You are on page 1of 34

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን

The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

የአገር በቀሌ ዴርጅቶች ምዝገባ እና አስተዲዯር DIRECTIVE FOR REGISTRATION AND


መመሪያ ቁጥር 938/2015 ADMINISTRATION OF LOCAL

ORGANIZATIONS

DIRECTIVE NO 938/2022
ዴርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 6 WHEREAS, pursuant to Article 6(1) of Civil
Society Organizations Proclamation No.
ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት ባሇስሌጣኑ የሲቪሌ
1113/2019, the Authority has been given the
ማኅበረሰብ ዴርጅትን መመዝገብ፣ መዯገፌ፣
power and duties to register, support,
ሥራቸውንማሳሇጥና ማስተባበር እንዱሁም
facilitate and coordinate activities of civil
ዴርጅቶች ግሌጽነትንና ተጠያቂነትን የሚያረጋግጥ society organizations and to provide the
የውስጥ አስተዲዯርና የራስ አስተዲዯር ሥርዓት necessary support for organizations to have
እንዱኖራቸው አስፇሊጊውን ዴጋፌ መስጠት እና an internal management and self-

ተፇፃሚነቱን የመከታተሌ ሥሌጣን እና ተግባራት management system that ensures


transparency and accountability and to
የተሰጠው በመሆኑ፤
monitor its implementation;

በአዋጁ አንቀጽ 57(1) መሰረት ማንኛውም


WHEREAS, it is stipulated in Article 57(1) of
ዴርጅት በባሇስሌጣኑ መመዝገብ ያሇበት መሆኑ the Proclamation that any organization must
የተዯነገገ በመሆኑና ይህንን ሇማስፇጸም ዝርዝር be registered by the authority and it is
መመሪያ ማውጣት አስፇሊጊ በመሆኑ፤ necessary to issue a detailed directive to

የተሇያዩ ግሇሰቦችና ተቋማት የተሇያዩ የሲቪሌ enforce this;


WHEREAS, since it is important to help
ማኅበረሰብ ዴርጅቶችን እንዱያቋቁሙና የህዝብን
various individuals and institutions to
ተጠቃሚነት ሇማሳዯግ የሚያዯርጉትን ጥረት
establish various civil society organizations
ማገዝና ወጥነት ያሇው የምዝገባና አስተዲዯር ስርአት
and their efforts to increase public benefits,
በመዘርጋት ቀሌጣፊ አገሌግልት በመስጠት ዴጋፌ and to provide efficient services by
ማዴረግ የህዝብን ተጠቃሚነት ሇማሳዯግ ጠቃሚ establishing a consistent registration and
በመሆኑ፤ management system, it is imperative to
increase public benefits;

በአገራችን በተሇያዩ አካባቢዎች ዜጎች


በበጎፇቃዯኝነት የሲቪሌ ማኅበረሰብ ዴርጅቶችን
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

እያቋቋሙ የተሇያዩ በጎአዴራጎት ስራዎችን WHEREAS, since the culture of conducting

የመስራት ባህሌ እየዲበረ በመሆኑና ይህንንም various charitable activities is developing in


various areas of our country, citizens are
ማበረታታትና ወጥነት ባሇው መሌኩ፣ ዘሊቂነነት
voluntarily establishing civil society
ያሇው፣ ግሌጽነትና ተጠያቂነት የሰፇነበት አሰራር
organizations and it is important to
መዘርጋት አስፇሊጊ በመሆኑ፤ encourage the same and establish a
consistent, sustainable, transparent and
accountable system;

ከሊይ የተጠቀሱትን ዴንጋጌዎች ሇማስፇጸም WHEREAS, it is necessary to issue directives


to implement the above mentioned
መመሪያ ማውጣት አስፇሊጊ ሆኖ በመገኘቱ
provisions, the Authority of Civil Society
የሲቪሌ ማኅበረሰብ ዴርጅቶች ባሇስሌጣን በአዋጁ
Organizations has issued this directive in
አንቀጽ 89 ንዑስአንቀጽ (2)፤ አንቀጽ51
accordance with Articles 89(2) and 51(3) of
(3)መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷሌ፡፡ the Proclamation.

ክፌሌ አንዴ PART ONE


ጠቅሊሊ
GENERAL
1. አጭር ርዕስ
1. Short title
ይህ መመሪያ “የአገር በቀሌ ዴርጅቶች ምዝገባ This Directive may be cited as
እና አስተዲዯር መመሪያ ቁጥር 938/2015” “Local Organizations

ተብል ሉጠቀስ ይችሊሌ፡፡ Registration and Management


Directive No 938/2022”.

2. ትርጓሜ
2. Definitions
የቃለ አግባብ ላሊ ትርጉም የሚያሰጠው Unless the context requires
ካሌሆነ በስተቀር፣ በዚህ መመሪያ ውስጥ፤ otherwise, in this directive:
1) “ዴርጅት” ማሇት የዘሇቄታ በጎ አዴራጎት (1) "Organization" means a charitable
ዴርጅት፣ የአዯራ በጎ አዴራጎት ዴርጅት፣ endowment, charitable trust, a
የበጎ አዴራጎት ኮሚቴ፣ ቦርዴ መር charity committee, a board-led
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ዴርጅት ወይም ማህበር ነው፤ organization or an association;

2) “የዘሇቄታ በጎ አዴራጎት ዴርጅት” ማሇት (2) "charitable endowment" means an

አንዴ የተሇየ ንብረት፣ ገንዘብ በስጦታ organization in which a specific

ወይም በኑዛዜ በዘሊቂነትና በማይመሇስ property, money is used for a


specified charitable purpose in a
ሁኔታ ተሇይቶ ሇተገሇጸ የበጎ አዴራጎት
permanent and irrevocable manner
ዓሊማ ብቻ የሚውሌበት ዴርጅት ነው፤
by donation or will;
3) “የአዯራ በጎ አዴራጎት ዴርጅት” ማሇት
(3) "charitable Trust" means an
የአዯራ በጎ አዴራጎት ዴርጅቱን
organization managed by trustees
በሚያቋቁመው ሠነዴ መሠረት አንዴ
so that a specific property can be
የተሇየ ንብረት ሇበጎ አዴራጎት ዓሊማ ብቻ
used only for charitable purposes
እንዱውሌ በባሇአዯራዎች የሚተዲዯር according to the document
ዴርጅት ነው፤ establishing the charitable Trust;

4) “የበጎ አዴራጎት ኮሚቴ” ማሇት ቁጥራቸው (4) "Charity committee" means a group
አምስት ወይም ከዚያ በሊይ የሆኑ ገንዘብ of five or more persons who have
ወይም ላሊ ንብረት ሇበጎ አዴራጎት ዓሊማ the intent to collect money or other
ከሕዝብ ሇመሰብሰብ ሀሳብ ያሊቸው ሰዎች materials from the public for

ስብስብ ነው፤ charitable purposes;


(5) "Association" means an
5) “ማኅበር“ ማሇት ቁጥራቸው አምስት
organization formed by five or more
ወይም ከዚያ በሊይ በሆኑ አባሊት የሚቋቋም
members and the general assembly
እና ጠቅሊሊ ጉባዔው የበሊይ ውሳኔ ሰጪ
is the supreme decision-making
አካሌ የሆነበት ዴርጅት ሲሆን ሇዚህ
body, and for the implementation of
መመሪያ አፇጻጸም የሙያ ማኅበራትን
this directive, it does not include
አይጨምርም፤
professional associations;
6) “ቦርዴ-መር“ ዴርጅት ማሇት ቁጥራቸው
(6) "Board-led organization" means an
ሁሇትና ከዚያ በሊይ በሆኑ መሥራቾች organization established by two or
የሚቋቋምና የዴርጅቱ የበሊይ ውሳኔ ሰጭ more founders and the board is the
አካሌ ቦርዴ የሆነበት ዴርጅት ነው፤ supreme decision-making body of
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

the organization;

7) “አዋጅ” ማሇት የሲቪሌ ማኅበረሰብ (7) "Proclamation" means Proclamation

ዴርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 ነው፤ No. 1113/2019 of Civil Society


Organizations;
(8) "Authority" means the Authority of
8) “ባሇስሌጣን” ማሇት በአዋጁ አንቀጽ 4
Civil Society Organizations which
መሰረት የተቋቋመው እና የፋዳራሌ
was established in accordance with
መንግስት አስፇጻሚ አካሊትን ስሌጣንና
Article 4 of the Proclamation and
ተግባር ሇመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር
was established by Proclamation
1263/2014 (እንዯተሻሻሇ) የስያሜ ሇውጥ
No. 1263/2022 (as amended) to
በማዴረግ የተቋቋመው ‘’የሲቪሌ ማህበረሰብ
determine the powers and
ዴርጅቶች ባሇስሌጣን’’ ነው፡፡ functions of the executive bodies of
the Federal Government by
changing its name;

9) “ምክር ቤት” ማሇት በአዋጁ አንቀጽ 85


(9) "Council" means the Council of
መሰረት የተቋቋመው የሲቪሌ ማህበረሰብ
Civil Society Organizations
ዴርጅቶች ምክርቤት ነው፡፡ established in accordance with
10) በአዋጁ የተሰጡ ትርጓሜዎች እንዯ Article 85 of the Proclamation;
አስፇሊጊነቱ ሇዚህ መመሪያም ተፇፃሚ (10) The definitions given in the
ይሆናለ፤ Proclamation shall apply to this
11) በወንዴ ፆታ የተገሇጸው አነጋገር የሴት Directive as necessary;

ፆታንም ይጨምራሌ፡፡ (11) Expressions in the male gender


also include the female gender.

