You are on page 1of 6

yxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE ¶pBlþK

ØÁ‰L nU¶T Uz¤È


FEDERAL NEGARIT GAZETA
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

bxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE ¶pBlþK 16th Year No. 50


አሥራስድስተኛ ዓመት qÜ_R $
yÞZB twµ×C MKR b¤T «ÆqEnT ywÈ ADDIS ABABA 19th August, 2010
አዲስ አበባ ነሐሴ 03 qN 2ሺ2 ዓ.ም

¥WÅ CONTENTS

xêJ qÜ_R 6)(/2ሺ2 ›.M Proclamation No. 690/2010

የማኅበራዊ ጤና መድህን አዋጅ ……ገጽ 5¹þ4)(4 Social Health Insurance Proclamation Page 5494

xêJ qÜ_R 6)(/2ሺ2 PROCLAMATION NO. 690/2010.

A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR SOCIAL


ስለማኅበራዊ ጤና መድኅን የወጣ አዋጅ HEALTH INSURANCE

የጤና አገልግሎት ሽፋን መስፋፋት ለአገሪቱ WHEREAS, expansion of health service


የተቀላጠፈ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ coverage plays a significant role to an accelerated
ድርሻ ያለው መሆኑን በመገንዘብ፤ socio-economic development of the country;

ሁሉን አቀፍ የሆነ የጤና ሽፋንን ለማረጋገጥ WHEREAS, cost sharing between beneficiaries
በመንግሥትና በተጠቃሚው ኅብረተሰብ መካከል and government in the health sector is critical to
ወጪን መጋራት ወሳኝ ሆኖ በመገኘቱ፤ achieve universal health care coverage;

WHEREAS, social health insurance is one of the


የማኅበራዊ ጤና መድህን በአባላት መካከል
sustainable health care financing mechanisms which
መደጋገፍን በመፍጠር ፍትሃዊና የተሻለ የጤና
enhances equitable access to improved health
አገልግሎትን ለማጎልበት የሚረዳ ቀጣይነት ያለው services through cross-subsidization;
የጤና ፋይናንስ ማሰባሰቢያ ስልት በመሆኑ፤
NOW, THEREFORE, in accordance with
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ Article 55(1) of the Constitution of the Federal
ሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ $5 ንዑስ አንቀጽ /1/ Democratic Republic of Ethiopia it is hereby
መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡ proclaimed as follows:

ክፍል አንድ PART ONE


ጠቅላላ GENERAL

1. አጭር ርእስ
1. Short Title
ይህ አዋጅ “የማኅበራዊ ጤና መድህን አዋጅ
This Proclamation may be cited as the “Social
ቁጥር 6)(/2ሺ2” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
Health Insurance Proclamation No.690 /2010.”
2. ትርጓሜ
2. Definitions
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው
ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡- In this Proclamation, unless the context
otherwise requires:

ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001
gA 5ሺ4)(5 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R % ነሐሴ 03 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 50 19th August, 2010 …. page 5495

1/ “አሠሪ” ማለት የመንግሥት መሥሪያ ቤት፣ 1/ “employer” means a public office, a public
የመንግሥት የልማት ድርጅት ወይም ቢያንስ enterprise or any person that employs at
0 ሠራተኞችን ቀጥሮ የሚያሰራ ማንኛውም least ten employees;
ሰው ነው፤

2/ “ሠራተኛ” ማለት ሦስት ወርና ከዚያ 2/ “employee” means any employee having a
በላይ አገልግሎት ያለው ማንኛውም ሠራ three month and above period of service
ተኛ ሲሆን የመንግሥት ባለሥልጣንን፣ and includes public officials, management
የሥራ መሪን፣ ዳኛን፣ ዐቃቢ ሕግን፣ staff, judges, prosecutors, members of the
የፖሊስ አባልን፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር police, members of the House of Peoples’
ቤት አባልን፣ ደመወዝ ተከፋይ የፌዴ Representatives, salaried members of the
ሬሽን ምክር ቤት አባልንና ደመወዝ ተከ House of the Federation and salaried labor
ፋይ የሠራተኛ ማኅበር ተመራጭን ይጨ union officials, and may not include
members of the Defense Forces;
ምራል፣ ሆኖም የመከላከያ ሠራዊት
አባልን አይጨምርም፤
3/ “pensioner” means any person receiving
3/ “የጡረታ ባለመብት” ማለት ማንኛውም monthly pension payments from the Social
ከማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ወርሃዊ አበል Security Agency and includes survivors of
የሚከፈለው ሰው ሲሆን የጡረታ ባለመ a pensioner;
ብቱን ተተኪዎችም ይጨምራል፤

