You are on page 1of 27

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን

The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

ስሇውጭ ዴርጅቶች ምዝገባና አስተዲዯር የወጣ መመሪያ A DIRECTIVE ON THE REGISTRATION AND
ቁጥር 986/2016 ADMINISTRATION OF FOREIGN ORGANIZATIONS
NO . 986 /2023
በሲቪሌ ማኅበረሰብ ዴርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 WHEREAS, Article 58 of Civil Society Organizations
አንቀጽ 58 በውጭ አገር የተመሰረተ ዴርጅት Proclamation No. 1113/2019 stipulates the requirements to
በኢትዮጵያ ውስጥ ሇማስመዝገብ ማሟሊት be met in order for an organization established abroad to be
registered in Ethiopia;
ስሇሚያስሌገው መስፈርቶች የተዯነገገ በመሆኑ፤

በአዋጁ አንቀጽ 62 ንዐስ አንቀጽ (6) የውጭ ዴርጅቶች WHEREAS, it is stipulated in sub article (6) of article 62
በራሳቸው የፕሮጀክት ሥራዎች ሇማከናወን
ወይም of the Proclamation that foreign organizations can carry
ከላልች መንግሥታዊ ካሌሆኑ አገር በቀሌ ዴርጅቶች out their own project activities or work with other non-
governmental local organizations by providing financial,
ጋር የገንዘብ፣ የዓይነትና የዕውቀት ዴጋፍ በማዴረግ
in-kind and knowledge support;
መሥራት እንዯሚችለ የተዯነገገ በመሆኑ፤

በአዋጁ አንቀጽ 62 ንዐስ አንቀጽ (7) የውጭ ዴርጅቶች WHEREAS, in Article 62 sub article (7) of the
በተቻሇ መጠን ከአገር በቀሌ ዴርጅቶች እና መንግስታዊ Proclamation, it is stipulated that foreign organizations can
ዴርጅቶች ጋር በአጋርነት በመሥራት የአገር በቀሌ work in partnership with indigenous organizations and
governmental organizations to support the development of
ዴርጅቶችን አቅም እንዱጎሇብት ዴጋፍ ማዴረግ
the capacity of indigenous organizations;
እንዯሚችለ የተዯነገገ በመሆኑ፤

የሲቪሌ ማኅበረሰብ ዴርጅቶች ባሇስሌጣን በሲቪሌ NOW, THEREFORE, the Civil Society Organizations
ማኅበረሰብ ዴርጅቶች አዋጅ አንቀጽ 89 ንዐስ አንቀጽ Authority has issued this Directive pursuant to the powers
(2) በተሰጠው ሥሌጣን መሠረት ይህን መመሪያ vested in it by Article 89 sub article (2) of the Civil Society
Organizations Proclamation.
አውጥቷሌ፡፡

ክፍሌ አንዴ PART ONE


ጠቅሊሊ ዴንጋጌዎች GENERAL PROVISIONS
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

1. አጭር ርዕስ 1. Short Title


ይህ መመሪያ “ስሇ ውጭ ዴርጅቶች ምዝገባና This Directive may be cited as “Registration and

አስተዲዯር የወጣ መመሪያ ቁጥር 986/2016” Administration of foreign organizations’’ Directive No.
986/2023
ተብል ሉጠቀስ ይችሊሌ፡፡

2. ትርጓሜ 1. Definitions
በዚህ መመሪያ ውስጥ፤ In this Directive:

1) “የውጭ ዴርጅት” ማሇት በውጭ አገር ሕግ 1) “Foreign organization” means a civil society
መሠረት የተቋቋመና በኢትዮጵያ ውስጥ organization established inaccordance with foreign

ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ ወይም ተመዝግቦ laws and registered and operating in Ethiopia, or
under process of registration to operate in Ethiopia.
ሇመንቀሳቀስ በሂዯት ሊይ ያሇ የሲቪሌ ማህበረሰብ
ዴርጅት ነው፤

2) “በጎ ፈቃዯኛ” ማሇት በዴርጅቱ መዯበኛ ዯመወዝ 2) "Volunteer" means a foreign citizen who provides
ሳይከፈሇው በሙያው በበጎ ፈቃዯኝነት voluntary service in his/her profession without

አገሌግልት የሚሰጥ የውጭ ሀገር ዜጋ ነው፤ being paid a regular salary by the organization

3) “ባሇስሌጣን” ማሇት በአዋጁ አንቀጽ 4 መሰረት 3) "Authority" means the Civil Society
የተቋቋመው እና በፌዳራሌ መንግስት Organizations Authority which was established in

የአስፈጻሚ አካሊትን ስሌጣንና ተግባር ሇመወሰን accordance with Article 4 of the Proclamation and
changed its name in accordance with Proclamation
በወጣው አዋጅ ቁጥር 1263/2014 መሰረት
No. 1263/2014 issued by the Federal Government
የስያሜ ሇውጥ ያዯረገው “የሲቪሌ ማኅበረሰብ
to determine the powers and functions of executive
ዴርጅቶች ባሇሥሌጣን” ነው፤
bodies;

4) “የውጭ ሀገር ዜጋ” ማሇት የውጭ ሀገር ዜግነት 4) "Foreign citizen" means a person with a foreign
ያሇው ሰው ሲሆን ሇዚህ መመሪያ አፈጸጸም citizenship and does not include a foreign citizen

የኢትዮጵያ ተወሊጅ ሇመሆኑ አግባብ ካሇው who has been issued an identity card by the
appropriate government body to be a native of
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

መንግሥታዊ አካሌ መታወቂያ የተሰጠው Ethiopia in accordance with this directive;


የውጭ ሀገር ዜጋን አይጨምርም፤

5) “አዋጅ” ማሇት የሲቪሌ ማኅበረሰብ ዴርጅቶች 5) “Proclamation” means Civil Society


አዋጅ ቁጥር 1113/2011 ነው Organizations Proclamation No. 1113/2019;

6) በወንዴ ፆታ የተገሇጸው አነጋገር የሴት ፆታንም 6) The expression in the masculine gender shall also
ይጨምራሌ፡፡ apply to the feminine gender.

3. የተፈፃሚነት ወሰን 3. Scope of Application


This Directive shall apply to any foreign organization.
ይህ መመሪያ በማናቸውም የውጭ ዴርጅት ሊይ
ተፈጻሚ ይሆናሌ፡፡
4. ዓሊማ 4.Purpose
የዚህ መመሪያ ዓሊማ በዋናነት በኢትዮጵያ ውስጥ The purpose of this Directive is to facilitate the registration
የውጭ ዴርጅቶች የሚመዘገቡበትን እና ሕጋዊ of foreign organizations in Ethiopia and to protect their
legal rights and interests, as well as to determine their legal
መብቶቻቸውንና ጥቅሞቻቸውን የሚጠበቅበትን
obligations.
ሁኔታ ማመቻቸት እንዱሁም ህጋዊ
ግዳታዎቻቸውን መወሰን ነው፡፡

5. ስሇዴርጅቶች ነፃነት 5.Freedom of Organizations


Subject to the provisions of the relevant law, the freedom
አግባብ ባሇው ሕግ የተመሇከቱት ዴንጋጌዎች
of a foreign organization to engage in any legal activities in
እንዯተጠበቁ ሆነው፣ የውጭ ዴርጅት በአመራር፣ terms of management, finance, administration and to
በፋይናንስ፣ በአስተዲዯርና የተቋቋመበትን አሊማ achieve the purpose of its establishment is protected.
ሇማሳካት በማንኛውም ህጋዊ ተግባራት ሊይ
ሇመሰማራት የሚኖረው ነፃነት የተጠበቀ ነው፡፡
6. በአጋርነት ስሇመሥራት 6. Working in Partnership
1) ሀገሪቱ በሌማት ተጠቃሚ የምትሆንበትን ሁኔታ 1) In creating a situation where the country can
benefit from development, the situation
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

በመፍጠር ረገዴ የውጭ ዴርጅቶች ከመንግሥት where foreign organizations work in


አካሊት ጋር በአጋርነት የሚሠሩበት ሁኔታ partnership with government bodies shall be

ይመቻቻሌ፣ አስፈሊጊው እገዛ ይዯርጋሌ: facilitated and the necessary assistance shall
be provided.
2) የውጭ ዴርጅት፤ 2) Foreign organizations are encouraged to
work:
(ሀ) መንግሥታዊ ሊሌሆኑ አገር በቀሌ (a) in providing financial, in-kind and
ዴርጅት የገንዘብ፣ የዓይነትና የዕውቀት knowledge support to indigenous