3. የተፇጻሚነት ወሰን
3. Scope of application
1)ይህ መመሪያ በዘሇቄታ በጎ አዴራጎት
(1) This directive applies to a
ዴርጅት፣ በአዯራ በጎ አዴራጎት ዴርጅት፣
charitable endowment, charitable
በጎ አዴራጎት ኮሚቴ፣ በቦርዴ መር ዴርጅት
trust, a charitable committee, a
እና ማህበር ሊይ ተፇጻሚ ይሆናሌ፡፡
board-led organization and an
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

2) ይህ መመሪያ በሚከተለት ሊይ ተፇጻሚ association.

አይሆንም (2) This directive does not apply to the

ሀ) በውጭ ዴርጅቶች following:

ሇ) በሙያ ማህበራት a) Foreign organizations;


b) Professional associations.
PART TWO
ክፌሌ ሁሇት
REGISTRATION
ስሇምዝገባ
4. ሰሇ ዴርጅት ምዝገባ
4. Registration of organizations
(1) Any organization must be
1) ማንኛውም ዴርጅት ወዯ ሥራ ሇመግባት
registered by the authority in
በአዋጁና በዚህ መመሪያ መሠረት
accordance with the Proclamation
በባሇስሌጣኑ ተመዝግቦ የምዝገባ የምስክር
and this directive and obtain a
ወረቀት ማግኘት አሇበት፡፡
registration certificate.
2) ሇምዝገባ የሚቀርብ ጥያቄ የሚቀርበው
(2) A request for registration shall be
ባሇስሌጣኑ ሇዚሁ ብል ባዘጋጀው
made in the application form
የማመሌከቻ ቅጽ ይሆናሌ፡፡
prepared by the authority for this
purpose.

5. ሇምዝገባ ስሇማመሌከት
5. Application for registration
1) የማኅበር እና የቦርዴ መር ዴርጅት
(1) The request for registration of an
የምዝገባ ጥያቄ ሇባሇስሌጣኑ የሚቀርበው
association and a board-led
በመሥራቾች ሰብሳቢ ወይም በህጋዊ
organization shall be submitted to
ተወካያቸው ተፇርሞ ነው፡፡ the authority and signed by the
chairman of the founders or their
legal representative.
2) የዘሇቄታ በጎ አዴራጎት ዴርጅት የምዝገባ (2) In accordance with the provisions
ጥያቄ የሚቀርበው በአዋጁ አንቀጽ 22 of Article 22 of the Proclamation,
በተዯነገገው መሠረት፤ the application for registration of a
charitable endwoment shall be
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

submitted:
(ሀ) መሥራቹ በሕይወት ካሇ a) by the founder himself or by

በመሥራቹ በራሱ ወይም ሇዚህ ጉዲይ his proxy for this matter if

በወከሇው፤ the founder is alive;

(ሇ) መሥራቹ በሕይወት የላሇ እንዯሆነ b) by a person entrusted by the


founder or by the executors
ከመሥራቹ አዯራ በተቀበሇ ሰው
of the founder's will if the
ወይም የመሥራቹን ኑዛዜ
founder is not alive;
በሚያስፇጽሙ ሰዎች፤
c) in the absence of the
(ሐ) ከዚህ በሊይ የተመሇከቱት
aforementioned applicants,
አመሌካቾች በማይኖሩበት ጊዜ
the application shall be made
ማመሌከቻው ሇዘሇቄታ ንብረትን
by persons who have drawn
ሇበጎ አዴራጎት ዓሊማ የመስጠት
up, witnessed or placed the
ውሌ ባዘጋጁ፣ ምስክር በሆኑ contract in trust for the
ወይም ውለን በአዯራ ባስቀመጡ permanent donation of
ሰዎች፤ property for charitable
purposes;
(መ) ምዝገባ የመጠየቅ ግዳታ d) if those who are required to
የተጣሇባቸው ሰዎች ምዝገባውን apply for registration have
ሳይጠይቁ የቀሩ እንዯሆነ failed to apply for the
መሥራቹ ከሞተ ከሦስት ወር registration, after three

በኋሊ ይመሇከተኛሌ በሚሌ months of the founder's

በማንኛውም ሰው አመሌካችነት death at the request of any


person or at the initiative of
ወይም በባሇስሌጣኑ አነሳሽነት፤
the authority;
ነው፡፡
3) የአዯራ በጎ አዴራጎት ዴርጅት የምዝገባ
(3) The request for registration of a
ጥያቄ የሚቀርበው በባሇአዯራዎች በጋራ
charitable Trust may be made by
ወይም ከባሇአዯራዎች በአንደ ሉሆን
the trustees jointly or by one of the
ይችሊሌ፡፡
trustees.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

4) የበጎ አዴራጎት ኮሚቴ የምዝገባ ጥያቄ (4) The request for registration of the
የሚቀርበው በኮሚቴው ሰብሳቢ ነው፡፡ charitable committee shall be

ሆኖም፤ submitted by the chairman of the

(ሀ) በኮሚቴው የሰበሰበው ገንዘብ committee. However;

ወይም ንብረት የታቀዯውን a) If the money or property


collected by the committee is
ዓሊማ ሇማሳካት አስፇሊጊ ከሆነው
more than what is necessary
በሊይ ከሆነ በዚህ አንቀጽ ንዑስ
to achieve the intended
አንቀጽ (1) (2) ወይም (3)
purpose, it may apply to be
ከተመሇከቱት በአንደ
registered as an organization
በዴርጅትነት እንዱመዘገብ
under one of the provisions
ማመሌከት ይችሊሌ፤
of paragraphs (1), (2) or (3) of
(ሇ) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (ሀ)
this article;
የተዯነገገው ቢኖርም፣ በኮሚቴው b) Notwithstanding the
የተሰበሰበው ገንዘብ ወይም provisions of sub-paragraph
ንብረት ሇአንዴ ሇተወሰነ ዘሊቂ (a) of this article, if the
ዓሊማ የሚውሌ ከሆነ ኮሚቴው money or property collected
ዘሊቂ የበጎ አዴራጎት ዴርጅት by the committee is to be
ሆኖ እንዱቋቋም ማመሌከት used for a specific permanent
አሇበት፡፡ purpose, the committee shall
apply to be established as a
charitable endowment.

(ሐ) የበጎ አዴራጎት ኮሚቴው አባሊት c) If the members of the


charitable committee apply to
ወዯ ላሊ አይነት ዴርጅትነት
register as another type of
ሇመመዝገብ ካመሇከቱ
organization, the authority
ባሇስሌጣኑ አግባብ ባሇው
shall accept the request and
መመሪያ መሰረት ጥያቄውን
complete the registration
ተቀብል ምዝገባውን
according to the relevant
ያከናውናሌ፤
directives;
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

d) After the charitable


(መ) የበጎ አዴራጎት ኮሚቴ አሊማውን committee achieves its

ካሳካ በኋሊ ቀሪ ገንዘቡን objectives, it may transfer the

በኮሚቴው ውሳኔ መሰረት ሇላሊ remaining funds to another

ሲቪሌ ማህበረሰብ ዴርጅት civil society organization or


fund of civil society
ወይም ሇሲቪሌ ማህረሰብ
organizations based on the
ዴርጅቶች ፇንዴ ማስተሊሇፌ
committee's decision.
ይችሊሌ፡፡
(5) If two or more organizations merge
5) ሁሇት ወይም ከሁሇት በሊይ የሆኑ
into one, or if one organization is
ዴርጅቶች ወዯ አንዴ ከተዋሃደ ወይም
divided into two or more
አንዴ ዴርጅት ሇሁሇት ወይም ከሁሇት
organizations, or if one type of
በሊይ ሇሆኑ ዴርጅቶች ከተከፊፇሇ ወይም
organization changes into another
አንዴ ዓይነት ዴርጅት ወዯ ላሊ ዓይነት type of organization, the new
ዴርጅትነት ከተሇወጠ በአዱስ ዴርጅትነት organization must apply for
ሇመመዝገብ ሇምዝገባ ሇቀረበው ዴርጅት registration according to the
ተፇጻሚነት ባሇው ዴንጌዎች መሠረት provisions applicable to the
ሇምዝገባ ማመሌከት ይኖርበታሌ፡፡ organization submitted for
registration.

6. ሇምዝገባ መቅረብ ያሇባቸው ሰነድቸ 6. Documents to be submitted


for registration
1) በዚህ መመሪያ አንቀጽ 3 ንዑስ አንቀጽ (1) (1) The application for registration of
መሠረት የሚቀርብ የዴርጅት ምዝገባ an organization submitted in
ማመሌከቻ በአዋጁ አንቀጽ 58 ንዑስ accordance with Article 3(1) of this
አንቀጽ (1) የተመሇከቱትን ሰነድች ያካተተ directive should include the
መሆን ይኖርበታሌ፡፡ documents referred to in Article
58(1) of the Proclamation.

2) የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) (2) Subject to paragraph 1 of this


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

እንዯተጠበቀ ሆኖ፤ ሇዴርጅት ምዝገባ article, the following documents


ከሚቀርብ ማመሌከቻ ጋር እንዯአግባብነቱ፤ shall be submitted together with
the application for registration of
organizations as required:
(ሀ) የዴርጅቱን ዓሊማ እና ሇሥራ a) Minutes signed by the
የሚሰማራበትን ክሌሌ እና founders in which they agree
ዴርጅቱን ሇመመሥረት to form the organization and
የተስማሙበት በመስራቾች the region in which it will

የተፇረመ ቃሇ ጉባኤ፤ operate;

(ሇ) ዴርጅቱ ሉጠቀምበት ያዘጋጀው b) By-laws approved by the

በመስራቾች የፀዯቀ እና በየገጹ founders and signed on each


page by the organization for
የተፇረመ መተዲዯሪያ ዯንብ፤
its use; However, when the
ነገርግን የመስራቾች ብዛት ከ 3
number of founders is more
በሊይ በሚሆንበት ጊዜ ቢያንስ 3
than 3, at least 3 founders
መስራቾች በእያንዲንደ ገጽ
must sign each page, and the
መፇረም የሚኖርባቸው ሲሆን
names and signatures of all
በመተዲዯሪያ ዯንቡ መጨረሻ ገጽ
founders must be attached to
የሁለም መስራቾች ስምና ፉርማ
the last page of the bylaws.
መያያዝ አሇበት፡፡
(ሐ) የቦርዴ አባሊት ወይም የስራ c) Minutes of the election of
አስፇፃሚ ኮሚቴ (ካሇው) ምርጫ board members or executive
የተካሄዯበት ቃሇ ጉባኤ፤ committee (if any);
(መ) የመስራቾች፣ የስራ አመራር d) A renewed identity card or
ቦርዴ ወይም የስራ አስፇፃሚ passport, a recent passport
ኮሚቴ አባሊት እንዱሁም size photograph showing full
ዴርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ወይም face of the founders,

ዲይሬክተር (ካሇው) management board or

ማንነታቸዉን የሚገሌፅ ማንነትን executive committee


members as well as the
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

የሚገሌጽ የታዯሰ መታወቂያ manager or director (if any) of


ወይም ፓስፖርት፣ ሙለ የፉት the organization and a

ገፅን የሚያሳይ የፓስፖርት document showing education

መጠን ያሇው የቅርብ ጊዜ አንዴ and experience profiles (CV).

ጉርዴ ፍቶግራፌ እና
የትምህርትና የሌምዴ ዝግጅት
የሚያሳይ ሰነዴ (ግሇ ታሪክ)፤
መቅረብ ይኖርበታሌ፡፡
(3) The minutes referred to in
3) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) (ሀ)
paragraph (2)(a) of this article
የተጠቀሰው ቃሇጉባዔ የመስራቾች ስምና
includes the names and positions
የስራዴርሻ፣ ቀን፣ ቦታ፣ ዴርጅቱን
of the founders, date, place, the
ሇመመስረት መነሻ የሆኑ ምክንያቶች፣
reasons for establishing the
የዴርጅቱን ዓሊማ፣ የዴርጅቱ መተዲዯሪያ organization, the purpose of the
ዯንብ መፅዯቁን የሚያሳይ፣ የቦርዴ አባሊት organization, the approval of the
ወይም የስራ አስፇፃሚ ኮሚቴ ምርጫ organization's bylaws, the election
ወይም ምዯባ፣ ያካተተ ሆኖ ሁለም or assignment of board members or
መስራቾች ባሇስሌጣኑ ዘንዴ በመቅረብ executive committee, and all
በቃሇ ጉባዔው ፉርማቸውን ማኖር ወይም founders may present to the
የተፇረመውን በሕጋዊ ተወካያቸው authority and put their signatures
አማካኝነት ሇባሇስሌጣኑ መሊክ ይችሊለ፡፡ in the minutes of the meeting or
send the signature to the authority
through their legal representative.

4) በዚህ አንቀጽ መሰረት ሇሚቀርብ (4) In the event that the authority

ማመሌከቻ ባሇስሌጣኑ የኤላክትሮኒክስ provides electronic services for


applications submitted in
አገሌግልት የሚሰጥ በሆነ ጊዜ አመሌካቾች
accordance with this article,
በአካሌ መቅረብ ሳይጠበቅባቸው ሇዚህ
applicants may send their
ተብል በተዘጋጀ የማመሌከቻ መንገዴ
applications through a dedicated
ማመሌከቻቸውን መሊክ ይችሊለ፡፡
application form without being
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

required to appear in person.

7. ሇማህበር እና ሇቦርዴ መር ዴርጅት ምዝገባ 7. Documents to be submitted for

መቅረብ ያሇባቸው ሰነድች registration of associations and

የዚህ መመሪያ አንቀጽ 5 እንዯተጠበቀ ሆኖ፤ board-led organizations


Notwithstanding the provisions of
1) ሇማህበር ምዝገባ ከሚያቀርበው ማመሌከቻ
Article 5 of this Directive:
ጋር የማህበር አባሊቱን ሇመምረጥ
(1) A document showing the
የተጠቀመበትን መመዘኛዎችን የሚያሳይ፤ criteria used to elect the
association members shall be
submitted together with the
application for registration of
the association;
(2) A document confirming that the
2) ሇቦርዴ መር ዴርጅት ከሚያቀርበው
elected board members are not
የምዝገባ ማመሌከቻ ጋር የተመረጡት
related by blood or marriage to
የቦርዴ አባሊት ከዴርጅቱ የሥራ መሪዎች
the working leaders of the
ጋር የስጋ እና የጋብቻ ዝምዴና የላሊቸው organization shall be submitted
መሆኑን ያረጋገጠበትን፤ with the application for
ሰነዴ ማቅረብ ይኖርበታሌ፡፡ registration of a board-led
organization;
(3) If the authority confirms that
3) ባሇስሌጣኑ በቦርዴ አባሊትና በስራ መሪዎች
there is a marriage or
መካከሌ የጋብቻ ወይ የስጋ ዝምዴና
consanguineous relationship
መኖሩን ካረጋገጠ አመሌካቾች ማስተካከያ
between board members and
እንዱያዯርጉ ያዝዛሌ፤ በዚህ መሰረት
work leaders, it shall order
አመሌካቾች ሇማስተካከሌ ፇቃዯኛ ካሌሆነ
the applicant to make
ባሇስሌጣኑ ምዝገባውን ይከሇክሊሌ፡፡
adjustments and, if the
applicant fails to make
adjustments accordingly, the
authority shall reject the
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

registration;
(4) An organization that is found to
4) የጋብቻ ወይ የስጋ ዝምዴና እያሇ ይህንን be registered by concealing it
በመዯበቅ ተመዝግቦ የተገኘ ዴርጅት while there is a marriage or
በተጭበረበረ ሰነዴ እንዯተመዘገበ ተቆጥሮ consanguineous relationship

ባሇስሌጣኑ ተገቢውን የእርምት እርምጃ shall be considered to have


been registered with a
ይወስዲሌ፡፡
fraudulent document and the
authority shall take appropriate
corrective actions.

8. ሇዘሇቄታ በጎ አዴራጎት ዴርጅት ምዝገባ


8. Documents to be submitted
መቅረብ ያሇባቸው ሰነድች
for registration of charitable
endowment
1) የዚህ መመሪያ አንቀጽ 5 እንዯተጠበቀ
(1) Subject to Article 5 of this Directive,
ሆኖ፤ ሇዘሇቄታ በጎ አዴራጎት ዴርጅት the following documents shall be
ምዝገባ ከሚቀርብ ማመሌከቻ ጋር፤ submitted together with the
application for registration of a
charitable endowment:
(ሀ) ማመሌከቻው የቀረበው መሥራቹ a) If the application was submitted
በሕይወት እያሇ የሆነ እንዯሆነ while the founder was still alive,
የመሥራቹን ማንነት የሚገሌጽ a document stating the identity

ሰነዴና የመሥራቹን መታወቂያ፣ and citizenship of the founder;


b) An evidence that the founder is
ዜግነት፤
not alive if it happened after the
founder's death and ID
(ሇ) መሥራቹ ከሞተ በኋሊ የሆነ document confirming the
እንዯሆነ መሥራቹ በሕይወት identity of the persons who
እንዯላሇ የሚገሌጽ ማስረጃ እና drew up the will and the

ኑዛዜውን እንዱሁም ውሌ ያዘጋጁ contract or witnessed or kept


the contract in trust;
ወይም ምስክር የሆኑ ወይም ውለን
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

በአዯራ ያስቀመጡ ሰዎች ማንነት


የሚያረጋግጥ መታወቂያ፤
c) In the case of an application
(ሐ) በዚህ መመሪያአንቀጽ 5 ንዑስ
submitted in accordance with
አንቀጽ (2) (መ) መሠረት
paragraph (2)(d) of Article 5 of
የሚቀርብ ማመሌከቻ ከሆነ this directive, an evidence that
መሥራቹ ከሞተ ሦስት ወር three months have passed since
ያሇፇው መሆኑን የሚያሳይ the death of the founder and, if

