Professional Documents
Culture Documents
መግቢያ Preamble
በክልሉ ከተሞች መልካም አስተዳደርን በማስፈን WHEREAS, it becomes .necessary discussing and
የነዋሪውን ሕብረተሰቡ የልማት ተሳትፎና analyzing the Provisions for the urban centers
ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ እየተመዘገበ administration Proclamation issued to correspond
ያለውን ሁለንተናዊ የልማት እድገት ከፈጣን the overall development growth, which ensures
የከተሞች እድገት እና አደረጃጀት ጋር ለማጣጣም the benefit and participation of the residential
የወጣውን የከተሞች አስተዳደር አዋጅ society in the development, with the rapid growth
and organization of the urban centers by
ድንጋጌዎችን ለአፈፃፀም በሚመች መልኩ
consolidating a good governance in the urban
መተንተንና ማብራራት በማስፈለጉ፣
centers of the region;
በተሻሻለው የክልሉ ሕገመንግስት እና የከተሞች
NOW, THEREFORE; in accordance with Sub
አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፻፷፯/፪ሽህ፱ ዓ/ም
Article 1 of Article 54 of the Proclamation, enacting
ለመተግበር የሚያስፈልገውን የከተሞች አስተዳደር an urban centers administration Regulation that is
ደንብ ማዘጋጀት ወደ አዋጅ ትግበራ ለመግባት essential to implement the revised Constitution of
ቁልፍ ጉዳይ በመሆኑ በአዋጁ አንቀጽ ፶፬ ንኡስ the region and the urban centers administration’s
አንቀጽ ፩ መሠረት የደቡብ ብሔሮች፤ Proclamation No. 167/2017 becomes crucial issue,
the Southern Nations, Nationalities, and Peoples’
ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መስተዳድር ምክር
Regional Executive Council it is hereby issue this
ቤት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡
Regulation.
ገጽ 2 ደቡበ ነጋሪት ጋዜጣ !ኛ ዓመት ቁጥር ሀምሌ !7 ቀን 2ሺ ዓ.ም. Debub Negarit Gazeta 23nd Year No. 6 August 3, 2017 Page 2
PART ONE
ምዕራፍ አንድ GENERAL
1. Short Title
ጠቅላላ ድንጋጌ
This Regulation may be cited as “the urban
1 አጭር ርዕስ centers administration Proclamation
ይህ ደንብ ‹‹የደቡብብ ሔሮች፣ብሔረሰቦችና No.154/2017 of the Southern Nations,
Nationalities and Peoples’ Regional State.”
ህዝቦች ክልል መንግሥት የከተሞች አስተዳደር
2. Definition
ደንብ ቁጥር /፪ሽህ፱›› ተብሎ ሊጠቀስ
In this Regulation, unless the context
ይችላል፡፡ otherwise requires:-
2 ትርጓሜ 1) “Constitution” means the Southern
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው Nations, Nationalities and Peoples’
ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ፡-
Regional constitution;
1. "ሕገ-መንግስት" ማለት የደቡብ ብሔሮች፣
2) “Proclamation” means the urban
ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ሕገ-መንግስት
centers’ administration Proclamation
ነው፣
No.167/2017;
2. "አዋጅ" ማለት የከተሞች አስተዳደር አዋጅ 3) “Region” means the Southern Nations,
፻፷፯/፪ሺ፱ ማለት ነው፣
Nationalities and Peoples’ Region;
3. "ክልል" ማለት የደቡብ ብሔሮች፣
4) “Bureau” means the urban development
ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ነው፣ and housing bureau;
4. "ቢሮ" ማለት የከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ 5) “Urban Center” means a
ነው፡፡ community residence area, having
5. "ከተማ" ማለት ሁለት ሺህ እና ከዚያ two thousands and more residents,
በላይ ነዋሪ ያለው፣ ሀምሳ ከመቶ በላይ fifty per cent of the population are
ከግብርና ሥራ ውጪ በሆኑ የሥራ engaged in the job fields other than
መስኮች የተሰማራ ህዝብ የሚኖርበት agriculture and granted with legal
በሕግ የከተማነት እውቅና የተሰጠው accreditation for urbanization;
6. "ክፍለ ከተማ" ማለት በሬጂዮፖሊስ ከተማ between city administration and kebele
7. "የህዝብ ብዛት" ማለት በሕግ የከተማነት 7) “Population Number” means the entire
ዕውቅና በተሰጠው እና በከተማነት በተካለለ number of residents in the demarcated
04. "ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት" ማለት 14) “Municipal services” means urban
የከተሞችን ነዋሪ ሕብረተሰብ ፍላጎት connected service provided in all urban
ችግሮችን ከመቅረፍ አንፃር በሁሉም ከተሞች economic problems and satisfying the
need of the urban centers resident
የሚሰጥ የከተማነክ አገልግሎት ነው፣
society.
