You are on page 1of 18

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን

The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

የሲቪል ማህበረሰብ ፈንድ ለማስተዳደር የወጣ Directive for the Administration of Civil
Society Fund Directive
መመሪያ
(No. 848/2021)
(ቁጥር 848/2014)

በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ አንቀፅ 86 Whereas, a Civil Society Fund that is to be
መሰረት በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች administered by the Authority for Civil Society
ባለሥልጣን የሚተዳደር የሲቪል ማህበረሰብ Organizations is to be established and a detailed
directive concerning the Fund is to be issued by
ፈንድ እንደሚቋቋምና ባለሥልጣኑም ይህንኑ
the Authority pursuant to Article 86 of the Civil
በሚመለከት ዝርዝር መመሪያ እንደሚያወጣ
Society Organizations Proclamation;
በመደንገጉ፤

Whereas, it is imperative for the Authority for


የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
Civil Society Organizations to support the Civil
የሲቪል ማህበረሰቡን በፋይናንስ
ለመደገፍና Society Organizations financially and to promote
በዘርፉም ያላቸውን አስተዋፅኦ ወደላቀ ደረጃ their contribution in the sector to a higher level;
ለማሸጋገር ምቹ ሁኔታን መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ
በመገኘቱ፤
Whereas, it is necessary to issue a directive that
ፈንዱ በአዋጁ የታለመለትን በጎ ፈቃደኝነትንና outlines the details of the Fund’s administration in
የዘርፉን እድገት የማበረታታት አላማ በሚገባ order for the Fund to meet its objectives of
እንዲወጣ ፈንዱ የሚተዳደርበትን ሁኔታ encouraging volunteerism and promoting growth;
በዝርዝር ማስቀመጥ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችባለሥልጣን Now therefore, The Authority for Civil Society
በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ አንቀፅ 6 Organizations has, in accordance with Articles 6
sub-article (18), Article 86 sub-article (5), and
ንዑስ አንቀፅ 18 እና በአዋጁ አንቀፅ 86 ንዑስ
Article 89 sub-article (2) of the Proclamation,
አንቀፅ 5 እና በአንቀጽ 89 (2) መሰረት ይህንን
issued this directive.
መመሪያ አውጥቷል።
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ክፍል አንድ Part One


ጠቅላላ General

1. አጭር ርዕስ 1. Short Title

ይህ መመሪያ “የሲቪል ማህበረሰብ ፈንድ This Directive can be cited as the


አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 848/2014” ተብሎ “Administration of Civil Society Fund
ሊጠቀስ ይችላል። Directive No.2/2021”

2. ትርጓሜ 2. Definitions
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ In this Directive, unless the context so

በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ፤ requires:

1. “Proclamation” shall mean the “Civil


1) “አዋጅ” ማለት የሲቪል ማኅበረሰብ
Societies Proclamation No.
ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 ነው፤
1113/2019”;

2) “ፈንድ” ማለት በአዋጁ አንቀጽ 86 ንዑስ


2. “Fund” shall mean the Civil Society
አንቀጽ (2) የተቋቋመው የሲቪል
Fund established pursuant to Article
ማኅበረሰብ ፈንድ ነው፤ 86 sub-article (2) of the
Proclamation.
3) “ባለሥልጣን” ማለት በአዋጁ አንቀጽ 4
3. “Authority” shall mean the “Authority
እና በፌዴራል መንግስት የአስፈጻሚ
for Civil Society Organizations” that
አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን
was established pursuant to Article 4
በወጣው አዋጅ ቁጥር 1263/2014 of the Proclamation & accorded
በተደረገው የስያሜ ማሻሻያ የተቋቋመው change of name in accordance to
“የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች definition and duties of the executive
ባለሥልጣን” ነው፤ organs of the federal government
proclamation No. 1263/2021.

4) “ዋና ዳይሬክተር” ማለት የባለሥልጣኑ 4. “Director-General” shall mean the

ዋና ዳይሬክተር ማለት ነው፤ Director-General of the Authority for


Civil Society Organizations.

5) “በጎ ፈቃደኝነት” ማለት አንድ ግለሰብ፣


ቡድን ወይም ተቋም ያለምንም የገንዘብ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ጥቅም እና በማህበራዊ አገልግሎት 5. “Volunteerism” shall mean the


