You are on page 1of 20

ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?

ZïC KLL
mNGST db#B nU¶T Uz@È
DEBUB NEGARIT GAZETA OF THE SOUTHERN NATIONS,
NATIONALITIES AND PEOPLES’ REGIONAL STATE

@1 ›mT q$_R ፯ bdb#B B/@éC½B/@rsïCÂ ?ZïC KLልE መንግሥት Mክር b@T ጠባቂነት የወጣ
21stYear No 7
ሀêú yµtET 5 qN ፪¹!፯ ›.M ዋጅ HawassaFebruary 12/2015

ማውጫ
Content
የተሻሻለው የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ “Southern Nation, Nationalities and Peoples’
መንግስት የይቅርታ አሠጣጥ ሥነ-ሥርዓት አዋጅቁጥር ) Regional State Amended Procedure of
%7¼/፪ሺ፯ GrantingPardon Proclamation No. 157/2015

መግቢያ Preamble

የይቅርታ አሠጣጥን በተመለከተ የፌዴራል የወንጀል ሕግ Whereas, it has become necessary to proclaim
አንቀጽ ፪፻፳፱ እና የሌሎችሕጎች ድንጋጌዎችን ከክልሉ effective and efficient granting pardon procedure
ሕገ-መንግስት ጋር በማጣጣም የህዝብ፣ የመንግስትና የህግ
that keep the benefit of the people, government as
ታራሚዎችን ጥቅም የሚያስጠብቅ ውጤታማ እና ቀልጣፋ
የሆነ ይቅርታ የሚሰጥበትን ሥነ-ሥርዓት በሕግ መደንገግ well as prisoners through compromising Federal
በማስፈለጉ፣ Criminal law article /229/ and other laws’ provisions
with regional constitution regarding granting pardon;
ከዚህ በፊት ሲሠራበት የነበረው የክልሉ የይቅርታ ሥነ-

ሥርዓት አዋጅ ቁጥር (9/!9)(8 ስር ያልተሸፈኑ ሌሎች


Whereas, it has been found vital to issue new
ጉዳዮችን በማካተት አዲስ ይቅርታ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት
granting pardon procedure proclamation by
አዋጅ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣
incorporating other matters that never been

በተሻሻለዉ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል encompassed under the old granting pardon

ሕገ-መንግስት አንቀጽ ፶፩ ንዑስ አንቀጽ ፫ (ሀ) መሠረት procedure proclamation no 99/2006 of the region;

የሚከተለው ታውጇል፡፡
Now, therefore, in accordance with article 51/3/ /a/
of the revised constitution of the Southern Nation,
Nationalities and Peoples’ Regional State, it is here
by proclaimed as follows.

1
ክፍል አንድ Part One
ጠቅላላ General
፩. አጭር ርዕስ 1. Short Title
ይህ አዋጅ “የተሻሻለው
This proclamation may be cited as “Southern
የደቡብብሔሮች፣ብሔረሰቦችናሕዝቦች ክልላዊ
Nation, Nationalities and peoples’ Regional State
መንግስት የይቅርታ አሠጣጥ ሥነ-ሥርዓት አዋጅ
Amended Granting pardon procedure proclamation
ቁጥር)%7/፪ሺ፯”ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
no 157/2015”

፪. ትርጓሜ፤ 2. Definitions
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር
In this proclamation, unless the context
በዚህ አዋጅ ውስጥ፡-
otherwise requires:-
1 ‹‹ርዕሰ መስተዳደር›› ማለት የደቡብ ብሔሮችና
1. “Chief Excutive” means Southern Nation,
ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳደር
ነዉ፡፡ Nationalities and Peoples’ Regional state

2 “መስተዳደር ምክር ቤት” ማለት የደቡብ ብሔሮችና government.


ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል መንግስት መስተዳደር ምክር 2. “Administrative Council”means Southern
ቤት ነዉ፡፡ Nation, Nationalities and Peoples’ Regional
state government Administrative Council.
3 “ፍርድ ቤት” ማለት በደቡብ ብሔሮች፣
ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ሥር 3. “Court” means regural court that found in the
በየትኛውም እርከን የሚገኝ በሕግ የተቋቋመ Southern Nation, Nationalities and Peoples’
መደበኛ ፍርድ ቤት ነው፡፡ Regional State in any levels established by the
4 “ቢሮ” ማለት በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና law.
ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ ነው፡፡
4. “Bureau” means Southern Nation,
5 “ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን” ማለት
Nationalities and Peoples’ Regional state
በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ
government Justice Bureau.
መንግስት የማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን
5. “Prison Administration Commission”means
ነው፡፡
Southern Nation, Nationalities and Peoples’
Regional state government Prison
Administration Commission.