ዴጋፍ በተሇይም የእውቀትና ቴክኖሉጅ non-governmental organizations,


especially knowledge and
ሽግግር በማዴረግ፤
technology transfer;
(ሇ) በተቻሇ መጠን ከአገር በቀሌ ዴርጅቶች (b) In partnership with local
እና ከመንግስታዊ ተቋማት ጋር organizations and government

በአጋርነት በመሥራት የዴርጅቶቹን institutions to the extent possible


and supporting the capacity building
አቅም እንዱጎሇብት ዴጋፍ በማዴረግ፤
of such organizations.
እንዱሠሩ ይበረታታለ፡፡

ክፍሌ ሁሇት PART TWO


የውጭ ዴርጅቶች ምዝገባ REGISTRATION OF FOREIGN
ORGANIZATIONS
7. ሇምዝገባ ስሇማመሌከት 7.Application for Registration

1) አንዴ ዯርጅት በኢትዮጵያ ውስጥ ሇመንቀሳቀስ 1) If a company wants to operate in Ethiopia, it may
ከፈሇገ በዚህ መመሪያ አንቀጽ 9 የተመሇከቱትን apply for registration to the authority by completing

ሰነድች በማሟሊት ሇዚሁ ተብል የተዘጋጀውን the documents mentioned in Article 9 of this
directive and signing the form prepared for this
ቅጽ በህጋዊ ወኪለ አማካኝነት በመፈረም
purpose through its legal representative.
ሇምዝገባ ሇባሇስሌጣኑ ማመሌከት ይችሊሌ፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

2) ባሇስሌጣኑ ሇምዝገባ አስፈሊጊ ሁኔታዎች 2. The authority shall carry out the registration within
መሟሊታቸውን ባረጋገጠ ቢበዛ በ45 ቀናት a maximum of 45 days after confirming that the

ውስጥ ምዝገባውን የሚያከናውን ሲሆን ሇዚህ necessary conditions for registration have been met,
and for the purposes of this clause, an application
አንቀጽ አፈጻጸም የኤላክትሮኒክስ ፊረማ
with an electronic signature shall be accepted. The
የሰፈረበት ማመሌከቻ ተቀባይነት ይኖረዋሌ፡፡
electronic signature shall be accepted according to
የኤላክትሮኒከስ ፊርማው ተቀባይነት የሚኖረው
Electronic Signature Proclamation No. 1072/2018.
በኤላክትሮኒክስ ፊርማ አዋጅ ቁጥር 1072/2010
መሰረት ይሆናሌ፡፡

8. የምዝገባ ጥያቄን ስሊሇመቀበሌ 8.Rejection of registration request


1) አንዴ የውጭ ዴርጅት ሇምዝገባ ያቀረበው 1) A foreign organization's application for
ማመሌከቻ በሚከተለት ምክንያቶች ውዴቅ registration may be rejected for the

ሉሆን ይችሊሌ፤ following reasons:

(ሀ) ማመሌከቻው በዚህ መመሪያ አንቀጽ 9 (a) If the application does not meet the
የተዯነገጉትን መስፈርቶች ካሊሟሊ እና requirements set out in Article 9 of

አመሌካቹ ወይም ተወካዩ እንዱያሟሊ this Directive and the applicant or


his representative is failed to do so;
ተጠይቆ ካሊሟሊ፤

(ሇ) ዴርጅቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ሉሰማራበት b)If the purpose of the organization to
ያቀዯው ዓሊማ ወይም በመተዲዯሪያ ዯንቡ be engaged in Ethiopia or the list of

ሊይ የተመሇከተው የሥራ ዝርዝር ሇሕግ activities mentioned in its bylaws is


contrary to the law or public morals;
ወይም ሇሕዝብ ሞራሌ ተቃራኒ ከሆነ፣
(ሐ) ዴርጅቱ የሚመዘገብበት ስም በዚህ c) If the organization's registered name
መመሪያ አንቀጽ 14 በተዯነገገውን ምክንያቶች is not accepted for the reasons

ተቀባይነት ካጣ፤ stipulated in Article 14 of this


Directive;
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

(መ) ዴርጅቱ ሇምዝገባ ያቀረበው ሰነዴ በሐሰት d) If it is proved that the document
የተዘጋጀ ወይም የተጭበረበረ መሆኑ submitted by the company for

ከተረጋገጠ። registration is fake or forged.

2) ማመሌከቻውን በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1 2) If the application is found to be


(ሀ) ተቀባይነት የላሇው ሆኖ ከተገኘ inadmissible under sub article 1(a) of this

አመሌካቹ የጎዯሇውን ነገር በ30 ቀናት article, the authority shall notify the
applicant in writing so that the applicant can
እንዱያሟሊ ባሇስሌጣኑ በጽሑፍ
complete the missing items within 30 days.
ያሳውቀዋሌ።

3) አመሌካቹ ሇማስተካከሌ ፍቃዯኛ ካሌሆነ 3) If the applicant refuses to make corrections


ወይም በተገሇጸሇት መሠረት አስተካክል or does not submit corrections as stated, the

ካሌቀረበ ባሇስሌጣኑ ማመሌከቻውን authority shall reject the request citing the
legal reason for not accepting the
ያሌተቀበሇበትን ሕጋዊ ምክንያት በመጥቀስ
application.
ጥያቄውን ውዴቅ ያዯርጋሌ።

4) የምዝገባ ጥያቄው ውዴቅ የሆነበት አመሌካች 4) If the applicant whose application for
በባሇስሌጣኑ ውሳኔ ቅር ከተሰኘ ቅሬታውን registration is rejected is dissatisfied with

በ30 ቀናት ውስጥ ሇቦርደ ማቅረብ the decision of the authority, it may submit
its complaint to the board within 30 days.
ይችሊሌ፡፡

5) በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 መሰረት 5) According to sub article 1 of this article, the
የምዝገባ ጥያቄው ውዴቅ የተዯረገበት organization whose application for

ዴርጅት እንዯ አዱስ የምዝገባ ጥያቄ registration has been rejected shall not be
prevented from submitting a new
ሇማቅረብ ክሇከሊ የሇበትም፡፡ ነገር ግን
application for registration. However, the
ባሇስሌጣኑ ቀዴሞ የገቡ የዴርጅቱን ሰነድች
authority is not obliged to maintain the
ጠብቆ የማቆየት ግዳታ የሇበትም፡፡
documents of the organization that have
already been entered.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

6) በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 (መ) እና ንኡስ 6) Subject to the provisions of sub article 1(d)
አንቀጽ 5 የተዯነገገው እንዯተጠበቀ ሆኖ and 5 of these articles, the organization that

በሀሰት የተዘጋጀ ወይም የተጭበረበረ ሰነዴ has submitted a falsified or forged


document for registration cannot submit a
ሇምዝገባ ያቀረበ መሆኑ በባሇስሌጣኑ
new application for registration unless it can
ወይም ላሊ ስሌጣን ባሇው አካሌ
prove that it is not the fault of the
የተረጋገጠበት ዴርጅት የዴርጅቱ ጥፋት
organization.
አሇመሆኑን ማስረዲት ካሌቻሇ በስተቀር
እንዯ አዱስ የምዝገባ ጥያቄ ሉያቀርብ
አይችሌም፡፡
9. ሇምዝገባ መቅረብ ስሊሇባቸው ሰነድች 9. Documents to be Submitted for Registration
1) ሇምዝገባ የሚያመሇክት የውጭ ዴርጅት 1) A foreign organization applying for
የሚከተለትን ሰነድች ከምዝገባ ማመሌከቻው registration must submit the following

ጋር ማቅረብ ይኖርበታሌ፤ documents with its registration application፤

(ሀ) በዴርጅቱ ማቋቋሚያ ወይም መተዲዯሪያ a) If there is no body authorized by the organization's
ዯንብ ሥሌጣን የተሰጠው አካሌ ወይም constitution or by-laws, or if there is no clear