ሌሎችን ለመጥቀም ሲባል ግዜውን፥ practice of providing an individual’s

ክህሎቱን፥ ልምዱን ወይንም እውቀቱን or group’s time, skills, and

የሚያካፍልበት ተግባር ነው፤ experience for the benefit of others


without the expectation of financial
benefit;
6) “ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው
የማህበረሰብ ክፍሎች” ማለት አጠቃላይ
6. “Members of the community that
ማህበረሰቡ ካለበት የኑሮ ሁኔታ ጋር
need special support” shall mean
ሲነፃፀር ለማህበራዊ መገለል ወይም
members of the community who are
ለድህነት ከፍተኛ ተጋላጭነት ያላቸው highly vulnerable to social exclusion
የማህበረሰብ ክፍሎች ማለት ሲሆን ለዚህ or poverty as compared to the living
መመሪያ አፈፃፀም ህፃናትን፣ አካል conditions of the general community
ጉዳተኞችን፣ሴቶች፣አረጋውያን፣ከመኖሪያ and shall include, for the purposes of
አካባቢያቸው የተፈናቀሉ ማህበረሰቦችን፣ this directive, children, persons with
ኤች አይ ቪ በደማቸው ያለባቸው፣ ሴተኛ disabilities, women, elderly people,

አዳሪዎች፣ በአደንዛዥ እጽ ተፅዕኖ persons displaced from their place of

የደረሰባቸው እና የአዕምሮ ጤና ችግር residence, persons who are HIV


positive, commercial sex workers,
ያለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎችን
and persons with mental illnesses.
ያካትታል፡፡

3. የተፈጻሚነት ወሰን 3. Scope of Application


ይህ መመሪያ የሲቪል ማህበረሰብ ፈንዱ This Directive shall be applicable to the

ተጠቃሚ በሆኑ ወይም በፈንዱ ተጠቃሚ beneficiaries of the Civil Society Fund or

ለመሆን ማመልከቻ በሚያስገቡ organizations that submit applications to


be beneficiaries of the Fund.
ድርጅቶች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

Part Two
ክፍል ሁለት
Objectives and Organization of the Fund
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

የፈንዱ አላማና አደረጃጀት


4. Objectives of the Fund
4. የፈንዱ አላማዎች The Civil Society Fund is established to
የሲቪል ማህረሰብ ፈንድ ባለሥልጣኑ ባለው subsidize Organizations by way of small
ውስን የፋይናንስ አቅም ላይ የሚመሰረት financial assistance or program tools
አነስተኛ የፋይናስ ወይም የፕሮጀክት within the limited financial resources of
መሳሪያዎች ድጎማ ነው፡፡ በዚህ ፈንድ ተጠቃሚ the Authority. The Fund, the beneficiaries
የሚሆኑት በባለሥልጣኑ ተመዝጋቢ የሆኑ አገር of which shall be indigenous

በቀል ሲቪል ማህበራት ብቻ ሲሆኑ ፈንዱ Organizations that are registered with the,
shall have the following objectives:
የሚከተሉት አላማዎች ይኖሩታል፤

1. To promote volunteerism and the


1) በጎ ፈቃደኝነትንና የዘርፉን ዕድገት growth of the sector;
ማበረታታት፤
2. To promote the national contribution

2) የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን አገራዊ of Civil Society Organizations and;

አስተዋፅዖ ማበረታታት፤
3. To encourage and support
Organizations working with
3) ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው
Members of the Community Needing
የህብረተሰብ ክፍሎች ዙሪያ የሚሰሩ
Special Support.
ድርጅቶችን ማበረታታትና ማገዝ፡፡

5. የፈንዱ መርሆዎች 5. Principles of the Fund


ፈንዱ በሚከተሉት ዋና ዋና መርሆዎች የሚመራ
The Fund shall be managed in accordance
ይሆናል
with following principles:
1. ግልፀኝነት፤ 1. Transparency;
2. አሳታፊነት፤ 2. Being participatory;
3. እኩል እድል መስጠት፤ 3. Giving equal opportunity;
4. ተጠያቂነት፤ 4. Accountability;
5. ውጤታማነት፤ 5. Effectiveness;
6. ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ወይም
ተጠቃሚዎችን መሰረት ማድረግ፤
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

7. ተዓማኒነት፡፡ 6. Being need- or beneficiary-


based; and
7. Trustworthiness

6. የፈንዱ አደረጃጀት 6. Organization of the Fund

1. ባለሥልጣኑ ፈንዱን የሚያስተዳድር 1. The Authority shall organize a


የሥራ ክፍል ያደራጃል፤ department that will administer the
Fund.
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1
2. Without prejudice to sub-article (1)
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ
of this Article, the Authority may
ባለሥልጣኑ ከተለያዩ አካላት appoint a Technical Committee that
የተውጣጡ የቴክኒክ ኮሚቴ ሊያዋቅር is comprised of members from
ይችላል፤ different bodies.

