You are on page 1of 6

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

ሚድዋይፈሪ ጤና ትምህርት ክፍል

አባሪ I. የመረጃና የስምምነት ዉል ቅፅ

በዋቸሞ ዩ ኒቨርስቲ በ ሜዲስን እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፡የ ሚድዋይፈሪ ትምህርት ክፍል የ ቅድመ ምረቃ
በሚሰራው ጥናት ላይ መረጃ ሰብስበን ጥናት ለማድረግ ነው፡፡ ጥናቱ የሚያተኩረው በእናቶች የቅድመ ወሊድ
ዝግጅት ሁኔታና ክብካቤ ላይ ነው፡፡ እርስዎን የተወሰኑ ጥያቄዎች ለመጠየቅ እንፈልጋለን፡ መጠይቁ ከ 20 ደቂቃ
በላይ አይወስድም እርስዎ የሚሰጡኝ መልስ ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ሲሆን ከጥናት ግልጋሎት በዘለለ
በእርስዎ ላይ ምንም አይነት ጉዳት አያደርስም፡ ስለዚህም ስሞትንአንይዝም፡፡

የጥናቱ ጥቅም፦ የሚሰጡት ምላሽ ለዚህ ጥናት ከፍተኛ ጥቅም ከመስጠቱም ባሻገር በችግሩ ዙሪያ ለሚሰሩ
መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች እንደ ግባት ያገለግላል፡ ከዚህም ባሻገር ለ እቅድ ትግበራ የ
እናቶችና የህፃናትን ሞት ከመከላከል አንፃር ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡

የጥናቱ ጊዜ፦ጥናቱ የሚካሄድበት ግዜ በ ሀላባ ከተማ ከህዳር 19 እስከ ታህሳስ 19,2013 ዓ/ም ይሆናል፡፡

ፍቃድ፦ በሚጠየቁ ወቅት መመለስ የማይፈልጉት ጥያቄ ካለ ያለ መመለስ እንዲሁም መጠይቁ ከተጀመረ
በኻላም ማቋረጥ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ እርስዎ በዚህ ጥናት ውስጥ ለተጠየቁት መጠይቆች መልስ እንዲሰጡን
በትህትና እንጠይቃለን፡

በጥናቱ ላይ ለመሳተፍ ተስማምተዋል?

አዎ _____________ አልተስማማሁም_____________ ፊርማ________ቀን ________


አማርኛ መጠይቅ

ክፍል አንድ : ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ መጠይቆች


ጥ.ቁ ጥያቄዎች ምላሽ
1 እድሜዎት ስንት ነው? ______አመት
የጋብቻ ሁኔታዎ 1. ያላገቡ
2. ያገቡ
3. የፈታች
4. ባል የሞተባት
5. ሌላ (ይገለፅ)__________
3 ሀይማኖትዎ ምንድን ነው? 1. ሙስሊም
2. ፕሮቴስታንት
3. ኦርቶዶክሰ
4. ካቶሊክ
5. ሌላ (ይገለፅ)_________
4 የትምህርት ደረጃሽ ምን ያህል ነው? 1. ምንም አልተማርኩም 4. የመጀመሪያ ደረጃ
2. ማንበብ እችላለሁ 5. ሁለተኛ ደረጃ እና
3. ማንበብ እና መፃፍ እችላለሁ ከዚያ በላይ
ባለቤትሽ የትምህርት ደረጃው ምን ያህል ነው? 1. ያልተማሩ 4. ከ 5-8 ኛ ክፍል
2. መፃፍና ማንበብ የሚቺሉ 5. ሁለተኛ ደረጃ
3. 1-4 ኛ ክፍል 6. ድፖሎማና ከዚያ በላይ

6 በወር አማካይ የቤተሰብ ገቢ (ኢት. ብር) _______________ ብር / በወር


7 ስራሽ ምንድን ነው 1. የመንግስት ሰራተኛ 4. ነጋዴ
2. የግል ሰራተኛ 5. የቀን ሰራተኛ
3. የቤት እመቤት 6. ተማሪ
7. ሌላ(ግለጭ)
8 የባለቤትሽ ስራ 1. መንግስት ሰራተኛ 4. ነጋዴ
2. የግል ሰራተኛ 5. የቀን ሰራተኛ
3. የቤት እመቤት 6. ተማሪ
7. ሌላ(ግለጭ)------
11 ከቤትዎ ጤና ተቋም ድረስ ምን ያህል ሰአት /ደቂቃ ………………………
ይፈጃል...............
12 ከቤት ጤና ተቋም ድረስ በምን ነው የሚሄዱት? 1. በእግሬ
2. በሞተር
3. በእንስሳት መገጓዧ
4. በመኪና
5. ሌላ ---------
13 ከቤት ጤና ተቋም ድረስ ለመሄድ ስንት ብር ------ብር
ያስፈልግሻል?
ክፍል ሁለት፦ የእርግዝናና የ ወሊድ ሁኔታ

ጥ.ቁ ጥያቄ ምላሽ

1 በአጠቃላይ ምን ያህል ግዜ እርጉዝ ሆነው ………………….(በቁጥር)


ያውቃሉ?

2 ስንት ልጅ አለሽ? ………………….በቁጥር

3 ቀኑ ከደረሰ በኻላ ሞቶ የተወለደ ህፃን አለ? ሀ፡አዎ

ለ፡የለም

4 በፊት አርግዝናዎ ወቅት ውርጃ አጋጥሞዎት ሀ፡አዎ


ያውቃል
ለ፡የለም

5 በመጀመሪያ እርግዝናሽ ጊዜ አድሜሽ ስንት ነበር ( ........


