Professional Documents
Culture Documents
Ydb#B B/@Eke B/@Rica ?zïc Kill MNGST DB#B Nu T Uz@È
Ydb#B B/@Eke B/@Rica ?zïc Kill MNGST DB#B Nu T Uz@È
ZïC KILL
mNGST db#B nU¶T Uz@È
DEBUB NEGARIT GAZETA OF THE SOUTHERN NATIONS,
NATIONALITIES AND PEOPLE’S REGIONAL STATE
፳፩ኛ ›mT q$_R ፩ bdb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLልE መንግሥት Mክር b@T ጠባቂነት የወጣ
21 Year No 9
Hêú ጥቅምት ፲ qN ፪፼፯ ›.M ዋጅ Hawassaocto. 20/2014
የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል “Southern, Nations, Nationalities and Peoples’
መንግሥት ጤና ተቋማት የመድኃኒት አገልግሎት Regional State Health Institutions Pharmacy
አሰጣጥ ሥርዓት ደንብ ቁጥር ፻፲፰/፪ሺ፯ Service Delivery System Regulation No 118/2014
መግቢያ
Preamble
ጤና ለአንድ ህብረተሰብ የአካል፣ የአዕምሮ እና
የማህበራዊ ደህንነት መሠረት ሲሆን መድኃኒት ደግሞ Whereas; it has been applicable to ensure the
ለጤና አገልግሎቱ ስኬታማነት ወሳኝ ድርሻ ያለው appropriate usage and availability of enough amount
በመሆኑ እና በክልሉ ውስጥ አስፈላጊ መድኃኒቶችና of the necessary medicine and medical equipments in
የሕክምና መሳሪያዎች በበቂ መጠን መኖራቸውንና the region as health is the foundation for physical,
በአግባቡ ጥቅም ላይ መዋላቸውን ማረጋገጥ አስፈላጊ mental and social security of a society, and medicines
በመሆኑ፤ have major contribution to the success of health
service as well;
ጤና ተቋማት ለጤና አገልግሎት ከሚመደብላቸዉ በጀት
መካከል ከፍተኛዉን ድርሻ ለመድኃኒት አገልግሎት
Whereas, it is necessary to offer the appropriate due
እየመደቡ ቢሆንም የመድኃኒት አቅርቦት፣ ስርጭት፣
attention for medicine supply, distribution, medicine
የመድኃኒት አጠቃቀም እንዲሁም የመረጃ አያያዝና
use as well as medicine information recording and
አጠቃቀም ተገቢውን ትኩረት እንዲያገኝ በማስፈለጉ፤
utilization although health institutions allocate
የመድኃኒት አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጡ ጠንካራ significant share of health service budget to
የሆነ ስርዓት የተከተለ ካለመሆኑ ጋር ተያይዞ እየተከሰተ phrmcalelutical services;
ባለው ብክነትና ምዝበራ፣ ህገ ወጥ የመድኃኒት ዝውውር
እና ኢ-ፍትሃዊ የመድኃኒት በጀት አጠቃቀም የተነሳ
Whereas; it has been found necessary to correct
የሚደርሰውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር
social and economical impediment resulted from
ማስተካከል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
misuse and fraudulent, illegal medicine transfer and
unfair pharmaceutical budget usage which come due
to rigorous pharmaceutical administration service
system not being followed
አግባብነት በሌለው የመድኃኒት አጠቃቀምና አያያዝ
ምክንያት በተለይም ከጸረ-ተህዋስያን መድኃኒቶች
ፍቱንነት አቅም መዳከም ጋር ተያይዞ በህዝብ ላይ
እየደረሰ ያለውን የጤና ችግር እና የኢኮኖሚ ኪሳራ
መከላከል ወሳኝ ሆኖ በመገኘቱ፣
10. “Prescription Paper” means a legal document ወይም ሊያንስ የሚችል የመጠን መለኪያ
ዋጋ ነዉ፤
of instruction written by a duly licensed medical
05.
professional and interpreted by a pharmacy “የመድኃኒት ዝውውር ወይም ቅብብሎሽ”
5
ማለት የተፈቀደ መድኃኒትን በተፈቀደለት
personnel which will serve to dispense medicines
06. “ህገ ወጥ የመድኃኒት ዝውውር” ማለት
13. “Unit Selling Price” means a unit price in መድኃኒትን ባልተፈቀደለት ሰው ወይም
which the health institution sales medicines to ካልተፈቀደ ምንጭ ወይም የሙያ ደረጃው
the customers by adding not more than 30% በማይመጥን ሰው ወይም ደህንነቱ
profit margin on purchase price and transport ባልተጠበቀ አያያዝ ወይም በማንኛውም
and other related expense of one unit or pack of ከህግ በሚጻረር አኳኋን ህብረተሰቡን
medicine; በሚጎዳ መልኩ ያልተገባ ጥቅምን ለማግኘት
የሚደረግ ህገወጥ የመድኃኒት ቅብብሎሽ
ነው፤
07. “የዕርዳታ መድኃኒት” ማለት ከተቋሙ
14. “Retail Price” means a price, which calculated በጀት ውጭ የሆኑና ከተለያዩ ድርጅቶች በነፃ
by taking a unit price as a bench-mark, of a ለጤና ተቋሙ የሚለገስ መድኃኒት ነው፤
medicine in which the health institution transfers
08. “የእጅ በእጅ ሽያጭ” ማለት መድኃኒቶችን
the drug to the consumer by sale, the amount of በተቀመጠላቸው የነጠላ ወይንም የችርቻሮ
which might be less than or equal to the price set መሸጫ ዋጋ መሠረት ወዲያውኑ ክፍያ
for a unit price hereof; 6 በማስፈፀም ለተጠቃሚው የማስተላለፍ
ሂደት ነው፤
09. “የዱቤ ሽያጭ” ማለት በሽያጭ
21. “Payment Free Medicine” means dispense ofአማካይነት ከተሰበሰበው ገንዘብ ውስጥ
በማስበለጥም ሆነ በማሳነስ የተሸጡትን
those medicing obtained from donation or by
government budget to patients without any መድኃኒቶች በመመርመር፣ የአገልግሎት ዋጋን
ሳይጨምር፣ በቀን የተሸጠው የመድኃኒቱ
payment where the government has decided to be
delivered free; ትክክለኛ ዋጋ ለብቻ ተለይቶ የሚገኝ ሽያጭ
ነው፡፡
፳፯ ‘‘ህሙማን ተኮር የፋርማሲ አገልግሎት’’
ማለት ትክክለኛ የመድኃኒት አጠቃቀምን
22. “Pharmacy Professionals” means ለማረጋገጥ
a ፋርማሲስቶች በአስተኝቶ ማከም፣
በተመላላሽ ህክምና አሰጣጥና የክትትል ሂደቱ
professional trained in the field of pharmacy and
licensed at each level by appropriate organላይ to ቀጥተኛ ተሳታፊ በመሆን፣ ህሙማኑ
carry out his duty as pharmacist, druggist ካላስፈላጊ የመድኃኒት ወጪ እና ፈውስን
or
ከማግኘት አንጻር የላቀ ተጠቃሚ እዲሆኑና
pharmacy technician;
[[[
መከላከል ከሚቻል የመድኃኒት ጉዳት በጸዳ
መልኩ የሚፈለገውን የህክምና ውጤት
23. “Drug Production Identification Code” means
ለማግኘት የሚያስችል የፋርማሲ አገልግሎት
a number assigned to identify each batch ዘርፍ
of ነው፡፡
medicines produced by its manufacturing
፳፰ “የበሽታ አምጭ ተህዋስያን ከፀረ-ተህዋስያን
entity ,and written on donation list documentመድኃኒት
or ጋር መላመድ” ማለት በሽታ አምጪ
on both its package and purchasing documents;
ተህዋሲያን (ባክቴሪያ፣ ቫይረስ፣ እና ፕሮቶዞዋ
8 የመሳሰሉት) ከመድኃኒቶች ጋር በመላመዳቸው
5. ዓላማ
30. “Unfit for Use Medicine” means those
ደንቡ የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል፡-
medicines which are rather contaminated, in
1. ለህብረተሰቡ የመሠረታዊ መድሐኒቶችና