ግሌጽ የሆነ ዴንጋጌ በማቋቋሚያ ወይም provision in the constitution or by-laws, the
decision passed by the superior body of the
በመተዲዯሪያ ዯንቡ የላሇ እንዯሆነ
organization to allow the organization to operate in
የዴርጅቱ የበሊይ አካሌ ዴርጅቱ በኢትዮጵያ
Ethiopia;
ውስጥ እንዱሰራ ያሳሇፈው ውሳኔ፤

(ሇ) ዴርጅቱ በውጭ ሀገር ሕግ መሠረት b) The original and a copy of the document showing
የተቋቋመ መሆኑን የሚሳይ ሰነዴ ዋናውንና ኮፒ፤ that the company is established under foreign law;

(ሐ) የዴርጅቱ መተዲዯሪያ ዯንብ ዋናውንና c) The original and a copy of the articles of
ኮፒ፣ association of the organization;
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

(መ) በአዋጁ አንቀጽ 58 (2) (ሐ) መሰረት d) In accordance with article 58 (2)(c) of the
የውጭ ዴርጅቱ ባሇበት ሀገር በሕጋዊ Proclamation, a letter of support explaining
መንገዴ የሚንቀሳቀስ ስሇመሆኑ፣ ዴርጅቱ whether the foreign organization is legally

በኢትዮጵያ ውስጥ ቢንቀሳቀስ ሉያበረክት operating in the country where it is located, the

የሚችሇውን አስተዋጽኦ እና ስሇቀዯመ contribution the organization can make if it


operates in Ethiopia, and its previous history.
ታሪኩ የሚገሌጽ የዴጋፍ ዯብዲቤ

(ሠ) ሇአገር ውስጥ ተወካዩ በኢትዮጵያ e) The original and a copy of the power of attorney
ውስጥ የሚቋቋመውን ዴርጅት given by the superior body of the organization that
ሇመምራትና ሇማስተዲዯር የሚያስችሌ gives the local representative full authority to lead

የተሟሊ ሥሌጣን የሚሰጥ ሥሌጣን and manage the organization established in

ባሇው የዴርጅቱ የበሊይ አካሌ የተሰጠ Ethiopia, and the original and a copy of the
employment contract;
የውክሌና ሥሌጣን ዋናውንና ኮፒ
እንዱሁም የስራ ቅጥር ውሌ ዋናውን
ኮፒ፤
(ረ) ዴርጅቱን የሚያስመዘግበው ከአገር ውስጥ f) If the company is registered by a person other than
ተጠሪው ውጭ ላሊ ሰው ከሆነ ይህንኑ the domestic representative, the original and a copy
ማስፈጸም የሚያስችሌ በዴርጅቱ የበሊይ of a certified power of attorney issued by the

አካሌ የተሰጠ የተረጋገጠ የውክሌና ስሌጣን organization's superior body to execute the same

ዋናውንና ኮፒ
(ሰ) ከሁሇት ዓመት ሊሊነሰ ጊዜ የሚተገበር g) A work plan for a period of not less than two years;
የሥራ ዕቅዴ፤
(ሸ) የሀገር ውስጥ ተወካዩ የውጭ ሀገር ዜግነት h) If the local representative is a foreign national, a
ያሇው ከሆነ የፓስፖርትና ቪዛ ኮፒ ወይም copy of his/her passport and visa or an Ethiopian
የኢትዮጵያ ተወሊጅ መታወቂያ ካርዴ identity card or a copy of the Kebele ID or passport

ወይም ኢትዮጵያዊ ከሆነ የቀበላ መታወቂያ if he/she is an Ethiopian;

ወይም ፓስፖርት ኮፒ፤


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

(ቀ) የዴርጅቱን ስም እንዱሁም ዓርማ (ካሇው i) The company's name and logo (if any);

(በ) የዴርጅቱን ዓሊማ እና ሉሰማራ j) The purpose of the organization and the field of
ያሰበበትን የሥራ ዘርፍ፤ activities it intends to engage in;

(ተ) ሉሰማራ ያሰበበትን የሥራ ቦታ ወይም k) The place of work or the region where it intends to
ክሌሌ፣ work,

(ቸ) ዴርጅቱ ከተቋቋመ በኋሊ መዯበኛ l) The domestic address where the representative of
አዴራሻውን በ3 ወራት ውስጥ ሇባሇስሌጣኑ the organization is located, subject to the obligation
የማስታወቁ ግዳታ እንዯተጠበቀ ሆኖ፣ የዴርጅቱ to notify the authority of the official address within

ተወካይ የሚገኝበትን የሀገር ውስጥ አዴራሻ፡፡ 3 months after the establishment of the
organization.

2) በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1 (ሀ) በተመሇከተው 2. The decision of the superior body of the
መሰረት የሚቀርብ የዴርጅቱ የበሊይ አካ ውሳኔ organization submitted according to the sub article

ዴርጅቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ሇመሥራት ያቀዯውን 1(a) of this article should include the activities that
the organization plans to do in Ethiopia or the
ሥራ ወይም የሚሰማራመበትን አሊማ ያካተተ
purpose for which it is engaged. However, if the
መሆን ይኖርበታሌ፡፡ ሆኖም ግን ዴርጅቱ ስራ
organization wants to change or adjust its purpose
ከጀመረ በኋሊ አሊማውን መቀየር ወይም
after it has started, it must first obtain the
ማስተካከሌ ከፈሇገ በቅዴሚያ የዋና መስሪያ
permission of the head office.
ቤቱን ፈቃዴ ማግኘት ይኖርበታሌ፡፡
3. የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1(መ) ቢኖርም፣ 3. Notwithstanding the provision in sub article 1(d)
ዴርጅቱ ወዯ ሀገር እንዱገባ የተዯረገው of this article, if it is believed that the company was

ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በተዯረገ ስምምነት brought into the country through an agreement with
the Ethiopian government, or if it is believed that
የሆነ እንዯሆነ ወይም አንዴ የውጭ ዴርጅት
there is no favorable situation for a foreign
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

ከተቋቋመበት ሀገር ውጭ ካሇው ሚሲዮን company to obtain a letter of support from an


ኤምባሲ የዴጋፍ ዯብዲቤ ሉያገኝ የሚያስችሇው Ethiopian mission outside the country in which it is

አመቺ ሁኔታ አሇመኖሩ ከታመነ ዴርጅቱ established, the applicant may provide a letter of
support issued by the Ministry of Foreign Affairs of
ከኢትዮጵያ ፌዯራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ
the Federal Democratic Republic of Ethiopia.
የውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር የተሰጠ የዴጋፍ ዯብዲቤ
ማቅረብ ይችሊሌ፡፡
10. ከኢትዮጵያ ሚሲዮን ስሇሚጠየቅ ዴጋፍ እና 10.Support and Authentication of Documents
ስሇሰነድች መረጋገጥ Required from the Ethiopian mission

a. በዚህ አንቀጽ ሇኢትዮጵያ ሚሲዮን ወይም i. According to this Article, copies of


ሇውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር የሚቀርቡ documents submitted to the

ሰነድች እንዯቅዯም ተከተሊቸው ዴርጅቱ Ethiopian consular mission or the


Ministry of Foreign Affairs must be
በተቋቋመበት ሀገር ሰነዴ አረጋጋጭ እና
authenticated by the notary public
የውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር የተረጋጡ ሆነው
and the Ministry of Foreign Affairs
ከእያንዲንደ ሰነዴ ኮፒዎች መቅረብ
of the country where the
ይኖርበታሌ፡፡
organization is established,
respectively.

2) በኢትዮጵያ ሚሲዮን የተረጋገጡ ሰነድችና 3. Documents and letters of support authenticated by


የዴጋፍ ዯብዲቤ እንዯ ሁኔታው the Ethiopian consular mission may be submitted to

በሚሲዮኑ ወይም በአመሌካቹ የውጭ the Ethiopian Ministry of Foreign Affairs by the
embassy or consular mission or by the applicant's
ዴርጅት ሇኢትዮጵያ የውጭ ጉዲይ
foreign organization.
ሚኒስቴር ሉቀርብ ይችሊሌ፡፡

3) በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (2) መሠረት 4. According to sub article (2) of this article, if each
የሚረጋገጠው እያንዲንደ ሰነዴ ከአንዴ document to be authenticated is more than one page

ገጽ የሚበሌጥ የሆነ እንዯሆነ እና and they are inseparable, they must be


authenticated on the first page, or if they are not
ሉነጣጠለ በማይችለበት ሁኔታ በአንዴ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

ሊይ የተያያዙ ከሆነ በመጀመሪያው ገጽ inseparable, each page must be authenticated for its
ሊይ በማረጋገጥ ወይም በአንዴ ሊይ authenticity.

