You are on page 1of 4

www.chilot.

me

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፫ 26th Year No. 53


አዲስ አበባ ሰኔ ፬ ቀን ፪ሺ፲፪ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ADDIS ABABA 11th June 2020

ማውጫ Content
ደንብ ቁጥር ፬፻፷፱/፪ሺ፲፪ ዓ.ም Regulation No. 469/2020
በአስቸኳይ ጊዜ ደንብና መመሪያዎች ላይ የተመለከቱ A Regulation Issued to Determine Administrative
የትራፊክ ጥሰቶች በተፈጸሙ ጊዜ የሚጣሉ አስተዳደራዊ Penalties for Road Traffic Violations which are
ቅጣቶች መወሰኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ indicated on Regulation and Directives Council of
ገጽ……………………………………………………..……………...፲፪ሺ፭፻፷ Ministers Regulation..................................Page 12560

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፷፱/፪ሺ፲፪ REGULATION NO. 469/2020


የኮቪድ-፲፱ን ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጡ A REGULATION TO DETERMINE ADMINISTRATIVE
የአስቸኳይ ጊዜ ደንብና መመሪያዎች ላይ የተመለከቱ የመንገድ PENALTIES FOR ROAD RAFFIC VIOLATIONS
ትራፊክ ጥሰቶች በተፈጸሙ ጊዜ የሚጣሉ አስተዳደራዊ ቅጣቶችን WHICH ARE INDICATED ON REGULATION AND
ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ DIRECTIVES ISSUED TO PREVENT AND CONTROL
COVID-19 PANDEMIC.
በአስቸኳይ ጊዜ ደንብና መመሪያዎች መሰረት
WHEREAS, it is provided that transport related
ከትራንስፖርት ጋር በተያያዘ የተለያዩ ክልከላዎችና restrictions have been imposed as per the emergency
ግዴታዎች የተጣሉ ሲሆን እነዚህ ክልከላዎችና ግዴታዎች Regulations and Directive; and that it is found necessary
በተጣሱ ጊዜ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አንቀፅ ፮ መሰረት to impose administrative fine on all persons who violate
የወንጀል ተጠያቂነትን የሚያስከትሉ ቢሆንም እነዚህን such restrictions despite the provision that such
ክልከላዎችና ግዴታዎች የተላለፉ ሁሉንም ሰዎች በወንጀል trespasses would entail criminal liability in accordance

ተጠያቂ ማድረግ በፍትህ ስርአቱ ላይ ጫና የሚያሣድር with Article 6 of the state of Emergency Proclamation as

በመሆኑ አስተዳደራዊ ቅጣት መደንገግ አስፈላጊ ሆኖ this application could burden the criminal justice system;

በመገኘቱ፤

ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001
፲፪ሺ፭፻፷፩
www.chilot.me
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፶፫ ሰኔ ፬ ቀን ፪ሺ፲፪ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 53, 11 June 2020…..page
th
12561

በመንገድ ትራንስፖርት መቆጣጠሪያ ደንብ WHEREAS it is has become necessary to adopt


፪፻፰/፪ሺ፫ እና ደንብ /ማሻሻያ/ ቁጥር ፫፻፭/፪ሺ፱ ላይ equivalent and deterring administrative fine for violations

የትራፊክ ደንብ በተጣሰ ጊዜ የሚያስከትለው አስተዳደራዊ of the restrictions imposed in the Regulations and
Directive as the fine provisions of Road Transport Traffic
ሀላፊነት የተመለከተ ሲሆን እነዚህ ሀላፊነቶች በአስቸኳይ ጊዜ
Control Regulation No. 208/2011 and Regulation
ደንብና መመሪያዎች ላይ የተከለከሉ ተግባራትንና የተጣሉ
/Amendment/ No. 395/2017 do not fully cover the
ግዴታዎችን ሙሉ ለሙሉ የማይሸፍን ከመሆኑም በተጨማሪ
restrictions imposed in the emergency Regulations and
ቅጣቶቹም ቢሆን አስተማሪ ባለመሆናቸው ይህንን ደንብ
Directives and that those covered are not strong enough to
ለተወሰነ ጊዜ በማገድ ከተመለከቱ ክልከላዎችና ከተጣሉ
deter trespassers, hence suspend them for the emergency
ግዴታዎች ጋር ተመጣጣኝ የሆነ አስተዳደራዊ ቅጣት
period on issues covered by this Regulation;
መደንገግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር The Council of Ministers, pursuant to Article 4 of
The state of Emergency Proclamation No. 3/2020, has
፫/፪ሺ፲፪ አንቀጽ ፬ መሰረት ይህን ደንብ አውጥቷል።
hereby issued this Regulation.
፩. አጭር ርዕስ 1. Short Title
ይህ ደንብ “በአስቸኳይ ጊዜ ደንብና መመሪያዎች ላይ This Regulation may be cited as “A regulation issued
የተመለከቱ የትራፊክ ጥሰቶች በተፈጸሙ ጊዜ የሚጣሉ to Determine Administrative penalties for Road traffic

