Professional Documents
Culture Documents
Zikre-Hig of The Council of The Amhara National Regional State in The Federal Democratic Republic of Ethiopia
Zikre-Hig of The Council of The Amhara National Regional State in The Federal Democratic Republic of Ethiopia
com
ማውጫ CONTENTS
ደንብ ቁጥር 75/2003 ዓ/ም Regulation No. 75/2010
በአማራ ብሔራዊ ክልል የተሻሻለው የመንግሥት The Revised Amhara National Regional State Civil
ሠራተኞች ዲስፕሊን አፈፃፀምና የቅሬታ servants’ Disciplinary and Grievance Submittal
አቀራረብ ሥነ-ስርዓት መወሰኛ ክልል Procedure Determination, Council of Regional
መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ Government Regulation
1
www.abyssinialaw.com
በክልሉ ውስጥ ሲካሄድ ከቆየው የአሠራር ሥርዓት Whereas, it is from the standpoint of the working
ማሻሻያ አንፃር የመንግሥት ሠራተኛው በአዋጁ system reform which has been undertaken
የተሰጡትን መብቶች ሊያስከብር የሚችልበትንና through the regional State found necessary to
issue a procedural law enabling the civil servant
ግዴታዎቹን ሣይወጣ ሲቀር ደግሞ ተጠያቂ
to enforce the rights granted to him/her under the
የሚሆንበትን የሥነ-ስርዓት ሕግ ማውጣት አስፈላጊ
proclamation and equally render him/her liable in
ሆኖ በመገኘቱ፣
case of failure to discharge his/her obligations
thereof;
እስካሁን ሲሰራበት በቆየው ደንብ ውስጥ ያጋጠሙ Whereas, it has been found appropriate to rectify
የአፈጻጸም ክፍተቶችን ማረመና እንደገና መደንገግ the implementation gaps encountered during the
ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ፤ enforcement of the outgoing regulation effective
to this date and thereby provide it in a renewed
form;
የመንግሥት ሠራተኛው የሚያቀርበው ቅሬታም ሆነ Whereas, it is believed that if there is any
የፈፀመው የዲስፕሊን ግድፈት ቢኖር በተፋጠነ grievance to be submitted or disciplinary offense
ስርዓት መመርመር ፣ መጣራትና አስተዳደራዊ committed involving a civil servant shall have
been examined, investigated and obtained an
እልባት ማግኘት እንዳለበት በመታመኑ፣
administrative remedy in an accelerated procedure;
የአማራ ብሔራዊ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት Now, therefore, the Council of the Amhara
ተሻሽሎ በወጣው የብሔራዊ ክልሉ ሕገ መንግሥት National Regional Government, pursuant to the
አንቀጽ 58 ንዑስ አንቀጽ /7/ እና በክልሉ powers vested in it under Art. 58 sub-art. (7) of
the Revised National Regional Constitution and
የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 171/2002
Art. 92 of the Amhara National Regional State
ዓ.ም አንቀጽ 92 ድንጋጌዎች ሥር በተሰጠው
Civil Servants’ Proclamation No, 171/2010,
ስልጣን መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል።
hereby issues this regulation.
2
www.abyssinialaw.com
2. ትርጓሜ 2. Definitions
1. የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ 1. unless the context requires otherwise, in this
በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡- regulation:
ሀ) “አዋጅ” ማለት የተሻሻለው የአማራ ብሔራዊ a) “Proclamation” means the Revised
ክልላዊ መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር Amhara National Regional State Civil
171/2002 ዓ.ም ነው። Servants’ Proclamation No. 171/2010.
ለ/ “ቅሬታ” ማለት የመንግሥት ሠራተኛ ከቅርብ b) “Grievance” means a complaint of a civil
አለቃው ወይም ከሚመለከተው የሥራ ኃላፊ ጋር servant which could not be resolved
በሚያደርገው ውይይት ሊፈታ ያልቻለና through discussion between the
በመደበኛ የማጣራት ሂደት ምላሽ ሊያገኝ complainant and his immediate supervisor
የሚገባው አቤቱታ ነው። or the concerned official and ought to be
redressed through formal review
mechanism.
ሐ/ “የመንግሥት መ/ቤት የበላይ ኃላፊ” ማለት c) “Head of Government Office” means,
በአዋጁ አንቀጽ 2 ንዑስ አንቀጽ 5 ስር የተሰጠው without prejudice to the definition given to
ትርጉም እንደተጠበቀ ሆኖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትን፣ it under Article 2 sub-Art. (5) of the
ተቋምን ወይም ማዕከልንና የመሣሰሉትን proclamation, a person who directs a
በበላይነት የሚመራ ሰው ሲሆን ምክትሉን Branch Office, an Institution or center and
ይጨምራል። the like, and includes his deputy.
3
www.abyssinialaw.com
መ/ ‘’ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ‘’ ማለት በፖሊስ d) “Force majeure” means a situation which
ጣቢያ፣ በማረሚያ ቤት ቆይታ፣ በህመም ወይም hinders one from performing permanent
በሌላ በማናቸውም ምክንያት መደበኛ ሥራን duties due to, having been detained under
ለማከናወን የማያስችል ሁኔታ ነው። police station or prison confinement,
illness or any other cause.
