You are on page 1of 4

ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?

ZïC KLL mNGST db#B nU¶T


Uz@È
DEBUB NEGARIT GAZETA OF THE SOUTHERN NATIONS,
NATIONALITIES AND

bdb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KL ል E 14th Year No 7


0 ፬ኛ ›mT q$_R ፯
መንግሥት M ክር b@T ጠባቂነት የወጣ Hawssa, May 15, 2008
ሀ êú ግንቦት ፳፭ qN ፪ ሺህ ዓ/ም
ዋጅ

Contents
ማውጫ
አዋጅ ፩፻፳/፪ ሺህ ዓ/ም Proc.No 120/2000
መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥን ለማስፈጸም የወጣ The SNNPRS, a proclamation to excute
አዋጅ ቁጥር ፩፻፳/፪ Business process Reengineering pro.No

ሺህ……………………………………ገፅ 1 120/2008

አዋጅ ቁጥር ፩፻፳/፪ ሺህ ዓ/ም The SNNPRS, a proclamation to execute


Business process Reengineering pro.No
መሠረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ለማሰፈጸም 120/2008
የወጣ አዋጅ
Preamble
መግቢያ
Whereas, beliving that the law and the
በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ እየተሰራባቸው ያሉ ሕጎችና
practice that is now going on is not effective
የአሠራር ልምዶች በመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ጥናት and efficient enough to implement the new
result that resulted from the study on
የተገኙ አዳዲስ አሰራሮችን ለመተግበር የሚያስችሉ ሆነው business process reengineering ;
በመገኘታቸው፣
በክልሉ ውስጥ ተጠያቂነትን የሚያስከትል ፣ ግልጽነትን የተላበሰ
Whereas, the region is now in need of the
ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለኀብረተሰቡ በብቃት በመስጠት
law that brings accountability, transparent,
ከድህነት ለመውጣት የሚደረገውን ጥረት ለማሳካት መሠረታዊ
effective and efficient services to the public
የአሠራር ሥርዓት ውጤታማ በሆነ መልኩ ተግባራዊ ለማድረግ
as a whole, so that the people could get rid
ምቹ ሁኔታ መፍጠር በማስፈለጉ፣
of poverity making a favorable condition

የክልሉ መንግሥት እያስመዘገበ ያለውን አበረታች ኢኮኖሚያዊ through business process reengineering;

1
እድገት ቀጣይነት በማረጋገጥ መልካም አስተዳደርን በማስፈን
የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሥር እንዲሰድ የሚያግዙ ምቹ
Whereas, a region is committed to continu
ሁኔታዎችን መፍጠር በማስፈለጉ፣ in belonging sustainable development and
መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ተግባራዊ ሲሆን የዲሞክራሲ good govenace through democratic system
and which in turn needs a conductive
ጽንሰ ሀሳቦችና የሕግ የበላይነትን መሠረት እንዲያደርግ አስፈላጊ
environment to that effect;
በመሆኑ፣

Whereas, to implement the new law of


በጥናቱ የተደረሰባቸውን የአሰራር ሥርዓቶችና የአደረጃጀት
business process reengineering in line with
ለውጦች ተግባራዊ ለማድረግ በሚል መነሻ በሥራ ላይ ያሉትን
democratic concepts and the rule of law;
ሕጎች ለመቀየር ቢታሰብ ጊዜ የሚወስድ ከመሆኑ ባሻገር በሙከራ
ታይቶ ውጤታማነቱ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ መቀየርም አዳጋች
መሆኑ ስለታመነበት፤
Whereas, the fact that new application of the
በ 1994 ዓ/ም በተሻሻለው የደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦች እና
business processing reengineering is to be
ሕዝቦች ክልላዊ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 51 ንዑስ አንቀጽ
implemented for pilot and this fact it is
3/ሀ/ መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
difficult to amend or repeal the laws that is
1. አጭር ርዕስ
now applicable in the region;
ይህ አዋጅ በደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች
‹‹

ክልላዊ መንግሥት መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ Now, therefore, in accordance with Article
ማስፈጸሚያ አዋጅ ቁጥር 120/200 ዓ/ም ተብሎ 51 sub Article 3(a) of the revised
››

constitution 35/2001 of the SNNPRS, it is


ሊጠቀስ ይችላል፡፡ here by proclaimed as follws .
2. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ
1. Short title
በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ This proclamation may be cited as
“Southern, Nations Nationalities,
1. ‹‹
ምክር ቤት›› ማለት የደቡብ ብሔሮች፣
and peoples’ Regional state a
ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ም/ቤት ነው፡፡ proclamation to execute a Business
processing reengineering”
2. ሕገ-መንግሥት››
‹‹
ማለት በ 1994 ዓ/ም
ተሻሽሎ የወጣው የደቡብ ብሔሮች 2. Definition
ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ሕገ-መንግስት Unless expressed by otherwise, in this
ነው፡፡ proclamation
1. “Council” shall mean the state
3. ‹‹ መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ›› ማለት council of Southern Nations,
በክልሉ መንግሥት መ/ቤቶች ሥራን በሥራ Nationalities and peoples’ Region.
ሂደት በማደራጀት ፈጣንና ቀልጣፋ

