You are on page 1of 13

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን

The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የአስተዳደር Civil Society Organizations’ Administrative


ወጪ አፈጻጸም መመሪያ Expense Implementation Directive

(መመሪያ ቁጥር 847/2014) (Directive No.847/2021)

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር Whereas; it is stipulated in Article 64 Sub-article


1113/2011 አንቀጽ 64 ንዑስ አንቀጽ (4) (4) of the Civil Societies Proclamation No.
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ከገቢ ማስገኛ 1113/2019 that a civil society organization shall
ስራው ከሚያገኘው ገቢ የድርጅቱን የአስተዳደር use the funds obtained through income generating
እና የፕሮግራም ወጪዎች ለመሸፈን activities to defray its administrative and program
እንደሚያውለው የተደነገገ በመሆኑ፤ expenses;

በአዋጁ አንቀጽ 63 ንዑስ አንቀጽ (3) የሃያ Whereas; Article 63 sub-article (3) of the
በመቶ ገደብ በልዩ ሁኔታ ተፈጻሚ Proclamation provides that the Authority may issue
የማይሆንባቸውን ድርጅቶች በሚመለከት a directive regarding organizations exempted from
ባለስልጣኑ መመሪያ እንደሚያወጣ የተደነገገ the twenty-percent cap;
በመሆኑ፤

በአዋጁ አንቀጽ 5 ንዑስ አንቀጽ (2) ከአዋጁ Whereas; Article 5 sub-article (2) of the of the
ዓላዎች አንዱ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች Proclamation states that one of the Authority’s
በተመዘገቡበት ዓላማ መሠረት ሥራቸውን objectives is to ensure utmost public benefit by
ማከናወናቸውን በመከታተልና በመቆጣጠር supervising whether Civil Society Organizations
የሕብረተሰቡን የላቀ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ perform their activities in accordance with their
እንደሆነ የተደነገገ በመሆኑ፤ registered objectives;
በአዋጁ አንቀጽ 6 ንዑስ አንቀጽ (2) የሲቪል Whereas; Article 6 sub-article (2), of the
ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ድርጅቶቹ Proclamation granted the Authority the power to
ሥራቸውን በሕግ አግባብ ማከናወናቸውን monitor and supervise that civil society
ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ክትትልና ቁጥጥር organizations perform their activities in accordance
የማድረግ እንዲሁም በዚሁ አንቀጽ ንዑስ with the law; and, sub-article (3) of the same
አንቀጽ (3) የድርጅቶቹን ዓመታዊ የሥራና article, granted the power and responsibility to
የገንዘብ እንቅስቃሴ ሪፖርት በአዋጁ መሠረት examine the annual activity and financial reports of
የመመርመር ሥልጣንና ተግባር የተሰጠው the organizations;
በመሆኑ፤
ከላይ ለተጠቀሱት የአዋጁ ድንጋጌዎች አፈጻጸም Cognizant of the need to issue directives for the
መመሪያ በማውጣት የሲቪል ማኅበረሰብ implementation of the above-referred to provisions
ድርጅቶች ሊከተሉ የሚገባቸውን አሠራር of the Proclamation that clearly set out procedures
በግልጽ በመደንገግ ከባለስልጣኑ ጋር civil society organizations need to follow in order
የሚኖረውን ግንኙነት ውጤታማ ማድረግ to ensure a fruitful working relationship with the
በማስፈለጉ፤ Authority have to be put in place;
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን Now therefore; the Authority for Civil Society
በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር Organizations has issued this directive in
1113/2011 አንቀጽ 89 ንዑስ አንቀጽ (2) accordance with the power conferred on it by virtue
በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ of Article 89 sub-article (2) of the Civil Society
አውጥቷል፡፡ Organizations’ Proclamation.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ክፍል አንድ Part One

ጠቅላላ General

1. አጭር ርዕስ
1. Short Title
ይህ መመሪያ “የሲቪል ማኅበረሰብ
This Directive may be cited as the “Civil
ድርጅቶች የአስተዳደር ወጪ አፈፃፀም
Society Organization’s Administrative
መመሪያ ቁጥር 847/2014” ተብሎ
Expenses Implementation Directive No.
ሊጠቀስ ይችላል፡፡
847/2021”
2. ትርጓሜ 2. Definitions
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጓሜ የሚያሰጠው
In this Directive, unless the context requires
ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ፤
otherwise:

