Professional Documents
Culture Documents
ACSO Directive 986-2024 On Registration and Administraton of Foreign Organizations
ACSO Directive 986-2024 On Registration and Administraton of Foreign Organizations
ስሇውጭ ዴርጅቶች ምዝገባና አስተዲዯር የወጣ መመሪያ A DIRECTIVE ON THE REGISTRATION AND
ቁጥር 986/2016 ADMINISTRATION OF FOREIGN ORGANIZATIONS
NO . 986 /2024
በሲቪሌ ማኅበረሰብ ዴርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 WHEREAS, Article 58 of Civil Society Organizations
አንቀጽ 58 በውጭ አገር የተመሰረተ ዴርጅት Proclamation No. 1113/2019 stipulates the requirements to
በኢትዮጵያ ውስጥ ሇማስመዝገብ ማሟሊት be met in order for an organization established abroad to be
registered in Ethiopia;
ስሇሚያስሌገው መስፈርቶች የተዯነገገ በመሆኑ፤
በአዋጁ አንቀጽ 62 ንዐስ አንቀጽ (6) የውጭ ዴርጅቶች WHEREAS, it is stipulated in sub article (6) of article 62
በራሳቸው የፕሮጀክት ሥራዎች ሇማከናወን
ወይም of the Proclamation that foreign organizations can carry
ከላልች መንግሥታዊ ካሌሆኑ አገር በቀሌ ዴርጅቶች out their own project activities or work with other non-
governmental local organizations by providing financial,
ጋር የገንዘብ፣ የዓይነትና የዕውቀት ዴጋፍ በማዴረግ
in-kind and knowledge support;
መሥራት እንዯሚችለ የተዯነገገ በመሆኑ፤
በአዋጁ አንቀጽ 62 ንዐስ አንቀጽ (7) የውጭ ዴርጅቶች WHEREAS, in Article 62 sub article (7) of the
በተቻሇ መጠን ከአገር በቀሌ ዴርጅቶች እና መንግስታዊ Proclamation, it is stipulated that foreign organizations can
ዴርጅቶች ጋር በአጋርነት በመሥራት የአገር በቀሌ work in partnership with indigenous organizations and
governmental organizations to support the development of
ዴርጅቶችን አቅም እንዱጎሇብት ዴጋፍ ማዴረግ
the capacity of indigenous organizations;
እንዯሚችለ የተዯነገገ በመሆኑ፤
የሲቪሌ ማኅበረሰብ ዴርጅቶች ባሇስሌጣን በሲቪሌ NOW, THEREFORE, the Civil Society Organizations
ማኅበረሰብ ዴርጅቶች አዋጅ አንቀጽ 89 ንዐስ አንቀጽ Authority has issued this Directive pursuant to the powers
(2) በተሰጠው ሥሌጣን መሠረት ይህን መመሪያ vested in it by Article 89 sub article (2) of the Civil Society
Organizations Proclamation.
አውጥቷሌ፡፡
አስተዲዯር የወጣ መመሪያ ቁጥር 986/2016” Administration of foreign organizations’’ Directive No.
986/2024
ተብል ሉጠቀስ ይችሊሌ፡፡
2. ትርጓሜ 1. Definitions
በዚህ መመሪያ ውስጥ፤ In this Directive:
1) “የውጭ ዴርጅት” ማሇት በውጭ አገር ሕግ 1) “Foreign organization” means a civil society
መሠረት የተቋቋመና በኢትዮጵያ ውስጥ organization established inaccordance with foreign
ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ ወይም ተመዝግቦ laws and registered and operating in Ethiopia, or
under process of registration to operate in Ethiopia.
ሇመንቀሳቀስ በሂዯት ሊይ ያሇ የሲቪሌ ማህበረሰብ
ዴርጅት ነው፤
2) “በጎ ፈቃዯኛ” ማሇት በዴርጅቱ መዯበኛ ዯመወዝ 2) "Volunteer" means a foreign citizen who provides
ሳይከፈሇው በሙያው በበጎ ፈቃዯኝነት voluntary service in his/her profession without
አገሌግልት የሚሰጥ የውጭ ሀገር ዜጋ ነው፤ being paid a regular salary by the organization
3) “ባሇስሌጣን” ማሇት በአዋጁ አንቀጽ 4 መሰረት 3) "Authority" means the Civil Society
የተቋቋመው እና በፌዳራሌ መንግስት Organizations Authority which was established in
የአስፈጻሚ አካሊትን ስሌጣንና ተግባር ሇመወሰን accordance with Article 4 of the Proclamation and
changed its name in accordance with Proclamation
በወጣው አዋጅ ቁጥር 1263/2014 መሰረት
No. 1263/2014 issued by the Federal Government
የስያሜ ሇውጥ ያዯረገው “የሲቪሌ ማኅበረሰብ
to determine the powers and functions of executive
ዴርጅቶች ባሇሥሌጣን” ነው፤
bodies;
4) “የውጭ ሀገር ዜጋ” ማሇት የውጭ ሀገር ዜግነት 4) "Foreign citizen" means a person with a foreign
ያሇው ሰው ሲሆን ሇዚህ መመሪያ አፈጸጸም citizenship and does not include a foreign citizen
የኢትዮጵያ ተወሊጅ ሇመሆኑ አግባብ ካሇው who has been issued an identity card by the
appropriate government body to be a native of
Habtamu Hailemeskel- Legal Consultant & Attorney
6) በወንዴ ፆታ የተገሇጸው አነጋገር የሴት ፆታንም 6) The expression in the masculine gender shall also
ይጨምራሌ፡፡ apply to the feminine gender.
ይመቻቻሌ፣ አስፈሊጊው እገዛ ይዯርጋሌ: facilitated and the necessary assistance shall
be provided.