appropriately packed, not maintaining cold
የሕክምና መሳሪያዎች በበቂ መጠን
chains, prohibited from use by the appropriate
እንዲኖሩና የኀብረተሰቡን የመግዛት አቅም
body, expired medicines as well as those with
ባገናዘበ መልኩ በማቅረብ፣ በአግባቡ ጥቅም
change in content due to any other similar
ላይ እንዲውሉ በማድረግ የተገልጋዩን እርካታ
reasons and henceforth dangerous to human
ማሳደግ፤
health
31. “Scientific Name” means 2. የመድኃኒት ቅብብሎሽ እና የአገልግሎት
medicine
identification name given based medicine አሰጣጡ ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው፣ ህገ-
ingredient and unchangeable from country to ወጥ የመድኃኒት ዝውውርን የሚያስቀር፣
country or manufacturing to manufacturing; ለኦዲት የሚያመች እና ብክነትንና ምዝበራን
32. “Pharmacy Accountant” means an accountant መከላከል የሚችል ማድረግ፣
graduated with accounting and other related
field and employed and work as pharmacy 3. የመድኃኒቶችን ደህንነት፣ ፈዋሽነትና ጥራት
accountant ;
በጠበቀ ሁኔታ አገልግሎት በመስጠት፣ የበሽታ
33. “Medicine Disposal” means an action to
dispose those medicines which may no longer አምጪ ተህዋስያን ከፀረ-ተህዋስያን
be usable for various reasons:’ መድኃኒቶች ጋር መላመድ በመከላከል፣
34. “Medicine store” means storage that exist from
ተአማኒነት ያለው መረጃ በማቅረብ እና
bureau up to health institution
በመድኃኒት አጠቃቀም የሚደርሰውን ጉዳት
35. “Person” Means natural or juridical person.
በመቀነስ የህብረተሰቡን ጤና በመጠበቅ
የዘርፉን ድርሻ መወጣት ነው፣
3. Gender Expression
In this regulation, the expression in masculine
includes feminine. 10
4. Scope of Application
ክፍል ሁለት
6. Objectives የአስፈጻሚ አካላት ስልጣንና ተግባር
አንቀጽ ፲፭
2. To make medicine supply chain is
12
5. Facilitate the conditions to prepare suitable
receiving voucher, issuing voucher, sales
tickets and other forms in collaboration with
Finance and Economic Development Bureau;
6. Lay-down procedural and organizational
systems; give professional capacity building
training to those pharmacy professionals and
other executive body regarding the medicines
management; follow-up the implementation
thereof;
7. So as to supervise the existence of
standardized practice in medicine supply,
distribution and utilization in the
administration, provide the necessary support
and follow-up to establish drug and
therapeutic committee and execute their
responsibilities, and issue detail directive for
implementation;
01. ለመድኃኒት አገልግሎት
8. Issue detailed አሰጣጥ that
guideline የሚያገለግል
describe the
የመረጃresponsibilities
አያያዝና አጠቃቀም of pharmacy
ሥርዓት ይዘረጋል፤ professionals
በጤናworking in theገቢና
pharmacy whore house and
02. ተቋማት ውስጥ ወጭ ሆነው ወደተለያዩ
distribution centers of health institution with
ክፍሎች የሚሠራጩ መድኃኒቶች ለተጠቃሚው
regard to collective responsibility and
በትክክል መድረሳቸውንwhile
accountability እና working
የተገልጋይ asእርካታ
a team in
የሚረጋግጥበትን
receiving የአሠራር ስርዓት
medicines, ይዘረጋል፤ medicines and
managing
03. taking care
በመድኃኒት of medicines;
አገልግሎት አሰጣጥና ሥርጭት
9. Where it is acknowledged that there are
ተግባር ላይ ለተሰማሩ ሠራተኞች ባለሙያዎች
medicines stockpiled in excess of current
የካዝና መጠበቂያና የጉድለት ተጋላጭነት
consumption in health institution or due to
ማካካሻ መመሪያ ያወጣል፤
different reasons, incidental scarcity of life
04. የመድኃኒት አቅርቦትና አጠቃቀም ኦዲት
saver drugs exist, introduces a system in
ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ በውስጥና በውጭ
which such medicines may be transferred into
ኦዲተሮች መከናወኑን ያረጋግጣል፤ ተገቢውን
other locations which running out of stock
እርምጃ ይወስዳል፤
and be utilized.
05. በዚህ ደንብ የተካተቱት የመድኃኒት አገልግሎት
10. Monitor the disposal of any expired
ሥርዓቶች ለማሳካት ሥራውን የሚያስተባብር፣
medicines and unfit for use medicines due to
የሚያማክር እና ድጋፍ የሚሰጥ የሥራ ክፍሉን
various reasons in accordance with13 the
ያደራጃል፣ ለመድኃኒት ባለሙያዎች የሥራ
directive prepared for this purpose;
11. Put in place an information management and
07. የቢሮዉን የመድኃኒት አቅርቦትና ስርጭት
utilization system in support of the provision
በየሦስት ወሩ በኦዲተር ያስመረምራል፤ በኦዲት
of pharmaceutical services;
ግኝት መሠረት ተገቢውን እርምጃ ይወስዳል፡፡
12. Formulated and implement a system whether
08. የመድኃኒት ግዥ፣ አቅርቦትና ስርጭት በፋይናንስ
medicines that received and issued are to be
ግዥና ንብረት አስተዳደር ህግ መሠረት
handed-out to different departments in the
ያከናውናል፡፡
health institutions are correctly delivered to
09. በግዥ ወይም በእርዳታ የተገኘ መድኃኒት ወደ
users and ensure customer’s satisfaction; ቢሮው መድኃኒት መጋዘን ውስጥ ከመግባቱ በፊት
መድኃኒቱ የተጠየቀው ዓይነትና መጠን፣
ያልተበላሸ፣ የአገልግሎት ጊዜው ያላለፈ መሆኑንና
13. Issue a guideline on compensation for ከማለፉ በፊት ጥቅም ላይ መዋሉን ያረጋግጣል፡፡
shortage vulnerability and indemnity ፳to thoseመድኃኒት ወደ ቢሮው መድኃኒት መጋዘን ገቢ
professionals and staff working onሲደረግ የመድኃኒቱን የምርት መለያ ቁጥር፣
የማንነት መግለጫ፣ መጠን፣ መለኪያ፣ የነጠላ
pharmaceutical service delivery and
ዋጋ፣ የውስጥ መለያ ኮድ እና የአገልግሎት
distribution;
[[
ዘመኑን በሚገልጽ ለዚሁ ዓላማ ተብሎ
በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
14. Ensure that drug prevision and utilization
በሚታተም የመድኃኒት የገቢ ደረሰኝ
audit made at least once a year by internal andመሰረት በየበጀት ምንጫቸው ለይቶ ይሰራል፡፡
external auditor; take the necessary measure;
፳፩ ለቢሮው የመድኃኒት ግዥን የፈፀመው እና
የሚረከበው የፋርማሲ ባለሙያ የተለያዩ
መሆናቸውን ያረጋግጣል፡፡
፳፪ በቢሮው የመድኃኒት ገቢና ወጪ የተሰራባቸዉ
15. Organize the department that patronize,ቅጂ ሰነዶች በክምችት ተቆጣጣሪ
