------1. I wear my ------------on my feet
A. Cap b. Coat c. Sandals
-----------------2. Which words is come first in alphabetical order
a. Shirt b. Hat c. Tie
-----------------3. My mother cooks dinner in the kitchen.
the under lined word cooks is -------
a. House hold object b. Action word c. Class room object

-----------------4. A dog makes a sound --------------


a. Meow b. Moo c. Woof
-----------------5. Pans are house hold objects, which can store in a -------room
a. Bath –room b. Kitchen c. Bed –room
II. Fill the gaps with the appropriate word from the given word bank
Word bank
Fly jump bounce swim climb
6. Birds can ----------------on the sky
7. Fish can ------------------in the water
8. A monkey can ---------------------in the tree

በADM መምህራን 3
AYELECH DEGEFU MEMORIAL GENERAL SECONDARY AND HIGHER EDUCATION

PREPARATORY SCHOOL

የ2ኛ ክፍል የ2ኛው/ወ/ት/ት መለማመጃ ጥያቄዎች


9. A ball can ------------------on the ground
10. A frog can -------------------over the stone

III. match the animals with their appropriate home


“A“ “B”
-----------------11. Fox A. rock
-----------------12. Monkey B. nest
-----------------13. Snake C. hole
-----------------14. Bird D. cage
-----------------15. Hen E. tree
IV unscramble the following letters to find clothing words
16. kstir :-----------------------------
17. sreds :---------------------------
18. cpa :-----------------------------
19. dnasals:-------------------------
20. atoc:---------------------------
Re write the following sentences by using ‘not’ marker

1. I am wearing a tie

2. she comes by taxi.

በADM መምህራን 4
AYELECH DEGEFU MEMORIAL GENERAL SECONDARY AND HIGHER EDUCATION

PREPARATORY SCHOOL

የ2ኛ ክፍል የ2ኛው/ወ/ት/ት መለማመጃ ጥያቄዎች

የ2ኛ ክፍል ሒሳብ የ2ኛው/ወ/ት/ት መለማመጃ ጥያቄዎች


I. ትክክል ከሆነ እውነት ስህተት ከሆነ ደግሞ ሀሰት በማለት ክፍት ቦታው ላይ
ጻፉ፡፡
---------1. ቀላል መረጃዎችን በሰንጠረዥ ማዘጋጀቱ ጠቀሜታ የለውም፡፡
---------2. መረጃዎችን በመጠናቸው፣በአይነታቸውና በባህሪያቸው ለይቶ ማደራጀት ጠቃሚ ነው፡፡
---------3. ሰዓት ማለት ጊዜን በሴኮንድ፣በደቂቃና በሰዓት የሚለካ መሳሪያ ነው፡፡
---------4. ሁሉም የኢትዮጵያ ብር ኖቶች በቀለማቸው አንድ አይነት ናቸው፡፡
---------5. ገንዘብ ማለት ሕዝቦች በመግባባት እቃዎችን ወይም አገልግሎትን የሚገዙበት የብር ኖቶች
ወይም የሳንቲም ዲናሮችን ነው፡፡
---------6. ማንኛውም ጎነ-አራት ካሬ መሆን ይቻላል፡፡
--------7. ነጥብ መሰረታዊ የጂኦሜትሪ መነሻ አይደለም፡፡
II. ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ በክፍት ቦታው ላይ ጻፉ፡፡
-------8. 1 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ስንት ደቂቃ ነው ?
ሀ. 90ደ ለ. 95ደ ሐ. 60ደ መ. መልስ የለም
-------9. አበበች ከቤት ወደ ትምህርት ቤት ስትጓዝ 60ደቂቃ ይወስድባታል፡፡ በተመሳሳይ አጓጓዝ
አበበች ለደርሶ መልስ ጉዞ ስንት ሰዓት ይወስድባታል?
ሀ.120ሰ ለ. 2ሰ ሐ. 1ሰ ከ30ደ መ. መልስ የለም
--------10. 5ሰ = --------------- ሀ. 270ደ ለ. 300ደ ሐ. 180ደ መ. 65
-------11. 30ደቂቃ = ---------- ሀ. ሩብ ሰዓት ለ. ግማሽ ሰዓት ሐ. 1 ሰዓት

-------12. 1ብር = --------------


ሀ. 10 ባለ 10 ሳንቲም ለ. 100 ባለ አንድ ሳንቲሞች ሐ. ሀ እና ለ

------13. ከመገበያያ ገንዘብ ምድቦች ውስጥ ያልሆነው?