2) የውጭ ዴርጅት፤ 2) Foreign organizations are encouraged to
work:
(ሀ) መንግሥታዊ ሊሌሆኑ አገር በቀሌ (a) in providing financial, in-kind and
ዴርጅት የገንዘብ፣ የዓይነትና የዕውቀት knowledge support to indigenous
1) አንዴ ዯርጅት በኢትዮጵያ ውስጥ ሇመንቀሳቀስ 1) If a company wants to operate in Ethiopia, it may
ከፈሇገ በዚህ መመሪያ አንቀጽ 9 የተመሇከቱትን apply for registration to the authority by completing
ሰነድች በማሟሊት ሇዚሁ ተብል የተዘጋጀውን the documents mentioned in Article 9 of this
directive and signing the form prepared for this
ቅጽ በህጋዊ ወኪለ አማካኝነት በመፈረም
purpose through its legal representative.
ሇምዝገባ ሇባሇስሌጣኑ ማመሌከት ይችሊሌ፡፡
Habtamu Hailemeskel- Legal Consultant & Attorney
2) ባሇስሌጣኑ ሇምዝገባ አስፈሊጊ ሁኔታዎች 2. The authority shall carry out the registration within
መሟሊታቸውን ባረጋገጠ ቢበዛ በ45 ቀናት a maximum of 45 days after confirming that the
ውስጥ ምዝገባውን የሚያከናውን ሲሆን ሇዚህ necessary conditions for registration have been met,
and for the purposes of this clause, an application
አንቀጽ አፈጻጸም የኤላክትሮኒክስ ፊረማ
with an electronic signature shall be accepted. The
የሰፈረበት ማመሌከቻ ተቀባይነት ይኖረዋሌ፡፡
electronic signature shall be accepted according to
የኤላክትሮኒከስ ፊርማው ተቀባይነት የሚኖረው
Electronic Signature Proclamation No. 1072/2018.
በኤላክትሮኒክስ ፊርማ አዋጅ ቁጥር 1072/2010
መሰረት ይሆናሌ፡፡
(ሀ) ማመሌከቻው በዚህ መመሪያ አንቀጽ 9 (a) If the application does not meet the
የተዯነገጉትን መስፈርቶች ካሊሟሊ እና requirements set out in Article 9 of
(ሇ) ዴርጅቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ሉሰማራበት b)If the purpose of the organization to
ያቀዯው ዓሊማ ወይም በመተዲዯሪያ ዯንቡ be engaged in Ethiopia or the list of
(መ) ዴርጅቱ ሇምዝገባ ያቀረበው ሰነዴ በሐሰት d) If it is proved that the document
የተዘጋጀ ወይም የተጭበረበረ መሆኑ submitted by the company for
አመሌካቹ የጎዯሇውን ነገር በ30 ቀናት article, the authority shall notify the
applicant in writing so that the applicant can
እንዱያሟሊ ባሇስሌጣኑ በጽሑፍ
complete the missing items within 30 days.
ያሳውቀዋሌ።
ካሌቀረበ ባሇስሌጣኑ ማመሌከቻውን authority shall reject the request citing the
legal reason for not accepting the
ያሌተቀበሇበትን ሕጋዊ ምክንያት በመጥቀስ
application.
ጥያቄውን ውዴቅ ያዯርጋሌ።
4) የምዝገባ ጥያቄው ውዴቅ የሆነበት አመሌካች 4) If the applicant whose application for
በባሇስሌጣኑ ውሳኔ ቅር ከተሰኘ ቅሬታውን registration is rejected is dissatisfied with
በ30 ቀናት ውስጥ ሇቦርደ ማቅረብ the decision of the authority, it may submit
its complaint to the board within 30 days.
ይችሊሌ፡፡
5) በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 መሰረት 5) According to sub article 1 of this article, the
የምዝገባ ጥያቄው ውዴቅ የተዯረገበት organization whose application for
ዴርጅት እንዯ አዱስ የምዝገባ ጥያቄ registration has been rejected shall not be
prevented from submitting a new
ሇማቅረብ ክሇከሊ የሇበትም፡፡ ነገር ግን
application for registration. However, the
ባሇስሌጣኑ ቀዴሞ የገቡ የዴርጅቱን ሰነድች
authority is not obliged to maintain the
ጠብቆ የማቆየት ግዳታ የሇበትም፡፡
documents of the organization that have
already been entered.