05. "ከንቲባ" ማለት በከተማው ምክር ቤት
15) “Mayor” means the chief executive of
የሚመረጥ የከተማውን ፖለቲካዊ
urban center that to be elected by the
ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች፣ እንዲሁም
urban center council and principally
የመልካም አስተዳደር እና የከተማ
directs and supervises the urban center
አገልግሎት ሥራዎችን በበላይነት የሚመራና
political, economical and social matters
የሚያስተገብር የከተማው ዋና ሥራ as well as a good governance and the
አስፈጻሚ ነው፣ urban center service activities.
06. "የከንቲባ ኮሚቴ" ማለት የከተማ አስተዳደር 16) “Committee of the Mayor” means the
ምክር ቤት ነው፣ council of the urban center
07. "ሥራ-አስኪያጅ" ማለት የከተማውን ማዘጋጃ administration.
ቤታዊ አገልግሎቶችን እንዲመራ የሚሰየም 17) “Manager’’ means a leader that to be
የከተማ አገልግሎት ሥራ ኃላፊ ነው፣ appointed to direct the urban center
08. "የሕግ ሰውነት" ማለት በዚህ አዋጅ municipality services.
በከተማነት ለተደራጀ ማህበረሰብ መኖሪያ 18) “Legal personality” means an
09. "የከተማ ቀበሌ" ማለት በከተሞች ዝቅተኛው residence area of the society organized as
urban by this Proclamation.
የአስተዳደር እርከን ነው፣ [[
3. Gender Reference
፫. የጾታ አገላለጽ In this Proclamation, any expression in
በዚህ ደንብ ውስጥ ለወንድ ጾታ የተደነገገው masculine gender includes feminine
የሴቷንም ጾታ ያካትታል፡፡ gender.
4. የተፈጻሚነት ወሰን 4. Scope of Applicability
ይህደንብ በክልሉ ባሉት ከተሞች ሁሉ This Proclamation shall be applicable in all
፭. የከተሞች ፈርጅ መመዘኛ መስፈርቶች፣ 5. Criteria for the Category of Urban Centers,
Category Allocation, and Levels of Internal
የፈርጅ አመዳደብ እና የውስጥ አስተዳደር
Administration
እርከኖች
1/ Category of the Urban Centers
፩. የከተሞች ፈርጅ፣
Urban centers found in the region may be
በክልሉ ውስጥ የሚገኙ ከተሞች
allocated under one of the following urban
ከሚከተሉት የከተማ ፈርጆች በአንዱ centers categories:-
ሊመደብ ይችላል፡፡ a) Regiopolis,
ሀ) ሬጂዮፖሊስ፣ b) Category one,
ሸ) መሰረተ-ልማት ዝርጋታ፣
ገጽ 7 ደቡበ ነጋሪት ጋዜጣ !ኛ ዓመት ቁጥር ሀምሌ !7 ቀን 2ሺ ዓ.ም. Debub Negarit Gazeta 23nd Year No. 6 August 3, 2017 Page 7
ክፍለ ከተማ፣ የከተማ ቀበሌ፣ ቀጠና፣ 1. Ragiopolis city shall have the structure of
urban center administration, sub-city,
ሠፈር፣ ጣቢያ እና የሕዝብ የልማት
urban center’s kebele, zonal, locality,
ተሳትፎ አደረጃጀቶች ይኖሩታል፣
‹
station, and public developmental
፪. ከፈርጅ አንድ እስከ ፈርጅ ሶስት participation.
፫. ፈርጅ አራት እና ፈርጅ አምስት 3. Urban centers of category four and five
ከተሞች የከተማ ቀበሌ፣ ሠፈር፣ shall have the structure of urban center’s
kebele, locality, station, and public
ጣቢያ እና የሕዝብ የልማት
developmental participation.
አደረጃጀቶች ይኖራቸዋል፣
4. Urban centers from regiopolis to category
፬. ከሬጅዮፖሊስ እስከ ፈርጅ ሶስት ድረስ three shall be organized by urban center
ያሉ ከተሞች በከተማ አስተዳደር administration.