ሀ. ብር ለ. ሳንቲም ሐ. ደብተር
------14. አንድ የ100 ብር ኖት = ----------

በADM መምህራን 5
AYELECH DEGEFU MEMORIAL GENERAL SECONDARY AND HIGHER EDUCATION

PREPARATORY SCHOOL

የ2ኛ ክፍል የ2ኛው/ወ/ት/ት መለማመጃ ጥያቄዎች


ሀ. 20 ባለ 10 ብር ኖቶች ለ. 100 ባለ 1 ብር ኖቶች መ. 1 ባለ 50 ብር ኖቶች
-------15. ከሚከተሉት ውስጥ አራት መለያያ ያለው የቱ ነው?
ሀ. ሬክታንግል ለ. ጎነ-ሶስት ሐ. ክብ
------16. ሲሊንደር ስንገነጥለው ስንት ገጽታዎች አሉት?
ሀ.2 ለ. 3 መ. 4
III. ተገቢውን መልስ ስጡ::
17. 100ሳንቲም - 85 ሳንቲም = ---------------
18. 56 ብር + 34 ብር = ---------------
19. 36 ብር - 30 ብር= ---------------
20. 75ሳንቲም + 25 ሳንቲም = ---------------
21. 180 ደ = ---------------ሰዓት
I. ትክክል ከሆነ እውነት ስህተት ከሆነ ደግሞ ሀሰት በማለት ክፍት ቦታው ላይ ጻፉ፡፡
------------1. ሜትር በአጭሩ ሲገለጽ ሜ ተብሎ ነው፡፡
------------2. 25ሊ - 5ሊ = 20ሊ
------------3. ክብደት ማለት አንድን ነገር በሚዛን ሲመዘን የሚገኘው መጠን ማለት ነው፡፡
------------4. ፈሳሽ ቁሶችን በሜትር መለካት ይቻላል፡፡
-----------5. ሁለት ግማሾች ከአራት ሩቦች ጋር እኩል ነው፡
II. በ”ለ”ስር የሚገኙትን ከ”ሀ”ስር ከሚገኙ ጋር አዛምዱ
“ ሀ’’ ‘’ ለ’’
-------6. አስር አስሮች ሀ. ሲሶ
-------7. 5መቶዎች እና 4 አንዶች ለ. ግማሽ
-------8. ½ ሐ. ሩብ
-------9. ¼ መ. 100
------10. 1/3 ሠ. 504

III. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ


-----11. ሀ × 3 = 27 የ ሀ ዋጋ ---------------

ሀ. 7 ለ. 8 ሐ. 9

----12. መ / መ = 1 የ መ ዋጋ ---------------

ሀ. 10 ለ. 6 ሐ. ሁሉም

------13. 8 × 6 =------------

ሀ. 14 ለ. 48 ሐ. 40

-------14 . / 6 = 6

ሀ. 36 ለ. 6 ሐ. 10

በADM መምህራን 6
AYELECH DEGEFU MEMORIAL GENERAL SECONDARY AND HIGHER EDUCATION

PREPARATORY SCHOOL

የ2ኛ ክፍል የ2ኛው/ወ/ት/ት መለማመጃ ጥያቄዎች


-------15. የአንድ መጽሐፍ ዋጋ 10 ብር ነው፡፡ በ 40 ብር ስንት መጽሐፍ መግዛት ይቻላል?

ሀ. 10 ለ. 6 ሐ. 4
-----16. 12ሜ + 7ሜ = ---------
ሀ. 19 ሜ ለ. 15 ሜ ሐ.12ሜ
-------17. የመቶ ብዜት የሆነው?
ሀ. 10 ለ. 110 ሐ. 100
-------18. 505 = ------ + 5
ሀ.400 ለ. 500 ሐ. 505
-------19.