4/ “የጤና አገልግሎት ተቋም” ማለት ማንኛ 4/ “health facility” means any health facility
ውም ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ለመስ that have concluded an agreement with the
ጠት ከኤጀንሲው ጋር ውል የገባ የጤና Agency to provide services for
ተቋም ነው፤ beneficiaries;

5/ “አባል” ማለት ለጤና መድህኑ የተመዘ 5/ “member” means a person registered for
ገበና ለመድህኑ መዋጮ የሚያደርግ the social health insurance scheme and
ሠራተኛ ወይም የጡረታ ባለመብት ነው፤ paying contribution to the scheme;

6/ “salary” means the monthly remuneration


6/ “ደመወዝ” ማለት ሠራተኛ ለአሠሪው
paid to an employee for the service he
በመደበኛ የሥራ ሰዓት ለሚሰጠው አገል
renders during regular working hours;
ግሎት የሚከፈለው ወርሃዊ ክፍያ ነው፤
7/ “beneficiary” means a person entitled to
7/ “ተጠቃሚ” ማለት በማህበራዊ ጤና receive the benefit packages under the
መድህኑ አማካኝነት የህክምና አገልግሎት social health insurance scheme;
የማግኘት መብት ያለው ሰው ነው፤
8/ “child” means the natural, adopted or
8/ “ልጅ” ማለት ዕድሜው ከ08 ዓመት stepchild of a member who has not attained
በታች የሆነ የአባል የስጋ፣ የእንጀራ the age of 18 years and includes any child
ወይም የጉዲፈቻ ልጅ ሲሆን አባሉ በህግ who is under the guardianship of the
መሠረት የአሳዳጊነት ኃላፊነት የተጣ member in accordance with the law;
ለበትን ማንኛውንም ልጅ ይጨምራል፤

9/ “የትዳር አጋር” ማለት ከአባል ጋር 9/ “spouse” means a person married to a


በጋብቻ የተሳሰረ ሰው ነው፤ member;

0/ “ቤተሰብ” ማለት የአባልን የትዳር አጋርና 10/ “family” comprises the spouse and children
ልጆችን የሚያጠቃልል ሲሆን ዕድሜያ of a member and includes mentally or
physically impaired children of the
ቸው ከ08 ዓመት ያላነሰ ቢሆንም ራሳቸ
member who have attained the age of 18
ውን ለማስተዳደር የማይችሉ የአእምሮ
years but cannot sustain themselves;
በሽተኛ ወይም የአካል ጉዳተኛ የሆኑ
ልጆችን ይጨምራል፤
gA 5ሺ4)(6 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R % ነሐሴ 03 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 50 19th August, 2010 …. page 5496

01/ “የጤና አገልግሎት ፓኬጅ” ማለት በማ 11/ “health service package” means health
ኅበራዊ ጤና መድህን ሥርዓቱ የሚሸፈኑ services covered by the social health
የጤና አገልግሎቶችን ያጠቃልላል፤ insurance scheme;

02/ “ኤጀንሲ” ማለት ይህን አዋጅ ለማስፈጸም 12/ “Agency” means an agency established by
regulation to be issued by the Council of
በሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚወጣ ደንብ
Ministers for the implementation of this
የሚቋቋም ኤጀንሲ ነው፤
Proclamation;
03/ “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ 13/ “person” means any natural or juridical
የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው፤ person;

04/ ማናቸውም በወንድ ፆታ የተገለጸው 14/ any expression in the masculine gender
አነጋገር ሴትንም ይጨምራል፡፡ includes the feminine.

ክፍል ሁለት PART TWO


የማኅበራዊ ጤና መድህን ሥርዓት SOCIAL HEALTH INSURANCE SCHEME

3. መቋቋም 3. Establishment
A social health insurance scheme is hereby
የማኅበራዊ ጤና መድህን ሥርዓት በዚህ established.
አዋጅ ተቋቁሟል፡፡
4. Objective
4. ዓላማ

የማኅበራዊ ጤና መድህን ሥርዓት ዓላማ The objective of the social health insurance
ተጠቃሚው በጤና ተቋማት አገልግሎት በሚ scheme shall be to provide quality and
ሻበት ወቅት አብዛኛውን ከኪስ የሚከፈል sustainable universal health care coverage to
ወጪ በመቀነስ ጥራት ያለውና ሁሉን አቀፍ the beneficiary through pooling of risks and
የጤና አገልግሎት ሽፋን ቀጣይነት ባለው reducing financial barriers at the point of
መልኩ እንዲያገኝ ማድረግ ይሆናል፡፡ service delivery.