Habtamu Hailemeskel- Legal Consultant & Attorney
6) በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 (መ) እና ንኡስ 6) Subject to the provisions of sub article 1(d)
አንቀጽ 5 የተዯነገገው እንዯተጠበቀ ሆኖ and 5 of these articles, the organization that
(ሀ) በዴርጅቱ ማቋቋሚያ ወይም መተዲዯሪያ a) If there is no body authorized by the organization's
ዯንብ ሥሌጣን የተሰጠው አካሌ ወይም constitution or by-laws, or if there is no clear
ግሌጽ የሆነ ዴንጋጌ በማቋቋሚያ ወይም provision in the constitution or by-laws, the
decision passed by the superior body of the
በመተዲዯሪያ ዯንቡ የላሇ እንዯሆነ
organization to allow the organization to operate in
የዴርጅቱ የበሊይ አካሌ ዴርጅቱ በኢትዮጵያ
Ethiopia;
ውስጥ እንዱሰራ ያሳሇፈው ውሳኔ፤
(ሇ) ዴርጅቱ በውጭ ሀገር ሕግ መሠረት b) The original and a copy of the document showing
የተቋቋመ መሆኑን የሚሳይ ሰነዴ ዋናውንና ኮፒ፤ that the company is established under foreign law;
(ሐ) የዴርጅቱ መተዲዯሪያ ዯንብ ዋናውንና c) The original and a copy of the articles of
ኮፒ፣ association of the organization;
Habtamu Hailemeskel- Legal Consultant & Attorney
(መ) በአዋጁ አንቀጽ 58 (2) (ሐ) መሰረት d) In accordance with article 58 (2)(c) of the
የውጭ ዴርጅቱ ባሇበት ሀገር በሕጋዊ Proclamation, a letter of support explaining
መንገዴ የሚንቀሳቀስ ስሇመሆኑ፣ ዴርጅቱ whether the foreign organization is legally
በኢትዮጵያ ውስጥ ቢንቀሳቀስ ሉያበረክት operating in the country where it is located, the
(ሠ) ሇአገር ውስጥ ተወካዩ በኢትዮጵያ e) The original and a copy of the power of attorney
ውስጥ የሚቋቋመውን ዴርጅት given by the superior body of the organization that
ሇመምራትና ሇማስተዲዯር የሚያስችሌ gives the local representative full authority to lead
ባሇው የዴርጅቱ የበሊይ አካሌ የተሰጠ Ethiopia, and the original and a copy of the
employment contract;
የውክሌና ሥሌጣን ዋናውንና ኮፒ
እንዱሁም የስራ ቅጥር ውሌ ዋናውን
ኮፒ፤
(ረ) ዴርጅቱን የሚያስመዘግበው ከአገር ውስጥ f) If the company is registered by a person other than
ተጠሪው ውጭ ላሊ ሰው ከሆነ ይህንኑ the domestic representative, the original and a copy
ማስፈጸም የሚያስችሌ በዴርጅቱ የበሊይ of a certified power of attorney issued by the
አካሌ የተሰጠ የተረጋገጠ የውክሌና ስሌጣን organization's superior body to execute the same
ዋናውንና ኮፒ
(ሰ) ከሁሇት ዓመት ሊሊነሰ ጊዜ የሚተገበር g) A work plan for a period of not less than two years;
የሥራ ዕቅዴ፤
(ሸ) የሀገር ውስጥ ተወካዩ የውጭ ሀገር ዜግነት h) If the local representative is a foreign national, a
ያሇው ከሆነ የፓስፖርትና ቪዛ ኮፒ ወይም copy of his/her passport and visa or an Ethiopian
የኢትዮጵያ ተወሊጅ መታወቂያ ካርዴ identity card or a copy of the Kebele ID or passport
(ቀ) የዴርጅቱን ስም እንዱሁም ዓርማ (ካሇው i) The company's name and logo (if any);
(በ) የዴርጅቱን ዓሊማ እና ሉሰማራ j) The purpose of the organization and the field of
ያሰበበትን የሥራ ዘርፍ፤ activities it intends to engage in;
(ተ) ሉሰማራ ያሰበበትን የሥራ ቦታ ወይም k) The place of work or the region where it intends to
ክሌሌ፣ work,
(ቸ) ዴርጅቱ ከተቋቋመ በኋሊ መዯበኛ l) The domestic address where the representative of
አዴራሻውን በ3 ወራት ውስጥ ሇባሇስሌጣኑ the organization is located, subject to the obligation
የማስታወቁ ግዳታ እንዯተጠበቀ ሆኖ፣ የዴርጅቱ to notify the authority of the official address within
ተወካይ የሚገኝበትን የሀገር ውስጥ አዴራሻ፡፡ 3 months after the establishment of the
organization.
2) በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1 (ሀ) በተመሇከተው 2. The decision of the superior body of the
መሰረት የሚቀርብ የዴርጅቱ የበሊይ አካ ውሳኔ organization submitted according to the sub article
ዴርጅቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ሇመሥራት ያቀዯውን 1(a) of this article should include the activities that
the organization plans to do in Ethiopia or the
ሥራ ወይም የሚሰማራመበትን አሊማ ያካተተ
purpose for which it is engaged. However, if the
መሆን ይኖርበታሌ፡፡ ሆኖም ግን ዴርጅቱ ስራ
organization wants to change or adjust its purpose
ከጀመረ በኋሊ አሊማውን መቀየር ወይም
after it has started, it must first obtain the
ማስተካከሌ ከፈሇገ በቅዴሚያ የዋና መስሪያ
permission of the head office.
ቤቱን ፈቃዴ ማግኘት ይኖርበታሌ፡፡
3. የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1(መ) ቢኖርም፣ 3. Notwithstanding the provision in sub article 1(d)
ዴርጅቱ ወዯ ሀገር እንዱገባ የተዯረገው of this article, if it is believed that the company was
ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በተዯረገ ስምምነት brought into the country through an agreement with
the Ethiopian government, or if it is believed that
የሆነ እንዯሆነ ወይም አንዴ የውጭ ዴርጅት
there is no favorable situation for a foreign
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization
አመቺ ሁኔታ አሇመኖሩ ከታመነ ዴርጅቱ established, the applicant may provide a letter of
support issued by the Ministry of Foreign Affairs of
ከኢትዮጵያ ፌዯራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ
the Federal Democratic Republic of Ethiopia.
የውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር የተሰጠ የዴጋፍ ዯብዲቤ
ማቅረብ ይችሊሌ፡፡
10. ከኢትዮጵያ ሚሲዮን ስሇሚጠየቅ ዴጋፍ እና 10.Support and Authentication of Documents
ስሇሰነድች መረጋገጥ Required from the Ethiopian mission
በሚሲዮኑ ወይም በአመሌካቹ የውጭ the Ethiopian Ministry of Foreign Affairs by the
embassy or consular mission or by the applicant's
ዴርጅት ሇኢትዮጵያ የውጭ ጉዲይ
foreign organization.
ሚኒስቴር ሉቀርብ ይችሊሌ፡፡
3) በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (2) መሠረት 4. According to sub article (2) of this article, if each
የሚረጋገጠው እያንዲንደ ሰነዴ ከአንዴ document to be authenticated is more than one page
ሊይ የተያያዙ ከሆነ በመጀመሪያው ገጽ inseparable, each page must be authenticated for its
ሊይ በማረጋገጥ ወይም በአንዴ ሊይ authenticity.