ማስረጃ እንዱሁም ማመሌከቻ the person who submitted the


application is a person claiming
ያቀረበው ሰው ይመሇከተኛሌ
to be concerned, a statement or
በሚሌ ሰው ከሆነ ሇምን
document showing why he/she
እንዯሚመሇከተው የሚያሳይ
is concerned;
መግሇጫ ወይም ሰነዴ፤
መቅረብ ይኖርበታሌ፡፡ 9. Documents to be submitted for
9. ሇአዯራ በጎ አዴራጎት ዴርጅት ምዝገባ መቅረብ the registration of a charitable
ያሇባቸው ሰነድች Trust
Subject to Article 6 of this Directive,
የዚህ መመሪያ አንቀጽ 6 እንዯተጠበቀ ሆኖ፣ the following documents shall be
ከአዯራ በጎ አዴራጎት ዴርጅት ምዝገባ ማመሌከቻ submitted together with the
ጋር ፤ application for registration of a
charitable Trust:

1) A donation, bequest or decision


1) ሇዴርጅቱ መቋቋም ምክንያት የሆነው
of an appropriate government
ስጦታ፣ ኑዛዜ ወይም አግባብ ያሇው
body that is the ground for the
የመንግሥት አካሌ ውሳኔ፤ establishment of the
2) መሥራቹን፣ ባሇአዯራዎቹንና የአዯራ በጎ organization;
አዴራጎት ዴርጅቱን ተጠቃሚዎች በግሌጽ 2) A statute that clearly
የሚያስቀመጥ ማቋቋሚያ ሰነዴ መቅረብ identifies the founder, the
ይኖርበታሌ፡፡ trustees and the beneficiaries
of the charity organization.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

10. ሇበጎ አዴራጎት ኮሚቴ መሥራቾች ቃሇ ጉባዔ 10. Minutes of the founders
of the charity committee
የዚህ መመሪያ አንቀጽ 6 እንዯተጠበቀ ሆኖ፣
Notwithstanding the provisions of
የበጎ አዴራጎት ኮሚቴ ቃሇ ጉባዔ ቢያንስ፤
Article 6 of this Directive, the
minutes of the charitable
committee meeting shall contain at
1) ሇዓሊማው ማስፇጸሚያ ይሰበሰባሌ ተብል least:

የሚታሰበውን ገንዘብ ወይም ንብረት መጠን 1) The amount of money or property

እና ከየትና ከማን እንዯሚሰበሰብ፤ that is supposed to be collected


for the implementation of the
እንዱሁም የገንዘቡን ወይም የንብረቱን
purpose and from where and from
አጠቃቀም ሇመቆጣጠር የሚያስችለ
whom it will be collected; Also,
ስሌቶችንና አተገባበራቸውን፤
the strategies and their
implementation to manage the
2) ውሳኔው የበጎ አዴራጎት ኮሚቴውን
use of such money or property;
ዓሊማዎች እና ዓሊማዎቹን የሚያሳካበትን
2) The decision to achieve the
ጊዜ፤ እና purposes and objectives of the
charity committee; and

3) የኮሚቴው ሥራዎች እንዳት መከናወን 3) How the functions of the


committee should be carried out
እንዲሇባቸው እና በኮሚቴው የሚሰበሰበውን
and measures necessary to
ገንዘብ እና ንብረት መጠንና አጠቃቀሙን
manage the amount and use of
ሇመቆጣጠር አስፇሊጊ የሆኑ እርምጃዎችን፤ funds and assets collected by
የያዘ መሆን አሇበት፡፡ the committee;

11. ስሇዴርጅት ንብረት 11. Corporate assets


1) የዘሇቄታ የበጎ አዴራጎት ዴርጅት ንብረትን 1) Regarding the assets of a charitable
በተመሇከተ፤ endowment:
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

(ሀ) በስጦታ ወይም በኑዛዜ የሚሰጥ a) Any property or money given as

ማናቸውም ንብረት ወይም a donation or bequest must be


at least ETB 500,000 (five
ገንዘብ ቢያንስ ብር 500,000
hundred thousand);
(አምስት መቶ ሺህ) መሆን
አሇበት፤
(ሇ) ሇማዋጣት ቃሌ የተገባውን b) The property promised to be
ንብረት፣ ገንዘብ ካሌሆነ contributed, the nature of the

የሚዋጣው ንብረት ምንነት እና property to be contributed if it


is not money, and the value of
በንብረት ገማች የተገመተው
the property estimated by the
የንብረት ዋጋ ከብር 500,000
property appraiser must be not
(አምስት መቶ ሺህ) ያሊነሰ
less than ETB 500,000 (five
መሆኑ መገሇጽ አሇበት፤ hundred thousand);
(ሐ) ያሇው ወይም ይኖረዋሌ ተብል
የሚታስበው አጠቃሊይ የሀብት c) The total amount of assets or

ወይም የንብረት መጠን property that it has or is


expected to have must be
የዴርጅቱን ዓሊማ የሚያሳካ
sufficient to achieve the
መሆን ይኖርበታሌ፤
purpose of the organization;
(መ) የአዋጁ አንቀጽ 23 መሠረት
d) According to Article 23 of the
ንብረቱ ሇዘሇቄታ በጎ አዴራጎት Proclamation, unless the
ዴርጅት ዓሊማ እንዲይውሌ property is revoked to be used
ካሌተሻረ በስተቀር ሇዴርጅቱ for the purpose of a charitable

ዓሊማ እንዱውሌ በስጦታ ወይም endowment, the ownership of


the property given by donation
በኑዛዜ የተሰጠውንብረት
or bequest to be used for the
ባሇቤትነት ዴርጅቱ እንዯተቋቋመ
purpose of the organization
ወዱያውኑ እንዱተሊሇፌ ተዯርጎ should be transferred
ስሇመተሊሇፈ ማረጋገጫ immediately after the
ሇባሇስሌጣኑ ማቅረብ establishment of the

ይኖርበታሌ፤ organization and the


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

organization shall submit an


evidence of transfer to the
authority;
(ሠ) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
e) Pursuant to paragraph 1(c) of
1(ሐ) የንብረቱ ባሇቤትነት
this article, until the ownership
ሇዴርጅቱ እሰኪተሊሇፌ ዴረስ of the property is transferred to
መሥራቾቹ ሇንብረቱ the organization, the founders
አስፇሊጊውን ጥበቃ ሁለ must do all the necessary

ማዴረግ አሇባቸው፤ protection for the property;

2) Regarding the assets of a charitable


2) የአዯራ በጎ አዴራጎት ዴርጅት ንብረትን
Trust:
በተመሇከተ፤
a) It must be managed
(ሀ) በኑዛዜው፣ በስጦታው ወይም
separately from other
በባሇስሌጣኑ ትዕዛዝ በተወሰነው
donations or income used to
መሠረት ከላልች ስጦታዎች
achieve the purpose as
ወይም ዓሊማውን ሇማሳካት
determined by the will,
ከሚጠቀምበት ገቢ ሇይቶ
donation or order of the
በመያዝ ማስተዲዯር አሇበት፤
authority;
(ሇ) ተጠቃሚዎች የአዯራ በጎ b) Beneficiaries have no right to
አዴራጎት ዴርጅቱ አካሌ በሆኑ order or manage the
ንብረቶች ሊይ በግሌም ሆነ በጋራ properties that are part of the
የማዘዝ ወይም የማስተዲዯር charitable Trust either
መብት የሊቸውም፤ individually or jointly;
(ሐ) ከባሇስሌጣኑ ፇቃዴ ውጭ c) It is not possible to transfer
የዴርጅቱን ንብረት ሇላሊ ሰው the company's property to

ማስተሊሇፌ አይቻሌም፤ another person without the

በባሇስሌጣኑ ቢፇቀዴም ንብረቱ authority's permission; Even

ያሇዋጋ አይተሊሇፌም፤ if approved by the authority,


the property shall not be
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

transferred without value;


(መ) ሇተወሰነ ጊዜ የተቋቋመ የአዯራ d) When a charitable Trust

በጎ አዴራጎት ዴርጅት ሲፇርስ established for a certain

ንብረቱን የመውሰዴ መብት period of time is dissolved,

ያሊቸው ባሇገንዘቦች የአዯራ በጎ the creditors who have the


right to take the property
አዴራጎት ዴርጅቱን ንብረት
may mortgage the property of
ማስያዝ ይችሊለ፤
the charitable Trust;
(ሠ) የአዯራ በጎ አዴራጎት ዴርጅት
e) The estimated value of the
ሇማቋቋም የሚሰጠው ንብረት
property to be given to
ዋጋ ግምት ከ200,000 (ሁሇት
establish a charitable Trust
መቶ ሺህ) ማነስ የሇበትም፡፡
should not be less than ETB
200,000 (two hundred
thousand);
(ረ) የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ f) The provisions under
1(ሐ) ፣ (መ) እና (ሠ) paragraph 1(c), (d) and (e) of
በባሇአዯራ በጎ አዴራጎት this article shall also apply to
ዴርጅትም ሊይ ተፇጻሚ a charitable Trust.
ይሆናሌ፡፡
3) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) (ሀ) 3) In accordance with paragraph 1(a)
መሠረት ንብረቱ የሚገመተው ፇቃዴ of this article, the property shall be