1/ “የአስተዳደር ወጪ“ ማለት ድርጅቱ 1. “Administrative Expenses” means


ከሚያከናውነው የፕሮጀክት ሥራ ጋር expenses which are not related to the
ተያያዥነት የሌለው፣ነገር ግን ለድርጅቱ project activities of an organization but
ሕልውና ቀጣይነት አስፈላጊ የሆነ እና are necessary to ensure the continued
ከአስተዳደር ሥራዎች ጋር የተያያዘ ወጪ existence of an organization and related

ሲሆን፣ የአስተዳደር ሠራተኞች ደመወዝና to administrative activities, and shall


include: salaries and benefits of
ጥቅማጥቅሞችን፣ ከአስተዳደር ሥራ ጋር
administrative employees; expenses for
የተያያዘ የአላቂና ቋሚ እቃዎች ግዢን፣
purchase of consumables and fixed
የጥገናና እድሳት ወጪዎችን፣ የቢሮ
assets; repair and maintenance expenses;
ኪራይ፣ የፓርኪንግ ክፍያዎች፣ የኦዲት
office rent; parking fees; audit fees;
አገልግሎት፣ የማስታወቂያ ክፍያ፣ የባንክ
advertisement expenses; bank service
አገልግሎት፣ የመብራት፣ የስልክ፣ የፋክስ፣ fees; utility fees; fees for fax, and
የውሃ፣ ኢንተርኔት፣ የፖስታና የሕትመት internet services; postal and printing
አገልግሎት ወጪዎችን፣ ታክስ፣ expenses; tax; expenses for purchase and
ለአስተዳደር ሥራ የሚውሉ ተሽከርካሪዎች repair of vehicles for administrative
ግዥ፤ ጥገና፤ የነዳጅና ዘይት እንዲሁም purposes; and procurement of oil and
የመድኅን ግዢ ወጪዎችን፣ የቅጣት lubricants for the same; insurance costs,

ክፍያዎችን፣ እንዲሁም የጥብቅና penalties and attorney fees;

አገልግሎት ክፍያን ያካትታል፡፡


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

2/ “አዋጅ” ማለት የሲቪል ማኅበረሰብ 2. “Proclamation” means the Organizations


ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 of Civil Societies Proclamation

ነው፤ No.1113/2019;

3. “Authority” shall mean the “Authority


3/ “ባለሥልጣን” ማለት በአዋጁ አንቀጽ
for Civil Society Organizations” that was
4 እና በፌዴራል መንግስት
established pursuant to Article 4 of the
የአስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና
Proclamation & accorded change of
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ
name in accordance to definition and
ቁጥር 1263/2014 በተደረገው
duties of the executive organs of the
የስያሜ ማሻሻያ የተቋቋመው federal government proclamation No.
“የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች 1263/2021.
ባለሥልጣን” ነው፤

4/ “ድርጅት” ማለት ለጠቅላላው ሕዝብ 4. “Organization” shall mean: a civil


ወይም ለሦስተኛ ወገን ጥቅም society organization established for the
መሥራትን ዓላማ አድርጎ የተቋቋመ benefit of the general public or that of
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ነው፤ third parties;

5/ “ፕሮጀክት” ማለት የተወሰኑ


5. “Project” shall mean: an activity
ዓላማዎችን ከግብ ለማድረስ በታወቀ undertaken within a specified timeframe,
የጊዜ ሰሌዳ፣ ወጪና የአፈጻጸም cost and implementation parameters
መለኪያዎች የሚከናወኑ የታወቀ having a specific beginning and end, and
መነሻና መድረሻ ያለው ሥራ ሲሆን shall include the day-to-day activities an
የድርጅቱን ዓላማ ለማሳካት የሚያግዙ organization carries out in order to meet
ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን its objectives.

ይጨምራል፤
6/ በአዋጁ የተሰጡ ትርጓሜዎች ለዚህ 6. Definitions of the Proclamation shall also

መመሪያም ተፈፃሚ ይሆናሉ፤ be applicable to this Directive.