ጉዲይ ሚኒስቴር ወይም በሕግ ሥሌጣን Affairs of the country or a governmental body
በተሰጠው መንግሥታዊ አካሌ እና በኢትጵያ authorized by law, and the Ethiopia Consular
Mission, respectively; and
ሚሲዮን፤ እና
(ሇ) በሀገር ውስጥ በኢትዮጵያ የውጭ ጉዲይ b) The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia.
ሚኒስቴር፤ መረጋገጥ ይኖርበታሌ፡፡
11. የሥራ ዕቅዴ የሚያካትታቸው ጉዲዮች 11. Matters to be Included in the Work plan
የሥራ ዕቅዴ ቢያንስ የሚከተለትን ማካተት A work plan should include at least the following;
አሇበት፤
1) የፕሮጀክቱን ዓሊማ እና ግብ፤ 1) The purpose and goal of the project;
4) ሇሥራው የተያዘውን የእያንዲንደን ዓመት 4) Each year's budget allocated for the work,
በጀት፣ የፈንደን ምንጭ እና አከፋፈለን፤ እና the source and distribution of funds, as well as
the percentage of administrative and program
expenses;
Habtamu Hailemeskel- Legal Consultant & Attorney
5) ሥራው ወይም ፕሮጄክቱ የሚጀመርበትን እና 5) Time when the work or project will start and
የሚጠናቀቅበትን ጊዜ፡፡ finish.
1) ማናቸውም የውጭ ዴርጅት በሚኒስትሮች 1) Any foreign organization must pay USD 500
ምክርቤት ዯንብ የተመሇከተውን 500 የአሜሪካን specified in the regulation of the Council of
ድሊር ክፍያው በሚፈጸምበት ቀን ባሇው የዕሇቱ Ministers at the foreign exchange rate of the day on
which the payment is made.
የውጭ ምንዛሪ ተመን መክፈሌ ይኖርበታሌ፡፡
2) ከውጭ ምንዛሬ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ 2)Without prejudice the directives of the National Bank
የብሄራዊ ባንክ መመሪያዎች እንዯተጠበቁ ሆነው regarding the use of foreign currency, the registration
የምዝገባ ክፍያ ባሇስሌጣኑ ዘንዴ በአካሌ fee can be made by appearing in person at the authority
or by depositing the money converted into Ethiopian
በመቅረብ ወይም ወዯ ኢትዮጵያ ብር
Birr into the authority's bank account or sending it
የተመነዘረውን ገንዘብ በባሇስሌጣኑ የባንክ ሂሣብ
directly from the head office abroad. For the purpose of
በማስገባት ወይም ውጭ ሀገር ካሇው ዋና
this provision, payment made directly from abroad
መሥሪያ ቤት በቀጥታ በመሊክ ሉፈጸም
shall be deemed to have been made on the date of
ይችሊሌ፡፡ ሇዚህ ዴንጋጌ ዓሊማ ከውጭ በቀጥታ
registration.
የተከፈሇ ክፍያ በምዝገባው ቀን እንዯተከፈሇ
ይቆጠራሌ፡፡
3) በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (2) መሠረት በአካሌ 3) According to sub article (2) of this article, a
የተከፈሇው ወይም በባንክ የገባው ገንዘብ ክፍያው document confirming that the money paid in person or
በሚፈጸምበት ቀን ባሇው በዕሇቱ የውጭ ምንዛሪ deposited in the bank has been exchanged at the
foreign exchange rate of the day on which the payment
ተመን የተመነዘረ ሇመሆኑ የሚያረጋግጥ ሰነዴ
is made shall be submitted.
መቅረብ ይኖርበታሌ፡፡
1) ባሇስሌጣኑ በሚከተለት ምክንያቶች አንዴን 1) The authority may ask a foreign organization
ሇምዝገባ ያመሇከተን የውጭ ዴርጅት that has applied for registration to correct its
2) በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት 2) According to Sub Article (1) of this article, if the
ከስያሜ ጋር በተያያዘ ጉዴሇት የተገኘበት applicant who is found to have a defect related to
አመሌካች ጉዴሇቱ ከተነገረው እሇት ጀምሮ the name does not correct the defect within 30
consecutive days from the date of notification, or if
ባለት በ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አስተካክል
he does not adequately explain the reason for not
ካሌቀረበ ወይም ያሊስተካከሇበትን ምክንያት በበቂ
correcting the defect, the registration application
ሁኔታ ካሊስረዲ የምዝገባ ማመሌከቻው ውዴቅ
shall be rejected.
ይዯረጋሌ፡፡
3) የአንዴ የውጭ ዴርጅት ስም ከተመዘገበ በኋሊ 3) Even after the name of a foreign company has been
ቢሆንም እንኳን የስሙ ምዝገባ የዚህን አንቀጽ registered, if it is confirmed that the registration of
ንዐስ አንቀጽ (1) ዴንጋጌን በሚቃረን ሁኔታ the name has been done in violation of the
provisions of sub article (1) of this article, the
የተፈጸመ መሆኑ ከተረጋገጠ ይኸው በታወቀ
authority may ask it to correct the name.
ጊዜ ባሇስሌጣኑ ስሙን እንዱያስተካክሌ
ሉጠይቀው ይችሊሌ፡፡
1) አንዴ የውጭ ዴርጅት ሇምዝገባ የሚያስፈሌጉትን 1) After confirming that a foreign organization has
መስፈርቶች አሟሌቶ ሇምዝገባ ብቁ መሆኑ met the requirements for registration and is eligible
ከተረጋገጠ በኋሊ ዴርጅቱ ሇምዝገባ ጥያቄ for registration, the authority shall issue a call for
Objection (if any) regarding the registration in a
ማመሌከቱን ሀገር ዏቀፍ ሰርጭት ባሇው ጋዜጣ
national newspaper.