3. የቴክኒክ ኮሚቴ አባላቱ በሚከተለው 3. The Technical Committee shall be


መልኩ የሚዋቀሩ ይሆናል፤ composed of:

a) A manager from the


(ሀ) ከበጎ ፈቃድ ማጎልበትና department of “Volunteerism

ፈንድ አስተዳደር የሥራ ክፍል Promotion and Fund

የሚወከል አንድ ኃላፊ ሰብሳቢ፤ Administration”


Chairperson;
(ለ) የፈንድ አስተዳደር ቡድን
b) Fund Administration Team
መሪ -------ጸሃፊ፤
Leader - Secretary;
c) A representative from the
(ሐ) ከጤና ሚኒስቴር----አባል፤
Ministry of Health -
Member;
(መ) ከትምህርት ሚኒስቴር--- d) A representative from the
--አባል፤ Ministry of Education -
(ሠ) ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር- Member:
--አባል፤ e) A representative from the
Ministry of labour and skills-
Member;
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

(ረ) ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ f) A representative from the


ሚኒስቴር----አባል፤ Ministry of Women and
social affairs - Member;

(ሰ) ከአደጋ ስጋት ስራ አመራር g) A representative from the


Disaster Risk Management
ኮሚሽን-------አባል፤ Commission – Member;

(ሸ) ከሲቪል ማኅበረሰብ h) A representative from the


Civil Society Organizations’
ድርጅቶች ምክር ቤት -----አባል፤
Council – Member.

4. የባለሥልጣኑ የበጎ ፈቃድ ማጎልበትና


4. The Authority’s Department of
ፈንድ አስተዳደር የስራ ክፍል
Volunteerism Promotion and Fund
ለቴክኒክ ኮሚቴው በጽሕፈት ቤትነት
Administration shall serve as the
ያገለግላል፤
Fund’s Secretariat.

5. የቴክኒክ ኮሚቴው በዚህ መመሪያና 5. The Technical Committee shall


አግባብነት ባለው ህግ መሰረት evaluate proposals in accordance
ፕሮፖዛሎችን በመገምገም ከውሳኔ with this Directive and other relevant
ሀሳብ ጋር ለባለሥልጣኑ ዋና laws, and make recommendations to
ዳይሬክተር ያቀርባል፤ the Director-General.

6. The Director-General shall make


6. የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር
decisions on the basis of the
ከቴክኒክ ኮሚቴው የውሳኔ ኃሳብ
Technical Committee’s
በመነሳትና ሌሎች ነባራዊ
recommendations and by taking other
ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ በማስገባት
factors into consideration.
ውሳኔዎችን ይወስናል፤

7. The Department of Volunteerism


7. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1
Promotion and Fund Administration
የተገለጸው የበጎ ፍቃድና ፈንድ
mentioned in sub-article (1) above
አስተዳደር የስራ ክፍል አመታዊ
shall, in its annual planning process,
እቅዱን በሚያወጣበት ወቅት ለአካል
especially include plans for the
ጉዳተኞችና ሌሎች ልዩ ድጋፍ benefit of persons with disabilities
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

የሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ and other Members of the community


ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ that need special support.

ዕቅዶችን በልዩ ሁኔታ ማካተት


ይኖርበታል፡፡

7. የሲቪል ማህበረሰብ ፈንድ ቴክኒክ ኮሚቴ 7. Powers and Responsibilities of the Civil
Society Fund Technical Committee
ተግባራትና ኃላፊነት

የቴክኒክ ኮሚቴው ዋና ኃላፊነት በመምረጫ The main responsibility of the Technical


መስፈርቱ መሰረት ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ Committee is to evaluate proposals based
በሆነ መንገድ ፕሮጀክት ፕሮፖዛሎችን on its selection criteria in a fair and

መገምገምና ለውሳኔ የሚሆን ኃሳብ democratic manner and make


recommendations to the Director-
ለባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ማቅረብ ነው፤
General.
በዚህም መሰረት የቴክኒክ ኮሚቴው ፈንዱን
Accordingly, it shall, specifically in
በተመለከተ በተለይም፤
matters concerning the Fund:

1. Consult the Authority regarding the


1. ስለፈንዱ አደረጃጀት፣ አሰባሰብ፣
Fund’s organization, collection,
አስተዳደር፣ አጠቃቀም፣ የፈንድ
administration, utilization,
ጥያቄዎች ስለሚስተናገዱበት ሁኔታ
application-processing, and other
እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን
related matters.
በተመለከተ ባለሥልጣኑን ያማክራል፤
2. Make recommendations to the
2. በፈንድ አስተዳደሪው ኃላፊ Director-General after reviewing
የሚቀርቡለትን የፈንድ ጥያቄዎች fund applications from the
ከፍትሃዊነት፣ከአሳታፊነት፣ግልጸኝነትና perspective of justice, participation,
ሌሎችም ሁኔታዎች አኳያ transparency and other particulars
በመመርመር ከውሳኔ ሀሳብ ጋር ለዋና presented to it by the manager of the
ዳይሬክተሩ ያቀርባል፡፡ Fund.