ካሌተያያዙ እያንዲንደ ገጽ ስሇትክክሇኛነቱ


ተረጋግጦ መቅረብ ይኖርበታሌ፡፡
4) የውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር አሰራር 5. Notwithstanding the procedures of the Ministry of
እንዯተጠበቀ ሆኖ ሇኢትዮጵያ ሚሲዮን Foreign Affairs, documents to be submitted to the

የሚቀርቡ ሰነድች፤ Ethiopian Consular Mission shall be authenticated


by:
(ሀ) እንዯቅዯም ተከተሊቸው ዴርጅቱ በሚገኝበት a) The notary public in the country where the
ሀገር ሰነዴ አረጋጋጭ፣ በሀገሪቱ ውጭ organization is located, the Ministry of Foreign

ጉዲይ ሚኒስቴር ወይም በሕግ ሥሌጣን Affairs of the country or a governmental body

በተሰጠው መንግሥታዊ አካሌ እና በኢትጵያ authorized by law, and the Ethiopia Consular
Mission, respectively; and
ሚሲዮን፤ እና
(ሇ) በሀገር ውስጥ በኢትዮጵያ የውጭ ጉዲይ b) The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia.
ሚኒስቴር፤ መረጋገጥ ይኖርበታሌ፡፡

11. የሥራ ዕቅዴ የሚያካትታቸው ጉዲዮች 11. Matters to be Included in the Work plan
የሥራ ዕቅዴ ቢያንስ የሚከተለትን ማካተት A work plan should include at least the following;
አሇበት፤
1) የፕሮጀክቱን ዓሊማ እና ግብ፤ 1) The purpose and goal of the project;

2) በየዓመቱ የተከፋፈሇ በሁሇት ዓመት ውስጥ 2) List of major activities to be implemented in


የሚተገበሩ ዋና ዋና ሥራዎች ዝርዝር፤ two years, divided annually;

3) በእያንዲንደ ዋና ዋና ሥራዎች ሥር የሚከናወኑ 3)Activities and expected results under each


ተግባራት እና የሚጠበቀውን ውጤት፤ major activity;

4) ሇሥራው የተያዘውን የእያንዲንደን ዓመት 4) Each year's budget allocated for the work,
በጀት፣ የፈንደን ምንጭ እና አከፋፈለን፤ እና the source and distribution of funds, as well as
the percentage of administrative and program
expenses;
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

5) ሥራው ወይም ፕሮጄክቱ የሚጀመርበትን እና 5) Time when the work or project will start and
የሚጠናቀቅበትን ጊዜ፡፡ finish.

12. የምዝገባ ክፍያ 12. Registration fee

1) ማናቸውም የውጭ ዴርጅት በሚኒስትሮች 1) Any foreign organization must pay USD 500
ምክርቤት ዯንብ የተመሇከተውን 500 የአሜሪካን specified in the regulation of the Council of

ድሊር ክፍያው በሚፈጸምበት ቀን ባሇው የዕሇቱ Ministers at the foreign exchange rate of the day on
which the payment is made.
የውጭ ምንዛሪ ተመን መክፈሌ ይኖርበታሌ፡፡

2) ከውጭ ምንዛሬ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ 2)Without prejudice the directives of the National Bank
የብሄራዊ ባንክ መመሪያዎች እንዯተጠበቁ ሆነው regarding the use of foreign currency, the registration

የምዝገባ ክፍያ ባሇስሌጣኑ ዘንዴ በአካሌ fee can be made by appearing in person at the authority
or by depositing the money converted into Ethiopian
በመቅረብ ወይም ወዯ ኢትዮጵያ ብር
Birr into the authority's bank account or sending it
የተመነዘረውን ገንዘብ በባሇስሌጣኑ የባንክ ሂሣብ
directly from the head office abroad. For the purpose of
በማስገባት ወይም ውጭ ሀገር ካሇው ዋና
this provision, payment made directly from abroad
መሥሪያ ቤት በቀጥታ በመሊክ ሉፈጸም
shall be deemed to have been made on the date of
ይችሊሌ፡፡ ሇዚህ ዴንጋጌ ዓሊማ ከውጭ በቀጥታ
registration.
የተከፈሇ ክፍያ በምዝገባው ቀን እንዯተከፈሇ
ይቆጠራሌ፡፡

3) በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (2) መሠረት በአካሌ 3) According to sub article (2) of this article, a
የተከፈሇው ወይም በባንክ የገባው ገንዘብ ክፍያው document confirming that the money paid in person or

በሚፈጸምበት ቀን ባሇው በዕሇቱ የውጭ ምንዛሪ deposited in the bank has been exchanged at the
foreign exchange rate of the day on which the payment
ተመን የተመነዘረ ሇመሆኑ የሚያረጋግጥ ሰነዴ
is made shall be submitted.
መቅረብ ይኖርበታሌ፡፡

13. ስሇስም ምዝገባ 13.Registration of name


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

1) ባሇስሌጣኑ በሚከተለት ምክንያቶች አንዴን 1) The authority may ask a foreign organization

ሇምዝገባ ያመሇከተን የውጭ ዴርጅት that has applied for registration to correct its

የሚመዘገብበትን ስሙን በሚከተለት ምክንያቶች name for the following reasons:

እንዱያስተካክሌ ሉጠይቀው ይችሊሌ፤

(ሀ) እንዱመዘገብ የተጠየቀው የዴርጅት ስም (a) if the organization’s name requested to be


ቀዯም ብል በባሇስሌጣኑ ዘንዴ ከተመዘገበ registered is found to be identical or

ላሊ የዴርጅት ስም ጋር አንዴ ዓይነት misleadingly similar to another


organization’s name previously registered
ወይም በሚያሳስት ዯረጃ ተመሳሳይ ሆኖ
by the authority;
ከተገኘ፤

(ሇ) እንዱመዘገብ የተጠየቀው የዴርጅት ስም b) the name of the organization requested to be


ከመንግሥት ተቋም፣ ከሃይማኖት registered is identical or misleadingly similar a

ተቋም፤ ከፖሇቲካ ፓርቲ፣ ከዓሇም ዏቀፍ government institution, religious institution,


political party, international or continental or other
ወይም አሀጉር ዏቀፍ ወይም ላሊ
similar institution or organization;
ተመሳሳይ ተቋም ወይም ዴርጅት ጋር
አንዴ ዓይነት ወይም በሚያሳስት ሁኔታ
ተመሳሳይ ከሆነ፤
(ሐ) እንዱመዘገብ የተጠየቀው የዴርጅት ስም c) even if the company name requested to be
ኢትዮጵያ ውስጥ ቀዯም ብል registered has not been registered in Ethiopia

ያሌተመዘገበ ቢሆንም እንኳን ኢትዮጵያ before, it is known in Ethiopia or internationally


recognized and there is no license granted to use
ውስጥ የሚታወቅ ወይም ዓሇም አቀፍ
the name;
እውቅና ያሇው ሆኖ ስሙን ሇመጠቀም
የተሰጠ ፈቃዴ የላሇ ከሆነ፤
(መ) እንዱመዘገብ የተጠየቀው የዴርጅት ስም d) When it is confirmed that the company name
ሕግን ወይም የሕዝብን ሞራሌ የሚቃረን requested to be registered is against the law or

መሆኑ ሲረጋገጥ፡፡ public morals.


