Professional Documents
Culture Documents
Adherence in Amharic
Adherence in Amharic
(አድኸረንስ)
ለ ኤች አይ ቪ ማህበራት የተዘጋጀ
ግንቦት/2014
የትምህርቱ ዓላማ
ይህ የትምህርት ክፍል ሲጠናቀቅ ተሳታፊዎች፡-
ዘለቄታዊ የፀረ-ኤች ኤይ ቪ ህክምና ቁርኝት (አድኸረንስ) ፅንሰ ሀሳብንና በዚህ
ውሰጥ ያላቸውን ሚና ይረዳሉ፣
ጥሩ የፀረ-ኤች ኤይ ቪ ህክምና ቁርኝት ያለዉን ጥቅም ያዉቃሉ፣
ጥሩ የአድኸረንሰ/ የዘለቄታዊ ቁርኝት እንዳይኖር የሚያደርጉ
ተግዳሮቶችን ይለያሉ
የአመጋገብ ስርዓት እና አድኸረንስ/ ዘለቄታዊ የመድሃኒት ቁርኝት ያላቸዉን
ትስስር ያዉቃሉ
ሴቶች እና የፀረ-ኤች ኤይ ቪ ህክምና ቁርኝት ያላቸዉን ትስስር ይረዳሉ
የአድኸረንስ/ ዘለቄታዊ -ቁርኝት መላላት የሚያስከትለዉን መዘዝ ይረዳሉ
የዘለቄታዊ ቁርኝት የሚጠነክርበትን መፍትሄ መጠቆም ይችላሉ
2
አድኸረንሰ ምንድን ነው?
የኤች አይ ቪ ቫይረስ በደሙ
የተገኘበት ደንበኛ የጤናውን ሁኔታ
ለመጠበቅና ለማሻሻል
የሚያስፈልገዉን መረጃ በማግኘት፤
ደንበኛዉ ዉጤቱን በመቀበል ቀጣይ
ህይወቱን በመልካም ለመምራት
የሚያስችለዉን እቅድ በንቃት እና
በዋናነት የሚያስቀምጥበት፤
አድኸረንሰ ምንድን ነው?
ደንበኛዉ የአንዋዋር ዘይቤ ለውጥ
የሚያመጣበትን መንገድ
የሚረዳበት፣የሚወስንበት እና
የወሰነዉን ለመፈጸም የሚጥርበት፤
ለመድኃኒቱ እና ለክትትሉ ቆራጥነቱን
የሚያሳይበት እና
መድሃኃኒቱን መቼ እና እንዴት
መወሰድ እንዳለበት በጋራ ውሳኔ
የመስጠት ሂደት ነው
አድኸረንሰ ምንድን ነው? የቀጠለ…
5
የፀረ-ኤች ኤይ ቪ ህክምና ቁርኝት (አድኸረንስ)
አይነቶች
የፀረ-ኤች ኤይ ቪ ህክምና ቁርኝት (አድኸረንስ) በሁለት
ይከፈላል፡፡እነሱም
የመድኃኒት ቁርኝት
◦ የታዘዘዉን መድኃኒት መጠን እና ሰዓት ሳያዛቡ መዉሰድን ያመለክታል፡፡
የክትትል ቁርኝት
◦ ቀጠሮን አክብሮ በመገኘት አስፈላጊዉን ህክምና እና ምርመራ
ማለትም ሲዲ ፎር፣ቫይራል ሎድ እና የመሳሰሉትን ማደረግ መቻልን
ያካትታል፡፡
ዘለቄታዊ የመድሃኒት ቁርኝት ወይንም አዲኸረንስ
ማለት:
በትክክለኛው
ሰዓት 7
ምን ያክል የመድሃኒት
ቁርኝት/አድኸረንስ ያስፈልጋል
????????