ባሇው ገማች ወይም በባሇስሌጣኑ assessed by a licensed assessor or

በተመዯበ ባሇሙያ ይሆናሌ፡፡ an expert appointed by the


authority.
4) Any assessor appointed or assigned
4) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (3) መሠረት
by the organization in accordance
በዴርጅት የተሾመ ወይም የተመዯበ
with paragraph 3 of this article:
ማንኛውም ገማች፤
a) shall carry out the valuation
(ሀ) የንብረት ግመታውን ተፇጻሚነት
of assets in an independent,
ወይም ተቀባይነት ባሊቸው
truthful and fair manner and
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ገሇሌተኛ፣ እውነተኛ እና ፌትሐዊ exercise due care at all times


በሆነ መንገዴ የማከናወን እና in carrying out his duties;

ተግባሩን በሚያከናውንብት ጊዜ
ሁለ ተገቢውን ጥንቃቄ ማዴረግ
አሇበት፤
b) Shall not carry out any work
(ሇ) በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገዴ
related to his interests,
ከእርሱ ጥቅም ጋር የተገናኘን
directly or indirectly, or in
ወይም በግመታ ወቅት ሆነ በኋሊ
respect of the property in
ፌሊጎት እንዲሇው ያሳየበትን
which he has expressed an
ንብረት በተመሇከተ የግመታ ሥራ
interest during or after the
ማከናውን የሇበትም፡፡
time of the work.

5) በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 (ሀ፤ሇ 5) Notwithstanding the provisions of


እና ሐ) የተዯነገገው ቢኖርም ኑዛዜውን paragraph 1 (a, b and c) of this
የሰጠው ሰው ከዚህ ያነሰ ገንዘብ በኑዛዜ article, if the person who gave the
በማስቀመጥ ህይወቱ ያሇፇ እንዯሆነና will passed away with less than
ይህም በባሇስሌጣኑ ሲረጋገጥ የገንዘቡ this amount deposited in the will
መጠን በዚህ መመሪያ ከተጠቀሰው and this is confirmed by the
መጠን ያነሰ ቢሆንም ባሇስሌጣኑ authority, the authority may allow
ምዝገባው እንዱከናወን ሉፇቅዴ the registration to be done

ይችሊሌ፡፡ although the amount of money is


less than the amount mentioned in
the will.

12. Rejection of a request for


12. የምዝገባ ጥያቄን ስሊሇመቀበሌ
registration
1) ባሇስሌጣኑ በአዋጁ አንቀጽ 59 ንዑስ
1) When the authority decides not to
አንቀጽ (1) መሠረት ሇምዝገባ
accept the request for registration
የቀረበውን ጥያቄ ሊሇመቀበሌ ሲወስን
according to paragraph (1) of
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ይህንኑ ውሳኔውን ከነምክንያቱ Article 59 of the Proclamation, it


ሇአመሌካቹ በጽሑፌ shall send the same decision to the

እንዱዯርሰውያዯርጋሌ፡፡ applicant in writing.

2) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) 2) If the action taken according to


paragraph (1) of this article is not
መሠረት የተወሰዯው እርምጃ
to make the requested adjustment
የተጠየቀውን ማስተካከያ ባሇማዴረግ
and the applicant explains that he
ከሆነ እና አመሌካቹ የማስተካከያ
was asked to take corrective action
እርምጃ እንዱወስዴ ተጠይቆ
and was unable to adjust due to
ሇማስተካከሌ ያሌቻሇው ከአቅም በሊይ
force majeure, and if the authority
በሆነ ምክንያት መሆኑን ካስረዲ እና
deems it appropriate to give a
ባሇስሌጣኑ የተወሰነ ጊዜ መስጠቱ
certain time, the applicant shall be
ተገቢ ሆኖ ካገኘው ሇአመሌካቹ ከ30 given an additional time not
ተካታተይ ቀናት ያሌበሇጠ ተጨማሪ exceeding 30 consecutive days.
ጊዜ ይሰጠዋሌ፡፡ 3) If the authority confirms that the
3) ሇምዝገባ የቀረበው ሰነዴ ሐሰተኛ ወይም document submitted for
በማጭበርበር የተገኘ መሆኑን ካረጋገጠ registration is false or obtained by
ባሇስሌጣኑ ዴርጅቱ ያቀረበው የምዝገባ fraud, the authority shall reject the
ውዴቅ ተዯርጎ የተሰበሰበ ገንዘብ ወይም registration and refer the matter to
ንብረት ካሇ ገንዘቡ ወይም ንብረቱ the police and the prosecutor for

እንዱታገዴ እንዱሁም ተገቢው ምርመራ the suspension of, investigation on,

እንዱዯረገ ጉዲዩን ሇፖሉስና አቃቢ ህግ the money or property if there is


any money or property.
ይመራዋሌ፡፡
4) An applicant whose application for
4) የምዝገባ ጥያቄው ውዴቅ የተዯረገበት
registration has been rejected may
አመሌካች በአዋጁ አንቀጽ 59 ንዑስአንቀጽ
submit a complaint to the Board
(5) መሠረት ቅሬታውን በ30 ቀናት ውስጥ
within 30 days in accordance with
ሇቦርዴ ማቅረብ ይችሊሌ፡፡
paragraph 5 of Article 59 of the
Proclamation.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

13. ሇምዝገባ የሚከፇሌ ክፌያ 13. Registration fee


The fee for a new registration
የአዱስ ምዝገባ ጥያቄ ክፌያ በሲቪሌ
request shall be processed
ማህበረሰብ ዴርጅቶች ባሇስሌጣን ሇሚሰጡ
according to the payment rate
አገሌግልቶች የሚከፇሌ የአገሌግልት ክፌያን
determined by the Council of
ሇመወሰን በወጣው የሚኒስትሮች ምክርቤት
Ministers Regulation No.
ዯንብ ቁጥር 514/2014 በተወሰነው የክፌያ
514/2022 issued to
ተመን መሰረት የሚስተናገዴ ይሆናሌ፡፡ determine the service fee for
services provided by civil
society organizations.
14. የባንክ ሂሣብ ስሇመክፇት 14. Opening bank account
1) ማንኛውም ዴርጅት ምዝገባ ከመፇጸሙ 1) If any organization has money that

በፉት ያገኘው ወይም የሰበሰበው ገንዘብ it has received or collected before

ካሇውና በዝግ ሂሳብ እንዱቀመጥሇት registration and requests that it be

ከጠየቀ ባሇስሌጣኑ ሇባንክ በሚጻፇው kept in a closed account, the


authority shall, through a letter
ዯብዲቤ አማካኝነት ወዯፉት ሉቋቋም
written to the bank, cause it to be
በታሰበው ዴርጅት ስም በተከፇተ የባንክ
kept in a closed bank account
ሂሣብ በዝግ እንዱቀመጥ ያዯረጋሌ፡፡
opened in the name of the
organization that is intended to be
established in the future.
2) የዘሇቄታ በጎ አዴራጎት ዴርጅት
2) When a charitable endowment
ሇምዝገባ በሚያመሇክትበት ጊዜ
applies for registration, the
500 000.00 (አምስት መቶ ሽህ ብር) authority writes to the bank to
በዝግ አካውንት እንዱቀመጥ ባሇስሌጣኑ deposit ETB 500,000.00 (five
ሇባንክ ይጽፊሌ፤ hundred thousand) in a closed
account.
3) ማንኛውም ዴርጅት በአዋጁ አንቀጽ 75 3) When any organization applies to
ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት የባንክ ሂሣብ open a bank account under
ሇመክፇት ሲያመሇክት ከማመሌከቻው paragraph 1 of Article 75 of the
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ጋር ሂሳብ እንዱከፇት ቦርደ ወይም ስራ Proclamation, together with the


አስፇጻሚው የወሰነበት ቃሇ ጉባኤ፣ በስራ application, the minutes of the

አስኪያጁ ወይም በቦርዴ/ስራ አስፇጻሚ meeting where the board or the

ሰብሳቢው የተፇረመ ሸኝ ዯብዲቤ executive decided to open an

ሇባሇስሌጣኑ መቅረብ አሇበት፡፡ account, and a letter signed by the


manager or the board/executive
ቃሇጉባኤው የትኛው ባንክና ቅርንጫፌ
chairman must be submitted to the
ሂሳብ እንዯሚከፇት፣ ፇራሚዎቹ እነማን
authority. The minutes should
እንዯሆኑ ሙለ ስምና የስራ ዴርሻ
include which bank and branch
እንዱሁም በመተዲዯሪ ዯንቡ መሰረት
account will be opened, the full
የተዘጋጀ መሆን ይገባዋሌ፡፡
names and roles of the signatories,
and should be prepared according
to the bylaws.
4) በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 3 4) Board/executive members may not
በተዯነገገው መሰረት የሚቀርብ የፇራሚ appear as bank signatories unless
ማንነት የሙያ ወይም ብዙሀን ማህበራት the identity of the signatory

ካሌሆኑ በስተቀር የቦርዴ/ስራ አስፇጻሚ provided in accordance with the

አባሊት የባንክ ፇራሚ ሆነው መቅረብ provisions of paragraph 3 of this


article is professional or public
አይችለም፡፡
associations.
5) ማንኛውም ዴርጅት በአንዴ ግሇሰብ
5) Any organization shall not open
ብቻ የሚንቀሳቀስ የባንክ ሂሳብ መክፇትና
and use a bank account operated
መጠቀም አይችሌም፡፡
by only one individual.
6) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1)
6) According to paragraph 1 of this
መሠረት በዝግ የባንክ ሒሣብ
article, the letter written by the
እንዱቀመጥ የተዯረገ ገንዘብ ያሇ እንዯሆነ
authority requesting the opening of
በባሇስሌጣኑ የሚፃፇው ዯብዲቤ ዝግ the closed bank account and
የሆነው የባንክ ሂሣብ እንዱከፇት stating the names of the
የሚጠይቅና የፇራሚዎቹን ስም signatories, and if the money is to
የሚገሌጽ እንዱሁም ገንዘቡ ወዯ ላሊ be transferred to another account,
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

አካውንት የሚተሊሇፌ ከሆነ የትኛው should be written by the authority.


