Professional Documents
Culture Documents
Private Employee Pension Proclamation-1268-2022 PDF
Private Employee Pension Proclamation-1268-2022 PDF
ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፷፰/፪ሺ፲፬ Proclamation No. 1268/2022
የግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ..ገጽ ፲፬ሺ፷ Private Organization Employees’ Pension
Proclamation……....................................Page 14060
በሀገሪቱ እየታየ ካለው ፈጣን ኢኮኖሚያዊና WHEREAS, in line with the country rapid
ማኅበራዊ ዕድገት ጋር የተጣጣመና ዜጎችን ተጠቃሚ economic and social development, the system
ለማድረግ የሚያስችል የአሠራር ሥርዓት መዘርጋትና needs to adapt and update to benefit citizens;
አሠራሩን ማዘመን ስለሚገባ፤
የሥርዓቱ መስፋፋትና ተጠናክሮ መቀጠል WHEREAS, the expansion and consolidation
ለማኅበራዊ ፍትሕ፣ ለኢንዱስትሪ ሰላም፣ ለድህነት of the system will significantly contribute to
ቅነሳና ለልማት ጉልህ አስተዋጽፆ ስለሚኖረው፤ social justice, industrial peace, poverty reduction
and development;
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ NOW, THEREFORE, in accordance with
መንግሥት አንቀጽ ፶፭(፩) መሠረት የሚከተለው Article 55(1) of the Constitution of the Federal
ታውጇል፡፡ Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby
proclaimed as follows.
፩/ “የግል ድርጅት ሠራተኛ” ማለት በግል ድርጅት 1./ “Private organization employee” means a
ደመወዝ እየተከፈለው ለተወሠነ ወይም organization for not less than forty five days
አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪) መሠረት የተቋቋሙትን which includes other Regions established
የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተሞች አስተዳደሮችን Sub-Article (2) of this Article, as well as
አንድ የግል ድርጅት ሠራተኛ በመደበኛ የሥራ services rendered during regular working
፱/ “ተተኪ” ማለት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፴፱ ንዑስ 9/ “Survivors” means persons mentioned
አንቀፅ (፫) የተዘረዘሩት ናቸው፤ under Article 39(3) of this Proclamation;
፲/ “የግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ” ማለት 10/ “Private Organization Employees’
በዚህ አዋጅ ለሚሸፈኑ የግል ድርጅት Pension Scheme” means a system
ሠራተኞች የጡረታ አበል ክፍያና አገልግሎት established to pay benefit and provide
ለመስጠት የተቋቋመ ሥርዓት ነው፤ service to employees covered by this
Proclamation;
፲፩/ “የጡረታ ፈንድ” ማለት በዚህ አዋጅ መሠረት 11/ “Pension fund” means a fund
የጡረታ አበል ክፍያ ተግባር የተቋቋመ የግል pension contributions and effecting
፲፪/ “አስተዳደር” ማለት ይህን አዋጅ እንዲያስፈጽም 12/ “Administration” means Private
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚቋቋም Organization Employees Social Security
የግል ድርጅት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና Fund Administration to be established by
ፈንድ አስተዳደር ነው፤ the Council of Ministers Regulation;
፲፫/ “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ 13/ “Person” mean any natural or juridical
፲፬/ በወንድ ፆታ የተገለጸው አገላለጽ የሴትንም 14/ any expression in the masculine gender
ያካትታል:: includes the feminine.
፪፻፸/፲፱፻፺፬ ድንጋጌ እና ሀገሪቷ ተዋዋይ ወገን that provide pension coverage to foreign
ኢትዮጵያዊ በሆኑ የግል ድርጅት ሠራተኞች country is a party, this Proclamation shall be
ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
applicable to employees of private
organizations who are Ethiopian nationals.
፪/ ይህ አዋጅ ከመጽናቱ በፊት በፕሮቪደንት ፈንድ 2/ All employees, who have provident fund or
ወይም በሌላ ስያሜ በሚጠራ ዐቅድ ተጠቃሚ any other scheme called by any other name
የነበሩ ሠራተኞች በአጠቃላይ በግል ድርጅት before the coming into force of this
ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ የሚሸፈኑ ይሆናል፡፡ Proclamation, shall be covered by this
ዝርዝር አፈጻጸሙ አስተዳደሩ በሚያወጣው scheme. The administration may issue the
ይደረጋል፡፡ Proclamation.