ተቃዋሚ ካሇ እንዱቀርብ ባሇስሌጣኑ ጥሪ
ያስተሊሌፋሌ፡፡
2) ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት ተከታታይ 2) If there is no objection with sufficient reasons and
ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ በቂ ምክንያትና evidence within seven consecutive working days
ማስረጃ ያሇው ተቃዋሚ ካሌቀረበ ምዝገባው from the date of publication of the newspaper, the
Habtamu Hailemeskel- Legal Consultant & Attorney
3) ባሇስሌጣኑ የቀረበሇትን ተቃውሞ መርምሮ 3) If the authority examines the objection and finds
ምክንያትና ማስረጃው በህግ አሳማኝ ሆኖ ካገኘው the reason and evidence to be convincing in law, it
አመሌካቹ የስያሜ ማስተካከያ እንዱያዯርግ may inform the applicant to make a name
adjustment.
ሉያሳውቀው ይችሊሌ፡፡
ዴርጅት ነው፡፡
15. ስሇባንክ ሂሣብ አከፋፈት፣ አጠቃቀምና አስተዲዯር 15.Bank account Opening, use and Management
1) ማንኛውም የውጭ ዴርጅት የውጭ ምንዛሪም 1. Any foreign organization can open and operate a
ሆነ የብር የባንክ ሂሣብ ከፍቶ ማንቀሳቀስ foreign currency or ETB bank account only after
obtaining permission from the authority in
የሚችሇው በአዋጁ አንቀጽ 75 መሰረት
accordance with Article 75 of the Proclamation.
በቅዴሚያ ከባሇስሌጣኑ ፈቃዴ ሲሰጠው ብቻ
ነው፡፡
2) የተሇያዩ ሇጋሾች ያለት ዴርጅት ሇጋሾች 2) A separate foreign currency bank account and ETB
ሇተጠያቂነት እንዱረዲው የተሇየ የባንክ ሂሣብ bank account may be opened for each project in the
እንዱከፈት የጠየቀ እንዯሆነ በዴርጅቱ ስም name of the organization if the organization with
different donors has requested to open a separate
ሇእያንዲንደ ፕሮጄክት የተሇያየ የውጭ ምንዛሪ
bank account to help the donors with
የባንክ ሂሣብ እና የብር የባንክ ሂሣብ ሉከፈት
accountability.
ይችሊሌ፡፡
3) ያሇባሇስሇጣኑ ዕውቅና የውጭ ምንዛሪ የባንክ 3) It is prohibited to change foreign currency bank
ሂሣብንም ሆነ የብር የባንክ ሂሣብ መቀየር account or ETB bank account or open an additional
Habtamu Hailemeskel- Legal Consultant & Attorney
ወይም ተጨማሪ የባንክ ሂሣብ መክፈት ወይም bank account or deposit, use and manage money
በባሇስሌጣኑ ከተመዘገበው የባንክ ሂሳብ ውጭ outside the bank account registered by the authority
የተከሇከሇ ነው፡፡
4) ማንኛውም ፕሮጀክት ሥራውን ሲያጠናቅቅ 4) Any project should close the bank account opened
ሇዚሁ ተብል የተከፈተውን የባንክ ሂሣብ for that purpose when it completes its work.
መዝጋት አሇበት፡፡
5) የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያገኘ ማናቸውም 5) The authority shall write a letter of support to any
ዴርጅት በኢትዮጵያ በሚገኝ ባንክ የውጭ company that has received a registration certificate
ምንዛሪ እና የብር ማስቀመጫ የባንክ ሂሣቦች to open foreign currency and ETB deposit bank
accounts in a bank in Ethiopia.
እንዱከፍት ባሇስሌጣኑ የዴጋፍ ዯብዲቤ
ይጽፍሇታሌ፡፡
6) ሇባሇስሌጣኑ ባቀረበው የሥራ ዕቅዴ መሠረት 6) According to the work plan a foreign company
ወዯ ኢትዮጵያ አስገባሇው ያሇውን ገንዘብ ሇዚሁ submitted to the authority, it should provide
ብል በተከፈተው ሂሳብ ስሇመግባቱ እንዱሁም evidence that the money it has deposited in
Ethiopia has been deposited in the account opened
የገባው ገንዘብ ምን ሊይ እንዯዋሇ ማረጋገጫ
for this purpose, as well as what the money
ማቅረብ ይኖርበታሌ፡፡
deposited has been spent on.
7) የባንክ ሂሣቡ ፈራሚዎች ብዛትና እንቅስቃሴ 7) Provided that the number of bank account
በዴርጅቱ ፖሉሲ የሚወሰን መሆኑ እንዯተጠበቀ signatories and activities are determined by the
ሆኖ የማናቸውም ዴርጅት የባንክ ሂሳብ ቢያንስ company's policy, any company's bank account
must have at least two joint signatories.
ሁሇት ጣምራ ፈራሚዎች ሉኖሩት ይገባሌ፡፡
8) የውጭ ምንዛሪ የባንክ ሂሣብ ከሀገር ውስጥ 8) Foreign currency bank accounts should not be kept
ከተገኘ ገንዘብ ጋር ተቀሊቅል መቀመጥ mixed with domestic funds.
አይኖርበትም፡፡
16. በውጭ ዴርጅቶች ሊይ የተጣሇ ገዯብ 16.Restrictions on Foreign Organizations
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization
ውስጥ በሚኖሩ የውጪ ሀገር ዜጎች የተመሰረቱ established by foreign nationals living in Ethiopia
cannot lobby or exert influence on political parties,
ሀገር በቀሌ ዴርጅቶች የፖሇቲካ ፓርቲዎችን
engage in voter education or election observation.