ሂሳብ እንዱተሊሇፌ የሚገሌጽ መሆን
ይኖርበታሌ፡፡

ክፌሌ ሦስት PART THREE


ስሇዴርጅት አመራር እና CORPORATE LEADERSHIP AND
አስተዲዯር MANAGEMENT

15. ስሇ ዴርጅት ዓሊማና ግቦች 15. Objectives and goals of


the organization
1) ማናቸውም ዴርጅት የዴርጅቱን ዓሊማ እና 1) Any organization should clearly

ግቦቹን በግሌጽ እና በማያሻማ ሁኔታ and unequivocally state its


objectives and goals in writing.
በጽሑፌ ማስቀመጥ ይኖርበታሌ፡፡
2) In order to set the objectives and
2) የዴርጅቱን ዓሊማ እና ግብ ሇማስቀመጥ
goals of the organization, it should
በዋናነት ኢሊማ የሚያዯርጋቸውን
identify who the target users are
ተጠቃሚዎች ማን እንዯሆኑ መሇየት እና
and why it is necessary to reach
ሇምን ተጠቃሚዎቹን መዴረስ እንዲስፇሇገ
the users.
ከግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርበታሌ፡፡
3) When a board or body of similar
3) አንዴ ቦርዴ ወይም ተመሳሳይ ዯረጃ ያሇው
status is first formed, it should try
አካሌ ሇመጀመሪያ ጊዜ በሚቋቋምበት ጊዜ
to start with as small a number of
በተቻሇ መጠን አነስተኛ ቁጥር ባሊቸው individuals or members as possible
ሇስራው ሙለ ትኩረት በሚሰጡ ግሇሰቦች to give full attention to the work. As
ወይም አባሊት ሇመጀመር ጥረት ማዴረግ the organization expands its
ይኖርበታሌ፡፡ ዴርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴ activities and its needs grow, the
እየሰፊና ፌሊጎቱ እያዯገ በሚሄዴበት ጊዜ structure of the board or similar
የቦርደ ወይም የተመሳሳይ አካለ መዋቅር body and the composition of its
እና የአባሊቱ ጥንቅር እንዯ ዴርጅቱ የሥራ members may change according to

ስፊትና ፌሊጎት ተሇዋዋጭ ሉሆን ይችሊሌ፡፡ the scope of the organization's


activities and needs.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

4) በቦርዴ ወይም ተመሳሳይ ዯረጃ ሊሇው አካሌ 4) Individuals who are elected as
በአባሌነት የሚመረጡ ግሇሰቦች የዴርጅቱን members of the board or a body of

ዓሊማ እና ግቦቹን የሚረደ እና አዱስና the same level must understand

ጊዜውን የሚመጥን ሃሣብ ያሊቸው መሆን the objectives and goals of the

ይኖርባቸዋሌ፡፡ የአባሊቱ ጥንቅር ጠንካራ organization and have new and up-
to-date ideas. The composition of
የሕግ፣ የፊይናንስ፣ የቴክኖልጂ እውቀት
the members should preferably
እና ተመሳሳይ ሙያ ያሊቸውን እንዱሁም
include those with strong legal,
ላልችንም የማህበረሰብ ክፌልች ያካተተ
financial, technological knowledge
ቢሆን ይመረጣሌ፡፡
and similar skills, as well as other
parts of the community.

16. ሇቦርዴ አባሌነት ብቁ ስሇአሇመሆን


16. Ineligibility for Board
በአዋጁ አንቀጽ 65 የተዯነገገው እንዯተጠበቀ membership
ሆኖ አንዴ ሰው በሚከተለት ምክንያቶች Subject to the provisions of

የማንኛውም ዴርጅት ቦርዴ/ስራ አስፇጻሚ Article 65 of the Proclamation, a

አባሌነት ሇመመረጥ ብቁ አይሆንም፤ person shall not be eligible to be


elected as a member of the
board/executive of any
organization for the following
reasons:
1) Who is under eighteen years
1) ዕዴሜው ከአስራ ስምንት አመት በታች
of age;
የሆነ፤
2) If he has up to three degrees
2) ከዴርጅቱ የሥራ መሪዎች ጋር እስከ
of physical and marital
ሦስት ዯረጃ የስጋ እና የጋብቻ ዝምዴና
relationship with the
ያሇው ከሆነ፤ company's business leaders;
3) በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገዴ 3) Directly or indirectly related
ከዴርጅት የግዢ ወይም የአገሌግልት to the purchase or
ግብይት ግንኙነት ካሇው፤ transaction of services from
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

an organization;
4) በዴርጅቱ መተዲዯሪያ ዯንብ ወይም በሕግ 4) If he is not found qualified by

በተመሇከቱ ላልች ምክንያቶች ብቁ ሆኖ the organization's bylaws or

ካሌተገኘ፡፡ other reasons stipulated by


law.

17. Term of office of


17. የሥራ አመራር ቦርዴ አባሊት
members of the management
የሥራ ጊዜ
board
1) የአንዴ የሥራ አመራር ቦርዴ አባሊት
1) The term of office of the members
የሥራ ዘመን በመተዲዯሪያ ዯንቡ
of a management board is
ይወሰናሌ፡፡ በመተዲዯሪያ ዯንብ ያሌተዯነገገ determined by the regulations.
ከሆነ የማንኛውም የሥራ አመራር ቦርዴ Unless otherwise provided by the
አባሌ የሥራ ዘመን እንዯገና የመመረጥ bylaws, the term of office of any
መብቱ እንዯተጠበቀ ሆኖ ከአምስት ዓመት member of the Board of Directors
ሉበሌጥ አይችሌም፡፡ ነገር ግን አንዴ shall not exceed five years, subject
የቦርዴ አባሌ በተከታታይ ከ 2 ጊዜ በሊይ to the right to re-election. However,
ሉመረጥ አይችሌም፡፡ one board member cannot be

2) የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) ቢኖርም፣ elected more than 2 times in a row.

የሥራ አመራር ቦርዴ አባለ በራሱ ፇቃዴ 2) Notwithstanding paragraph 1 of


this article, a member of the
ሥራውን መሌቀቅ ይችሊሌ፡፡
management board may resign at
his own discretion.
3) ቦርዴ መር የሆነ ዴርጅት የቦርዴ አባሊት
3) Board members of a board-led
የስራ ዘመናቸው በሚጠናቀቅበት ጊዜ አዱስ
organization hand over their
የቦርዴ አባሊትን በመምረጥ ሀሊፉነታቸውን
responsibilities by electing new
ያስረክባለ፡፡ ሁለም የቦርዴ አባሊት በአንዴ
board members at the end of their
ጊዜ የስሌጣን ዘመናቸው የሚጠናቀቅ በሆነ term of office. All board members
ጊዜ ሰብሳቢው ወይም አንዴ የቦርዴ አባሌ shall state in their bylaws that the
ሇአንዴ ተጨማሪ የምርጫ ዘመን ማገሌገሌ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

እንዯሚችሌ በመተዲዯሪያ ዯንባቸው ሊይ chairman or a board member may


ማመሌከት አሇባቸው፡፡ serve one additional term at the
end of one term.

18. ከአባሌነት ስሇማሰናበት 18. Dismissal from


membership
1) A person who has been appointed as a
1) በዚህ መመሪያ አንቀጽ 16 የተመሇከተውን
member of management without
መመዘኛ ሳያሟሊ በአመራር አባሌነት
meeting the criteria mentioned in
የተሾመ ሰው በባሇስሌጣኑ ከሥሌጣኑ ሉነሳ
Article 16 of this directive may be
(ሉሻር) ይችሊሌ፡፡ ባሇስሌጣኑ ውሳኔውን removed (revoked) from his position by
ከመወሰኑ በፉት ሇአባለ ወይም ሇዴርጅቱ the authority. The authority shall give
የመሰማት እዴሌ ይሰጠዋሌ፡፡ the member or organization an
opportunity to be heard before making
the decision.
2) Notwithstanding the provisions of
2) በዚህ መመሪያ አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ (1)
paragraph 1 of article 8 of this
የተዯነገገው ቢኖርም፣ በኑዛዜ የተሾመ
directive, a member of the board of
የዘሇቄታ የበጎ አዴራጎት ዴርጅት የሥራ directors of a charitable endowment
አመራር ቦርዴ አባሌ ከኃሊፉነቱ የሚነሳው appointed by will shall be removed
በተሾመበት ሰነዴ ወይም በህግ ሥሌጣን from his responsibility by the body or

በተሰጠው አካሌ ወይም በባሇስሌጣኑ ነው፡፡ authority authorized by the document


or law to which he was appointed.

