Professional Documents
Culture Documents
E70af Regulation No. 398 2017 Federal Housing Corporation Establishment
E70af Regulation No. 398 2017 Federal Housing Corporation Establishment
me
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፺፰/፪ሺ፱ Council of Ministers Regulation No. 398/2017
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንን ለማቋቋም የወጣ COUNCIL OF MINISTERS REGULATION TO ESTABLISH THE
FEDERAL HOUSING CORPORATION
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ This Regulation is issued by the Council of Ministers
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና Pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮/፪ሺ፰ of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic
of Ethiopia Proclamation No. 916/2015 and Article 47(1) of
አንቀጽ ፭ እና በመንግስት የልማት ድርጅቶች
the Public Enterprises Proclamation No.25/1992
ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፳፭/፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯(፩)
መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
1. Short Title
፩. አጭር ርዕስ
This Regulation may be cited as the “Federal Housing
ይህ ደንብ “የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ
Corporation Establishment Council of Ministers
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፺፰/፪ሺ፱”
Regulation No. 398/2017”.
ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
፪. መቋቋም 2. Establishment
1/ The Federal Housing Corporation (herein after the
፩/ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን (ከዚህ በኋላ
“Corporation”) is hereby established as a public
“ኮርፖሬሽን” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ
enterprise.
የሕግ ሰውነት ያለው የፌደራል መንግሥት
የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል፡፡
2/ The Corporation shall be governed by the Public
፪/ ኮርፖሬሽኑ በመንግስት የልማት ድርጅቶች
Enterprises Proclamation No.25/1992.
ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፳፭/፲፱፻፹፬ መሠረት
ይተዳደራል፡፡
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የኮርፖሬሽኑ 3. Supervising Authority
፱ሺ፭፻፴
፱
8/ to study and implement the rental rate of houses and
፰/ ለሚያስተዳድራቸው ቤቶችና ይዞታዎች የኪራይ
possessions under its control;
ተመን ጥናት ማካሄድና ተግባራዊ ማድረግ፤
9/ to undertake studies on the valuation relating to
፱/ በሽያጭ እንዲተላለፉ በመንግሥት ውሳኔ
government houses which the Government has decided
የተሰጠባቸውን ቤቶች ዋጋ አተማመን ጥናት
to sell and collect proceedings there from;
ማካሄድ፣ ሲወሰን በውሳኔው መሠረት መፈፀምና
የሽያጭ ገቢ መሰብሰብ፤
10/ to transfer houses and possessions which are not
፲/ ለአስተዳደር አመቺ ያልሆኑ፤ መልሶ ለማልማት
convenient for administration, re-development and
የማያስችሉና ኪራያቸው አነስተኛ የሆኑት have least rental incomes, up on Government
ቤቶችንና ይዞታዎችን በመንግሥት ውሳኔ decision;
ማስተላለፍ፤ 11/ to pay allowance to former owners of nationalized
houses in accordance with the law;
፲፩/ ለተወረሱ ቤቶች የቀድሞ ባለንብረቶች በሕጉ 12/ to conduct and implement researches related with
መሠረት አበል መክፈል፤ house administration and development, up on
፲፪/ ከቤት አስተዳደርና ልማት ጋር የተያያዙ approval by the Government;
ጥናቶችን በማካሄድ በመንግሥት ሲፈቀድ
13/ to make studies and forward proposals to get
ተግባራዊ ማድረግ፤ financial, technological and modern administrative
፲፫/ ከተቆጣጣሪው ባለስልጣን በሚሰጠው አቅጣጫ inputs to be competitive and profitable at domestic
ላይ በመመስረት በሀገር ውስጥ ተወዳዳሪና level based on the directions given by the
አትራፊ ሆኖ እንዲንቀሳቀስ እገዛ Supervising Authorities;
ኃይለማርያም ደሣለኝ