8. የሲቪል ማህበረሰብ ፈንድ ቴክኒክ ኮሚቴ 8. Term of Service of Technical Committee


Members
የአገልግሎት ዘመን
1. The members of the Technical
1. በዚህ መመሪያ አንቀጽ 6 ንዑስ አንቀጽ Committee appointed according to
3 መሰረት የሚዋቀረው የቴክኒክ ኮሚቴ Article 6 sub-article (3) shall serve in
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

አባላት ለአንድ አመት እንዲያገለግሉ the committee for one year as


ከሚመጡበት ተቋም የሚወከሉ ይሆናሉ፤ representatives of their respective
organizations.
2. ከላይ የተጠቀሰው ቢኖርም አንድ አባል
2. Notwithstanding sub-article (1) of
በሚወክለው ተቋም ፍቃደኝነት መሰረት this Article, a member may serve in
ከአንድ አመት በላይ በቴክኒክ ኮሚቴው the Committee for a period longer
than one year upon the consent of the
አባል ሆኖ ሊሰራ ይችላል፡፡
organization it represents.

9. የሲቪል ማህበረሰብ ፈንድ ቴክኒክ ኮሚቴ 9. Ethical Standards of Technical


Committee Members
አባላት ሙያዊ ስራ አካሄድ
የሲቪል ማህበረሰብ ፈንድ የቴክኒክ ኮሚቴ The members of the Civil Society Fund
Technical Committee shall:
አባላት ፤
1. ሚስጢር ጠባቂ፤ 1. Adhere to the principle of
confidentiality;

2. በከፍተኛ የኃላፊነት መንፈስ የሚሰሩ፤ 2. Discharge their duties with utmost


sense of responsibility;
3. ገለልተኛ ሆነው የተሠጣቸውን ስራ 3. Competently undertake their work in
በብቃት የሚወጡ፣ an independent manner;
4. Be disciplined and continually
4. በዲሲፕሊን የታገዙና በስብሰባዎች ላይ participate in meetings;
ሳያቋርጡ የሚሳተፉ መሆን
ይኖርባቸዋል፡፡
5. Where the Director-General is
5. ከላይ ከቁጥር 1 እስከ 4 የተዘረዘሩትን convinced that there are members of
ሙያዊ አካሄዶችንና ሌሎች የአሰራር the Committee that have failed to
ስርዓቶችን የሚጥሱ የቴክኒክ ኮሚቴ meet the standards laid out under sub-
አባላት መኖራቸው በባለሥልጣኑ ዋና articles (1) – (4) above and who
ዳይሬክተር ሲታመንበት ዋና violate other working procedures, he

ዳይሬክተሩ በሌላ አባል እንዲተኩ shall request, by letter, that the


organizations represented by such
ለሚመለከተው ተቋም በደብዳቤ
members to replace them.
ይጠይቃል፡፡

10. የቴክኒክ ኮሚቴው ስብሰባ ስነ ስርዓት 10. Meeting Procedure of the Technical
Committee

1. The Committee shall convene once


every two months. However, it may hold
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

1. ኮሚቴው በሁለት ወር አንድ ግዜ extraordinary meetings upon call by the


manager of Fund Administration.
ይሰበሰባል። ሆኖም በፈንድ አስተዳደር
ኃላፊው ጥሪ የቴክኒክ ኮሚቴው አስቸኳይ
ስብሰባዎች በማንኛውም ግዜ ሊያደርግ 2. More than half of the members of the
Committee present for a meeting shall
ይችላል፤ constitute a quorum.
2. ከቴክኒነክ ኮሚቴው አባላት ከግማሽ በላይ
3. Decisions shall be passed by a simple
ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይኖራል፤ majority of the votes of Committee
3. የቴክኒነክ ኪሚቴው ውሳኔ በስብሰባው ላይ members present. If the vote is tied, the
chairperson shall have a casting vote.
በተገኙ አባላት በድምፅ ብልጫ
ይወሰናል። ሆኖም ድምፅ እኩል ከተከፈለ 4. The Committee may set its own meeting
procedures at any time where it finds it
ሰብሳቢው ወሳኝ ድምፅ ይኖረዋል፤
necessary to do.
4. የቴክኒክ ኪሚቴው አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው
የራሱን የስብሰባ ስነስርዓት ሊያወጣ
ይችላል፡፡