፬/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ድንጋጌ 4/ notwithstanding the provision of Sub-Article
ቢኖርም ይህ አዋጅ፡- (1) of this Article, this Proclamation shall not
be applicable to:
ሀ) በቤት ሠራተኞች፤ a) Domestic workers;
የቤተሠብ ሁኔታ መግለጫ ቅጽ ፣ የተሠጠውን law, personal, service and family data
የቅጥር ደብዳቤ እና ሌሎች በአስተዳደሩ registration form of its employee taken at the
አካል የተሠጠ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ወይም that the tax identification number or national
ብሔራዊ መለያ ቁጥር ካለው እንደአግባቡ ይኸው identification number given by authorized
ቁጥር የማኅበራዊ ዋስትና መለያ ቁጥር ጭምር government body if any, shall also be taken
የማኅበራዊ ዋስትና የምዝገባ መለያ ቁጥሩን security scheme shall notify his identification
አለበት፡፡
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፮ መጋቢት ፱ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16, 18th March, 2022 ….page
፲፬ሺ፷፭ 14065
የተከሰተውን ለውጥ ከደጋፊ ማስረጃ ጋር አያይዞ within 60 days of the occurrence of such
፪/ እያንዳንዱ የግል ድርጅት ሠራተኛ የተተኪ 2/ Every employee shall notify, with
ሁኔታን የሚመለከት የመረጃ ለውጥ ሲያጋጥመው supporting evidence, to the private
ከደጋፊ ማስረጃ ጋር ለሚሰራበት የግል ድርጅት organization that he is working for, any
፫/ አበል በመቀበል ላይ የሚገኝ ባለመብት የተተኪ 3/ Any beneficiary who is receiving benefit
ሁኔታን የሚመለከት መረጃው ለውጥ ሲያጋጥመው shall notify, with supporting evidence, to the
ለውጡ ከተከሰተበት ቀን ጀምሮ በ፷ቀናት ውስጥ Administration any change of survivors
ከደጋፊ ማስረጃ ጋር ለአስተዳደሩ በማቅረብ status in the entries of social security
ውስጥ ይህንኑ ለአስተዳደሩ በጽሑፍ ማሳወቅ Shall notify same to the administration,
with supporting document, within 60
አለበት፡፡
days from the date of the decision to
such effect:
gA ፲፬ሺ፷፮ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፮ መጋቢት ፱ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16, 18th March, 2022 ….page 14066
ኃላፊ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፷፩ መሠረት registration as provided under this Part shall
ማስረጃን በወቅቱ ለማያቀርብ የግል ድርጅት submit timely data relating to changes in
የሚወሰነው ተተኪው አስቀድሞ በአስተዳደሩ provided under this Part, his survivors’
ተደራጅቶ በተያዘው መረጃ ተመዝግቦ የሚታወቅ entitlements to benefits shall be based on the
ሲሆን ነው፡፡
survivor registration data that have already
been organized and kept by the
Administration.
ክፍል ሦስት PART THREE
ስለጡረታ ዐቅድ፣ፈንድና መዋጮዎች PENSION SCHEME, FUND AND
CONTRIBUTIONS
፰. ስለ ጡረታ ዐቅድ መቋቋም 8. Establishment of Pension Scheme
የግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ በዚህ Private Organization Employees’ Pension
አዋጅ ተቋቁሟል፡፡ Scheme is here by established.
፱. ስለ ጡረታ ፈንድ መቋቋም 9. Establishment of Pension Fund
የግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ፈንድ በዚህ Private Organization Employees’ Pension
፲. የግል ድርጅት ሠራተኞች አገልግሎት ጡረታ 10. Contribution to the Private Organization
ለግል ድርጅት ሠራተኞች አገልግሎት ጡረታ ፈንድ The contributions payable to the Private
በሕግ ተቋቁሞ በሌላ ስያሜ በሚጠራ ተቋም or an Authority legally established for the
በሚያወጣው መመሪያ ይወሠናል፡፡ any other name. The detail is issued by the
Directive of the Administration.
፲፪. የጡረታ መዋጮ ክፍያ 12. Payment of Pension Contributions
የጡረታ መዋጮ ከደመወዛቸው ቀንሶና የራሱን contributions of its employees from their
መዋጮ ጨምሮ ለጡረታ ፈንዱ በየወሩ salaries and pay the amount, together with
ከሚከፈልበት ወር መጨረሻ ቀን አንስቶ በ ፴ the Pension Fund within 30 days from the
ቀናት ውስጥ ለጡረታ ፈንዱ ገቢ መደረግ last day of the month in which payment of
፫/ ከሠራተኞቹ ደመወዝ ሊቀነስ የሚገባውን መዋጮ 3/ Where the private organization fails to
ሳይቀንስ የቀረ የግል ድርጅት ክፍያውን ራሱ deduct contributions of its employees from
ለመፈጸም ኃላፊ ይሆናል፡፡ their salaries, it shall be liable for payment
of same.
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፩) መሠረት 4/ If the private organization fails to pay
ተገቢውን የጡረታ መዋጮ የወሩ ደመወዝ pension contribution collected pursuant to
ከሚከፈልበት ወር ቀጥሎ፣ የደመወዝ ጭማሪ Sub-Article (1) of this Article within 30
ሲሆን የደመወዝ ጭማሪው ከተወሠነበት ወር days the salary shall be effected or if it is a
ቀጥሎ ባለው ፴ ቀን ውስጥ፣ ገቢ ያላደረገ የግል salary increment after the decision of the
ደመወዝ ከሚከፈልበት ወይም የደመወዝ with the bank deposit interest rate
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፩ ላይ ሥልጣን የተሠጣቸው and penalty shall be collected within the
ተቋማት በኩል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪) time specified under Sub-Article (2) of this
ይችላል፡፡ Administration.
፰/ አስተዳደሩ በዚህ አንቀጽ መሠረት የሚሠበሠበው 8/ Pursuant to this Article, the Administration
የጡረታ መዋጮ በትክክልና በወቅቱ ለጡረታ for the proper computation of contributions
የመቆጣጠር፣ የጡረታ መዋጮ በሚሠበስበው pension fund, shall have the power to
አካል እና በግል ድርጅቶች በመገኘት ወይም supervise, control and make an Audit
፱/አስተዳደሩ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፩ ላይ ሥልጣን 9/ Where a private organization fails to pay
የተሠጣቸው ተቋማት ወይም የጡረታ መዋጮ contributions for a period of more than
ገቢ እንዲሠበስብ ውክልና የተሠጠው አካል three months, the Administration,
ተገቢውን የጡረታ መዋጮ ለጡረታ ፈንዱ ገቢ authorized bodies under Article 11 of this
ሳያደርግ ከሶስት ወር በላይ የቆየን የግል ድርጅት Proclamation or the delegated body has the
ዕዳ በባንክ ወይም በፋይናንስ ተቋም ካለው ሂሳብ power to cause the deduction of the debt
አለው፡፡ account.
