You are on page 1of 20

የራዕይ

የተግባር መፅሐፍ
እውነተኛውን ዓላማ ፍለጋ
ስለራሳችን ልንመረምር እና ልንፈልግ ከሚገባቸው ዓብይ ጉዳዮች
ውስጥ አንዱ የመኖራችን ዓላማ ነው። በዚህ ስልጠናና የተግባር
መጽሐፍ በሕይወት መንገድ ስትጓዝ፡ ስለ ግል ዓላማህ እና አቅምህ
ትረዳለህ እንዲሁም ራእይህን አውቀህ ታሳካዋለህ።
ራእይ የቀጣይ ሕይወታችን ቁልፍ ነው። ይህ የተግባር መጽሐፍ
የህይወት አቅጣጫህን እንድትፈትሽ እና አስፈላጊውን ማስተካከያ
አድርገህ የቀጣይ ህይወት መስመርህን እንድታቅድ ይረዳሃል።
በተጨማሪም ባለፈው ህይወትህ የሰራሃቸው ስህተቶችህን እና የተሳሳቱ
ውሳኔዎችህን (ወደ ኋላ ያስቀሩህን) እንዳትደግም ይረዳሃል።
ህይወትህ ስለሆነ በትኩረት ሙላው። ካንተ ውጭ ያለውን
ዓለም እርሳውና የፅሞና ጊዜ ላይ ሆነህ፤ ውስጥህ ያለውን ልዩ እና
እምቅ ሀይል ተመልክተህ ሙላው!
ይህንን ሂደት ጨርሰህ ካሁን በፊት ዓልመህ የማታውቀውን ጣፋጭ
ህይወት በደስታ እንደምትኖረው አምናለሁ!!
ራዕይህን እንዴት መፈለግ ትችላለህ?

1. ወደኃላ ተመልከት፡ በልጅነት ጊዜህ የምትወዳቸው ና የምትመሰጥባቸው

ነገሮች ምንድን ነበሩ?ብዙ ጊዜህን ምታሳልፍው በምን ነበር(ቤተሰቦችህን ወይም
አሳዳጊዎችህን ጠይቅ)?
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
2.ወደፊት ተመልከት፡ ትልቁ የህይወትህ ስዕል ምንድነው?እንበል እና ምንም
የገንዘብ፣የእውቀት፣የጊዜ ጥያቄ የሌለብህ(ገደብ የሌለብህ) ቢሆን በ10 አመት
ውስጥ ምን ታሳካ ነበር?
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
3.ወደጎን ተመልከት፡ በህይወትህ በጣም ቅርብ የሆኑ 5 ሰዎች እነማን ናቸው?
የሚቀጥሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቹ በቃል ወይም በፅሁፍ መልሳቸውን ተቀበሉ
መልሶቹን በዝርዝር አስቀምጣቹ ተመሳሳይነታቸውን እዩ(በተደጋጋሚ አላቹ
የተባላችሁት ፀባይ፣ባህሪ፣ተግባር ምንድነው?)
በይበልጥ የምታደንቅልኝ ባህሪ፣ፀባይ፣ተግባር ምንድነው፤ ያለኝ ጥንካሬ ምንድን
ነው?
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
4.ወደ ላይ ተመልከት፡ ፀሎት በትክክል ከተጠቀምንበት ካሉን ነገሮች ሁሉ በጣም ትልቅ ሀይል
ያለው እና በጣም አስፈላጊ ነገር ነው፡፡ (ትክክለኛ ፀሎት ያለውን ሀይል በፅሞና ሰዓት ስልጠና ላይ
እናያለን፡፡) በሚቀጥለው መንገድ ፀሎትህን መፃፍ ጀምር እስከሚገለጥም(እስክታገኘው) ድረስ
ቀጥልበት፡፡