ክፍል ሶስት Part Three


Determining the Beneficiaries of the Fund
የፈንዱ ተጠቃሚዎችን ስለመወሰን

11. Criteria for Selecting Fund


11. የፈንዱ ተጠቃሚ ሲቪል ማህበራት Beneficiaries
ስለሚመረጡበት መስፈርቶች

ይህ ፈንድ በዋነኛነት የበጎ ፍቃድ The projects proposed by Organizations shall


አገልግሎትን ለማጠናከርና ባህል ለማድረግ focus on voluntary and charitable services as
የሚደረገውን ጥረት እንዲደግፍ ታሳቢ ያደረገ The Fund aims mainly to promote the culture
በመሆኑ በሲቪል ማህበራት የሚቀርቡ
of volunteerism and to support the existing
ፕሮጀክቶች በበጎ ፍቃድና በጎ አድራጊነት
ዙሪያ የሚያተኩሩ ሊሆኑ ይገባል፡፡ ከዚህ effort in this regard. The Authority shall
በተጨማሪ ባለሥልጣኑ የፈንድ ተጠቃሚን employ the following criteria to determine the
የሚከተሉትን መስፈርቶች መሠረት beneficiaries of the fund:
በማድረግ ይመርጣል፤

1. አገር በቀል ድርጅት መሆን፤ 1. Being an indigenous


organization;
2. ድርጅቱ ያቀረበው ፕሮፖዛል አንድ
ከተለየ ወይም ከተለዩ የመንግስት
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ስትራቴጂያዊ አቅጣጫዎች ጋር ያለው 2. Alignment of the organization’s


ቁርኝት እና ተደጋጋፊነት፤ proposal with a specific strategic
direction(s) of the government;
3. ምርጥ ተሞክሮ ላይ መሰረት ያደረገና
3. Being based on the best practice
ገንዘቡን በሚገባ ሥራ ላይ የሚያውለው
and the prospect of properly
መሆኑ፤
utilizing the funds toward the
4. በፕሮፖዛሉ የቀረበው ሀሳብ አዲስ
proposed end;
ፈጠራና አካሄድን መሰረት ያደረገ
4. Novelty of the concept and
መሆን፤ methodology of the proposal; and
5. በፕሮፖዛሉ የቀረበ ሀሳብ አዳዲስ የስራ
ዕድሎችን የሚፈጥርና በተጨባጭ 5. Creating new employment
የሚታይ ችግርን የሚፈታ መሆን፤ opportunities and tackling actual
6. ከላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች issues in a tangible manner.
እንደተጠበቁ ሆነው የሰብዓዊ መብት
6. Without prejudice to the
ማሰከበርና ማረጋገጥ ዙሪያ የሚሰሩ foregoing criteria, the Authority
ሲቪል ማህበራትን ለማበረታታት may facilitate for Organizations
ባለሥልጣኑ ከፈንዱ ተጠቃሚ that work in the area of human
የሚሆኑበት ሁኔታ ሊመቻች ይችላል፡፡ rights assurance and protection to
benefit from the Fund with the
purpose of encouraging their
work.

12. ለፈንዱ ብቁ የሚያደርጉ መስፈርቶች 12. Eligibility

An organization has to fulfil the


አንድ ድርጅት የፈንድ ተጠቃሚ ለመሆን
following requirements to benefit
ቢያንስ የሚከተሉትን ቅድመሁኔታች ሊያሟላ
from the Fund:
ይገባል፡፡
1. ግልፅ የሆነ የውሳኔ አሰጣጥ፣ የፋይናንስ 1. Having a transparent system of

እና ግዢ አስተዳደር የሚከተል decision-making, financial and


procurement administration;
መሆኑ፤
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

2. በፕሮፖዛሉ የተጠቀሰውን ፕሮጀክት 2. Not having another reliable


የሚፈፅምበት ሌላ አስተማማኝ የገቢ source to implement the

ምንጭ የሌለው መሆኑ፤ proposed project;

3. የተቋሙ አጠቃላይ ድርጅታዊ ዳራ


ድርጅቱ በባለሥልጣኑም ሆነ 3. The background of the
በመንግስት የሚወጡ አዋጆችና Organization indicating that it

መመሪያዎች አክብሮ ስለመንቀሳቀሱ complies with all the Authority’s

አመላካች መሆን ፤ Directives and other laws of the


government;
4. አሳማኝ የፕሮጀክት አፈጻጸም ዕቅድ
መኖርና ፕሮጀክቱን ለመፈጸም 4. Having a convincing project
የሚያስችል በቂ ሰው ሀይልና ተቋማዊ implementation plan; sufficient
አቅም የገነባ መሆን፤ manpower and organizational
capacity to implement the
5. የፕሮጀክቱ ጭብጥ በተገቢ መልኩ project;

በተከናወነ የችግር ዳሰሳ ላይ 5. The theme of the project having

የተመሰረት አሳማኝ ዓላማና its purpose based on an


appropriately conducted problem
ምክንያታዊነትን መሰረት ያደረገ
survey and good reason;
መሆን፤
6. የፕሮጀክቱ አቀራረጽ በተለይም
ከመንግስት ስትራቴጂዎችና እና 6. The project design being

