You are on page 1of 10

የተቃውሞ አያያዝ

“100 ጊዜ ተቃውሞ ከገጠመህ ጀማሪ ገፅታ


ገንቢ ነህ፤ 1000 ጊዜ ተቃውሞ ከገጠመህ
በሙያው የተካነ ገፅታ ገንቢ ነህ"!

ቅን ቡድን

Genuine
Team
የስልጠናው ዓላማ
• የእጩዎቻችንን የጥያቄ አይነቶችን ማወቅና አግባብ ያለው
ምላሽ ለመስጠት
• ከገለጻ በኋላ ትክክለኛውን ክትትል ለማድረግ
• ከገለጻ በኋላ የማስወሰን ፍጥነትህን ለመጨመር
• ቢዝነሳችን ሰውን የማሳመን ስራ እንዳልሆነ ለመረዳት

ቅን ቡድን

Genuine Team
የስልጠናው ይዘቶች
• 2(ሁለት) አይነት ተቃውሞዎች አሉ
• የተለመዱ የተቃውሞ ነጥቦች
• የተቃውሞ አያያዝ መንገዶች(ጥያቄዎችን የመመለሻ ጥበቦች)
• የተቃውሞ አያያዝ ላይ የተለመዱ ስህተቶች(ማድረግ
የሌሉብን)
• ማጠቃለያ
ቅን ቡድን

Genuine Team
ሁለት የተቃውሞ አይነቶች
ከእነዚህ ሰዎች ጋር ጊዜ ሰጥተህ ፤ ቀጠሮ ይዘህ። አንድ ጊዜ እነዚህን ከለየሀቸው ስራውን መስራት
ድጋሜ አግኛቸው። ስለማይፈልጉጊዜህን አሳጥረህ ተለያቸው
• ጥሩ ተቃውሞዎች(አዎንታዊ ስሜት • ቅንነት የጎደላቸው
ያላቸው ጥያቄዎች) ተቃውሞዎች(አሉታዊ ስሜት ያላቸው
– እጩአችን ስራውን የመስራት ፍላጎት ጥያቄዎች
አለው/ላት – እጩአችን ለስራው ፍላጎት የለውም
– የጥያቄዎቹ አይነትም – ጥያቄዎቹም
• እንዴት ነው የምመዘገበው? • ከእያንዳንዱ መልስ በኋላ እና
• ስራውን የት ሆኜ መስራት እችላለሁ? ምን...ማለት(በእያንዳንዱ መልስ
አለመርካት)
• የስራ አጋሮቼን እንዴት ማወቅ
• ሁሉንም በአንድ ምሶ ማጠቃለል
እችላለሁ?
• በሚሰጣቸው እውነታ ተቃውሞ
• ስራውን መቼ መጀመር እችላለሁ?
ማቅረብ
• የመሳሰሉት.....
• ያወራሉ፤ አስተያየት ይሰጣሉ፤ ስሜታዊ
ይሆናሉ...
በብዛት የተለመዱ የተቃውሞ ይዘቶች

የዕድል/የተስፋ
የህጋዊነት እና የእምነት መብራት መብራት:
የፍላጎት መብራት
የማጨት የክትትል
እና እንዴት መብራት
የሚነሱ የሚል
ጥያቄዎችመብራት
ጥያቄዎች የሚነሱ ጥያቄዎች:
ጥያቄዎች ጥያቄዎች 1. ገንዘብ
1. ለምንድን ነው1.በማህበራዊ የለኝም
በገንዘቡ ሚዲያዎች
ሌላ ስራ ብሰራበት
የማይተዋወቀው?
ይሻለኛል
1. ብዙ 1. ነው
ሰው
2. ህጋዊ ሰዎችን
አላውቅም ማስገደድ
2.2. ጊዜ
ወይ? የለኝምአልፈልግም
የተከበረ ሙያ አይደለም
2. ሰዎችን 2. ማሳመን
3. ካሁን ከሰዎች
በፊት 3. ጋር
3. እውቀት
እንደዚህ መስራት
አልችልም
አሁን የለኝም
የሚመስሉ አልፈልግም
እየሰራሁት ስራዎች
ያለሁትን
ነበሩስራ ብቀጥል ይሻለኛል
3. እንዴት 3. ከኔ
4. ካምፓኒውሰዎችን
ጋር
ስራውን
ምላሾች መጨቅጨቅ
4. የሚሰሩትን
አንተ
ቢያቆምስ
ስኬታማ አልፈልግም
የደንበኞች ስብስብ
ስትሆን ያኔ ማወቅ እችላለሁ.....?
እጀምራለው.
ምላሽ5. መንግስት
ምላሽ ካምፓኒውን
5.አንድ እውነት
ሰውቢዘጋውስ?
ቢሆን
ገንዘብደስስላለው
ይል ነበርየሚሰራው ሳይሆን ገንዘብ እንዲያገኝ የሚሰራው
የአመለካከት
ምላሾች መረጃመሆኑንምላሾች
መስጠት
ለውጥ እንጂ ማስገደድ
ስልጠናን
ማስረዳት መስጠት እንደሌለ ማስረዳት ቅን ቡድን
ብዙቀጥተኛ ሽያጭየራሱ
ከሰዎች
ሰው ስላወቀ ቀጥተኛ
ጋር ህግ።
ሽያጭ
መስራት
የሚሰራው እናስራ
ቢሰራ
ደንብ
የሚሰጠውንስላለው
እና አነስተኛ
ሳይሆን ማስታወቂያው
ጥቅም
ሰዎችን ንግድ
ማሳየት
የሚተዋወቅበትበ 5 እንደሆነ
ቢሰራበቃል ዓመት
ስራ ውስጥ
ማስረዳት
ያለውን ልዩነት ማሳየት