5. Membership
5. አባልነት
1/ Employees and pensioners shall be memb-
1/ ሠራተኞችና የጡረታ ባለመብቶች የማኅ
ers of the social health insurance scheme.
በራዊ የጤና መድህን ሥርዓት አባላት
ይሆናሉ፡፡
2/ Every employer shall get registered all its
2/ ማንኛውም አሠሪ ሠራተኞቹን ለማኅበ employees with the Agency for the social
ራዊ የጤና መድህን በኤጀንሲው ዘንድ health insurance scheme.
ማስመዝገብ ይኖርበታል፡፡

3/ የማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሁሉንም 3/ The Social Security Agency shall get
የጡረታ ባለመብቶች ለማኅበራዊ የጤና registered all pensioners with the Agency.
መድህን በኤጀንሲው ዘንድ ማስመዝገብ
ይኖርበታል፡፡

4/ ኤጀንሲው የአባላትን አመዘጋገብ በተመ 4/ The Agency shall provide guidelines on


ለከተ መመሪያዎችን ያወጣል፡፡ registration of members.
gA 5ሺ4)(7 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R % ነሐሴ 03 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 50 19th August, 2010 …. page 5497

6. የፋይናንስ ምንጮች 6. Sources of Finance

የማኅበራዊ ጤና መድህን ሥርዓት የሚከተ The social health insurance scheme shall have
ሉት የፋይናንስ ምንጮች ይኖሩታል፡- the following sources of finance:

1/ የአባላት መዋጮ፤ 1/ members’ contributions;

2/ የአሠሪዎች መዋጮ፤ 2/ employers’ contributions;

3/ ከኢንቨስትመንት የሚገኝ ገቢ፤ እና 3/ investment income; and

4/ ሌሎች ተያያZነት ያላቸው ምንጮች፡፡ 4/ other related sources.

7. ተጠቃሚዎች 7. Beneficiaries

1/ የማኅበራዊ ጤና መድህን ሥርዓት 1/ Beneficiaries of the social health insurance


scheme shall be members and their
ተጠቃሚዎች አባላትና ቤተሰቦቻቸው
families.
ይሆናሉ፡፡
2/ Any member shall have the obligation to
2/ ማንኛውም አባል ስለቤተሰቡ ትክክለኛ provide accurate information about his
መረጃ የመስጠትና አገልግሎቱን በአግባቡ family composition and use the service
የመጠቀም ግዴታ አለበት፡፡ properly.

8. የጤና አገልግሎት ፓኬጅ 8. Health Service Package

1/ ለተጠቃሚዎች የሚሰጠው የጤና አገል 1/ The health service package to be provided to


ግሎት ፓኬጅ መሠረታዊ የጤና አገል beneficiaries shall include essential health
ግሎቶችንና ወሳኝ የሆኑ ሌሎች የፈውስ services and other critical curative services.
ህክምናዎችን የሚያካትት ይሆናል፡፡

2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ የተመለ 2/ The particulars of the health service package
ከተው የጤና አገልግሎት ፓኬጅ ዝርዝር referred to in sub-article (1) of this Article
በዚህ አዋጅ አንቀጽ 9 መሠረት የሚሰበ shall be determined by regulation taking
into consideration the contributions to be
ሰበውን መዋጮ ግምት ውስጥ በማስገባት
collected pursuant to Article 9 of this
በደንብ ይወሰናል፡፡
Proclamation.
9. መዋጮ 9. Contributions
1/ አባላትና አሠሪዎች ለማኅበራዊ የጤና 1/ Members and employers shall contribute to
መድህን ሥርዓቱ ወርሃዊ መዋጮ ያደር the social health insurance. The Govern-
ጋሉ፡፡ መንግሥትም ለጡረታ ባለመብቶች ment shall also make additional contri-
ተጨማሪ መዋጮ ያደርጋል፡፡ butions for pensioners.