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

2) በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት 2) According to Sub Article (1) of this article, if the

ከስያሜ ጋር በተያያዘ ጉዴሇት የተገኘበት applicant who is found to have a defect related to

አመሌካች ጉዴሇቱ ከተነገረው እሇት ጀምሮ the name does not correct the defect within 30
consecutive days from the date of notification, or if
ባለት በ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አስተካክል
he does not adequately explain the reason for not
ካሌቀረበ ወይም ያሊስተካከሇበትን ምክንያት በበቂ
correcting the defect, the registration application
ሁኔታ ካሊስረዲ የምዝገባ ማመሌከቻው ውዴቅ
shall be rejected.
ይዯረጋሌ፡፡

3) የአንዴ የውጭ ዴርጅት ስም ከተመዘገበ በኋሊ 3) Even after the name of a foreign company has been

ቢሆንም እንኳን የስሙ ምዝገባ የዚህን አንቀጽ registered, if it is confirmed that the registration of

ንዐስ አንቀጽ (1) ዴንጋጌን በሚቃረን ሁኔታ the name has been done in violation of the
provisions of sub article (1) of this article, the
የተፈጸመ መሆኑ ከተረጋገጠ ይኸው በታወቀ
authority may ask it to correct the name.
ጊዜ ባሇስሌጣኑ ስሙን እንዱያስተካክሌ
ሉጠይቀው ይችሊሌ፡፡

14. በጋዜጣ ስሇማሳወቅ 14. Notification on Newspaper

1) አንዴ የውጭ ዴርጅት ሇምዝገባ የሚያስፈሌጉትን 1) After confirming that a foreign organization has
መስፈርቶች አሟሌቶ ሇምዝገባ ብቁ መሆኑ met the requirements for registration and is eligible

ከተረጋገጠ በኋሊ ዴርጅቱ ሇምዝገባ ጥያቄ for registration, the authority shall issue a call for
Objection (if any) regarding the registration in a
ማመሌከቱን ሀገር ዏቀፍ ሰርጭት ባሇው ጋዜጣ
national newspaper.
ተቃዋሚ ካሇ እንዱቀርብ ባሇስሌጣኑ ጥሪ
ያስተሊሌፋሌ፡፡
2) ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት ተከታታይ 2) If there is no objection with sufficient reasons and
ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ በቂ ምክንያትና evidence within seven consecutive working days

ማስረጃ ያሇው ተቃዋሚ ካሌቀረበ ምዝገባው from the date of publication of the newspaper, the
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

እንዱከናወን ይዯረጋሌ፡፡ registration shall be done.

3) ባሇስሌጣኑ የቀረበሇትን ተቃውሞ መርምሮ 3) If the authority examines the objection and finds
ምክንያትና ማስረጃው በህግ አሳማኝ ሆኖ ካገኘው the reason and evidence to be convincing in law, it

አመሌካቹ የስያሜ ማስተካከያ እንዱያዯርግ may inform the applicant to make a name
adjustment.
ሉያሳውቀው ይችሊሌ፡፡

4) በጋዜጣ ሇማውጣት የሚያስፈሌገውን ወጪ 4) The cost of issuing a newspaper shall be covered by


የሚሸፍነው ሇምዝገባ ያመሇከተው የውጭ the foreign organization applying for registration.

ዴርጅት ነው፡፡

ክፍሌ ሦስት PART THREE


የውጭ ዴርጅቶች አስተዲዯር ADMINISTRATION OF FOREIGN
ORGANIZATIONS

15. ስሇባንክ ሂሣብ አከፋፈት፣ አጠቃቀምና አስተዲዯር 15.Bank account Opening, use and Management
1) ማንኛውም የውጭ ዴርጅት የውጭ ምንዛሪም 1. Any foreign organization can open and operate a

ሆነ የብር የባንክ ሂሣብ ከፍቶ ማንቀሳቀስ foreign currency or ETB bank account only after
obtaining permission from the authority in
የሚችሇው በአዋጁ አንቀጽ 75 መሰረት
accordance with Article 75 of the Proclamation.
በቅዴሚያ ከባሇስሌጣኑ ፈቃዴ ሲሰጠው ብቻ
ነው፡፡

2) የተሇያዩ ሇጋሾች ያለት ዴርጅት ሇጋሾች 2) A separate foreign currency bank account and ETB
ሇተጠያቂነት እንዱረዲው የተሇየ የባንክ ሂሣብ bank account may be opened for each project in the

እንዱከፈት የጠየቀ እንዯሆነ በዴርጅቱ ስም name of the organization if the organization with
different donors has requested to open a separate
ሇእያንዲንደ ፕሮጄክት የተሇያየ የውጭ ምንዛሪ
bank account to help the donors with
የባንክ ሂሣብ እና የብር የባንክ ሂሣብ ሉከፈት
accountability.
ይችሊሌ፡፡

3) ያሇባሇስሇጣኑ ዕውቅና የውጭ ምንዛሪ የባንክ 3) It is prohibited to change foreign currency bank
ሂሣብንም ሆነ የብር የባንክ ሂሣብ መቀየር account or ETB bank account or open an additional
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

ወይም ተጨማሪ የባንክ ሂሣብ መክፈት ወይም bank account or deposit, use and manage money
በባሇስሌጣኑ ከተመዘገበው የባንክ ሂሳብ ውጭ outside the bank account registered by the authority

ገንዘብ ማስቀመጥ፣ መጠቀምና ማስተዲዯር without the approval of the authority.

የተከሇከሇ ነው፡፡
4) ማንኛውም ፕሮጀክት ሥራውን ሲያጠናቅቅ 4) Any project should close the bank account opened
ሇዚሁ ተብል የተከፈተውን የባንክ ሂሣብ for that purpose when it completes its work.

መዝጋት አሇበት፡፡

5) የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያገኘ ማናቸውም 5) The authority shall write a letter of support to any
ዴርጅት በኢትዮጵያ በሚገኝ ባንክ የውጭ company that has received a registration certificate

ምንዛሪ እና የብር ማስቀመጫ የባንክ ሂሣቦች to open foreign currency and ETB deposit bank
accounts in a bank in Ethiopia.
እንዱከፍት ባሇስሌጣኑ የዴጋፍ ዯብዲቤ
ይጽፍሇታሌ፡፡
6) ሇባሇስሌጣኑ ባቀረበው የሥራ ዕቅዴ መሠረት 6) According to the work plan a foreign company
ወዯ ኢትዮጵያ አስገባሇው ያሇውን ገንዘብ ሇዚሁ submitted to the authority, it should provide

ብል በተከፈተው ሂሳብ ስሇመግባቱ እንዱሁም evidence that the money it has deposited in
Ethiopia has been deposited in the account opened
የገባው ገንዘብ ምን ሊይ እንዯዋሇ ማረጋገጫ
for this purpose, as well as what the money
ማቅረብ ይኖርበታሌ፡፡
deposited has been spent on.
7) የባንክ ሂሣቡ ፈራሚዎች ብዛትና እንቅስቃሴ 7) Provided that the number of bank account
በዴርጅቱ ፖሉሲ የሚወሰን መሆኑ እንዯተጠበቀ signatories and activities are determined by the

ሆኖ የማናቸውም ዴርጅት የባንክ ሂሳብ ቢያንስ company's policy, any company's bank account
must have at least two joint signatories.
ሁሇት ጣምራ ፈራሚዎች ሉኖሩት ይገባሌ፡፡

8) የውጭ ምንዛሪ የባንክ ሂሣብ ከሀገር ውስጥ 8) Foreign currency bank accounts should not be kept
ከተገኘ ገንዘብ ጋር ተቀሊቅል መቀመጥ mixed with domestic funds.

አይኖርበትም፡፡
16. በውጭ ዴርጅቶች ሊይ የተጣሇ ገዯብ 16.Restrictions on Foreign Organizations
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

1) በላሊ ህግ ካሌተፈቀዯሊቸው በስተቀር፣ 1) Unless otherwise permitted by law, any foreign


ማናቸውም የውጭ ዴርጅት እና ኢትዮጵያ organization and indigenous organizations

ውስጥ በሚኖሩ የውጪ ሀገር ዜጎች የተመሰረቱ established by foreign nationals living in Ethiopia
cannot lobby or exert influence on political parties,
ሀገር በቀሌ ዴርጅቶች የፖሇቲካ ፓርቲዎችን
engage in voter education or election observation.
በማግባባትም ሆነ ግፊት በማዴረግ ተጽዕኖ
መፍጠር፣ በመራጮች ትምህርት ወይም
በምርጫ መታዘብ ሥራ ሊይ በራሳቸው
መሰማራት አይችለም።

2) ሇዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) አፈጻጸም፤ 2) For the purposes of sub article (1) of this article:

(ሀ) “የፖሇቲካ ፓርቲዎችን በማግባባትም ሆነ a) "Creating influence by persuading or pressuring


ግፊት በማዴረግ ተጽዕኖ መፍጠር” ማሇት political parties" means supporting, persuading,

የፖሇቲካ ፓርቲዎችን ወይም እጩ pressuring or influencing political parties or


candidates in any way and participating in similar
ተወዲዲሪዎችን በማናቸውም መንገዴ
activities;
መዯገፍ፣ ማግባባት፣ ግፊት ወይም ተጽእኖ
ማሳዯርና የመሳሰለት ተግባራት ሊይ
መሳተፍን ያካትታሌ፤
(ሇ) “የመራጮች ትምህርት” ማሇት ምርጫ b) Voter Education" means providing education or
training to citizens on electoral participation and
ተሳትፎ እና ተያያዥ ጉዲዮች ሊይ ሇዜጎች
related issues;
ትምህርት ወይም ስሌጠና መስጠት ነው፤
(ሐ) “ምርጫ መታዘብ” ማሇት በምርጫ c) "Election observation" means monitoring the voting
ጣቢያዎች በመዘዋወር ወይም በላሊ መንገዴ and counting of the election process by visiting the

የምርጫ ሂዯት የዴምጽ አሰጣጥና ቆጠራን polling stations or otherwise, looking at documents
or requesting information about the election process
መከታተሌ፣ የምርጫውን ሂዯት ወይም
or the results, making and distributing any kind of
ውጤቱን በተመሇከተ ሰነድችን በመመሌከት
report.
ወይም መረጃዎችን በመጠየቅ ማንኛውንም
አይነት ዘገባ መስራትና ማሰራጨት ነው፡፡
3) በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 የተዯነገገው 3) Notwithstanding the provisions of sub article 1 of
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

ቢኖርም በላሊ ህግ በግሌጽ ከተፈቀዯሊቸው this article, foreign organizations invited by the
ወይም በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖሇቲካ government may observe elections, provide voter

ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ education, or lobby or pressure political parties in
accordance with Article 114 (2) of Elections,
ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 114 (2) መሰረት
Registration of Political Parties and Election Ethics
በመንግስት የሚጋበዙ የውጭ ዴርጅቶች
Proclamation No. 1162/2019of Ethiopia, if they are
የምርጫ መታዘብ፣ የመራጮች ትምህርት
expressly permitted by other laws.
መስጠት ወይም የፖሇቲካ ፓርቲዎችን ማግባባት
ወይም ግፊት ማዴረግ ስራዎችን ሉሰሩ
ይችሊለ፡፡
4) የኢትዮጵያ ሠራተኞችን እና ተጠቃሚዎችን 4) To build the capacity of Ethiopian workers and
አቅም በመገንባት በተሰማራበት ዘርፍ users in the sector in which they are engaged, to

እንዯአግባቡ የዕውቀት፣ የክህልት እና ensure the transfer of knowledge, skills and


technology as appropriate, and to implement a
የቴክኖልጂ ሽግግር እንዱኖር በማዴረግ የሀገር
succession plan to replace Ethiopians in the
ውስጥ ተወካይን ጨምሮ በውጭ ሀገር ዜጎች
positions held by foreign nationals, including the
የተያዙ የሥራ መዯቦችን በኢትዮጵያዊያን
local representative;
ሇመተካት የሚያስችሌ የመተካካት ዕቅዴ
በማውጣት ተግባራዊ ማዴረግ፤
5) በሀገሪቱ ውስጥ በሚያዯርገው ማናቸውም 5) Respecting the country's values and moral code in
እንቅስቃሴ የሀገሪቱን እሴቶች እና የሞራሌ any activity in the country;

ሌእሌና የማክበር፤

6) በተቻሇ መጠን ተጠቃሚዎችን ከተረጂነት 6) Facilitating independent activities by freeing users


በማሊቀቅ ራሳቸውን ችሇው የሚንቀሳቀሱበትን as much as possible.

ሁኔታ የማመቻቸት፡፡
17. የውጭ ዴርጅቶች ግዳታ 17. Obligations of Foreign Organizations

1) የውጭ ዴርጅት በሀገሪቱ ወስጥ ሥራውን 1) A foreign organization shall carry out its
የሚያካሂዯው በተመዘገበበት ስም፣ የሥራ business in the country according to its

አይነት እና ክሌሌ ነው፡፡ registered name, type of work and region.


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

2) የውጭ ዴርጅቱ በየዓመቱ መጨረሻ የፕሮጄክት 2) At the end of each year, the foreign organization
አፈጻጸሙን፣ በጀቱን እና የበጀቱን ምንጩን must submit the following year's work plan to the

የሚገሌጽ ሪፖርትን ጨምሮ የሚቀጥሇውን authority, including a report detailing the project
performance, budget and budget source.
ዓመት የሥራ ዕቅዴ ሇባሇስሌጣኑ ማቅረብ
አሇበት፡፡
3) የውጭ ዴርጅቶች በኢትዮጵያ ውስጥ ሥራቸውን 3) Foreign organizations must respect the laws of
በሚያከናውኑበት ወቅት የኢትዮጵያን ህጎች Ethiopia, as well as the unity of the country,

እንዱሁም የሀገሪቱን አንዴነት፣ብሔራዊ national interests and the legal rights and interests
of citizens and organizations with legal personality,
ጥቅሞች እና የዜጎችን፣ የሕግ ሰውነት ያሊቸውን
while carrying out their activities in Ethiopia.
ዴርጅቶች ሕጋዊ መብትና ጥቅሞች ማክበር
አሇበት፡፡
18. የውጭ ዴርጅቶች ገንዘብ ምንጭና አስተዲዯር 18. Funding and management of foreign
organizations
1) የውጭ ዴርጅት የገንዘብ ምንጭ ከሚከተለት 1) Foreign organization's financial source will be from
የተወጣጣ ይሆናሌ፤ the following:

(ሀ) ከኢትዮጵያ ውጭ ካሇ ሕጋዊ ምንጭ a) from a legal source outside Ethiopia;

(ሇ) ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኝ ባንክ ከተቀመጠ b) Interest from money deposited in a bank in
ገንዘብ ከሚገኝ ወሇዴ፤ Ethiopia;

(ሐ) ከኢትዮጵያ በሕጋዊ መንገዴ ከተገኘ c) Money received legally from Ethiopia.
ገንዘብ፡፡
2) ማናቸውም የውጭ ዴርጅት በዚህ አንቀጽ ንዐስ 2) Any foreign organization cannot use funds other
አንቀጽ (1) ከተመሇከተው ውጭ ያሇ ገንዘብ than those mentioned in sub article (1) of this

መጠቀም አይችሌም፡፡ article.

3) የውጭ ዯርጅቶች ገንዘባቸውን ጥቅም ሊይ 3) Foreign organizations shall use their money to
የሚያውለት ዴርጅቱ ሇተቋቋመበት ዓሊማ fulfill the purpose of the organization or based on
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

ማስፈጸሚያ ወይም በሀገር ውስጥ ካሇ ዴርጅት the agreement they made with a local organization.
ጋር ያዯረጉትን ስምምነት መሠረት በማዴረግ
ይሆናሌ፡፡
4) እያንዲንደ የውጭ ዯርጅት በየዓመቱ የዴርጅቱን 4) Each foreign company must have its accounts
ሂሣብ በውጭ ኦዱተር ማስመርመር audited by an external auditor every year.

ይኖርበታሌ፡፡

5) ማናቸውም የውጭ ዯርጅት ገንዘብ ከውጭ ወዯ 5) Any foreign currency sent from abroad to Ethiopia
ኢትዮጵያ የሚሊክሇት በሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ shall be in accordance with the country's foreign

ሕግና መመሪያ መሠረት ነው፡፡ exchange laws and regulations.

6) የታክስ ነፃ መብት እንዯተጠበቀ ሆኖ፣ 6) Subject to tax exemption, any organization must
ማናቸውም ዴርጅት የታክስ ግዳታዎቹን fulfill its tax obligations in accordance with the

በሀገሪቱ ሕግ መሠረት መወጣት አሇበት፡፡ laws of the country.