ይደራጃሉ፣ 5. Urban centers of category four and
ለ) በዚህ በአንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ በፊደል b/ Subject to the paragraph (a) of Sub Article 1
(ሀ) የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ of this Article, the recommendation letter
ከቢሮው የከተማነት እውቅና እንዲያገኝ shall be delivered by relevant body as the
የተመረጠው የገጠር አገልግሎት request is submitted by woreda or especial
ማዕከል በሚገኝበት ወረዳ ወይም ልዩ woreda urban development and housing
ወረዳ ከተማ ልማትና ቤቶች ጽህፈት office in which the rural service center that
the bureau selects to acquire accreditation
ቤት ጥያቄው ቀርቦ የስምምነት ደብዳቤ
for urbanization.
አግባብ ላለው አካል መድረስ
ይኖርበታል፡፡ 2/ Accriditation for Urbanization By Public
Request
፪. በሕዝብ ጥያቄ ስለሚሰጥ የከተማነት እውቅና
a) Rural service center may request to
ሀ) የገጠር አገልግሎት ማዕከል የከተማነት
be grant with accreditation for
እውቅና እንዲሰጠውና በከተማነት urbanization and to be administered
ለመተዳደር መጠየቅ ይችላል፡፡ as urban.
ለ) በገጠር አገልግሎት ማዕከሉ የሚቀርብ b) The rural service center request for
አቀራረብ፣
a/ The application shall be submitted to the
ሀ) በነዋሪው ሕዝብ ጥያቄ መሠረት concerned sector in accordance with the
l¸mlktW s@KtR TSMŸ‰ request of residential public ;
Sp[w ይኖርበታል፣ b/ The bureau ensures if the request and
ሸ/ ስኬች ፕላን ትግበራ ክትትል ባለሙያ h) The follow up expert of the sketch
-------------አባል plan implementation -------- a
ቀ/ የቤቶች ልማት ኤክስቴንሽን ባለሙያ---
member;
-----------አባል i) Expert of houses development
በ/ ከተማ ቀመስ የገጠር አገልግሎት extension --------- a member;
አስኪያጅ------------- አባል
n) Chairperson and manager of the
ኘ/ ከከተማ ልማትና ቤቶች ጽ/ቤት ኃላፊ
kebele farmers associations of the
ወይም በጽ/ቤቱ የሚወከል-----አባልና
ፀሐፊ bordering community ------ member;
o) The head or representative of the
፫.ቃለ-ጉባኤው የወሰኖችን ምልክቶች በግልጽ urban development and housing
የሚያመላክት እና የሚመለከተው የወረዳ office--------- member and secretary;
ወይም ልዩወረዳ አስተዳደር በሚሰጠው 3. The minutes shall specify clearly the mark
የድጋፍ ማረጋገጫ ደብዳቤ የተረጋገጠ of boundaries and it should be ensured by
መሆን ይኖርበታል፡፡
written recommendation from woreda or
፬. የተካለለውን ወሰን የሚያመላክት መነሻ
especial woreda administration;
ነጥብ ካርታ ከቃለጉ-ባኤው ሠነድ ጋር
4. The map specifies the demarcated
ተያይዞ ሊቀርብ ይገባል፡፡
boundary should be submitted with the
minutes document;
ገጽ 04 ደቡበ ነጋሪት ጋዜጣ !ኛ ዓመት ቁጥር ሀምሌ !7 ቀን 2ሺ ዓ.ም. Debub Negarit Gazeta 23nd Year No. 6 August 3, 2017 Page 14
0. በገጠር አገልግሎት ማዕከላት የቢሮ ሚና 10 The Role of Bureau in Rural Service Centers
የገጠር አገልግሎቶች ማዕከላት ወደ ከተማነት The bureau shall implement the following
activities with appropriate bodies to enable the
ማደግ እንዲችሉ አግባብ ካላቸው አካላት ጋር
development of the rural service centers.