2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ መሠረት 2/ The amount and payment modality of
የሚከፈለው መዋጮ መጠንና አከፋፈሉ contributions to be made pursuant to sub-article
(1) of this Article shall be determined by
ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣ ደንብ regulation to be issued for the implementation
ይወሰናል፤ ሆኖም ሠራተኛና አሠሪ of this Proclamation; provided, however, that an
በሠራተኛው ደመወዝ ላይ የተመሠረተ employee and employer shall make equal
እኩል የሆነ መቶኛ ይከፍላሉ፡፡ percentage contributions based on the salary of
the employee.
gA 5ሺ4)(8 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R % ነሐሴ 03 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 50 19th August, 2010 …. page 5498

3/ ማንኛውም አሠሪ በየወሩ ሠራተኛው 3/ Any employer shall withhold the


መክፈል የሚገባውን መዋጮ ከደመወዙ contributions of employees from their
ቀንሶና ከራሱ የሚጠበቅበትን መዋጮ monthly salaries and timely transfer the
ጨምሮ በወቅቱ ለኤጀንሲው ማስተላለፍ same to the Agency together with its own
አለበት፡፡ matching contributions.

4/ የማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የጡረታ ባለ


4/ The Social Security Agency shall transfer
መብቶችን ወርሃዊ መዋጮና መንግሥት
to the Agency the monthly contributions of
ለጡረታ ባለመብቶች የሚያደርገውን pensioners together with the matching
ተጨማሪ መዋጮ ለኤጀንሲው ያስተላ contributions of the government.
ልፋል፡፡

5/ ወርሃዊ የጡረታ አበሉ ሳይቋረጥ እንደገና 5/ Any pensioner who is re-employed without
ተቀጥሮ በመሥራት ላይ ያለ የጡረታ foregoing his monthly pension allowance
ባለመብት ለዚህ አንቀጽ አፈጻጸም እንደ shall be considered as an employee for the
ሠራተኛ ይቆጠራል፡፡ purpose of this Article.

6/ ማንኛውም አሠሪ ኤጀንሲው በሚፈልገው 6/ Any employer shall furnish the Agency
መሠረት ስለእያንዳንዱ ሠራተኛ ደመወ with particulars regarding each employee’s
ዝና ተያያZነት ያላቸው መረጃዎች የመስ salary and other related information as may
ጠት ግዴታ አለበት፡፡ be required by the Agency.

ክፍል ሦስት PART THREE


MISCELLANEOUS PROVISIONS
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች

10. Power to Issue Regulation


0. ደንብ የማውጣት ሥልጣን
The Council of Ministers may issue regulations
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህን አዋጅ necessary for the implementation of this
ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ ደንቦችን ሊያወጣ Proclamation.
ይችላል፡፡

01. ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች 11. Inapplicable Laws

1/ ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማንኛውም 1/ No law, regulation, directive or practice


ሕግ፣ ደንብ፣ መመሪያ ወይም የአሠራር shall, in so far as it is inconsistent with this
ልምድ በዚህ አወጅ ውስጥ በተጠቀሱ Proclamation, be applicable in respect of
ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡ matters provided for by this Proclamation.

2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ የተደነ 2/ Notwithstanding the provisions of sub-
ገገው ቢኖርም፡- article (1) of this Article, this Proclamation
shall not affect:

ሀ/ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር a) additional medical benefits granted


3)&7/09)(6ን መሠረት በማድረግ በኅብ under collective agreements concluded
ረት ስምምነት የሚሰጡ ተጨማሪ የጤና in accordance with the Labour
አገልግሎት ጥቅሞችን፣ እና Proclamation No. 377/2003; and

ለ/ በፖሊስ የጤና ተቋማት ለፖሊስ አባ b) additional medical benefits granted by


ላት የሚሰጡ ተጨማሪ የጤና አገልግ police health institutions to members
ሎት ጥቅሞችን፣ of the police.
ይህ አዋጅ አያስቀርም፡፡
gA 5ሺ4)(9 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R % ነሐሴ 03 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 50 19th August, 2010 …. page 5499

02. አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ 12. Effective Date

ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ This Proclamation shall come into force a year
ከወጣበት ቀን ከአንድ ዓመት በኋላ ጀምሮ after its publication in the Federal Negarit
Gazeta..
የጸና ይሆናል፡፡

Done at Addis Ababa, this 19th day of August, 2010


አዲስ አበባ ነሐሴ 03 ቀን 2ሺ2 ዓ.ም

GIRMA WOLDEGIORGIS
GR¥ wLdgþ×RgþS
PRESIDENT OF THE FEDERAL
yxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
¶pBlþK PÊzþÄNT

You might also like