2. በአዋጁ አንቀጽ 2 ንዑስ አንቀጽ 1፣ 2፣ 5 እና 12 2. The definitions provided for under Art. 2
ሥር የተሰጡ ትርጓሜዎች ለዚህ ደንብ sub-Arts. (1), (2), (5) and (12) of the
ድንጋጌዎችም በተመሣሣይ ተፈፃሚ ይሆናሉ። proclamation shall, mutatis mutandis, apply
to the provisions of this regulation.
3. የተፈጻሚነት ወሰን 3. Scope of Application
ይህ ደንብ በአዋጁ በሚተዳደሩ የመንግስት This regulation shall apply to those
መስሪያ ቤቶች እና ሰራተኞች ላይ ተፈጻሚ government offices and civil servants
ይሆናል። administered by the proclamation
4
www.abyssinialaw.com
2. የመስሪያ ቤቱ የበላይ ሀላፊ በቀጥታ ለእሱ ተጠሪ 2. The head of the government office shall
በሆኑት የመንግሥት ሰራተኞች ላይ ቀላል have the power to decide simple disciplinary
የዲሲፒሊን ቅጣት የመወሰን ስልጣን ይኖረዋል። penalties against civil servants who are
directly accountable to him.
3. በስራ ሂደት መሪው፣ በአስተባባሪው ወይም 3. The civil servant shall sign and receive the
በመስሪያ ቤቱ የበላይ ሐላፊ የሚሰጠውን የጽሁፍ written warning to be delivered to him by
ማስጠንቀቂያ ሰራተኛው ፈርሞ መቀበል the process owner, coordinator or head of
ይኖርበታል። ሆኖም በተለያዩ ምክንያቶች the government office; provided, however,
ውሳኔውን ለሰራተኛው መስጠት ያልተቻለ that, where it becomes impossible to hand
እንደሆነ በዚህ ደንብ አንቀጽ 20 ንዑስ አንቀጽ 2 the decision over to the accused due to
ሥር የሠፈረው ድንጋጌ ተፈጻሚ ይሆናል። various reasons, the provision stated under
Art. 20 sub-Art. (2) of this regulation shall
apply.
እንደሆነ የመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ጉዳዩ powers and responsibilities to take disciplinary
measures against a civil servant who has
በሰው ኃይል ስራ አመራር ደጋፊ የስራ ሂደት
committed grave disciplinary offences
ተጣርቶ ሲቀርብለት እንደጥፋቱ ክብደት እስከ
punishable in accordance with Art. 67 sub-Art.
አንድ ወር ደመወዝ የመቅጣት፣ ከሥራ ደረጃና
1(c), (d) and (e) of the proclamation entailing
ደመወዝ ዝቅ የማድረግ ወይም ከሥራ የማሰናበት
fine not exceeding one month’s salary, demotion
ሥልጣንና ኃላፊነት ይኖረዋል።
or dismissal form duty depending on the severity
2. የተሰጠውን ውሳኔ ሰራተኛው እንዲያውቀው
of the offense.
የሚደረገው ከዚህ በላይ በአንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ
2. The decision shall be notified to the civil
3 ሥር በተመለከተው አኳኋን ይሆናል።
servant in accordance with Art. 4 sub-Art.
(3) mentioned hereof.
3. በዚሀ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1ሥር የተደነገገው 3. Without prejudice to sub-Art. (1) of this
እንደተጠበቀ ሆኖ የማናቸውንም ቅርንጫፍ Article hereof, the issue regarding the
5
www.abyssinialaw.com
ጽ/ቤት፣ ማዕከል ወይም ተቋም ሠራተኞች disciplining of civil servants in any branch
ዲስፕሊን አስመልክቶ ጉዳዩ በሚመለከተው office, center or institution shall be
ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፣ ማእከል ወይም ተቋም ደረጃ examined and decided upon at the level of
ተመርምሮ ውሣኔ ያገኛል፤ ሆኖም ውሣኔው such a branch office, center or institution
ቅሬታን ያስከተለ እንደሆነ የዚሁ ተጠሪ የሆነው Concerned, Provided, however, that, if the
የበላይ መ/ቤት ጉዳዩ ለአስተዳደር ፍ/ቤት decision raises grievance before the case is
በይግባኝ ከመቅረቡ በፊት ወደራሱ በመሣብ appealed to an administrative tribunal, the
እንደገና የማጣራትና የመወሰን ሥልጣን superior government office, to which same
ይኖረዋል። is accountable, shall have the power to take
the case over to itself and render decision
thereof.
ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በአዋጁ አንቀጽ 67 Where any civil servant has been charged with
grave disciplinary offences punishable in
6
www.abyssinialaw.com
ንዑስ አንቀጽ 1ፊደል ተራ ቁጥሮች /ሐ-ሠ/መሠረት accordance with Art. 67 sub-.Art. 1(c-e) of the
በሚያስቀጣ ከባድ የዲስፕሊን ጥፋት የተከሰሰ እንደሆነ proclamation, the charge shall be investigated
ክሱ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ድንጋጌዎች መሠረት pursuant to the provisions stipulated here-
ቤቱ ኃላፊ ቀጥታ ተጠሪ የሆኑትን ሰዎች instituted by every process owner or coordinator;
and if the case involves those who are directly
የሚመለከት ከሆነ ደግሞ የመስሪያ ቤቱ ኃላፊ
accountable to the head of the office, by the body
በሚሰይመው አካል፣ በዞን እናበወረዳ
represented on the part of the head; if it is in the
አደረጃጀቶች ሲሆን በሊያሰን ኦፊሰር፣ በሜሪት
arrangements of the zones and woredas, by a
አግባብ የተመደቡ የዞን እና የወረዳ መስሪያ
liaison officer; if the disciplinary case concerns
ቤቶች ኃላፊዎችን የሚመለከት የዲስፕሊን ጉዳይ
the woreda and zonal government office heads
ከሆነ እንደቅደም ተከተላቸው የዞን ወይም የወረዳ
who are assigned with merits; by the body
አስተዳዳሪው በሚሰይመው አካል ወይም የዞን represented by the worda or zonal administrator
ጽ/ቤት እና ጽ/ቤቱ ተጠሪ የሆነለት የመንግስት or the body presented by both zonal office and the
መስሪያ ቤት በጋራ በሚሰይሙት አካል office which is accountable to the government
አማካኝነት ሆኖ የመ/ቤቱ ማህተም አርፎበት office respectively; and such charges shall
የሚከተሉትን ዝርዝሮች መያዝ ይኖርበታል፦ contain the following particulars:
7
www.abyssinialaw.com
8
www.abyssinialaw.com
1. በዚህ ደንብ አንቀጽ 11 መሠረት የክስ ጽሁፍ 1. Where the accused, having been served with
የደረሰው ተከሣሽ ፈፅሞታል ለተባለው ጥፋት the written notice of disciplinary acitons
ዝርዝር መልስ አዘጋጅቶ ሲያቀርብ፦ pursuant to Art.11 of this regulation hereof
prepares and submits a plea in details, he
may be able to raise such preliminary
objections, as are laid down herebellow:
ሀ) ክሱ በአዋጁ መሠረት በይርጋ የታገደ ከሆነ ወይም a) The acton has been barred by the period
of limitation in accordance with the
proclamation; or
9
www.abyssinialaw.com
ለ) ተፈፀመ የተባለው ድርጊት በዲስፕሊን ሊያስከስስ b) The alleged misconduct is not actionable
የማይችል ከሆነ ወይም for disciplinary offence; or
ሐ) በተከሰሰበት ጉዳይ ላይ ቀደም ሲል ውሣኔ c) A decision has previously been rendered
የተሰጠበት ከሆነ ክሱ ሊታይ አይገባውም በማለት on the same charge.
መቃወሚያውን ሊያቀርብ ይችላል።
2. የሰው ሀይል ስራ አመራር ደጋፊ የሥራ ሂደት፡- 2. The human resource management support
process shall:
ሀ) መቃወሚያውን የተቀበለው እንደሆነ ክሱ a) Submit recommendation to the head of
እንዲዘጋ ለመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ የውሣኔ the government office as to the desimissal
ሃሣብ ያቀርባል፣ of the charge where it has accepted the
objection;
ለ) የመስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ የቀረበውን የውሳኔ b) Where the head of the government office
ሀሳብ ከተቀበለው በውሳኔው መሰረት upholds the recommendation submitted,
እንዲፈጸም ያደርጋል፤ he shall get it executed pursuant to the
decision;
ሐ) የመስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ የቀረበውን c) Where the head of the government office
የውሳኔ ሐሳብ ያልተቀበለው እንደሆነ የሰው refuses to accept the recommendation
ሃይል ስራ አመራር ደጋፊ የሥራ ሂደት submitted, the human resource
ጉዳዩን መመርመሩን ይቀጥላል። management support process shall carry
on the investigation of the case.
10
www.abyssinialaw.com
ሀ) በክሱ ስለተገለፀው እያንዳንዱ ድርጊት a) The response given to every alleged fact
ወይም ጥፋት የተሰጠውን መልስ፣ እና or offense in the charge; and
ለ) ተከሣሹ እንዲታዩለት የሚፈልጋቸውን b) The list of evidence on which the accused
የመከላከያ ማስረጃዎች ዝርዝር መያዝ relies for his defense.
አለበት።
3. ተከሣሽ ከዘረዘራቸው የመከላከያ ማስረጃዎች 3. The accused shall annex to his statement of
መካከል በእጁ የሚገኙትን የጽሁፍ ማስረጃዎች defense copies of documentary evidence in
ቅጅ አያይዞ ማቅረብና የሰው ሀይል ስራ አመራር his possession and indicate the custodians of
ደጋፊ የሥራ ሂደት እንዲያስቀርብለት those documents, if any he wishes, to be
የሚጠይቃቸው ማስረጃዎች ካሉ ደግሞ እነዚሁ produced at the request of the human
በማን እጅ እንደሚገኙ መግለጽ ይኖርበታል። resource management support process.
14. በማመን ወይም በመካድ ስለተሰጠ መልስ 14. Response Rendered in the form of
Admission or Denial of Charges
1. ተከሣሹ ክሱን በማመን መልስ የሰጠ እንደሆነ 1. Where the accused admits the charge, the
የሰው ሀይል ስራ አመራር ደጋፊ የስራ ሂደት human resource management support process
ተጨማሪ ማጣራት ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ shall, unless it finds it necessary to make
ካላገኘው በስተቀር የቀረበውን ክስና የተሰጠውን further investigation, examine the charge and
መልስ በመመርመር የውሣኔ ሃሣብ ያቀርባል። the statements of the accused and thereby
give its recommendation.