ቀን በምናብ ማንበብ መፃፍ መገለጥ(የሚገጥሙን ሁኔታዎች፣ህልሞች፣ሰዎች፣ድርጊቶች፣ %

ማየት እድሎች፣ፈተናዎች፣ስሜቶቻችን)
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
ከ30 ቀን በኃላ የተሳካ ፀሎት፡
ሀ. በጉዳዩ ላይ የተቀየረ(የፈጠረብን) ስሜት፡.………………………………………………..
ለ. በትክክል የተሳካ ጉዳይ፡………………………………………………………………………………………………..
ሐ. ግንዛቢያዊ ህልሞች: ………………………………………………………………………
መ. ሌሎች መገለጦች (በፀሎታችን ምክንያት እንደሆነ የእውነት የሚሰማን)
…………………………………....................................................................……………………………………………
5. ወደ ውስጥ ተመልከት፡ የሚቀጥሉትን ጥያቄዎች በመመለስ
ሀ. ያለህ ልዩ ተሰጦ፣የግል ጥንካሬዎች፣ፍላጎቶችህን ዘርዝረህ ፃፍ፡፡
በፃፍካቸው ነገሮች መሀል የጠበቀ ግንኙነት እንዳላቸው እና እንደሌላቸው
አረጋግጥ፡፡
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
ለ. ሳይከፈልህም ቢሆን ልትሰራው የምትወደው ስራ ምንድነው?
………………………………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………..………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
ሐ. በቀብር ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተሃል፡የሞተው ሰው ቤተሰቦች፣የሀገር
ፕሬዝደንት፣የአፍሪካ ህብረት ተወካዮች፣የተ.መ.ድ ተወካዮች፣ ከእሱ ጋ
የተያያዙ አካላት፣ጓደኞች ተገኝተዋል……..ሁሉም ወደ መድረክ እየወጡ ስለ
ሞተው ሰው እያወሩ ነው፡፡አሁን ያ የሞተው ሰው አንተ ብትሆንስ?
1. የትዳር አጋርህ(ሽ) ምን
እንድትል(እንዲል)ትፈልጋለህ(ሽ)?………………………………………………………………..
………………………………………………………………………………………………………………………
2. ልጆችህ(ሽ) ስለ አንተ(ቺ ምን እንዲሉ
ትፈልጋለህ(ሽ)?………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………
3. ቤተሰቦችህ(ሽ) ምን እንዲሉ ትፈልጋለህ(ሽ)?.....................................................
………………………………………………………………………………………………………………………..
4. ጓደኞችህ/ሽ ምን እንዲሉ ትፈልጋለህ/ሽ?…………………………………………………..
………………………………………………………………………………………………………………………
5. የአገርህ/ሽ ፕሬዝደንት ምን እንዲሉ ትፈልጋለህ/ሽ?..........................................
………………………………………………………………………………………………………………………..
6. የአፍሪካ ህብረት ምን እንዲል ትፈልጋለህ/ሽ?....................................................
………………………………………………………………………………………………………………………..
7. የተ.መ.ድ ምን እንዲሉ ትፈልጋለህ/ሽ?…………………………………………………………..
………………………………………………………………………………………………………………………..
ሠ. ፈጣሪ መጥቶ ልትሞት የቀረህ 6 ወር ብቻ ነው ቢልህ ምን ይሰማሀል፣ምን
ታደርጋለህ?……………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………..……………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………

ማጠቃለያ፡
• ከአምስቱም የመፈለጊያ መንገዶች በተደጋጋሚ የተገለፀ ተመሳሳይ ነገር
ምን አገኘህ?በአንድ ዐረፍተ ነገር ፃፈው፡፡አስታውስ የህይወትህ ራዕይ(
ዓላማ) ግልፅ እና ውስን አገልግሎት መስጠት ነው፡፡ የመጣነው
ለአገልግሎት ነው፡፡
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
*ማገልገል እንድትችል የሚያስፈልግህን እንቅስቃሴዎች አብራራ፡፡(ከማነኛውም
ገደብ ነፃ በመሆን እና በመትረፍረፍ
ፃፍ)………………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………………………………………
……………………………………………………………………………………………………………………………..
ህልም
የተግባር መፅሀፍ
ሕልምን የመኖር ሕይወት
በዓለም ላይ በጣም ደሀ የሚባሉት ሰዎች ራዕይና ህልም የሌላቸው ናቸው፡፡
ስለሆነም አንተ/ቺም ጊዜ ሰጥተህ/ሽ ህልምና ራዕይህን መፈለግና መለየት
አለብህ/ሽ!
በዚህ ሰዓት ህልማቸውን የሚኖሩ ብዙ ሰዎች እንዳሉ አስታውስ። ስለዚህ
አንተም የፈጣሪ ፍጥረት ስለሆንክ ህልምህ የሚጠይቅህን ማንኛውንም ዋጋ
ከፍለህ እንደነሱ መኖር ትችላለህ!!