፲/ ማንኛውም ባንክ ወይም የፋይናንስ ተቋም 10/ Any bank or financial institution shall,
በአስተዳደሩ ወይም በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፩ ላይ when requested by the Administration,
ሥልጣን የተሠጣቸው ተቋማት ወይም የጡረታ authorized bodies under Article 11 of this
መዋጮ እንዲሠበስብ ውክልና በተሠጠው አካል Proclamation or the delegated body, have
ሲጠየቅ ከግል ድርጅቱ የሚፈለገውን የጡረታ the obligation to deduct, without any
፲፩/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፱) መሠረት ባንኩ 11/ According to Sub-Article (9) of this Article,
ወይም የፋይናንስ ተቋሙ ከድርጅቱ የባንክ ሂሳብ after written instruction of the
ወይም በፋይናንስ ተቋም የተከፈተ ሂሳብ ላይ Adminstration, authorized bodies under
የጡረታ መዋጮ ገንዘብ ቀንሶ ለጡረታ ፈንዱ Article 11 of this Proclamation or the
ወይም ውክልና በተሠጠው አካል በጽሁፍ of money from the account of such private
ከተገለጸለት በኋላ ከድርጅቱ የባንክ ወይም organization, before the settlement of the
፲፪/ በግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ ለተሸፈኑ 12/ A private organization which pays salary to
ሠራተኞች ደመወዝ የሚከፍል አሠሪ ገንዘቡ employees covered by pension scheme shall
የሂሣብ ቁጥሩ ሲለወጥም ለውጡ ከተከሰተበት ቀን the bank and the account number in which it
gA ፲፬ሺ፸ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፮ መጋቢት ፱ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16, 18th March, 2022 ….page 14070
አንስቶ በ፲፭ ቀናት ውስጥ ለአስተዳደሩ በጽሁፍ has deposited money, and any change of
የመግለጽ ግዴታ አለበት፡፡ address of the bank and bank account within
15 days of the occurrence of such change.
፲፫/ በዚህ አንቀጽ መሠረት ሊሠበሠብ ያልቻለን 13/ For pension contribution that unable to
ውዝፍ የጡረታ መዋጮ፣ ወለድና ቅጣት collect pursuant to this Article the
፲፭/ የጡረታ መዋጮ ክፍያ ከቅጥር የሚመነጭ 15/ Since pension contribution Payment
የሠራተኛው የማኅበራዊ ዋስትና ክፍያ በመሆኑ emanates from employment agreement
ከሕግ፣ ከውል ወይም ከፍርድ ከሚመነጭ and it is the social security payment for
ወይም ከሌላ ማናቸውም ዕዳ ክፍያ ቅድሚያ the employees, the payment of pension
፲፯/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፮ ንዑስ-አንቀጽ (፭) 17/ The General Manager of a private
መሠረት የፈረሠ፣ የተከፋፈለ ወይም የተቀላቀለ organization which has been dissolved,
የግል ድርጅት ስራ አስኪያጅ ድርጅቱ divided or amalgamated, pursuant to Sub-
ለሚፈለግበት ውዝፍ የጡረታ መዋጮ ዕዳ Article (5) of Article 6 of this
ኃላፊ ይሆናል፡፡ Proclamation ,is liable` for the unpaid
arrears pension contribution.
፲፫ የጡረታ ፈንድ አስተዳደር 13. Administration of Pension Fund
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፱ የተቋቋመውን የጡረታ The Pension Fund established under Article 9
ፈንድ የሚያስተዳድረው አስተዳደሩ ይሆናል፡፡ of this Proclamation shall be administered by
the Administration.
ብቻ ይሆናል፤
administration.
፪/ የጡረታ ፈንዱ በማናቸውም የዕዳ ክፍያ 2/ The Pension Fund may not be attached or
ምክንያት ሊከበር ወይም ሊያዝ አይችልም፡፡ secured in respect of any debt.
፲፭. የአክችዋሪ ግምገማ 15. Actuarial Analysis and Evaluation
፩/ አክችዋሪ ግምገማ ማለት የጡረታ ዐቅድ 1/ “Actuarial Valuation” is a method of
ስታስቲካዊ መረጃዎች፣ የኢንቨስትመንት compiling and analyzing the pension
አፈፃፀምን፣ የኢኮኖሚ እና ሥነ-ህዝባዊ scheme's statistical data, investment
ግምታዊ መረጃዎችን በማጠናቀርና በመተንተን performance, economic and demographic
የጡረታ ፈንዱ ያለበት ደረጃ የሚለይበት፣ estimates, and identifying the pension fund
፪/ የጡረታ ዐቅዱ በየአምስት ዓመቱ በሂሣብ 2/ The Pension Scheme shall be evaluated
ስሌት ባለሙያዎች እንዲገመገም ይደረጋል፡፡ by actuaries every five years.