2. ተከሣሽ ድርጊቱን በመካድ መልስ የሰጠ 2. Where the accused denies the charge, the
እንደሆነ የሰው ሀይል ስራ አመራር ደጋፊ የስራ human resource management support process
ሂደት የከሣሹንና የተከሳሹን ምስክሮች shall investigate the charge by hearing the
በመስማትና የጽሁፍ ማስረጃዎቻቸውን testimony of witnesses of both parties and by
በመመርመር ክሱን ያጣራል። examining the documentary evidence
therewith.
11
www.abyssinialaw.com
12
www.abyssinialaw.com
13
www.abyssinialaw.com
ለሰው ሀይል ስራ አመራር ደጋፊ የስራ ሂደት chief to the human resource management
በግልጽ ለማሣየት ይሆናል። support process.
1. የሰው ሀይል ስራ አመራር ደጋፊ የሥራ ሂደት 1. After the conclusion of the inquiry, the
የዲስፕሊን ምርመራውን እንዳጠናቀቀ human resource management support
የምርመራውን ውጤትና የውሣኔ ሃሣብ የያዘ process shall forthwith submit to the head
ሪፖርት ለመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ያቀርባል። of the government office a report on the
findings of the inquiry as well as the
recommendation thereof.
2. የምርመራው ውጤት የተከሣሹን ጥፋተኝነት 2. Where the conclusion of the inquiry ascertains
የሚያረጋግጥ ሆኖ ከተገኘ የሰው ሀይል ስራ that the accused is found to be at fault, the
የውሣኔ ሃሣብ ሊወሰድበት የሚገባውን የቅጣት management support process shall indicate
the penal measures to be taken, too.
እርምጃ ጭምር ማመልከት አለበት።
3. የሰው ሀይል ስራ አመራር ደጋፊ የስራ ሂደት 3. The human resource management support
ቅጣትን በሚመለከት የሚያቀርበው የውሣኔ process shall, in recommending the
ሃሣብ፡- imposition of a penalty, take into
consideration:
ሀ) የጥፋቱን ክብደትና ሊያስከትል የሚችለውን a) The gravity of the offense and its
ወይም ያስከተለውን ውጤት እንዲሁም consequence resulting or likely to
14
www.abyssinialaw.com
20. የመንግሥት መ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ ውሣኔ 20. Decision of the Head of the
Government Office
1. የመሥሪያ ቤቱ፣ የማዕከሉ ወይም የተቋሙ የበላይ 1. The head of the Government office, center
ኃላፊ በዚህ ደንብ አንቀጽ 19 መሠረት or institution shall, upon examining the
የቀረበለትን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የሰው report submitted to him under Art. 19 of
ኃይል ስራ አመራር ደጋፊ የስራ ሂደትን የውሣኔ this regulation hereof, have to approve or
ሃሣብ በ3 የስራ ቀናት ውስጥ ማጽደቅ ወይም reject the recommendation of the human
ውድቅ ማድረግ ያለበት ሲሆን በቂ ምክንያት resource management support process with
ሲኖረው፡- in 3 working days, or, where he has good
reasons, may:
ሀ) በሂደቱ ተዘጋጅቶ ከቀረበለት የውሣኔ ሀሳብ a) Render decision otherwise different
የተለየ ውሣኔ ለመስጠት ወይም from the recommendation prepared and
submitted to him by the process;
ለ) ሂደቱ ጉዳዩን እንደገና እንዲያጣራ ትእዛዝ b) Instruct the process to further
ሊሰጥ ይችላል። investigate the charge.
2. በመሥሪያ ቤቱ፣ በማዕከሉ ወይም በተቋሙ የበላይ 2. The decision of the head of the office,
ኃላፊ የተሰጠው ውሣኔ በሰው ኃይል ስራ አመራር center or institution shall be communicated
ደጋፊ የስራ ሂደት በኩል ለሠራተኛው በጽሁፍ through human resource management
መሰጠት አለበት። የሠራተኛው አድራሻ support process to the accused in writing.
ባለመታወቁ ወይም በሌላ ምክንያት ውሣኔውን Where it becomes impossible to hand the
ለሠራተኛው መስጠት ካልተቻለ በመስሪያ ቤቱ decision to the accused either because his
15
www.abyssinialaw.com
፣በማዕከሉ ወይም በተቋሙ የማስታወቂያ ሰሌዳ where about is unknown or due to any other
ላይ ተለጥፎ ለ1ዐ ተከታታይ ቀናት ይቆያል። reason, it shall be posted on the notice
board of such an office, center or institution
for ten consecutive days.
16
www.abyssinialaw.com
respect of complaints;
2. ለቅሬታዎች መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ስህተቶችንና 2. To Correct mistakes and address short-
ድክመቶችን ማረም፣ እና comings likely to generate grievances;
3. ሁሉንም ሠራተኞች በእኩልነት ለማስተናገድ 3. Cause the development of working
የሚያስችልና ፍትሐዊነት ያለው አሠራር interaction by putting in place a
በማስፈን የሰመረ የሥራና ሠራተኛ ግንኙነት procedural mechanism whereby all
እንዲዳብር ማድረግ። employees might be treated on an equal
basis.
1. ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ህጋዊ መብቴ 1. Any civil servant shall have the right to
ተጓድሎብኛል ወይም በደል ተፈጽሞብኛል petition to the government office for redress
በማለት ቅር የተሰኘ እንደሆነ ቅሬታው if he has been aggrieved for being denied of
እንዲታይለትና የመፍትሄ እርምጃ እንዲወሰድለት his legal rights or being unfairly treated.
መሥሪያ ቤቱን የመጠየቅ መብት ይኖረዋል።
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ ሥር የሠፈረው 2. Without prejudice to the generality
አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ከሚከተሉት stipulated under sub. Art (1) of this Article
ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ምክንያት በደል ደረሰብኝ hereof, any civil servant may lodge a
የሚል ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ complaint where he feels unfairly treated in
ቅሬታዎችን ሊያቀርብ ይችላል፦ connection with the following cases:
ሀ) የአዋጆች፣ ደንቦችና መመሪያዎች አተረጓጐም a) The interpretation and enforcement of
እና አፈፃፀም፣
proclamations, regulations and directives;
ለ) የመብቶችና ጥቅሞች አጠባበቅ፣ b) The protection of rights and benefits;
ሐ) የሥራ አካባቢ ጤንነትና ደህንነት ሁኔታዎች፣ c) Occupational health and safety conditions;
ረ) በአለቆች የሚፈፀሙ ተገቢ ያልሆኑ ተጽእኖዎች፣ f) Undue influences resulting from arbitrary
acts of supervisors;
ሰ) የዲስፕሊን እርምጃ አፈጻጸም፣ ወይም g) Implimantation of disciplinary actions ; or
17
www.abyssinialaw.com
ሸ) ሌሎች የሰው ኃይል አስተዳደር ጉዳዮች ። h) Other matters relating to the human
resource management.
1. ቅሬታው እንዲሰማለት የሚፈልግ የመንግሥት 1. A civil servant seeking for a redress to his
ሠራተኛ ቅሬታውን ለቅሬታ አጣሪ ባለሙያ grievance may lodge a petition to the
ለማቅረብ ይችላል። grievance investigation expert.
2. ማናቸውም የቅሬታ ማሠሚያ ማመልከቻ 2. Any application in the form of a petiion
የሚከተሉትን ዝርዝሮች መያዝ ይኖርበታል፡- shall contain the following particulars:
ሀ) የአመልካቹን ስምና አድራሻ፣ a) The name and address of the petitioner;
ሐ) የቅርብ አለቃውን ሙሉ ስምና ማዕረግ፣ c) The Full name and rank of his immediate
supervisor;
መ) የቅሬታውን መንስኤ፣ d) The Cause of the grievance;
3. የቅሬታቸው መነሻ አንድ አይነት የሆነ የመንግሥት 3. Civil servants having the same cause of
ሠራተኞች የቅሬታ ማመልከቻቸውን በተወካያቸው action in respect of their grievance may
አማካይነት በቡድን ሊያቀርቡ ይችላሉ። petition, together in a group through their
representative.
1. በመንግሥት መሥሪያ ቤት ውሣኔ ወይም 1. A civil servant who has been aggrieved
with a decision or measure of the
እርምጃ ቅር የተሰኘ የመንግሥት ሠራተኛ
government office may lodge his petition
ጉዳዩን ለቅርብ አለቃው ወይም to the grievance investigation officer of
ለሚመለከተው የሥራ ኃላፊ አቅርቦ the government office within ten working
days from the date on which he has
18
www.abyssinialaw.com
1. የመሥሪያ ቤቱ የቅሬታ አጣሪ ባለሙያ የቅሬታ 1. The grievance investigation officer of any
ማመልከቻ ሲደርሰው በዚህ ደንብ አንቀጽ 3ዐ government office shall receive and register
የተደነገገውን አሟልቶ የቀረበ መሆኑን ካረጋገጠ a petition after ascertaining its compliance
በኋላ ሰነዱን ተቀብሎ ይመዘግባል። with the provisions of Art. 30 of this
regulation.
2. ባለሙያው፡- 2. The officer shall review the grievance
submitted to him by:
ሀ) የቅሬታ ማመልከቻውንና አግባብ ያላቸውን a) Examining the petition and the relevant
ማስረጃዎች በመመርመር ፣ evidence;
ለ) ከአመልካቹና ከአመልካቹ የቅርብ አለቃ b) Holding discussions with the applicant and
ወይም በጉዳዩ ላይ ውሣኔ ከሰጠው የሥራ with his immediate supervisor or the
19
www.abyssinialaw.com
1. የመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1. The head of the government office or such
የቅሬታ አጣሪ ባለሙያው ሪፖርት በደረሰው an official delegated by him may approve
ከሶስት የስራ ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ the recommendation of the expert within
የባለሙያውን የውሣኔ ሃሣብ ማጽደቅ ወይም በቂ three working days from the date of receipt
ምክንያት ሲኖረው፡- of his report, or, if he has good reasons:
ሀ) በባለሙያው ከቀረበው የውሣኔ ሃሣብ a) Render a decision different from the
የተለየ ውሣኔ ለመስጠት፣ ወይም recommendation thereof; or
ለ) ባለሙያው ጉዳዩን እንደገና እንዲመረምረው b) Instruct the expert to further investigate
ለማዘዝ ይችላል። the case.