በማግባባትም ሆነ ግፊት በማዴረግ ተጽዕኖ
መፍጠር፣ በመራጮች ትምህርት ወይም
በምርጫ መታዘብ ሥራ ሊይ በራሳቸው
መሰማራት አይችለም።
2) ሇዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) አፈጻጸም፤ 2) For the purposes of sub article (1) of this article:
የምርጫ ሂዯት የዴምጽ አሰጣጥና ቆጠራን polling stations or otherwise, looking at documents
or requesting information about the election process
መከታተሌ፣ የምርጫውን ሂዯት ወይም
or the results, making and distributing any kind of
ውጤቱን በተመሇከተ ሰነድችን በመመሌከት
report.
ወይም መረጃዎችን በመጠየቅ ማንኛውንም
አይነት ዘገባ መስራትና ማሰራጨት ነው፡፡
3) በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 የተዯነገገው 3) Notwithstanding the provisions of sub article 1 of
Habtamu Hailemeskel- Legal Consultant & Attorney
ቢኖርም በላሊ ህግ በግሌጽ ከተፈቀዯሊቸው this article, foreign organizations invited by the
ወይም በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖሇቲካ government may observe elections, provide voter
ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ education, or lobby or pressure political parties in
accordance with Article 114 (2) of Elections,
ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 114 (2) መሰረት
Registration of Political Parties and Election Ethics
በመንግስት የሚጋበዙ የውጭ ዴርጅቶች
Proclamation No. 1162/2019of Ethiopia, if they are
የምርጫ መታዘብ፣ የመራጮች ትምህርት
expressly permitted by other laws.
መስጠት ወይም የፖሇቲካ ፓርቲዎችን ማግባባት
ወይም ግፊት ማዴረግ ስራዎችን ሉሰሩ
ይችሊለ፡፡
4) የኢትዮጵያ ሠራተኞችን እና ተጠቃሚዎችን 4) To build the capacity of Ethiopian workers and
አቅም በመገንባት በተሰማራበት ዘርፍ users in the sector in which they are engaged, to
ሌእሌና የማክበር፤
ሁኔታ የማመቻቸት፡፡
17. የውጭ ዴርጅቶች ግዳታ 17. Obligations of Foreign Organizations
1) የውጭ ዴርጅት በሀገሪቱ ወስጥ ሥራውን 1) A foreign organization shall carry out its
የሚያካሂዯው በተመዘገበበት ስም፣ የሥራ business in the country according to its
2) የውጭ ዴርጅቱ በየዓመቱ መጨረሻ የፕሮጄክት 2) At the end of each year, the foreign organization
አፈጻጸሙን፣ በጀቱን እና የበጀቱን ምንጩን must submit the following year's work plan to the
የሚገሌጽ ሪፖርትን ጨምሮ የሚቀጥሇውን authority, including a report detailing the project
performance, budget and budget source.
ዓመት የሥራ ዕቅዴ ሇባሇስሌጣኑ ማቅረብ
አሇበት፡፡
3) የውጭ ዴርጅቶች በኢትዮጵያ ውስጥ ሥራቸውን 3) Foreign organizations must respect the laws of
በሚያከናውኑበት ወቅት የኢትዮጵያን ህጎች Ethiopia, as well as the unity of the country,
እንዱሁም የሀገሪቱን አንዴነት፣ብሔራዊ national interests and the legal rights and interests
of citizens and organizations with legal personality,
ጥቅሞች እና የዜጎችን፣ የሕግ ሰውነት ያሊቸውን
while carrying out their activities in Ethiopia.
ዴርጅቶች ሕጋዊ መብትና ጥቅሞች ማክበር
አሇበት፡፡
18. የውጭ ዴርጅቶች ገንዘብ ምንጭና አስተዲዯር 18. Funding and management of foreign
organizations
1) የውጭ ዴርጅት የገንዘብ ምንጭ ከሚከተለት 1) Foreign organization's financial source will be from
የተወጣጣ ይሆናሌ፤ the following:
(ሇ) ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኝ ባንክ ከተቀመጠ b) Interest from money deposited in a bank in
ገንዘብ ከሚገኝ ወሇዴ፤ Ethiopia;
(ሐ) ከኢትዮጵያ በሕጋዊ መንገዴ ከተገኘ c) Money received legally from Ethiopia.
ገንዘብ፡፡
2) ማናቸውም የውጭ ዴርጅት በዚህ አንቀጽ ንዐስ 2) Any foreign organization cannot use funds other
አንቀጽ (1) ከተመሇከተው ውጭ ያሇ ገንዘብ than those mentioned in sub article (1) of this
3) የውጭ ዯርጅቶች ገንዘባቸውን ጥቅም ሊይ 3) Foreign organizations shall use their money to
የሚያውለት ዴርጅቱ ሇተቋቋመበት ዓሊማ fulfill the purpose of the organization or based on
Habtamu Hailemeskel- Legal Consultant & Attorney
ማስፈጸሚያ ወይም በሀገር ውስጥ ካሇ ዴርጅት the agreement they made with a local organization.
ጋር ያዯረጉትን ስምምነት መሠረት በማዴረግ
ይሆናሌ፡፡
4) እያንዲንደ የውጭ ዯርጅት በየዓመቱ የዴርጅቱን 4) Each foreign company must have its accounts
ሂሣብ በውጭ ኦዱተር ማስመርመር audited by an external auditor every year.