7/ በዚህ መመሪያ ውስጥ ለወንድ ፆታ 7. Reference to the masculine gender shall


የተገለጸው አነጋገር ሴትንም also include the feminine.
ይጨምራል፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

3. የተፈፃሚነት ወሰን 3. Scope of Application

1. ይህ መመሪያ ተፈፃሚ የሚሆነው 1. This Directive shall be applicable to


ለጠቅላላው ህዝብ ወይም ለሶስተኛ Organizations that were established for the
ወገን ጥቅም መስራትን ዓላማ benefit of the general public or that of third
አድርገው በተቋቋሙ ድርጅቶች ላይ parties.

ነው፡፡

2. የዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ 1 2. Without prejudice to sub-article (1) of this


እንደተጠበቀ ሆኖ የአባላት ጥቅምን Article, where organizations are established
እንዲሁም የጠቅላላው ህዝብ ወይም
for the both the benefit of their members and
የሶስተኛ ወገን ጥቅምን ቀላቅለው
የሚሰሩ ድርጅቶች ከሆኑ ለጠቅላላው that of the general public or that of third
ህዝብ ወይም ለሶስተኛ ወገን ጥቅም parties, this Directive shall be applicable only
በሚሰሩት ስራ ላይ ብቻ ይህ to their works in relation to either the benefit
መመሪያ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ of the general public or that of third parties.

ክፍል ሁለት Part Two


ስለአስተዳደር ወጪ አፈጻጸም Implementation of Administrative
Expenses

4. የወጪ ቁጥጥር ዓላማዎች 4. Objectives of Controlling Administrative


Expenses
የአስተዳደር ወጪ ቁጥጥር ዓላማዎች
የሚከተሉት ናቸው፡ The objectives of controlling
administrative expenses are the following:

1/ ድርጅቶቹ ከገቢያቸው ወይም 1. to ensure that organizations utilize eighty


ካሰባስቡት የፋይናንስና የቁሳቁስ (80) percent of the financial and material
ሀብት ቢያንስ 80 (ሰማንያ) resources they have raised or generated
በመቶውን የተቋቋሙበትን for the fulfillment of the objectives for
ዓላማዎችና ግቦች ለማሳካት which they are established and limit

እንዲጠቀሙበት ወይም administrative expenses to not more than


twenty (20) percent;
እንዲያውሉት በማድረግ የአስተዳደር
ወጪያቸውን ቢበዛ ከ20 (ሃያ) በመቶ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

እንዳይበልጥ ማድረግ፤

2. to ensure maximum public benefit;


2/ የሕብረተሰቡን የላቀ ተጠቃሚነት
ማረጋገጥ፤
3. to see to it that organizations keep their
3/ ተቀባይነት ያለው የሂሣብ አያያዝን books in line with accepted standards of
የተከተሉ የሂሣብ መዝገቦችን accounting in order to ensure
እንዲይዙ በማደረግ ተጠያቂነትና accountability and transparency
ግልጽነት እንዲኖር ማድረግ፤ እና
4. to facilitate the control of expenses by
4/ ድርጅቶች የራስ በራስ ቁጥጥርና
organizations by putting in place self-
አስተዳደር ስርዓት በመገንባት
monitoring and self-administration
ወጪያቸውን የሚቆጣጠሩበትን systems
ሁኔታ ማመቻቸት፡፡

5. ለአስተዳደር ወጪነት መሟላት 5. Criteria for Expenses to be Deemed


ስለሚገባቸው ጉዳዮች Administrative

1/ አንድ ወጪ በድርጅት አስተዳደር 1. An expense is deemed an administrative


ወጪነት ሊያዝ የሚችለው፤ expense of an organization if:

a. it is not related to the expenses of a


(ሀ) ከፕሮጀክት ወጪ ጋር
project;
ያልተያያዘ ከሆነ፤
b. it is necessary for the continuity of the
(ለ) ለድርጅቱ ህልውና ቀጣይነት
organization;
አስፈላጊ ከሆነ፤

(ሐ) ከአስተዳደር ሥራዎች ጋር c. it related to administrative activities;


የተያያዘ ከሆነ፤

(መ) ለአስተዳደር ወጪ በተሰጠው d. it falls under the definition of


ትርጉም ውስጥ የሚካተት “administrative expenses”; and
ከሆነ፤ እና

(ሠ) በዚህ መመሪያ አንቀጽ 2 ንዑስ


e. it is an expense falling outside the
አንቀፅ ትርጉም ውስጥ
definition in Article 2 of this Directive
ከተካተቱት ውጭ ያለ እና
but is accepted as an administrative
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

በባለስልጣኑ ተቀባይነት ያገኘ expense by the Authority .