6 “ይቅርታ” ማለት በወንጀል ጉዳይ ፍርድ ቤቶች


በፍርድ የወሰኑት ቅጣት በሙሉ ወይም በከፊል ቀሪ
እንዲሆን ወይም የቅጣቱ አፈፃፀምና ዓይነት በቀላል
2
ሁኔታ እንዲፈፀም ማድረግ ነው፡፡
7 “የቅጣት ፍርድ” ማለት በወንጀል ጉዳይ ዋና
6. “Pardon” means to remit a sentence on
3. የተፈፃሚነት ወሰን
criminal case decided in courteither in whole
or in part or to reduce it to a lesser nature or ይህ አዋጅ የክልሉ ፍርድ ቤቶች በወንጀል ጉዳይ
gravity. በፍርድ በወሰኗቸው ቅጣቶች ላይ ተፈፃሚ
3 ይሆናል፡፡

7. “Sentence” means a final court decision 1of በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ የተደነገገው እንደተጠበቀ
ሆኖ ይህ አዋጅ፡-

ክፍል ሁለት

ይቅርታ የሚሰጡና የሚያስፈጽሙ አካላት


[

፬. የርዕሰ መስተደደሩ ሥልጣን


3. Scope of Aplication ርዕሰ መስተዳደሩ በዚህ አዋጅ መሠረት ይቅርታ
እንዲያደርግ ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡
This proclamation shall be applicable on penalities
rendered on criminal cases by regional state court.
4
፭. የይቅርታ ቦርድ መቋቋም
1. Without prejudice to the provision under sub-

6 የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር .…..… አባል


PART TWO
7 የማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን
ORGANS GRANTING AND EXECUTING
PARDONS ኮሚሽነር …………..….….. አባል

8 የርዕሰ መስተዳደሩ የሕግ አማካሪ ..….


4. Power of chief executive …………….……………. አባል

9 ከጤና ቢሮ የሚመደብ አንድ ሃኪም


The chief executive shall have power to grant pardon
in accordance with this proclamation. ………………………….…........ አባል

5. Establishment of Bord of Pardon 2


5
3
1. A Bord of pardon (hereinafter refer as the
“Board”) which examine petition of pardon and

ለ)ለይቅርታ አሰጣጥ አስፈላጊ የሆኑ፣ ነባራዊ


ሁኔታዎችን ያገናዘቡና ወቅታዊ የሆኑ
6. Police Commission Commissioner……….
መስፈርቶችን ያወጣል፣
…………………………………. member.

7. Prison Administration Commission


Commissioner...……………………. ሐ) በርዕሰ መስተዳደሩ በቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ
member. ይቅርታ የተሰጣቸው ሰዎች ቅድመ ሁኔታውን
አላሟሉም ወይም ጥሰዋል የሚል ወይም
8. Legal Advisor of the chief executive……….
Member. በሃሰተኛ ማስረጃ ላይ ተመስርቶ ይቅርታ
ተሰጥቷል የሚል ክስ ሲቀርብ ጉዳዩን መርምሮ
9. Medical Doctor assigned by the Health ለርዕሰ መስተዳደሩ የውሳኔ ሃሳብ ያቀርባል፡፡
Bureau

………………………………….member.
መ)እንደ አስፈላጊነቱ ክሱን የተከታተለው የዐቃቤ
6
ሕግ ወይም ማንኛውም ባለሥልጣን ወይም
10. Two personsnominated by the chief
ግለሰብ በአካል በመቅረብ ወይም በጽሁፍ ሀሳብ
፰. የቦርድ አባላት ግዴታ
b) formulate criteria necessary for granting
ማንኛውም የቦርድ አባል ፡-
pardon by taking into account the current

situation and objective reality; 1 ለቦርዱ የተሰጡትን ሃላፊነቶች ለማሳካት


ተገቢውን ጥረት ማድረግ፣
c) examine the prosecution provided upon the
2 በቦርዱ ስብሰባዎች የመገኘት፣
people who granted pardon by chief 3 ለቦርዱ የሚቀርቡ ጉዳዮችን በአግባቡ

executive are not fulfilled the precondition የመመርመር፣


4 የጥቅም ግጭት ሲያጋጥመው ለቦርዱ ሰብሳቢ
or desecrated or the pardon granted with
በማስታወቅ በጉዳዩ አለመሳተፍ፣
bogus information, and submit the

recommendation to chief executive;

5 በሕግ በሌላ ሁኔታ በግልጽ ካልተገለፀ በቀር


የቦርድ አባል ሆኖ በሚሰራበት ወቅት በዕጁ
7
d) When necessary, require the public የገባውን ማንኛውንም መረጃ በሚስጥር
8. Duties of Members of the Board ፫. ስለቦርዱ የሥራ አፈፃፀም በየስድስት ወሩ ለርዕሰ
መስተዳደሩ ሪፖርት ያቀርባል፣
Every member of the Board shall have the
obligation to:- 4 አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ይቅርታን አስመልክቶ
የሚሰጡ ውሳኔዎች በመገናኛ ብዙሃን
1. Exert the necessary effort for the attainment
of the objectives of the Board; እንዲገለጹ ያደርጋል፣ እና
5 በርዕሰ መስተዳደሩ የሚሰጡትን ሌሎች
2. Attend meeting of the Board;
‹‹
ተጨማሪ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
3. Examine issues presented by the Board;
፲. የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ሥልጣንና ተግባር