3) According to Article 22(4) of the


3) በአዋጁ አንቀጽ 22 ንዑስ አንቀጽ (4)
Proclamation, a member of the
በባሇስሌጣኑ አነሳሽነት የተመዘገበ የዘሇቄታ
management of a charitable
የበጎ አዴራጎት ዴርጅት አመራር አባሌ endowment registered at the initiative
ሇቦታው ብቁ ሆኖ ካሌተገኘ ወይም በሕግ of the authority may be removed by
ወይም በፌርዴ ችልታውን ካጣ the authority if he is not found

በባሇስሌጣኑ ሉነሳ ይችሊሌ፡፡ qualified for the position or if he loses


his legal or judicial ability.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

19. ራስን በራስ ስሇማስተዲዯር 19. Self Regulation

1) ማንኛውም ዴርጅት በህግ ከተፇቀዯው 1) Any organization should not be


managed by any external body
አዯረጃጀት ወይም በመተዲዯሪያ ዯንቡ
other than the organization
ሥሌጣን ከተሰጠው አካሌ ውጭ
authorized by law or the body
በማናቸውም የውጭ አካሌ መመራት
authorized by the bylaws; The
የሇበትም፤ አመራሩ ሥራውን በፌጹም
management must perform its
ታማኝነት ማከናወን አሇበት፡፡
work with absolute integrity.
2) ማንኛውም ዴርጅት የተቋቋመበትን አሊማ
2) Any organization should establish
ሇማሳካት የውስጥ ቁጥጥር ስርአቶችን
and operate internal control
ዘርግቶ መንቀሳቀስ አሇበት፡፡
systems to achieve the purpose of
its establishment.
3) ማንኛውም ዴርጅት ምክርቤቱ 3) Any organization must abide by the
የሚያወጣውን የስነምግባር መመሪያ code of conduct issued by the
አክብረው መንቀሳቀስ አሇበት፡፡ Council.

20. Prohibition against


20. ባሇአዯራ ሊይ የተጣሇ ክሌከሊ
trustee
1) አንዴ ባሇአዯራ ተግባሩን ሇላሊ ሰው
1) A trustee cannot delegate his
ወይም ባሇአዯራ በውክሌና መስጠት duties to another person or trustee.
አይችሌም፡፡ 2) A trustee must not spend the
2) አንዴ ባሇአዯራ የዘሇቄታ በጎ property of the charitable
አዴራጎት ዴርጅቱን ንብረት ሇራሱ ወይም endowment for himself or for any
ሇላሊ ዓሊማ ወይም ከዴርጅቱ ጋር other purpose or for a matter
ግንኙነት ሇላሇው ጉዲይ ማዋሌ unrelated to the organization.

የሇበትም፡፡
3) ባሇአዯራው የዴርጅቱን ንብረት ሇራሱ 3) The trustee cannot purchase the
property of the organization for
ወይም የሦስተኛ ሰው ወኪሌ ሆኖ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

መግዛት አይችሌም፡፡ himself or as an agent of a third


person.

4) ማንኛውም ባሇአዯራ ላልች 4) Any trustee shall not carry out the

ባሇአዯራዎችን ሳያማክር ወይም ሀሊፉነት work of the organization alone


without consulting other trustees
ሳይሰጠው የዴርጅቱን ሥራ ብቻውን
or giving them responsibility.
ማከናወን አይችሌም፡፡

21. Use of charity funds


21. የበጎ አዴራጎት ዴርጅት ገንዘብ
አጠቃቀም
1) If the property of the charitable
1) የበጎ አዴራጎት ዴርጅቱን ንብረት
organization is money, the
ገንዘብ ከሆነ ገንዘቡ ዴርጅቱ ሥራ money shall not be used for the
ከመጀመሩ በፉት ባሇ በማናቸውም purposes of the charitable
ዯረጃ ሇበጎ አዴራጎት ዴርጅት organization at any stage before
ዓሊማዎች ሥራ ሊይ አይውሌም፡፡ the organization starts
በበጎ አዴራጎቱ ሰነዴ በተሇየ ሁኔታ operation. Unless otherwise
የተመሇከተ ቢኖርም፣ ገንዘቡ specified in the charity
ባሇስሌጣኑ በሚወሰነው የባንክ ሂሣብ document, the funds must be
መቀመጥ ይኖርበታሌ፡፡ deposited in a bank account
designated by the authority.
2) The company shall provide
2) ዴርጅቱ በዚህ አንቀጽ ንዑስ
evidence that the money has
አንቀጽ (1) በተመሇከተው
been deposited in an open bank
መሠረት ገንዘቡ በተከፇተ የባንክ
account as referred to in
ሂሣብ መቀመጡን የሚያሳይ
paragraph 1 of this article.
ማስረጃ ማቅረብ አሇበት፡፡

22. ባሇአዯራን ስሇመተካት


22. Replacement of trustee

ባሇአዯራው፤ A trustee shall be replaced by

(ሀ) ሇተከታታይ 2 ወራት ያህሌ ጊዜ ከዴርጅቱ another trustee if he:


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

መቀመጫ ቦታ ተሇይቶ የቆየ እንዯሆነ፤ a) has been away from the


organization's seat for a

(ሇ) ከሥራው እንዱሰናበት ከጠየቀ ወይም period of 2 consecutive

በባሇአዯራነት መሥራት ካሌፇሇገ፤ months;

(ሐ) በህግ ወይም በፌርዴ ችልታ ካጣ፤ b) if he asks to be dismissed or


does not want to act as a
በላሊ ባሇአዯራ ይተካሌ፡፡
trustee;
c) Becomes legally or judicially
incapacitated.
23. ሇተጠቃሚዎች ስሇሚሰጥ አገሌግልት
23. Services provided to
የዴርጅት የአመራሮች አባሊት ጥራት ያሇው
users
አገሌግልት ሇመስጠት ሥራቸውን
Organizational management
ያሇመቋረጥ ማሻሻሌ እና ሙያን የተሊበሰ
members shall continuously
ማዴረግ አሇባቸው፡፡
improve their work and their
skills to provide quality service.

ክፌሌ አራት
PART FOUR
የዴርጅትን መተዲዯሪያ ዯንብና የዯንቡን
AUTHENTICATION AND REGISTRATION OF
ማሻሻያ ስሇማረጋገጥና ስሇመመዝገብ
ORGANIZATION'S BYLAWS AND ITS

AMENDMENT
24. መተዲዯሪያ ዯንብን ስሇማረጋገጥ እና
24. Authentication and
ስሇመመዝገብ
Registration of Bylaws
ባሇስሌጣኑ የሚቀርብሇትን የዴርጅት The Authority shall authenticate
መተዲዯሪያ ዯንብ፤ and register bylaws of
organizations submitted to it

1) አዋጁን እና አዋጁን መሠረት ensuring that:


1) They have followed the
አዴርገው የወጡ ዯንቦች እና
Proclamation and the rules
መመሪያዎችን የተከተለ መሆኑን፤
and regulations issued on
እና
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

the basis of the


2) በዯንቡ ሊይ የሚፇርሙ ወይም የፇረሙ Proclamation; and

ሰዎችን ችልታ፣ መብት እና ሥሌጣን 2) The persons who sign or have

ያሊቸው መሆኑን፤ signed the bylaws have the

አረጋግጦ ይመዘግባሌ፡፡ skills, rights and authority.

25. መተዲዯሪያ ዯንብን ሇማረጋገጥ መሟሊት


25. Requirements for
ስሊሇባቸው ጉዲዮች
authentication of bylaws
1) ባሇስሌጣኑ አንዴን የመተዲዯሪያ ዯንብ
1) The authority shall ensure
ከማረጋገጡ በፉት፤
compliance of the following
requirements before authenticating
(ሀ) የቀረበው መተዲዯሪያ ዯንብ በአዋጁ አንቀጽ
bylaws:
60 የተዘረዘሩት ያሟሊ መሆኑን፤
a) The proposed by-laws meet the
(ሇ) በመተዲዯሪያ ዯንቡ የተጠቀሰው የዴርጅቱ
provisions of Article 60 of the
ስም ከላሊ ዴርጅት ወይም ከማንኛውም Decree;
ላሊ ተቋም ስም ጋር የማይመሳሰሌ ወይም b) The name of the organization
ሕግን ወይም የሕዝብን ሞራሌ የማይቃረን referred to in the bylaws does not
መሆኑን፤ resemble the name of another
organization or any other
(ሐ) አባሊት በመተዲዯሪያ ዯንቡ የተመሇከቱትን institution or is not contrary to law
ሇአባሌነት ብቁ የሚያዯርጉ መስፇርቶችን or public morals;
የሚያሟለ መሆናቸውን፤ c) The members meet the eligibility