consult and coordinate to achieve the ሰራተኛ ፋይል መደረጋቸውን
procedures of pharmaceutical servicesይቆጣጠራል፡፡
encompassed under this regulation, and
prepare job description for pharmacists;
15
23. Follow-up those madicines to issue ሠ. የመድኃኒት
to ሥራ አመራሩን በተመለከተ ለመድኃኒት
different institutions from the bureauባለሙያዎችና ሌሎች ፈፃሚ አካላት የሙያ አቅም
according to their budget sources by depictingግንባታ ስልጠና እንዲሰጥ ያስተባብራል፤ የአሠራርና
the production identification number, identity አደረጃጀት ስርዓት መዘርጋቱን ያረጋግጣል፤
description, quantity, measurement, unit price,አፈፃፀሙን ይከታተላል፤
internal ideatification code, and service period
ረ. የመድኃኒት አቀርቦት፣ ስርጭትና አጠቃቀም
based on medicine issuing voucher which
ደረጃውን የጠበቀ መሆኑን ለመከታተል እንዲያመች
printed for such porpose by finance and
በየጤና ተቋማቱ የመድኃኒትና ሕክምና ኮሚቴ
economy development bureau;
እንዲቋቋምና ኃላፊነቱን እንዲወጣ ድጋፍና ክትትል
ያደርጋል፤
24. Ensure that an inveatory made once in every
ሰ. በመድኃኒት መጋዝኖችና ማደያ ክፍሎች ውስጥ
three months on drugs found in bureauየሚሠሩ የመድኃኒት ባለሙያዎች በየክፍላቸው
wherehouse. በጋራ የመስራት፣ መድኃኒቶችን በጋራ የመረከብ፣
የማስተዳደር እና የመንከባከብ የጋራ ኃላፊነት
7. Powers and Duties of Zone and መወጣታቸውን ይከታተላል፤ይደግፋል፤
Hawassa City Administration Health
ሸ. ከፍጆታ በላይ የተከማቹ መድኃኒቶች
Department, Special Woreda,መኖራቸው ሲታወቅ ወይም በልዩ ልዩ ምክንያት
Woreda and Town Administrationየህይወት አድን የመድኃኒቶች ድንገተኛ እጥረት
Health Office ሲከሰት ወደ ሌሎች የጤና ተቋማት ተዛውረው
አገልግሎት ላይ መዋሉን ይከታተላል፤ ድጋፍ
1. Regarding health institution administratedይሰጣል፤
under it :-
a) Support and follow up regardingቀ. drug
የአገልግሎት ዘመናቸውን የጨረሱ ወይም በልዩ ልዩ
management; ምክንያት ጥቅም ላይ የማይውሉ መድኃኒቶች
b) Organize the necessary informationለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የአሠራር መመሪያ
regarding supply and utilization ofመሠረት መወገዳቸውን ይከታተላል፤
medicine in each level;
በ. ለመድኃኒት አገልግሎት አሰጣጥ የሚያገለግል የመረጃ
c) Facilitate conduction to capacitate
አያያዝና አጠቃቀም ሥርዓት መዘርጋቱን ይከታተላል፤
pharmacy budget; ድጋፍ ይሰጣል፤
16
e) coordinate professional capacity building
ቸ. የመድኃኒት አቅርቦትና አጠቃቀም ቢያንስ በሦስት
training to those pharmacy professionalsወር አንድ ጊዜ ኦዲት መደረጉን ያረጋግጣል፤
and other executive bodies regarding theተገቢውን እርምጃ ይወስዳል፤
medicinal management; ensure the lay
down of procedural and organizational
system; ፪ የራሱን ተቋም የመድሃኒት አያያዝና ስርጭትን
በተመለከተ፡-
f) In order to supervise the existence of
ሀ. ገቢ የሆኑ መድኃኒቶችን ውጤታማ በሆነ ሁኔታ
standardized practice in medicines supply,
distribution and utilization, provide the ለታለመለት ዓላማ ሥራ ላይ መዋላቸውን
necessary support and follow-up to establish
ያረጋግጣል፤ ጥፋት ሲከሰት ወቅታዊ
drug and therapeutic committee and execute
their responsibilities in health institutions; የማሰተካከያ እርምጃ ይወስዳል፤
ለ. የመድኃኒት አቅርቦትና ስርጭት በዓመት ሁለት ጊዜ
g) Follow-up that pharmacy professionals
working in the pharmacy where house and ኦዲት ያስደርጋል፤ በኦዲት ግኝት መሠረት
distribution centers of health institution ተገቢውን እርምጃ ይወስዳል፡፡
performing their responsibilities
ሐ. የመድኃኒት ግዥ፣ አቅርቦትና ስርጭት
collectively while working in team,
receiving medicines, managing medicines በተመለከተ በፋይናንስ ግዥና ንብረት
and taking care of medicines; make support አስተዳደር ህግ መሠረት ያከናውናል፡፡
thereof;
መ. በግዥ ወይም በእርዳታ የተገኘ መድኃኒት ወደ
h) Follow-up and support that there are
መድኃኒት መጋዘን ከመግባቱ በፊት የተጠየቀው
medicines stockpiled in excess of current
የመድኃኒት ዓይነትና መጠን፣ ያልተበላሸ፣
consumption or due to various reasons
incidentally scarcity of life-saver drugs exists, የአገልግሎት ጊዜው ያላለፈና ከማለፉ በፊት
introduce a system in which such medicines ጥቅም ላይ መዋል የሚችል መሆኑን ያረጋግጣል፡፡
may be transferred into other health institution
ሠ. መድኃኒት ወደ መጋዘን ገቢ ሲደረግ የመድኃኒቱን
which running out of stock and be utilized; የምርት መለያ ቁጥር፣ የማንነት መገለጫ፣
i) Surveillance the disposal of any expired
መጠን፣ መለኪያ፣ የነጠላ ዋጋ፣ የውስጥ መለያ
medicines and unfit for use medicines for ኮድ እና የአገልግሎት ዘመኑን በሚገልጽ ለዚሁ
different reasons in accordance with the ዓላማ ተብሎ በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
በሚታተም የመድኃኒት የገቢ ደረሰኝ መሰረት
directive prepared for this purpose;
በየበጀት ምንጫቸው ተለይቶ ገቢ መደረጉን
j) Follow-up that an information management and ይቆጣጠራል፡፡
[[
19
0. የመድኃኒት አቅርቦትና አጠቃቀም ኦዲት በየሦስት
4. Ensure whether their officials and staff are
ወሩ በውስጥ ኦዲተር ያስመረምራል፤ በኦዲት ግኝት
using those received medicines effectively and
መሠረት ተገቢውን እርምጃ ይወስዳል፡፡
for intended purpose, and take timely
01. የመድኃኒት ግዥ፣ አቅርቦትና ስርጭት በተመለከተ
corrective action in case of violations;
በፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ህግ መሠረት
5. Implement compensation shortageያከናውናል፡፡
vulnerability and indeminity to those
employee or professional ፱ የመድኃኒት
deployed on አጠቃቀምና አገልግሎት አሰጣጥ ሥነ-
ምግባር
medicine service delivery and dissemination
work based on the directive;
የጤና ባለሙያዎችን የስራ ስነ-ምግባር በተመለከተ
6. Implement system of pharmaceutical fund;በሌሎች ህጎችና ደንቦች የተደነገጉት እንደተጠበቁ ሆነዉ
ይህንን ደንብ ውጤታማ በሆነ መልኩ ተግባራዊ
7. Conduct a research concerning medicine
ለማድረግ በመድኃኒት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ
budget handling and utilization; take
የተሰማራ ማንኛውም ባለሙያ የጥቅም ግጭት
corrective measure on the recommendation
የተፈጠረ ወይም ሊፈጠር የሚችል መሆኑን የተረዳ
thereof;