ምን ያክል አድኸረንስ/ ዘለቄታዊ -ቁርኝት/ ያስፈልጋል
100%
9
ጥሩ የፀረ-ኤች
ጥሩ ኤይ ቪ ህክምና
የፀረ- ኤች ኤይቁርኝት የሚያስገኘዉ
ቪ ህክምና ጥቅምየሚያስገኘዉ ጥቅም
ቁርኝት
ምንድን ነዉ? …የቀጠለ
1.የፀረ-ኤች አይቪ
መድሃኒቶች (ኤ አር ቲ)
ውጤታማነትን ያረጋግጣል፤
የፀረ-ኤች አይቪ መድሃኒቶች
(ኤአርቲ) በትክክል ከተወሰዱ
የቫይረስ መራባት ቫይረሱ መባዛት ያቆማል
ተያይዞም፡-
◦ የቫይረስ መጠን ይቀንሳል
◦ ሲዲ4 ቁጥር ይጨምራል
◦ ህመም፣ ስቃይና ሞት ይቀንሳል
10
ጥሩ የፀረ-ኤች ኤይ ቪ ህክምና ቁርኝት የሚያስገኘዉ ጥቅም
…የቀጠለ
ኤች ይ ቪ
ኤ አር ቲ
ዝቅተኛ ቫይራል ሎድ
11
ጥሩ የፀረ-ኤች ኤይ ቪ ህክምና ቁርኝት የሚያስገኘዉ ጥቅም
ምንድን ነዉ?
3.የሕክምና ዉስብስብነትን ይቀነሳል፡፡
4.የኤች አይ ቪ ስርጭትን ይቀንሳል፡፡
ዘለቄታዊ -ቁርኝት መላላት/ ፑር አድኸረንስ
ዘለቄታዊ -ቁርኝት መላላት /ፑር አድኸረንስ በተለያዬ መንገድ
ሊገለጽ ይችላል
◦ ቀጠሮን አለማክበር
◦ ከባለሙያ ጋር በጋራ የተቀመጠዉን የህክምና እቅድ አለመተግበር
◦ መድኀኒት መርሳት/ሲመች መጠቀም
◦ መድኀኒትን ሰዓት ጠብቆ አለመዉሰድ
◦ የታዘዘዉን መድሃኒት ማgOÕ
◦ መድሃኒትን ከሰዉ ጋር መጋራት
የአድኸረንስ/ ዘለቄታዊ -ቁርኝት ተግዳሮቶች
ከደንበኛዉ የመነጨ፤
◦ ዉጤትን ግለጽ ያለማድረግ
◦ የደባል ሱስ ተገዥ መሆን
◦ ተደራቢ በሽታ መኖር
◦ የደንበኛዉ የድሜ እና የኑሮ ደረጃ
◦ የግንዛቤ ማነስና የጎጅ ባህል ሰለባ መሆን ወዘተ…
◦ በሽታን እና መድሃኒትን ከእምነት ጋር ማያያዝ
ተግዳሮቶች…የቀጠለ
ከባለሙያ ጋር የሚያያዝ
◦ ግልፅነት፤ መተማመን እና መልካም ግንኙነት ያለመኖር
◦ የመምከር እና በዉቀት የመደገፍ ክፍተት ሲኖር
◦ ፈራጅ የሆነ አመለካከት ሲኖር
ከጤና ተgGት አንጻር
እውቀት/ የማህበራዊ/
የማይፈሉ ውጤቶች አመለካከት/ ህይወት
ሁኔታ
የጤና ድርጅት ርቀት ጥሩ ያልሆነ የግንኙነት ክህሎት
ፈራጅ የሆነ
ግልፅነት፤ መተማመን አመለካከት
የትራንስፖረት አለመኖርና ወጪ መብዛት መልካም ግንኙነት ያለመኖር
የጤና አገልግሎት የህመምተኛ ና የጤና በለሙያ 18
ግንኙነት
የአመጋገብ ስርዓት እና አድኸረንስ/ ዘለቄታዊ የመድሃኒት ቁርኝት