በስዕሉ መሰረት ያልተቀባው ክፍል በክፍልፋይ ሲገለጽ


ሀ. 1/3 ለ. 2/3 ሐ. 3/3
20. ስምንት ሩቦች -------------------- ሙሉ ይሆናሉ?
ሀ. 2 ለ. 3 ሐ. 4
21. የኢትዮጽያ የመገበያያ ሳንቲም ዲናሮች ስንት አይነት ናቸው?
ሀ. 4 ለ. 5 ሐ. 6

2012 ዓ.ም የ2ኛ ክፍል የአካባቢ-ሳይንስ መለማመጃ ጥያቄዎች


I. ትክክል ከሆነ እውነት ስህተት ከሆነ ደግሞ ሀሰት በማለት ክፍት ቦታው ላይ ጻፉ፡፡
------------1.እንስሳት እና እፅዋት ሁለቱ ዋና ዋና የምግብ ምንጮች ናቸው፡፡
------------2.ቀስተ-ደመና በበጋ ወቅት ፀሐይ ስትወጣ የሚፈጠር የተፈጥሮ ክስተት ነው፡፡
------------3. ፀደይ (ጥቢ) ሞቃት እና እርጥበት የሚፈጠርበት ወቅት ነው፡፡
------------4. ሜትር ዘመናዊ የርዝመት መለኪያ መሳሪያ ነው፡፡
------------5. የአንድ ሰው አካላዊ፣ አዕምሯዊ እና ማህበራዊ ደህንነት ጤንነት ይባላል፡፡
II. ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ በክፍት ቦታው ላይ ጻፉ፡፡
------6. ለሰዎች መሰረታዊ ፍላጎት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ልብስ ለ. ምግብ ሐ. ሁሉም
-------7. ከእነስሳት የሚገኘው የምግብ አይነት የቱ ነው?
ሀ. ንፍሮ ለ. እንቁላል ሐ. አሳ
------8. የጉልበት ምንጭ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. የማገዶ እንጨት ለ. የነዳጅ ዘይቶች ሐ. ሁሉም
------9. አገራችን ኢትዮጵያ ስንት ወቅቶች አሏት?
ሀ. 5 ለ. 4 ሐ. 3
-------10. ከፍተኛ ሙቀት እና ደረቅ የሆነው የትኛው ወቅት ነው?
ሀ. በጋ ለ. በልግ ሐ. ጸደይ
--------11. ህይወት ያላቸው ነገሮች ባህሪያት (ክስተት) የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ያድጋሉ ለ. ይሞታሉ ሐ. ሁሉም

በADM መምህራን 7
AYELECH DEGEFU MEMORIAL GENERAL SECONDARY AND HIGHER EDUCATION

PREPARATORY SCHOOL

የ2ኛ ክፍል የ2ኛው/ወ/ት/ት መለማመጃ ጥያቄዎች


-------12. የቢራቢሮ ዑደተ-ህይወትን ከትንሹ ወደ ትልቁ በቅደም ተከተል ሲገለጽ ፡
ሀ. እጭ እንቁላ ሙሽሬ ቢራቢሮ
ለ. እንቁላል እጭ ሙሽሬ ቢራቢሮ
ሐ. ሙሽሬ እንቁላል እጭ ቢራቢሮ
--------13. ዘመናዊ የጊዜ መለኪያ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ሰዓት ለ. የደሮ ጩኸት ሐ. የዛፍ ጥላ
--------14. በድርቅ መከሰት ምክንያት የሚመጣው ችግር የቱ ነው?
ሀ. ርሃብ ለ. ጦርነት ሐ. ሁሉም
II. በ “ለ” ስር ለሚገኙት ወቅቶች ከ “ሀ“ስር ከሚገኙት ወራት ጋር አዛምዱ
“ሀ” “ ለ”
------15. መስከረም፣ጥቅምት እና ህዳር ሀ. ክረምት
------16. ታህሳስ፣ጥር እና የካቲት ለ. ጸደይ (ጥቢ)
------17. መጋቢት፣ሚየዚያ እና ግንቦት ሐ. በልግ
------18. ሰኔ፣ግንቦት እና ሐምሌ መ. በጋ
IV. ተገቢውን መልስ ስጡ
19. አንድን ስራ በአግባቡ የመስራት ችሎታ ወይም ብቃት ምን ይባላል? ------------------------------
20. ----------------ማለት የወደፊት አላማችንን ለማሳካት የዕለት ተዕለት ተግባራችን የምናከናውንበት
የወደፊት መነጸር ማለት ነው፡፡

በADM መምህራን 8

You might also like