በመተባበር ቢሮው ከዚህ የሚከተሉትን
a) Effects the sketch plan which meets
ተግባራት ያከናውናል፡፡
the standard to be perepared and
ሀ) ለደረጃው የሚመጥን ስኬች ፕላን
implemented;
እንዲዘጋጅና እንዲተገበር ያደርጋል፣
b) Follows up the effecting of
ለ) የመሠረተ ልማት ዝርጋታ በፕላኑ infrastructure development in
መሠረት መካሄዱን ይከታተላል፣ accordance with the plan;
c) Creates the structure that enables
ሐ) ነዋሪዎች በመኖሪያ አካባቢያቸውና
active participation of the residents
በአጠቃላይ በሀገሪቱ ልማት ንቁ
in their environoment and the
ተሳትፎ ማድረግ የሚያስችላቸውን development of the country in
አደረጃጀት መፍጠርና ተገቢውን general, and build necessary
የአንድ ከተማ ስም ለውጥ ማድረግ የሚቻለው Renaming the urban center shall be possible
when the consensus of the residents of the urban
በከተማው ነዋሪዎች የተደረሰው ስምምነት
center approved by the council of the urban
በከተማው ምክር ቤት ጸድቆ፣ ከተማው ተጠሪ
center and recognized by the administration
በሆነለት የአስተዳደር አካል ወይም መስተዳድር body to which the urban center accountable or
ምክር ቤት ተቀባይነት ሲያገኝ ነው፡፡ በዚህ excutive council.
መሠረት፡- Therefore;
፩. አንድ ከተማ በነዋሪው ህዝብ ፍላጎትና 1. An urban center may be renamed with
the public interst of the residents and
በሌሎች አሳማኝ ምክንያቶች የስም ለውጥ
other influential resons;
ማድረግ ይችላል፣
ገጽ 05 ደቡበ ነጋሪት ጋዜጣ !ኛ ዓመት ቁጥር ሀምሌ !7 ቀን 2ሺ ዓ.ም. Debub Negarit Gazeta 23nd Year No. 6 August 3, 2017 Page 15
፫. የሕግ ሰውነቱ የተሰረዘ ከተማ መብቶችና 3.The rightes and duties of the urban center
ግዴታዎች ከተማው ለሚገኝበት የወረዳ/ልዩ whose the legal personality is revoked shall
pass to woreda or especial woreda
ወረዳ አስተዳደር ይተላለፋል፡፡
administration in wich the urban center
፬. የከተማው የሕግ ሰውነት ሲሰረዝ የህግ ክፍል exist.
ማስታወቂያ ይፋ መደረግ ይኖርበታል፡፡ 4.The legal section announcement shold be
publicized when the legal personality of the
ምዕራፍ ሶስት
urban center is revoked.
የከተማ ምክር ቤት የአባላት ምርጫ
CAPTER THREE
፲፫. የከተማ ምክር ቤት አባላት ምርጫ ELECTION OF THE URBAN CENTER COUNCIL
MEMBERS
፩. የከተማ ምክር ቤት አባላት ምርጫ
13. Voting of the Urban Center Council Members
በየአምስት ዓመቱ የሚካሄድ ሆኖ 1. Though voting the members of the urban
ምርጫው ጊዜ በክልሉ መስተዳደር ምክር center council is conducted in the interval
ቤት በሚሰጠውን ውሳኔ መሰረት of five years, the voting period shall be
decided in accordance with the national
በማድረግ በብሔራዊ ምርጫ ሕግ መሰረት
election law pursuing the decision
የሚወሰን ይሆናል፡፡
provided by executive council.
፪. የከተማው ምክር ቤት አባላት ምርጫ 2. The implementation of voting the
አፈጻጸም የከተማውን ቀበሌ መሰረት members of the urban center council
በማድረግ ይሆናል፣ shall be based on the urban center kebele;
[
ቦርድ በሚመራባቸው የምርጫ ህግጋት which the national electoral board guided by
shall be implemented on the unspecified matters.
የተመለከቱ አግባብ ያላቸው ድንጋጌዎች
ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ 15. Working System of the Urban Councils
፲5. የከተማ ምክር ቤቶች የአሠራር ሥነ- 1) In the Ragiopolis cities, the regular meetings
የምክር ቤቱ አባላት ጥያቄ አስቸኳይ 2) It shall be quorum of the meeting when more
than two-third of the entire members are
ጉባኤ ሊጠራ ይችላል፣ found.
፪. ከምክር ቤት አባላቱ 2/3ኛው ከተገኙ 3) The decision of the council shall be passed
፭. በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ፬ የተደነገገው where it found necessary for the secutity of
the region and public intrest or for the others
ቢኖርም ለከባቢያዊ ደህንነትና ለሕዝብ
people’ right protection;
ሞራል ወይም ሌሎች ሰዎች መብት
6) The council shall cause the minutes of the
ጥበቃ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ጉባኤው በዝግ
meeting to be recorded in register; the
እንዲካሄድ ምክር ቤቱ ሊወስን ይችላል፣ register shall be public exept the council
፮. ምክር ቤቱ የጉባኤ ቃለጉባኤዎቹ በመዝገብ decide in other condition for the sake of a
እንዲያዝ ያደርጋል፣ምክር ቤቱ ለከባቢያዊ regional security, public interest, or others
፲6. የከተማ ምክር ቤት ሥልጣንና ተግባራት 16. Powers and Duties of the Urban Center
1. የከተማው ምክር ቤት ከዚህ የሚከተሉት Council
1. The council of the urban center shall have the
ሥልጣንና ተግባራት ይኖረዋል፡፡
following powers and duties.