19. ስሇውጭ ሀገር ዜጎች ቅጥር 19.Employment of foreign nationals

1) በሀገር ውስጥ ተወካይነት የሚሾም ማንኛውም 1) Any foreign national who is appointed as a
የውጭ ሀገር ዜጋ ሇላልች የውጭ አገር ዜጎች representative in the country shall be given a letter

ሥራ ፍቃዴ ሇማግኘት የሚጠየቀውን መመዘኛ of support to be given a work permit without


having to meet the criteria required to obtain a
ማሟሊት ሳያስፈሌገው የሥራ ፈቃዴ
work permit for other foreigners.
እንዱሰጠው የዴጋፍ ዯብዲቤ ይፃፍሇታሌ፡፡

2) በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 የተዯነገገው 2) Subject to the provisions of sub article 1 of this
እንዯተጠበቀ ሆኖ የሀገር ውስጥ ተወካዩ article, the local representative must have the
ዴርጅቱን ሇመምራትና ሇማስተዲዯር
education, skills and experience to lead and manage
የሚያስችሇው የትምህርት ዝግጅት፣ ክህልትና
the organization, as well as the organization's
ሌምዴ እንዱሁም በኢትዮጵያ ውስጥ
የሚቋቋመውን ዴርጅት ሇመምራትና superior body that has the authority to provide
ሇማስተዲዯር የሚያስችሌ የተሟሊ ሥሌጣን complete authority to lead and manage the
የሚሰጥ ሥሌጣን ባሇው የዴርጅቱ የበሊይ አካሌ organization established in Ethiopia;
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

የተሰጠው ሉሆን ይገባሌ፤

3) የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) እንዯተጠበቀ 3) Subject to sub article (1) of this article, any foreign
ሆኖ፣ የፀና የኢትዮጵያ ተወሊጅነት መታወቂያ citizen other than an Ethiopian by birth who has a

ካርዴ ካሇው በትውሌዴ ኢትዮጵያዊ ከሆነ ውጭ valid Ethiopian ID must obtain a work permit in
accordance with the laws and regulations in force to
ያሇ ላሊ ማንኛውም የውጭ ሀገር ዜጋ በውጭ
work for a foreign company.
ዴርጅት ተቀጥሮ ሇመሥራት አግብ ባሇው ሕግና
መመሪያ መሠረት የሥራ ፈቃዴ ማውጣት
ይኖርበታሌ፡፡
4) ከሀገር ውስጥ ተወካይ ውጭ ላሊ የውጭ ሀገር 4) A foreign organization employing a foreign
ዜጋ የሚቀጥር የውጭ ዴርጅት የሚከተለት national other than a local representative shall have

ግዳታዎች ይኖሩበታሌ፤ the following obligations:

(ሀ) በምን የሥራ መዯብ ሊይ የውጭ ሀገር a) To inform the authority that it wants to hire the
ዜጋውን መቅጠር እንዯፈሇገ እና የውጭ foreigner for what job position and how long it will

ሀገር ዜጋውን በምን ያህሌ ጊዜ ውስጥ replace the foreigner with an Ethiopian worker;

በኢትዮጵያዊ ሠራተኛ እንዯሚተካ


ሇባሇስሌጣኑ የማሳወቅ፤
(ሇ) የኢትዮጵያ የአሠሪና ሠራተኛን እና b) To comply with Ethiopian labor and immigration
የኢሚግሬሽን ሕግ የማክበር፤ laws;

(ሐ) በኢትዮጵያ ውስጥ የሚያሰራቸውን c) To ensure that the foreign nationals employed in
የውጭ ሀገር ዜጎቹ የፀና የሥራ ፈቃዴ Ethiopia have valid work permits.

እንዲሇቸው የማረጋገጥ፤
5) ማንኛውም ዴርጅት አንዴን የውጭ አገር ዜጋ 5)Any organization may not employ a foreign
national in any of the organization's local
representative or any other position with the
following conditions:
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

ሀ) በሕግ ወይም በፍርዴ ቤት መብቱን ያጣ፤ a) has lost his rights by law or court;

ሇ) የወንጀሌ ሪኮርዴ ያሇበት፤ b) has a criminal record;

ሐ ሐ) ሊሇፉት አምስት ዓመታት ሕግ ባሇማክበር c) who has been a local representative of an


ከምዝገባ የተሠረዘ ዴርጅት የአገር ውስጥ ተወካይ organization that has been deregistered for

የነበረ፤ ወይም non-compliance with the law for the past


five years; or
መ) በላሊ ህግ ክሌከሊ የተጣሇበት ከሆነ በማንኛውም d) if prohibited by another law
የዴርጅቱ የሀገር ውስጥ ተወካይ ወይም በላሊ
በማንኛውም የስራ መዯብ ሊይ ሉወጥር
አይችሌም፡፡
20. ስሇሚዘጉ ዴርጅቶች ንብረት 20.Assets of liquidated companies
1) በኢትዮጵያ ውስጥ ያሇውን ዴርጅት የሚዘጋ 1) A foreign company that closes down the
ወይም የሥራ እንቅስቃሴውን ስፋት የቀነሰ company in Ethiopia or reduces the scope of its

የውጭ ዴርጅት እንዯአግባቡ ዕቃዎቹን ወይም activities may transfer all or part of the goods or
materials to indigenous companies doing the
ቁሳቁሶቹን በሙለ ወይም በከፊሌ ተመሳሳይ
same work or to another project under its own
ሥራ ሇሚሠሩ ሀገር በቀሌ ዴርጅቶች ወይም
authority as a gift or hand it over to the
በራሱ ሥር ሇሚገኝ ላሊ ፕሮጄክት በስጦታ
authority.
ማስተሊሇፍ ወይም ሇባሇስሌጣኑ ማስረከብ
ይችሊሌ፡፡

2) ዴርጅቱ ዕቃዎቹን ወይም ቁሳቁሶቹን ሇሀገር 2) Before transferring the goods or materials to an
በቀሌ ዴርጅት ወይም በሥሩ ሇሚገኝ ላሊ indigenous organization or another project under it,

ፕሮጄክት ከማስተሊሇፉ በፊት የዕቃዎቹን ወይም the organization must inform the authority of the
details of the goods or materials with the decision
የቁሳቁሶቹን ዝርዝር ሥሌጣን ያሇው የዴርጅቱ
of the authorized body of the organization on the
አካሌ በጉዲዩ ሊይ ካሳሇፈው ውሳኔ ጋር
matter.
ሇባሇስሌጣኑ ማስታወቅ ይኖርበታሌ፡፡

21. ስሇትብብር 21.Cooperation


Subject to the directive issued by the authority regarding
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

ባሇስሌጣኑ ክትትሌና ቁጥጥርን በተመሇከተ monitoring and control


የሚያወጣው መመሪያ እንዯተጠበቀ ሆኖ፡-
1) የውጭ ዴርጅት ባሇስሌጣኑ ሇሚያዯርገው 1) The foreign organization must provide the
ቁጥጥርና ክትትሌ አስፈሊጊውን ትብብር ማዴረግ necessary cooperation for the supervision and

አሇበት፡፡ monitoring of the authority;

2) ባሇስሌጣኑ ቁጥጥር ወይም ክትትሌ 2) The authority may do the following as necessary
በሚያዯርግበት ወቅት እንዯአስፈሊጊነቱ፤ during supervision or monitoring:

(ሀ) ከዴርጅቱ የሀገር ውስጥ ተወካይና a) conducting interviews with the organization's local
ከላልች ኃሊፊዎች ጋር ቃሇ ምሌሌስ ማዴረግ፤ representative and other officials;

(ሇ) በሥራ ሰዓት ዴርጅቱ ቅጥር ግቢ ወይም b) entering the premises or office of the company
ቢሮ በመግባት በሥራ ቦታ በአካሌ during working hours and inspecting the workplace

ተገኝቶ ቁጥጥር ማዴረግ ፤ in person;

(ሐ) ምርመራ ከሚካሄዴበት ጉዲይ ጋር c) to ask and explain to the people who are related to
ግንኙነት ያሊቸውን ሰዎች መጠየቅና the matter under investigation;

ማብራያ እንዱሰጡት ማዴረግ፤


(መ) ምርመራ ከሚዯረግበት ጉዲዩ ጋር d) to examine and request copies of documents related
ግንኙነት ያሇቸውን ሰነድች መመርመርና to the matter under investigation, and to seal

ኮፒ መጠየቅ እንዱሁም ከቦታቸው documents and materials that it suspects may be


moved, lost, hidden or endangered;
ሉንቀሳቀሱ፣ ሉጠፉ፣ ሉዯበቁ ወይም
አዯጋ ሉዯርስባቸው ይችሊሌ ብል
የሚጠረጥራቸውን ሰነድች እና ቁሳቁሶች
እንዱታሸጉ ማዴረግ፤