4. Inform the chairperson of the Board and1 የቦርዱሰብሳቢ በማይገኝበት ጊዜ ተክቶ

exclude himself from meeting of the Board ይሰራል፡፡


2 የቦርዱሰብሳቢ የሚሰጡትን ሌሎች
where the issue under discussion raises
ተግባራትን ያከናውናል፡፡
conflict of interest;

5. Unless officially disclosed by law,፲፩.


has የቦርዱ
an ስብሰባ ሥነ-ሥርዓት
obligation to keep secret the information on
8
his hand while he is working as member of 1 ቦርዱ በሰብሳቢው ጥሪ በማንኛውም ጊዜ
the board. ይሰበሰባል፤
፲፪. የቦርዱ ጽህፈት ቤት

የይቅርታቦርድ ጽህፈት ቤት ከዚህ በኋላ “ጽህፈት ቤት”


እየተባለ የሚጠራ በፍትህ ቢሮ ሥር ይደራጃል፡፡
3. Submit to the chief executive a report on the
፲፫. የቦርዱ ጽህፈት ቤት ተግባርና ኃላፊነት
performance of the Board every six month;

ጽህፈት ቤቱ
4. Whenever necessary, couse the declaration የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነት

of decision of pardon through the mass ይኖሩታል፡-


media; and ሀ) በዚህ አዋጅ መሠረት የሚቀርቡ የይቅርታ
ማመልከቻዎችን ይቀበላል፤ አስፈላጊ የሆኑ
5. Discharge other related duties entrusted to
መረጃዎችን ይሰበስባል፤ ለቦርዱ ውሳኔ
him by the chief executive.
ያቀርባል፤
ለ) የቦርዱን መዛግብትና ሠነዶች በአግባቡ
10. Powers and Duties of the Deputy
ይይዛል፤ይጠብቃል፤
Chairperson of the Board
ሐ) በቦርዱ የውሳኔ ሃሳብ የተሰጠባቸውን ሁሉንም
1) The deputy chairperson shall act on behalf of ጉዳዮችና በርዕሰ መስተዳደሩ የፀደቁትን
the chairperson in the absence of the later; ውሳኔዎች በአግባቡ ይይዛል፤ ይጠብቃል፤
2) The deputy chairperson shall discharge such ስታሰቲክስ ያዘጋጃል፤
other duties entrusted to him by the
መ) የይቅርታ ጥያቄዎችን በሚመለከት በቦርዱም ሆነ
chairperson.
በርዕሰ መስተዳደሩ የሚሰጡ ውሳኔዎችን
11. The Board’sMeeting Procedure ይቅርታ ጠያቂው ለሚገኝበት ማረሚያ ቤት
9
ያሳውቃል፤ አፈፃፀሙን ይከታተላል፤
የይቅርታ የምስክር ወረቀት ይሰጣል፤
ረ) ይቅርታዎችን በመዝገብ ያሰፍራል፤ መዝገቡን
12. Office of the Board ይጠብቃል፤ አግባብነት ባለው ሕግ መሠረት
መዝገቡን ለሕዝብ ክፍት ያደርጋል፤
The office of the Board of pardon (hereinafter
refer as the “Office”) shall be organized with in ሰ) ከይቅርታ ጉዳዮች ጋር ተዛማጅነት
Justice Bureau. ያላቸውን ሌሎች ሥራዎችን ያከናውናል፡፡

13. Duties andResponsibilities of Office of


፲፬. የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ ተግባርና ኃላፊነት
the Board
የቦርዱ ጽህፈት ቤት ኃላፊ የሚከተሉት ተግባርና
The office shall have the following duties and
responsibilities:- ኃላፊነቶች ይኖሩታል ፡-

a) Accept petition for pardon lodged in accordance


1 የጽህፈት ቤቱን ተግባርና ኃላፊነቶች በሥራ ላይ
with this proclamation, compile the necessary
ያውላል፤
information thereon, and submit same for
2 the
ለቦርዱ አባላት የስብሰባ ጥሪ ያስተላልፋል፤
dicision of theBoard; ለአባላቱ አስፈላጊ የሆኑ ሠነዶችን መድረሳቸውን
ያረጋግጣል፤
b) Keep and preserve properly the records and
3 የቦርዱ ፀሃፊ ሆኖ ያገለግላል፤
documents of the Board;
4 ከቦርዱ ሰብሳቢ የሚሰጡትን ተጨማሪ ሥራዎች

c) Keep and preserve properly all ያከናውናል፡፡


the
recommendations of the Board as well as
ክፍል ሦስት
decision approved by the chief executive and
prepare stastics of same; የይቅርታ አሠጣጥና አፈፃፀም