gA ፲፬ሺ፸፪ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፮ መጋቢት ፱ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16, 18th March, 2022 ….page 14072
መቆጠር የሚጀምረው በሠራተኛነት ተቀጥሮ begin with the date of his employment
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፪) ለተጠቀሠው 3/ For the purpose of service counting
ጡረታ ዐቅድን የሚያስተዳድረው አካል Article, the organ which administers the
ውስጥ የግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድን transfer, within one month, the personal
ይወሠናል፡፡
‹
፫/ ለማንኛውም የግል ድርጅት ሠራተኛ 3/ for any employee the following shall be
ጊዜ፤
salary;
ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ ዐቅድ በተሸፈነ Scheme before his naturalization shall not
አይታሰብለትም፡፡
፭/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፫) (ለ) እና 5/ Period of service referred to under Sub-
(ሐ) የተመለከተው ጊዜ በአገልግሎት Article (3) (b) and (c) of this Article shall
፮/ በዚህ አዋጅ ወይም በመንግሥት ሠራተኞች 6/ Where an employee who has received
ጡረታ አዋጅ መሠረት የአገልግሎት ወይም retirement or invalidity gratuity pursuant to
የጤና ጉድለት ዳረጎት ተከፍሎት የስራ ውሉ this Proclamation or public servant pension
የተቋረጠ ሠራተኛ እንደገና በግል ድርጅት proclamation is re-employed as an employee
ሠራተኞች የጡረታ ዐቅድ በተሸፈነ የግል of a private organization covered by the
መልሶ ገቢ ካደረገ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፮ Scheme, his former service shall, without
ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ ዐቅድ በተሸፈነ or the public servant pension Proclamation,
በቅድሚያ የመዘገበውን የልደት ዘመን መሠረት registered when he was employed for the
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ከተገለጸው ውጪ 2/ Excluding as specified under Sub-Article (1)
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና of this Article, any evidence submitted to
አንቀጽ ፮ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት በቅድሚያ change or modified the pre-registered age or
የተመዘገበን ዕድሜ ወይም የልደት ዘመን date of birth in accordance with Sub-Article
ለመቀየር ወይም ለማሻሻል የሚቀርብ (1) of article 4, and Sub-Article (1) of
ለሚታዩ የሙያ መስኮች በዚህ አንቀጽ ንዑስ determine higher retirement age than the age
አንቀጽ (፩) ከተመለከተው በላይ የሆነ የጡረታ provided for under Sub-Article (1) of this
መውጫ ዕድሜ ሊወስን ይችላል፡፡ Article with respect to professions that may
deserve special consideration.
፬/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አስተዳደሩ 4/ On the basis of studies submitted to it by the
በሚያቀርብለት ጥናት መሠረት በከባድ ወይም Administration, the Council of Ministers
ለጤንነትና ለሕይወት አስጊ በሆኑ የሥራ may decide retirement age lesser than the
መስኮች ላይ ለተሰማሩ የግል ድርጅት age provided for under Sub-Article (1) of
ሠራተኞች በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) this Article for employees of private
ሠራተኛ አገልግሎት ካቋረጠ የጡረታ መውጫ has served for at least 10 years, if terminate
ዕድሜው ሲደርስ የጡረታ አበል እስከ ዕድሜ his contract of employment, he shall
ልኩ ይከፈለዋል፡፡
receive retirement benefit for life up on
attaining retirement age.
፪/ ቢያንስ ፳፭ ዓመት ያገለገለ የግል ድርጅት 2/ An employee who has completed at least 25
ሠራተኛ በራሱ ፈቃድ ወይም በዚህ አዋጅ years of service and separates from the
በጤና ጉድለት ምክንያት ለሥራ ብቁ አለመሆኑ of this Article due to health problem which
በህክምና ቦርድ ከተረጋገጠ ይኸው ከተረጋገጠበት prevent him from engaging in any
ጡረታ አበል እስከ ዕድሜ ልኩ ይከፈለዋል፤ retirement age he shall receive retirement
መጨረሻ ባገለገለባቸው ሦስት ዓመታት ውስጥ salary of the last three years preceding
ይከፈለው የነበረው አማካይ ደመወዝ ፴ በመቶ retirement and shall be increased by 1.25%
ሆኖ ከ፲ ዓመት በላይ ለፈጸመው ለእያንዳንዱ for each year of service beyond 10 years.
ዓመት አገልግሎት ፩ ነጥብ ፳፭ በመቶ ተጨምሮ
ይታሰባል፡፡
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተደነገገው 2/ Without prejudice to Sub-Article (1) of this
እንደተጠበቀ ሆኖ የግል ድርጅት ሠራተኛው Article, an employee who is employed in
በጡረታ ከሚገለልበት ወር ሦሥት ዓመት a private organization if paid more than
አስቀድሞ ባለው ወር ሲከፈለው ከነበረው የጡረታ 25% annual average salary payment on
መዋጮ የተከፈለበት መደበኛ የወር ደመወዝ በ፳፭ the salary that pension contribution was
በመቶ የሚበልጥ አመታዊ አማካኝ የደመወዝ paid a month before 3 years of his pension
ክፍያ ያገኘ እንደሆነ በየዓመቱ እስከ ፳፭ በመቶ entitlement, the 25% annual average
ተደምሮ የሦሥት አመት አማካይ የወር ደመወዙ for the calculation of three years average
monthly salary;
ተይዞ ይታሰባል፡፡
gA ፲፬ሺ፸፯ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፮ መጋቢት ፱ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16, 18th March, 2022 ….page 14077
፫/ በመከላከያ ሠራዊት ወይም በፖሊስ አባልነት 3/ For any private organization employee who
አገልግሎት ለፈጸመ የግል ድርጅት ሠራተኛ has served as a member of the national
ይኸው አገልግሎቱ በመንግሥት ሠራተኞች defense force or as a member of police, the
ጡረታ አዋጅ ለመከላከያ ሠራዊት እና ለፖሊስ service shall be calculated and added in
አባል በተቀመጠው የስሌት ቀመር መሠረት accordance with the formula set under
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) እስከ ንዑስ- 4/ The retirement pension to be paid pursuant
አንቀጽ (፫) በተደነገገው መሠረት የሚወሰነው to Sub-Article (1), up to (3) of this Article
የአበል መጠን የግል ድርጅት ሠራተኛው may not exceed 70% of the average salary
ለጡረታ አበል አወሳሰን ከታሠበው የሶስት አመት calculated for pension benefit entitlement of
አማካይ ደመወዝ ፸ በመቶ ሊበልጥ አይችልም፡፡ the employee.