ወጪ ከሆነ ነው፡፡

2/ ወጪው የአስተዳደር ወጪ መሆኑን 2. As the burden of proof of showing that an


የማስረዳት ኃላፊነት የድርጅቱ expense is administrative rests on the
በመሆኑ በአፈጻጸም የሃያ በመቶው organization, it shall make sure that the
የአስተዳደር ወጪ ገደብ የጠበቀ expense is within the twenty-percent limit

መሆኑን እና በሂሣብ መግለጫ and that the same is indicated in its financial
statement report.
ሪፖርቱም በአግባቡ መመልከቱን
ማረጋገጥ ይኖርበታል፡፡

6. ከፕሮጄክት ጋር ያልተያያዙ ወጪዎች 6. Expenses not Related to Projects

1/ የሚከተሉት ከፕሮጄክት ጋር 1. The following are not related to projects and

ያልተያያዙና በአስተዳደር are deemed to be administrative expenses:


ወጪዎች ውስጥ የሚካተቱ ናቸው፤

(ሀ) ለዋናው መሥሪያ ቤት ወይም a. Expense incurred for a good or service


ለቅርንጫፍ መ/ቤቶች ብቻ only used by the head office of an
ለዋለ ዕቃ ወይም አገልግሎት
organization;
ወይም ጥቅም የወጣ ወጪ፤
(ለ) ለዋናው መሥሪያ ቤት ወይም
ለቅርንጫፍ መ/ቤቶች
b. Expenses for the procurement of vehicles
አገልግሎት የሚውል ተሸከርካሪ
for head-office use and related expenses;
ግዢና ተያያዥ ወጪዎች፤
(ሐ) የዋናውን መሥሪያ ቤትን
ወይም የቅርንጫፍ መ/ቤቶችን
ሥራ ለማከናወን ለሚቀጠሩ c. Salaries and benefits for employees hired
ሠራተኞች የሚከፈል ደሞዝና
to carry out works of the head and branch
ጥቅማ ጥቅሞች፤
offices ; and
(መ) ለዋና መሥሪያ ቤት ወይም
ለቅርንጫፍ መ/ቤቶች የሚውል
ማናቸውም ግንባታ፡፡ d. Any construction for the head and branch
2/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) offices.

ድንጋጌ ቢኖርም፣ ዋናው መሥሪያ


2. Notwithstanding the provision of sub-article (1)
ቤት ፕሮጀክቱ በሚከናወንበት ቦታ
of this article, if the head office conducts its
/አንድ ወጥነት ባለው አደረጃጀት/
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ሥራውን የሚያከናውን የሆነ business at a project site in an integrated


እንደሆነ ከፕሮጀክት ጋር የተያያዘ manner, the expense shall be deemed a project-

ወጪ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ related expense.

7. ገቢን በግልጽ ስለማመልከት 7. Clear Disclosure of Income


5. An organization’s annual activity report shall
የአንድ ድርጅት ዓመታዊ የሥራ
include the following:
እንቅስቃሴ ሪፖርት፤ 6.
1. The Donors’ full names and addresses;
1/ የለጋሹን ሙሉ ስምና አድራሻ፤

2/ በጥሬ ገንዘብና በዓይነት የተለገሰውን 2. Donations made in cash and in kind, the
መጠንና ገቢ የሆነበትን ቀን፣ ለጋሾች date received, and the benefits (if any)
ጥቅም ያገኙ ወይም የሚያገኙ የሆነ donors received or will receive;

እንደሆነ ያገኙትን ጥቅም፤


3. Where donation is in the form of service,
3/ አገልግሎት በመስጠት የተደረገ ልገሳ
the type and [monetary] value of the
ከሆነ የአገልግሎቱን ዓይነትና ዋጋ፣
service provided and the number of
አገልግሎቱ በማን እንደተሰጠና
persons who provided the service;
አገልግሎቱን የሰጡ ሰዎች ቁጥር፤

4/ ልገሳው ለድርጅቱ ስለመግባቱ 4. The [name] of the organization’s official


that confirmed that the donation was
ያረጋገጠው የድርጅቱ ኃላፊ፤
received.