እንደሆነ ለበላይ አካል ማሳወቅና ራስን ከሂደቱ ማግለል
8. Conduct subsequent study and take corrective
እንደተጠበቀ ሆኖ፡-
measure with regard to the proper usage of
medicine. 1. ከመድኃኒት ግዥ ጋር በተያያዘ ስጦታ ወይም
የሥራ ዕድል ወይም የገንዘብ ዋጋ ያለው ነገር
ወይም ሌላ ዓይነት አገልግሎት አለመቀበል፣
9. So as to make the pharmaceutical service 2. በሥራ ሂደት ሊፈፀሙ የታሰቡ ወይንም
delivery efficient, effective and standardize, የተፈፀሙ የሙሰና ተግባራትን ለህግ አስፈፃሚ
አካላት የማሳወቅና ሙሰና እና ብለሹ አሠሪርን
shall organize the appropriate pharmacy store
ለመዋጋት የሚደረገውን ጥረት ማገዝ፣
and pharmacy dispensing department, deploy 3. ከአገልግሎቱ ጋር በተያያዘ ለሚገኙ ማንኛውም
20
10. Cause to audit in every three month 4.
the በመድኃኒት አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ላይ
pharmaceutical provision and utilization by አድልዎ አለማድረግ፣
5. የተሰጠውን ኃላፊነት በአገልጋይነት መንፈስ እና
internal auditor; take the relevant measure based
on the audit result; በቁርጠኝነት መወጣት፣
6. የተጠቃሚውን ምስጢር መጠበቅ፤ ለህሙማን
11. Perform medicine procurement, supply and
distribution based on finance procurement and የታዘዙትን መድኃኒቶች ለማይመለከተው ሰው
property administration law; አለማሳወቅ፤ ያዘዘውን ባለሙያ በተገልጋዩ ፊት
አለማጣጣል፣
7. የመድኃኒት አገልግሎት አሰጣጥ ሥርጭትና
9. Rules of Ethical Conduct of
Pharmaceutical Service Delivery and አጠቃቀምን በተመለከተ ሙያው የሚጠይቀውን
Utilization. ስነ-ምግባር በማክበር ማከናወን አለበት፡፡
ክፍል ሦስት
Without prejudice the declaration in other laws and
regulation concerning work ethics of የመድኃኒት health አቅርቦት፣ ክምችት፣ አያያዝ፣ ስርጭት፣
ሽያጭ እና አወጋገድ ስርዓት
professional and to implement this regulation
፲. የመድኃኒት
successfully, any pharmacy professionals who አቅርቦት
deployed on pharmaceutical service delivery shall
ማንኛውም የጤና ተቋም፡-
report to higher officials when conflict of interest
1. የአካባቢውን የበሽታ ስርጭት፣ የጤና
occur or possible to occur and ride himself off from ተቋሙን አይነት፣ አገር አቀፉን የመድኃኒት
መዘርዝር እና ሌሎች መመዘኛዎችን መሰረት
such process:-
በማድረግ በየወቅቱ የሚከለስ ለተቋሙ
የሚያስፈልጉ የመድኃኒቶችን ዝርዝር ለጤና
አገልግሎቱ ካላቸው ተፈላጊነት አንጻር ቅደም
1. Forbidding gifts, job opportunities or any other ተከተል በመስጠት በመድኃኒትና ህክምና
material or other kind of service with monetory ኮሚቴ አማካይነት የማዘጋጀት፣
value offered in relation to the drug procurement;
22
2. Provide timely procurement request፲፩.
about
መድኃኒቶችን ገቢ ስለማድረግ
medicine need supported with clear reason,
offer priority to life-savior medicine and1. ማንኛውም በግዥ ወይም በእርዳታ የተገኘ
መድኃኒት ወደ መድኃኒት መጋዘን ውስጥ
compatible with the existing medicine
ከመግባቱ በፊት የተጠየቀው ዓይነትና መጠን፣
budget; ያልተበላሸ፣ የአገልግሎት ጊዜው ያላለፈና
ከማለፉ በፊት ጥቅም ላይ መዋል የሚችል
3. Without prejudice the prescription under sub- መሆኑ መረጋገጥ አለበት፡፡
article /2/ of this article and pharmacy fund2. ማንኛውም መድኃኒት ወደ ህክምና ተቋሙ ገቢ
ሲደረግ የመድኃኒቱን የምርት መለያ ቁጥር፣
and proclamation No 553/2006 issued to የማንነት መገለጫ፣ መጠን፣ መለኪያ፣ የነጠላ
establish pharmacy fund supply agency, ዋጋ፣ የውስጥ መለያ ኮድ እና የአገልግሎት
ዘመኑን በሚገልጽ ለዚሁ ዓላማ ተብሎ
while any health institution preparing በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በሚታተም
የመድኃኒት የገቢ ደረሰኝ መሰረት በየበጀት
pharmacy procurement plan, choose
ምንጫቸው ተለይቶ መሠራት አለበት፡፡
procurement system, schedule effective time3. ማንኛውም የጤና ተቋም መድኃኒት ገቢ
and facility condition for improvement and ያደረገበትን የገቢ ደረሰኝ ቅጅ የተቋሙን
ማህተም በማድረግ ለአስረከበው አካል ይሰጣል፡፡
approval plan;
4. ማንኛውም ገቢ የሚደረግ መድኃኒት በመጣበት
4. Offer the demand of supply to the concerned ሰነድ ላይ ዋጋው ያልተገለጸ ከሆነ በተቋሙ
body based on the system of medicine የፋርማሲና የመድኃኒት ሂሳብ ክፍል ባለሙያዎች
information handling; ዋጋው ተገምቶና በተቋሙ የበላይ ኃላፊ ጸድቆ
5. Ensure that the pharmacy provide both by ከቀሪ የገቢ ደረሰኝ ጋር ተያይዞ መቀመጥ
ይሮርበታል፡፡
procurement as well as donation has been
5. ማንኛውም የጤና ተቋም የመድኃኒት ግዥን
carried out based on the institutions need የፈፀመውና የሚረከበው የፋርማሲ ባለሙያ
and principles of legal pharmacy transfer; የተለያዩ መሆናቸውን ያረጋግጣል፡፡
23
11. Receiving Medicines
፲፪. የመድኃኒት ክምችትና አያያዝ
same timely;
26
13. Medicine Distribution 6. ማንኛውም መድኃኒት ከመጋዘን ወጪ
27
3. ማንኛውም
6. While any medicine to issue from store, it የእጅ በእጅ የመድኃኒት ሽያጭ በችርቻሮ
መሸጫ ዋጋ መሰረት በሶስት ቅጅ ተዘጋጅቶ ዋናው
shall be based on the principle that give
ለተገልጋዩ፣ የመጀመሪያዉ ቅጅ ለገንዘብ ተቀባይ
priority to those medicine to expire early than
ሲሰጥ ሁለተኛዉ ደግሞ ከሰነዱ ጋር መቀመጥ
other; አለበት፡፡
4. የመድኃኒት ሽያጭ ለማከናወን የተመደበው
የመድኃኒት ባለሙያ ስለመድኃኒቱ ዋጋ እና ሌሎች
7. Any medicine separated from store for