ይችሊሌ፡፡
22. በሀገር ውስጥ ተወካይ ስሇሚሰጥ ውክሌና 22.Representation given by local representative
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

1) በበየነ መረብ ከውጭ ሆኖ ሥራውን በአግባቡ 1) Unless it is confirmed that there is a condition to
ሇማከናወን የሚያስችሌ ሁኔታ መኖሩን carry out the work properly from outside the

ካሊረጋገጠ በቀር፣ የአንዴ የውጭ ዴርጅት የሀገር Internet, when the local representative of a foreign
company is not present in the country, the
ውስጥ ተወካይ በሀገር ውስጥ በማይኖርበት ጊዜ
representation given to the employee of the
ሇዴርጅቱ ሠራተኛ የሚሰጠው ውክሌና ተወካዩ
company should be able to perform or enable to
የሀገር ውስጥ ተወካይ ሉያከናውን
perform all the work that the local representative is
የሚጠበቅበትን ሥራ ሁለ ሇመፈጸም ወይም
expected to perform.
ሇማከናወን የሚያስችሇው መሆን ይኖርበታሌ፡፡

2) የዴርጅቱ የሀገር ውስጥ ተወካይ በዚህ አንቀጽ 2) The local representative of the organization should
ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት የሚሰጠው ውክሌና inform the authority if the representation given in

ከ45 ተካታታይ ቀናት በሊይ ከሆነ ሇባሇስሌጣኑ accordance with sub article (1) of this article
exceeds 45 consecutive days.
ማሳወቅ ይኖርበታሌ፡፡

23. የውጭ ዴርጅቶች ቅንጅታዊ አሠራር 23. Coordination of foreign organizations


ማናቸውም የውጭ ዴርጅት ከሀገር በቀሌ የሲቪሌ Any foreign organization may work in coordination

ማኅበረስብ ዴርጅት ወይም የውጭ ዴርጅቱ with an indigenous civil society organization or a
federal or state government entity directly related to
ከተቋቋመበት ዓሊማ ጋር ቀጥታ ግንኙነት ካሇው
the purpose of the foreign organization.
የፌዳራሌ ወይም የክሌሌ መንግሥት አካሇት ጋር
በስምምነት በቅንጅት መሥራት ይችሊሌ፡፡
24. የበጎ ፈቃዴ አገሌግልት ስሇሚሰጡ የውጭ 24. Foreigners who provide voluntary services
ዜጎች

1) አስተዲዯራዊ ወጪውን በመቀነስ ሇዓሊማ 1) An organization that uses free charity services is
ማስፈጸሚያ ሇማዋሌ የበጎ አዴራጎት ነፃ encouraged to reduce its administrative costs and

አገሌግልት የሚጠቀም ዴርጅት ይበረታታሌ፡፡ use them for the purpose of implementation.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

2) የበጎ አዴራጎት ነፃ አገሌግልት ያሇማንም ተጽህኖ 2) Free charity service should not be for financial gain
በሙለ ፈቃዯኝነት የሚሠራ በመሆኑ የገንዘብ as it is done on a voluntary basis without anyone's

ጥቅም የሚያስገኝ መሆን የሇበትም፡፡ influence.

3) ከበጎ ሥራው ጋር በተያያዘ ሇሚዯርስበት አዯጋ 3) The organization should provide insurance for the
ወይም ሕመም ዴርጅቱ ሇበጎ ፈቃዴ ሠራተኛው volunteer worker for any accident or illness that

ኢንሹራንስ ሉገባሇት ይገባሌ፡፡ may occur in connection with the voluntary service.

4) የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) ቢኖርም፣ የበጎ 4) Notwithstanding sub article (1) of this article, the
ፈቃዴ አገሌግልት ሰጪው የበጎ ፈቃዴ organization shall cover the actual and appropriate

ሥራውን በሚያከናውንበት ወቅት ሇሚያወጣው expenses incurred by the volunteer service provider
while performing the voluntary work, as well as the
ትክክሇኛና ተገቢ ወጪ እንዱሁም ሇዕሇት
expenses for daily living and house rent.
ኑሮውና ሇቤት ኪራይ የሚያወጣውን ወጪ
ዴርጅቱ ይሸፍናሌ፡፡

5) ባሇስሌጣኑ የበጎ ፈቃዯኛውን አስተዋጽኦ መሰረት 5) The service period of any foreigner volunteer
በማዴረግ እንዯአስፈሊጊነቱ ካሌፈቀዯ በስተቀር cannot be more than one year unless the authority

የማንኛውም በጎ ፈቃዯኛ የውጭ ዜጋ approves it as necessary based on the contribution


of the volunteer.
የአገሌግልት ጊዜ ከአንዴ አመት በሊይ ሉሆን
አይችሌም፡፡
6) ባሇስሌጣኑ የበጎ ፈቃዴ ሥራ ሇሚሠሩ የውጭ 6) The authority shall furnish letters of cooperation to
ዜጎች ቪዛ እና የመኖሪያ ፈቃዴ እንዱያገኙ foreign nationals doing voluntary work to obtain

የትብብር ዯብዲቤ ይጽፍሊቸዋሌ፡፡ visas and residence permits.

25. የባሇስሌጣኑ ተግባርና ኃሊፊነት 25.Duties and Responsibilities of the Authority


The Authority shall:
ባሇስሌጣኑ፤
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

1) የውጭ ዴርጅቶች የተቋቋሙበትን ዓሊማ 1) provide the necessary support to foreign


እንዱያሳኩ አስሊጊውን ዴጋፍ ያዯርግሊቸዋሌ፤ organizations to achieve their goals;

2) የውጭ ዴርጅቶች በሕግ የተሰጣቸውን የታክስ 2) provide the necessary cooperation so that the tax
ነፃ መብትና ላልች ጥቅሞች እንዱከበርሊቸው exemption rights and other benefits granted by law

አስፈሊጊውን ትብብር ያዯርጋሌ፤ to foreign organizations are respected;

3) በውጭ ዴርጅት ተቀጥረው ሇመሥራት እና 3) work in cooperation with the appropriate bodies to
በበጎ ፈቃዯኝነት ሇማገሌገሌ ወዯ ኢትዮጵያ facilitate the conditions of obtaining work visas and

ሇሚመጡ የውጭ ዜጎች የሥራ ቪዛና residence permits for foreigners who come to
Ethiopia to work and volunteer in a foreign
የመኖሪያ ፈቃዴ የሚያገኙበትን ሁኔታ
organization.
እንዱመቻች አግባብ ካሊቸው አካሇት ጋር
በመተባበር ይሠራሌ፡፡
26. ስሇ ፕሮጀክት ስምምነት 26.Project Agreement
1) ማንኛውም የውጭ ዴርጅት ከሚመሇከተው 1) Any foreign organization should sign a project

የመንግስት ተቋም ጋር የፕሮጀክት ስምምነት agreement with the relevant government


institution.
መፈራረም ይኖርበታሌ፡፡

2) ዴርጅቱ ከሚመሇከተው የመንግስት ተቋም ጋር 2) The organization should inform the authority of the
የተፈራረመውን ፕሮጀክት ሇባሇስሌጣኑ ማሳወቅ project signed with the relevant government

ይኖርበታሌ፡፡ institution.

ክፍሌ አራት PART FOUR


ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች MISCELLANEOUS PROVISIONS

27. መመሪያው ስሇሚሻሻሌበት ሁኔታ 27. Amendment


ባሇስሌጣኑ ይህንን መመሪያ በማናቸውም ጊዜ The Authority may amend this Directive at any time.
ሉያሻሽሇው ይችሊሌ፡፡
28. መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ 28.Effective Date
ይ ይህ መመሪያ በባሇስሌጣኑ ዋና ዲይሬክተር After being signed by the director general of the
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organization

ከተፈረመ በኋሊ በፍትህ ሚኒስቴር ተመዝግቦ authority, this Directive shall be registered with the
በባሇስሌጣኑ ዴህረገጽ ይፋ ከተዯረገበት ቀን ጀምሮ Ministry of Justice and shall be effective from the date

የፀና ይሆናሌ፡፡ of publication on the authority's website.

ጂማ ዱሌቦ ዯንበሌ Jima Dilbo Denbel

የሲቪሌ ማኀበረሰብ ዴርጅቶች ባሇስሌጣን Civil Society Organizations Authority

ዋና ዲይሬክተር Director General

You might also like