5/ በዓይነት የተለገሰ ከሆነ በዚህ አንቀጽ 5. Where donation is made in kind, the
ንዑስ አንቀጽ (2) ከተመለከቱት following shall be included in addition to

በተጨማሪ፤ those specified in sub-article (2):

a. The type of asset with its full


(ሀ) የንብረቱን ዓይነት ከነሙሉ
description; and
መግለጫው፤
b. If the asset was valued, its value and
(ለ) ንብረቱ ተገምቶ ከሆነ የንብረቱን
the name and address of the valuer; if
ግምትና የገማቹን ሰምና
አድራሻ፤ ካልተገመተ የገበያውን not valued, the market value of the
ዋጋ፤ የሚያካትት መሆን same.
ይኖርበታል፡፡
6. For a donation of service, the value of the
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

6/ አገልግሎት በመስጠት የተለገሰ ከሆነ service assessed by a professional or the


በባለሙያ የተገመተው የአገልግሎት market value of the same shall be

ዋጋ ወይም የገበያ ዋጋ መገለጽ indicated.

ይኖርበታል፡፡

7/ ለጋሾች ከልገሳ ጋር በተያያዘ 7. Any restrictions specified by donors in


ያስቀመጡት ገደብ ካለ ይኸው መገለጽ respect of a donation shall be disclosed.

ይኖርበታል፡፡

8. የአስተዳደራዊ ወጪ ተፈጻሚ 8. Organizations Exempted from


ስለማይሆንባቸው ድርጅቶች Administrative Expenses

1) የሚከተሉት ድርጅቶች ወይም


1. The following organizations or expenses of
ለሚከተሉት ስራዎች የሚወጡ the following works are exempted from the
ወጪዎች የሃያ በመቶ የአስተዳደራዊ twenty-percent cap on administrative
ወጪ ገደብ ተፈጻሚ አይሆንባቸውም፤ expenses:

(ሀ) መንግሥት ቅድሚያ ለሰጣቸውና a. Service rendered to parts of the society


ልዩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው that are prioritized by the government as
የህብረተስብ ክፍሎች ለሚሰጥ needing special support;
አገልግሎት፤

(ለ) ለአስቸኳይና ድንገተኛ እርዳታ b. Organizations rendering emergency relief


ስራዎች and assistance services ;

(ሐ) ቃል የተገባላቸው ገንዘብ c. Organizations facing severe budget


በመቅረቱ ምክንያት ከፍተኛ
deficits due to donors’ failure to fulfil
የበጀት እጥረት የገጠመው
ድርጅት፤ their promises;

(መ) ለመንግሥት ወይም ለሕዝብ d. Organizations that conduct studies and


ጥቅም የጥናትና ምርምር research activities for public or
ሥራዎች የሚያከናውን government benefit;
ድርጅት፤

(ሠ) በጀቱ ከብር 2,000,000 (ከሁለት e. Organizations whose budget is not more
ሚሊዮን ብር) ያልበለጠ than two million Birr (Birr 2,000,000);
ድርጅት፤

(ረ) አዲስ በባለስልጣኑ የተመዘገቡ f. Formation expenses which will enable


አገር በቀል ድርጅቶች ስራ newly-established indigenous
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ለመጀመር በሚያስችል ደረጃ organizations that are registered at the to


እንዲቋቋሙ በአንድ ዓመት ጊዜ Authority commence operations within a
ውስጥ የሚያወጡት የመቋቋሚያ
period of one year; and
ወጪ፤

g. Education opportunities that strengthen


(ሰ) ድርጅቱ የተቋቋመበትን ዓላማ the work area that is paramount in
ለማስፈጸም አስፈላጊ የሆነ የሥራ accomplishing the objectives of the
ዘርፍን ለማጠናከር የሚሰጥ organization.
የትምህርት ዕድል ወይም የስልጠና
ወጪ፤
2. The Authority may, by taking into
2) ባለስልጣኑ የአንድ ድርጅትን consideration the objectives of an
የፋይናንስ አቋም እንዲሁም ድርጅቱ organization and the benefit of the
የተቋቋመበትን ዓላማና ለሕዝብ public, exempt the same from the twenty-
የሚኖረውን ጠቀሜታ ከግምት ውስጥ percent cap for a limited period of time.
በማስገባት ድርጅቱ ለተወሰነ ጊዜ የሃያ
በመቶ ገደብ ተፈጻሚ እንዳይሆንበት
ማድረግ ይችላል፡፡
3. Organizations may only be exempted
3) በዚህ አንቀፅ መሰረት የሃያ በመቶ from the twenty-percent cap where it is
አስተዳደራዊ ወጪ ገደብ ተፈፃሚ proven that they are unable to observe

የማይሆነው ድርጅቱ በአዋጁ the same.