አስተዳደራዊ ቅጣቶች መወሰኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት Violations which are indicated on Regulation and
Directives Council of Ministers Regulation
ደንብ ቁጥር ፬፻፷፱//፪ሺ፲፪” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
No.469/2020”.
፪. ትርጉም
2. Definition
በዚህ ደንብ ውስጥ፡-
Unless the context requires otherwise, in this
Regulation: -
፩/‘’አዋጅ’’ ማለት የኮቪድ-፲፱ ሥርጭትን ለመከላከል፣
1/ ‘’Proclamation’’ means A State of Emergency
ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ
Proclamation Number 3/2020 Enacted to Counter
የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር ፫/ ፪ሺ፲፪ ነው፤
and Control the Spread of COVID-19 and Mitigate

፪/ “ደንብ” ማለት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር ፫/ Its Impact;


2/ “Regulation” means Council of Ministers
፪ሺ፲፪ን ለማስፈጸም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
Regulation No. 466/2020 Issued to Implement the
ደንብ ቁጥር ፬፻፷፮/፪ሺ፲፪ ነው፤
State of Emergency Proclamation No. 3/2020 ;
፫/ “መመሪያ” ማለት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅና ደንብ 3/ “Directive” means Directive No. 1/2020, or
ለማስፈጸም የወጣው የሚኒስትሮች ኮሚቴ መመሪያ Directives No. 4/2020 which are issued to
ቁጥር ፩/፪ሺ፲፪ ወይም መመሪያ ቁጥር ፬/፪ሺ፲፪ implement State of Emergency Proclamation and

ወይም ሌሎች ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅና ደንብ ጋር Regulation or any other Directive which has

በተያያዘ የመንገድ ትራፊክን የሚመለከቱ provisions related with road traffic in connection
with State of Emergency Proclamations and
ድንጋጌዎች ያለው መመሪያ ነው፤
Regulations.
፲፪ሺ፭፻፷፪ www.chilot.me
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፶፫ ሰኔ ፬ ቀን ፪ሺ፲፪ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 53, 11 June 2020…..page
th
12562

፬/ በአዋጁና በደንቡ ትርጉም የተሰጣቸው ቃላት ለዚህ 4/ Definitions of words provided in the Proclamation
ደንብም ተፈፃሚነት አላቸው፡፡ and Regulation are applicable to this Regulation.

፫.የተፈጻሚነት ወሰን 3. Scope of Application


This Regulation shall be applicable in all parts of the
ይህ ደንብ በመላ ሀገሪቱ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
Country.
፬. ስለ አስተዳደራዊ ቅጣት
4. Administrative Penalties
በአስቸኳይ ጊዜ ደንብና መመሪያዎች ላይ የተመለከቱ
1/ Any Regulation, Directive or Customary practice
ድንጋጌዎችን በመተላለፍ የመንገድ ትራፊክ ጥሰቶች
against this Regulation shall not be applicable on
የፈጸመ ማንኛውም ሰው በዚህ ደንብ አባሪ በሆነው
matters covered by this Regulation.
ሰንጠረዥ የተመለከቱ አስተዳደራዊ ቅጣቶችን ይቀጣል፡፡
5/ Reapled and Inapplicable Laws
፭. የተሻሩና ተፈፃሚነት ስለማይኖራው ህጎች
1/ Road Transport Traffic Control Council of Ministers
፩/የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ
Regulation No. 208/2011 and Road Transport
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፰/፪ሺ፫ እና
Traffic Control Council of Ministers /Amendment/
የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ
Regulation No. 395/2017 or any other law issued by
የሚኒስትሮች ምክር ቤት /ማሻሻያ/ ደንብ ቁጥር
Regions or City Administrations on the same issues
፫፻፺፭/፪ሺ፱ ፣ በክልሎች ወይም የከተማ አስተዳደሮች
shall not be applicable on r matters Covered by this
የወጡ ተመሳሳይ ህጎች በዚህ ደንብ በተሸፈኑ ጉዳዮች
Regulation until the State of Emergency
ላይ የአስቸካይ ጊዜ አዋጁ እስከሚነሳ ድረስ Proclamation is lifted;
ተፈፃሚነታቸው ታግዷል፣ 2/ Any Regulation, Directive or Customary Practice
፪/ ይህን ደንብ የሚቃረን ማንኛውም ደንብ፣ መመሪያ ወይም against this Regulation shall not be applicable on
ልማዳዊ አሰራር በዚህ ደንብ በተሸፈኑት ጉዳዮች matters covered by this Regulation.
ተፈጻሚነት የለውም፡፡
፮. ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ 6. Effective Date of the Regulation

ይህ ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ This Regulation shall come into force from the date of

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጸንቶ በሚቆይበት ጊዜ ሁሉ its publication in the Negarit Gazette and shall remain
in force so long as the Emergency Proclamation is
ተፈጻሚ ይሆናል።
effective.

አዲስ አበባ፣ ሰኔ ፬ ቀን ፪ሺ፲፪ ዓ.ም DONE AT ADDIS ABABA THIS 11th DAY OF JUNE , 2020

ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ABIY AHMED (DR.)

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ PRIME MINSTER OF THE FEDERAL

ጠቅላይ ሚኒስትር DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA


www.chilot.me
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፶፫ ሰኔ ፬ ቀን ፪ሺ፲፪ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 53, 11 June 2020…..page
th
12563

You might also like