እቅዶች ጋር የተናበበ፣ ቅንጅታዊ particularly aligned with

አሰራርን መሰረት ያደረገ እና government strategies and plans,


having an integrated approach to
ዘላቂነትን የሚያረጋግጥ መሆን፤
implementation and ensuring
7. ፕሮጀክቱ ግልጽ እና አሳማኝ sustainability;

የክትትል፣ ድጋፍ እና መማማሪያ 7. A monitoring and support plan

ስርዓት እንዳለው የሚያሳይ showing that the project has a


reliable monitoring, support and
የክትትልና ድጋፍ እቅድ መኖር፤
learning system;
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

8. የበጎ ፍቃድ ማጎልበትና ፈንድ 8. The Volunteerism Promotions


አስተዳደደር ዳይሬክቶሬት ከላይ and Fund Administration

የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ግምት Director shall, by taking into

ውስጥ ባስገባ መልኩ ዝርዝር account the above criteria,


develop a system with detailed
የመምረጫ መስፈርቶችና የውጤት
selection criteria and scoring
አሰጣጥ ስርዓት አዘጋጅቶና
rubric, have it approved by the
በባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አጸድቆ
Director-General, and select
፤የፕሮጀክት ፕሮፖዛሎችን በይዘትና
project proposals on the basis of
በፋይናንስ አቀራረብ መሰረት
content and financial offering.
አወዳድሮ የሚመርጥ ይሆናል፡፡

13. ለፈንዱ የሚቀርብ ማመልከቻ ይዘት 13. Contents of Application

1. ማንኛውም ድርጅት ለፈንዱ 1. An application by an


የሚያቀርበው ማመልከቻ የሚከተሉትን organization requesting to make
ዝርዝሮች የያዘ መሆን ይኖርበታል፡፡ use of the Fund shall include the
following:

(ሀ) የድርጅቱን ዝርዝር እቅድ a) A project proposal detailing


የሚያሳይ የቴክኒክ እና የፋይናንስ the plans of the organization

ጉዳዮችን ያካተተ ፕሮጀክት including technical and


financial matters;
ፕሮፖዛል፤
b) A document evidencing that
(ለ) አስቀድሞ የተቋቋመና ከሌሎች
the application is made by an
ለጋሾች ገንዘብ ያላገኘ ድርጅት
already-existing organization
መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ፤
that has not previously
received funding from
donors;

(ሐ) ማመልከቻውን ከሚያቀርብበት c) Annual activity and budget


reports prepared for the
አመት በፊት የተዘጋጀ አመታዊ
budget year preceding the
የክንውንና የፋይናንስ ሪፖርት፤
year in which the application
is made.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

2. ከላይ በንዑስ አንቀጽ 1(ለ) የተደነገገው 2. Notwithstanding the provisions


ቢኖርም የተለየ፣ በተጨባጭ ችግሮችን of sub-article (1) of this article,

ሊፈታ የሚችልና አዲስ የፈጠራ ሀሳብን the Director-General may, under

መሰረት ያደረገ የፕሮጀክት ሀሳብ special circumstances, grant use


of the Fund to a newly
ለሚያቀርብ አዲስ የተቋቋመ ድርጅት
established organization that
የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር በልዩ
submits a proposal containing
ሁኔታ የፈንዱ ተጠቃሚ እንዲሆን
innovative methods and with the
ሊፈቅድ ይችላል።
prospect of providing tangible
solutions to problems.

14. የፈንድ ማመልከቻ ጥሪ የሚደረግበት መንገድ 14. Call for Applications

1. Organizations that are to benefit


1. በዚህ ፈንድ ተጠቃሚ የሚሆኑ from the Fund shall compete
ሲቪል ማህበራት ባለሥልጣኑ on the basis of a clear call for
proposals made by the
በሚያወጣው ግልጽ የፕሮፖዛል Authority.
መቀበያ ጥሪ መሰረት የሚወዳደሩ
ይሆናል፤
2. ባለሥልጣኑ የሚያስተላልፈው ጥሪ 2. The Authority’s call for
applications shall be made via
ሰፊ ሽፋን ባላቸው የመገናኛ ብዙሃን፣ mass media that have a large
በባለሥልጣኑ ድረገፅ፣ በድርጅቶች audience, the Authority’s
website, consortia of
ህብረት አማካኝነት ወይም በሌሎች
organizations, and other similar
ተመሳሳይ መንገዶች ይፋ means.
ይደረጋል፤
3. ባለሥልጣኑ የፕሮፖዛል ጥሪ
3. These calls shall be made
ማስታወቂያዎችን በቋሚነት ይፋ
regularly during the first three
የሚያደርገው በበጀት አመቱ
months of the budget year, from
መጀመሪያ ባሉት ሶስት ተከታታይ
July to September.
ወራት ውስጥ ማለትም ከ ሃምሌ
እስከ መስከረም ወር ይሆናል፤
4. Notwithstanding sub-article (3)
above, the Authority may, if it
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