d) Communicate the dicision of the chief፲፭. የይቅርታ ጥያቄ ስለማቅረብ


executive
and Board on petition of pardon to the prison
110 በዚህ አዋጅ መግቢያ ላይ የተጠቀሰውን ዓላማ
administration where the petitioner is confined,
ለማሳካት ቦርዱ በዚህ አዋጅ መሠረት
የሚቀርቡለትን የይቅርታ ማመልከቻዎች
2 የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ድንጋጌዎች
f) Keep records of pardons and make the records
open to the public in accordance with the እንደተጠበቁ ሆኖ በወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ
የመጨረሻ የቅጣት ፍርድ የተሰጠበት ሰው
appropriate law; የይቅርታ ጥያቄውን ራሱ ወይም በባለቤቱ
ወይም በቅርብ ዘመዱ ወይም በወኪሉ ወይም
በጠበቃው አማካይነት ማቅረብ ይችላል፡፡
g) Carry out other activities related to pardon.3
የይቅርታ ጥያቄውን ያቀረበው የሕግ ታራሚው
ራሱ ወይም ጠበቃው ወይም ወኪሉ ካልሆነ
በስተቀር በስሙ የይቅርታ ጥያቄ የቀረበለት
[ የሕግ ታራሚ በይቅርታ ጥያቄው የሚስማማ
መሆኑን በማረጋገጥ በይቅርታ መጠየቂያ
14. Duties and Responsiblities of the
ማመልከቻው ላይ መፈረም አለበት፡፡
Head of the office 4 በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪) የተደነገገው
The Head of the Board office shall have the ቢኖርም ቢሮውና ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር
following duties and responsiblities:- በዚህ አዋጅ መሠረት በሚወጣው ደንብ ወይም
መመሪያ ይቅርታ ሊደረግላቸው የሚገባቸውን
ሰዎች በመምረጥ የይቅርታ ጥያቄ ለቦርዱ
1) Excute the duties and responsibilities of the ማቅረብ ይችላል፡፡
office;

2) Pass call of meeting to the members of 5the በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፬) መሠረት
Board; ensure that the necessary documents የሚቀርብ የይቅርታ ጥያቄ ለቦርዱ ከመቅረቡ
for the meeting are delivered to the members; በፊት ይቅርታ ለተጠየቀለት ሰው መድረስ
አለበት፡፡
3) Serve as secretary of the Board;

4) Carry out other duties assigned to him by 6the በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፬) እና (፭)
chairperson of the Board. በተደነገገው መሠረት ይቅርታ እንዲደረግለት
የተጠየቀለት ሰው ይቅርታውን ለመቀበል
የማይፈልግ መሆኑን የይቅርታ መጠየቂያው
PART THREE
ደብዳቤ ቅጅ በደረሰው በ፲፭ የሥራ ቀናት
GRANTING AND EXECUTING
ውስጥ በጽሁፍ ለቦርዱ ካላስታወቀ በይቅርታ
PARDON
11 ጥያቄው እንደተስማማ ይቆጠራል፡፡
15. Loging Petition of Pardon
1. To achieve objective prescribed at the