የካምፓኒውንሀገራዊ ነገ የሚያገኘውን የጊዜ ነጻነት እያሰበ እንደሚሰራው ማስረዳት
 ቀጥተኛእናሽያጭ
ዓለምምንአቀፋዊ
ያህልእውቅናዎችን
አለማቀፋዊ እናማሳየት
የተከበረ ሙያ መሆኑን መረጃ ማሳየት እና ማበራራት
እንደሆነ ይህ ሰዎችን
ማስረዳት  የማስረዳት
በስልጠና፤ በማንበብእንጂ የመጨቅጨቅ
እና ከሌሎች ጋርንግድ እንዳልሆነ
በመወያየት
የካምፓኒውንየግል ቀጥተኛ
ታሪክሽያጭ
በዝርዝር
ቢሰራማሳየት
እና አሁን የሚሰራውን ቢቀጥል በ የልምድ
5 ዓመት ተሞክሮችን
ውስጥ ያለውን ልዩነት ማሳየት
የኛ ስራማስረዳት
ሰዎችን
በካምፓኒውና መረጃ
በመቅሰም
በሌሎች መስጠትና
እውቀትን ማመን የነሱ
እንደሚያገኝ ስራ እንደሆነ
ማስረዳት ማስረዳት
ዘግይቶ መካከል
በመጀመር ያለውን
እና ሀላፊነት
ልዩነት በዝርዝር
ወስዶ በጋራማስረዳት
መስራት ያለውን ልዩነት ማብራራት
የህብረት ስራንናበደንብ
እውነት መሆኑን የሌሌችን ጊዜ እንዴት
ማብራራት መጠቀምአቅም
እና እንደሚችል እንደሚችል
እንዳለውማሳየት
ማሳየት Genuine
ለተቃውሞ አያያዝ የሚረዱ
• በምታብራራበት/ሪበት ሰዓት ሁሉንም አስፈላጊ
ማስረዳዎችን ማሳየት ተገቢ ነው።
– ፎቶዎች(የመሪዎችን፣ የካምፓኒውን...)
– ስለ ምርቶቹ፣ ስለ ካምፓኒው...የሚያስረዳ የተዘጋጀ ጽሁፍ
– ፕሪንት የተደረገ የኦንላይን መረጃዎችን
– እትሞችን(ስለ ካምፓኒው፤ ስለ ምርቶቹ፣ስለ አከፋፈል
ስልቱ...)
– ድረ -ገጾችን ቅን ቡድን

– የግል ማስረጃዎችን(የደንበኞችን ዝርዝር፣ ፎቶዎችን


፤የቦነስ ማስረጃዎችን...)
Genuine
Team
የተቃውሞ አያያዝ ላይ የሚስተዋሉ ስህተቶች(ማድረግ
የሌሉብን)
• ክርክር(በሂደት ወደ አሉታዊ ስሜት መምጣት)
• ለማሳመን መሞከር
• ተቃውሞን የራስ ጉዳይ አድርጎ መውሰድ
• ወደፊት ለማያስኬዱ እና አሉታዊ ለሆኑ ተቃውሞዎች ጊዜን ማባከን
• ያለማስረጃ ማውራት(በጭፍን ለማሳመን መሞከር)
• በተቃውሞ አያያዝ ወቅት የህብረት አቅምን መዘንጋት(ልምድ ያላቸውን
መሪዎች አግባብ ላለው መልስ አለመጠቀም)
• ከእያንዳንዱ መረጃ በኋላ ተቃውሞን መጠበቅ(ሁሌም መልካም እና
የምንፈልገውን ውጤት አለማሳብ) ቅን ቡድን

• እድሉን የተቃወሙት ሰዎች ላይ ትኩረት ማድረግ(የስራችንን አቅም ማጣት)

Genuine
እናስታውስ
• ተቃውሞ = ስኬት
• ተቃውሞ ሲበዛ ገቢያችን ይበዛል
• እያንዳንዱ ከፍተኛ ተከፋይ መሪ ከ1,000 (አንድ ሺህ) ጊዜ በላይ ተቃውሞ
ገጥሞታል!
• እስከዛሬ ስንት ጊዜ ተቃውሞን አስተናግደናል??
• ተቃውሞ ተፈጥሮአዊ ነው(በቤተሰብ፣ ትዳር ለመያዝ፣ ለቅስራ ቅጥር ……)
• ብዙዎች እየጠበቁን ስለሆነ ያለፈ ተቃውሞ ላይ አናተኩር!
• ከእያንዳንዱ ተቃውሞ የሚያሳድጉ ነጥቦችን መማር እና ልምድ ያለው መሪ
ቅን ቡድን
መሆንን እናስብ!!!

Genuine
ስኬታማ ሰዎች ብዙ የተቃውሞ ታሪክ አላቸው!!

ቅን ቡድን

Genuine
Prepared by Genuine Team
March 2011
ቅን ቡድን

Genuine Team

You might also like