ከአሥር ዓመት ያነሰ አገልግሎት የፈጸመ የግል An employee who has not completed 10 year
ድርጅት ሠራተኛ የጡረታ መውጫ ዕድሜው of service and retires on attaining retirement
ይከፈለዋል፡፡
፳፪.የአገልግሎት ዳረጎት መጠን 22. Amount of Retirement Gratuity
፩/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፩ መሠረት የሚከፈለው 1/ The gratuity payable in accordance with
ከተሰናበተበት ወር በፊት ይከፈለው የነበረው የ፩ his salary for 1.25 month preceding
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተደነገገው 2/ Without prejudice to Sub-Article (1) of
እንደተጠበቀ ሆኖ የግል ድርጅት ሠራተኛው this Article, an employee who is
በጡረታ ከሚገለልበት ወር ሦሥት ዓመት employed in a private organization if paid
አስቀድሞ ባለው ወር ሲከፈለው ከነበረው more than 25% annual average salary
የጡረታ መዋጮ የተከፈለበት መደበኛ የወር payment on the salary that pension
ደመወዝ በ፳፭ በመቶ የሚበልጥ ዓመታዊ contribution was paid a month before 3
አማካኝ የደመወዝ ክፍያ ያገኘ እንደሆነ years of his pension entitlement, the 25%
በየአመቱ እስከ ፳፭ በመቶ ያለው የደመወዝ annual average salary payment shall only
ቢያንስ ፲ ዓመት ያገለገለ የግል ድርጅት ሠራተኛ Employee who has completed at least 10
በጤና ጉድለት ምክንያት ደመወዝ የሚያስገኝ years of service and separates from service
ማናቸውንም ሥራ መሥራት የማይችል መሆኑ due to health problems preventing him from
ተረጋግጦ ከሥራ ሲሰናበት የጤና ጉድለት ጡረታ engaging in any remunerated work shall
፳፬. የጤና ጉድለት ጡረታ አበል መጠን 24. Amount of Invalidity Pension
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፫ መሠረት የሚከፈለው The invalidity pension payable in accordance
የጤና ጉድለት ጡረታ አበል በዚህ አዋጅ አንቀጽ with Article 23 of this Proclamation shall be
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፭ መሠረት የሚከፈለው The gratuity payable in accordance with
Article 25 of this Proclamation shall be
ዳረጎት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፪ መሠረት
calculated as provided under Article 22
ይታሰባል፡፡
hereof.
፪/ “በሥራ ላይ የሚደርስ አደጋ” ማለት የግል 2/ “Occupational accident” means any organic
ድርጅት ሠራተኛው መደበኛ ሥራውን injury or functional disorder suddenly
በማከናወን ላይ እንዳለ ወይም ከሥራው ጋር sustained by an employee during or in
በተያያዘ ምክንያት በአካሉ ወይም በአካሉ connection with the performance of his
የተፈጥሮ ተግባር ላይ በድንገት የሚደርስ work, and shall include the following;
ጉዳት ሲሆን የሚከተሉትን ይጨምራል፡-
ሀ) የግል ድርጅት ሠራተኛው ከመደበኛ ሥራው a) Any injury sustained by an employee of
ወይም መደበኛ የሥራ ቦታው ወይም ሰዓት private organization while carrying out
ውጭ ሥልጣኑ በሚፈቅድለት የሥራ ኃላፊ orders given by a competent authority
የተሰጠውን ትዕዛዝ በመፈጸም ላይ እያለ outside of his regular work or working
የደረሰን ጉዳት፤ place or working hours;
ለ) ሥልጣኑ በሚፈቅድለት የሥራ ኃላፊ b) Any injury sustained by an employee
የተሰጠው ትዕዛዝ ባይኖርም የግል ድርጅት during or outside of working hours while
ሠራተኛው በግል ድርጅቱ ውስጥ የደረሰን attempting to protect the private
ድንገተኛ አደጋ ወይም ጥፋት ለመከላከል organization from accident or destruction
በሥራ ሰዓት ወይም ከሥራ ሰዓት ውጭ irrespective of an order given by a
በሚፈጽመው ተግባር ምክንያት የደረሰን competent authority;
ጉዳት፤
ሐ) የግል ድርጅት ሠራተኛው ወደ ሥራ ቦታው c) any injury sustained by an employee
ወይም ከሥራ ቦታው አሠሪው ለሠራተኞች while he is proceeding to or from his
አገልግሎት እንዲሰጥ በመደበው የመጓጓዣ place of work in a transport service
በሦስተኛ ወገን ድርጊት ምክንያት የደረሰበት organization or a third person during the
፫/ “በሥራ ምክንያት የሚመጣ በሽታ” ማለት የግል 3/ “occupational disease” means any
ድርጅት ሠራተኛው ከሚሠራው የሥራ ዓይነት pathological condition of an employee
ወይም ሥራውን ከሚያከናውንበት አካባቢ which arises as a consequence of being
የተነሣ በሽታውን ለሚያስከትሉ ሁኔታዎች exposed to the agent that cause the disease