ይኖርበታሌ፡፡
5) ማናቸውም የውጭ ዯርጅት ገንዘብ ከውጭ ወዯ 5) Any foreign currency sent from abroad to Ethiopia
ኢትዮጵያ የሚሊክሇት በሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ shall be in accordance with the country's foreign
6) የታክስ ነፃ መብት እንዯተጠበቀ ሆኖ፣ 6) Subject to tax exemption, any organization must
ማናቸውም ዴርጅት የታክስ ግዳታዎቹን fulfill its tax obligations in accordance with the
1) በሀገር ውስጥ ተወካይነት የሚሾም ማንኛውም 1) Any foreign national who is appointed as a
የውጭ ሀገር ዜጋ ሇላልች የውጭ አገር ዜጎች representative in the country shall be given a letter
2) በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 የተዯነገገው 2) Subject to the provisions of sub article 1 of this
እንዯተጠበቀ ሆኖ የሀገር ውስጥ ተወካዩ article, the local representative must have the
ዴርጅቱን ሇመምራትና ሇማስተዲዯር
education, skills and experience to lead and manage
የሚያስችሇው የትምህርት ዝግጅት፣ ክህልትና
the organization, as well as the organization's
ሌምዴ እንዱሁም በኢትዮጵያ ውስጥ
የሚቋቋመውን ዴርጅት ሇመምራትና superior body that has the authority to provide
ሇማስተዲዯር የሚያስችሌ የተሟሊ ሥሌጣን complete authority to lead and manage the
የሚሰጥ ሥሌጣን ባሇው የዴርጅቱ የበሊይ አካሌ organization established in Ethiopia;
Habtamu Hailemeskel- Legal Consultant & Attorney
3) የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) እንዯተጠበቀ 3) Subject to sub article (1) of this article, any foreign
ሆኖ፣ የፀና የኢትዮጵያ ተወሊጅነት መታወቂያ citizen other than an Ethiopian by birth who has a
ካርዴ ካሇው በትውሌዴ ኢትዮጵያዊ ከሆነ ውጭ valid Ethiopian ID must obtain a work permit in
accordance with the laws and regulations in force to
ያሇ ላሊ ማንኛውም የውጭ ሀገር ዜጋ በውጭ
work for a foreign company.
ዴርጅት ተቀጥሮ ሇመሥራት አግብ ባሇው ሕግና
መመሪያ መሠረት የሥራ ፈቃዴ ማውጣት
ይኖርበታሌ፡፡
4) ከሀገር ውስጥ ተወካይ ውጭ ላሊ የውጭ ሀገር 4) A foreign organization employing a foreign
ዜጋ የሚቀጥር የውጭ ዴርጅት የሚከተለት national other than a local representative shall have
(ሀ) በምን የሥራ መዯብ ሊይ የውጭ ሀገር a) To inform the authority that it wants to hire the
ዜጋውን መቅጠር እንዯፈሇገ እና የውጭ foreigner for what job position and how long it will
ሀገር ዜጋውን በምን ያህሌ ጊዜ ውስጥ replace the foreigner with an Ethiopian worker;
(ሐ) በኢትዮጵያ ውስጥ የሚያሰራቸውን c) To ensure that the foreign nationals employed in
የውጭ ሀገር ዜጎቹ የፀና የሥራ ፈቃዴ Ethiopia have valid work permits.
እንዲሇቸው የማረጋገጥ፤
5) ማንኛውም ዴርጅት አንዴን የውጭ አገር ዜጋ 5)Any organization may not employ a foreign
national in any of the organization's local
representative or any other position with the
following conditions:
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization
ሀ) በሕግ ወይም በፍርዴ ቤት መብቱን ያጣ፤ a) has lost his rights by law or court;
የውጭ ዴርጅት እንዯአግባቡ ዕቃዎቹን ወይም activities may transfer all or part of the goods or
materials to indigenous companies doing the
ቁሳቁሶቹን በሙለ ወይም በከፊሌ ተመሳሳይ
same work or to another project under its own
ሥራ ሇሚሠሩ ሀገር በቀሌ ዴርጅቶች ወይም
authority as a gift or hand it over to the
በራሱ ሥር ሇሚገኝ ላሊ ፕሮጄክት በስጦታ
authority.
ማስተሊሇፍ ወይም ሇባሇስሌጣኑ ማስረከብ
ይችሊሌ፡፡
2) ዴርጅቱ ዕቃዎቹን ወይም ቁሳቁሶቹን ሇሀገር 2) Before transferring the goods or materials to an
በቀሌ ዴርጅት ወይም በሥሩ ሇሚገኝ ላሊ indigenous organization or another project under it,
ፕሮጄክት ከማስተሊሇፉ በፊት የዕቃዎቹን ወይም the organization must inform the authority of the
details of the goods or materials with the decision
የቁሳቁሶቹን ዝርዝር ሥሌጣን ያሇው የዴርጅቱ
of the authorized body of the organization on the
አካሌ በጉዲዩ ሊይ ካሳሇፈው ውሳኔ ጋር
matter.
ሇባሇስሌጣኑ ማስታወቅ ይኖርበታሌ፡፡
2) ባሇስሌጣኑ ቁጥጥር ወይም ክትትሌ 2) The authority may do the following as necessary
በሚያዯርግበት ወቅት እንዯአስፈሊጊነቱ፤ during supervision or monitoring:
(ሀ) ከዴርጅቱ የሀገር ውስጥ ተወካይና a) conducting interviews with the organization's local
ከላልች ኃሊፊዎች ጋር ቃሇ ምሌሌስ ማዴረግ፤ representative and other officials;
(ሇ) በሥራ ሰዓት ዴርጅቱ ቅጥር ግቢ ወይም b) entering the premises or office of the company
ቢሮ በመግባት በሥራ ቦታ በአካሌ during working hours and inspecting the workplace
(ሐ) ምርመራ ከሚካሄዴበት ጉዲይ ጋር c) to ask and explain to the people who are related to
ግንኙነት ያሊቸውን ሰዎች መጠየቅና the matter under investigation;
ይችሊሌ፡፡
22. በሀገር ውስጥ ተወካይ ስሇሚሰጥ ውክሌና 22.Representation given by local representative
Habtamu Hailemeskel- Legal Consultant & Attorney
1) በበየነ መረብ ከውጭ ሆኖ ሥራውን በአግባቡ 1) Unless it is confirmed that there is a condition to
ሇማከናወን የሚያስችሌ ሁኔታ መኖሩን carry out the work properly from outside the
ካሊረጋገጠ በቀር፣ የአንዴ የውጭ ዴርጅት የሀገር Internet, when the local representative of a foreign
company is not present in the country, the
ውስጥ ተወካይ በሀገር ውስጥ በማይኖርበት ጊዜ
representation given to the employee of the
ሇዴርጅቱ ሠራተኛ የሚሰጠው ውክሌና ተወካዩ
company should be able to perform or enable to
የሀገር ውስጥ ተወካይ ሉያከናውን
perform all the work that the local representative is
የሚጠበቅበትን ሥራ ሁለ ሇመፈጸም ወይም
expected to perform.