ሀ) በሕገመንግስቱ ለክልሉ ምክር ቤት
a) Without prejudice to the power vested
የተሰጠው ስልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ
on the council of the region by
በፌደራልና በክልል በወጡ ሕጐች
constitution, it may issue the execution
እና እንደየአግባብነቱ በዞን ወይም directive on the laws issued in federal
በልዩ ወረዳ ወይም በወረዳ and the region and on uncompleted
ኘ) ለከተማው የተዘጋጁ የከተማ n) Ratify the urban plans prepared for the
ፕላኖችን ያጸድቃል፣ urban center; follow up the
implementation.
አፈፃፀሙንም ይከታተላል፣
o) Call mayor and the committee
L) ከንቲባውንና የከንቲባ ኮሚቴ
members of the mayor for enquiry
አባላትን አስፈላጊ ሲሆን
where necessary.
ለጥያቄ ይጠራል፡፡ [
፪. ተጠሪነት 2. Accountability
የከንቲባው ተጠሪነት ለከተማው ጊዜያዊ ምክር The accountability of the mayor shall
ቤት እና ለዞኑ ወይም ለልዩ ወረዳ ዋና be to the urban center ad hoc council
አስተዳዳሪ ይሆናል፡፡ and zonal or especial woreda chief
ሀ) ከንቲባው በአዋጁ ለከተሞች ሥልጣንና 20. Powers and Duties of the ad hoc Mayor
ተግባራት ተብለው የተዘረዘሩትን
a) The mayor shall direct the activities
ሥራዎች በበላይነት ይመራል፡፡
specified as the powers and duties of the
ለ) የከተማው አስተዳደር ዋና ሥራ urban center;
አስፈፃሚ እና የጊዜያዊ ከንቲባ ኮሚቴ
b) Serves being the chief executive of the
ሰብሳቢ ሆኖ ያገለግላል፣
urban center administration and
ሐ) ከተማ አቀፍ ሥራዎችን በሚመለከት
chairperson of the ad hoc mayor
አዳዲስ ሃሳቦችን እያመነጨ ለምክር
committee;
ቤቱ ያቀርባል፣ ሲፀድቅም
ተግባራዊነቱን ያረጋግጣል፣ c) Submits, initiating new ideas concerning
the urban activates, to the council; ensures
መ) የደህንነት፣ሕግ ማስፈፀም እና
the implementation on its approval;
የአስቸኳይ ጊዜ ጉዳዮችን ጭምር
የመንግሥት ሥራዎችን በኃላፊነት
ይመራል፣ d) Directs principally the government
activities including the security ,
ሠ) የከንቲባ ኮሚቴን ሹመት ለምክር ቤቱ
implementing law and the emergency time
በማቅረብ ያስፀድቃል፣ ያቋቁማል፣
issues;
የሥራ አፈፃፀሙንም ይከታተላል፣
e) Effects the appointment of the mayor
ምክትል ከንቲባውንም ያሾማል፣
committee to be ratified and established by
ረ) በሥራ አመራር፣ አፈፃፀም እና presenting to the council; follow up the
በሙያዊ ብቃት መሠረት የማዘጋጃ implementation; effects the deputy mayor
ቤት አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ to be appointed;
በመመልመል ለምክር ቤቱ አቅርቦ
f) Effects recruiting the municipality service
ሹመቱን ያስጸድቃል፣
manager and the appointment to be ratified
by presenting to the council based on
management, performance and
professional efficiency.
ገጽ ደቡበ ነጋሪት ጋዜጣ !ኛ ዓመት ቁጥር ሀምሌ !7 ቀን 2ሺ ዓ.ም. Debub Negarit Gazeta 23nd Year No. 6 August 3, 2017 Page 24
ከተማውን ይወክላል፣ ውል ይዋዋላል፤ j) Prepares the urban center draft budget and
causes to be ratified; follows up the
በ) የከተማውን ረቂቅ በጀት ያዘጋጃል፣
implementation of the ratified budget.