ተዛማጅ ጉዳዮች ለተጠቃሚው በቅድሚያ መግለጽ
issued, received, expired, damaged or has
አለበት፡፡
5. ማንኛውም በመድኃኒት ዕደላ ላይ የተሰማራ
production defeat has to be registered on
የመድኃኒት ባለሙያ የሽያጭ ደረሰኞችን በስሙ
store cards during inventory. በመረከብ በተገቢው መንገድ ስራ ላይ ማዋል አለበት፡፡
6. የእጅ በእጅ ሽያጩን ለማከናወን የተመደበ
የመድኃኒት ባለሙያ የመድኃኒቱን መለያ ኮድ፣
የመድኃኒቱን ስም፣ የችርቻሮ ዋጋ፣ ድምር እና ሌሎች
14. Utilization of Medicine by Transfer ዝርዝር ጉዳዮችን ኮድ ሽያጭ ደረሰኙ ላይ በቁጥርና
In accordance with written accord made በፊደል
at መጻፍና መፈረም አለበት፡፡
7. የመድኃኒት ሂሳብ ሰራተኛው የእለት የሽያጭ
official level, where there is over storage ማጠቃለያ
of ለዚሁ ዓላማ ጤና ተቋሙ በሚያዘጋጀው
ቅጽ መሰረት መሥራት አለበት፡፡
medicine, medicine left with little expiration
8. ማንኛውም የጤና ተቋም በብልጫ ወይም በጉድለት
period or shortage of medicine, any health የተሸጡ መድኃኒቶች ካሉ በመድኃኒት ሂሳብ ሰራተኛ
በየዕለቱ የማጠቃለያ ሪፖርት ላይ መካተቱን
institution may receive or offer or exchange;
ይከታተላል፤ ተገቢውን እርምጃ ይወስዳል፡፡
dentail implementation decided by directive.
29
5. የመድኃኒት ባለሙያው የመድኃኒቱን ስም፣
16. Credit or Insurance Sale of Medicines ዓይነት፣ ጥንካሬ፣ የእሽግ መጠን፣ የመድኃኒት
የውስጥ መለያ ቁጥር፣የታካሚውን ካርድ ቁጥር፣
1. The provision under sub-article /1/ of የመድን ሽፋን ካለው የመድን መለያ ቁጥር እና
article /15/ shall be applicable for credit and የችርቻሮና ጠቅላላ ዋጋ በመመዝገብ መስጠት
insurance medicine sale; አለበት፡፡
2. Where any body request pharmaceutical6. ማንኛውም የመድኃኒት ሂሳብ ባለሙያ በየቀኑ
በዱቤ ወይም በጤና መድን ሽፋን የተሸጡ
service either by credit or by insurance መድኃኒቶችን ከዱቤ ሽያጭ ቀሪ ጥራዝ ወይም
ከመዝገቡ ላይ ለቅሞ የነጠላና የችርቻሮ
ዋጋቸውን በማረጋገጥ የዱቤ ውሉን በፈጸመው
coverage, first ensure whether there is credit አካል ወይም የጤና መድን ተቋም ስም ሂሳቡን
በዱቤ ሽያጭ ማጠቃለያ ደረሰኝ መስራት
service agreement or health insurance አለበት፡፡
7. በዱቤ ወይም በመድን ሽፋን የተሸጡ
coverage with the health institution;
መድኃኒቶች የሀኪም ማዘዣ ወረቀቶች የዱቤ
ውል በገቡት ተቋማት እና የመድን ሽፋን
3. The value of medicine given to street በሰጠው ተቋም ስም ፋይል መደረግ
persons, displaced persons, a person found ይኖርባቸዋል፡፡
unconscious due to accident and treated or8. የመክፈል አቅም ለሌላቸዉና መንግስት
30
5. The pharmacy professional upon registration
፲. በዚህ አንቀጽ የተደነገጉ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ
of medicine name, type, strength, pack size,
ሆነዉ መድኃኒትን በጤና መድን ሽፋን መሸጥ
internal identification number of ሌሎች
the የጤና መድን ሽፋን ደንቦችና መመሪያዎችን
የተከተለ መሆን ይኖርበታል፡፡
medicine the patient card number, insurance
፲፯. ከክፍያ
identification number if the patient has ነጻ የሆኑ መድኃኒቶች
insurance coverage and retail and total price,
1. የተጠየቀው መድኃኒት ለህሙማኑ ከመታደሉ በፊት
shall dispense the medicine; በነጻ የሚታደሉ ስለመሆናቸው ማረጋገጥና የህሙማኑ
ስም፣ የካርድ ቁጥርና ሌሎች የህሙማኑን ማንነት
6. The pharmacy accountant shall prepare credit
የሚገልጹ መረጃዎች ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀዉ
sale summary invoice with the name መዝገብ
of ወይም የነጻ ደረሰኝ ላይ መመዝገብ
አለበት፡፡
credit contract client or health insurance in
2. የመድኃኒት ባለሙያው የመድኃኒቱን ስም፣ ዓይነት፣
situation after collecting each credit or health
ጥንካሬ፣ የእሽግ መጠን፣ እና የውስጥ የመድኃኒት
insurance coverage sold medicine from credit
መለያ ቁጥሩን፣ የነጠላና የችርቻሮ ዋጋ መመዝገብና
sale remaining document or credit sale መስጠት አለበት፡፡
3. ማንኛውም የመድኃኒት ባለሙያ በየቀኑ የሰራቸውን
register and validating the correctness of
በነጻ የሚታደሉ የመድኃኒት ማዘዣዎችን መዝግቦና
their unit selling and retail prices;
በቅደም ተከተላቸው አደራጅቶ ለፋርማሲ ሂሳብ
7. Medicines sold with credit or insurance
ባለሙያ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
coverage and prescriptions of doctors4. shall
የመድኃኒት ክፍል ሂሳብ ባለሙያ በየቀኑ በነጻ
የታደሉትን
be filed by the name of institutions which መድኃኒቶች ከመዝገቡ ወይም ከነጻ
ደረሰኙ ላይ ለቅሞ የችርቻሮ ዋጋቸውን በማረጋገጥ
entered into credit contract and given
እና ሪፖርት በሚቀርብለት አካል ስም በማደራጀት
insurance coverage; በነጻ ስለታደሉት መድኃኒቶች ወርሃዊ ሪፖርት
8. where those patient who unable to pay and
ለሚመለከተው አካል ማቅረብ አለበት፡፡
government covers their medicine expenses;
health institutions shall collect their money
following the laws proclaimed for credit;
31
10. without prejudice the provisions stated under
፲፰. ጥቅም ላይ የማይውሉ መድኃኒቶች
this article, selling medicine with insurance
አወጋገድ
coverage shall follow other regulations and
1. በጤና ተቋማት መድኃኒት መጋዘን እና በተለያዩ
directives of health insurance coverage. የአገልግሎት መስጫ ክፍሎች የሚገኙ ጥቅም ላይ
የማይውሉ መድኃኒቶች እስኪወገዱ ድረስ ከስድስት
ወር ላልበለጠ ጊዜ እንደ የባህሪያቸው ተለይተው
አንድ ቦታ መቀመጥ አለባቸው፡፡