፯ ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት አጋጥሞት በዚህ አንቀጽ


ንዑስ አንቀጽ (፮) በተመለከተው የጊዜ ገደብ
ውስጥ የይቅርታ ማመልከቻ ለመቀበል የማይፈልግ
2. Without prejudice to the provisions of subመሆኑን ለማስታወቅ ያልቻለ ሰው
article (1) of this article, any personከአቅምበላይ የሆነ ችግር ከተወገደለት ጊዜ ጀምሮ
ባሉት ፲፭ የሥራ ቀናት ውስጥ
convicted for crime and sentenced by a finalተቃውሞውንማስታወቅ ይችላል፡፡
dicision of the court may lodge petition for
፲፮. የይቅርታ ጥያቄ ይዘት
pardon by himself or through his spouse,
close relative, representative or his attorney;1 በግለሰብ ላይ ተፈፃሚ የቅጣት ፍርድን
በሚመለከት የሚቀርብ ይቅርታ ጥያቄ
3. Unless the petition is lodged by himself, his
የሚከተሉትን መረጃዎች አሟልቶ መያዝ
lawyer or his representstive, the prisoner in ይኖርበታል፡-
whose name petition for pardon is lodged
ሀ) የይቅርታ ጠያቂው ሙሉ ስም ከነአያት፣ የእናት
shall confirm by his signature that he agrees ሙሉ ስም፣ ዕድሜ፣ ፆታ፣ዜግነት፣ ብሔር
with the petition for pardon; ወይም ብሔረሰብ እና ከመታሰሩ በፊት
የነበረው ሥራና አድራሻ፣
4. Notwithstanding the provision of sub-
ለ) ለቅጣት ፍርዱ ምክንያት የሆነውን ወንጀል ከፈፀመበት
article (2) of this article, the office or the
ቀን ጀምሮ ወደ ኋላ ለሚቆጠሩ አምስት
federal prison administration may lodge on ዓመታት ይኖርበት የነበረውን አድራሻ፣
behalf of prisoners petition for the granting
of pardon to the board upon selecting ሐ) የተከሰሰበት ወንጀል፣ ጥፋተኛ የሆነበት የወንጀል ሕግና
prisoners who deserve pardon in የተወሰነበት ቅጣት፣ የፈረደውን ፍርድ ቤት፣
accordance with the regulation or directive የቅጣት ፍርዱ አፈፃፀም የሚገኝበት ደረጃ
issued hereunder;
እና የክሱ መዝገብ ቁጥር፣
5. The petition for pardon to be lodged
pursuant to sub-article (4) of thisመ) article
የደንብ መተላለፍን ሳይጨምር ቀድሞ ተከሶ
shall first present to the prisoner on whose የተፈረደበት ወንጀል ካለ የወንጀሉን
behalf it is requested before submitted to
ዓይነት፣ የተወሰነው ቅጣት፣ የቅጣት ፍርዱ
the board;
አፈፃፀም የሚገኝበት ደረጃ እና የቅጣት
6. The person in whose favors a petition for
ፍርዱን ያስተላለፈው ፍርድ ቤት ስም፣
pardon has been submitted pursuant to
sub- article (4) and (5) of this article shall
be presumed to accept the petition unless
12
he notifies his rejection to the board in
ሠ) የቅጣት ፍርዱን በመፈፀም ላይ የሚገኝበት
7. If a person fails to notify his rejection of a የማረሚያ ቤት ወይም የተቋም ስም፣
petition for pardon within the ረ) time
ይቅርታ ሊደረግለት ይገባል የሚባልበትን ምክንያት፣
specified in sub-article (6) of this article
due to force majeure, he may notify ሰ) እርቅ የሚያስፈልገው ወንጀል ፈጽሞ ከሆነ
such
rejection with in 15 days from the date of ከተጎጂ ወገኖች ጋር እርቅ የፈፀመበትን
የውል ሠነድ፤ እርቅ የሚያስፈልጋቸውን
cessation of the force majeure.
ወንጀሎች በተመለከተ ቦርዱ በሚያወጣው
መመሪያ ላይ ሊወስን ይችላል፣
16. Particulars of petition for pardon
ሸ) ታራሚውየሚገኝበት ማረሚያ ቤት ወይም ተቋም
1. The petition for pardon with respect to a ሥነ-ምግባሩን አስመልክቶ የሰጠውን
sentence that applies to an individual shall አስተያየት፣
contain the following information.
ቀ) ከቅጣት ፍርዱ በፊት ስለነበረው ሥነ-ምግባር
ሊመሰክሩለት የሚችሉና ከይቅርታ ጠያቂው
a. The petitioner’s full name including
ጋር ምንም ዓይነት የሥጋ፣ የጋብቻ ወይም
grandfather’s name, mother’s full name age,
sex, nationality, nation, and occupation and የጥቅም ግንኙነት የሌላቸውን የሦስት ሰዎች
address before his imprisonment; ሙሉ ስምና አድራሻ፣

በ) በፍርድ ቤት መቀጮ፣ የጉዳት ካሳ ወይም ሁለቱንም


b. Residential address of the petitioner within እንዲከፍል ተወስኖበት ከሆነ ስለመክፈሉ
the five years immediately preceding the date ወይም ያልከፈለ ከሆነ ያልከፈለበትን አሳማኝ
of the crime for which he is convicted; ምክንያት፣
ተ) የይቅርታ ጥያቄው በሌላ ሰው ወኪልነት የሚቀርብ
ከሆነ ይህንኑ ለማስፈፀም መብት
c. The crime for which he was changed, the የሚሰጠውን ሕጋዊ ምክንያት፣
criminal provision with which he ቸ) was
ከይቅርታ ጥያቄው ጋር በአባሪነት የተያዙ ደጋፊ
convicted and the penalty imposed, the court
ሠነዶች ካሉ ዝርዝራቸውን፣ እና
passed the sentence, the stage of the
execution of the sentence and number of the
case docket;
e. The name of the prison or the institution in
d. Apart from petty offences, previous which the petitioner serves his sentence;
convictions, if any type of the crime, the
penalty imposed the stage of the execution of
the sentence and the name of the court which
13 f. The reasons for being eligible for pardon;
passed the sentence;
ኅ) ከይቅርታ ጥያቄው ማመልከቻ ጋር ያልተያያዙ
ደጋፊ ሠነዶች ካሉ የሚገኙበትን ቦታ ጭምር ገልፆ
ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
፪ በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካልን በሚመለከት
የሚቀርብ የይቅርታ ጥያቄ በዚህ አንቀጽ ንዑስ
አንቀጽ (፩) በተደነገገው መሠረት መቅረብ አለበት፡፡