ተጋልጦ በመቆየቱ ምክንያት የደረሰ የጤና for a certain period prior to the date in
መታወክ ሲሆን ሥራውን በሚያከናውንበት ቦታ which the disease became evident due to
የሚዛመቱና የሚይዙ ነዋሪ ወይም ተላላፊ the kind of work he performs or because of
ጉዳት የግል ድርጅት ሠራተኛው በራሱ ላይ ሆን from, in particular, the following acts shall be
በማይችልበት ሁኔታ በመጠጥ ወይም በአደንዛዥ prevents him from properly regulating his
የደረሰ ጉዳት፡፡
gA ፲፬ሺ፹፩ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፮ መጋቢት ፱ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16, 18th March, 2022 ….page 14081
፳፱. በሥራ ምክንያት የሚመጣ በሽታና የአካል ጉዳት 29. Schedule of Occupational Diseases and
መጠን ሠንጠረዥ Degrees of Incapacity
፩/ አስተዳደሩ አግባብ ካለው አካል ጋር 1/ For the implementation of this
በመመካከር ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም፡- Proclamation, the Administration shall, in
consultation with the appropriate organ and
by Directives, issue a schedule that lists:
ጊዜ፤
የያዘ ዝርዝር ሠንጠረዥ በመመሪያ
ያወጣል፡፡
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፩) መሠረት 2/ the schedule issued in accordance with
የወጣው ሠንጠረዥ እንደ አስፈላጊነቱ Sub-Article (1) of this Article shall be
በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ revised periodically as necessary.
ላይ የተሰማራን የግል ድርጅት ሠራተኛ የያዘው work place or kind of work, it shall be
ይቆጠራል፡፡
፪/ በሥራ ምክንያት በሚመጣ በሽታ ተይዞ የዳነ 2/Where an employee who had recovered
የግል ድርጅት ሠራተኛ በሰንጠረዡ ውስጥ from an occupational disease is re-infected
በበሽታው አንጻር በተመለከተው የሥራ ዓይነት due to continued placement in the
በሽታ እንደገና ቢያዝ አዲስ በሽታ እንደያዘው listed in the schedule, he shall be presumed
፫/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፯ ንዑስ አንቀጽ (፫) 3/ Notwithstanding Sub-Article (3) of Article
የተመለከተው ቢኖርም በመደበኛ ሥራው 27 of this Proclamation where an employee
ምክንያት ተላላፊ ወይም ነዋሪ በሽታዎችን engaged in the eradication of endemic or
በማጥፋት ላይ የተሰማራ የግል ድርጅት ሠራተኛ epidemic disease contracts same, it shall be
በዚሁ በሽታ ከተያዘ በሥራ ምክንያት የመጣ presumed an occupational disease.
ሠንጠረዥ ውስጥ ያልተመለከተ በሽታ በሥራ proof that a disease not listed in the schedule
ከደረሰበት ቀን አንስቶ ባሉት ፴ ቀናት ውስጥ in writing, the occurrence of same to the
ለሚደርሰው ጉዳት የግል ድርጅቱ ኃላፊ private organization liable for the injury
ይሆናል፡፡
sustained by the employee.
፩/ በሥራ ምክንያት የሚመጣ የጉዳት መጠን 1/ The extent of employment injury sustained
ነው፡፡
authorized medical board.
፪/ ማንኛውም የህክምና ቦርድ በሥራ ላይ 2/ any medical board shall assess the extent
የሚደርስ ጉዳት መጠንን የሚተምነው በዚህ of employment injury based on the
አዋጅ አንቀጽ ፳፱ በሚወጣው ሠንጠረዥ schedule issued pursuant to Article 29 of
መሠረት ይሆናል፡፡ this Proclamation.
የህክምና ቦርድ የተሰጠ ውሳኔ በሌላ ህክምና Administration may refer the assessment
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀፅ (፫) መሠረት 4/ If a decision made by one medical board in
በአንድ የህክምና ቦርድ የተሰጠ ውሳኔ በሌላ accordance with Sub-Article 3 of this Article
ህክምና ቦርድ እንደገና ሲታይ ውጤቱ is reconsidered by another medical board, the
ከመጀመሪያው የህክምና ቦርድ ውጤት ልዩነት acceptance of the result shall be determined
ቢኖር ተቀባይነት የሚኖረው ማስረጃ by the Administration.
በአስተዳደሩ ይወሰናል፡፡
፴፬. የጉዳት አበል 34. Incapacity Benefit
በሥራ ላይ በሚደርስ ጉዳት ምክንያት ከ፲ በመቶ Incapacity pension for life or incapacity
gratuity shall be paid, as the case may be, to
ያላነሰ ሊድን የማይችል ጉዳት ለደረሰበት የግል
an employee of private organization who
ድርጅት ሠራተኛ እንደሁኔታዉ የጉዳት ጡረታ
sustains employment injury of not less than
አበል ወይም የጉዳት ዳረጎት ይከፈላል፡፡
10%.