17. Medicines Free of Charge 2. በበጀት ዓመቱ የተወገዱ መድኃኒቶች አጠቃላይ
ለጤና ተቋሙ ከቀረበው መድኃኒት አንፃር የብክነት
1. Before delivery to patients the requested መጠን በገንዘብ መሰላት ያለበት ቢሆንም በዕርዳታ
medical, ensure the medicine freely dispensed የተገኙና በበጀት የተገዙ መድኃኒቶች ተለያይቶ
and patient’s name, card number and other መሠራት ይኖርበታል፡፡
particulars which describe the identity of the 3. ጥቅም ላይ የማይውሉ መድኃኒቶች የመረጃ
patient shall be recorded on the records or free አያያዝና አወጋገድ የኢትዮጵያ የምግብ፤
የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር
voucher prepared for such purpose;
ባለስልጣን ባወጣው አዋጅ መሠረት መከናወን
2. The pharmacy professional shall register and
አለበት፡፡
give the medicine name, type, strength, pack
size, identification code, retail and total ክፍል አራት
prices; የመድኃኒት አጠቃቀም ስርዓት
፲፱. ስለ መድኃኒት አስተዛዘዝ
3. Any pharmacy professional, upon recording
1. በጤና ተቋሙ የሚሰጠው ህክምና በአገር አቀፍ
dally prescription for free of charge sales and ደረጃ በየደረጃው ስራ ላይ እንዲውል
arranging them orderly shall hand over to በሚመለከተው አካል በወጣው የህክምና ህግ
pharmacy accountant; መሰረት መሆን አለበት፡፡
32
2. በጤና ተቋሙ ለታካሚዎች የሚታዘዙ መድኃኒቶች
18. Disposal of Unfit Medicine አሳማኝ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር በተቋሙ
የመድኃኒት መዘርዝር ውስጥ የተካተቱ መሆን
አለባቸው፡፡
3.
1. Unfit medicine found in health institution ማንኛውም የጤና ተቋም በባለሙያዎቹ የሚታዘዙ
medicine store and various service delivery መድኃኒቶች የታካሚውን ያለፈ የህክምና፤
የመድኃኒት አወሳሰድና አስረጂ ታሪክ፤ የአመጋገብ
sections shall be put in separate place
ስርዓትና የስራ ሁኔታ ማእከል ያደረገና ታካሚውን
according to their characteristics until they ባሳተፈ መልኩ መከናወኑን ማረጋገጥ አለበት፡፡
are disposed off; 4. በማንኛውም ጤና ተቋም መድኃኒት ሲታዘዝ
የመድኃኒት ማዘዣ ደረጃውን የጠበቀ መሆን
አለበት፡፡
2. Though during the fiscal year the disposed
5. ልዩ ቁጥጥር የሚደረግባቸው መድኃኒቶች ማለትም
medicine wastage quantity has to be ናርኮቲክ እና ሳይኮትሮፒክ መድኃኒቶች ለዚሁ
calculated interms many in relation to the ተግባር በሚመለከተው አካል በተዘጋጁት ማዘዣ
ወረቀቶች ብቻ መታዘዝ አለበት፡፡
total medicine provide to health institution,
6. መድኃኒት የሚታዘዘው የሙያ ደረጃው
donated and purchased medicine shall be በሚፈቅድለት ባለሙያ ብቻ መሆን አለበት፡፡
calculated differently; 7. አስገዳጅ ወይም አሳማኝ ምክንያት ከሌለ በስተቀር
መድኃኒቶች በጽንስ ስም ብቻ መታዘዝ አለባቸው፡፡
8. ማንኛውም የጤና ባለሙያ በመድኃኒት ማዘዣ
3. Information handling and disposal of unfit ብቻ የሚሰጡ መድኃኒቶችን ለራሱ ማዘዝ
medicine shall be carried out based on the አይችልም፡፡
proclamation issued by Ethiopian food,
medicine and health care administration
control authority.
Part Fuor
33
2. Unless other sounding reasons, the medicine
፳. ስለመድኃኒት ዕደላ
prescribed to the patient shall be part of those
1. መድኃኒቶች ለታካሚ ወይም ደንበኛ ከመታደላቸው
medicine lists in the health institution;
በፊት የመድኃኒት ማዘዣ ወረቀቱ ህጋዊነትና አስፈላጊ
መረጃዎች መሟላታቸው መረጋገጥ አለበት፡፡
3. Any health institution shall ensure whether
2. የሚታደለው መድኃኒት ማሸጊያ መያዝ ያለበት መረጃ
medicine prescription has been carried out by
በአገር አቀፍ የጤና ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ደረጃ
considering the patient’s past medication,
መሠረት መሆን አለበት፡፡
3. as
way of taking medicine and history as well የሚታደለውን እያንዳንዱን መድኃኒት በተመለከተ
ስለአወሳሰድ፣ ተጓዳኝ ችግሮች፣ ከምግብና ሌሎች
his diet and work condition and by making
መድኃኒቶች ጋር ስላለው ተቃርኖ፤ የአቀማመጥ ሁኔታና
the patient part of the medical treatment
የመሳሰሉት አስፈላጊ መረጃዎች ለህሙማን መነገር
process;
አለበት፡፡
4. In any health institution, prescription of
4. የመድኃኒቶች ዕደላ የሚከናወነው የሙያ ደረጃው
medicine shall keep prescription standard;
በሚፈቅድለት ባለሙያ ብቻ መሆን አለበት፡፡
5. Narcotic and Sycotropic medicines, upon
5. የመድኃኒት ማዘዣ ወረቀቶቹ ልዩ ቁጥጥር
which special control made, shall be ለሚያስፈልጋቸውም ሆነ ለሌሎች መድኃኒቶች
prescribed by the prescription የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ
papers
አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ያወጣው መመሪያ
prepared by concerned body for such
በሚያዘው መሠረት በአግባቡ ፋይል ተደርገው
purpose; ለተወሰነላቸው ጊዜ መቀመጥና መወገድ አለባቸው፡፡
6. የመድኃኒት እደላ ስርዓትን በተመለከተ በዚህ አንቀጽ
6. Drugs shall only be prescribed by a
የተደነገጉት እንደተጠበቁ ሆነው ጤና ተቋማት አገር
professional whose level of profession allows
አቀፉን የጤና ተቋማት ደረጃ በተከተለ መልኩ
to do so;
ማከናወን አለበት፡፡
7. Unless there is compelling or convincing
reasons, drugs shall only be prescribed by
scientific name;
8. Any health professional cannot prescribe for
himself these medicine which only given by
medicine prescription.
