Professional Documents
Culture Documents
A Registration of Vital Events and National Identity
A Registration of Vital Events and National Identity
አሥራ ስምንተኛ ዓመት qÜ_R $8 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 18th Year No. 58
አዲስ አበባ ነሐሴ 06 qN 2 ሺ 4 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ADDIS ABABA 22nd August, 2012
¥WÅ CONTENTS
xêJ qÜ_R 7)%/2 ሺ 4 ›.M Proclamation No.760/2012
የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የብሔራዊ መታወቂያ አዋጅ… Registration of Vital Events and National Identity
....... ገጽ 6?ሺ 3)(7 Card Proclamation. …….Page 6497
1. Short Title
1. አጭር ርዕስ
This Proclamation may be cited as the
ይህ አዋጅ “የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የብሔራዊ “Registration of Vital Events and National
መታወቂያ አዋጅ ቁጥር 7)%/2 ሺ 4” ተብሎ ሊጠቀስ Identity Card Proclamation No. 760/2012”.
ይችላል፡፡
2. Definitions
gA ፌ Á‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R $8 ነሐሴ 06 qqqN 2 ሺ 4 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 58 22nd August 2012 ............. page 6498
2. ትርጓሜ
6 ሺ፬፻፺ 8
In this Proclamation unless the context
otherwise requires:
የቃሉ አገባብ የተለየ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ
በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡- 1/ “vital event” means birth, marriage, divorce
or death, and includes adoption, and
1/ “ወሳኝ ኩነት” ማለት ልደት፣ ጋብቻ፣ ፍቺ ወይም ሞት ሲሆን acknowledgement and judicial declaration
ጉዲፈቻን፣ ልጅነትን መቀበል እና አባትነትን በፍርድ ቤት of paternity;
ማወቅን ይጨምራል፤
2/ “register of civil status” means a register
wherein particulars of vital events are recorded
2/ “የክብር መዝገብ” ማለት በዚህ አዋጅ መሠረት የወሳኝ ኩነት
in accordance with this Proclamation;
መረጃዎች የሚመዘገቡበት መዝገብ ነው፤
3/ “የክብር መዝገብ ሹም” ማለት በዚህ አዋጅ መሠረት ወሳኝ 3/ “officer of civil status” means an officer
ኩነትን እንዲመዘግብ የተመደበ ኃላፊ ነው፤ assigned to register vital events in
accordance with this Proclamation;
4/ “አስመዝጋቢ” ማለት በዚህ አዋጅ መሠረት ወሳኝ ኩነትን
የማስመዝገብ ኃላፊነት ያለበት ሰው ነው፤ 4/ “declarant” means a person who has the
responsibility to declare a vital event for
registration in accordance with this
5/ “መደበኛ መኖሪያ ቦታ” ማለት በፍትሐ ብሔር ሕግ ከአንቀጽ Proclamation;
1)'3 እስከ አንቀፅ 1)(1 የተደነገገውን የሚያሟላ የአንድ 5/ “principal residence” means the place where
ግለሰብ መኖሪያ ቦታ ነው፤ an individual resides that satisfies the
6/ “አግባብ ያለው የፌዴራል አካል” ማለት የወሳኝ ኩነት provisions of Article 183 to Article 191 of
ምዝገባን ወይም ብሔራዊ መታወቂያ መስጠትን the Civil Code;
በሚመለከት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የተቋቋመ አካል 6/ “appropriate federal organ” means an organ
ነው፤
established by the Council of Ministers
regulation with respect to the registration of
7/ “አግባብ ያለው የክልል አካል” ማለት በዚህ አዋጅ አንቀጽ 5 vital events or the issuance of national
መሠረት የተቋቋመ ወይም የተሰየመ የክልል አካል ነው፤ identity card;
8/ “የአስተዳደር ጽሕፈት ቤት” ማለት የወሳኝ ኩነት ምዝገባ 7/ “appropriate regional organ” means a
የሚከናወንበት የክልል ዝቅተኛው የአስተዳደር እርከን regional organ established or designated
ጽሕፈት ቤት ነው፤ pursuant to Article 5 of this Proclamation;