የምህንድስና ባለሙያዎች ህንጻን ለመገንባት ጊዜ እና አቅማቸውን

ያወጣሉ፤ አንተስ/ቺስ? ህይወታችን ዓለም ላይ ካለው ሁሉ ይበልጣል!!
ምንም አይነት ሕልም ቢኖርህ አሳክተኸው መኖር ትችላለህ!
ውስጥህ ያለውን ታላቅነት እና ያልተነካ አቅምህን ተመልክተህ የምትኖረውን
ህልምህን ጻፈው! ለራስህ ህልም ጊዜ ካልሰጠህ በእርግጠኝነት ለሌሎች ሰዎች
ህልም ጊዜህን እየሰጠህ ነው።
ህይወት በሁሉም ዘርፎቿ የተመጣጠነች መሆን አለባት!! የምትጽፈው ህልም
ሁሉንም የህይወት ዘርፎች ያማከለ መሆን አለበት። የምትጽፈው ህልም
በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያለውን መሆን የለበትም። አንተን
የሚያስደስትህ ካልሆነ ጥሩ የሚባል ህልም የለም፡፡ ስለዚህ ደስታህን ተከትለህ
ህልምህን ኑረው።
በዓለም ላይ ያሉት ሁሉ ከመገለጣቸው በፊት ህልሞች ነበሩ፡፡ ስለሆነም
የህልም ቅጹን የቀጣይ ሕይወትህ ንድፍ ስለሆነ በጥንቃቄ ሙላው። ወደዚህ
ዓለም የመጣኸው ደስተኛና ጣፋጭ ህይወት ለመኖር ነው ፡፡ ለህይወትህ
የሚያስፈልጉህ ነገሮች ሁሉ ይገቡሃል።
አዎንታዊ፣አሁን እንደሆነ እና በሚስማማ ቃል በመጠቀም ፃፈው
የቤተሰብ ህይወቴ
………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………
መንፈሳዊ ህይወቴ
………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………
ማህበራዊ ህይወቴ
………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………
የአገልግሎት ህይወቴ
………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………
የጤና ህይወቴ
………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………
የእውቀት ህይወቴ
………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………
የገንዘብ ህይወቴ
………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………………………………………………
ግብ መቅረፅ
ብልህ ሰው የስራውን ዝርዝር ሳያወጣ አንድን ነገር ማነፅ አይጀምርም።
ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ በአንድ ወቅት ግብን በተመለከተ፤ተመሳሳይ ልህቀት፣
የትምህርት ደረጃ፣የአኗኗር ዳራ(living background)ባላቸው ወጣቶች ላይ