34
20. Dispensing of Medicine ፳፩. የመድኃኒት መረጃ አገልግሎት
1. Before medicine dispensed to patient or 1. በጤና ተቋሙ ውስጥ ለጤና ባለሙያዎች
የመድኃኒት መረጃ አገልግሎት የሚሰጥ እና
customers, ensure whether the preseription
ህሙማንን ስለመድኃኒት አጠቃቀም
paper is legal and hold the necessary የሚያስተምር ደረጃቸውን በጠበቁ ወቅታዊ
information; የመረጃ ምንጮች የተደራጀ የመድኃኒት መረጃ
ማዕከል መቋቋም አለበት፡፡
2. The pack of dispensing medicine shall 2. ማዕከሉ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በአግባቡ
the problem it has with food and other አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በተዘጋጀው
medicine, its storage and related information አዋጅ መሠረት ሪፖርት ያደርጋል፡፡
to patients; 4. የመረጃ ማዕከሉ የበሽታ አምጭ ተህዋስያን
ከፀረ-ተህዋስያን መድኃኒቶች ጋር መላመድን
3. The information desk shall report expected as የሚያደርጉበት ፎርም ተዘጋጅቶ የታካሚው
well as unexpected and heavy side effects of የህክምና ካርድ አካል ሆኖ ሥራ ላይ መዋል አለበት፡፡
4. ፋርማሲስቶች ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን
medicine that connected with medicine
በሚሰጠው የህክምና አገልግሎት በመድኃኒት
utilization in accordance with the መረጣ፣ በህሙማን ክትትል፣ ለጤና ባለሙያዎች እና
proclamation prepared by Ethiopian food, ለህሙማን በመድኃኒት አጠቃቀም ዙሪያ መረጃ እና
ምክር በመስጠት መሳተፍ አለባቸው፡፡
medicine and health care administration 5. የጤና ቡድኑ ተኝተው ስለሚታከሙ ህሙማን
control authority; ውይይት በሚያደርግባቸው መድረኮች እና
በየዋርዶቹ የህሙማንን የህክምና ሁኔታ ለመፈተሽ
4. The information desk organizes information
በሚደረጉ የህሙማን ጉብኝቶች ላይ ፋርማሲስቶች
to prevent and halt antimicrobials medicine መሳተፍ አለባቸው፡፡
36
22. Climical Pharmacy Service 6. ፋርማሲስቶች ተኝተው ስለሚታከሙ ህሙማን
ተከታታይነት ያለው መረጃ በመያዝ ከመድኃኒት
1. Clinical pharmacy service shall be አጠቃቀምና የህክምና ውጤት ጋር በተያያዘ የቅርብ
implemented to make pharmacists become ክትትል ማድረግና ተገቢውን ምክር ለባለሙያዎችና
ለህሙማን መስጠት አለባቸው፡፡
direct participant in medical delivery system
7. በባለሙያዎች መካከል የመረጃ ቅብብል እንዲኖር
to make inpatients reach on expection they
have on medical result through settling በማድረግ የህክምና አገልግሎቱ ቀጣይነት
እንዲኖረው ታካሚዎች ወደ ሌላ ጤና ተቋም
medical utilizarion;
ሲዛወሩ ወይም ህክምናቸውን ጨርሰው ሲወጡ
2. The patient’s medical information shall be መድኃኒት ነክ መረጃዎች ለህሙማኑ ሊሰጧቸው
opened to those pharmacists who offer such ይገባል፡፡
pharmacy service to give clinical ፳፫.
pharmacy
ረጅም ጊዜ ለሚታከሙ ህሙማን የሚሰጥ
service in effective manner to patients; የፋርማሲ አገልግሎት
3. Where preparing a form upon which 1.a በተመላላሽ ህክምና ረጅም ጊዜ ለሚታከሙ
pharmacists fill medical related information ህሙማን የቲቢ፣ ኤች አይ.ቪ፣ ስኳር፣ ደም ግፊት፣
ልብ፣ ካንሰር፣ አስም፣ የአእምሮ እና ለመሳሰሉት
about each patient and make follow-up and ፋርማሲስቶች ስለህሙማኑ ተከታታይነት ያለው
the same shall be part of medical card and የመድኃኒት ነክ መረጃ በመያዝ ተገቢ የክትትልና
የምክር አገልግሎት መስጠት አለባቸው;
implemented;
2. የህክምና አገልግሎቱ ቀጣይነት እንዲኖረው
4. Pharmacists shall participate in selecting
ታካሚዎች ወደ ሌላ ጤና ተቋም ሲዛወሩ
medicine; patrent follow-up, and delivering ለህሙማኑ ዋና ዋና መድኃኒት ነክ መረጃዎች
information on medicine utilization and ሊሰጧቸው ይገባል፡፡
counseling to health professionals and
3. የህሙማን መድኃኒት ነክ መረጃ በአግባቡ መያዝ
patients on delivering medicine service to የሚያስችል ፎርም ተዘጋጅቶ ስራ ላይ መዋል
those inpatients; አለበት፡፡
5. Pharmacists shall take part on a forum where
37
6. Pharmacist shall give the appropriate ክፍል አምስት
counseling to and make attentive follow-up onየመድኃኒት ቆጠራ፣ ኦዲትና ሪፖርት ለማድረግ
the professionals and patients in connection to
፳፬. የመድኃኒት ቆጠራ
medicine utilization and medical result through
sustainable handling of information about 1. the ማንኛውም የመንግስት ጤና ተቋም በመጋዘንና
በመድኃኒት ማደያ ክፍሎች የሚገኙ
inpatients; መድኃኒቶችን ተቋሙ በሚያወጣው የጊዜ ሰሌዳ
መሰረት በመድኃኒት መጋዘን ቢያንስ በዓመት
አንድ ጊዜ እና በመድኃኒት ማደያ ክፍሎች
7. Pharmacist shall offer medicine related ቢያንስ በየሦስት ወሩ ቆጠራ ማከናወን አለበት፡፡
2. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ድንጋጌ እንዳለ
information to the patients who are being
ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ ማንኛውም የጤና ተቋም
transferred to other health institution or leaving ድንገተኛ የመድኃኒት ቆጠራ ሊያካሂድ ይችላል፡፡
the institution to have sustainable medical 3. በዚሁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና
service by making information chain among (፪)የተገለጸው የቆጠራ ውጤት ከመድኃኒት
professionals. መቆጣጠሪያ መዝገቦች (ቢን ካርድ፣ ስቶክ ካርድና
ሶፍት ዌር) እና ከሂሳብ ሪፖርት ጋር ተገናዝቦ
ለጤና ተቋሙ ኃላፊ ሪፖርት መደረግ አለበት፡፡
23. Offering Pharmacy Service for Long
፳፭. የሂሳብ ሪፖርት አቀራረብ ስርዓት
Time Patient
1. ማንኛውም ለህሙማን የታደለ መድኃኒት
1. pharmacists shall offer relevant follow-up and እንደየመደቡ (በሽያጭ፣ በዱቤ ወይም በነጻ)
የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
counseling service by handling sustainable
በሚያዘጋጀው የዕለት የሂሳብ ማጠቃለያ ቅጽ
medicine related information about long time መሰረት ሪፖርቱ መሰራት አለበት፡፡
outpatient of TB,HIV, diabetic, blood pressure,
heart, cacer; asthma, mental and other simiar
patient
2. Pharmacists shall provide main medicine
related information to the patients who are
being transferred to other health institution in
order to have sustainable medical service,
39
2. Any pharmacy accountant shall report ፳፯. the ጥቅም ላይ የማይውሉ መድኃኒቶችን ሪፖርት
transaction balance to the head of health ስለማድረግ
1. ማንኛውም የተቋሙ የስራ ክፍል በሌሎች ህጎች
institution by deducting the total price of the ላይ የተደነገጉት ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው
beginning inventory of the month and total በክፍሉ የያዛቸውን የአገልግሎት ጊዜያቸው
ያለፈባቸው፣ የተበከሉ፣ አላግባብ የተከፈቱ፣
price of medicines received during the month የቅዝቃዜ ሰንሰለት ያልጠበቁ፣ በተገቢው አካል
ጥቅም ላይ እንዳይውሉ የተከለከሉ፣ እና
from total sold and total price of unused
በሌሎች ተመሳሳይነት ባላቸው ምክንያቶች
medicines during the month. ጥቅም ላይ የማይውሉ መድኃኒቶችን
የመድኃኒቱን ስም፣ መጠን፣ የምርት መለያ
ቁጥር፣ የአገልግሎት ማብቂያ ቀን፣ የአምራች
ፋብሪካ ስም፣ የነጠላ ዋጋ እና የችርቻሮ ዋጋ
በመመዝገብ በየወሩ ለመድኃኒት ሂሳብ ሰራተኛ
እና ፋርማሲ አገልግሎት አስተባበሪ ሪፖርት
26. Reporting Service Delivery ማድረግ አለበት፡፡
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀፅ (፩) የተጠቀሱትን
1. The pharmacy coordinator shall report those መድኃኒቶች በሙሉ እስከሚወገዱበት ጊዜ ድረስ
ከሌሎች አገልግሎት ከሚሰጡ መድኃኒቶች
medicines which are encompassed in the ተለይተው ለብቻቸው መቀመጥ አለባቸው፣
3.