በሚደርስ ጉዳት ምክንያት ከ ፲ በመቶ ያላነሰ injury of not less than 10% and separates
ሊድን የማይችል ጉዳት ደርሶበት ደመወዝ from work due to permanent incapacity that
ሠራተኛው ጉዳቱ ከደረሰበት ወር በፊት ያገኝ Proclamation shall be 47% of his salary
ከነበረው መደበኛ የወር ደመወዝ ፵፯ በመቶ which he was receiving during the month
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፩) መሠረት አበል 2/ If the retirement pension to which the
ሊከፈለው የሚችል የግል ድርጅት ሠራተኛ employee is entitled is higher than the
በአገልግሎቱ ሊያገኝ የሚችለው አበል በጉዳት incapacity pension to be paid pursuant to
ሊያገኝ ከሚችለው የበለጠ ከሆነ የአገልግሎት Sub-Article (1) of this Article, he shall
ጡረታ አበል ይከፈለዋል፡፡ receive the retirement pension.
ያላነሰ ከሥራ የመጣ ጉዳት ደርሶበት ሥራ injury of not less than 10% without loss of
ለመሥራት የሚችል ከሆነ የጉዳት ዳረጎት capacity to work shall receive incapacity
ለአንድ ጊዜ ይከፈለዋል፡፡
gratuity in the form of lump sum.
gA ፲፬ሺ፹፬ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፮ መጋቢት ፱ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16, 18th March, 2022 ….page 14084
መሠረት የሚከፈለው የጉዳት ዳረጎት መጠን accordance with Sub-Article (1) of Article 37
የግል ድርጅት ሠራተኛው ጉዳት ከደረሰበት ወር of this Proclamation shall be equal to 47% of
በፊት ይከፈለው የነበረው መደበኛ የወር ደመወዙ the monthly salary of the employee which he
፵፯ በመቶ በ፷ ተባዝቶ የሚገኘው ሂሣብ was receiving during the month preceding the
ወይም
ለ) ቢያንስ ፲ ዓመት አገልግሎ በሥራ ላይ b) While in service upon completing at
እያለ፤ ወይም least 10 years of service; or
ሐ) በሥራ ላይ በደረሰበት ጉዳት ምክንያት፤ c) due to employment injury.
ከሞተ ለተተኪዎቹ የጡረታ አበል
ይከፈላል፡፡
፪/ ከአሥር ዓመት ያነሰ አገልግሎት ያለው 2/ If an employee who has not completed
ሠራተኛ በሥራ ላይ እያለ ከሞተ በዚህ 10 years of service dies before he
አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፫) (ሀ) እና (ለ) separates from the service, his survivors
ለ) ከ፲፰ ዓመት ዕድሜ በታች የሆኑ ልጆች b) Children of the deceased who are under
ህመምተኛ ልጅ ሲሆን ዕድሜው ከ፳፩ ዓመት disabled child or child with mental
በታች የሆነ፤
health problem, under the age of 21
years;
ሐ) ልጃቸው ከመሞቱ በፊት ሙሉ በሙሉ ወይም c) Parents who were wholly or mainly
በአብዛኛው በሟች ድጋፍ ይተዳደሩ የነበሩ supported by the deceased preceding his
ወላጆች፡፡ death.
፩/ ለሟች ሚስት ወይም ባል የሚከፈለው የጡረታ 1/ The amount of pension payable to a widow
አበል ሟች ያገኝ ወይም ሊያገኝ ይችል የነበረው or widower shall be 50 % of the pension to
ሀ) ሚስት ዕድሜዋ ከ፵፭ ዓመት በታች ከሆነ፤ a) the age of widow is less than 45 years; or
ወይም
ለ) ባል እድሜው ከ፶ ዓመት በታች ከሆነ፤ ጋብቻ b) The age of widower is less than 50
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፪) መሠረት 3/ A widow or widower shall return the
መቋረጥ የሚገባውን የጡረታ አበል የተቀበለች pension received in violation of Sub-Article
ወይም የተቀበለ የሟች ሚስት ወይም ባል መልሶ (2) of this Article.
ይከፈለዋል፤ ሆኖም የጡረታ አበሉ ድምር በዚህ have been entitled; provided, however,
አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፪) መሠረት ሊከፈል that the sum of such pensions shall not be
ለሟች ወላጆች ለእያንዳንዳቸው የሚከፈለው The amount of pension payable to each parent
የጡረታ አበል ሟች ያገኝ ወይም ሊያገኝ ይችል shall be 15% of the pension to which the
ይገባ ከነበረው ዳረጎት እንደአግባቡ በዚህ አዋጅ amount of gratuity to which the deceased
አንቀጽ ፵(፩) ወይም አንቀፅ ፵፩ በተወሰነው would have been entitled and shall be
በመቶ /መቶ በመቶ/ ሊበልጥ አይችልም፤ (hundred percent) of the benefit to which
ከተጠቀሰው መጠን በልጦ ከተገኘ ከእያንዳንዱ the deceased was or would have been
ተተኪ አበል ላይ ተመጣጣኝ ቅናሽ ይደረጋል፡፡ entitled. In the case of excess sum, each
survivor’s share shall be proportionately
reduced to adjust until the total comes
down to100%.
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፩) መሠረት 2/ If the number of survivors is reduced
የተተኪዎች ጡረታ አበል ከተስተካከለ በኋላ subsequent to adjustment under Sub-
የተተኪዎች ብዛት ከቀነሰ የአበሉ መጠን Article (1) of this Article, further
እንደገና ይስተካከላል፡፡ adjustment of the amount of benefits shall
be made accordingly.