፲፯. ይቅርታ ጥያቄ የሚቀርብበት ጊዜ

1 በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፮ መሠረት የይቅርታ ጥያቄ


የሚያቀርብ ሰው የይቅርታ ጥያቄውን፡-
ሀ) የቅጣት ፍርዱ ከተሰጠ በኋላ በማናቸውም
ጊዜ፣
ለ) የይቅርታ ጥያቄው ቀርቦ ውድቅ ከተደረገ
ከስድስት ወር በኋላ ወይም
ሐ) ቅጣቱ በከፊል ይቅርታ ተደርጎለት የነበረ
እንደሆነ የይቅርታው ውሳኔ ከተሰጠ
14
ከአንድ ዓመት በኋላ ማቅረብ ይቻላል፡፡
2 በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ፊደል ተራ ቁጥር
m. Provide with disclosing the place ፲፱. የምስክሮች እና የባለሞያዎች ግዴታ
where
supporting documents are found, if any, not
የይቅርታ ጥያቄን አስመልክቶ ለቦርዱ ምስክርነት ወይም
attached to the petition for pardon. የባለሞያ አስተያየት የሚሰጥ ማንኛውም ሰው
እውነትን እና ሙያዊ እውቀትን ብቻ መሠረት አድርጎ
2. The petition for pardon with respect to aምስክርነቱን ወይም አስተያየቱን መስጠት አለበት፡፡
sentence that applies to a legal person shall be
፳. በይቅርታ አሠጣጡ ከግምት ውስጥ መግባት
based on the provision of sub-article (1) of this
article. ያለባቸው ሁኔታዎች

17. Time for Lodging Petition for pardon የሚከተሉት ሁኔታዎች በይቅርታ አሰጣጡ ሂደት
ከግምት ውስጥ መግባት አለባቸው ፡-
1) Any person lodging petition for pardon pursuant
1 የይቅርታ ጠያቂው አደገኝነት ሁኔታ፣
to article 16 of this proclamation may do so
2 የወንጀሉ ክብደት እና የይቅርታ ጠያቂው
a) At any time after the decision of sentences; በማረፊያ ቤት እና በማረሚያ ቤት የቆየበት ጊዜ፣
3 ይቅርታ ጠያቂው አስቀድሞ ይሰራበት ከነበረበት
b) Six months after the date of denial of a መሥሪያ ቤት ወይም ይኖርበት ከነበረበት አካባቢ
previous petition; or ማህበረሰብ ወይም ከቤተሰቡ ወይም ከሐኪሙ
ወይም ከሌሎች አግባብነት ካላቸው አካላት
c) One year after the date of granting if the
የተሰባሰቡ መረጃዎች፣
pardon was partial. 4 ይቅርታ ጠያቂው ለወደፊቱ በሠላም ለመኖር
የሚያሳየው ባህሪ፣
2) Notwithstanding paragraphs (b) and (c) of sub-5 ይቅርታ ጠያቂው ጥፋተኝነቱን አምኖ በመቀበል
article (1) of this article, a petition may be የተፀፀተ መሆኑ ወይም ከተጎጂ ወይም ከተጎጂ
lodged at any time if it is considered urgent and ቤተሰብ ጋር ለመታረቅና ያደረሰውን በደል
gets approval of three-fourth of the members of ለመካስ ያደረገው ጥረት ወይም የተወሰነበትን
the board. ካሣ ለመክፈል ያለውን አቅም እና ፍላጎት፣

18. Examination of Petition for pardon

Upon the receipt of the petition for pardon, the board


shall, as may be necessary, examine, in addition to
the particulars required under article /16/ of this
proclamation, files of the public prosecutor and the
court and any evidence or information for or against
the petition furnished by any person or discovered
by it.
15
6 ይቅርታ ጠያቂው በማረሚያ ቤት ቆይታው
19. Obligations of Witnesses and Experts ወቅት ያሳየውን መልካም ፀባይ እና ሥነ-
Any person who gives his testimony or ምግባር፣
7 ተጎጂውን ወይም የተጎጂውን ቤተሰቦች
expert to the board on the petition for
ለማግኘት ከተቻለ ያቀረበውን የይቅርታ
pardon shall provide his testimony or ጥያቄ በሚመለከት ያላቸውን አስተያየት፣
opinion only on the basis of truth and
expertise knowledge. ፰የይቅርታ ጠያቂው የቤተሰብ፣ የጤንነት አቋም እና
የዕድሜ ሁኔታ ከግምት ውስጥ መግባት
ይኖርባቸዋል፡፡
20. Consideration Conditions for
፳፩. የይቅርታ ውሣኔ ስለሚሰጥበት ሥነ-ሥርዓት
Granting Pardon
1 ቦርዱ የሚቀርብለትን የይቅርታ ማመልከቻ
The following conditions shall be taken into ይመረምራል፡፡
consideration for granting pardon:- 2 ቦርዱ ይቅርታ ይገባዋል የሚለውን ሰው ስም
ከመግለጫው ጋር ለርዕሰ መስተዳደሩ
1) The petitioner’s dangerous disposition; ያቀርባል፡፡
2) The gravity of the offence and the duration 3 ርዕሰ መስተዳደሩ የቀረበውን ስም እና

of the time the petitioner has been in custody መግለጫ መሠረት በማድረግ የመጨረሻውን
የይቅርታ ውሣኔ ይሰጣል፡፡
and prison;