2
አገልግሎት ለመስጠት እንዲቻል በተለያዩ የስራ 2. “Constitution “shall mean the 2001
ሂደቶች የተካሄደውን ጥናት ውጤት
revised constitution of southern
Nations, Nationalities and peoples
የሚያመለክት ሐረግ ነው፡፡ Regional State.
4. ‹‹ መስተዳድር ም/ቤት ›› ማለት የደቡብ
ብሔሮች ፣ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል 3. “Business process reenginerring”
መንግስት መስተዳድር ም/ቤት ነው፡፡ shal, mean a job process that
5. ‹‹ መሥሪያ ቤት ›› ማለት ቢሮ፣ ፍ/ቤት organized the tasks of governmental
ኮሚሸን ጽ/ቤት፣ባለሥልጣን ተቋም፣ኤጀንሲ instituation so as to render
ወይም ማናቸውም ሌላ የክልሉ መንግሥት accelerated and efficient services to
ቤት ነው፡፡ the concerned clients.
3. የተፈፃሚነት ወሰን 4. “ Executive council” shall mean the
ይህ አዋጅ ተፈጻሚ የሚሆነው መሠረታዊ የሥራ state ecectutive council of the
southern, nations Nationalites and
ሂደት ጥናት አጠናቀው ጥናቱን ተግባራዊ በሚያደርጉና
peoples , Regional state,
በሙሉም ሆነ በከፊል በክልሉ መንግሥትበጀት
5. “Governmental institution” shall
በሚተዳደሩ መሥሪያ ቤቶች ላይ ብቻ ይሆናል፡፡
include Bureau, Courts Commision,
4. ደንብ የማውጣት ሥልጣን Office, Institution, Agency, and any
የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት ለዚህ አዋጅ ሙሉ
other governmental institution.

ተፈፃሚነት የሚያስፈልገውን ደንብ ሊያወጣ ይችላል፣


3. Scope
This proclamation is only applicable
to the institution that is fully or
partially run their job by the
governmental budget and the
5. የመሸጋገሪያ ድንጋጌ
business processing reenginerring
1. በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ study has conduted and the
ቤቶች መሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ጥናት implemetntaiton program will
commence to.
አጠናቀው ጥናቱ በክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት
ወይም አግባብ ባለው አካል ጸድቆ ለውጡን 4. Power to Issue Regulation
The Executive council of the state
ሲተገብሩ በሥራ ላይ ካሉ ማናቸውም አዋጅ፣ may issue regulations necessary for
ደንብ፣መመሪያ ወይም ልማዳዊ አሰራር ጋር the proper implementation of this
proclamation.
ግጭት ቢፈጠር መሠረታዊ የሥራ ሂደት
ለውጥን ለመተግበር የወጡ ሕጎች እና በጥናት
የተገኘው አዲስ አሰራር ተፈጻሚነት ይኖረዋል፡፡
2. በዚህ አዋጅ ትግበራ ሂደት የሚፈጸሙ

3
ማናቸውም የሕግ ጥሰት በነባሩ ህግጋት መሠረት 5. Transitory proclamation
ታይቶ ውሳኔ የሚሰጥባቸው ይሆናል፡፡
1. Any law , regulations, directives
6. አዋጅ በሥራ ላይ የሚቆይበት ጊዜ
customary practices that does not go
ይህ አዋጅ በሥራ ላይ የሚቆየው በክልሉ ም/ቤት
in conformity with the provisions of
ከፀደቀበት ከግንቦት 25 ቀን ጀምሮ ለሁለት ዓመት
Business process Reengineering
ብቻ ነው፡፡
shall not be applicable as regard
7. አዋጅ የሚፀናበት ጊዜ
matters covered here in as of the
ይህ አዋጅ በክልሉ ምክር ቤት ከፀደቀበት ከግንቦት
approval of the study conducted and
25/2000 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል፡፡
this proclamation too, by the state
council or by any other relevant

ሀዋሣ body;
ግንቦት 25 ቀን 2000 ዓ/ም
2. Any violation of laws when
ሽፈራው ሽጉጤ implementing this proclamation shall
የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ be decided according the existing
previous laws.
መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር

6. Duration
This proclamation will be enforced
only for two year as of its
promulagation by state council.

7. Effective Date
This procalamtion shall be effected
after approval of council of region
from today june 2/2008 .

SHIFERAW SHIGUTE
President of the Regional state of Southern
Natiions, Nationalities and peoples

You might also like