በጊዜያዊ ምክር ቤት ያስጸድቃል፣
k) Prepares the public forum that the report
የጸደቀውን በጀት አፈፃፀም ይከታተላል፣
of the urban activity program, the budget,
ተ) አግባብ ካላቸው አካላት ጋር በመመካከር፣ the finance implementation, and others
የከተማው የሥራ ኘሮግራም፣ የበጀት፣ related issues are presented by discussing
የፋይናንስ አፈፃፀም እና ሌሎች ተዛማጅ with the relevant bodies.
ጉዳዮች ሪፖርት የሚቀርቡበትን የህዝብ
l) Prepares the criterion manual in which the
መድረክ ያዘጋጃል፤ plan is evaluated; implements upon its
ቸ) እቅዶች የሚገመገሙበትን መመዘኛ approval.
፪. በፈርጅ አራትና ፈርጅ አምስት 2) The urban centers of categories four and five
ከተሞችየሚከተሉት አካላት ይኖሩታል፣ shall have the following organs ;
የከንቲባ የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ Terms of the mayor shall be the terms of the
የሥራ ዘመን ይሆናል፡፡ council.
፳፭. ቃለ መሀላ
25. Oath
የከንቲባው ምርጫ በከተማው ምክር ቤት
After the election of mayor approved by the
ከጸደቀ በኋላ ከንቲባው ሥራውን ከመጀመሩ
council of urban center, the mayor presents
በፊት በከተማው ምክር ቤት ፊት
the following oaths preceding the
የሚከተሉትን መሀላ ይፈጽማል፡፡
commencement of his work.
እኔ ……በዛሬው ዕለት የ……ከተማ I, -----------today when I commence my
ከንቲባ በመሆን ሥራዬን ስጀምር duties being a mayor of -----------urban
በሕዝቡና በምክር ቤቱ የተጣለብኝን center, I promise to execute and
ከፍተኛ ኃላፊነት በብቃት ለመወጣት accomplish strongly my responsibility, to
ለከተማው ልማት መረጋገጥ፣ልማታዊ ensure urban development, to furnish a
፳. የከንቲባውና የምክትል ከንቲባው 26. Powers and Duties of the Mayor, Deputy
Mayor
ስልጣንና ተግባር
1/ Powers and Duties of the Mayor
1. የከንቲባው ሥልጣንና ተግባር
a) The mayor shall direct the activities
ሀ)የከተሞች ሥልጣንና ተግባራት that are listed as the powers and
duties of the urban center.
ተብለው የተዘረዘሩትን ሥራዎች
b) Without prejudice to Sub-Article
በበላይነት ይመራል፡፡
1(a) of this Article, the mayor
ለ) የዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ፩ (ሀ)
serves being the chief executive of
ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ the urban center administration and
የከተማው አስተዳደር ዋና ሥራ chairperson of the urban center
ሐ) ከተማ አቀፍ ሥራዎችን በሚመለከት C. Presents, initiating new ideas concerning the
አዳዲስ ሃሳቦችን እያመነጨ ለምክር ቤቱ urban activates, to the council; ensures the
implementation on its approval;
ያቀርባል፣ ሲፀድቅም ተግባራዊነቱን
ያረጋግጣል፣
D. Directs principally the government activities
መ) የደህንነት፣ሕግ ማስፈፀም እና የአስቸኳይ including the security , implementing law
ከንቲባውንም ያሾማል፣
F. Effects recruiting the municipality service
ረ) በሥራ አመራር፣ አፈፃፀም እና በሙያዊ manager and the appointment to be ratified by
ብቃት መሠረት የማዘጋጃ ቤት presenting to the council based on
በ)የከተማውን ረቂቅ በጀት ያዘጋጃል፣ J. Prepares the urban center draft budget and
ይደግፋል፣ center.