4. ከላይ በንዑስ አንቀጽ 3 የተጠቀሰው finds it necessary to do so, make


calls at any time where budget
ቢኖርም ባለሥልጣኑ አስፈላጊ ሆኖ
supporting the fund is obtained.
ሲያገኘው ለፈንዱ ድጋፍ የሚሆን
በጀት በተገኘበት በማንኛውም ጊዜ
ጥሪ ሊያደርግ ይችላል፤ 5. Notwithstanding the pre-
conditions laid down in this
5. በዚህ አንቀጽ የተደነገገው ቅድመ Article, the Authority may,
ሁኔታ ቢኖርም፣ ባለሥልጣኑ በልዩ without making official calls,
give financial support from the
ሁኔታ ማለትም አደጋ
Fund to one particular
በሚያጋጥምበት ጊዜ፣ የሚደረገው organization by taking into
የበጀት ድጋፍ አነስተኛ ሲሆንና account the need of the current
state of affairs and other
ጨረታ የማውጣትና የመገምገም reasonable factors. This is to be
ሂደት የሚወስደው ጊዜ እና done under exceptional
circumstances such as the
የሚያስወጣው ወጪ ከሚደረገው
occurrence of an emergency,
ድጋፍ ጋር የማይመጣጠን ሲሆን፣ where the budget support is low
በወቅታዊ ሁኔታዎች አስገዳጅነትና and the cost and time of
launching tenders and
ሌሎችም አሳማኝ ምክንያቶችን evaluating bids is
ግምት ውስጥ በማስገባት ይፋዊ incommensurate to the budget
support and the time available
ማስታወቂያ ሳያወጣ ለአንድ የተለየ
under the circumstances.
ድርጅት ከፈንዱ ድጋፍ ሊያደርግ
ይችላል፤
6. The decision under sub-article
(4) above shall be made on the
6. ከላይ በንዑስ አንቀጽ 5 የሚሰጥ basis of a recommendation by a
ውሳኔ በባለሥልጣኑ በሚቋቋም committee to be appointed by
the Authority and the approval
ኮሚቴ የውሳኔ ኃሳብ መሰረት ዋና
of such recommendation by the
ዳይሬክተሩ የሚያፀድቀው Director-General.
ይሆናል፤
7. The list of organizations that
fulfil the criteria and become
beneficiaries of the Fund shall
7. መስፈርቱን አሟልተው ከፈንዱ
be made public via the
ተጠቃሚ የሚሆኑ የሲቪል Authority’s website and other
ማህበራት ዝርዝር የባለሥልጣኑን alternatives.

ድህረ ገጽ ጨምሮ ሌሎች


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

የማሳወቂያ አማራጮችን
በመጠቀም ይፋ ይደረጋል::
15. መንግስት ለፈንዱ ድጎማ የሚያደርግበት 15. Contribution by the Government
ሁኔታ

1. The Authority may, with the view of


1) ባለሥልጣኑ ፈንዱን ለማጠናከር
strengthening the Fund, support
ከባለሥልጣኑ መደበኛ በጀትና ከፈረሱ
organizations by having government
ድርጅቶች ከሚገኝ ገቢ በተጨማሪ
program budget earmarked and
በመንግስት የፕሮግራም በጀት approved in addition to its regular
በማስያዝና በማስጸደቅ የሲቪል budget and income from dissolved
ማህበራትን መደገፍ እንዲሁም ከገንዘብ organizations. It shall also provide
ድጋፍ ባሻገር የሲቪል ማህበራትን support to improve the
የአፈጻጸም አቅም ማጎልበት ስራን implementation capacities of
ይሰራል፤ organizations.

2) መንግስት ለፈንዱ የሚያደርገው ድጎማ 2. The subsidies of the government to


የሚተላለፍበት መንገድ በመንግስት the Fund shall be transferred
የፋይናንስ መመሪያ መሰረት የሚፈፀም according to the finance directives of
ይሆናል፤ the same.

16. የክትትልና ግምገማ ስርዓት 16. Monitoring and Evaluation

1. ባለሥልጣኑ የፈንዱ ተጠቃሚ የሚሆኑ 1. The Authority shall provide


የሲቪል ማህበራት ተከታታይት ባለው professional assistance and support to
መልኩ በተቀመጡ ግቦች መሰረት beneficiary organizations, and

ተግባራት እየተከናወኑ ስለመሆናቸው monitor that the activities of these

ከባለሥልጣኑ የድጋፍና ክትትል ስርዓት organizations are undertaken


according to successive goals by
ጋር በማስተሳሰር ክትትል ይደረጋል፣
linking them to its system of
ሙያዊ እገዛ እና ድጋፍ ያደርጋል፤
monitoring and evaluation.