ያደረገው ጥናት ነበር።ጥናቱ እንደሚያሳየው የረጅም ግዜ ግልፅ ግብ የነበራቸው
ወጣቶች ከ25 ዓመት በኋላ መሪዎች እና የህብረተሰቡ ቁንጮዎች ሆነው
ተገኝተዋል።
ይህ ስልጠና የምታስበው(በምናብህ የምታየውን)ህይወት እንድትኖር ያግዝሀል
ሁሉንም ደረጃዎች ተከተላቸው እና ስኬትህ የተረጋገጠ ይሆናል።
ሓሳቦች የመድረሻ ዘሮች ናቸው። ሀሳቦችን ስናዳብራቸው፣የምናብ ስእል
ይሆናሉ ካጠጣናቸው እና ካሳደግናቸው እቅድ ይሆናሉ።እቅዱን ከተከተልክ
ደሞ እውነታ ይሆናል።
ስለዚ ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል የአጭር፣ መሀከለኛ ግዜ፣የረጅም ግዜ ግብ
በቅፁ መሠረት መቅረፅ።ምንም አይነት አምድ ሳንዘል በጥንቃቄ እንሙላቸው።
ለማቀድ ከሰነፍን ለመውደቅ አቅደናል ማለት ነው!!
ህይወትህን ለመቅረፅ ግዜ ስጥ ከዛም ህይወትህ መቼም እንደድሮ አይሆንም።
ግልፅ የሆነ ግብ ቀርፀህ በራዕይህ ላይ መሪ እንድትሆን እመኛለው።
የተግባር እቅድ
የተግባር መፅሃፍ
የተግባር እቅድ
የተግባር ስልጠና በሁሉም የህይወት ዘርፎች ያሉንን ግቦች ለማሳካት
የሚረዳንን ትክክለኛ ተግባር ለይተን እንድናወጣ ይረዳናል።
በሁሉም ህይወት ክፍሎቻችን ማለትም በጤና ፣ በገንዘብ ፣
በማህበራዊ ህይወት ፣በእውቀት ፣በራዕይ ፣ በቤተሰብ ላይ
ያሰቀመጥናቸው ፤የረጅም ፣ የመካከለኛ ና የአጭር ግዜ ግቦቻችንን
በመጀመሪያ በግልጽ እናስቀምጣለን። በመቀጠልም እነዚህን ግቦቻችንን
ለማሳካት በዋነኝነት መስራት ያለብንን ተግባሮችን እናወጣለን። ይህም
ማለት ያሰቀመጥነው ግብ ባልነው ግዜ እንዲሳካ በየቀኑ፣ በየሣምንቱ፣
በየወሩ እና በየአመቱ በድግግሞሽ የምንሰራቸው ተግባራት
ምንድናቸው ብለን በግልጽ እናወጣለን።በተዘጋጀልን ቅፅ ላይ
እንሞላለን፡፡
ለምሳሌ፡ የአጭር ግዜ “70ኪሎ፣ጤነኛ እና ጠንካራ ሰውነት አለኝ”
የሚል የጤና ግብ ቢኖረን፤ በድግግሞሽ መስራት ያለብን ተግባር ምን
መሆን አለበት ስንል? (በየቀኑ 2 ሊትር ውሀ መጠጣት፤ በየሳምንቱ
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት፤ በየወሩ ማሳጅ መደረግ፤አመታዊ
የጤና ምርመራ ማካሄድ) በዚህ መሰረት በግልጽ ግቦቻችንን
የምናሳካባቸው ተግባራትን ለይተን እናውቃለን።ግቡ እስኪሳካ ድረስ
ተግባራቶቹን በወጥነት መስራት ያሰፈልጋል፡፡ ስለዚ ይህንን ስልጠና
በመውሰድ በሁሉም የህይወት ክፍሎች የሚያስፈልጉንን ተግባሮች
በማውጣት በህይወት ጥርት ያለ ጉዞ እንዲኖረን ያደርጋል።
የህይወት ምድቦች ማሰብ ማድረግ መስጠት