፫. በከተሞች የሚዋቀሩ ሌሎች ሴክተር መስሪያ 3. The responsibilities and duties of others
ቤቶች ኃላፊነትና ተግባር ለየሴክተር sector organizations to be established in
መስሪያ ቤቶቻቸው በአዋጅ የተሰጣቸውን urban centers shall be based on powers
ሥልጣንና ተግባራትን መሰረት ያደረገ and duties provide in Proclamation
ይሆናል፡፡ fortheir sector organization;
፴. የማዘጋጃ ቤት አገልግሎቶች አስፈጻሚ 30. Establishment of the Executive Bodies of
አካላት መቋቋም the Municipal Services
በዚህ ደንብ አንቀጽ ፭ ንኡስ አንቀጽ ፩ All urban centers included in categories
እና ለሕዝብ የጋራ አገልግሎት የሚሆኑ a) 30% of the area for green and open
ክፍት ቦታዎች፣ መናፈሻ አገልግሎት፣ areas serve for the public common
service, recreation service, parks,
ፓርኮች፣ የስፖርት ማዘውተሪያ
sport practicing areas;
ስፍራዎች፣
ገጽ ደቡበ ነጋሪት ጋዜጣ !ኛ ዓመት ቁጥር ሀምሌ !7 ቀን 2ሺ ዓ.ም. Debub Negarit Gazeta 23nd Year No. 6 August 3, 2017 Page 36
ለ/ 30 በመቶ የሚሆነው አካባቢ ለመንገድ እና b) 30% of the area for road and others
ሌሎች መሠረተ-ልማቶች የተለያየ ደረጃ infrastructures, parking areas, bus
ያላቸው መንገዶች፣ መኪና ማቆሚያ station, airport, and pipe, electric,
ስፍራዎች፣ የመኪና መናኸሪያ፣ የአየር telephone line instalation areas;
ማረፊያ፣ የውሃ፣ የመብራት፣ የስልክ c) 40% includes areas for buildings
መስመሮች የሚዘረጉባቸው ቦታዎች፣ and housing.
ሐ/ 40 በመቶ ለሕንፃዎችና ቤቶች ግንባታ
CAPTER FIVE
የሚሆኑ ቦታዎችን ያጠቃልላል፡፡
STRUCTURAL ORGANIZATION OF
‹‹
፭. ከፈርጅ አራት እስከ ፈርጅ አምስት 5/ Urban centers of category four and
ድረስ በሚገኙ ከተሞች ከ2,000 እስከ five, having 2,000 up to 20, 000
20,000 ሕዝብ የሚኖርበት የከተማ populations, may be organized as an
አካባቢ አንድ የከተማ ቀበሌ ሆኖ urban kebele.
ሊደራጅ ይችላል፣ 6/ In ragiopolis and urban centers
፮. በሬጅዮፖሊስ፣ከፈርጅ አንድ እና ፈርጅ category one up to three, having 7,000
ሶስት ድረስ በሚገኙ ከተሞች ከ7,000 up to 10,000 population, may be
እስከ10,000 ሕዝብ የሚኖርበት organized as a zonal.
በዚህ ደንብ አንቀጽ ፴፬ ንኡስ አንቀጽ ፬ እና 37. Establishment of the Urban Kebele
፭ መሠረት በእያንዳንዱ ከተማ አስተዳደር Administration
እንደየ ከተማው ፈርጅ እና የህዝብ ብዛት In accordance with Sub Article 4 and 5 of Article
34 of this Regulation, the urban kebele
ቁጥራቸው የሚለያይ የከተማ ቀበሌ
administrations varied according to category and
አስተዳደር ተቋቁሟል፡፡
population number of the urban center are
established in each urban center administration.
፴8. የከተማ ቀበሌ አስተዳደር አካላት
38. Organs of the Urban Kebele Administration
የከተማ ቀበሌ አስተዳደር የሚከተሉት
The urban kebele administration shall have
አስተዳደር አካላት ይኖሩታል። the following administration organ.
ሀ\ የከተማ ቀበሌ ምክር ቤት፣ a) The urban kebele council;
ለ\ የከተማ ቀበሌ አስተዳደር ምክር ቤት፣ b) The urban kebele administration
council;
ሐ\ ማህበራዊ ፍርድ ቤት፣
c) Social court;
ገጽ ደቡበ ነጋሪት ጋዜጣ !ኛ ዓመት ቁጥር ሀምሌ !7 ቀን 2ሺ ዓ.ም. Debub Negarit Gazeta 23nd Year No. 6 August 3, 2017 Page 41
፵፩. የከተማ ቀበሌ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ እና presented by the urban center kebele
፫. የከተማ ቀበሌ ምክር ቤት የሥራ ዘመን 3/ Terms of the urban kebele council shall be five
አምስት አመት ይሆናል። የምክር years; a new election shall be conducted ahead
ቤቱየሥራ ዘመን ከማብቃቱ አንድ ወር a month at the end terms of the council; a new
በፊት አዲስ ምርጫ ተካሂዶ እንዲጠናቀቅ council shall start the work within 15
ይደረጋል። የቀድሞው ምክር ቤት የሥራ daysfrom the completion date of the terms of
ዘመን በተጠናቀቀ 15 ቀናት ውስጥ the former council.