በቁጥር)?

6 ስታገቢ እድሜሽ ስንት ነበር (በቁጥር)? ……….

7 የመጨረሻ ልጅዎትን አቅደው ነበር ያረገዙት? ሀ፡አዎ

ለ፡ አድለም

8 የመጨረሻ ልጆዎት እርግዝና ጊዜ የቅድመ ወሊድ ሀ፡ አዎ


ክብካቤ አድርገው ነበር
ለ፡ አላደረኩም

9 ለምን ያህል ጊዜ ነው የቅድመ ወሊድ ክብካቤ ……………………….


ያደረጉት?

11 ለቅድመ ወሊድ ክብካቤ ምን ያህል እውቀት አለሽ ………………

12 አንዲት ነፍሰ ጡር እናት በሙሉ የእርግዝና ጊዜዋ ሀ፡ ችግር ሲያጋጥማት


መቸ የእርግዝና ክብካቤ ልታደርግ ትችላለች?
ለ፡ ምንም ችግር ሳይኖር

13 ባለቤትሽ ለቅድመ ወሊድ ክብካቤ ያለው …………………………


አመለካክት እንዴት ነው?

14 ቅድመ ወሊድ ክብካቤ ለመጀመር የተለየ …………………….


ምክነያት የሆነሽን ችግር ጥቀሽ?

15 ቅድመ ወሊድ ክትትል በስንተኛው ወር ……………………..


ጀመርሽ?......

16 የእርግዝና ክትትል ለማድረግ ከማን ጋር ሀ፡ እኔ ብቻ


ተመከርሽ/ ወሰንሽ?
ለ፡ እኔና ባለቤቴ

ሐ፡ ባለቤቴ ብቻ

መ፡ ሌላ ይጥቀሱ........

17 በ አሁኑና በቀድመቀው ልጆት ያለው የእድሞ ………………………………..


ልዩነት ምን ያህል ነው/በቁጥር?

18 በእርግዝና ወቅት ያሉትን አደገኛ የጤና ችግር ሀ፡ አወ


ያውቃሉ
ለ፡ አላውቅም

18.1 ከፍተኛ ማስመለስ? የእጅ የ እግር አና የፊት ሀ፡አውቃለሁ


ማባበጥ
ለ፡ አላውቅም

18.2 ከማህፀን ደም መፍሰስ? ሀ፡ አውቃለሁ

ለ፡ አላውቅም

18.3 ከፍተኛ የሆነ የራስ ምታት? ሀ፡አውቃለሁ

ለ፡ አላውቅም

18.4 የደም ግፊት? ሀ፡አውቃለሁ

ለ፡ አላውቅም
18.5 የእጅ የ እግር አና የፊት ማባበጥ ሀ፡ አውቃለሁ

ለ፡ አላውቅም

18.6 ከምጥ በፊት የ እንሽርት ውሀ መፍሰስ? ሀ፡አውቃለሁ

ለ፡ አላውቅም

18.7 ማንቀጥቀጥ? ሀ፡አውቃለሁ

ለ፡አላውቅም

18.8 የአይን ብዥ ማለት ሀ፡አውቃለሁ

ለ ፡አላውቅም

19 በቅድመ ወሊድ ክትትልሽ ጊዜ አገልግሎት ሀ፡ ከ 30 ደቂቃ በታች


ለማግኘት ስንት ሰዓት ትጠብቂ ነበር? ለ፡ከ 60-90 ደቂቃ ሐ፡ከ 90-120
ደቂቃ መ፡ከ 120 ደቂቃ በላይ

20 በክትትልሽ ወቅት ለምን ለምን ብር ከፍለሽ ሀ፡ ለመጀመር ለ፡ ለ ላብራቶሪ


ታውቂ አለሽ?? ምርመራ ሐ፡ ለሶኖ ግራፊ መ፡
ለመዳኒት ሠ፡ ለምንም አልከፈልኩ

21 በክትትልሽ ወቅት የመንጋጋ ቆልፍ ክትባት ወስደሽ ሀ፡ አዎ አዎ ከሆነ ስንት ጊዜ


ታውቂ አለሽ? ?..........
ለ፡አልወሰድኩም

22 በክትትልሽ ወቅት የደማነስ ኪኒን ወስደው ሀ፡ አዎ አዎ ከሆነ ለስንት


ያውቃሉ ? ወር?...........
ለ፡ አልወሰድኩም

23 በክትትልሽ ጊዜ የ HIV ምርመራ አድርገሽ ነበር? ሀ፡አዎ አዋ ከሆነ ውጤትዎ


ሀ ፡ ነፃ ለ፡ ቫይረሱ
ለ፡አላደረኩም
አለብዎት

24 የመጨረሻ ልጅሽን የት ነበር የወለድሽው? ሀ፡ ቤት ለ፡ ጤና ቸቋም

25 የመጨረሻ ልጅሽን ክትባት አስከትበሽዋል? ሀ፡ አዎ አዎ ከሆነ ስንት


ለ፡ አላ ጊዜ...........

26 ድህረ ወሊድ ክትትል አድርገው ያውቃሉ? ሀ፡ አዎ አዎ ከሆነ ስንት


ጊዜ............
ለ፡ አላደረኩም

ቃለ መጠይቁ ተጠናቋል

እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!!!

You might also like