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጸ /1/ መሠረት 2. The decision rendered in accordance with
የተሰጠው ውሣኔ ለአመልካቹ በጽሁፍ sub-Art.(1) of this Article hereof shall be
እንዲደርሰው ይደረጋል። communicated to the petitioner in writing.
20
www.abyssinialaw.com
21
www.abyssinialaw.com
ማስታወቂያ ለመሥሪያ ቤቱ ሊሰጥ ይችላል። three working days from the date of receipt
of the decision to be provided him with a
copy of records of the process or the expert.
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ መሠረት 2. The government office shall give the
የይግባኝ ማስታወቂያ የደረሰው የመንግሥት requested copy to the civil servant within
መሥሪያ ቤት የተጠየቀውን የመዝገብ ግልባጭ two working days from the date of receipt
ከሁለት የሥራ ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ of the notice of appeal in accordance with
ለሠራተኛው መስጠት አለበት። sub-Art. (1) of this Article.
ሰ) በመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ የተሰጠ ውሣኔ። g) The decision given by the head of the
government office.
2. ከዚህ በላይ በንዑስ አንቀጽ 1 ሥር የተመለከቱት 2. The records indicated under sub-Art.(1)
ግልባጮችስለትክክለኛነታቸው የሚመለከተው hereof shall be signed by the civil servant or
ሠራተኛ ወይም ኃላፊ ፊርማ እና የመስሪያ ቤቱ the official concerned and bear the seal of the
22
www.abyssinialaw.com
32. የይግባኝ አቀራረብና የጊዜ ገደብ 32. Submission of appeal and time
limit
1. የመንግሥት ሠራተኛ የሚያቀርበው የይግባኝ 1. Any appeal to be submitted by a civil
ማመልከቻ ይግባኝ በተባለበት ውሣኔ ላይ servant shall clearly indicate the grounds of
ተቃውሞ የቀረበበትን ምክንያትና ይግባኝ ባዩ the appeal and the redress sought.
እንዲሰጥለት የሚፈልገውን ውሣኔ በግልጽ
ማመልከት አለበት።
2. በአዋጁ አንቀጽ 73 ንዑስ አንቀጽ 1፣2 ወይም 4 2. Any appeal to be made in accordance with
በተመለከተው ምክንያት ለአስተዳደር ፍርድ ቤት sub-arts. /1/, /2/ or /4/ of Art. 73 of the
ይግባኝ ሊቀርብ የሚችለው ውሣኔው ለመንግሥት proclamation shall be barred unless
ሠራተኛው በጽሁፍ በደረሰው በ3ዐ ተከታታይ submitted within 30 consecutive days from
ቀናት ውስጥ ይሆናል፡ the date on which the decision is
communicated to the civil servant in
writing.
3. በአዋጁ አንቀጽ 73 ንዑስ አንቀጽ 3 3. Any appeal to be made in accordance with
በተመለከተው ምክንያት ለአስተዳደር ፍርድ ቤት sub-Art.(3) of Art. 73 of the proclamation
ይግባኝ ሊቀርብ የሚችለው ውሣኔው ለመንግሥት shall be barred unless submitted within 60
ሠራተኛው በጽሁፍ በደረሰው በ6ዐ ተከታታይ consecutive days from the date on which
ቀናት ውስጥ ይሆናል።ሆኖም የሚቀርበው ይግባኝ the decision is communicated to the civil
የይግባኝ ውሣኔ ባለመሰጠቱ ምክንያት ከሆነ servant in writing; Provided, however, that,
ይግባኙ ሊቀርብ የሚችለው ጉዳት የደረሰበት where the appeal is based on the denial of a
የመንግሥት ሠራተኛ መብቱን ማስከበር decision on an appeal relating to a claim
ከሚችልበት ቀን ጀምሮ በአንድ ዓመት ጊዜ arising from injury, it shall be barred unless
ውስጥ ይሆናል። submitted within one year from the date it
is due.
4. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /2/ እና /3/ 4. Notwithstanding the provisions of sub.-
ድንጋጌዎች ቢኖሩም ይግባኙ የዘገየው ከአቅም Arts. (2) and (3) of this Article hereof, the
በላይ በሆነ ምክንያት ከሆነ የመንግሥት civil servant may, within 15 consecutive
ሠራተኛው ከአቅም በላይ የሆነው ምክንያት days following the ceasure of the force
ከተወገደበት ጊዜ ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት majeure, apply to the administrative
ውስጥ ይግባኝ ማቅረብ እንዲፈቀድለት tribunal for leave to appeal out of time
23
www.abyssinialaw.com
ለአስተዳደር ፍ/ቤቱ ሊያመለክት ይችላል። ሆኖም where the appeal is delayed due to proven
ከደመወዝ መያዝ ወይም ከሥራ ስንብት ወይም force majeure; provided, however, that no
ከሥራ ደረጃና ደመወዝ ዝቅ መደረግ ጋር appeal against a decision of suspension of
የተያያዘ ይግባኝ በማናቸውም ሁኔታ ውሣኔ salary or dismissal or demotion may be
ከተሰጠ ከስድስት ወር በኋላ ይግባኝ ሊባልበት accepted after 6 months from the date of the
አይችልም። decision thereof.
5. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /4/ መሠረት ጊዜው 5. An application to be submitted in
ካለፈ በኋላ ይግባኝ እንዲቀርብ ለማስፈቀድ accordance with sub. Art (4) of this Article
የሚቀርብ ማመልከቻ በጊዜው ይግባኝ ለማቅረብ for leave to appeal out of time shall specify
ያልተቻለበትን ምክንያት በዝርዝር የሚገልጽ the reasons why the appeal was not made in
መሆን አለበት፣ ደጋፊ የጽሁፍ ማስረጃዎች ካሉም time; and supporting evidence, if any, shall
መያያዝ ይኖርባቸዋል። be attached therewith.
6. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ/5/ መሠረት 6. Where the administrative tribunal accepts
የቀረበውን ማመልከቻ የአስተዳደር ፍ/ቤቱ the plea made in accordance with sub-art
ከተቀበለው ይግባኝ ባዩ ማመልከቻውን በአሥር (5) of this Article, the appellant shall
ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለበት። submit his memorandum of appeal within
10 consecutive days.
7. ይግባኙ ሊቀርብ የሚችልበት ጊዜ የመጨረሻ ቀን 7. Where the last day of appeal does not fall
በሥራ ቀን ላይ ያልዋለ እንደሆነ ይግባኙ on a working day, the appeal may be
በሚቀጥለው የሥራ ቀን ሊቀርብ ይችላል። submitted on the following working day.
ለ) የመልስ ሰጭውን የመንግስት መስሪያ b) The name and address of the respondent
ቤት ስም እና አድራሻ government office;
ሐ) ውሣኔው በእጁ እንዲደርሰው c) The date on which the appellant received
የተደረገበትን ቀን፣ the decision;
መ) ይግባኝ የተባለባቸውን ምክንያቶች፣ d) The grounds of appeal;
24
www.abyssinialaw.com
በአዋጁ አንቀጽ 73 እና በደንቡ አንቀጽ 23 finds out that the ground of appeal does
not fall within the ambit of Art. 73 of the
ድንጋጌዎች የሚሸፈን ሆኖ ካላገኘው መልስ
proclamation and Art. 23 of this regulation
ሰጭውን መሥሪያ ቤት መጥራት ሣያስፈልግ
hereof, it shall reject the appeal without
ይግባኙን ውድቅ አድርጐ ይግባኝ ባዩን
necessarily calling on the respondent
ሊያሰናብተው ይችላል።
government office to appear.
25
www.abyssinialaw.com
1. የአስተዳደር ፍርድ ቤት የይግባኝ ክርክሩን 1. The administrative tribunal shall hear the
የሚያየው ተከራካሪ ወገኖች በተገኙበት appeal in the presence of the parties.
ይሆናል።
2. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ/1/ ድንጋጌ 2. Notwithstanding the provision of sub-Art.
ቢኖርም፡- (1) of this Article hereof:
ሀ) መልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት በቀጠሮው ቀን a) The hearing of the appeal shall proceed in
ካልቀረበ ይግባኙ በሌለበት ይታያል፤ the absence of the respondent government
office if the latter fails to appear on the
date of the hearing;
ለ) ይግባኝ ባዩ በቀጠሮው ቀን ካልቀረበ ይግባኙ b) The appeal shall be struck out if the
ይሰረዛል፣ appellant fails to appear on the date of the
hearing;
ሐ) የቀረበው የይግባኝ ቅሬታ እና የመዝገብ c) The appeal shall be examined and decided
ግልባጭ ታይቶ መልስ ሰጪን መጥራት upon by looking into the memorandum of
የማያስፈልግ ከሆነ ይግባኙ ተመርምሮ appeal, copy of the records submitted, and
ውሳኔ ይሰጥበታል። where there is no need of calling for the
respondent.
26
www.abyssinialaw.com
27
www.abyssinialaw.com
ከመመርመሩ በፊት በቀረበለት የመጀመሪያ ደረጃ appeal, the administrative tribunal shall
መቃወሚያ ላይ ተገቢውን ብይን ይሰጣል። give appropriate verdict on the preliminary
objection.
3. የይግባኙ መሰማት ከተጀመረ በኋላ በዚህ አንቀጽ 3. No preliminary objection may be admitted,
ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት የሚቀርብ መቃወሚያ in accordance with sub-art (1) of this
ተቀባይነት አይኖረውም። Article, after the commencement of the
hearing of the appeal.
1. ይግባኝ ባዩ ውሣኔ ከመሰጠቱ በፊት በማናቸውም 1. The appellant may withdraw, at any time
ጊዜ ለአስተዳደር ፍርድ ቤቱ በጽሁፍ ገልጾ before judgment, his appeal by notifying
ይግባኙን መተው ይችላል። the administrative tribunal in writing.
28
www.abyssinialaw.com
2. ይግባኙን የተወ የመንግሥት ሠራተኛ በዚያው 2. A civil servant who has withdrawn an
ጉዳይ ላይ እንደገና ይግባኝ ሊያቀርብ አይችልም። appeal shall be precluded from lodging a
fresh appeal in respect of the same cause
of action.
ተከራካሪ ወገኖች ተጨማሪ ማስረጃዎችን ለማቅረብ The administrative tribunal may, when the
እንዲፈቀድላቸው ጠይቀው የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ parties request to produce additional
ከተቀበላቸው ወይም ፍርድ ቤቱ ለትክክለኛ ውሣኔ evidences and are allowed by the tribunal
አሰጣጥ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በራሱ አነሣሽነት or where it deems it necessary to reach at a
29
www.abyssinialaw.com
ተጨማሪ ማስረጃዎች እንዲቀርቡ ሊያዝዝ proper decision, on its own motion, order
ይችላል። the production or appearance of additional
evidence.
1. የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ተከራካሪ ወገኖች 1. The administrative tribunal shall give its
ያቀረቧቸውን መከራከሪያ ነጥቦችና ማስረጃዎች judgment, it supposes appropriate, upon
በመመርመር ለጉዳዩ አግባብነት ያላቸውን examining the pleadings and evidence of
ሕጐች፣ ደንቦችና መመሪያዎች በማገናዘብ the parties and considering the relevant
laws, regulations and directives.
ተገቢ መስሎ የታየውን ውሣኔ ይሰጣል።
2. የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ አንድ ጉዳይ በቀረበለት 2. The administrative tribunal shall render a
በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ውሣኔ መስጠት decision within two months of having
አለበት። received a case thereto.
3. ይግባኙ የቀረበው የመልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት 3. Where the appeal is against denial of the head
የበላይ ኃላፊ በዚህ ደንብ አንቀጽ 28- of the respondent government office to redress
በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለይግባኝ ባዩ a grievance with in the time limit provided for
ቅሬታ ወቅታዊ ውሣኔ ባለመስጠቱ ከሆነ የአስተዳደር in Art. 28 of this regulation, the administrative
tribunal may give judgment in favour of or
ፍርድ ቤቱ የይግባኝ ባዩን ጥያቄ በሙሉ ወይም
against the appellant by upholding his claim
በከፊል በመቀበል ወይም ውድቅ በማድረግ ሊወስን
wholly or partially or by rejecting the claim.
ይችላል።
4. የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ውሣኔዎችን የሚያሣልፈው 4. Judgments of the administrative tribunal shall
በድምጽ ብልጫ ይሆናል። በድምጽ የተለየ አባል be passed by a majority vote. The opinion of
የተለየበት ምክንያት በውሣኔው መስፈር አለበት። dissenting member shall be included as part of
the decision of the administrative tribunal.
30
www.abyssinialaw.com
1. ተከራካሪ ወገኖች የይግባኝ ክርክሩ ያስከተለውን 1. The parties shall bear their own expenses
ማናቸውንም ወጭ በየራሣቸው ይሸፍናሉ። incurred in the process of the appeal.
2. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ/1/ ድንጋጌ ቢኖርም 2. Notwithtanding the provision of sub-art
ይግባኝ ባዩ በመልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት ይዞታ (1) of this Article, the appellant shall not
ሥር የሚገኝ ማስረጃ በአስተዳደር ፍርድ ቤቱ be required to cover expenses relating to
ትእዛዝ እንዲቀርብለት ሲያስደርግ ይኸው the production of evidence under the
የሚያስከትለውን ወጭ እንዲሸፍን አይጠየቅም። custody of the respondent government
office by order of the administrative
tribunal.
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች MISCELLANEOUS
PROVISIONS
46. ስለተሻሩና ተፈፃሚነት ስለማይኖራቸው 46. Repealed and Inapplicable Laws
ህጐች
1. በሥራ ላይ ያለው የክልሉ መንግሥት ሠራተኞች 1. The existing Regional State Civil Servants’
የዲስፕሊን አፈፃፀምና የቅሬታ አቀራረብ ሥነ- Disciplinary and Grievance Submittal
ሥርዓት መወሠኛ ደንብ ቁጥር 5/1995 ዓ/ም Procedure Determination Regulation No.
ተሽሮ በዚህ ደንብ ተተክቷል። 5/2003 is hereby repealed and replaced by this
regulation.
2. ይህንን ደንብ የሚቃረን ማናቸውም ሌላ ደንብ፣ 2. No other regulation, directive or practice
31
www.abyssinialaw.com
መመሪያ ወይም የአሠራር ልምድ በዚህ ደንብ shall, in so far as it is inconsistent with
በተመለከቱት ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት this regulation, be applicable in respect of
አይኖረውም።
matters provided for therein.
47. የመሸጋገሪያ ድንጋጌ 47. Transitory Provisions
ይህ ደንብ ከመፅናቱ በፊት በደንብ ቁጥር 5/1995 Cases pending inquiry in accordance with
ዓ/ም ድንጋጌዎች መሠረት ተጀምረው በመታየት the provisions of Regulation No. 5/2003,
prior to the enforcement of this regulation,
ላይ ያሉ ጉዳዮች ይህንን ደንብ እስካልተቃረኑ
shall be examined and obtain solution, as
ድረስ በተጀመሩበት አኳኋን ተመርምረው እልባት commenced, unless they are in
ያገኛሉ። contravention of this regulation.
የክልሉ ሲቪል ሠርቪስ ቢሮ ይህንን ደንብ The regional Civil Service Bureau may
በአግባቡ ለማስፈፀም የሚያስፈልጉትን መመሪያዎች issue directives necessary for the proper
implementation of this regulation.
ሊያወጣ ይችላል።
ይህ ደንብ በክልሉ መንግሥት ዝክረ-ህግ ጋዜጣ This regulation shall enter into force on
ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል። the date of its publication in the Zikre Hig
Gazetta of the Regional State.
32