(መ) የሥራ አመራር ኃሊፉዎች ሹመት requirements for membership set

በመተዲዯሪያ ዯንቡ የተመሇከተውን forth in the bylaws;


d) The appointment of management
ሥርዓት የተከተሇ መሆኑን፤
officers follows the system specified
ማረጋገጥ አሇበት፡፡
in the bylaws;
2) ባሇስሌጣኑ የአንዴን መተዲዯሪያ ዯንብ
ማሻሻያ ከማረጋገጡ በፉት ዯንቡ
2) The authority, before
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

የተሻሻሇው በመተዲዯሪያ ዯንቡ ሥሌጣን authenticating bylaws, shall


በተሰጠው አካሌ መሆኑን እና ሇዚሁም confirm that the bylaw has been

ማረጋገጫ ቃሇ ጉባዔ ወይም ላሊ ሰነዴ amended by the body authorized by

መቅረቡን ማረጋገጥ አሇበት፡፡ the bylaw and that a meeting


minutes or other document has
been submitted for the same
purpose.
26. አስቀዴሞ ስሇተፇረመ ወይም ስሇተረጋገጠ
መተዲዯሪያ ዯንብ
26. Bylaws already signed or
1) ሰነዴ አረጋጋጩ አስቀዴሞ የተፇረመ authenticated
መተዲዯሪያ ዯንብ እንዱያረጋገጥ 1) When the document authentication
ሲቀርብሇት ሰነደ ሊይ የሰፇረው ፉርማ officer receives pre-signed bylaws,
ሰነደን አስቀዴሞ የፇረመው ሰው ፉርማ he must verify that the signature
መሆኑን ወይም በሰነደ ሊይ የሚገኘው on the document is the signature of
ማኅተም ትክክሇኛው ማኅተም መሆኑን the person who signed the

ማረጋጥ ይኖርበታሌ፡፡ document or that the seal on the

2) ሰነዴ የማረጋገጥና የመመዝገብ ሥሌጣን document is valid.

በሕግ በተሰጠው አካሌ የተመዘገበን ወይም 2) The authentication officer shall


accept bylaws registered or
የተረጋገጠን መተዲዯሪያ ዯንብ
approved by a body authorized by
ያረጋጋጩንና የመዝጋቢውን አካሌ ፉርማና
law to authenticate and register
ማህተም ትክክሇኛነት በማረጋገጥ
documents by verifying the
ይቀበሊሌ፡፡
authenticity of the signature and
seal of the notary and the registrar.
27. የፇራሚዎችን ሥሌጣንና ችልታ
ስሇማረጋገጥ
27. Verifying the authority and
የመተዲዯሪያ ዯንብ አረጋገጩ፤ ability of the signatories
1) ዯንቡን ከማረጋገጡ በፉት የፇራሚውን The authentication officer shall:
ወይም በዯንቡ ሊይ ሇመፇረም የቀረበው 1) ensure, before authenticating the
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ሰው የመፇረም መብት ወይም ሥሌጣን bylaws, that the signatory or the


እንዲሇው ማረጋገጥ አሇበት፡፡ person proposed to sign the bylaws

2) ፇራሚው ወይም ሇመፇረም የቀረበው ሰው has the right or authority to sign;

የሕግ ችልታ ያሇው መሆኑን ማረጋገጥ 2) Ensure that the signatory or the

አሇበት፡፡ person proposed to sign has legal


capacity.
28. የመተዲዯሪያ ዯንቡን ቅጂ ስሇመስጠት
28. Issuance of a copy of the
1) ሰነዴ አረጋጋጩ መተዲዯሪያ ዯንቡን
bylaws
አረጋግጦ ከመዘገበ በኋሊ አንደን ቅጂ
1) After the document authentication
ሇአመሌካቹ ዴርጅት በመስጠጥ ሁሇተኛውን
officer authenticates and registers
ቅጅ በባሇስሌጣኑ ውስጥ በሚገኘው
the bylaws, he shall send one copy
የዴርጅቱ ፊይሌ ውስጥ እንዱቀመጥ
to the applicant's organization and
ያዯርጋሌ፡፡
keeps the second copy in the
2) በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 መሰረት
organization's file in the authority.
የሚሰጥ አገሌግልት በሚኒስትሮች 2) Service provided according to
ምክርቤት በሚወሰነው የከፌያ ዯንብ paragraph 1 of this article shall be
መሰረት አስፇሊጊው የአገሌግልት ክፌያ paid the required service fee
መከፇሌ ይኖርበታሌ፡፡ according to the fee regulation
decided by the Council of
Ministers.
29. ከመዯበኛ የሥራ ቦታ ውጭ አገሌግልት
ስሇመስጠት 29. Provision of services

ወዯ መተዲዯሪያ ዯንብ አረጋጋጩ መዯበኛ outside the regular workplace


የሥራ ቦታ ሇመሄዴ የማይችሌ ሰው When a person who is unable to

አገሌግልት ሲጠይቅ የመተዲዯሪያ ዯንብ go to the regular place of work of


the by-laws authentication
አረጋጋጩ የቅርብ የሥራ ኃሊፉውን ፇቃዴ
officer requests services, the by-
ሲያገኝ በጠያቂው አዴራሻ በመገኘት አገሌግልት
laws authentication officer shall
ይሰጣሌ፡፡
provide services at the
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

applicant's address upon


obtaining the permission of the

30. ክሌከሊ immediate supervisor.

1) የመተዲዯሪያ ዯንብ አረጋጋጭ፦


30. Prohibition
1) The bylaws authentication officer
ሀ) ባሇቤቱ፣ ወሊጆቹ ወይም ተወሊጆቹ፣
shall not authenticate:
ወንዴሙ ወይም እህቱ፣ የባሇቤቱ ወሊጆች
a) By-laws signed by his
እንዱሁም የሚስት ወይም የባሌ ወንዴም
spouse, parents or
ወይም እህት ፇራሚ የሆኑበትን
descendants, brother or
መተዲዯሪያ ዯንብ፤እና
sister, the wife's parents and
the wife's or husband's
ሇ) አባሌ ወይም ተጠቃሚ የሆነበትን ዴርጅት
brother or sister; and
ሰነድች፤
b) Documents of the
ማረጋገጥ አይችሌም፡፡ organization of which he is a
2) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) member or beneficiary;
የተመሇከተው ሁኔታ ሲያጋጥም 2) In the event of the situation
መተዲዯሪያ ዯንብ አረጋጋጩ ይኽንኑ referred to in paragraph 1 of this
በማሳወቅ በላሊ መተዲዯሪያ ዯንብ article, the by-laws authentication
አረጋጋጭ እንዱረጋገጥ ማዴረግ officer shall notify the same and

አሇበት፡፡ have it authenticated by another


by-laws authentication officer.

31. ሚስጢር የመጠበቅ ግዳታ


31. Confidentiality
1) ማንኛውም መተዲዯሪያ ዯንብ አረጋጋጭ 1) Unless ordered by a court or a body
በፌርዴ ቤት ወይም በሕግ ሥሌጣን authorized by law, any
በተሰጠው አካሌ ካሌታዘዘ በስተቀር authentication officer of bylaws
በሥራው አጋጣሚ በእጁ የገባውን shall not hand over or disclose to
በሚስጥር መጠበቅ ያሇበትን መረጃ ሇላሊ any third party any confidential
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ሦስተኛ ወገን አሳሌፍ መስጠት ወይም information that he has obtained in


መግሇጽ የሇበትም፡፡ performing his duties.

2) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) የተዯነገገው 2) Notwithstanding the provisions of

ቢኖርም ሰነዴ አረጋጋጩ ወንጀሌ paragraph 1 of this article, when

ስሇመፇጸሙ ጠቋሚ መረጃዎች ሲያገኝ the authentication officer finds


information indicating that a crime
ጉዲዩን ሇቅርብ ሀሊፉው ማሳወቅ አሇበት፡፡
has been committed, he shall
report the matter to his immediate
supervisor.

ክፌሌ አምስት
PART FIVE
ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች
MISCELLANEOUS PROVISIONS
32. መሸጋገሪያ ዴንጋጌ
32. Transitional provision
ይህ መመሪያ በወጣበት ቀን በሂዯት ሊይ ያለ Registrations in progress on the
ምዝገባዎች በተጀመሩበት መንገዴ date of issue of this directive
ይከናወናለ፡፡ shall be processed in the same
manner as they were initiated.

33. መመሪያው ስሇሚሻሻሌበት ሁኔታ 33. Amendment of the


የባሇስሌጣኑ ቦርዴ ይህንን መመሪያ directive
በማናቸውም ጊዜ ሉያሻሽሇው ወይም ሉሽረው The Authority's Board may

ይችሊሌ፡፡ amend or repeal this directive at


any time.

34. መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ


34. Effective date
This directive shall be effective
ይህ መመሪያ በኢፋዱሪ የፌትህ ሚኒስቴር
from the date of its publication
ከተመዘገበ በኋሊ በዴረገጽ ይፊ ከተዯረገበት
on the authority's website after
ቀን ጀምሮ ተፇፃሚነት ይኖረዋሌ፡፡
it has been registered with the
Federal Ministry of Justice.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ጂማ ዱሌቦ ዯንበሌ Jima Dilbo Denbel

የሲቪሌ ማኀበረሰብ ዴርጅቶች ባሇስሌጣን Director General


Authority of civil society
ዋና ዲይሬክተር
organizations
ታህሳስ 13 ቀን 2015 ዓ.ም
22 December 2022

You might also like