አካላዊ

እውቀት

ማህበራዊ

ቤተሰብ

ገንዘብ

መንፈሳዊ

ራዕይ/አገልግሎት
የህሊና ቀመር
የተግባር መፅሐፍ
የህሊና ቀመር
እንኳን ደስ አለህ የህሊና ቀመርን መጠቀም ስለጀመርክ።
ድብቁ አእምሮአችንን እንዴት በመቕረፅ እንዴት ዓላማችንን
ማሳካት እንደምንችል የሚያሳይ ስልጠና ነው።አሉብን አሉብን
ለምንላቸው ችግሮች መፍትሄም ማደግ በምንፈልገው ዙርያ
እንድናድግም የሚያግዘን ቁልፍ ነገር ነው።ዓላማችን ላይ ትኩረት
እንድናደርግ እና ህይወታችንን እንድንቆጣጠር ያስችለናል።
የህሊና ቀመር አሰራር ውጤት ያመጣል ብለን አመንም
አላመንም እስከሰራነው ድረስ ውጤታማነቱ የተረጋገጠ ነው።
የህሊና ቀመር ከድብቁ የአእምሮአችን ክፍል ጋር የሚሰራ
ሲሆን ስኬቱም የተረጋገጠ ነው።
የህሊና ቀመር የራሱ የሆነ አሰራሮች እና ሂደቶች አሉት።
እነሱንም በሚገባ ተረድቶ በተቀመጠው መመሪያ መሰረት
መስራት ያስፈልጋል።
የህሊና ቀመር በትንሽ ደቂቃ ውስጥ የሚሰራ ትልቅ ተግባር
ነው።
የህሊና ቀመር መመርያዎች የተቀመጡት የስኬት መመርያዎች
ድንገተኛ እንዳልሆኑ ለማሳየት ነው።(በዶ/ር ጆን ጂ ካፓስ
የተጠና የህሊና ቀመር ክልሰ ሀሳብ)
ይህንን እድል ተግባራዊ በማድረግ የተሻለ ህይወት
እንደምትኖርበት እርግጠኛ ነኝ።
የአዲሱ የህሊና ቀመሬ ውል
______________________________________________________________________

_____________________________
ፊርማ፡________________________ ቀን፡____________________________
በሰዐት ያለው ወጥ ዋጋ
አስፈላጊ ተግባራት ተመን
የህሊና ቀመር
አዲሱ የህሊና ቀመር ውሌ
መመሪያ፡ እባኮትን ይህንን ማሳያ ገጽ በጥንቃቄ ይመልከቱት፤ እና ካስፈለገ እንደ
ማስታወሻ መያዝ ይቻላል፡፡ ቀጣይ ባለው ገፅ ላይ ግን የህሊና ቀመር ውል እና
ዋጋ ያላቸው ተግባራት በራስ እጅ መፃፍ ያስፈልጋል፡፡
እኔ______________________________________________________,በቀን___________በወር____________/___
___________አመታዊ ገቢዬን __________________________ ብር ላይ ለማድረስ የህሊና ቀመር
ውሌን ለመፃፍ በ__________________________ተስማምቻለው፡፡ከዚህ የህሊና ቀመር ውሌ ላይ
ለመድረስ በሰዐት መነሻ ብር_________________________ ለአስፈላጊ ተግባሮቼ ከዚህ በታች
በተዘረዘረው መሰረት ለራሴ እከፍላለው፡፡ለልዩ ተግባራት ደግሞ የተለየ ክፍያ በዝርዝሩ
መሰረት እከፍላለው፡፡

ፊርማ፡___________________________________ ቀን፡_______________________
በሰዐት ያለው ወጥ ዋጋ
አስፈላጊ ተግባራት ተመን

የአስፈላጊ ተግባራት ምሳሌዎች፡

አሁን ያለህ ስራ ወይ ንግድ፣ማንበብ እና መረጃ መሰብሰብ፣የህሊና ቀመር ውል፣
ተጨማሪ ገቢ መፈለግ፣የአምሮአዊ እና አካላዊ የማበልፀግ ሰዐት(አካላዊ እንቅስቃሴ፣
የትምህርት ሰዓቶች፣ስብሰባዎች፣መንፈሳዊ ቦታዎች…….ወ.ዘ.ተ)፣ማንኛውም
በውጤታማነት የተጠቀምነው ሰዓት………..
የህሊና ቀመር መዝገብ
ቀን፡______________________________ ግብ፡______________________

የሚያስፈልጉ ተግባራት መጠን ሰዓት ተቀማጭ

የህሊና ቀመር ውል

የዛሬ ተቀማጭ፡
እስከ አሁን የነበረ ተቀማጭ፡
ጠቅላላ ተቀማጭ፡

አዲሱ የህሊና ቀመር መመዘኛ/balance

የህሊና ቀመሬ ክስተቶች
ቀን፡____________________________________________________

የህሊና ቀመር ውሌ የማረጋገጫ ቃላት

You might also like