2. ባለሥልጣኑ ፈንዱ ለታለመለት ዓላማ 2. Where the Authority confirms that

አለመዋሉን ሲያጋግጥና በፈንዱ the funds are not being utilized to the
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

አጠቃቀም ዙሪያ ሌሎች የህግና የአሰራር designated ends and the existence of
መርህ ተላልፈው የተገኙ ድርጅቶች ላይ other violations of legal and

አስፈላጊውን እርምጃ ይወሰዳል፡፡ procedural principles, it shall take the


necessary action against
organizations failing to comply with
them.

17. የቅሬታ አቀራረብና አፈታት ሂደት 17. Grievance Procedure


1. Any organization that has a grievance
1. በባለሥልጣኑ ፈንድ አስተዳደር ዙሪያ
in relation to the Authority’s
ቅሬታ ያለው ማንኛውም የሲቪል management of the Fund may submit
ማህበረሰብ ድርጅት የፈንድ ተጠቃሚ a formal grievance complaint to the
Technical Committee within five (5)
ድርጅቶች ዝርዝር ይፋ በተደረገ 5 working days after the Authority has
ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቅሬታውን made the list of beneficiary
organizations public.
ለቴክኒክ ኮሚቴው በጽሁፍ ማቅረብ
ይችላል፤
2. የቴክኒክ ኮሚቴው ቅሬታ በቀረበለት 2. The Technical Committee shall
በአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት respond to the complaint in writing
within five (5) working days of
ውስጥ ለቅሬታ አቅራቢው የጽሁፍ ምላሽ receipt.
መስጠት አለበት፤
3. በቴክኒክ ኮሚቴው ውሳኔ እና ማብራሪያ 3. An organization that is not satisfied
with the decision and explanation of
ላይ ቅሬታ ያለው ድርጅት የቴክኒክ
the Technical Committee may submit
ኮሚቴው ውሳኔ በደረሰው 10 ተከታታይ its complaint to the Director-General
within ten (10) working days of
የስራ ቀናት ውስጥ ለባለሥልጣኑ ዋና
receiving the response.
ዳይሬክተር ቅሬታውን ማቅረብ
ይችላል፤
4. በዋና ዳይሬክተሩ ውሳኔ ላይ ቅሬታ 4. An organization that is not satisfied
ያለው ድርጅት ቅሬታውን በአስር with the decision of the Director-
ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ General may lodge its complaint to
ለባለሥልጣኑ ቦርድ በጽሁፍ ማቅረብ the Authority’s Board.
ይችላል፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ክፍል አራት Part Four


ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች Miscellaneous Provisions

18. በባለሥልጣኑ ይዞታ ስር የሚገኝ ንብረት 18. Transfer of Assets to the Fund
ወደፈንዱ የሚተላለፍበት ሁኔታ
Funds and assets in the Authority’s possession
ይህ መመሪያ ከመውጣቱ በፊት ከፈረሱ and which were obtained from organizations that
ድርጅቶች የተገኘ በባለሥልጣኑ ይዞታ ስር
were dissolved before the issuing of this Directive
የሚገኝ ንብረትና ገንዘብ ይህ መመሪያ
shall be transferred to the Fund from the date this
ከፀደቀበት ቀን አንስቶ ወደ ፈንዱ
ይተላለፋል። Directive is approved.

19. የባንክ ሂሳብ 19. Bank Account

ባለሥልጣኑ ለፈንዱ የተለየ የባንክ ሂሳብ The Authority shall open a designated bank
ይከፍታል፤ account for the Fund.

20. Audit
20. ኦዲት
The financial administration of the Fund shall
የፈንዱ ሂሳብ አስተዳደር በየዓመቱ በዋና
be examined by the Auditor-General each
ኦዲተር የሚመረመር ይሆናል፡፡
year.
21. መመሪያው ስለሚሻሻልበት ሁኔታ
21. Amendment
ባለሥልጣኑ ይህንን መመሪያ በማናቸውም
The Authority may amend this directive at any
ጊዜ ሊያሻሽለው ይችላል፡፡
time.
22. መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ 22. Effective Date

ይህ መመሪያ ባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር This Directive shall enter into force on the day
ከተፈረመ በኋላ በኢፌዲሪ የፍትህ ሚኒስቴር it is publicized by the Authority’s website after
registered by Ministry of Justice and signed by
ተመዝግቦ በባለሥልጣኑ ድህረገጽ ይፋ the Director General of the Authority.
ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ተፈፃሚነት
ይኖረዋል፡፡

ጂማ ዲልቦ ደንበል Jima Dilbo Denbel


የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን Director-General
ዋና ዳይሬክተር Authority for Civil Society Organizations

ጥቅምት 26 ቀን 2014 ዓ.ም November 6, 2021


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

You might also like