ሇማከናወን የሚያስችሇው መሆን ይኖርበታሌ፡፡
2) የዴርጅቱ የሀገር ውስጥ ተወካይ በዚህ አንቀጽ 2) The local representative of the organization should
ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት የሚሰጠው ውክሌና inform the authority if the representation given in
ከ45 ተካታታይ ቀናት በሊይ ከሆነ ሇባሇስሌጣኑ accordance with sub article (1) of this article
exceeds 45 consecutive days.
ማሳወቅ ይኖርበታሌ፡፡
ማኅበረስብ ዴርጅት ወይም የውጭ ዴርጅቱ with an indigenous civil society organization or a
federal or state government entity directly related to
ከተቋቋመበት ዓሊማ ጋር ቀጥታ ግንኙነት ካሇው
the purpose of the foreign organization.
የፌዳራሌ ወይም የክሌሌ መንግሥት አካሇት ጋር
በስምምነት በቅንጅት መሥራት ይችሊሌ፡፡
24. የበጎ ፈቃዴ አገሌግልት ስሇሚሰጡ የውጭ 24. Foreigners who provide voluntary services
ዜጎች
1) አስተዲዯራዊ ወጪውን በመቀነስ ሇዓሊማ 1) An organization that uses free charity services is
ማስፈጸሚያ ሇማዋሌ የበጎ አዴራጎት ነፃ encouraged to reduce its administrative costs and
አገሌግልት የሚጠቀም ዴርጅት ይበረታታሌ፡፡ use them for the purpose of implementation.
Habtamu Hailemeskel- Legal Consultant & Attorney
2) የበጎ አዴራጎት ነፃ አገሌግልት ያሇማንም ተጽህኖ 2) Free charity service should not be for financial gain
በሙለ ፈቃዯኝነት የሚሠራ በመሆኑ የገንዘብ as it is done on a voluntary basis without anyone's
3) ከበጎ ሥራው ጋር በተያያዘ ሇሚዯርስበት አዯጋ 3) The organization should provide insurance for the
ወይም ሕመም ዴርጅቱ ሇበጎ ፈቃዴ ሠራተኛው volunteer worker for any accident or illness that
ኢንሹራንስ ሉገባሇት ይገባሌ፡፡ may occur in connection with the voluntary service.
4) የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) ቢኖርም፣ የበጎ 4) Notwithstanding sub article (1) of this article, the
ፈቃዴ አገሌግልት ሰጪው የበጎ ፈቃዴ organization shall cover the actual and appropriate
ሥራውን በሚያከናውንበት ወቅት ሇሚያወጣው expenses incurred by the volunteer service provider
while performing the voluntary work, as well as the
ትክክሇኛና ተገቢ ወጪ እንዱሁም ሇዕሇት
expenses for daily living and house rent.
ኑሮውና ሇቤት ኪራይ የሚያወጣውን ወጪ
ዴርጅቱ ይሸፍናሌ፡፡
5) ባሇስሌጣኑ የበጎ ፈቃዯኛውን አስተዋጽኦ መሰረት 5) The service period of any foreigner volunteer
በማዴረግ እንዯአስፈሊጊነቱ ካሌፈቀዯ በስተቀር cannot be more than one year unless the authority
2) የውጭ ዴርጅቶች በሕግ የተሰጣቸውን የታክስ 2) provide the necessary cooperation so that the tax
ነፃ መብትና ላልች ጥቅሞች እንዱከበርሊቸው exemption rights and other benefits granted by law
3) በውጭ ዴርጅት ተቀጥረው ሇመሥራት እና 3) work in cooperation with the appropriate bodies to
በበጎ ፈቃዯኝነት ሇማገሌገሌ ወዯ ኢትዮጵያ facilitate the conditions of obtaining work visas and
ሇሚመጡ የውጭ ዜጎች የሥራ ቪዛና residence permits for foreigners who come to
Ethiopia to work and volunteer in a foreign
የመኖሪያ ፈቃዴ የሚያገኙበትን ሁኔታ
organization.
እንዱመቻች አግባብ ካሊቸው አካሇት ጋር
በመተባበር ይሠራሌ፡፡
26. ስሇ ፕሮጀክት ስምምነት 26.Project Agreement
1) ማንኛውም የውጭ ዴርጅት ከሚመሇከተው 1) Any foreign organization should sign a project
2) ዴርጅቱ ከሚመሇከተው የመንግስት ተቋም ጋር 2) The organization should inform the authority of the
የተፈራረመውን ፕሮጀክት ሇባሇስሌጣኑ ማሳወቅ project signed with the relevant government
ይኖርበታሌ፡፡ institution.
ከተፈረመ በኋሊ በፍትህ ሚኒስቴር ተመዝግቦ authority, this Directive shall be registered with the
በባሇስሌጣኑ ዴህረገጽ ይፋ ከተዯረገበት ቀን ጀምሮ Ministry of Justice and shall be effective from the date