አለበት። Administration
Council of the Urban Kebele Administration
፵፬. ፵፬. የከተማ ቀበሌ አስተዳደር ምክር ቤት
shall hold heads of govermental institutions,
የከተማ ቀበሌ አስተዳደር ምክር ቤት በዚህ
specified under Article 50 of this Regulation,
ደንብ በአንቀጽ ፶ የተመለከቱት የመንግስት
as members.
ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች በአባልነት
የሚገኙበት ይሆናል።
45. Powers and duties of the Urban Kebele
፵፭.የከተማ ቀበሌ አስተዳደር ምክር ቤት Administration council
ሥልጣንና ተግባር 1. The members of urban kebele
፩. የከተማ ቀበሌ አስተዳደር ምክር ቤት administration council shall lead,
አባላት በግልና በወል የቀበሌውን coordinate individually and jointly
ያስተባብራሉ። administration.
2. Implement the development plans
፪. የከተማ ቀበሌ ምከር ቤት የሚነድፏቸውን
and programs that the urban kebele
የልማት እቅዶችና ፕሮግራሞች በሥራ
council ratify; draft its development
ላይ ያውላል፣የራሱን የልማት እቅዶች
plan; effect to be ratified by the urban
ይነድፋል፤ ለቀበሌው ምክር ቤት
council and implement.
እያቀረበ ያስጸድቃል፤ ሲፈቀድለትም
ተግባራዊ ያደርጋል፣
ገጽ ደቡበ ነጋሪት ጋዜጣ !ኛ ዓመት ቁጥር ሀምሌ !7 ቀን 2ሺ ዓ.ም. Debub Negarit Gazeta 23nd Year No. 6 August 3, 2017 Page 45
፶5. የቀጠና ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ኃላፊነትና 55. Powers and Duties of the Urban Zone
ሶስት ከተሞች የሚኖረዉ የከተማ ቀጠና Organization of the urban zone institutions
፬. የመንግስት የልማት እቅዶችን አፈፃጸም 5. Ensure if peace and security of the locality is
ይከታተላል፣ secured, and Laws and rules are respected;
፭. የሠፈሩን ሰላምና ደህንነት መጠበቁንና
6. Implement the othes activities given by
ሕግና ሥርዓት መከበሩን ያረጋግጣል። kebele / the urban zone
ሐ) የችሎቶች ቁጥር ከአንድ በላይ በሆነ b) May have more than one hearing
placebased on the development
ከተማ የከተማ ነክ ጉዳዮች
level of the urban centers;
አስተዳደራዊ ፍርድቤት ፕሬዝዴንት
c) The urban center, havingmore
ይኖረዋል፣
than one hearing place, shall have
መ) ሌሎች የማዘጋጃ ቤት ከተሞች perisdant of the urban related
ሰ) በነዋሪዎች ጤና እና ንብረት ላይ
g) Issues may cause harm on the
ጉዳት ሊያስከትሉ በሚችሉ
health and property of the
ጉዳዮች፣
residents;
ሸ) የማዘጋጃ ቤት አገልግሎቶች፣
h) Services of the manucipality,
ቀ) ውርስ የመንግስት ቤቶች እና
i) Government confiscated houses
ቦታዎች ጉዳዮች፣ and urban land issues;
. ለከተሞች የሚደረግ ድጋፍ 68. Support for the Urban Centers
፩.የክልሉ መንግስት lktäC 1. Without prejudice to the regional
የሚያደርገው ፕሮጀክት ተኮር DUF government project focus support
XNdt-bq çñ xQM bfqd m-N to the urban centers shall maintain
ፍትሃዊ በሆነና በktäC ተወዳዳሪነት developmental support based on
§Y btmsrt xGÆB ktäC fairness and competition of the
ልማታቸውን ለማፋጠን የሚያስችል urban centers as much as possible;
ሁሉአቀፍ ድጋፍ ያደርግላቸዋል፡፡ 2. Zonals, especial woreda and
ይችላል፡፡ necessary.
፸፩ መመሪያ የማውጣት ሥልጣን
71. Power to issue Directive
የክልሉ ከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ ለደንቡ
The regional urban development and
መተግበር አስፈላጊ የሆኑትን መመሪያዎች
housing bureau may issue Directives
ሊያወጣ ይችላል፡፡ necessary for implementation of the
፸፪. ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ Regulation.
ይህ ደንብበደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ
72. Effective Date
ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል።
This Regulation shall enter into force up on
the date of its publication in the Debub
Negarit Gazeta.