፪. የይቅርታ
3) Information gathered from the office the ውሣኔ የሚኖረው ውጤት
petitioner was previously working or local
1 የይቅርታ ውሣኔው በግልጽ ካልተመለከተው
community of his previous residence or his በስተቀር የይቅርታ ውሣኔው በፍርድ ቤት ውሣኔ
family or his doctors or other relevant organs; የተሰጡትን ቅጣቶች በሙሉ የሚያስቀር ይሆናል፡፡
2 በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () የተደነገገው
4) The petitioner’s disposition to live in peace in
ቢኖርም የይቅርታ ውሣኔ ከወንጀል ውሣኔው
the future;
የሚመነጩ የፍትሐብሔር ኃላፊነቶችን
5) The petitioner’s confession and repentance or የሚያስቀር አይሆንም፡፡

his effort to reconcile with the victim or his


family and compensate them, or his ability
and willingness to settle the compensation
decided against him;

16
6) The petitioner’s good conduct and ethics
3 በይቅርታ ውሣኔው በግልጽ ካልተገለፀ በስተቀር
demonstrated during his stay in prison; ከይቅርታ ውሣኔው በፊት የተፈፀሙ ቅጣቶች
የፀኑ ይሆናሉ፡፡
7) Opinion of the victim or his family on the
petition for pardon, if it is possible to፫.
contact
የይቅርታ ዋጋ ማጣት
them;
1 በሃሰተኛ ወይም በተጭበረበረ ማስረጃ ላይ
8) The family and health status of the petitioner ተመሥርቶ የተሰጠ ይቅርታ ዋጋ
and his age condition. አይኖረውም፡፡
2 በቅድመ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ የተሰጠ ይቅርታ
21. Procedure of Decision of Pardon ቅድመ ሁኔታው ከተጣሰ ዋጋ ያጣል፡፡
3 በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () ወይም ()
1) The board shall examine pardon petitions
መሠረት የይቅርታ ውሣኔ ዋጋ የማይኖረው
submitted to it; መሆኑን ቦርዱ ሲያረጋግጥ የቅጣት ፍርዱ
2) The board shall submit to the chief አፈፃፀም ከይቅርታው በፊት በነበረው ይዘቱ
እንዲቀጥል ትዕዛዝ እንዲሰጥ ለርዕሰ
executive name of the person considered
መስተዳደሩ የውሣኔ ሃሣብ ያቀርባል፡፡
eligible for pardon and the explanation there
4 በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () መሠረት
of; የሚተላለፈው የርዕሰ መስተዳደሩ ትዕዛዝ
3) The chief executive shall give his final የቅጣት ፍርዱን ለሚያስፈጽሙ አካላትና
ይቅርታው ተደርጎለት ለነበረው ሰው
decision based on the name and explanation
እንዲደርስ ይደረጋል፡፡
submitted to him. 5 ይቅርታ ተደርጐለት የነበረ ሰው ይቅርታ
ተደርጐለት ከመለቀቁ በፊት በእስር ከነበረ
ወደ ማረሚያ ቤት እንዲመለስ ለማድረግ
የመያዣ ትዕዛዝ እንዲሰጥ ጥያቄ ለመጀመሪያ
22. Effect of Pardon ደረጃ ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡
6 ፍርድ ቤቱ በሚሰጠው የመያዣ ትዕዛዝ
1) Unless the pardon decision expressed መሠረት ይቅርታ ተደርጐለት የነበረ ሰው ወደ
otherwise, the pardon shall make ineffective ማረሚያ ቤት እንዲመለስ ይደረጋል፡፡

all penalties imposed by court;

2) Notwithstanding the provision of sub-article


(1) of this article, the decision on pardon may
not invalidate civil liabilities emanating from
the criminal decision;

17
3) Unless the pardon decision 
expressed በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () የተመለከተው
የርዕሰ መስተዳደሩ ትዕዛዝ የደረሰው ይቅርታ
otherwise, penalties served before the decision
ተደርጎለት የነበረ ሰው የተሰጠው ትዕዛዝ
of pardon shall remain effective. እንደገና እንዲታይለት ውሣኔው ከደረሰው ቀን
ጀምሮ ባሉት  የሥራ ቀናት ውስጥ
23. Nullity of pardon አቤቱታውን ለቦርዱ ማቅረብ ይችላል፡፡

