Professional Documents
Culture Documents
Ydb#B B/@Éc B/@Rsïcâ?Zïckllmngst DB#B Nu Tuz@È Debubnegaritgazeta of The Southernnations, Nationalitiesandpeoplesregionalstate
Ydb#B B/@Éc B/@Rsïcâ?Zïckllmngst DB#B Nu Tuz@È Debubnegaritgazeta of The Southernnations, Nationalitiesandpeoplesregionalstate
ZïCKLLmNGST
db#B nU¶TUz@È
DEBUBNEGARITGAZETA
bdb#BB/@éC½B/@rsïCÂ?ZïCKL ል
፳፪ ¾ ›mT q$_R ፮ M ክር b@T 22NDY ear No6
Hêú ታህሳስ ፬ qN ፪ሺ ô Hawassa DeC.14/2015
-ÆqEnTywÈ
ክፍል ሁለት
2
ወንጀሎች እና ሁኔታዎች gravity.
d) "Illegal human trafficking crime” means an
፩ የሚከተሉት ይቅርታ የማያሰጡ ወንጀሎች እና ሁኔታዎች
action referred under Article 4, 5 and 6 of
ናቸው፡፡ prevention and suppression of trafficking in
ሀ/ አስገድዶ መድፈር፤ person and smuggling of migrant’s
proclamation No. 909/2015.
ለ/ ጠለፋ፤
ሐ/ ግብረ-ሰዶም፤
መ/ ከባድ ውንብድና ሆኖ ከ፭ ዓመት በላይ ቅጣት part two
የተወሰነበት፤ Non- pardonable crimes and conditions
ሠ/ የግፍ ወይም የጭካኔ አገዳደል፤
ረ/ የሙስና ወንጀሎች በሙሉ፣ 3. non- pardonable crimes or conditions
ሰ/ በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል የተቀጣ፣
ሸ/ ሀሰተኛ ሠነድ በማዘጋጀት ወይም መገልገል ወንጀል 1) The following crimes and conditions are non-
የተቀጣ፣ pardonable.
ቀ/ በክልሉ መንግስት ገቢዎች ወይም የገንዘብ ጥቅሞች a) rape,
ወይም በልማት አውታሮች ላይ ወንጀል ፈፅሞ የተቀጣ፣ b ) abduction,
በ/ ይቅርታ ካገኘ በኋላ በድጋሚ ወንጀል ሰርቶ ወደ ማረሚያ ተቋም የገባ c / homosexual,
ታራሚ፤
d/ a prisoner who committed aggravated robbery
ተ/ በዓቃቤ ሕግ ይግባኝ ወይም የሰበር አቤቱታ ያቀረበበት የህግ ታራሚ፣
crime punished above 5 years
ቸ/ ከማረሚያ ቤት ሊያመለጥ የሞከረ ወይም ያመለጠ ወይም በከባድ
ዲስፕሊን ጥፋት የተቀጣ ታራሚ፤
e/ Aggravated homicide,
f / all corruption,
፪ 2. በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ ፩ ከ“ሀ” እስከ “ቸ”
” የተገለፀው ቢኖርም g / sentenced by human trafficking,
ከሚከተሉት ምክንያቶች መካከል አንዱ ተሟልቶ ከተገኘ ታራሚው
h / forgery or use forged instruments,
የፈጸመው ወንጀል ይቅርታ የሚያሰጠው ይሆናል፣
ሀ) በኤች አይቪ፣ በካንሰር፣ በስኳር እና በሌሎች በሐኪሞች
ድጋፍና የተለየ እንክብካቤ ሊድን የማይችል መሆኑ i/ crimes against revenue or financial benefits of the
በሐኪሞች ቦርድ ተረጋግጦ ተቀባይነቱ region or crimes on public infrastructures,
ሲታመንበት፣የአካል ጉዳተኛ ሆኖ በሕመሙ ምክንያት
ያለሰው ድጋፍ መንቀሳቀስ የማይችል ሆኖ ከተገኘ j. a person who granted pardon found convicted on
የማረሚያ ተቋሙን ወይም የሌሎችን ሰዎች ተደጋጋሚ another crime.