የተቀመጠውን የሃያ በመቶ ገደብ


ጠብቆ መስራት ያልቻለ መሆኑ
ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡
4. Notwithstanding sub-article (1) of this
4) የዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀፅ 1 ቢኖርም Article, the exemption from the twenty-
በማናቸውም ሁኔታ ቀሪ የሚሆነው percent administrative expense cap may,
የሃያ በመቶ አስተዳደራዊ ወጪ ገደብ in no case, exceed fifty percent.
ከ 50 ፐርሰንት መብለጥ የለበትም፡፡ However, the Director-General of the

ሆኖም የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር Authority may raise or lift the restriction

አሳማኝ ምክንያት መኖሩን ያረጋገጠ altogether upon ascertaining that there is


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

እንደሆነ በልዩ ሁኔታ የገደቡን መጠን good cause to do so.


ከፍ ሊያደርገው ወይም ሙሉ በሙሉ
ሊያነሳው ይችላል፡፡

9. ሰለሂሣብ መግለጫ 9. Financial Statements

1/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) 1. Without prejudice to the provisions of

እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ማናቸውም Sub-article (2) of this article, any

ድርጅት በበጀት ዓመቱ መጨረሻ organization shall, the end of a budget


year, submit a financial statement to the
የድርጅቱን የሀብትና ዕዳ፣ የሀብት
Authority which is examined by external
ለውጥ እና የጥሬ ገንዘብ ፍሰት
auditors and shows assets and liabilities;
መግለጫዎች እንዲሁም በእነዚህ
change in assets and cash-flow
የቀረቡ የማብራሪያ ማስታወሻዎችን
statements of the organization together
ያካተተና በውጭ ኦዲተሮች
with explanatory notes.
የተመረመረ የሂሣብ መግለጫ
ለባለስልጣኑ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) 2. A financial statement prepared in


መሠረት የሚዘጋጅ የሂሣብ መግለጫ accordance with sub-article (1) of this
የአስተዳዳር ወጪን ሃያ በመቶ ገደብ article shall comply with the twenty-
በግልጽ ማሳየት አለበት፡፡ percent cap.

3/ ጠቅላላ የሀብት መጠን ከብር 200,000


3. An organization whose total asset is not
(ሁለት መቶ ሺህ) ያልበለጠ ድርጅት
more than two-hundred thousand Birr
የሂሣብ መግለጫውን በውጨ
(Birr 200,000) shall not be obliged to
ኦዲተሮች እንዲያስመረምር
have its financial statements examined by
አይገደድም፡፡ external auditors.

10. የሃያ በመቶ ገደብ ስላላከበረ ድርጅት 10. Organizations Failing to Comply with the
Twenty-Percent Cap
1/ የሃያ በመቶ ገደብን ያላከበረ 1. An organization that fails to comply

ድርጅት፤ with the twenty-percent cap:


a. Will be given an opportunity to
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

(ሀ) መታረም የሚችል የሆነ እንደሆነ comply with the requirement


within 30 days.
እንደገና በ30 ቀናት ውስጥ
እንዲያስተካከል ይፈቀድለታል፤ b. Where compliance could not be

(ለ) ሊታረም የማይችልና ጥፋቱ obtained and the failure to comply


happened for the first time, the
የመጀመሪያ የሆነ እንደሆነ
organization shall be given a first
የመጀመሪ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ
written warning.
ይሰጠዋል፤
c. Where non-compliance happened for