medicines list; however, rarely available in የተቋሙ የመድኃኒት ሂሳብ ሰራተኛ በዚህ
store and nearly perishable to the head of the አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩ ) የተጠቀሱትን
መድኃኒቶች በወርሃዊ የሂሳብ ሪፖርት ለፋርማሲ
institution on monthly basis ;
አገልግሎት አስተባባሪ እና ለፋይናንስ ኃላፊ
2. Any health institution shall ascertain that
ሪፖርት ማድረግ አለበት::
medicines available for service are affordable
to the community;
3. Any pharmacy accountant shall have the
responsibility to keep records of the number of
patients and the type of service delivered by
him in the health institution and report same at
the end of the month,
4. Any health institution shall report concerning
the overall activities of the pharmacy
department based on the format that prepared
by the bureau,
5. Any health institution shall review monthly,
quarterly and annual reports regarding
pharmaceutical services, and take supportive
and corrective measures.
40
27. Reporting Unfit for Use Medicine
፳፰. ኦዲት ስለማስደረግ
1. Without prejudice to the provisions
stipulated in other laws, any pharmacy 1. ማንኛውም የጤና ተቋም በጤና ተቋሙ
ውስጥ የሚከናወነውን የመድኃኒት አገልግሎት
professional shall record the type ,quantity, አሰጣጥ አግባብነት በመድኃኒትና ህክምና
batch number ,expiry date, name of ኮሚቴ እና ጥራት ኮሚቴ የጋራ ትብብር
ቢያንስ በየስድስት ወሩ ማስገምገም
manufacturer unit selling and retail prices of
አለበት፡፡
medicines which are expired, contaminated, 2. ማንኛውም የጤና ተቋም በአጠቃላይ በጤና
and in appropriately packed , not kept as ተቋሙ ውስጥ የሚከናወነውን የመድኃኒት
ቅብብሎሽ ስርዓቱን እና አገልግሎት አሰጣጡን
per cold chain, prohibited from use by the
ቢያንስ በየሦስት ወሩ በውስጥ ኦዲተር እና
appropriate body, as well as other unfit for ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ በዋና ኦዲተር
use due to other similar reasons and have the ወይም ዋና ኦዲተር በሚሰይመው ኦዲተር
ኦዲት በማስደረግ ለተቋሙ የበላይ ኃላፊ
responsibility to transfer same to the
ማቅረብ አለበት፡፡
pharmacy accountant and coordinator in 3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪) የተጠቀሰው
every month by registering thereof; እንደተጠበቀ ሆኖ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ጤና
ተቋሙ በማንኛውም ጊዜ ኦዲት ማስደረግ
2. Medicines mentioned under sub-article (1) of
ይችላል፡፡
this article shall be kept and secured in
isolation from active medicines till the time ክፍል ስድስት
of their complete disposal;
ህገ-ወጥ የመድኃኒት ዝውውርን ስለመከላከል
፳፱. ህገ ወጥ የመድኃኒት ዝውውርን
3. the pharmacy accountant shall report such
ስለመከላከል
mentioned under sub-article(1) of this article
here of by his monthly report to the1. ማንኛውም የጤና ተቋም በእርዳታ
41
2. ማንኛውም የጤና ተቋም ለሚገዛቸው
28. Auditing
መድኃኒቶች ህጋዊ የግዥ ደረሰኝ እና በእርዳታ
1. Any health institution shall audit the ለሚያገኛቸው የሰጪው ደረሰኝ ወይም
42
2. Any health institution shall receive 9.legal
የጤና ተቋሙ እያንዳንዱ የስራ ክፍል የተሰጠውን
procurement receipt for medicine being ኃላፊነት በአግባቡ ሳይፈጽም ሲቀር የሚያስከትለውን
ተጠያቂነት ለሰራተኞች ማሳወቅ እና ተግባራዊነቱን
purchased, and donor’s receipt for donation
መከታተል አለበት፡፡
medicine or identity of medicine and loading
፲. የመድኃኒት ቅብብሎሽና የመረጃ አያያዝ ስርዓት
receipt that describe the sources;
ውጤታማ የሆነ የኦዲት አፈጻጸም እንዲኖር ማድረግ
አለበት፡፡
3. Any health institution shall not offer a
፲፩. እያንዳንዱ ሰራተኛ የስራ ኃላፊነቱንና ተጠያቂነቱን አውቆ
medicine to patient without any appropriate
እንዲሠራ ማድረግ አለበት፡፡
legal information; ፲፪. የእቅድ ዝግጅት እና የአፈጻጸም መገምገሚያ ስርዓት
መቀረጽ እና መተግበር አለበት፡፡
4. Any health institution shall immediately
announce to the policy and concerned body ክፍል ሰባት
upon the medicine which supplied from illegal ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
sources; ፴፩. የመተባበር ግዴታ
ማንኛውም ሰው ለዚህ ደንብ ድንጋጌዎች አፈጻፀም
5. Design a system that enable to follow-up and
የመተባበር ግዴታ አለበት፡፡
does not creat gap for illegal transfer of those
፴፪.
medicine which issued for different ቅጣት
service
delivery sections, used and unused; በዚህ ደንብ የተጠቀሱትን ድንጋጌዎች ወይም
ደንቡን ለማስፈፀም የሚወጣውን መመሪያ
የተላለፈ ማንኛውም ሰው በወንጀል ህግ መሰረት
6. Phormaceutical transfer supply chain or
ይቀጣል፡፡
exchange among health institutions shall be in
፴፫. ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ህጎች
the system that insure transparancy and
accountablity; ይህን ደንብ የሚቃረን ማናቸውም ደንብ፣ መመሪያ
ወይም ልማዳዊ አሠራር ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡
32. Penalty
44
34. Power to Issue directive
The bureau may issue directive to implement
this regulation
45