ክፍል ዘጠኝ PART NINE
አበልን የሚመለከቱ የወል ድንጋጌዎች GENERAL PROVISIONS RELATING
TO BENEFITS
፵፭. ስለጡረታ አበልና መጠን መሻሻል 45. Adjustment of Pension and Amount
የአስተዳደሩ የስራ አመራር ቦርድ ወቅታዊ የኑሮ The Administration's management board,
ሁኔታንና የጡረታ ፈንዱን የመክፈል አቅም considering the exisisting living conditions
በማገናዘብ እስከ ፫ (ሦሥት)ሰ ዓመት ባለ ጊዜ and the ability to pay of the pension fund,
ውስጥ ዝቅተኛ ወርሃዊ የጡረታ አበል መጠንና shall adjust the minimum monthly pension
የጡረታ አበል ማስተካከያ ያደርጋል፡፡ and pension adjustment within 3(Three)
years.
፵፮. የጡረታ አበል አከፋፈልና የመክፈያ ጊዜ 46. Mode and Period of Payment of Pension
፵፯. የዳረጎት አከፋፈልና የመክፈያ ጊዜ 47. Mode and Period of Payment of Gratuity
ድርጅት ሠራተኛው ላይ ጉዳት ስለመድረሱና beginning with the day where evidence
መጠኑን የሚገልጽ ማስረጃ ከቀረበበት ቀን ascertaining the injury and its degree is
ጀምሮ ነው፡፡
submitted.
፪/ የይርጋ ጊዜ መቆጠር የሚጀምረው በመብቱ 2/ the period of limitation shall begin to run
መጠቀም ከሚቻልበት ቀጥሎ ካለው ቀን አንስቶ from the day following that in which the
ነው፤ right may be exercised;
፫/ በሚከተሉት ምክንያቶች የባከነ ጊዜ ለይርጋ 3/ The period of limitation shall not include
አቆጣጠር አይታሰብም፡- the following:
gA ፲፬ሺ፹፱ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፮ መጋቢት ፱ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16, 18th March, 2022 ….page 14089
ተቀንሶ ለጤና መድህን ፈንድ ገቢ ይደረጋል፤ from pension benefit and transferred to
ጭምር ከሆነ በግል ድርጅቱ ከሚከፈለው servant as well, the pension contribution
ደመወዝ ላይ የጡረታ መዋጮ አይሠበሠብም፣ may not be collected from a salary paid by
የተወሠነለት ባለመብት በዚህ አንቀጽ ንዑስ- Pension Proclamation before the retirement
አንቀጽ (፩) መሠረት እንደገና በመቀጠር age of 60, the new service that has been
ተዳምሮ አበሉ ተሻሽሎ የሚከፈለው መጦሪያ pension benefit with the pervious service in
ማስረጃዎች ማሰባሰብ፣ ማጠናቀር፣ ማደራጀትና form and within the time limit specified
አለበት፡፡ Proclamation.
፫/ የሚመለከታቸው አካላት በዚህ አዋጅ አንቀጽ 3/ Appropriate bodies shall have the duty to
፲፪ ንዑስ አንቀጽ (፮) በሚሰጥ ውክልና cooperate with the Administration in
መጠን የሚወሰነው በአስተዳደሩ ይሆናል፡፡ the amount of the benefit shall be decided
by the Administration.
፪/ አስተዳደሩ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) 2/ The decision of the Administration to be
መሠረት ውሣኔ የሚሰጠው የራሱን የመረጃ rendered in accordance with Sub-Article
የአበል መሠረዝ፣ መቀነስ ወይም መቋረጥ upon review, the Administration finds that
እንዲቀነስ አስተዳደሩ ከወሰነ ወይም ከዚህ አዋጅ Administration, upon review, has decided
ድንጋጌ ውጪ ያለአግባብ የጡረታ አበል to deduct the benefit or the benefit paid is
እየቀነሰ ለጡረታ ፈንዱ ገቢ የማድረግ ሥልጣን the power to deduct the amount paid
ይኖረዋል፡፡
thereof from the benefit of the beneficiary
and transfer same to the Pension Fund.
፶፮. ስለይግባኝ 56. Appeal
አስተዳደሩ በዚህ አዋጅ መሰረት የሚመዘግባቸውን The Administration shall be responsible for
፩/ ይህ አዋጅ ከመጽናቱ በፊት ለተፈጠሩ ሕጋዊ 1/ Previous laws and Directives shall remain
ሕጎችና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ፤ the coming into force of this Proclamation.
፪/ አስተዳደሩ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፱ 2/ Until the Administration issues the schedule
፷. ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን 60. Power to Issue Regulation and Directive
፪/ አስተዳደሩ ይህን አዋጅና በዚህ አንቀጽ ንዑስ- 2/ The Administration may issue Directives
አንቀጽ (፩) መሠረት የሚወጡ ደንቦችን necessary for the implementation of this
ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን Proclamation and Regulations issued
ሊያወጣ ይችላል፡፡ pursuant to Sub-Article (1) of this Article.
ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ This Proclamation shall enter into force up
አዲስ አበባ መጋቢት ፱ ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም Done at Addis Ababa, on this 18th Day of
March, 2022
ሣህለ ወርቅ ዘውዴ SAHLE-WORK ZEWDE
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ PRESIDENT OF THE FEDERAL
ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፮ መጋቢት ፱ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16, 18th March, 2022 ….page 14096
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፮ መጋቢት ፱ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16, 18th March, 2022 ….page 14097