1) A pardon granted on the basis of falseበዚህ or


አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () መሠረት የቀረበው አቤቱታ
በቦርዱ ውድቅ ከተደረገ ይቅርታ ተደርጎለት
fraudulent evidence shall be null and void;
የነበረ ሰው ተሰጥቶት የነበረውን የይቅርታ
ምስክር ወረቀት ለጽህፈት ቤቱ መመለስ
2) A pardon shall become nulls and void if the አለበት፡፡
condition specified for granting the ፬.
pardons
ይቅርታን ስለማስረዳት
has been violated;
3) Where the board ascertains the nullity of a1 ማንኛውም ሰው ይቅርታ የተደረገለት መሆኑን
pardon pursuant to sub-article (1) or (2) of ማስረዳት የሚችለው የይቅርታ የምስክር
this article, it shall submit recommendation ወረቀቱን በማቅረብ ይሆናል፡፡
to the chief executive in order to reactive the2 በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () የተደነገገው
execution of the sentence with its content ቢኖርም የይቅርታ ምስክር ወረቀቱ የጠፋበት
ሰው ይቅርታ የተደረገለት መሆኑን የሚገልጽ
existed before the pardon;
ማስረጃ ጽህፈት ቤቱ ለሚመለከተው ወገን
4) The order of the chief executive passed እንዲሰጥለት ሊጠይቅ ይችላል፡፡
pursuant to sub-article (3) of this article shall
be served to the bodies responsible for the ክፍል አራት
execution of the sentence and to the person ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
who was granted the pardon;
፭. የመተባበር ግዴታ
5) The person who was granted pardon had
ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ መሠረት
been in prison before the pardon, an
ለይቅርታ አሰጣጥ የሚረዳ ማስረጃ ወይም
application requesting arrest order shall be
መረጃ ወይም አስተያየት እንዲሰጥ ሲጠየቅ
made to first instance court in order to return
የመተባበር ግዴታ አለበት፡፡
the person to prison;

6) In accordance with the arrest order given by


the court, the person who granted pardon
shall return to prison;

18
7) The person who was granted the pardon may,
within 15 working days from receipt . of ስለመብትና
the ግዴታ መተላለፍ
order of the president referred to in sub article
(3) of this article, submit his application to theበይቅርታ ሥነ-ሥርዓት አዋጅ ቁጥር (9/!9)

board for the reconsideration of the order; (8 የተቋቋመው ቦርድ መብትና ግዴታ በዚህ አዋጅ

8) Where the application submitted pursuant toለተቋቋመው ቦርድ ተላልፏል፡፡


sub article (7) of this article is rejected by the
Board, the person who was granted the pardon
፯. የተሻረ ሕግ
shall return the certificate of pardon to the
office. የይቅርታ ሥነ-ሥርዓት አዋጅ ቁጥር (9/!9)(8 በዚህ
አዋጅ ተሽሯል፡፡
24. Proof of Pardon
፰. ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን
1) A person granted pardon shall prove the grant
of pardons by providing the certificate of1 የክልሉ መንግስት መስተዳደር ምክር ቤት ይህን
pardon; አዋጅ ለማስፈፀም የሚያስችል ደንብ ሊያወጣ

2) Notwithstanding the provisions of sub-article ይችላል፡፡


(1) of this article, the person who lost his2 ቦርዱ ለዚህ አዋጅና በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
certificate of pardon may request the office to () መሠረት የሚወጣውን ደንብ ለማስፈፀም

furnish evidence to the concerned party that የሚያስችል መመሪያሊያወጣ ይችላል፡፡


he is granted pardon.
፱. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ

ይህ አዋጅ በደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን


PART FOUR
ጀምሮ የፀናይሆናል፡፡
MISCELLANEOUS PROVISIONS
ሀዋሳ የካቲት ፪ሺ፯
25. Duty to Cooperate ደሴ ዳልኬ

Any person shall have the duty to cooperate,የደቡብ when ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት
requested to do so, in providing evidence, information ፕሬዝዳንት
or opinion required in the course of granting pardon
in accordance with this proclamation.

19
26. Transfer of Rights and Duties

The rights and duties of the board established


under the procedure of pardons proclamation
No. 99/2006 are here by transferred to the
board established hereunder.

27. Repealed Law

The procedure of pardon proclamation No


99/2006 is hereby repealed.

28. Power to Issue Regulation and


Directive

1) The administrative council of the regional


govermentissue regulation necessary for the
implementation of this proclamation.
2) The board may issue directives necessary
for the implementation of this proclamation
and regulation issued pursuant to sub-article
(1) of this article.

29. Effective Date

This proclamation shall enter into force on the date


of publication in the debub Negarit Gazette.

Done at Hawassa this10th day of February, 2015.

Dese Daleke,

Southern Nation, Nationalities and People


Regional State,
President

20

You might also like