(ሐ) ለሁለተኛ ጊዜ የደገመ እንደሆነ a second time, the organization shall


be given a strict final warning.
የመጨረሻ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ
ይሰጠዋል፤ d. Where non-compliance happened for
more than twice, the Authority shall
(መ) ከሁለት ጊዜ በላይ ጥሰት
inform the governance body of the
የፈጸመ እንደሆነ ባለስልጣኑ
organization to take proportional
የድርጅቱ የሥራ አመራሮች action against the management.
ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ
እንዲወሰድ ለድርጅቱ የበላይ
አካል ያሳውቃል፡፡
2. Where the organization that was
directed to take action under sub-
2) በዚህ አንቀፅ ንኡስ አንቀፅ 1 (መ)
article (1) (d) fails to do within thirty
መሰረት እርምጃ እንዲወስድ
days or where the actions takes are
የተመራለት ድርጅት በ30 ቀናት not commensurate, the Authority
ውስጥ ምንም አይነት እርምጃ shall, according to the relevant
ካልወሰደ ወይም የወሰደው እርምጃ provision of the Proclamation,
ተመጣጣኝ ካልሆነ የባለስልጣኑ ዋና decide to suspend the organization
ዳይሬክተር አግባብ ባለው የአዋጁ and have an investigation conducted.
ድንጋጌና መመሪያ መሰረት ድርጅቱ
ታግዶ ምርምራ እንዲደረግ
ይወስናል፡፡
3. Where administrative expenses in an
audit report submitted for any budget
3) በየትኛውም የበጀት ዓመት በቀረበ
year exceed 40 percent, the Authority
የኦዲት ሪፖርት የአስተዳደራዊ
shall recommend to the Board that
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

ወጪው ከ40 በመቶ በልጦ የተገኘ the organization be dissolved


እንደሆነ ባለስልጣኑ በአዋጁ መሰረት according to the Proclamation.

ድርጅቱ እንዲፈርስ ለቦርዱ ለውሳኔ


ያቀርባል፤

ክፍል አራት Part Four

ልየ ልዩ ድንጌዎች Miscellaneous Provisions

11. የፕሮጀክት ወጪን ስለመቆጣጠር 11. Controlling Project Expenses

ማናቸውም ድርጅት ለፕሮጀክት የሚወጡ Any organization has the responsibility to

ወጪዎች ድርጅቱ የተቋቋመበትን ዓላማ ensure that project expenses are utilized to

ለማጎልበትና ለማጠናከር የዋለ መሆኑን strengthen and enrich the objectives of the
organization.
የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት፡፡

12. የመሸጋገሪያ ድንጋጌ 12. Transitory Provision

ይህ መመሪያ ከፀናበት ቀን ጀምሮ Organizations submitting activity reports and

የሚቀርቡ ያለፈው የበጀት ዓመት የሥራ financial statements of the previous budget year

እንቅስቃሴ ሪፖርትና የሂሣብ መግለጫ on the basis of the 70/30 arrangement and after
the coming into force of this directive are not
በ70/30 ላይ የተመሠረተ ቢሆንም በአዋጁ
precluded from making use of the rights
የተደነገጉትን መብቶች መጠቀምን
provided in the Proclamation
አይከለክልም፡፡

13. መመሪያው ስለሚሻሻልበት ሁኔታ 13. Amendment

ባለስልጣኑ ይህንን መመሪያ በማናቸውም The Authority may amend this directive at any
ጊዜ ሊያሻሽለው ይችላል፡፡ time.

14. ስለተሻረና ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው 14. Repealed and Inapplicable Directives

መመሪያዎች 1. The Directive to Determine the


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Authority for Civil Society Organizations

1/ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት Operational and Administrative Costs of


የዓላማ ማስፈፀሚያና የአስተዳደራዊ Charities and Societies N0. 2/2011 is

ወጪዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ hereby repealed.

ቁጥር 2/2003 በዚህ መመሪያ


ተሸሯል፡፡

2/ ማናቸውም ሌላ መመሪያ ወይም 2. Any other directive or customary practice


ልማዳዊ አሠራር በዚህ መመሪያ shall not be applicable to matters covered
በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት by this Directive.
አይኖረውም፡፡

15. መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ 15. Effective Date

This Directive shall enter into force on the day it


ይህ መመሪያ በባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር
is publicized by the authority’s website after
ከተፈረመ በኋላ በኢፌዲሪ የፍትህ
registered by the Ministry of Justice and signed
ሚኒስቴር ተመዝግቦ በባለስልጣኑ ድህረገጽ
by the Director General of the Authority.
ይፋ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ተፈፃሚነት
ይኖረዋል፡፡

Jima Dilbo Denbel


ጂማ ዲልቦ ደንበል
Director-General
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን
Authority for Civil Society Organizations
ዋና ዳይሬክተር
November 06,2021
ጥቅምት 26 ቀን 2014 ዓ.ም

You might also like