እርዳታ የሚፈልግ የሕግ ታራሚ ከተወሰነበት ቅጣት k/ a prisoner against whom prosecutor filed an appeal or
አንድ ሶሰተኛውን በማረሚያ ቤት ካሳለፈ፤ cassation complaint.
3
ለ) ህፃን ልጅ ይዛ ማረሚያ ቤት የገባች እናት ከተወሰነባት ቅጣት አንድ l/ a prisoner who has been attempted to escape or
ሶስተኛውን ከታሰረች፤
escaped from prisoner administration or punished on
ሐ) ዕድሜው ፷ ዓመት እና በላይ የሆነ የሕግ ታራሚ ከተወሰነበት ቅጣት
grave disciplinary infringement
አንድ ሶስተኛውን ከታሰረ፤
፫ 3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ
2/ Notwithstanding sub article 1 from "a" to "l" of this
የህግ ታራሚው ይቅርታ የሚደረግለት፤
prisoner, who fulfills one of the following reasons
4
፪ ማረሚያ ተቋም በሚገኝበት አካባቢ የሚገኝ ፍትህ መምሪያ
ወይም ጽሕፈት ቤት የይቅርታ ሥራውን በተደራቢነት
b) unless otherwise a prisoner who was punished
የሚሰራ አንድ ዐቃቤ ህግ እንዲመደብ ያደርጋል፡፡
with fine be provide an evidence from social
court about his inability, he has to pay a fine to
5. የኮሚቴው አወቃቀር
the government.
ኮሚቴው የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል፡-
፩ የዞን ፍትሕ መምሪያ፣ የልዩ ወረዳ ፍትህ ጽሕፈት ቤት ወይም
ሀዋሣ ከተማ ፍትህ መምሪያ 4) Notwithstanding sub Article 1, 2, and 3 of this
ኃላፊ……………………………... ሰብሳቢ Article, the chief executive of the region, upon
recommendation of the board, may grant pardon to
the crimes when it was believed necessary and
፪የማረሚያተቋምኃላፊ…….................... ም/ሰብሳቢ important to promote regional peace, development
፫ የዞን፣ልዩ ወረዳ ወይም ከተማ አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ and the rule of law subject to list of crimes against
ወይም ተወካይ……………. አባል humanity which provided under Article 28 of the
Constitution
፬ የዞን፣ልዩ ወረዳ ወይም ከተማ ጤና መምሪያ ወይም ጽሕፈት
ቤት ኃላፊ………………. አባል
PART THREE
፭ የዞን፣የልዩ ወረዳ ወይም ከተማ የፀጥታና አስተዳደር መምሪያ
STRUCTURE AND OPERATION
ወይም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ……………………አባል
4) Establishment
፮ የዞን፣የልዩ ወረዳ ወይም ሀዋሳ ከተማ ፖሊስ
1) pardon recruiting Committee (hereinafter
አዛዥ………………..አባል
፯ የዞን፣የልዩ ወረዳ ወይም ሀዋሳ ከተማ ፍትህ መምሪያ ክስ "Committee") which shall be accountable to
፰ የዞን፣ልዩ ወረዳ ወይም ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር accordance with this Regulation.
7
ክፍል አራት
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች 9. Powers and Duties of Chairperson of the
፲፪ ተጠያቂነት committee
ማንኛውም ኮሚቴ ወይም የይቅርታ ሥራውን እንዲሰራ
The committees’ chairperson shall have the
የተመደበ ዐቃቤ ሕግ ወይም የይቅርታ ተጠቃሚዎች
following powers and duties:
በሚመለመልበት ወቅት ከፍርድ ቤት ወይም ከፖሊስ ወይም
ከማረሚያ ቤት ማስረጃ የሚሰጥ አካል ተገቢ ያልሆነ ጥቅም 1. To supervise and coordinate the committee's
የጸና ይሆናል፡፡
8
ታህሳስ ፬ ቀን ፪ሺ ô PART FOUR
ደሴ ዳልኬ SPECIAL PROVISIONS
የደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት
12.liability
ርዕሰ መስተዳድር
Any committee or prosecutor assigned to work on
9
16. Effective Date
This Regulation shall come in to effect starting the approval
in the Executive Council from the date December 14/2015
10