You are on page 1of 1

በደንብ በምታውቀው ቋንቋ ልጅዎን ማነጋገር

ልጆች የወላጆችን ወይም የአሳዳጊዎችን ቋንቋ ለመናገር፣ የምርምር ጥናት እንደሚያሳየው: በልጅነት እድሜ ከሁለት
ማንበብና መጻፍ እንዲችሉ ለልጅዎ የመጀመሪያውና በጣም ወይም ከዚያ በላይ ቋንቋዎችን መማር፤
ጠቃሚው አስተማሪ እርስዎ ነዎት። ይህ ለእነሱ ማንነት ወይም
ከየት እንደመጡ መለያ ስሜት መግለጫ ብቻ ሳይሆን፤ ለአእምሮ መዳበር ይረዳል; ከአንድ ቋንቋ በላይ መናገር
በትምህርት ቤት ጥሩ ውጤት እንዲያመጡም ይረዳቸዋል። የህጻናትን አእምሮ ያዳብራል። እንዲሁም በበለጠ የፈጠራ
አስተሳሰብ እንዲኖራቸውና ለችግሮች በቀላሉ መፍትሄ ማግኘት
የራሳቸውን የመጀመሪያ ቋንቋ ከተማሩ በኋላ እንግሊዝኛ እንዲችሉ ይረዳል።
ለመማር ጊዜ ሊወስድ ይችላል፤ ነገር ግን ልጅዎ በቤት ውስጥ
እንግሊዝኛ ባይናገር የሚቀርበትጥቅም አይኖርም። የእንግሊዝኛ መጻፍና ማንበብ ችሎታ እንዲጨምር ያደርጋል;
ከአገራቸው ቋንቋ ጋር አብሮ እንግሊዝኛ መማሩ የህጻናትን
በሚገባ በሚያውቁት የአገርዎ ቋንቋ ከልጅዎ ጋር መነጋገር፣
ማንበብና መጻፍ ችሎታ ለማዳበር ይረዳል; ብሎም ቋንቋ
ማንበብና መጻፍ።
እንዴት እንደሚሰራ እና ለህጻናት የተሻሉ አንባቢዎች፣
በተቻለ መጠን በርስዎ አገር ቋንቋ ማነጋገር፣ ማንበብና መጻፍ አድማጮችና ግንኙነት ፈጣሪዎች እንዲሆኑ ይረዳቸዋል።
አለብዎት፤ እንዲሁም ከዚህ በታች ባሉት የተለያዩ ሁኔታዎች
የማስታወስ፣ የማስተዋል ትኩረትና የቁጥር ትምህርት ችሎታን
መጠቀም: ያዳብራል፤ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ቋንቋዎችን መናገሩ
• መዘመር፣ ማነጋገርና የተለያዩ የቁጥር ጨዋታዎችን የህጻናትን አእምሮ “ጅማት” በማጠናከር ያላቸውን የማስታወስና
መጫወትና በራስዎ ቋንቋ ለልጅዎ ማንባብ የማስተዋል ችሎታ እንዲሻሻል ያደርጋል።

• ከቤተሰብ ጋር ሲወጡና ክብረ በዓል ሲያከብሩ በራስዎ በትምህርት ቤት ያለን አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ያሻሽላል;
ቋንቋ መነጋገር በሁለቱም ማለት በራሳቸው እናበ እንግሊዝኛ ቋንቋ ጠንካራ
የሆኑ ህጻናት በደረጃ መለያ ፈተናዎች ላይ አንድ ቋንቋ
• ምንም እንኳን ልጅዎ በእንግሊዝኛ መልስ ቢሰጥዎም ከሚናገሩት ህጻናት የተሻለ ውጤት፤በተለይም በሂሳብ፣
በራስዎ ቋንቋ ልጅዎን ማነጋገር ነው። ህጻናት በቋንቋዎች በማንበብና በቃላት ማወቅ የተሻለ ደረጃ ሊኖራቸው ይችላል።
መካከል ያለን ልዩነት ሊሰሙ ይችላሉ፤ እንዲሁም የህጻናትን ማንነት ስሜት ማጠናከር; በአገራቸው ቋንቋ የተማሩ
• በኋላም በራስዎ ቋንቋ መመሪያ በመስጠት የልጅዎንየቤት ህጻናት ከቤተሰባቸው፤ ከማህበረሰባቸው ጋራ ዘላቂ የሆነ
ሥራ መርዳት አለብዎ፤ ምክንያቱም በማንኛውም ያገኙት ጠንካራ ግንኙነት እንዲቀጥል ቀላል ያደርገዋል። ለወደፊት
ችሎታ በትምህርትቤት ውስጥ ሊጠቅም ስለሚችል ነው። ሁለት ቋንቋ ተናጋሪ ልጅዎ በበለጠ መቀጠር እንደሚችልና ወደ
ለምሳሌ በራስዎ ቋንቋ ለልጅዎ እንዴት ማባዛት ውጭ አገር በመጓዝ ለመስራት የበለጠ እድል ይኖረዋል።
እንደሚችል ካስተማሩት በተመሳሳይ በእንግሊዝኛ እንዴት የቪክቶሪያ መንግሥት የቋንቋ ትምህርት እንዲጀመር በማድረጉ
መደረግ እንዳለበት በቀጥታ ይረዳዋል። ልጅዎ ሌላ ቋንቋ በትምህርት ቤት ውስጥ መማርን ይጀምራል።

የራስዎን ቋንቋ መጠበቅ የልጅዎን የወደፊት የወደፊት እድል ይሁን እንጂ በአገርዎ ቋንቋ ልጅዎ እንዲናገር፣ እንዲያነብ እና
ማሻሻል እንዲጽፍ ማድረጉ በጣም ወሳኝ ነው። ልጅዎ በሁለቱም
ቋንቋዎች ብቃት እንዲኖረው በትክክለኛ መስመር ላይ
ከልጅዎ ጋር በአገርዎ ቋንቋ አብሮ በመነጋገር፣ በማንበብና በማስቀመጥ እንዲሁም በዚህ ሳቢያ የሚመጡት የዓለም
በመጻፍ የሁለት ቋንቋ ተናጋሪ እንዲሆን ይረዱታል፤ ይህም ብዙ አጋጣሚዎች ለመጠቀም ዝግጁ ያደርገዋል።
ጥቅም አለው። የሁለት ቋንቋ እና የመድብለ-ቋንቋ ተናጋሪ የሆኑ
ህጻናት አንድ ቋንቋ ከሚናገሩ ህጻናት ፈጣን እድገት ያሳያሉ።

You might also like